ሩታ ተሰናበተቻቸው.ደብዳቤ አስቀምጣለት ሄደች ተለያዩ😭😢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8K

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 3 หลายเดือนก่อน +1469

    እንዴ ሩታ😳😳

    • @BuzayehuShemels
      @BuzayehuShemels 3 หลายเดือนก่อน +28

      ኤፍዬ መላ ፍጠር😢😢😢😢

    • @medi123-e9x
      @medi123-e9x 3 หลายเดือนก่อน +32

      ኧረ አስታርቋቸው በጣም ይደብራል 😢😢😢😢 በዚህ ልክ አልጠበቅናቸውም ነበር 😢😢😢

    • @LidiyaLidiya-km4yn
      @LidiyaLidiya-km4yn 3 หลายเดือนก่อน +38

      አሁን ጥፋቱ የሩታ ነዉ ቲሽ ትሂዳ

    • @Rutagrace234
      @Rutagrace234 3 หลายเดือนก่อน +20

      ኤፋ አረ አስታርቃቸው 😢😢😢

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 3 หลายเดือนก่อน +10

      ኤፉ አስታርቃቸው ፕሊስ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 หลายเดือนก่อน +1853

    አብርሽን እንዳትጎጂዉ እሱ ይወድሻል የምትሉ እስኪ

    • @RutaTube31
      @RutaTube31 3 หลายเดือนก่อน +7

      😢😢

    • @WiaTube770
      @WiaTube770 3 หลายเดือนก่อน +11

      😢😢

    • @ABTube-x1n
      @ABTube-x1n 3 หลายเดือนก่อน

      😢💔

    • @FufuTube2bi
      @FufuTube2bi 3 หลายเดือนก่อน +7

      😢 በጣም

    • @Ethiopis4
      @Ethiopis4 3 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢😢

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 หลายเดือนก่อน +1041

    ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ😢የምሬን ነዉ ዱአ ፀሎት አድርገልኝ😢😢😢የረፍት እንጀራ እንድሰጠኝ😢😢ደክሞኛል

    • @MekidesDesta-dz7zr
      @MekidesDesta-dz7zr 3 หลายเดือนก่อน +18

      ደምርኝ እኔም 19 ቀን ቀረኝ

    • @amamaamm7728
      @amamaamm7728 3 หลายเดือนก่อน +6

      ደህና ግቢ እማ

    • @AlmazMassa-zj4dq
      @AlmazMassa-zj4dq 3 หลายเดือนก่อน +5

      በሰላም ግቢ እናት❤❤❤

    • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
      @محمدعبدالله-ج5ه8ج 3 หลายเดือนก่อน +11

      እሰይ ተመሥገን እመቤቴ ማርያም በሰላም ለቅድስት ሃገርሽ ያብቃልን🥰🥰🥰🥰ይህ ቀን እኔም ናፍቆኛል ሰላም ግቢልን እህታችን♥️♥️🌹🌹🌹♥️♥️♥️🌹🌹

    • @Mileni-Hamed
      @Mileni-Hamed 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን 😢

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw 3 หลายเดือนก่อน +65

    @ዱኒያ ጠፊ ናት:ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም ሁሉም ፍጡር ነው

    • @SamriSamri-e9i
      @SamriSamri-e9i 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኢየሱስ የዘላለም ንጉስ ነዉ። ኢየሱስ መንገድ ነዉ። ኢየሱስ ህይወት ነዉ። ኢየሱስ እዉነት ነዉ። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል።

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 3 หลายเดือนก่อน

      @@tigist-o2r ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ የሙሀመድ አይደለም።

    • @ZeharaAsfaw
      @ZeharaAsfaw 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Alemtsehay777 የእየሱስ በግ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 3 หลายเดือนก่อน

      የመሀመድበግ አላልሽም ቡጅሎች እዳላችሁ እየሡሥ አታቂምዴ እፎይዴሞ ያን ዉሸታም ያለማሥረቻነዉ እሚቀባጥረዉ የለለ እያመጣ 😂😂 ማሥረጃስለለላችሁ ትዋሻላችሁ መፅሀፋችሁንካን ዴህናርጋችሁ አታዉቁትም ዉርዴታሞች ወይ አትረዱ ወይአታሥረዱ ከሠሣካን እማትሻሉ ወነኡዙቢላህ ያንን ጉድይዛችሁ እሥልምናን የመሣዴብ አቅምም ይሁን ችሎታ የላችሁም ባይብልሽን አብቢዝብለሽ እራሣችሁን ትሸዉዳላችሁ መሥሏችሁነዉች ይዞችሁ ይሞታል አሥተዉሉ አብቡ ትረዱዘድ በጭፍን አትመሩ እየሡሥ በሠይጣን እዴተገዴለ ያ
      ይናገራል መፅሀፋችሁ ነዉ ያለዉ ትልነኝይላል ፍጡርዴሁ ይናገራል ይሣዴባል ዴቆሮዎች እያለ አረብብዙ ነገር አለወላሂ አታሥተዉሉምጅ አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ እናተአዴላችሁም ቀዴምቴዎቻችሁ ይዘዋችሁ ሞቱ ሚሥጥርነዉ እያሉ አሁን ግን ሚሥጥራችሁን ይዘዉታል መዘርገፍ እርሜ ለነኢምሩ ለነኡሥታዝ ወሂድ 😂😂

  • @እኩነኝ
    @እኩነኝ 3 หลายเดือนก่อน +739

    እሩታ አበዛሽው የደቂቃ ስህተት የዘላለም ፀፀት ይሆንብሻል

    • @NicePhone-mz6rn
      @NicePhone-mz6rn 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o 3 หลายเดือนก่อน +18

      ከዳኒ ጋ የተደበቀ ነገር አለ ማለት ነዉ ካብረሽ ብትታረቅ ዳኒ አርፎ እንደማይቀመጥ አቃ ነዉ

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 3 หลายเดือนก่อน

      ፍቅር እና እሩታ ሊሰዴዱ ነው😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭​@@NicePhone-mz6rn

    • @Neyma-d4p
      @Neyma-d4p 3 หลายเดือนก่อน +15

      ተጨማለቀች እኮ ይች ከሀዲ አልቃሳ አልቅሳ እንዳላገኘችው

    • @Ty23r
      @Ty23r 3 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@Neyma-d4pእሱ አደል ከቤት አሸቀጥሮ ውጭ ያላት የራሡ ጉዳይ😂

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 3 หลายเดือนก่อน +535

    ሱበሀን አላህ
    ወልሀምዱ ሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @سعادسعاده
      @سعادسعاده 3 หลายเดือนก่อน +15

      ሱበሀን አላህ ❤
      አሏህ አክበር❤
      ላኢላሀኢ ነሏህ❤
      አላሁ አክበር❤

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 3 หลายเดือนก่อน +6

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @fekiha7486
      @fekiha7486 3 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @genethailu9527
      @genethailu9527 3 หลายเดือนก่อน

      Commentadd

    • @genethailu9527
      @genethailu9527 3 หลายเดือนก่อน

      Hi

  • @znegn
    @znegn 3 หลายเดือนก่อน +293

    ከዚህ ሁሉ ንግግር የመስጅድ ሰላቱ ድምፅ ነው የተሰማኝ❤❤❤ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ

    • @Zede-zc8gq
      @Zede-zc8gq 3 หลายเดือนก่อน +3

      አልሀምዱሊላህ 🥰🥰

    • @GgHb-e4r
      @GgHb-e4r 3 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምምም🎉🎉🎉🎉🎉ነኝ

    • @جميلةاثيوبي
      @جميلةاثيوبي 3 หลายเดือนก่อน

      አለሀምዱልላህ❤

    • @Ffjjg-og2jm
      @Ffjjg-og2jm 3 หลายเดือนก่อน

      ኢዋ ወላህ አልሀምዱሊላ

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 3 หลายเดือนก่อน +6

    እሱ ስለሚወድሽ እንጂ አንች በጣም አበዛሽው ተረጋጊ አብርሽ ምርጥ ልጅ ነው

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 หลายเดือนก่อน +406

    አብርሽን እዳትጎጅው እሱ በጣም ይወድሻል የምትሉ ደምሩኝ😢😢😢

    • @سعادهاا
      @سعادهاا 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤ቡራየ የኔ ኩሩ እወ ❤❤❤

    • @SafiyyaRak
      @SafiyyaRak 3 หลายเดือนก่อน

      ከወደዳት አያሥወጣትም ከቤት

    • @SafiyyaRak
      @SafiyyaRak 3 หลายเดือนก่อน

      ለዜህ ጂብ አፍ እወደዋለሁ ሥትይ አታፍሬም ኮሾሮአፍ እዳጌ ጋር እኩል አረግሽው ይሄን ጂባፍ ባልሽን😅😅

    • @SafiyyaRak
      @SafiyyaRak 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጥርግ በይ የሚወዳትን ሣይሆን እየገፈተረ የሚያሥወጣትን ነው የምትወደው

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 3 หลายเดือนก่อน

      ለራሥህ እወቅ አተ ሚስኪኑን እዴት እዳሳቃየከው እወቅ

  • @Jujutahir-v
    @Jujutahir-v 3 หลายเดือนก่อน +143

    የውስጧን አዋቂ አላህ ነው አትፍረዱባት አላህ ያስማማቸው

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @najiatYasufe
      @najiatYasufe 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @HHjb-mt2xq
      @HHjb-mt2xq 3 หลายเดือนก่อน

      ❤​@@Bintnur5523

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ለምን ከቤት አስወጣኝ ብላ ነው እንጅ ከዚህ የበለጠ ብዙ አሳልፈው አልነበር

    • @seidhamza
      @seidhamza 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ወላሂ አንድ አላህ ብቻና ብቻ ነው

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 หลายเดือนก่อน +281

    ሩታ አታሰናብቻቸዉ አብርሽ ይወድሻል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @DoctrAmina-m2l
    @DoctrAmina-m2l 3 หลายเดือนก่อน +4

    አብርሽ ምን አዲስ ነገር አለ?እረ በጭንቀት ፈነዳሁ😭😭😭

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 3 หลายเดือนก่อน +253

    አላሀምዱሊላ ኒእመተል ሙስሊም የወፈከኝ
    አላህ ኸምድና ምስጋና ይገባህ የአላህዬ ሙስሊም አርገህ የፈጠርከኝ አላህ ሙስሊም አርገህ ውስደኝ ያረብ

    • @fatumaadem9718
      @fatumaadem9718 3 หลายเดือนก่อน +2

      አወ አልሀምዱሊላህ

    • @RoseFlowe-zd4nt
      @RoseFlowe-zd4nt 3 หลายเดือนก่อน

      Alehamdulilah❤❤❤

    • @Sameera1122-o4s
      @Sameera1122-o4s 3 หลายเดือนก่อน +1

      አልሃምዱሊላረቢልአለሚን🤲🤲🤲💞💞💞💞

    • @Zied2023
      @Zied2023 3 หลายเดือนก่อน

      الحمدلله الانعمتل إســـلام

    • @Aimananwar-n7i
      @Aimananwar-n7i 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

  • @GenetTamirat-w9y
    @GenetTamirat-w9y 3 หลายเดือนก่อน +177

    አብርሽ እዉነተኛ አፍቀር ነዉ😢😢❤❤ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ 😢😢❤

  • @webtaysha117
    @webtaysha117 3 หลายเดือนก่อน +382

    ሩታ ሲጀመር ለ ኦደስ ክብር የላትም ከምር አብርሺዬ አይዞህ በ ፍፁም እንዳት ጨንቂ ፈጣሪ አለልክ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@webtaysha117 👎👎👎👎🤫

    • @Haymi-21-r1g
      @Haymi-21-r1g 3 หลายเดือนก่อน +6

      ለወንዶች ሁሉም ነገር ቀላል ነው ሴት ብዙ ነገር ችላ ካቅሟ በላይ ሲሆንባት ነው ወደ ውሳኔ የምትሄደው በዛ ላይ ብዙ ዋጋ የከፈለችለት ፍቅር እኮ ነው ከሱ አንፃር ነው የከፋት እና አብርሽ በንዴት የተናገረው እና ያደረገው ነገር እንኳን እሷን እኔን አሞኛል እተውሀለው አላለችም እራሴን ላዳምጥ ነው ያለችው ምን አረገች😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Haymi-21-r1gማለት አልገባኝም ጥፋቱ የማነው

    • @kiya-z6k
      @kiya-z6k 3 หลายเดือนก่อน

      zibilesi ataware

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 3 หลายเดือนก่อน

      አብርሽ.ነዉ.ክብርዬለለዉ.ገፍትሮዉጭ
      ለሡብላ.እራሷን.አሣልፋ.በሠጠች
      እሄክፍታፍ.ክብረቢስ.ለሴትልጅ.እሄን.ያክል

  • @FkirteWubete-t7k
    @FkirteWubete-t7k 3 หลายเดือนก่อน +5

    እሩታየ በናትሽ ወደ ፍቅሯችሁ ተመለሽ የኔ ቆንጆ ስሚኝ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 หลายเดือนก่อน +47

    ሩታ አብርሽን ገደልሽው ብእውነት ከዛ በላይ ብዙ ችግር ደርሶባቸው ሩታ ተይ ተይ እሄ ሁሉ እሚወድሽ ሰው አትሳዝኚ ለጠላት አትመቺ😂😂😂😂😂😂🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z 3 หลายเดือนก่อน +376

    አበዛሽው ጥርግ በይ ሌላ አፍቅራ ነው
    አብርሽ ወደ ራስህ የተመለሰ ሀሳቤ ከተመቻችሁ like አሳዩኝ

    • @Mimi-pj6fd
      @Mimi-pj6fd 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yessss❤❤❤❤

    • @Mimi-pj6fd
      @Mimi-pj6fd 3 หลายเดือนก่อน +1

      ma saleme

    • @Rozy908
      @Rozy908 3 หลายเดือนก่อน +6

      ዳኒ ፎንቃ ገባላት ለፕራንክ ተገናኝተው😂😂😂😂

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 3 หลายเดือนก่อน +3

      ልክነሽ ወደራሱይመለሥ

    • @Fiqaadu-sx8ng
      @Fiqaadu-sx8ng 3 หลายเดือนก่อน

      Awu yeqerta yemblx negar yelam akabadch enji😅

  • @atomium8465
    @atomium8465 3 หลายเดือนก่อน +85

    የፍቅር ትርጉም ቢገባሽ ጥለው አትሄጂም

  • @Chernetewontu
    @Chernetewontu 3 หลายเดือนก่อน +2

    አፄዎቹ ነኝ አብርሽዬ ወንድሜ አንድ ነገር ልበልህ አንድ ለናቱ ሽ ለጠላቱ አብርሽ ታደሠ ወንድነት ኩራቱ አብርሽ ይህን የምልህ ስለምተማመንብህ ነው አይዞህ መድሐኒያለምን ስትል ደስ ይለኛል እሱ ያውቃል ሩታ ግን ፍቅርን ታወሪዋለሽ እንጅ አትኖሪውም ማለት ነው ብቻ ምን እንደምልሽ አላቅም ከቤት አስወጣኝ ብለሽ እንደዚህ ያደርጋል

  • @Hjj-f9d
    @Hjj-f9d 3 หลายเดือนก่อน +440

    ጠገብሽ 😢😢አብርሽ ምርጥ ልጅ ነው እንደ ዘመኑ ወንድ አይደለም ቀጥ ብለሽ ትዳርሽን ብትመሪ ይሻልሻ😢😂

    • @sead-w6s
      @sead-w6s 3 หลายเดือนก่อน +19

      ትዳር መምራት ቀልድ ነው እደ ገመናቸውን በሚድያ እየዘረገፉ😂😂😂

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 3 หลายเดือนก่อน +1

      Betam Ashkabetech Simolalat Tebetatesech Sijemer Yerasuwa Tos Nw Yihen Hulu Yametawu Tish😮😮

    • @GenetTamirat-w9y
      @GenetTamirat-w9y 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @asdfaaa8876
      @asdfaaa8876 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GenatYlma
      @GenatYlma 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

  • @hayathayat3587
    @hayathayat3587 3 หลายเดือนก่อน +371

    ዘለሽ ገብተሽ ዘለሽ ወጣሽ ፍቅርማለት ምንማለት ነው አልሀምዱሊላህ ኒዕመተል ኢስላም ኢላሂ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አንተጠብቀኝ

    • @Adebeghwa
      @Adebeghwa 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ❤❤

    • @hayahha2176
      @hayahha2176 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @MoussaMalika-ou9nt
      @MoussaMalika-ou9nt 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@hayahha2176

    • @DhEj-j3u
      @DhEj-j3u 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😅😅

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 หลายเดือนก่อน +237

    ማነዉ ሀይሚየ በመምጠትዋ ደስ ያለዉ🥺💛

  • @Senayt-bw5kg
    @Senayt-bw5kg 3 หลายเดือนก่อน +1

    በናትሽ በአባትሽ በጣም ነዉ የምወዳቹ አትለያዩ ሩት ሌላ መንፈስ አታስገቢ እናቴ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 3 หลายเดือนก่อน +62

    አረ ይደብራል 😢😢አበዛሽዉ ይሄን ያህል ምን አረገሽ እወዲሽ ነበር አሁን እኳ እያበዛሽዉ ነዉ አይደብርሽም እንደ❤

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚውዷ💟

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 3 หลายเดือนก่อน +247

    ጥር ሰርጋችን ነው ብለው ስለነበር ቀኑ ስለደረሰ የግድ በዚህ መልኩ እስካሁን የነበረው ዲራማ መጠነቀቅ ነበረበት ህዝቤ ላይ እኮ እዴት ቀለዳችሁበት😂😂😂😂

    • @zmzmlove-i7l
      @zmzmlove-i7l 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ😅😅😅😅

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 3 หลายเดือนก่อน +3

      ቀራ መለት ነዉ ሰራጉ😂😂😂😂

    • @hikmasebsb
      @hikmasebsb 3 หลายเดือนก่อน +12

      😂😂😂😂😂መች ይገባቸዋል ምዲረ ደነዝ

    • @Semir71166
      @Semir71166 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂👌🏻👌🏻

  • @HedhhdhShhdhe
    @HedhhdhShhdhe 3 หลายเดือนก่อน +3

    አች አስመሳይ ነሺ ጠገበሺ አሁንማ ታዋቂ አደረገሺ አብርሺ

  • @tube6066
    @tube6066 3 หลายเดือนก่อน +440

    ድራማው ተጠናቀቀ ጥርግ በይ ድሮስ ለምነሽው ነውጀ ማን ኣስገደደሽ😅😅😅

    • @HfhVfh-v6o
      @HfhVfh-v6o 3 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂👍👍👍👍

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 3 หลายเดือนก่อน +6

      ኧረ ግፍ አትናገሪ😂😂😂😂

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @አአላህ
      @አአላህ 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @Aaa-rf4rp
      @Aaa-rf4rp 3 หลายเดือนก่อน +3

      እደፈሪሁት😂😂😂😂😂

  • @astubtube
    @astubtube 3 หลายเดือนก่อน +41

    እጅግ በጣም አዝኛለሁ ሩታ ግን ለምን ለምን ያን ሁሉ መስዋት የከፈልሽው ለዚህ ነው በቃ ፍቅር እንዲ ነው በቃ ባላወካችሁ ብዬ ተመኘው 💔😔😢😢

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee 3 หลายเดือนก่อน +104

    ያበዛሺው አልመሰለሺም ሳይፈልግሺ በሂወቱ ገብተሺ ካፈቀረሺ ቡሃላ ነው ጥለሺው ምት ሄጂው

    • @AlemeuDejen-ly8ms
      @AlemeuDejen-ly8ms 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 3 หลายเดือนก่อน

      ​​@@AlemeuDejen-ly8ms😂😂?ተርበተበተች እኮ ስታወራ?

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 3 หลายเดือนก่อน

      Eko

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 3 หลายเดือนก่อน

      Ahunse Abezashew lemnshew edalgebash qafeqersh buhala edeze tedar west kezhe belay liyagatem yechlale bayefeter teru neber tefeter tengagaro mastqakel sichl edzh ljunn Anchnm megudat Ayedebershm leshmagelewch enquwan keber yelshm ich ich ich Ahun bezaaaa:::👎

    • @Meeraalketbi-x4u
      @Meeraalketbi-x4u 3 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ማን ገረመኝ

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሰው አደራ እምትይው አንቺ እራስሽ አደራ ተብለሽ አልነበር እሩታ በጣም ታሳፍረያለሽ😢😢

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 3 หลายเดือนก่อน +56

    በጣም የምገርሚ እራስ ወዳድ ነሽ እባው ይቀናሽ መስሎኛል እሱን እያስለቀሽ አቺ ትዝናኛለሽ ምን ሂሊናነው ያለሽ ሲጀመር ለምነሽው መጣሽበት እጂ አልመጣብሽም ጥርግ በይ የምወድሽን አሀል ጠላውሽ አይዞህ አደርሽ ወድነህ ቆፉጠን በል

  • @milat223Com
    @milat223Com 3 หลายเดือนก่อน +495

    ጥርግ በይ እሱ ወንድ ነው

    • @enatahiwata
      @enatahiwata 3 หลายเดือนก่อน +9

      እኮ.እኝኝ.ወደዘ.ሂጂ

    • @سلامهحبشي-ك3ب
      @سلامهحبشي-ك3ب 3 หลายเดือนก่อน +8

      ህጅ ኣሁንስ ኣበዛሹ😢😢😢😢😢

    • @Tijye-u3v
      @Tijye-u3v 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @uhgteddjugg7j
      @uhgteddjugg7j 3 หลายเดือนก่อน +12

      አበዛችው የሰው ልጅ ይጋጫል አጉል ማክረር ለዛውም በራሷ ጥፋት ሆ

    • @masarat2998
      @masarat2998 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

  • @MLl-pn1yh
    @MLl-pn1yh 3 หลายเดือนก่อน +200

    አስመሳይ ሚስኪን አብርሺ የመጨረሻ አስመሳይ ያጠፉችው እራሶነት ምን አረገኝ ብላነው😢

    • @Samri-v2e
      @Samri-v2e 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 3 หลายเดือนก่อน

      ወይ እናተ😂😂😂😂😂

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o 3 หลายเดือนก่อน +3

      ከመጀመሪያ ግልፅ ብቶኚ ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር አታካብዱ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Tነኝየስልጤወ
      @Tነኝየስልጤወ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ሩታዬዬዬ💪💪💪🐅🐅🐅

  • @sabu-tt2mx
    @sabu-tt2mx 3 หลายเดือนก่อน +4

    አረ እንዴ ሩታ🥺😳😳

  • @RemlaREHMA
    @RemlaREHMA 3 หลายเดือนก่อน +34

    ሚስኪን አብርሽ የተደበቀ ሚስጥር አላት ከዳኒጋር እንጂ እሄ ሚያስኬድ አይደለም ይቅርታ ጠየቃት አይደል ከይቅርታ በላይ ምን አለ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @maritujember27
    @maritujember27 3 หลายเดือนก่อน +26

    😢😢😢አይ አንቺ ዓለም ምን ብዬ መፈረድ አልችልም ብቻ ግን እግዚአብሔር ወደ ድሮ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ 😢

  • @AbAb-he5ri
    @AbAb-he5ri 3 หลายเดือนก่อน +239

    ኧሬ ወደዛ ህጂ መጀመርያም ለምነሸ ነው የመጣሸሁ በጣም እወድሸ ነበር አውን ግን በጣም አሰጠላሸኝ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 หลายเดือนก่อน +12

      ዲራማነው

    • @tiyaatube5617
      @tiyaatube5617 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም በጣም አበዛች ዉሸት

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔለራሱእደት እደምወዳትነበር ዛሬ ግን በጣምአናደደሸኝእህ በቃ ይቅርታአለሽአይደልእደ

    • @tigiseyasu7384
      @tigiseyasu7384 3 หลายเดือนก่อน

    • @meazi4530
      @meazi4530 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂ህዝቤ ት ትግስቱ አለቀ

  • @hutubehutube6013
    @hutubehutube6013 3 หลายเดือนก่อน +3

    እስይ ዲራማው አለቀ ተመስገን ጥረገ በይይይይ😂😂😂😂😂😂

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 3 หลายเดือนก่อน +314

    ብዙ ተለመነች ጥርግ ትበል ።።።አብርሽ እግዚአብሔር አለልህ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂የኔ ቢጤ

    • @CamilayaCamiliya
      @CamilayaCamiliya 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂እኮ ቲሽ

    • @marbayname
      @marbayname 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለፈጣሪ ብለምን መልስ ያገኝ ነበር

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 3 หลายเดือนก่อน +2

      እች ወበዳ ናት ጥርገ ትበል የምትሂድበት ባታ ወድ አሰቀምጣ ይሆናል

  • @ፍቅር-ዘ2ቐ
    @ፍቅር-ዘ2ቐ 3 หลายเดือนก่อน +172

    ጥፋቱ ያንቺ መሆኑን አውቃሽ አብሽኝ ይቅርታ ጠይቅ ከዛ.ወደ ትዳርሽ ተመለሺ ብርቅ ነው😊

  • @LeylanaserLeylanaser
    @LeylanaserLeylanaser 3 หลายเดือนก่อน +101

    እንደ ሚወዳት ስታውቅ እስዋ ደሞ ሸርተት አለች በጣም ታሳፍሪአለሽ ሩታ አብርሽ አይዞህ😢😢😢😢

    • @ZinetFentaw
      @ZinetFentaw 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ልቤ አዘነ

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 3 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ የምር አካበደችው

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hawuathawuat6164ቀላል ማካበድ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 หลายเดือนก่อน +3

      ጠገበችኮ ደጋፊወቿ ሁይ ሁይ ሲሏት የልብ ልብ ሰጧት እደዛ ተድገብግባ አልቅሳ ለምና አስለምና እዳላገኘችው ይች አስመሳይ ናት

    • @LeylanaserLeylanaser
      @LeylanaserLeylanaser 3 หลายเดือนก่อน

      @@zeharahassen7810 በጣም ወላሂ

  • @ቀድሮ
    @ቀድሮ 3 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመረም ሴት ልጁ ዎንድ እንደምዎደት ከተረደች ትርቀለች አቢርሺ አይዞክ ሩታ ሲትሄድ ሌለ ሩተ ትመጠለች 😢😢😢

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 3 หลายเดือนก่อน +171

    ሩታዬ በጠም ታሰስተሻል ለጠለት ቦታ ትከፈችለሽ ዎይ💔💔💔😭💔💔😭😭

    • @Tzta1-m9q
      @Tzta1-m9q 3 หลายเดือนก่อน +1

      መጀመሪያም ምክንያት ነው እምትፈልገው መሰለኝ😢😢😢😢

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ABRAHAMEMOGES-u7m
      @ABRAHAMEMOGES-u7m 3 หลายเดือนก่อน

      Jezebe ezebe why abesha segexe nachu komenetateroch hhhhh enesu derama eyeseru new fara ezebe bege ezebe

    • @ABRAHAMEMOGES-u7m
      @ABRAHAMEMOGES-u7m 3 หลายเดือนก่อน

      Jezebe ezebe why abesha segexe nachu komenetateroch hhhhh enesu derama eyeseru new fara ezebe bege ezebe

  • @MamAsa-j4y
    @MamAsa-j4y 3 หลายเดือนก่อน +17

    አብርሽዬ ተዋት በቃ ጥርግ ትበል አንተ እራስክን አፅናና

  • @ritatekalign
    @ritatekalign 3 หลายเดือนก่อน +148

    ጠረግ በይ ጠግብሽ ጌታን አሰመሳይ ድግሞ ሀይሚዬ ሰለመጣች ድሰ ያለው

    • @NzdjjJsjsjs
      @NzdjjJsjsjs 3 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም

    • @ghj5689-u3h
      @ghj5689-u3h 3 หลายเดือนก่อน +2

      😅ሰገጤ አሥመሣዩ ጠፋብሽ እንዴ😢

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ይቺ ክቱ

    • @GshdhGdgdg-c7r
      @GshdhGdgdg-c7r 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደሞ ማንን አፍቅረሽ ይሆን ሌላ ተፈቃሪ ተራህን ጠብቅ አይእሩታ እረከስሽ👎

    • @mizanteklab1718
      @mizanteklab1718 3 หลายเดือนก่อน +1

      Betam kontu nat lijtwa 😢😢😢

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 3 หลายเดือนก่อน

    ጥርግበይ አስመሳይ አልቅሰሽ እዳላገኘሽው የወረድሽ ነሽ አብርሽየ አብሽር 😢😊😊

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 3 หลายเดือนก่อน +100

    ሚስኪን አብርሽ የተደበቀ ሚስጥር አላት ከዳኒጋር እንጂ አይዟህ ውንድሜ ጠንካራ ሁን እሩታ ድሜ በጣም አዝነንብሻል😢😢😢😢

    • @hajar7634
      @hajar7634 3 หลายเดือนก่อน +3

      drama new atejajalu

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 3 หลายเดือนก่อน

      Betam endezeh silly atmeslegem neber!😮

  • @AlmitoAlmito-f3z
    @AlmitoAlmito-f3z 3 หลายเดือนก่อน +70

    እዳውም ብታቂ ለዛኛው ስትይ ይበልጥ ትዳርሽን ማጥበቅ ነበረብሽ ፍቅርእኮ ነው

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 3 หลายเดือนก่อน +46

    ምንም ነገር አልልም ስድብም አልፅፍም አብርሃም ልቦና ይስጥህ ፈጣሪ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 หลายเดือนก่อน

      😂🎉

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 3 หลายเดือนก่อน +89

    ሂጂ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ ብዙ ተንዛዛሽ ማርያምን እሱም ብዙ ለምኖሻል አኗርም ብዙ ለመነሽ እኮ ኦዴንሱ ሁሉ አዝኖብሻል ምንድነው ያንቺ ታይም ሰማይ ቤት ነው?አኗርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ንግግርህ ብቻ ይበቃት ነበር በጣም ትገርሚያለሽ አካበድሽው እኮ ሁላችንም ከጎንሽ ነበርን ደግፈንሽ ነበር አሁን ግን የምትሰሪው ስራ ሁሉ ያስጠላል ተፀፅተሽ ትመጫለሽ እግዚአብሔርን

  • @dfdg480
    @dfdg480 3 หลายเดือนก่อน +15

    ኣንቺ ለኣብርህሽ ኣትገብም
    ኣብርህሽ ምርጥ ልጅ ነው
    ካንቺ የተሻለሽ ኣለች እግዝብሄር ይሰጠዋል ኣርቀሽ ህጂ ኣስመሳይ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 3 หลายเดือนก่อน +50

    ሀይሚዬ ሰለ ታጋኛች በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @wina-663
      @wina-663 3 หลายเดือนก่อน

      ተገኝች እዴ ?

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 3 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልል አዎ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wina-663
      @wina-663 3 หลายเดือนก่อน

      @@ayishaatisha8475 ዋው የት ተገኝታ ይሆን

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 3 หลายเดือนก่อน +32

    እሩታዬ ተይ እደዚህ አታድርጊ ይቆጭሻል ውዴ ቡሀላ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 หลายเดือนก่อน +9

    አሁንስ አባዛሽው ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ አብርሽ አይዞህ የሚቻልክን የሚጠበቅብህን አድርገኸል እሷና አንተ አንድ ሆናችሁ እንደመጋፈጥ ጥላህ ከሔደች ምን ይደረጋል ዳኒ ይከን የሚያደርገው ክፉ መንፈስ ኖሮበት ይሆናል የሷ ምን ይባላል

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 3 หลายเดือนก่อน +240

    በጣም ነው የምወደው
    በጣም ነው ማፈቅረው
    በጣም ነው ማከብረው?????
    የገለፅሻቸው ሁሉ ከምታደርጊው ጋር በጣም ይቃረናል ሲጀመር ወደ አብርሽ ህይወት ስትመጪ አስበሽ አምነሽበት ነው አይደል ዛሬ በመሀላችሁ የገባውን ሰይጣን አሳፍረሽ ለባልሽ ዘውድ መሆን ሲገባሽ ብቻዬን ጊዜ ልውሰድ ምን ማለት ነው ከአንቺ አልጠብቅም ይሄን አከብርሽ ነበር ግን አሁን ካሰብኩሽ ወረድሽ ምክንያቱም በውስጥ አይዞሽ አይዞሽ ለሚሉሽ ሰዎች የበለጠ ቦታ አለሽ ከአብርሽ ይልቅ ምን ያህል እየተጎዳ እንደነበር እና እንደሚጎዳም ታውቂያለሽ በጣም ታሳፍሪያለሽ ጌታን ሩታ

    • @Samri-v2e
      @Samri-v2e 3 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @Sadsadx-w9b
      @Sadsadx-w9b 3 หลายเดือนก่อน +6

      የተመቸኝኮሜትጎበዝእህት እኔምብዙአሳልፊያለሁ😢😢😢😢 ግንውሽትከሆነ ስብስክራይባችንን እደምናነሳእወቁ

    • @WediRedae
      @WediRedae 3 หลายเดือนก่อน

      ኖርማል😂

    • @FbhcfcBhgfv
      @FbhcfcBhgfv 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሺ የረሱን ጥፋት እረሳቺዉ

    • @LoloLlolo-r7q
      @LoloLlolo-r7q 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 3 หลายเดือนก่อน +125

    ከ መጀመሪያ አስመሰይ ነበር 😢😢😢ተመልካቾች አሁን አብርሽን እንዳግፍ ሩታ በለጌ ነሽ😢😢😢😢😢😢😢

    • @AnshutiAnshu
      @AnshutiAnshu 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂👌👌

  • @HelenAzemerawu
    @HelenAzemerawu 3 หลายเดือนก่อน +54

    እሩታየ ፀልይ ፀበል ግቢ ተጠበይ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም

    • @zuzu-k3e
      @zuzu-k3e 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቱ ፍልም እየሰሩነውኮ😅😅

    • @zemzem-oj5mb
      @zemzem-oj5mb 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @MahiderBisrat
    @MahiderBisrat 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እንዳገኜሽው ረሳሽው አይድል?

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 3 หลายเดือนก่อน +72

    አብርሽ በርታ ወላሂ አተ ቢቻ ንፀህ ሁን እሩታ ከሄደች ሌላ እሩታ ትመጣለች

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም እሱ ወንድ ልጅ ነው ምንም አይሆንም ፍቅርም ስትሄድ ሩታ መጣች አሁንም ከሩታ የተሻለች አላህ ይወፍቀው 😢❤❤

  • @SuhshShheh
    @SuhshShheh 3 หลายเดือนก่อน +227

    አስመሳይ ነሺ ወላሂ አብርሽ አተጉጂዉ በመጀመረያ እራስሽን ነዉ ጠፋተኝ ነሽ😊

    • @Bintnur5523
      @Bintnur5523 3 หลายเดือนก่อน +15

      አረ አትማሉ ተረጋጉ እነሱ እየሰከሱ ነው እናንተ በወንጀል ትወድቃላችሁ

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv 3 หลายเดือนก่อน +1

      100kእስገባነበር

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 3 หลายเดือนก่อน

      Shall.nati

    • @Bintnur5523
      @Bintnur5523 3 หลายเดือนก่อน +4

      @@Mayimuna-k6b ወይኔ ደግሞ እኮ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ቃል የምትናገሩት አብዛሀኞቻችሁ ሙስሊም ናችሁ አረ ተውውውው ወላሂ ተአደቡ ከእንደዚህ አይነት ቃል ትጠየቁበታላችሁ እነሱ እየሸቀሉ ነው እናንተ ተቆጠቡ

    • @Nora-u2x
      @Nora-u2x 3 หลายเดือนก่อน +2

      ዲረመ ነው ዝም በሉ መጨረሻው ረቀ እንጂ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 3 หลายเดือนก่อน +71

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤አሁንስ ደከመኝ 😢😢😢😢

    • @አስንቃ
      @አስንቃ 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንን

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔዋ አሜን🙏

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @Dignish
      @Dignish 3 หลายเดือนก่อน +1

      ufff enm😢

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤የኔውድ ባለበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @VipVip-x8l
    @VipVip-x8l 3 หลายเดือนก่อน +143

    ነገሩንም እያሠፋሽው ያለሽው እራሥሽ ነሽ አሥመሣይ ነሽ አትወጅውም

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 3 หลายเดือนก่อน +2

      እ😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @abdullahalsoulaei
      @abdullahalsoulaei 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @AeAe-q1r
      @AeAe-q1r 3 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ በትክክል በትወደዉ እማ ኑሮ ጥላዉ ባልሄደች ነበር

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 3 หลายเดือนก่อน +4

      እኮ ስጀመርም ራሷ ናት በግድ አፍፈቅራሃለው ብላ እንድቀበላት ያደረገችው አሁንም ራሷናት ትታ የሄደችው እንጠብቃት ተመልሳ መታ ትለምነዋለች እቺ አስመሳይ ናት ወይኔ አብርሽ እጣ ፋንታው ምን ይሁን😢😢

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 3 หลายเดือนก่อน +17

    ጥርግ በይ አበዛሽው እኮ ተዳኒ ጋር ተደዋውላ መሆን አለበት የምትሉ😮😮😢😢😂😂

    • @AnisaAnisa-ph8vl
      @AnisaAnisa-ph8vl 3 หลายเดือนก่อน

      Ka Dani gar tanagagra new masl wad hiywatu yamaxachiw welhi balage nat

    • @بتاانت
      @بتاانت 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @byky3031
      @byky3031 3 หลายเดือนก่อน +3

      አይ ልጁ አሳዘነኝ 😢😢 አይዞህ ዘለሺ ገብተሺ ጉድ ሰራሺዉ እጪ አይቀናሺም ተመለሺ ጨምላቃ 😢

  • @SfgThh-h2i
    @SfgThh-h2i 3 หลายเดือนก่อน +152

    ይች ለቤተሰብ ክብር የለላት ማንንም አታከብርም ጥፋቱ ያች ነው ይቅርታ ጠይቂው ግልፅ ሁነሽ ቅረቢለት

    • @SaSa-vo5bq
      @SaSa-vo5bq 3 หลายเดือนก่อน +2

      Yes ewent new mareee

    • @Habibi-e5x4c
      @Habibi-e5x4c 3 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikili

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 3 หลายเดือนก่อน +1

      Uko

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል👍👍

    • @SamrwitTesema
      @SamrwitTesema 3 หลายเดือนก่อน

      ክብረቢስ፣ተሄድሽሂጅ፣አታስለቅሽው፣ደደብ❤❤❤❤❤

  • @hutubehutube6013
    @hutubehutube6013 3 หลายเดือนก่อน

    አኒዋረ አተም ክፋት ዲራማው አተ እደገበት እ አኑው😂😂❤

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 3 หลายเดือนก่อน +17

    አይዞህ አብርሽ ወንድሜ ❤❤አኑዋር ወንድሜ ❤❤ብዙ ለፍታሃል ጌታ ይባርክህ

  • @SintayehuMurte
    @SintayehuMurte 3 หลายเดือนก่อน +13

    በፈተና ጊዜ የእግዚአብሔር ዝምታ ስሙት ድንቅ መልእክት ነው”

  • @FyyS-g7r
    @FyyS-g7r 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሩታ በጣም ተሳስተሻል እንዴት ለጠላት በር ትከፍቻለሽ አብርሽየ ምስክን አይዞክ 😢😢😢😢😢😢

  • @FkirteWubete-t7k
    @FkirteWubete-t7k 3 หลายเดือนก่อน

    ሩታ ልክ ነች የምትሉ በ like tekelakelugn

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 หลายเดือนก่อน +40

    የምር ጨካኝ ነሽ በቃ ይቅር መባባል ምን ችግር አለዉ ግን ተይ ሩቲዬ ተይ አስቢ ግንኡፉፉፉ

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 3 หลายเดือนก่อน +48

    ብታፈቅሪውማ ትተሽው አቴጅም ነበር

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 หลายเดือนก่อน +30

    እውነተኛ ፍቅር ምንም አይግድበውም የምትሉ አይለያዩም

  • @Rukiya-uh2kr
    @Rukiya-uh2kr 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ኮሜንት ኤፌ አላውቅም ግን እሩታ የምትባይ ልጅ አንድ ነገር ልንገርሺ ያሣለፍሺውን ዘወር ብለሺ እይው ይከንን ልጅ አትጉጅው ለምን እደዛ አልኩኝ ልጅ ን ያገኘሺው ለምነሺው እጀ ለምኖሺ አይደለም ሰለዚህ አሁን በፍቅርሺ ጠብ ካደረግሺው ብሀላ መራቅ ምን ይሉታል ሚሰኪን አብርሺ ያሣዝናል ከምር ባለፈው ሂወቱም ተጎዳ አሁንም ሁለተኛ ለምን አረ ሤቶች ቆም ብለን እናስብ ገና ለገና ትናትና ዳኒ የሚባል ሠውየ መጣ ብለሺ ለምን እሱን መጉዳት ፈለግሺ ለነገሩ አሁንስ ማን ያምንሻል እዳኒጋ ሂደሺስ እደሆን ለማንኛውም እኳንም እሱ አልገፋሺ አችብትገፌውም የበለጠ ላይ ይወድቃል አችግን ንፁህ ፍቅር ገፍተሺ እደሄድሺ እወቂው አይይይይ ሴት ስታፈቅር መከራ ስትፈቀር መከራ ለማንኛውም ልጁን አትጉጂው በጣም ያስጠላል የዘራሺውን ታጭድያለሺ ጠቢቂ አብሺ ሚሰኪንንንን ያሣዝናል ከምር ፈጣሪ ይጠብቅህህህህህ😢😢😢😢😢

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 3 หลายเดือนก่อน +30

    ከቤተሰብ ሰለም ይለሸም መ ጋ ነው ምቴጅው 😅😅😅 ክብር ለቤተሰብ

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 3 หลายเดือนก่อน +103

    በጣም ከፋኝ የምን ጠብቀው ሌላ የሚሆነው ሌላ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍አሁንስ ባሰ የምትሉ በላይክ ሩታ

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 3 หลายเดือนก่อน +1

      እፍፍፍ ዜድየ አሁንስ💔

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 3 หลายเดือนก่อน

      zዬ ምን እየተካሄደ ነው ሲደብር

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢​@@R-tt7cn

    • @zabeeba7424
      @zabeeba7424 3 หลายเดือนก่อน

      ደፋር ደግሆሺ

    • @aisha2573
      @aisha2573 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ዩቱ5
    @ዩቱ5 3 หลายเดือนก่อน +49

    ሩታዬ ተመለሽ አብር ሴት አጀት ነው በጣም ነው የሚሳዝነኝ አች እኮ ነሽ ደካማ ጎኑ አረ በፈጠረሽ❤❤❤🙏❤❤😢😢😢😢 አይለያዩ ለሰይጣን ቦታ አትስጡ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩ👍

  • @mdkhsn2169
    @mdkhsn2169 3 หลายเดือนก่อน

    Ruta ba iwunati tasasitahaal?????too baying wada Abirushi tamalashii❤❤❤❤❤❤

  • @ddt7909
    @ddt7909 3 หลายเดือนก่อน +125

    ይቺ ለቤተሰቦ ክብር የሌላት ለባሎ ክብር ይኑራታል ብማሰቡ ይከብዳል መልካም መዘላዘል አስመሣይ አብርሽ አይዙህ ይሂም ያልፊል ወድሜ

    • @DghFhj-b8y
      @DghFhj-b8y 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @sewnetሠዉነትይቱብ
      @sewnetሠዉነትይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምአበዛችዉጥረግበይአይዞህወዲሜ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 3 หลายเดือนก่อน +3

      እች ለማን አቶን የወጣላት ዱሬ ናት ቤትስባ ጥለ የወጣች ቀን ነው ዱሬ መሆንዋ ያወኩት

    • @keebekii
      @keebekii 3 หลายเดือนก่อน +1

      Eko

  • @Sosi-y4s
    @Sosi-y4s 3 หลายเดือนก่อน +33

    አረ እሩታዬ አይዞሽ እራስሽን አዳምጭ አብርሽ ያፈቅርሻል ግን ውዴ ለጠላት ቦታ አትስጪ እባክሽ

  • @ማሂ
    @ማሂ 3 หลายเดือนก่อน +140

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ እመልሳለሁ ቅመሞች😊

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 3 หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሽ❤

    • @SofiAbdu-bj2ht
      @SofiAbdu-bj2ht 3 หลายเดือนก่อน

      መልሽ በአላህእትበይ

    • @saadas9954
      @saadas9954 3 หลายเดือนก่อน +1

      በአላህ ብለሽኝማ ደመርኩሽ

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 3 หลายเดือนก่อน

      Be agezebeher belshi endet andemersham

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk 3 หลายเดือนก่อน

      መሊሽ

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 3 หลายเดือนก่อน

    ቻዎ ቻዎ የኔ ፍቅር አነዋር አሳቀኝ😅😅😅😅😅😅😅

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 หลายเดือนก่อน +13

    ሩታ ግን ትክክል አይደለም እየስራሽ ያለሽው ብዙ ዋጋ የተከፍለለት ፍቅር እንዲህ ነው በቃ 😢😢

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน +61

    ሩታ ተይ ግን ግፍ ነው አብርሽ ሁለተኛ ልብ ሲሰበር ማየት አልፈልግም ነበር የእውነት ጨካኝ ነሽ የዋህ ስለሆነ ነው 😢😢😢😢ነገሩ እኛ ሴቶች የሚወደንን አናውቅም

    • @ae7936
      @ae7936 3 หลายเดือนก่อน +3

      እብርሽ ከዚህ በፊት የፍቅርን ልብ ሰበረ እንጂ ፍቅር ጥፋት የላትም ወደ ሆላ ተመልሰሽ ቪዲዮችን ስሚ አሁን ደሞ የዘራውን አጨደ እውነት ከሆነ ግን 10% እነግርሻለሁ ፕራንክ ነው ስላንዛዙት ማጠፊያው አጥሮቸው ነው ጠብቂ መጨረሻውን ሲያስመስሉ ነው ወገኔ አትሞኙ እነሱ ዶላር አስክሮቸው ቅጡ ጠፍቶባቸው ነው?????

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 3 หลายเดือนก่อน

      ፍቅርን ጎዳትጅ አልጎዳችዉም😋

  • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
    @ሶፊነኝየሙቤታናሽ 3 หลายเดือนก่อน +102

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ በዝህ ልክ ውሸትን እየቀጠፋችሁ ፈጣሪ ይቅር በለን ሳትሉ ሞት እንዳይቀድማችሁ ፍሩ ብር ይህን ደረጃ ያሰክራል 😢😢😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 หลายเดือนก่อน

      ማለት እምታቂው ነገር አለ ሆ

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምነዉ አጠገባቸዉነኝ አለሽ ሚሥጥርያካፍሉኛልአልሽ😏😏😏😏

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሶፊያዬ ደምሪኝ❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@anshaebrውድ ደምሪኝ❤ahim3901

    • @ሃላዉያ
      @ሃላዉያ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቲሽ ምን ትመስላለች 😤😤😤ምነው አውቃለሁ አልሽ በግ 😤😤👊

  • @senaittirfu-berhe5371
    @senaittirfu-berhe5371 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ከምትልካቸው ወይም ከምትለቃቸው ዘፈኖች የምረዳው ነገር አለ ሰለዚህ ከሆነም በርታ በል ወገን ባይኖርህ ትሰጋ ነበር ግን የቡታጅራ ልጆች ተገን አሉህ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ ተባረኩ ወንድም አይጥፋ ሩታዬ ተመልሰሽ ላይሽ እንደምችል ተስፋ አለኝ አይዞሽ ጠንከር በይ የፀሎት ቦታ ከሄድሽ እመብርሃን ትርዳሽ ::
    የሚጠብቀኝ አይተኛም የሚለውን መዝሙር አሰኪ አዳምጡት ብዙ መልዕክት አለው
    ፍቅር እስከመቃብር ተባብለን ነበር
    የታለ ታዲያ የኔና አንቺ ፍቅር

  • @fennet-g6y
    @fennet-g6y 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሩታ በጣም ተጫውቴሻል የምር ኡናታኛ አፍቃር ብትሆኝ ትቴሽ አቴጅም ነበረ አብርሽ አየዞ ወንድሜ ጥፋታኛኔኝ ብላህ እረስህን እዳትጎዳ አንተ ኑፁ አፍቃር ኔህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 3 หลายเดือนก่อน +116

    አፈር ብይ አብርሽ የኔ ምስኪን😢😢😢

    • @AlmazDereje-uy1uk
      @AlmazDereje-uy1uk 3 หลายเดือนก่อน +1

      Era tewo atsdebo esh atferido yferdbachuel

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 3 หลายเดือนก่อน

      አፈር ብይ አይባልም

    • @zehara5198
      @zehara5198 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @hghg5376
      @hghg5376 3 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂አትናደጅ ፕራንክ ነው እይታ እንድኖራቸው ነው እህቴ

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 3 หลายเดือนก่อน

      አንቺ አፈር ብይ ምን አለች ራስን መረጋጋት እፈልጋለሁ ነው እንጂ ደቆሮ🙃

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw 3 หลายเดือนก่อน +118

    በጣም ኑው የማፈቅረው ስማሁ የፍቅርን ትርጉም አታቂውም

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😅

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint 3 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @NorahAseen-k2f
      @NorahAseen-k2f 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GgagaHahhah
    @GgagaHahhah 3 หลายเดือนก่อน

    አኗር በጣም ተመቸህኝ መተዋወቅ ይቻላል ❤❤❤❤

  • @FudGuሀለዉያዩቱብ
    @FudGuሀለዉያዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +181

    አልቅሰሽ እዳገኘሽው ረሳሽው እዴ ጥርግ በይ አብርሽየ አይዞህ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 3 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 3 หลายเดือนก่อน +3

      👍👍👍👍

    • @DghFhj-b8y
      @DghFhj-b8y 3 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም የፈለገይዉን ሰታገኝ ጠገበይ እመኑኝ የቆጫታን

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 3 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል👍

    • @እሙፈርዛን
      @እሙፈርዛን 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ ወላ ይችክርፍፍ አሁንዳኒ ሲመጣ ረሳችውኮ

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 3 หลายเดือนก่อน +26

    ውይይይ አብርሽ ብቻ እሚዛዝነኝ ምነው እደዘው በሆነ ወደሂወቱ ባመጭበት ቢቀርስ 😢😢😢መልካም ጉዞ ሂጂ ሚዲያለይ አጥቷ ሰው ያረገሽ ዳኔ ሳይሆን አብርሽ ነበር አርፈሽ ትዳርሽን ብትዢ😢😢😢😂😂

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንማ ጠገበች እንጂማ የሱ እህት አደል እንዴ አብርሽን አፈቅረዋለው ያለቸው አሁን ደሞ ፌመስ ሆነች አትቻልም

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እንጅ ጠገበች😢

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 3 หลายเดือนก่อน +1

      እክብካቤውን አበዛባት አብርሺ ጠገበች

  • @TesfuGere
    @TesfuGere 3 หลายเดือนก่อน +40

    ሩታ በጣም የወደድኩሽን ያህል ጠላሁሽ አብርሽ እኮ ጥፋቱን አምኖ ይቅር ብሎሻል ብጣም ነው ሚወድሽ ሚያፍቅርሽ ስለዚህ አብርሽ እያለቀሰ ጥለሽው መሄድሽ በጣም ጨካኝና አስመሳይ ነሽ በትክክል ምትወጅውና ምታፈቅሪው ብትሆኚ በዚግዜ አብርሽን ብቻዉን ጥለሽው ባልሄድሽ ነበር ።አብርሽየ አንተ ኡነተኛ አፍቃሪ ነህ ግን አይዞህ ወንድሜ እግዛቢሔር ላንተ የያዘልህ ነገር ይኖራል።ሩታ ግን ከአብርሽ ተለይተሽ አንድም የሚቀናሽ ነገር የለም አይቀናሽም ስለዚ አብርሽን ይቅር ብለሽ ትራቹሁና የድሮ ፍቅራቹሁ መልሰሽ አሳይኝ በናትሽ በናትሽ በናትሽ

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 3 หลายเดือนก่อน

      @@TesfuGere የሷንም ስሜት እንረዳት ይለያያሉ ማለትኮ አደለም ልረጋጋ ነው ያለቺው

    • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
      @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምንድነው ይህ ሁሉ ልማነ ገደል ተግባ 😡

    • @JgerEye
      @JgerEye 3 หลายเดือนก่อน

      ከምትወጁ ሶው ርቀሽ የምን መራጋጋት ነው ልጅቱዋ በጣም ባሌጌ ናት ​@@Meklit-wi4th

  • @FateUmer
    @FateUmer 3 หลายเดือนก่อน +18

    ይች አስመሳይ ገደል ትግባ ዳኒጋ ተቀጣጥራ ይሆናል የምትሄደው አብርሽ አይዞህ አላህ ላንተ የበለጠ ይሰጥካል

    • @NorahAseen-k2f
      @NorahAseen-k2f 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 3 หลายเดือนก่อน +127

    በጣም ታሳዝኛለሽ ይህን ያህል ምን አርጎሻል ልጁን አትጎጂ ሁለተኛ

    • @Semufika45
      @Semufika45 3 หลายเดือนก่อน +1

      ነገሩ ስህተት በስህተት እያረመቹ ነው በጣም ትልቅ ጥፋት እያጠፋች ነው

    • @MouMoh-gn3jz
      @MouMoh-gn3jz 3 หลายเดือนก่อน

      ጥፋቱም የራሷነው ወላሂ እሱ ምንም ጥፋት የለበትም​@@Semufika45

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Semufika45 በጣም ባለጌ ናት ለካ ሰው ጨውና ሱካር አይደለም አይቀመስም በየዋህ ልቡ ገብታ ዳግም ሰበርችው

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 หลายเดือนก่อน

      ዲራማ እኮነው

    • @ZahrerAhmad
      @ZahrerAhmad 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኢንደዉም የጎደችዉ ኡሷ ኢጂ ኢሱ አደለም ከሱ ፊቅር ስጀምር የመጀመሪያ ለይፉወን መነገር ነበራበት ለሌ ነገር ሰይሆን ኢንደዝዉ ችግር ኢንደይፈጥርበት

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 3 หลายเดือนก่อน +11

    እረ በጣም ታሳፍሪያለሽ አቺብቻ የተጎዳሽ አስመሰልሽ ያሁሉ ነገር ያረግሽው ለጊዜአዊ ነበር ካቺ አይጠበቅም😢 አብርሽ ወድሜ አይዞህ አተ ማለት አስተዋይ ትግስተኛ ሰው አክባሪ ጠካራ ነክ ወድሜ አይዞክ የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም😢😢💪😘🥰🥰🥰

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 3 หลายเดือนก่อน +20

    አብርሽየ አይዞህ ጠክር አላህ ይመልሳት እሩታግን ትገርሚአለሽ ዳኒን አስደሰትሽው 😢😢❤❤

  • @getezerabiza134
    @getezerabiza134 3 หลายเดือนก่อน

    ይኸውልሽ ጥሩ ልጅ ነሽ ብለን ነበር ችግር የለም ማባበያ አትስጪ አብርሽ ጥሩ ልጅ ነው

  • @SXxእመብሪሀንእናቴ
    @SXxእመብሪሀንእናቴ 3 หลายเดือนก่อน +24

    😂😂😂😂ጀግና ነሸ እንደምንም አሰማነሸ በፍቅርሸ ሲበርከክ አሁን ራቅሸ አሰመሳይ🙋🙋🙋🙋መልካም ጉዞ መጀመሪያ ለወለዱሸ ክብር ይኑርሸ እህት😂

    • @taibah5903
      @taibah5903 3 หลายเดือนก่อน +1

      እራሰወዳድናተ

    • @asdfaaa8876
      @asdfaaa8876 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

      ለራሷ ክብር የለላት ለሌላ ሰዉ ክበር ሊኖረዉ አዬችለም እርካሽ ቆሻሻ ነች በጣም ደሞ ማስመሰል ሰትችልበት

    • @enanu7590
      @enanu7590 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዜድጎንደሪዋአሁንም አውቃ እያስመሰለች ነው😂😂😂😂

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@enanu7590 አወ እኔማ ምኖም አይመቸኝ አስመሳ የቀጣፊ እንባ ባቄላ ባቄላ ያክላል ትል ነበር አያቴ 😏🤣🤣🤣