ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሡሃባነ አላህአልሃምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላላኢላሃ ኢለላህአላህ አክበር
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላአላህአክበር
😂😂😂😂😂😂 እናንተ ዶሞ ስብሃን ኣላህ ትላላቹ እንዴ
😂@@سلاممحمد-ق6ظ
አብርሽና ሩታ ሁሉም መልካም ይሆናል ያልፍል ❤❤❤
ውድ ስብስክራይብ በልልኝ❤
ይሄ ግን ከዚ አያልፍም
ሱበሀን አላህወልሀምዱ ሊላህላኢላሀኢለላህአላሁ አክበርላሁለውላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ
❤❤❤
ጉድአፍቅርሀለውእይለቸሰታለቅሰ።እውነትነበርየመሰለን።እህትሸምትለውእውነትነውማለትነውጉድ
አብርሽዬ አንተ እኮ ንፁህ ልብ ያለህ ልጅ ነህ ላንተ ብዙ የተሻለ ነገር አለው እግዚያብሄር
ውድ ደምሪኝ❤
እሱነዉ ያጠፋዉ መጀመሪያ ማሰብነበረበት ከቤት ከማስወጣት የሷን ስሜት አስቡት እስኪ😢
👍👍👍
🫶የምር 🥹ሴት ከቆረጠች ❤ ለመመለስ ከባድ ነው የምትሉ🙏ላይክ ግጩኝ🫶
እና ምን ይጠበስ
yesss❤️❤️❤️❤️
❤❤@@frehunhaile
ዲራማ ነው ዳኒ በየት አቋት ነው የቡታጅራ ልጅ ናት እያሉ
ልክ እደኔ😂
ዋዉ ድራማዉ ማብቂያዉ ሰአት እየደረሰ ይመሥላል የምትሉ ላይክ ግጩኝ👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂🤙🤙🤙
😂😂😂🎉
😅😅😅😅
ዳኒ ከሩታ እና ከአብርሽ ህይወት በአስቸዃይ ይዉጣ የምትሉ እስኪ 200k አስገቡኝ
Haymi alesh ❤
በጌታ ስም፣ይውጣ
Hayime yetnash😢
😂😂😂😂😂😂ድራማው ግን ስሙ ምንድነው
😢😢
የአብርሽ ትግስት ግን ሳላደንቅ ማለፍ አልቸልም አይዛህ አብርሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ሱበነለህ ወለሀምዱልለህአለሁ አከበር ألهم صل على النبي محمد اللهم صل على النبي محمد اللهم صل على النبي محمد اللهم صل على النبي محمد
ሩታ ቃል ገብተሻል ለአብርሽ ቃልሸን አከብሪ ቃል ከባድ ነው
እዉነት 😍😍😍
ሳህ ሳህ😢😢😢
እውነት
ትክክል@@አስንቃ
አው ቃልሽ አክብሪ
፡የኛ ዉዱ ነብያችን ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ🎉😢
❤❤❤❤❤
@@Toyba-hassentube ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሲ ያ ሀቢብአላህ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወዚድ ወባሪክ አለ ነብይና መሃመድ🎉
saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤
ሱለላአለይወሰለም
ከአብርሽ ጎን ያላችሁ ላይክ
ማነዉ ለአላህ ብሎ ቁረአን የሚያቀራኝ 😢😢
የትነሽነይ
ነይ እኔ ላሰገባሽ
እኔንም እህት
ኑኑኑኑ
ነይጉርብ ላስገባሽውደ❤🎉🎉
እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ መሆን የምትፈልጊው ከአብርሽ ወይስ ከዳኒ ተብላ የምትጠየቀው ትዳር ውስጥ ነው ያለችው ሽማግሌ ተልኮ ሰርግ ተወስኖ ሁለት ወር ቀረው እየተባለ ምን ዓይነት የልጅ ጨዋታ ነው እነዛን የመሰሉ ትልልቅ አባቶች ልካችሁ አሁን ላይ ማንን ትፈልጊያለሽ የሚባለው ታዲያ ዳኒም ሽማግሌ ይላክ ከዛ ማንን ትፈልጊያለሽ ተብላ ጨረታ ውስጥ ትግባ ይሄን ነው የምትፈልጉት ሲጀምር ዳኒ ምን ያረጋል ለምን መጣ ማስታረቅ ከሆነ እሷን እና አብርሽን ነበር ማነጋገር ያለብህ አስታራቂ ነህ አደራዳሪ አብርሽ ትዳርህን የምትፈልግ ከሆነ ትልቅ ሰው ፈልገህ ትዳርህን ወደነበረበት ብትመልስ ይሻልሀል የልጅ ጨዋታ ወይም ፎሎ መሰብሰቢያ አታድርገው
የመደም ቅመሞች ለይ Biznas እየሰሩ ነው
በትክክል
Ere kehiwetashew weta daniy
ይህን ጉድ ላይክ አታይም እንደ ላይክ ስብሰባ ነዉ
Uko
ሩታዬ ለአብርሽ ጊዜ ስጠኝ ነው ያለችው እንጂ እንለያይ አላለችም ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤
ምን ማለት ነዉ የቃል ኪዳን ቀለበት ከማዉለቅ ሌላ እንዴት ነዉ እሚባለዉ
@@GT-eg1fdሩታ በምታቅብኝ መንገድ ታቀኛለህ እያለች ስላላመናት ነው
መዚዬ ደምሪኝ❤
@GT-eg1fውድ ደምሪኝ❤d
አንችአስመሳይበፍትምአብርሽንፈልገሽሳይሆንሀብቱንብለሽነበርየቀረብሽውየምንስገድልፕነውስለወደደሽጂስንትአንችንየሚያስንቁሴቶችአሉእሽየኔገገማምንታረጌአይተሽየማታውቂውንበአብርሽአለፈልሽመናጢደሀ
ሩታዬ እባክሽ አብርሽን አትጉጅው አብርሽ ማለት ጀግና የዋህ መልካም ሰው ነው😢😢😢😢😢😢😢አብርሽ ምንም ጥፋት የለበትም እና ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ሩታ ና አብርሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
ደኒ አብዶል የምትሉ 😂😂በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍
Ende kelal mabed. Mikegna guto
ሩታና አብሩሽ መቼም አይለያዩም የሚል👍❤
Yes😭
😭😭😭💔💔💔💔😭😭
👍
አወ አይለያዩም 🫂
ተስፋ አልቆርጥም
ሩታ ተረጋጊ ተይ አብርሽን ለማን ትተሽ😢 ኸረ ታረቁ እናተ ስትጣሉ ደስ አይለንም በጣም ነው የከፍኝ😢😢😢😢😢
❤❤❤😊
Ache liba😂😂
Kamire ineme bxame kaftognale😢😢😢
ኣይዞሽ ሃይሚየ🎉😢
😭😭😭😭😭😭
ዳጊ ከሰው ሂወት ይውጣ የምትሉ ላይክ
ቁረአን መቅራት እፈልጋለሀ ❤❤
ትክክል❤❤
Yekuran group aydelam😂
Ena Eflgiau
ይህ የሱ ቦታ አይደለም 😂
ነይ በዉሰጥ ግሩብ አስገባሻለሁ
እሩታ ተረጋግታ ማሰብ አለባት የምል እስክ😢😢😢
አረ አብርሽ አሳዘነኝ ዳን የስራህን ይስጥ
😢😢😢😢😢😢
ድራማው እደቀጠለነው😂😂😂😂😂😂
@@SadSad-v2z😂😂
ለመሆኑ ፓርት ስንት ደረስን እረሳሁትኮ
ሲጀመር ምረጭ አይባልም ይህ ያለፈ ህይወት ነዉ አብርሽ ተስፋ እንዳትቆርጥ
ድራማነው😅😅
ለአ ዳኒ አብርሽ አስገድዶት ነዉ እንጅ እኔን ትዎደኘሌች ስላለ ነዉ
😂ዲራማ@@MakiyaYaTH-cam
ደምሩኝ ወዶቸ
በቅርብ ከአብርሸ ጋ ሊመሸሩ ሰለፈለጉ ነው እንደዚ ብጥብጥ ነው ብሎ ያቀረቡት ህዝቡ ግን ተጃጅለዋል 😂ድራማው እዚጋ ያበቃል 😋
አብር ትግስተኛ ነው የመትሉ ላይክ ግጩኝ እስኪ ውዶቼ
አብርሽ እና ሩታ ሰላም ይፍጠሩአይለያዩ እምትሉ👍👍
ቢለያዩ ደስ ይለኛል ዉሾች
እርባካቹህ ሙድ እየያዙ ነዉ እናተ አያገባቹሁም እደ
ሞኜሁሉ😂😂
ከናንተ ተጨምሬ የምዳምቅመም መባሌነዉ እከፍሁላ
በጨራሽ አዪለያዩም
ዳኒ ለምርጫ መቅረብ የለበትም ! አብርሽና ሩታ ተረጋግታችሁ አስቡበት ተነጋገሩና ችግራቹን ፍቱ ይቅርታ ተጠያየቁና ሂወታቹን ቀጥሉ❤❤😍😍😍
ብቻ ድራማው እንዳይቋረጥብን😂😂😂
ድረመ መሆኑ አየወቁ መሸቀበጥ
ትክክል 😢😢😢
ድራማደሆነያሥታውቃልኮ የዛሬዎማያበደ ነው 😅😅😅
እኮ 😅@@AlTamkeen-p4t
አብርሽ አሳዘነኝ ጌታን😢😢
ወላሂ እኔስ ብትይ ውይይይ
እሱ ምን ያስገድዳታል እሷ ናት አስገድድ ወደ ሂወቱ የመጣችዉ ሲጀመር ከብረሽ ብትመለስ ዳኒ አርፎ ስለማይቀመጥ የደበቀችዉ ነገር ስላለ ነዉ አብረሽን አታጨናንቁት ጥፋት የለበትም ልጂቱ ግን የሰዉ መዉደድ ስላላት የቱንም ያክል ጥፋት ብታጠፋ ነገር አይገንባትም አብረሽ ዉነቱን ነዉ እሷ ናት ፊት የሰጠችዉ ሲጀመር ፊታቸዉ ላይ ያስታዉቃል ይዋደዳሉ ስታስመስል ነዉ ዳኒ ስለማያርፍ ጉዷ እንዳይወጣ ነዉ እንጂ ይሄ ምክንያት አይሆንም እንደዉም ደህና ሰዉ ነዉ ሌላ ቢሆን ብዙነገር ያደርጋል እምትገርሙኝ በዙሪያዉ ያላችሁ ወንዶች በራሳችሁ የማታደርጉትን በሱ መፍረድ
አብርሸአሳዘነኝጌታን😢😢😢😢
@@fatemaAaaa-cl9vf 😥😥 ምሰገመን አብርሽ እሷ አለሌ ናት እውነት ቢኖራት እዛው ፍቅሯን ታሣየው ነበር
ኣዎ ኣብርሽዬ ኣይዞህ😢😢😢😢
ኑሮ ያስጨነቀን ይበቃናል ምድረ ሥልባቦት ኤጭ አስጠላችሁኝ ስናይላችሁ አራችሁብን😮😮 ለተመልካች ክብር ይኑርራችሁ ክብር ይኑ
ሩታ ይበቃል ኤሄን የክል ከስጫነቃቹን አንደዴ ለታማልከች ክብር ብለሽ እንኳን ታራቁልን ወደ መጀማርያ ህወትሽ ታማለሺ
እንደሚመስለኝ ሁለት ኣይን ሁናታል
😂😂😂😂አይ የናተ ነገር
የሷን ሂወት እራሷ ናት የምትኖረው ተመልካች አይደለም
አብርሽ እና እሩታ ይታረቁ የምትሉ እስኪ 2000 ላይክ አድርጉት እስኪ❤❤❤
ሲጀመር.መቸ.ተጣሉ.ድራማነዉ😂😂😂
እውነት @@MervatAbuEisheh
ለምን ብትንትናቸዉ አይወጣም ዉሸታምሁላ
የኔ የዋህ እያበሰሉ ነው ቢዝነስ ዶላር😅😂
እሩታና አብርሽ ይታረቃሉ አብርሽ ጊዜ ስጣት ደሞ ዳኒ ምርጫም መግባት የለበትም እምትሉ ላይክ አርጉኝ❤
unetumi Daniel mirchalayi ayigiba
ማነው እንደኔ ሩታ ለብቻዋ ለትንሽ ጊዜ እንድኖርት ፈልጋ ነው እንጅ ከአብርሽ ጋራ አትለይም የምል በላይክ አሳዩን👍👍👍👍😭
ሩታ እና አብርሽ መቸም መቸም አይለያዩም የምትሉ እስኪ አሳዩኝ 200k አስገቡኝ
እጭ
👎😁😁
ቢለያዩሥ ምን አሥጨነቀሽ ጅል 😂😂😂
ሁሉም ተሳስተዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ የምትሉ ላይክ አድርጉ እግዚአብሔር ከንደዝህ አይነት ፀብ ይጠብቀን 😍😍
አሜን ውድ ዳኒ ምንምን አይሰማም ኡኡኡኡ
ለገዘብመሰብሰቢያነዉዉነትመስሎሺተሆነ
Amen ❤
ኣብርሽና ሩታየ ተስፋ ኣትቁረጡ ኣይዛቹ ሩታና ኣብርሽ በኣንድ ይሁኑ የምትሉ 200 like ኣርጉ❤
ይደብራል
ውዴ ደምሪኝ እስክ❤
ኧረ ወይኔ ምኑ ገገማ ነው ንግግሩ ደም ያፈላል አብርሽ አንደበተ ሩቱ አይዞህ
አብርሽ ወንድሜ አንተ ወድ ነህ አታልቅስ ምድያ ላይ አንተእኮ የዋህ ሰው ነህ ፈጣር ያሰብከው ሁሉ ይስጥህ😢😢😢❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ይሰተካከላል አብርሸ ጎበዝ ነዉ
አሜን ፈጣሪ ያበርታው
ዉይዲኒግንምንአይነትጉደኛነህ
አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🤲
አሚን 😢😢😢
ዳኒ ከሩታ እና ከአብርሸ ህይወት በአሰቸካይ ይውጣ የምትሉ እሰክ 20ሸ አሰገብኝ ደምርኝ❤
ፅራቲ ክለን ታማ ጠፊኪ❤🎉
ሙናየ ሓላለ
ሩታዬ 100ሺ በመግባትዋ ደስ ያላቹ እስኪ ላይክ👍💕🌸 😢😢😢አረ ታረቁ እፍፍፍፍ
እንደ እግዚሃቤር ፍቃድ 🙏🙏🙏
አፋጀችን የሚል ርእስ ይዉጣለት የምትሉ😢😢😢
😂😂😂😂
😂😂😂
አይዳ ከተመልካች ነው እርእሱ።
ሩታየ 100k ስለገባች ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ❤ ዳኒ ከሂወታቸው ውጣ እባክህ😮
ደስቢለኝም ከፍቶኛል
አሩታ ግን አትረቢም አብርሽ መጀመሪያ ተጎዲቶ በለበት ሰአት ባፍ በቂጡብለሽ አሳምነሽ አሁን ከልቡ ሲያፈቅልሽ አልፈልግህም ትያለሽ የማትረቢ አስመሳይ ሁሉም ጥፋት ያችነዉ አብረሽ ምንም አላጠፋም አጥፍተሽ እንኮን ይቅርታ ጠይቆሻል አይደር ለካ እያስመሰልሽ ነበር ሁለተኛ ልቡን ለመስበር አስመሳይ እደምታነቢዉ እርግጠኛነኝ
Ere betam asmsaye nat
ተሳዳቢውች፥አላህ፥ልቦናይስጣችሁ፥እሱከቤት፥አውልቆ፥ሲጥላት፥አላያችሁም፥ልበል፥እሱስ፥የሚናገርው፥አማርኛ፥ምድነው፥አሽቃባጮች፥
Men malet newu edat kebat yswetatal men malet newu adyawun afkare eje ahya adelche
እኔ ሁለቱም አይመቹኝም በጣም ዛሬ ግን አብረሽ በጣም ጨዎ ነው ትቅረበት ችግሩ ያለው እሶ ጋ ነው ዳኒንም ፊት ስታዎለች ስሜት አላት
Sejemer bete segaba lemene atechohime neber Ruta tefategna nite
ዳኒ ተንኮለኛ መሆኑ ያስታውቃል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢
አብርሽ ካጀቱ ሰው ነው ለጠብ እማይሮጥ የተረጋጋ ልጅ ነው አብርሽ ሚስኪን
ምርጥ ይገልፃል
Abreham asteway aydelem smitawi new drowunm sayawuku yemitaweku sewochi yastesaseb tibet new🤭🤭🤭
በጣም አብርሽ ይለያል የምር ዳኒ እራሱን በምን ሒሳብ እንደሚያስብ አላቅም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው🙏
ጌታን ኣብርሽ በጣም የዋህ ነው ግን ማንም ኣይረዳውም የዎነ ነገር ስፈጠር ሰው እሱ ላይ ይፈርያል ለምን እንደሆነ ኣለውቅም ኣሁንስ ኣሳዘነኝ 😢😢
ሩታዬ አሁንማ በጣም አባዛሽ 😢😢😢😢😢 የእውነት ትናት የመጣ የአይጢ ጆሮ የምማሳል ልጀ አይተሽ 😮😢😢😢 ሰንት ነገር ከአንቹ ጋር ሆኖ የሰላፈ አብርሺን ጢላሽ ገፈታሽ የሄደሽ በጣም አዝኛብሽለሁ 😢😢😢😢 ነጌ ተፀፃታሌሽ 😢😢😢 አብርሽ የአሰተዎይ አይዞህ ጌታ እግዚአብሔር ከጎንክ ነው ❤❤❤
Exactly
ሩታ በሁለታችሁም ጥፋት አለ ብልሽን ግን ዳኒ ፊት እልፈልግህም ማለት ትክክል እይደለሽም የአብርሽ ጥፋት ክቤት ያስወጣሽ ነው እግዚአብሔር ያስታርቃችሁ ዳኒ ታሳዝናለህ ከወደድካት ለምን ድሮ አልጠየካትምፅጌንም ሳትወዳት ጊዜዋን ገደልክ ያሳዝናል
ትክክል ዲኒ እኩል
እሩታ በጣም ከራሴላይ ወጥ ይሰራ አለች ምን አደረገ አብርሽ ገፍታ የምኬደው
የሱዋን ህመም ማን ዓዬ ልክ ናት ዛሬ አንድ ተንከሲስ መጣ ብሎ ከብተ ዉጭ አይለም
ይታረቁ የምተሉ በላይ👍👍👍ሩታዬ የኔ ንግስት አይዞሽ 😢😢❤❤❤❤
ሳይጣሎዲራማነውእኮ
ሁላችሁም ለራሳችሁ ልክ ናችሁ፡፡ ህይወት እንዲህ ነች ዳኒ ልክ ነበርክ ባመንከው ልክ ግን ጊዜው ነው ልክ ያልሆነው፡፡ እኛ ሴቶች ልዩ ነን አብርሽ ግን ስሜታዊ አትሁን ሩት የቆረጠችው የገፈተርካት ቀን ነው ምክንያቱም ሴቶች የከፋ ነገር ቢኖር እንኳን ክብር እንፈልጋለን፡፡
Ruutaa dhifamaa wolii godhaa wolitii debi'aaa abrishin sif woyaa dhisii rutaayee itti yaadii 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
Isani dirama hojatu sobdotaa yadda akkasi ta'u
Dhuga keti hin sobdi hundi isi@@naimaadem8542
@@naimaadem8542 diramaa natti fakkatu abaresh heddu lafee irra beysisalee 😢
አብርሸ አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ተረጋጋ ❤🎉ሩታየይ በማርያም ታረቁ እኛም በጣም ነው የከፋኝ 😭😭😭😭
ዳን, በታረፍ, ይሻላል የስዉ, ሂዎት ገፋ, w
እነየምለዉ አብርሽ ወንድሜ ረጋ በል ትልቅልቅ ሰዎች ላክባት አብርሽ አትቸኩል
ወደት ይላክ😂😂 አቤራዉናትእኮ😂 እደዉ እምታዛዝኑኝ ኮመቶችየ❤😂😂
እግዚአብሔርን አብርሽ መጀመርያ በጣም ነው ያናደድከኝ ልታዳምጣት ይገባል እንዴት ውጭ ትላታለክ በዛ ሰዓት ግን እንደምንም ብለሕ ታረቃት እሺ አብርሽ
እንድትታረቁ ስለት ሁላ ተስያለሁ!!!!!!👉 የድንግል ማርያም ልጅ አንድ ያድርጋቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
አሸቃባጭ ሁላ ሰዉ አድርገኝ ሕይወቴን ቀይርልኝ በለሽ ተሳይ ከተት እነሱ ለ ዩቱብ ብር መሰብሰቢያ ነው 100%🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጂል😂😂😂
@@makyayasin3345 ምን አቃጠላቹ 😂😂😂🤣😃😅😄😆🤔🙄🤗
@@HayimanotZebene ኮተት ምን አገባህ(ሽ)😆🤔🤔🙄🤗😄😄😅😃🤣🤣😂
ወላሂ በህይወቴ እንደ ዳኒ የሠው ሠይጣን አላየሁም እሩት ደግሞ በዚህ ልክ ህይወቷን እንደሚበጠብጥ እያወቀች ጥላቷን ማስደሠቷ ትንሽ አናዳኛለች ብቻ ወደነበራቸው ህይወት ይመለሱ አብርሽና እሩታ የምትሉ ላይክ👌❤
እውነት,ነው,ሰይጣ,ነው😢😢😢የሰራህንይሰጥህ😢😢😢
😂ኸረ እካሜራላይ የሚታየዉ ሁሉ አሚታይ ውነት አደለም እሄቴ😂😂😂😂እሰይ መልሰዉ እነሱ አዲናቸዉ
ድራማነው ተረጋጉ
እረ በጣም ቀበጠች እሩታ ተብዬዋ
ጪራሺ ወላሂ ምንአረገሺ ሰይጣን አንተነህ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑❌❌ዳኒ ሀቢቢ♥💪💪💪💪💪💪 ዳኒሻ🌹🌹🌹🌹💪💪🐅💪🐅💪
አብርሽ አይዞህ ባንተ ሂወት እ/ር መልካም ነው ጨጓራህን ያለጊዜው አትላጠው እራስህን አዳምጥ ማለቀስ አቁም ቢከብድም አይገልም.
ፕሮፌሰር😅😊 😅😅
ዳኒ ጀግና ትሰዕር እካ አጃካ ፃዕር ጥራሕ እየ ዝዲልየካ ዳኒ king ❤❤❤✊
ሩታዬ መቸም ቢሆን ከአብርሽ ጋር አትለያይም እርግጠኛ ነኝ dani በጌታ አንተ ፀበል መግባት አለብኪ እግዚአብሔርን
ለይቶለታል ፀበል አያሽለዉም አማኑኤል መግባት ነዉ ያለበት
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እሩየ ታረቁ አድ እድል ሥጭው 😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍ ሰውን ሲከፋው ማነው እደኔ ደስ የማይለው😢😢😢😢😢😢ታረቁ💔💔💔😭😭😭
አብርሽየ አሳዘነኝ ማርያምን 😢ድራማም ቢሆን አላቅም ብቻ አይዞህ አብረሽ 🥺
ክክክክክ የቀጥላል ድራማው
አብርሺ ወላሂ አስተዋይእናስረአትያለውጀዋየጨዋልጂነውየወድ ንግግር ነውየተናገረው ጀግና ዳኒተብየው በሺታያዳዳህ😂❤
እኔም
@@حياتمحمد-خ9جኧረ ያንዳዳህ ያንሳል 😂😂😂😂😂
😢😢😢
አይዞህ አብርሽ ጠከር በል መጀመሪያ ከቤት ስታሶጣት ያኔ ነዉ ጥፋትህ ደሞ ስሜታዊ ስለሆክ ነዉ እጅ ጠልተሀት አይደለም እሩት ደሞ እደዚህ አትሁኝ ነገሩን አብርጅዉ መቸም መለያየት የለባችሁም የምትሉ👍👍😢😢❤❤❤❤
Thank you yes it is not fair. You are all right how he kicked her out from the house That’s just too bad she did good job.
አብርሽ ግዜ ስጣት በጣም ተጎድታለች ምክንያቱም ትወድካለች ታፈቅርካለች ደሞ በምትወደውና በምታፈቅረው ሰው አለመታመን በጣም የማል ስለዚ ትንሽ ታገሳት እርግጠኛነኝ ድንግል ማርያም አንድ እንደምታረጋቹ❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ይህ ጉረቶ ምርጫውሥጥ አይገባም አረመኔ😮 አይዞህ አብርሽ❤❤😢
ሩታ እንዳትሳሳች አብርሽን ያሽ ዳኒ የፅጌ ነዉ ከብርሽ አርቆሽ ጥሎሽ እንዳይሄድ አስተዉይ
ውድ ደምሲሪኝ❤
እስልምንና ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባክ አልሀምዱሊላህ
አልህምዱሊላህ
አለሀምዲሊላ❤❤❤
ይህንደግሞ ከእምነት ጋር ምንያገናኘዋል ያንችእምነት አለአይደል አንድ ሰው 7 የሚያገቡ
አልሀምዱሊላህ
ኧረ ታረቁ እናተ ሦትጣሉ ደሦ አይለንም በጣም ነው የከፋኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሲጀመር ሩታ ከመጀመሪያም ጥፋተኛ ነች ከጅምሩም ግልፁን ለባሏ መንገር ነበረባት ሲቀጥል ዳኒ ቤት ሲመጣ ማባረር ትችል ነበር ጭራሹም በር ዘግታ ታወራው ነበረ ጮኋ መሸቀንጠር ትችል ነበር ጎረቤት እስካለ ድረስ ሲቀጥል ፅጌ ሩታዬ አልወድህም በይው ስትላት ማለት ከበዳት ለምን አልፈልግህም ማለት ትችል ነበር እደዛም ሆኖም ግን ከአብርሽ ጋ ብትሆን ደስ ይለኛል ምክንያቱም አብርሽ በንፁ ልብ ስለሚወዳት ዛሬም ቁርጡን መናገር ከብዷቷል ልቧ ሁለት ቦታ ስለሆነ አረ ተይ ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ስላፈቀረሽ እዲ መሆን የለብሽም በዛላይ ዳኒ ፊለፊት ለሴጣን በር አትክፈቺ ከባሊሽ ጋ ሁኚ እደዛ ነው ምታምሪው
ብላዋለች ተይ ሀቅ አውሪ እየመረህ ዋጠው ብላ ተናግራለች
ዳኒ ሚባል ነፈዝነገር ይሄን የመሰለ ፍቅር እንዲበትን አትፍቅዱለት ሩታዬ ጀግና ሴትነሽ ግን ቅጣቱ ይበቃል የአብርሽ እባክሽ
ከሩታየ ጥፋት የለም የምትሉ👍ሁሉም እሩታ እሩታ ትንሽ ትረጋጋ ተዋት😢😢❤አብርሽ ተረዶት ትንሽ ትረጋጋ😢🙏ከዛ ትታረቁ ይሁነን
ጥፋትማ አለባት።
ጥፋት አለ የመጀመሪያ ዳኒን ያየቺዉ ቀን ለምን ፈራች ??????
ድብንአድርጋ መጀመርያ ዳኒንስታይ ለምንእሮጠች እደሰዉሰላምማለትአችልም
አንቺነሽየተረዳሻት እሱ እንኳን ሊረዳትይቅርና ሰውእንዲጠላት እያረገነው
እና 😂😂😂
ወላሒ የወንድ አልጫነህ አብርሽ በሚስትህ እንደት ትዳፈራለህ😊 እሱ ማነው የሚጠባረረው😊
😂እኮ
ክክክ
የወንድ አሊጫ ዳኒ ነው
በጣም ያሰጠላል አታሰጨንቆት ትዳር ጥንቃቀ ይፈልጋል አይዞሸ የኔ ቆንጀ አብርቨ በጣም ይወድቫል ይቅርታ አድርግለት ❤❤❤
ሶፎ ደምሪኝ መር❤
❤❤❤❤
እዉነትም ፊልምነው አብርሽይ ሲያሳዝን❤❤❤
አብርሽዬ አታልቅስ ትክክል ነው ያለችው እሱ ምርጫ ውስጥ አይገባም ላንተ ግን እራሴን ላዳምጥ ነው ያለችህ አይዞህ አብርሽ ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር የመጥ ፍቅር ነው ታርቃችሁ ወደ ቤተክርስትያን ሂዱ እሷም ትወድሀለች አብርሽ ሰይጣን ነው ታገሳት ያንተው ነች በንግግርሯ መረዳት ይችላለህ
አብርሺ ምንምጥፋት የለህም ወደእግዚአብሔር ጸለይ ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉ የሚሰጠዉ።
ግን አብርሽየ እንደኔ ያሳዘነው አች አብርሽ ጋር ብዙ ነገር ሁነሻል እሩታ ተይ💔💔
አብርሽዬ አብሽር አለ አይለያቹ ለፍሬ ያብቀቹ ለደስተ❤❤❤💫❤❤❤
እሩታዬ100k ሰለገባሽ ደስ ብሎኛን ❤🎉
ሩታ ትክክክክልኛ ውሳነነው የወስነችው የእራሷም የበስባም ክብር መጠበቅ አለባት ሆያ ሆየ ሁሉ ክብሯን እያሳጣዋትነው መጀመርያም ኤሔ ሁሉ ጣጣ ያመጣው አብርሽነው የዳንን ጓደኛ ፀገ ጋር ልቦዋን ስብሮታል እንኳንም ደግ አደረገች ሩታ ጎበ አስተዋይ ናት ❤❤❤❤
👎👎👎👎👎😜
ይመችሽ🎉🎉❤❤❤❤
ማነዉ እደኔ ካብርጋ ያለቀሰ እደኔ 😢😢😢😢😢ደኒ ግን ዘላለም የሚያከራትት ንሮ ይስጥህ በጠበጥሀቸዉ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ሩታ አስታወይ ምክንያቱም አብርሽ በጣም ነው የሚወድሽ ብዙ መስዋዕትን ክፍሎልሻል ወንድ ልጅ እንዲሆን ደግሞ ያሳዝነኛል ፕሮግራሞችን በጣም የምከታተለው እንደኔ እንደኔ ደስ ይለኛል አብራችሁ ብትሆንም ላንቺማ አይሆንም ለጽጌ ያልሆነሻል በጣም ነው የምወዳችሁ አስቢበት አንቺ አብርሽ አንተ ደግሞ ጊዜ እንድታስብበት ማለት ነው በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አንድ ላይ ሆናችሁ ያሳየኝ ተባረኩልኝ በጣም
በጣም ትክክል ነህ ቁራጥ ነው መሁን ያለብህ በኒ በኩል አብርሽ ምንም ጥፋት የለብህም እኒ በአንተ መቀመጫ ብሁን ሊላ ነገር ነው የሚመጣው።
በጣም😢
አረ ባክሽ የስደተኛው ዳይፐር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ባጣም😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
ሱበአን አላህ አላሀምዱ ሊላህወላኢላአኢለላህወላህ አክበር 🎉🎉🎉🎉
እሩታ እና አብርሽ መታረቅ አለባችዉ የሚል👍👍👍
ወይ አሳዛኝ እውነት ነው እንደ አይዞኝ አብረሽ❤🎉
ሩታ የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጎ ነው ቸር ነገር ያሰማል ፈጣሪ በእግዚአብሔር ጋር 🎉🎉🎉😢😢😢
ተጀምሮ እስከሚጨረስ ሩታ ጥፋተኛ ናት
ሀቅ ሠዉ ለሀቅ አይፈርድም@@fatimaendris-tl2sy
😂😂
😢😢😢አብርሽ ታራጋጋ ባግዛቤር ሩታ የትም አተድም እሱዋ ያንተ ናት 👍👍👍👍👍👍❤❤
እረ እኛ በስንት እንጨነቅ ጌታየ ሆይ ቡታጀራ የገባ ሰይጣን የተወጋ ይሁን ምድነዉ ነገሩ እፍፍ😢😢😢😢
Buraye amen amen
እኔ ዛሬ በ እሩታ በጣም ነዉ ያዘንኩት ምነዉ የበፊቱን እረሰተሽ እደዚ መሆንሽ ገረመኝ መጀመርያም አብርሽ ሳይፈልግ አሰገድደሽዉ ፍቅር ዉስጥ ያሰገባሽዉ እራሰሽ ነሽ እራሰሽን ደብቀሽ ዳግመኛ ጐዳሽዉ አብርሽ ዳግመኛ ሴት እንዳያምን ነዉ ያደረግሽዉ አንች በጣም ከባድ ሰዉ ነሽ ። አብርሽየ አይዞክ ሁሉም ለበጐ ነዉ ጠንካር በል ወንድሜ
አረ ተይ ሩታዬ አስቢበት አብርሽ አያሳዝንሺም 😢😢😢😢😢
አረ ባክሽ እሱ ከበት ውጥ ሰላትስ አታሳዝነውም እዴ😂😂😂
ምን ሆነ
Maloo rutayee araramii Abirshf dhifama godhii jalaala kessan debisaa😢😢
,😢😢😢😢😢😢❤❤❤
እህቴይቅርተባባሉ
ጭራሽ አማራጭ ውስጥ ባልን ማስገባት ኧረ ተው😂😂😂😂አኗር ግን ወንድሜን ትመስላለክ ዘመዳችን ነሆይ❤❤❤
እኮ ነቅተናል 😂😂😂
አይ ፊልም ሰለሆነ ነው እንጅ ከመቸ ጀምሮ ባል ለምርጫ ይቀርባል😂😂😂😂😂
በጣም ነው እኮ ሚገርሙት ይሆን ሚያምን አይጠፋም
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
አብርሽ ዎንድሜ ሁሉም ያልፋል አይዙዋችሁ ማያልፍ ነገር የለም
ዳኒ ታማል ማርያምን ታማል😢😢😢
ኧረ በእግዚአብሔር ሩታ ከአብርሽ ጋር ታረቁ
የምር ገረመኝ ምን አይነት ፍቅር ነው አብርሽ ወድሜ አይዞክ የማያልፍ ነገር የለም
አብረሽ ከፍቅር ጋር ታረቅ ይች ቁርበት ከንፈር
@@HayimanotZebene ዋው ደስ ይላል ግን ሩታን እወዳት ነበር ግን በዚ ቪድዬ በጣም ነው ያናደደችኝ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@@HayimanotZebeneከብት
ድመት@@anshaebrahim3901
አይጥ@@anshaebrahim3901
አብርሽ ጌታን ዛሬ አስዘንክ😢 ግን ይሄ ጥያቄ አግባብነት ያለው አይደለም ለሷ በቃ ግዜ ስጧት ወይ ከአንድ ሰው ጋር ከከተማ አስወጧት ወደ ራሷ ትመለስ 😢አይዞክ አብርሽ ሩታ አንተን ታፈቅራሃለች በአሥር ጣት እንፈርማለን😢😢😢😢😢
አብርሽ ቅንልጅነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤❤
እራስህ ነህ አብርሽ ያጠፋህ መጀመሪያው እሷን ማዳመጥ ነበረበህ 😢 ሩታዬ አይዛሽ ያልፋል ተረጋግተሽ እራስሽን አዳምጭ ተስፋሽን በእግዚአብሔር ላይ ጣይ ፀሎት አደረጊ ማማ ፈተና የበዘባት ህይወት መጨረሻው ታምራለች ሩታዬ በናትሽ ታረቁ ውደ👏😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ጭራሽ አሁንም እሶን ይወቅሳል ማትቀርጥ መሥሎት ነውዴ🤔🤔🤔
እኮ በጨላማ ከቤት አሰወጠቶ ቀለበት መውጣትዋ ገረመው ጀዝባ
@@Nddbdb-jp3shእንዲያው በፈጠራቹ አምላክ ልለምናቹ አትሳደቡ ይቅርታ አለ እኮ ስሜታዊ ስለነበረ ነው
ትክክል😢😢😢😢
Eski kechalachu astaraki kal becha tenageru meyatala neger atenageru
ሩታየ እባክሽ ታረቁልን😢ሁሉም ለበጎ ነው 😢😢
ዲራማ ኮዩ 😂😂😂
አብርሽ አይዞህ እሱኮ ወዷት ሳይሆን ቀቶባችሁ ነው የሁለትሽ ኑሮ አወዛግቦት ነው የሚያረገው ሳጣ አተና ሩታዬ አርፋችሁ ፍቅራቸውን አጣጥሙ❤❤❤
አች እራሥሽ አይዞሽ😂😂 የኔ የዋህ ድብን ያለ ድራማነዉ 😂😂
ለአብርሽ ክብር ባይኖርሽ ሽማግሌ ለተላከላቸው ቤተሰቦችሽ ክብር የለሽም እኔ አልጠራጠርም አብርሽ ሁልግዜም ካምላኩ የተሻለ ነገር አለው
አብርሽየ 😢😢ቆፍጠን ነዉ ማለት ያለብህ😢 እሷ 😢አተን 😢ለመጉዳት 😢ነዉ ከፊቱም የመጣችዉ ጌን አትልመጥመጥ እላት 😢ገባህ 😢
ሂጅ አግቢው ባለጌ ግዜ ስጠኝ ማለት ነውር ነው
@@anshaebrahim3901 አች ደቆሮ እየተጨማለቀይበት አይቸነዉ ደደም
@@AddisRaya-b3d ደግ አረገች ባሎ ነው ደደብ መቸየም አይገባሽ ሰይጣን
ሡሃባነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላህ አክበር
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህአክበር
😂😂😂😂😂😂 እናንተ ዶሞ ስብሃን ኣላህ ትላላቹ እንዴ
😂@@سلاممحمد-ق6ظ
አብርሽና ሩታ ሁሉም መልካም ይሆናል ያልፍል ❤❤❤
ውድ ስብስክራይብ በልልኝ❤
ይሄ ግን ከዚ አያልፍም
ሱበሀን አላህ
ወልሀምዱ ሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
ላሁለውላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ
❤❤❤
❤❤❤
ጉድአፍቅርሀለውእይለቸሰታለቅሰ።እውነትነበርየመሰለን።እህትሸምትለውእውነትነውማለትነውጉድ
አብርሽዬ አንተ እኮ ንፁህ ልብ ያለህ ልጅ ነህ ላንተ ብዙ የተሻለ ነገር አለው እግዚያብሄር
ውድ ደምሪኝ❤
እሱነዉ ያጠፋዉ መጀመሪያ ማሰብነበረበት ከቤት ከማስወጣት የሷን ስሜት አስቡት እስኪ😢
👍👍👍
🫶የምር 🥹ሴት ከቆረጠች ❤ ለመመለስ ከባድ ነው የምትሉ🙏ላይክ ግጩኝ🫶
እና ምን ይጠበስ
yesss❤️❤️❤️❤️
❤❤@@frehunhaile
ዲራማ ነው ዳኒ በየት አቋት ነው የቡታጅራ ልጅ ናት እያሉ
ልክ እደኔ😂
ዋዉ ድራማዉ ማብቂያዉ ሰአት እየደረሰ ይመሥላል የምትሉ ላይክ ግጩኝ👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂🤙🤙🤙
😂😂😂🎉
😅😅😅😅
ዳኒ ከሩታ እና ከአብርሽ ህይወት በአስቸዃይ ይዉጣ የምትሉ እስኪ 200k አስገቡኝ
Haymi alesh ❤
በጌታ ስም፣ይውጣ
Hayime yetnash😢
😂😂😂😂😂😂ድራማው ግን ስሙ ምንድነው
😢😢
የአብርሽ ትግስት ግን ሳላደንቅ ማለፍ አልቸልም አይዛህ አብርሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ሱበነለህ
ወለሀምዱልለህ
አለሁ አከበር ألهم صل على النبي محمد اللهم صل على النبي محمد اللهم صل على النبي محمد اللهم صل على النبي محمد
ሩታ ቃል ገብተሻል ለአብርሽ ቃልሸን አከብሪ ቃል ከባድ ነው
እዉነት 😍😍😍
ሳህ ሳህ😢😢😢
እውነት
ትክክል@@አስንቃ
አው ቃልሽ አክብሪ
፡የኛ ዉዱ ነብያችን ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ🎉😢
❤❤❤❤❤
@@Toyba-hassentube ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሲ ያ ሀቢብአላህ
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወዚድ ወባሪክ አለ ነብይና መሃመድ🎉
saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤
ሱለላአለይወሰለም
ከአብርሽ ጎን ያላችሁ ላይክ
ማነዉ ለአላህ ብሎ ቁረአን የሚያቀራኝ 😢😢
የትነሽነይ
ነይ እኔ ላሰገባሽ
እኔንም እህት
ኑኑኑኑ
ነይጉርብ ላስገባሽውደ❤🎉🎉
እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ መሆን የምትፈልጊው ከአብርሽ ወይስ ከዳኒ ተብላ የምትጠየቀው ትዳር ውስጥ ነው ያለችው ሽማግሌ ተልኮ ሰርግ ተወስኖ ሁለት ወር ቀረው እየተባለ ምን ዓይነት የልጅ ጨዋታ ነው እነዛን የመሰሉ ትልልቅ አባቶች ልካችሁ አሁን ላይ ማንን ትፈልጊያለሽ የሚባለው ታዲያ ዳኒም ሽማግሌ ይላክ ከዛ ማንን ትፈልጊያለሽ ተብላ ጨረታ ውስጥ ትግባ ይሄን ነው የምትፈልጉት ሲጀምር ዳኒ ምን ያረጋል ለምን መጣ ማስታረቅ ከሆነ እሷን እና አብርሽን ነበር ማነጋገር ያለብህ አስታራቂ ነህ አደራዳሪ አብርሽ ትዳርህን የምትፈልግ ከሆነ ትልቅ ሰው ፈልገህ ትዳርህን ወደነበረበት ብትመልስ ይሻልሀል የልጅ ጨዋታ ወይም ፎሎ መሰብሰቢያ አታድርገው
የመደም ቅመሞች ለይ Biznas እየሰሩ ነው
በትክክል
Ere kehiwetashew weta daniy
ይህን ጉድ ላይክ አታይም እንደ ላይክ ስብሰባ ነዉ
Uko
ሩታዬ ለአብርሽ ጊዜ ስጠኝ ነው ያለችው እንጂ እንለያይ አላለችም ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤
ምን ማለት ነዉ የቃል ኪዳን ቀለበት ከማዉለቅ ሌላ እንዴት ነዉ እሚባለዉ
@@GT-eg1fdሩታ በምታቅብኝ መንገድ ታቀኛለህ እያለች ስላላመናት ነው
መዚዬ ደምሪኝ❤
@GT-eg1fውድ ደምሪኝ❤d
አንችአስመሳይበፍትምአብርሽንፈልገሽሳይሆንሀብቱንብለሽነበርየቀረብሽውየምንስገድልፕነውስለወደደሽጂስንትአንችንየሚያስንቁሴቶችአሉእሽየኔገገማምንታረጌአይተሽየማታውቂውንበአብርሽአለፈልሽመናጢደሀ
ሩታዬ እባክሽ አብርሽን አትጉጅው አብርሽ ማለት ጀግና የዋህ መልካም ሰው ነው😢😢😢😢😢😢😢አብርሽ ምንም ጥፋት የለበትም እና ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ሩታ ና አብርሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
ደኒ አብዶል የምትሉ 😂😂በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍
Ende kelal mabed. Mikegna guto
ሩታና አብሩሽ መቼም አይለያዩም የሚል👍❤
Yes😭
😭😭😭💔💔💔💔😭😭
👍
አወ አይለያዩም 🫂
ተስፋ አልቆርጥም
ሩታ ተረጋጊ ተይ አብርሽን ለማን ትተሽ😢 ኸረ ታረቁ እናተ ስትጣሉ ደስ አይለንም በጣም ነው የከፍኝ😢😢😢😢😢
❤❤❤😊
Ache liba😂😂
Kamire ineme bxame kaftognale😢😢😢
ኣይዞሽ ሃይሚየ🎉😢
😭😭😭😭😭😭
ዳጊ ከሰው ሂወት ይውጣ የምትሉ ላይክ
ቁረአን መቅራት እፈልጋለሀ ❤❤
ትክክል❤❤
Yekuran group aydelam😂
Ena Eflgiau
ይህ የሱ ቦታ አይደለም 😂
ነይ በዉሰጥ ግሩብ አስገባሻለሁ
እሩታ ተረጋግታ ማሰብ አለባት የምል እስክ😢😢😢
አረ አብርሽ አሳዘነኝ ዳን የስራህን ይስጥ
😢😢😢😢😢😢
ድራማው እደቀጠለነው😂😂😂😂😂😂
@@SadSad-v2z😂😂
ለመሆኑ ፓርት ስንት ደረስን እረሳሁትኮ
ሲጀመር ምረጭ አይባልም ይህ ያለፈ ህይወት ነዉ አብርሽ ተስፋ እንዳትቆርጥ
ድራማነው😅😅
ለአ ዳኒ አብርሽ አስገድዶት ነዉ እንጅ እኔን ትዎደኘሌች ስላለ ነዉ
😂ዲራማ@@MakiyaYaTH-cam
ደምሩኝ ወዶቸ
በቅርብ ከአብርሸ ጋ ሊመሸሩ ሰለፈለጉ ነው እንደዚ ብጥብጥ ነው ብሎ ያቀረቡት ህዝቡ ግን ተጃጅለዋል 😂ድራማው እዚጋ ያበቃል 😋
አብር ትግስተኛ ነው የመትሉ ላይክ ግጩኝ እስኪ ውዶቼ
አብርሽ እና ሩታ ሰላም ይፍጠሩ
አይለያዩ እምትሉ👍👍
ቢለያዩ ደስ ይለኛል ዉሾች
እርባካቹህ ሙድ እየያዙ ነዉ እናተ አያገባቹሁም እደ
ሞኜሁሉ😂😂
ከናንተ ተጨምሬ የምዳምቅመም መባሌነዉ እከፍሁላ
በጨራሽ አዪለያዩም
ዳኒ ለምርጫ መቅረብ የለበትም ! አብርሽና ሩታ ተረጋግታችሁ አስቡበት ተነጋገሩና ችግራቹን ፍቱ ይቅርታ ተጠያየቁና ሂወታቹን ቀጥሉ❤❤😍😍😍
ብቻ ድራማው እንዳይቋረጥብን😂😂😂
ድረመ መሆኑ አየወቁ መሸቀበጥ
ትክክል 😢😢😢
ድራማደሆነያሥታውቃልኮ የዛሬዎማያበደ ነው 😅😅😅
እኮ 😅@@AlTamkeen-p4t
አብርሽ አሳዘነኝ ጌታን😢😢
ወላሂ እኔስ ብትይ ውይይይ
እሱ ምን ያስገድዳታል እሷ ናት አስገድድ ወደ ሂወቱ የመጣችዉ ሲጀመር ከብረሽ ብትመለስ ዳኒ አርፎ ስለማይቀመጥ የደበቀችዉ ነገር ስላለ ነዉ አብረሽን አታጨናንቁት ጥፋት የለበትም ልጂቱ ግን የሰዉ መዉደድ ስላላት የቱንም ያክል ጥፋት ብታጠፋ ነገር አይገንባትም አብረሽ ዉነቱን ነዉ እሷ ናት ፊት የሰጠችዉ ሲጀመር ፊታቸዉ ላይ ያስታዉቃል ይዋደዳሉ ስታስመስል ነዉ ዳኒ ስለማያርፍ ጉዷ እንዳይወጣ ነዉ እንጂ ይሄ ምክንያት አይሆንም እንደዉም ደህና ሰዉ ነዉ ሌላ ቢሆን ብዙነገር ያደርጋል እምትገርሙኝ በዙሪያዉ ያላችሁ ወንዶች በራሳችሁ የማታደርጉትን በሱ መፍረድ
አብርሸአሳዘነኝጌታን😢😢😢😢
@@fatemaAaaa-cl9vf 😥😥 ምሰገመን አብርሽ እሷ አለሌ ናት እውነት ቢኖራት እዛው ፍቅሯን ታሣየው ነበር
ኣዎ ኣብርሽዬ ኣይዞህ😢😢😢😢
ኑሮ ያስጨነቀን ይበቃናል ምድረ ሥልባቦት ኤጭ አስጠላችሁኝ ስናይላችሁ አራችሁብን😮😮 ለተመልካች ክብር ይኑርራችሁ
ክብር ይኑ
ሩታ ይበቃል ኤሄን የክል ከስጫነቃቹን አንደዴ ለታማልከች ክብር ብለሽ እንኳን ታራቁልን ወደ መጀማርያ ህወትሽ ታማለሺ
እንደሚመስለኝ ሁለት ኣይን ሁናታል
😂😂😂😂አይ የናተ ነገር
የሷን ሂወት እራሷ ናት የምትኖረው ተመልካች አይደለም
አብርሽ እና እሩታ ይታረቁ የምትሉ እስኪ 2000 ላይክ አድርጉት እስኪ❤❤❤
ሲጀመር.መቸ.ተጣሉ.ድራማነዉ😂😂😂
እውነት @@MervatAbuEisheh
ለምን ብትንትናቸዉ አይወጣም ዉሸታምሁላ
የኔ የዋህ እያበሰሉ ነው ቢዝነስ ዶላር😅😂
እሩታና አብርሽ ይታረቃሉ አብርሽ ጊዜ ስጣት ደሞ ዳኒ ምርጫም መግባት የለበትም እምትሉ ላይክ አርጉኝ❤
unetumi Daniel mirchalayi ayigiba
😢😢
ማነው እንደኔ ሩታ ለብቻዋ ለትንሽ ጊዜ እንድኖርት ፈልጋ ነው እንጅ ከአብርሽ ጋራ አትለይም የምል በላይክ አሳዩን👍👍👍👍😭
ሩታ እና አብርሽ መቸም መቸም አይለያዩም የምትሉ እስኪ አሳዩኝ 200k አስገቡኝ
እጭ
👎😁😁
ቢለያዩሥ ምን አሥጨነቀሽ ጅል 😂😂😂
ሁሉም ተሳስተዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ የምትሉ ላይክ አድርጉ እግዚአብሔር ከንደዝህ አይነት ፀብ ይጠብቀን 😍😍
አሜን ውድ ዳኒ ምንምን አይሰማም ኡኡኡኡ
ለገዘብመሰብሰቢያነዉዉነትመስሎሺተሆነ
Amen ❤
ኣብርሽና ሩታየ ተስፋ ኣትቁረጡ ኣይዛቹ
ሩታና ኣብርሽ በኣንድ ይሁኑ የምትሉ 200 like ኣርጉ❤
ይደብራል
ውዴ ደምሪኝ እስክ❤
ኧረ ወይኔ ምኑ ገገማ ነው ንግግሩ ደም ያፈላል አብርሽ አንደበተ ሩቱ አይዞህ
አብርሽ ወንድሜ አንተ ወድ ነህ አታልቅስ ምድያ ላይ አንተእኮ የዋህ ሰው ነህ ፈጣር ያሰብከው ሁሉ ይስጥህ😢😢😢❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ይሰተካከላል አብርሸ ጎበዝ ነዉ
አሜን ፈጣሪ ያበርታው
ዉይዲኒግንምንአይነትጉደኛነህ
አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🤲
አሚን 😢😢😢
ዳኒ ከሩታ እና ከአብርሸ ህይወት በአሰቸካይ ይውጣ የምትሉ እሰክ 20ሸ አሰገብኝ ደምርኝ❤
ፅራቲ ክለን ታማ ጠፊኪ❤🎉
ሙናየ ሓላለ
ሩታዬ 100ሺ በመግባትዋ ደስ ያላቹ እስኪ ላይክ👍💕🌸 😢😢😢አረ ታረቁ እፍፍፍፍ
እንደ እግዚሃቤር ፍቃድ 🙏🙏🙏
አፋጀችን የሚል ርእስ ይዉጣለት የምትሉ😢😢😢
😂😂😂😂
😂😂😂
አይዳ ከተመልካች ነው እርእሱ።
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሩታየ 100k ስለገባች ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ❤ ዳኒ ከሂወታቸው ውጣ እባክህ😮
ደስቢለኝም ከፍቶኛል
አሩታ ግን አትረቢም አብርሽ መጀመሪያ ተጎዲቶ በለበት ሰአት ባፍ በቂጡብለሽ አሳምነሽ አሁን ከልቡ ሲያፈቅልሽ አልፈልግህም ትያለሽ የማትረቢ አስመሳይ ሁሉም ጥፋት ያችነዉ አብረሽ ምንም አላጠፋም አጥፍተሽ እንኮን ይቅርታ ጠይቆሻል አይደር ለካ እያስመሰልሽ ነበር ሁለተኛ ልቡን ለመስበር አስመሳይ እደምታነቢዉ እርግጠኛነኝ
Ere betam asmsaye nat
ተሳዳቢውች፥አላህ፥ልቦናይስጣችሁ፥እሱከቤት፥አውልቆ፥ሲጥላት፥አላያችሁም፥ልበል፥እሱስ፥የሚናገርው፥አማርኛ፥ምድነው፥አሽቃባጮች፥
Men malet newu edat kebat yswetatal men malet newu adyawun afkare eje ahya adelche
እኔ ሁለቱም አይመቹኝም በጣም ዛሬ ግን አብረሽ በጣም ጨዎ ነው ትቅረበት ችግሩ ያለው እሶ ጋ ነው ዳኒንም ፊት ስታዎለች ስሜት አላት
Sejemer bete segaba lemene atechohime neber Ruta tefategna nite
ዳኒ ተንኮለኛ መሆኑ ያስታውቃል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢
አብርሽ ካጀቱ ሰው ነው ለጠብ እማይሮጥ የተረጋጋ ልጅ ነው አብርሽ ሚስኪን
ምርጥ ይገልፃል
Abreham asteway aydelem smitawi new drowunm sayawuku yemitaweku sewochi yastesaseb tibet new🤭🤭🤭
በጣም አብርሽ ይለያል የምር ዳኒ እራሱን በምን ሒሳብ እንደሚያስብ አላቅም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው🙏
ጌታን ኣብርሽ በጣም የዋህ ነው ግን ማንም ኣይረዳውም የዎነ ነገር ስፈጠር ሰው እሱ ላይ ይፈርያል ለምን እንደሆነ ኣለውቅም ኣሁንስ ኣሳዘነኝ 😢😢
ሩታዬ አሁንማ በጣም አባዛሽ 😢😢😢😢😢 የእውነት ትናት የመጣ የአይጢ ጆሮ የምማሳል ልጀ አይተሽ 😮😢😢😢 ሰንት ነገር ከአንቹ ጋር ሆኖ የሰላፈ አብርሺን ጢላሽ ገፈታሽ የሄደሽ በጣም አዝኛብሽለሁ 😢😢😢😢 ነጌ ተፀፃታሌሽ 😢😢😢 አብርሽ የአሰተዎይ አይዞህ ጌታ እግዚአብሔር ከጎንክ ነው ❤❤❤
Exactly
ሩታ በሁለታችሁም ጥፋት አለ ብልሽን ግን ዳኒ ፊት እልፈልግህም ማለት ትክክል እይደለሽም የአብርሽ ጥፋት ክቤት ያስወጣሽ ነው እግዚአብሔር ያስታርቃችሁ
ዳኒ ታሳዝናለህ ከወደድካት ለምን ድሮ አልጠየካትም
ፅጌንም ሳትወዳት ጊዜዋን ገደልክ ያሳዝናል
ትክክል ዲኒ እኩል
እሩታ በጣም ከራሴላይ ወጥ ይሰራ አለች ምን አደረገ አብርሽ ገፍታ የምኬደው
የሱዋን ህመም ማን ዓዬ ልክ ናት ዛሬ አንድ ተንከሲስ መጣ ብሎ ከብተ ዉጭ አይለም
ይታረቁ የምተሉ በላይ👍👍👍
ሩታዬ የኔ ንግስት አይዞሽ 😢😢❤❤❤❤
ሳይጣሎዲራማነውእኮ
ሁላችሁም ለራሳችሁ ልክ ናችሁ፡፡ ህይወት እንዲህ ነች ዳኒ ልክ ነበርክ ባመንከው ልክ ግን ጊዜው ነው ልክ ያልሆነው፡፡ እኛ ሴቶች ልዩ ነን አብርሽ ግን ስሜታዊ አትሁን ሩት የቆረጠችው የገፈተርካት ቀን ነው ምክንያቱም ሴቶች የከፋ ነገር ቢኖር እንኳን ክብር እንፈልጋለን፡፡
Ruutaa dhifamaa wolii godhaa wolitii debi'aaa abrishin sif woyaa dhisii rutaayee itti yaadii 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
Isani dirama hojatu sobdotaa yadda akkasi ta'u
Dhuga keti hin sobdi hundi isi@@naimaadem8542
@@naimaadem8542 diramaa natti fakkatu abaresh heddu lafee irra beysisalee 😢
አብርሸ አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ተረጋጋ ❤🎉
ሩታየይ በማርያም ታረቁ እኛም በጣም ነው የከፋኝ 😭😭😭😭
ዳን, በታረፍ, ይሻላል የስዉ, ሂዎት ገፋ, w
እነየምለዉ አብርሽ ወንድሜ ረጋ በል
ትልቅልቅ ሰዎች ላክባት አብርሽ
አትቸኩል
ወደት ይላክ😂😂 አቤራዉናትእኮ😂 እደዉ እምታዛዝኑኝ ኮመቶችየ❤😂😂
እግዚአብሔርን አብርሽ መጀመርያ በጣም ነው ያናደድከኝ ልታዳምጣት ይገባል እንዴት ውጭ ትላታለክ በዛ ሰዓት ግን እንደምንም ብለሕ ታረቃት እሺ አብርሽ
እንድትታረቁ ስለት ሁላ ተስያለሁ!!!!!!👉 የድንግል ማርያም ልጅ አንድ ያድርጋቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
አሸቃባጭ ሁላ ሰዉ አድርገኝ ሕይወቴን ቀይርልኝ በለሽ ተሳይ ከተት እነሱ ለ ዩቱብ ብር መሰብሰቢያ ነው 100%🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጂል😂😂😂
@@makyayasin3345 ምን አቃጠላቹ 😂😂😂🤣😃😅😄😆🤔🙄🤗
@@HayimanotZebene ኮተት ምን አገባህ(ሽ)😆🤔🤔🙄🤗😄😄😅😃🤣🤣😂
ወላሂ በህይወቴ እንደ ዳኒ የሠው ሠይጣን አላየሁም እሩት ደግሞ በዚህ ልክ ህይወቷን እንደሚበጠብጥ እያወቀች ጥላቷን ማስደሠቷ ትንሽ አናዳኛለች ብቻ ወደነበራቸው ህይወት ይመለሱ አብርሽና እሩታ የምትሉ ላይክ👌❤
እውነት,ነው,ሰይጣ,ነው😢😢😢የሰራህንይሰጥህ😢😢😢
😂ኸረ እካሜራላይ የሚታየዉ ሁሉ አሚታይ ውነት አደለም እሄቴ😂😂😂😂እሰይ መልሰዉ እነሱ አዲናቸዉ
ድራማነው ተረጋጉ
እረ በጣም ቀበጠች እሩታ ተብዬዋ
ጪራሺ ወላሂ ምንአረገሺ ሰይጣን አንተነህ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑❌❌
ዳኒ ሀቢቢ♥💪💪💪💪💪💪 ዳኒሻ🌹🌹🌹🌹💪💪🐅💪🐅💪
አብርሽ አይዞህ ባንተ ሂወት እ/ር መልካም ነው ጨጓራህን ያለጊዜው አትላጠው እራስህን አዳምጥ ማለቀስ አቁም ቢከብድም አይገልም.
ፕሮፌሰር😅😊 😅😅
ዳኒ ጀግና ትሰዕር እካ አጃካ ፃዕር ጥራሕ እየ ዝዲልየካ ዳኒ king ❤❤❤✊
ሩታዬ መቸም ቢሆን ከአብርሽ ጋር አትለያይም እርግጠኛ ነኝ dani በጌታ አንተ ፀበል መግባት አለብኪ እግዚአብሔርን
ለይቶለታል ፀበል አያሽለዉም አማኑኤል መግባት ነዉ ያለበት
😅😅😅😅
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እሩየ ታረቁ አድ እድል ሥጭው 😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍ ሰውን ሲከፋው ማነው እደኔ ደስ የማይለው😢😢😢😢😢😢ታረቁ💔💔💔😭😭😭
አብርሽየ አሳዘነኝ ማርያምን 😢ድራማም ቢሆን አላቅም ብቻ አይዞህ አብረሽ 🥺
ክክክክክ የቀጥላል ድራማው
አብርሺ ወላሂ አስተዋይእናስረአትያለውጀዋየጨዋልጂነው
የወድ ንግግር ነውየተናገረው ጀግና ዳኒተብየው በሺታያዳዳህ😂❤
እኔም
@@حياتمحمد-خ9جኧረ ያንዳዳህ ያንሳል 😂😂😂😂😂
😢😢😢
አይዞህ አብርሽ ጠከር በል መጀመሪያ ከቤት ስታሶጣት ያኔ ነዉ ጥፋትህ ደሞ ስሜታዊ ስለሆክ ነዉ እጅ ጠልተሀት አይደለም እሩት ደሞ እደዚህ አትሁኝ ነገሩን አብርጅዉ መቸም መለያየት የለባችሁም የምትሉ👍👍😢😢❤❤❤❤
Thank you yes it is not fair. You are all right how he kicked her out from the house That’s just too bad she did good job.
አብርሽ ግዜ ስጣት በጣም ተጎድታለች ምክንያቱም ትወድካለች ታፈቅርካለች ደሞ በምትወደውና በምታፈቅረው ሰው አለመታመን በጣም የማል ስለዚ ትንሽ ታገሳት እርግጠኛነኝ ድንግል ማርያም አንድ እንደምታረጋቹ❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ይህ ጉረቶ ምርጫውሥጥ አይገባም አረመኔ😮 አይዞህ አብርሽ❤❤😢
ሩታ እንዳትሳሳች አብርሽን ያሽ ዳኒ የፅጌ ነዉ ከብርሽ አርቆሽ ጥሎሽ እንዳይሄድ አስተዉይ
ውድ ደምሲሪኝ❤
እስልምንና ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባክ አልሀምዱሊላህ
አልህምዱሊላህ
አለሀምዲሊላ❤❤❤
አልህምዱሊላህ
ይህንደግሞ ከእምነት ጋር ምንያገናኘዋል ያንችእምነት አለአይደል አንድ ሰው 7 የሚያገቡ
አልሀምዱሊላህ
ኧረ ታረቁ እናተ ሦትጣሉ ደሦ አይለንም በጣም ነው የከፋኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሲጀመር ሩታ ከመጀመሪያም ጥፋተኛ ነች ከጅምሩም ግልፁን ለባሏ መንገር ነበረባት ሲቀጥል ዳኒ ቤት ሲመጣ ማባረር ትችል ነበር ጭራሹም በር ዘግታ ታወራው ነበረ ጮኋ መሸቀንጠር ትችል ነበር ጎረቤት እስካለ ድረስ ሲቀጥል ፅጌ ሩታዬ አልወድህም በይው ስትላት ማለት ከበዳት ለምን አልፈልግህም ማለት ትችል ነበር እደዛም ሆኖም ግን ከአብርሽ ጋ ብትሆን ደስ ይለኛል ምክንያቱም አብርሽ በንፁ ልብ ስለሚወዳት ዛሬም ቁርጡን መናገር ከብዷቷል ልቧ ሁለት ቦታ ስለሆነ አረ ተይ ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ስላፈቀረሽ እዲ መሆን የለብሽም በዛላይ ዳኒ ፊለፊት ለሴጣን በር አትክፈቺ ከባሊሽ ጋ ሁኚ እደዛ ነው ምታምሪው
ብላዋለች ተይ ሀቅ አውሪ እየመረህ ዋጠው ብላ ተናግራለች
ትክክል
ዳኒ ሚባል ነፈዝነገር ይሄን የመሰለ ፍቅር እንዲበትን አትፍቅዱለት ሩታዬ ጀግና ሴትነሽ ግን ቅጣቱ ይበቃል የአብርሽ እባክሽ
ከሩታየ ጥፋት የለም የምትሉ👍ሁሉም እሩታ እሩታ ትንሽ ትረጋጋ ተዋት😢😢❤አብርሽ ተረዶት ትንሽ ትረጋጋ😢🙏ከዛ ትታረቁ ይሁነን
ጥፋትማ አለባት።
ጥፋት አለ የመጀመሪያ ዳኒን ያየቺዉ ቀን ለምን ፈራች ??????
ድብንአድርጋ መጀመርያ ዳኒንስታይ ለምንእሮጠች እደሰዉሰላምማለትአችልም
አንቺነሽየተረዳሻት እሱ እንኳን ሊረዳትይቅርና ሰውእንዲጠላት እያረገነው
እና 😂😂😂
ወላሒ የወንድ አልጫነህ አብርሽ በሚስትህ እንደት ትዳፈራለህ😊 እሱ ማነው የሚጠባረረው😊
😂እኮ
ክክክ
የወንድ አሊጫ ዳኒ ነው
በጣም ያሰጠላል አታሰጨንቆት ትዳር ጥንቃቀ ይፈልጋል አይዞሸ የኔ ቆንጀ አብርቨ በጣም ይወድቫል ይቅርታ አድርግለት ❤❤❤
ሶፎ ደምሪኝ መር❤
❤❤❤❤
እዉነትም ፊልምነው አብርሽይ ሲያሳዝን❤❤❤
አብርሽዬ አታልቅስ ትክክል ነው ያለችው እሱ ምርጫ ውስጥ አይገባም ላንተ ግን እራሴን ላዳምጥ ነው ያለችህ አይዞህ አብርሽ ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር የመጥ ፍቅር ነው ታርቃችሁ ወደ ቤተክርስትያን ሂዱ እሷም ትወድሀለች አብርሽ ሰይጣን ነው ታገሳት ያንተው ነች በንግግርሯ መረዳት ይችላለህ
አብርሺ ምንምጥፋት የለህም ወደእግዚአብሔር ጸለይ ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉ የሚሰጠዉ።
ግን አብርሽየ እንደኔ ያሳዘነው አች አብርሽ ጋር ብዙ ነገር ሁነሻል እሩታ ተይ💔💔
አብርሽዬ አብሽር አለ አይለያቹ ለፍሬ ያብቀቹ ለደስተ❤❤❤💫❤❤❤
እሩታዬ100k ሰለገባሽ ደስ ብሎኛን ❤🎉
ሩታ ትክክክክልኛ ውሳነነው የወስነችው የእራሷም የበስባም ክብር መጠበቅ አለባት ሆያ ሆየ ሁሉ ክብሯን እያሳጣዋትነው መጀመርያም ኤሔ ሁሉ ጣጣ ያመጣው አብርሽነው የዳንን ጓደኛ ፀገ ጋር ልቦዋን ስብሮታል እንኳንም ደግ አደረገች ሩታ ጎበ አስተዋይ ናት ❤❤❤❤
👎👎👎👎👎😜
ይመችሽ🎉🎉❤❤❤❤
ማነዉ እደኔ ካብርጋ ያለቀሰ እደኔ 😢😢😢😢😢ደኒ ግን ዘላለም የሚያከራትት ንሮ ይስጥህ በጠበጥሀቸዉ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ሩታ አስታወይ ምክንያቱም አብርሽ በጣም ነው የሚወድሽ ብዙ መስዋዕትን ክፍሎልሻል ወንድ ልጅ እንዲሆን ደግሞ ያሳዝነኛል ፕሮግራሞችን በጣም የምከታተለው እንደኔ እንደኔ ደስ ይለኛል አብራችሁ ብትሆንም ላንቺማ አይሆንም ለጽጌ ያልሆነሻል በጣም ነው የምወዳችሁ አስቢበት አንቺ አብርሽ አንተ ደግሞ ጊዜ እንድታስብበት ማለት ነው በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አንድ ላይ ሆናችሁ ያሳየኝ ተባረኩልኝ በጣም
በጣም ትክክል ነህ ቁራጥ ነው መሁን ያለብህ በኒ በኩል አብርሽ ምንም ጥፋት የለብህም እኒ በአንተ መቀመጫ ብሁን ሊላ ነገር ነው የሚመጣው።
በጣም😢
አረ ባክሽ የስደተኛው ዳይፐር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ባጣም😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
ሱበአን አላህ
አላሀምዱ ሊላህ
ወላኢላአኢለላህ
ወላህ አክበር 🎉🎉🎉🎉