ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሄሉዬ እንዲህ ስትስቂ ነዉ የሚያምርብሽ ሄሉን የምትወዷት ብቻ❤❤🎉🎉
❤❤❤️
😂😂😂😂
አረ ኡኡኡኡኡ ጋይስ እነዚህ ልጆች በህልሜ ሁሉ እየመጠብኝ ነው ሱስ ሆኑብኝኮ😂😂🎉🎉❤❤
እኔ እፈታልሻለዉ የህልሙ ነገር አያሣሥብሽ
የኔ😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም ነኝ😂😂😂😂😂
ሄሉ እና አላዛርን የምቶዱ እስኪ ፍቅራችሁን አሳዩኝ ደምሩኝ❤❤❤❤
ነይመሌሰለሁ
ይቅርተ
እኔበጣምነውየሚደብሩኚ ምክንያቱምእዮ ያፈቅራታልግን አላዛር አስመሳይነዉ ይኤንስልህይቅርታ አንተያደረከውንነገር ማንኛዉምሰው የሚያደርገዉነዉ ግንእዮ ማስመሰል ስለማይችልነው ሰወች አስቡ እንጂ
ደምሩኝ100 አስገቡን
@@HavanHavan-k8q ይጅወደዛ ወረኛ አላዘርንአትናገሪ አላዘርማለት ሰውበጠፋበትጊዜሰውሁኖየተገኘ ጀግናምርጥሰውነው
ሂሉየ&አላዛር ሁለት ቆጆወች በዛ ላይ የዋህነት ቅንነት ታድላቹህ ሁሌም ወደፊት ማንንም አትስሙ 🥰🥰🥰
ሄሉየን መቶሽ እናስገባት
Wdma. Ensgbtlni yja wde wdme🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤at me 200k wadfte bro tnkre🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂 የስጦታው ነገር በጣም ነው የገረመኝ 😀😀ሁለታቹ ስትመጡ እንዴት ነው ደስ የምትሉኝ የኔ ውዶች ስወዳቹ❤❤❤❤
አላዘር የእናቱ ልጅ ትለያለህ የእውነት ሰው ነህ 🎉🎉🎉
ሴንደሬላ የእኔ ማር የእውነት አላዛር በጣም ምርጥ ልጅ ነው ደግሞ እኮ ትልቅ ክብር አለው ለአንች ስለዚህ አንድ ቀን ጋብዥው
ደሞ ውበት የለኚም አላልሽም ሄሉ ጌታን ውበት ፈገግታ ቁመና 100//ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
ከማንም ወልካፋጋ አወዳደሩብን እኮ😂😂😂ካላዛርዬጋ ብትጣመርልን❤❤❤
@@Aynalove3382አዎ አላዘር ምርጥ ሰው ነው እናጣምራቸው እንዴ ታልሆነ😂❤❤❤
እሺ😂ግንየኛመጨረሻ ማጣመርሁኖሊቀርነ😌😅😅😅😅ዉ@@ለመኖርመፈተን
@@ለመኖርመፈተን ቢጣመሪ ደስ ይል ነበር
@@ለመኖርመፈተንአረ ማሬ አለችው እጮኛ
የኔ እናት ሁሌም ሳቂልኝ አደር ኢንድታስከፊው አላዛሬ ምርጥ ሰው
ሄሉየ አላዛርኮ ምርጥ ልጂ ነው ከቤትሽ ጋብዥው ❤❤የምትሉ 🙏
ኣው አይቀርም
በተስፍ ጠብቂ
አአላዛርዬ በሳቅ ገደልከኝ የአንድ ወር ደሞዜ ብለህ እርፍ ደስ ይላል እንደዚህ ሄሉዬን ስላሳክልን ደስ ብሎናል ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር አይቀይርህ ተባረክ❤️❤️❤️❤️❤️
ኡፉ እናዝ ልጆች እንደኔ የምወድ መኖ
እኔ
እኔ🎉🎉🎉
ሄሉ እንዲ ተረጋግተሽ ስታወሪ ነው የሚያምርብሽ ።ሁሌ ደስተኛ ሁኜ ጠላትሽ ዳቢሎስ ይዘን።
ፈጣር ሆይ ሄሉን ጠብቃት ❤❤❤
አሜን
ኣሜን ❤❤❤❤❤❤
Amen amen
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሚን
ሣቂልን የኔ ፍልቅልቅ እኳን ማልቀስ ከፍቶሽ ማየት አንፈልግሥ ሁሌ በዱአ ከጎንሽ ነን የኔ እናት የኔ አንደበተ ጣፋጭ ሁሌም እንወድሻለን
ሄሉ የኔ ጨዋ አብሽሪ አላዛር መልካምሰዉ ነክ ይህመልካምነትክ አይለይክ ሄሉ ሁሌም ስቀሽ ማየትእፈልጋለንየምትሉ
ሄሉ ዛሬ ደስስትል ሁሌ እደዚ ፈገግ ብለሽ ነዪ❤❤❤
ሔሉዬ ሳትጨናነቂ የምታስተካክይውን አስተካክለሽ በተመቸሽ ጊዜ ተረጋግተሽ ሂጂ አልዐዛር ተባረክ
አይዞሽ እኔ እናት ሁሌም ደስተኛ ሞኝልኝ አሁንም አዲስ ነገር ይወትሽን የሚለወጥ አዲስ ነገር በህይወትሽ ላይ ይሁንልሽ እኔ እናት እግዚአብሄር ሰላምሽን ይመለስ ይመልስ
ወይኔ ማስታጠብያዋ ስታምር😂😂
❤❤❤🎉🎉🎉
😂😂😂 ቀልዱ የማያል እደት እደሚያስቀኝ የሆነ ቦርጫም እንኳን ደስስ አለህ እኛም ደስስ ብሎናል ሄሉ በርቺ ፏ በይ እሽ ምን ትቀጣ ######ምሳ ትጋብዝህ
እስኪ ሄሉ ወዳሰበችበት ራስዋን ወደምታገኝበት ቦታ ትሂድ የምትሉ ❤️እሷ ኦዴንስን ኣክብራ እኛን ጠይቃለች እንድትሄድ እንፍቀድላት እርግጠኛ ነኝ ደሞ የድሮዋ ሄሉ ሁና ትመለሳለች❤🎉
አው ያምር
ንጉሱ አንተ ሄሉዬ ይገባሻል ሲንደሬላ
ሄሉዬ ሁሌም ደስተኛ ሁን 👍
ወይኔ ስጦታው በሳቅ ነው ያደከመኝ😂😂😂😂😂😂😂 አይ አላዛር ሄለን የኔ ወርቅ እሷ ደሙ ምን እንደምሰጥህ ጓጎቻለሁ😂😂😂😂😂 ሄለን ሄደሽ እንድትመለሽ እግዚአብሔር ከአንች ይሁን እመቤቴ ትርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሂወቱ የተመሳቃቀለበት በሙሉ ሂወቱ ይስተካከልለት
አሚንንንን የረቢ በሰዉበትአየተከላተምን😢😢😢
አሚን አሚን አሚን
Ameen ameen ameen
😂😂ውይ አላዛር በሳቅ ሄሉየ የኔ ውድ ብርችል የኔ ጠንካራ ሴት ደሞ ዛሬ ስትስቂ ሳላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ነፃነት ወርቅነህን መጣ እንኳን ደህና መጣህልን ሳቅህ እኮ በራሱ ይናፈቃል ጌታን❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ በቃ ሲንደሬላነሽ አምነሽ ተቀበይ ዋ😂
የሰንደሬላ ሲገርም ደስስ ሲል
የኔ ዉድ ሄሉዬ አላዛር ምርጥ ሰው ኑሩልኝ በደስታ እንዳይከፋችሁ ከዚህ በኋላ የንተን ሳቅ ነው ማያት የሚንፈልገው የኔ ጠንካራ ሄሉ ፈገግታሽ ነው ምንፈልገው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሔሉየ የኔ ጨዋ ፍልቅልቋ እምር ብለሻል ሁሌም ሳቂልኝ እኳንም ደስ አለሽ አላዛር ምርጥ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያሰብከውን ሑሉ ያሳካልሕ
ኣላዛርና ሄሉ የምትወዱ ላይኽ❤👍የኣላዛር ባህሪ ይገርመኛል የማይቀየር❤❤
ሁልግዜም ሳቂ የኔ ጨረቃአላዘር መልካም ሰው
ሄሉዬ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰እድ ስስቅ ነው ዳስ የሚለኝ አላዛር አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🎉🎉
ውይ የሥጦታው ነገር እእእእእእእ እደዚህሥለጓጓከኝ ሌላ ሥጦታ ግዛላት አችም እቤትሺ ጋብዢውአደለ ትጋብዘው
በጣም ትልቅ ጠቃሚ የሆነ ስጦታ ነው😂😂😂 ሄሉዬ ሁሌም ተደሰቺልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺጋር ይሁን💝😍😘♥♥
አንተንም ይጠብቅህ ለሰዉ ሰላም የምተመኚ ያረጉህ😢😢😢😢😂😂😂❤❤❤❤❤
አንተ ነህ ይህንን የምትመኘው አቶ ዳኒ
😂😂😂😂😂😂😂 አይ ዳኔ አሜን አንተም ደስታን ሁሉ ይሰጥ ደግሞ እሰከ ነጢባር ነው ምወድህ
@GfFr-u2z😂😂😂
አንተ ጀሊ የሰው ሠላም እየሰጠኪ😔😂😂🌝👈
አላዛር ምረጥ ሰው ሄሉዬ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄለን ያኔ ቆንጆ ያኔ ልእልት ያኔ ውድ ያኔ ጠንከራ ሴት አይዞሽ 😢😢😢
የኔ ውዶች ኑሩልኝ ምንም እዳይሰማችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
ስመጡ መጣን እያላቺሁ አመጡም እዴ እኔ በናተ ምክንኛን ስንተየ እየገባሁ እየወጣሁ ከምዉል ብታሳሩፉኝ ደሞ ደስ ብሎናን እንኮን ደና መጣቺሁ ❤❤❤
ምያምሪ ስጦታ ነዉ😂😂😂
ሄሉ እና አላዛርን የምቶዱ እስከ አሳዩኝ❤👍❤
ደምሪኝ እማዬ😢
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሄሉ እግዚአብሔር አምላክ ከአንችጋር ይሁን እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ አላዘር ጎበዝ ነህ ጥክር ያልክ የማትቀየር ከጎኗ ሁን
ሄሉ ከነፈገግታሽ ቆንጆ ነሽ
አለን ሁለታችሁም ሥቃችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል አላዛር እና ሴደሬሌላዋ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሄሉ የሳቅሻት ሳቅ ተመችታኛለች ስጦታው ያምራል❤❤❤❤
😂አይ ሄሉ ይሄ አዝግ አዛገሽ እኮ ከምንም በላይ ደስ ያልሽኝ ስጦታው ተቀብለሽ አመስግነሽ መሄድሽ ዋውውነው
ሄሉየ የኔ ጀግና እህት እዴህ ሳትስቂ ነው እሚያምርብሽ የኔ እቁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አላዛርየ የሄሉየ መከታ❤❤❤
የኔ ዉድፈጣሪ ሙሉ ደስታሽን ጤንነትሽን ይመልስልሽ ዛሬን ኑሪ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ትናትን ተይዉ ❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉😢 ማሽአላህ ❤🎉😢እኮን ሂሉ ወደራስሽ ተመለሽ ደሞህቴዎ አላዛርን እዳታስቀይሚዉ አተም እዳታስ ቀይማት
የኔ ውድ እህት ሳቅሽን እኮ ሁላችንም በጉት ነው የምንጠብቀው አላዛርዬ የኛ እንቁ ወድም የሄልዬ መከታ እንወድሃለን ሄልዬ አምላክ ይርዳሽ ማሀተብሽን አድርጊ ውዴ❤
ወይኔ ስጦታው በሳቅቅ ደግሞ በቁሜነገርመጠበቄ🤭🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክ
እኛን ፕራክ አድረገሀል ቅጣት አለህ አሁንም
እኔስብትይ
@@Hereya-zz7ji አወ የምር ይቀጣ🤣🤣🤣
እኔስ ብትይ❤😂😂😂
በስጦታው የሳቀ ላይክ አርጉኝ 😂😂😂😂 እረ አራዛር ተኮልህ
ባስጦታ አላማሳቂ አይቻልም🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሄሉዬ የኔ ቂማም ❤🎉🎉🎉🎉
እናንተ ቆማቹ ነው እንዴ ምትጠብቁት ቭዶ እስክለቀቅ 24ኛ ወጣሁ😂እንካን ተሳካልህ አለ ዘር ምርጥ ሰው❤❤❤ሄሉዬ በጣም ነዉ ምወድሽ
😂😂😂😂😂😂
እኔ ዩቱብ የምገባው ሄሉ እና አላዛርን ለማመት ነው የተቀሩት ዩቱበሮች እጂ እጂ ብለውኛል የኸ ደስታችሁ ማየት ነበር የናፈቀኝ አላህ ዴስታችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ እስኪ እንዴኔ ደስ ያላችሁ አሚንን ሄሉየ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ አላዛር እኔ መፍጫ ስጠብቅ ጪራሺ ማስጣጠቢያ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😉😆😆😆😆😆ወየው kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
እኔም ክክክ
@@jemila602 እኔም
እኔም
የሄሉና የፍቅር አድናቂ ነኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እኔምምምፍቅርየ❤❤❤
😂😂😂ስጦታዉ ለማየት ጓጉቶ የጠበቀ
Enem fi &he❤❤❤❤❤
Me😂😂😂❤@@Zemenaymanayzewudu-h5l
ዛሬ ደስ ብሎኛል እደዝህ ስትስቁ ስላየሁ ሄሉ ከዉስጥሺ ያለዉን መጥፎ ስሜት እግዛብሔር ያዉጣልሺ❤❤
ሔሉዬ የእኔ ጠንካራ ሴት ሁልጊዜም ደስተኛ ሁኝ አውቃሉ ደስተኛ የማያደርጉሽ ብዙ ነገሮች አሉ ግን ቢሆን የሚስጭንቅሽ ነገር በሙሉ በእግዚአብሔር ላይ ጣይው የሚስጨንቃችሁን በእኔ ላይ ጣሉ ብሏል እና ስለዚህ ሁልጊዜም ደስ በጌታ የእኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ 👸🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ስደሬለዋ ስታምሪ በርችልን የኔ ቆንጆ ❤❤❤ዋንድማችን አለዘር ወለሂ ከልብ እናማሰግናልን❤❤❤❤❤❤
እዉነትም ሲንደሬላ ኤሉዬ ሁሌም ድመቂ
የኔ ቆንጆ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቂልኝ🥰❤❤❤🥰ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁንልሽ ወይኔ አላዛር የስራሕን🤣😁😁😁😁
ሄለን አንቺ እኮ ማለት ለእልት ነሽ አንቺ በጣም ቆንጆ ነሽ ታምሪያለሽ ፀባይሽ በጣም የሀገሬ ልጅ አላህ ይጠብቅሽ በይሽበት ቦታ ሰላምሽ ጤና ሽንት ተመልሶ አላህ ሳቅሽን የሚመልስ ቀን ነው አላህ ያርገውን አብሽር የኔ ቆንጆ
አረ ሄሉየን 100ሽ እናስገባት ቤተሰብ🥰🥰🥰
አውውውው.ሄሉ.እንደዚ.ፈገግ.ስትይ.ይሻላል❤❤❤በርቺ.ህይወት.ይቀጥላል❤
እሰኪ እንደኒየ ፈቅረማኛች ሰሁኒ ድሰ የምልዎ ላይክ 👍👍👍👍👍 ሄሉ እና አላዛር ፈቅር(ባለ እና ምሰት))))) ጀሙሩ የምትብሉ
የኔ ፈድሻ እድህ ስቀሽ ስላየሆሽ ደስ ብሎኛን ሄሉነቴ❤❤ አላዛር መልካምሰው የእናቱ ልዑል ክበርልን🎉 የኔ ጀግና ጠካራዋ እህቴ ሁሌም ደስተኛ ሁኒ ❤❤❤ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤
ሄሎ ሁልጊዜ ሳቅልን ሰላምሽ ይብዞልሽ አላዞር ምርጥ ወንድም❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ሄሉየ የኔ ጠንካራ አላዛር መልካም ሰው ፈጣሪ መልካም እነትህን አይቀይር እብህ
የኔ ሴት ሴት ብሎ ዝም እኮ ነሽ ስደሬላዋ እራሱ ያስብሻል ብቻል የንጉስ ብቻ ሳይሆን የንጉሶች ነዉ መሆን ያለብሽ አላዛር ምርጥ ሰዉ ተባረክ አባቴ
ሄሉ. የኔ መልካም. አይዞሽ አላዘር መልካም ሰው ነክ ይህመልካምነትህ. አይለይክ ሄሉ ሁለሌም ስቀሽ ማየት እንፈልጋለን. ❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ እዲህ ስትስቂ ነዉ የሚያምርብሽ እስቲ ሄሉ እና አላዘር የሚወድ ማነዉ እደኔ
ሄሉዬ የኔ ጨረቃ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ😢😢 አላዛሪ ምርጥ ሠዉ
ሄሉዬ ተቆጆም ቀላይነሽ ሰወድሽ እኮ እሲ አላዛር እና ሄሉ እሰከመጨረሸው እግዚአብሔር አድ ያርጋቸው በፍቃዱ የምትሉ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤
😍😍😍😍😍😍
ሂሉዬ የኔ ቆንጅ ሰወደሽ ❤❤❤❤❤❤
ሄሉ በናትሽ ሁሌም ሳቅ ተከፍተሽ ስትመጪ በጣም ነው ምናደደው ከምር እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👍
ወይኔ መጡልኝ ተመስገን የኔ ዉድ የኔ ሰደሪላ 😍😍😍😍😍😍😍
😊😅😅😅😅በሳቅ ገደላቹኝ ሄሉ እንዲ እኮን ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሌኛል አላዘር በጣምጡሩ ሰዉ ቢቻአ ቃላት ያንስሀል የኔ የዋህ🎉🎉🎉❤ 😅🎉🎉🎉❤ዉድድ ሁለታቹም
አላዘር ትለያለክ❤❤ ሄሉዬ የኔ ልእልት ውብ ነሽ ጀግና ነሽ በርቱልኝ ሄሉዬ ፈገግ ስትይ ምን ያክል ደስ እደሚለኝ እኮ ሁሌም ይከ ፈገግታሽ አይጥፋ ሁሌም ሳቂልኝ ሂወትሽን በሙሉ ፈጣሪ እደጨረቃ ያብሬልሽ የኔ ሴት የኔ ጠካራ የኔ ጀግና ውድድድድድ ነው የማደርግሽ ሁሌም ከጎንሽ ነን በርቺቺቺ ትምህርትሺንም በርቺ ሁሉንም ትችያለሽ ምክነያቱም ወርቅ የሚያበራው በሳት ተፈትኖ ነው እናማ አቺ ለኔ ልዩ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤
አላዛር የናቱ ልጅ ትለያለህኮ የኔ ቀብራራ የኔ ጠበለል የሄሉ መከታ ሄሉየ የኔ ጨረቃ የኔ እንቁ የኔ ሴት የኔ ጀግና እረ እናበረታታት100kእናስባት ጨረቃወቸ ወደፊት ደሞ ሁሌም ሳቂልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶች እሄ ፈገግታቹ ነበር የናፈቀኝ ወላሂ ዛሬ ደስስስስ ብሎኛልልል
ሄሉ አንቺ Cinderella መሂንሽን ወይም መምሰልሽን ላንቺ ላየታይሽ ይችላል ለሚወድሽ ለሚያከብርሽ ግን ነሽ ሌላው የሚትሄጅበት ቦታ የተቀደሰ መንፈስሽን አድሰሽ እንደምትመለሺ እተማመናለሁኝ በርችልኝ የእኔ እህት ❤❤❤
ሁሌም ያምርባሀል አላዛርዬ❤❤❤❤❤ፍታ ያለህ ነህ❤❤❤
CINDERELLACHN hulem Saqilin 😘😘Masha Allah konjye nash ❤🍫Bartu👌👌
ሄሉዬና❤አላዛርዬን ከሉቡ ያሚዋዳቻው🎉🎉🎉ብቻ ለይክ😊😊❤❤❤
ወይ አላዛር የስራህን የተመታህ 😂😂😂 ሄሉየ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤❤❤
ሄል ከ አልዘር ጋራ ሁኝ የኔ ዉዶችይ ❤️❤️❤️. የኔ ጭርቃዎች 💋
አላዛርየ አንተ እኮ በጣም ጭዋ መልካም ምርጥ ሰው አድርጎ ፈጣሪ ፈጥርሮሀል ❤❤❤❤ስወድክ
አላዛር እናመስግናለን ስለሄሉ ሄሉ ጀግናነቪ ጠንካራ ነቪ ጎበዝነቪ አሁን ደግሞ እረፍት አርገቪ ስትመጪ ሁሉነገር ይቀየራል
ስደሬላ የኔ ጠካራ ❤❤❤ አላዛር በጣም አስተዋይ ስሟ ደስ ሲል
ሄሉየይ በጣም ነው የምወደሸ ሰታሙሩ❤❤❤
ሄሉየ የኔፍልቅልቅ የሚድያው ድምቀት አችሣይፈታ እላለሁ ሥጠፊም አጨነቃለሁ አላዘር ምርጥ ሠው ተው ተው ኮሜንታተሮች ሥልኳን የምታቁ ተባበሩኚ
ሄሉ ቆጅ ❤ ስወደድሺ ባህሬሽ እኔን የሚመስለኝ ነገርህ
ስውድሽ እህት ስብስክራይብ አርጊኝ ጀሙየ❤
@@እፎየ እኔንም😢😢
አደረኩሺ😂 ማሬ
እነም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አቺንም አረኩሸመ መልሺ ማሬ
የኔ ጠበለል የኔጀግና ሴት የኔልእልት አይዞሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አአዛር የኔወንድም ትለያለህ ጀግና ሰው
ሄሉ የኔ ቁንጅጅት ልእልቷ ውነቱን ነው የሚለው አላዛር የኔ ቅን ወንድም እንዴት ደስ እንዳለኝ አብራችሁ ስቃችሁ ስለመጣችሁ 😍❤
😂😂😂እናተ ልጆች ሞቸ እኮ ነው የምወዳችሁ እፍፍ በሳቅ ሞትኩኝ ሁሌም ሳቁልኝ ❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ጠንካራ የኔ የዋህ🥰አላዛር ይሄ መልካምነትክ አይለይክ❤🥰
ሄሉዬ እንዲህ ስትስቂ ነዉ የሚያምርብሽ ሄሉን የምትወዷት ብቻ❤❤🎉🎉
❤❤❤️
😂😂😂😂
አረ ኡኡኡኡኡ ጋይስ እነዚህ ልጆች በህልሜ ሁሉ እየመጠብኝ ነው ሱስ ሆኑብኝኮ😂😂🎉🎉❤❤
እኔ እፈታልሻለዉ የህልሙ ነገር አያሣሥብሽ
የኔ😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም ነኝ😂😂😂😂😂
ሄሉ እና አላዛርን የምቶዱ እስኪ ፍቅራችሁን አሳዩኝ ደምሩኝ❤❤❤❤
ነይመሌሰለሁ
ይቅርተ
እኔበጣምነውየሚደብሩኚ ምክንያቱምእዮ ያፈቅራታልግን አላዛር አስመሳይነዉ ይኤንስልህይቅርታ አንተያደረከውንነገር ማንኛዉምሰው የሚያደርገዉነዉ ግንእዮ ማስመሰል ስለማይችልነው ሰወች አስቡ እንጂ
ደምሩኝ100 አስገቡን
@@HavanHavan-k8q ይጅወደዛ ወረኛ አላዘርንአትናገሪ አላዘርማለት ሰውበጠፋበትጊዜሰውሁኖየተገኘ ጀግናምርጥሰውነው
ሂሉየ&አላዛር ሁለት ቆጆወች በዛ ላይ የዋህነት ቅንነት ታድላቹህ ሁሌም ወደፊት ማንንም አትስሙ 🥰🥰🥰
ሄሉየን መቶሽ እናስገባት
Wdma. Ensgbtlni yja wde wdme🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤at me 200k wadfte bro tnkre🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂 የስጦታው ነገር በጣም ነው የገረመኝ 😀😀ሁለታቹ ስትመጡ እንዴት ነው ደስ የምትሉኝ የኔ ውዶች ስወዳቹ❤❤❤❤
አላዘር የእናቱ ልጅ ትለያለህ የእውነት ሰው ነህ 🎉🎉🎉
ሴንደሬላ የእኔ ማር የእውነት አላዛር በጣም ምርጥ ልጅ ነው ደግሞ እኮ ትልቅ ክብር አለው ለአንች ስለዚህ አንድ ቀን ጋብዥው
ደሞ ውበት የለኚም አላልሽም ሄሉ ጌታን ውበት ፈገግታ ቁመና 100//ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
ከማንም ወልካፋጋ አወዳደሩብን እኮ😂😂😂ካላዛርዬጋ ብትጣመርልን❤❤❤
@@Aynalove3382አዎ አላዘር ምርጥ ሰው ነው እናጣምራቸው እንዴ ታልሆነ😂❤❤❤
እሺ😂ግንየኛመጨረሻ ማጣመርሁኖሊቀርነ😌😅😅😅😅ዉ@@ለመኖርመፈተን
@@ለመኖርመፈተን ቢጣመሪ ደስ ይል ነበር
@@ለመኖርመፈተንአረ ማሬ አለችው እጮኛ
የኔ እናት ሁሌም ሳቂልኝ አደር ኢንድታስከፊው አላዛሬ ምርጥ ሰው
ሄሉየ አላዛርኮ ምርጥ ልጂ ነው ከቤትሽ ጋብዥው ❤❤የምትሉ 🙏
ኣው አይቀርም
ኣው አይቀርም
በተስፍ ጠብቂ
አአላዛርዬ በሳቅ ገደልከኝ የአንድ ወር ደሞዜ ብለህ እርፍ ደስ ይላል እንደዚህ ሄሉዬን ስላሳክልን ደስ ብሎናል ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር አይቀይርህ ተባረክ❤️❤️❤️❤️❤️
ኡፉ እናዝ ልጆች እንደኔ የምወድ መኖ
እኔ
እኔ🎉🎉🎉
ሄሉ እንዲ ተረጋግተሽ ስታወሪ ነው የሚያምርብሽ ።ሁሌ ደስተኛ ሁኜ ጠላትሽ ዳቢሎስ ይዘን።
ፈጣር ሆይ ሄሉን ጠብቃት ❤❤❤
አሜን
ኣሜን ❤❤❤❤❤❤
Amen amen
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሚን
ሣቂልን የኔ ፍልቅልቅ እኳን ማልቀስ ከፍቶሽ ማየት አንፈልግሥ ሁሌ በዱአ ከጎንሽ ነን የኔ እናት የኔ አንደበተ ጣፋጭ ሁሌም እንወድሻለን
ሄሉ የኔ ጨዋ አብሽሪ አላዛር መልካምሰዉ ነክ ይህመልካምነትክ አይለይክ ሄሉ ሁሌም ስቀሽ ማየትእፈልጋለንየምትሉ
እኔ
ሄሉ ዛሬ ደስስትል ሁሌ እደዚ ፈገግ ብለሽ ነዪ❤❤❤
ሔሉዬ ሳትጨናነቂ የምታስተካክይውን አስተካክለሽ በተመቸሽ ጊዜ ተረጋግተሽ ሂጂ አልዐዛር ተባረክ
አይዞሽ እኔ እናት ሁሌም ደስተኛ ሞኝልኝ አሁንም አዲስ ነገር ይወትሽን የሚለወጥ አዲስ ነገር በህይወትሽ ላይ ይሁንልሽ እኔ እናት እግዚአብሄር ሰላምሽን ይመለስ ይመልስ
ወይኔ ማስታጠብያዋ ስታምር😂😂
❤❤❤🎉🎉🎉
😂😂😂 ቀልዱ የማያል እደት እደሚያስቀኝ የሆነ ቦርጫም እንኳን ደስስ አለህ እኛም ደስስ ብሎናል ሄሉ በርቺ ፏ በይ እሽ
ምን ትቀጣ ######ምሳ ትጋብዝህ
እስኪ ሄሉ ወዳሰበችበት ራስዋን ወደምታገኝበት ቦታ ትሂድ የምትሉ ❤️እሷ ኦዴንስን ኣክብራ እኛን ጠይቃለች እንድትሄድ እንፍቀድላት እርግጠኛ ነኝ ደሞ የድሮዋ ሄሉ ሁና ትመለሳለች❤🎉
አው ያምር
ንጉሱ አንተ ሄሉዬ ይገባሻል ሲንደሬላ
ሄሉዬ ሁሌም ደስተኛ ሁን 👍
ወይኔ ስጦታው በሳቅ ነው ያደከመኝ😂😂😂😂😂😂😂 አይ አላዛር ሄለን የኔ ወርቅ እሷ ደሙ ምን እንደምሰጥህ ጓጎቻለሁ😂😂😂😂😂 ሄለን ሄደሽ እንድትመለሽ እግዚአብሔር ከአንች ይሁን እመቤቴ ትርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሂወቱ የተመሳቃቀለበት በሙሉ ሂወቱ ይስተካከልለት
አሜን
አሚን
አሚንንንን የረቢ በሰዉበትአየተከላተምን😢😢😢
አሚን አሚን አሚን
Ameen ameen ameen
😂😂ውይ አላዛር በሳቅ ሄሉየ የኔ ውድ ብርችል የኔ ጠንካራ ሴት ደሞ ዛሬ ስትስቂ ሳላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ነፃነት ወርቅነህን መጣ እንኳን ደህና መጣህልን ሳቅህ እኮ በራሱ ይናፈቃል ጌታን❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ በቃ ሲንደሬላነሽ አምነሽ ተቀበይ ዋ😂
የሰንደሬላ ሲገርም ደስስ ሲል
የኔ ዉድ ሄሉዬ አላዛር ምርጥ ሰው ኑሩልኝ በደስታ እንዳይከፋችሁ ከዚህ በኋላ የንተን ሳቅ ነው ማያት የሚንፈልገው የኔ ጠንካራ ሄሉ ፈገግታሽ ነው ምንፈልገው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሔሉየ የኔ ጨዋ ፍልቅልቋ እምር ብለሻል ሁሌም ሳቂልኝ እኳንም ደስ አለሽ አላዛር ምርጥ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያሰብከውን ሑሉ ያሳካልሕ
ኣላዛርና ሄሉ የምትወዱ ላይኽ❤👍የኣላዛር ባህሪ ይገርመኛል የማይቀየር❤❤
ሁልግዜም ሳቂ የኔ ጨረቃ
አላዘር መልካም ሰው
ሄሉዬ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰እድ ስስቅ ነው ዳስ የሚለኝ አላዛር አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🎉🎉
ውይ የሥጦታው ነገር እእእእእእእ እደዚህሥለጓጓከኝ ሌላ ሥጦታ ግዛላት አችም እቤትሺ ጋብዢውአደለ ትጋብዘው
በጣም ትልቅ ጠቃሚ የሆነ ስጦታ ነው😂😂😂 ሄሉዬ ሁሌም ተደሰቺልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺጋር ይሁን💝😍😘♥♥
አንተንም ይጠብቅህ ለሰዉ ሰላም የምተመኚ ያረጉህ😢😢😢😢😂😂😂❤❤❤❤❤
አንተ ነህ ይህንን የምትመኘው አቶ ዳኒ
😂😂😂😂😂😂😂 አይ ዳኔ አሜን አንተም ደስታን ሁሉ ይሰጥ ደግሞ እሰከ ነጢባር ነው ምወድህ
@GfFr-u2z😂😂😂
አንተ ጀሊ የሰው ሠላም እየሰጠኪ😔😂😂🌝👈
አላዛር ምረጥ ሰው ሄሉዬ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄለን ያኔ ቆንጆ ያኔ ልእልት ያኔ ውድ ያኔ ጠንከራ ሴት አይዞሽ 😢😢😢
የኔ ውዶች ኑሩልኝ ምንም እዳይሰማችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
ስመጡ መጣን እያላቺሁ አመጡም እዴ እኔ በናተ ምክንኛን ስንተየ እየገባሁ እየወጣሁ ከምዉል ብታሳሩፉኝ ደሞ ደስ ብሎናን እንኮን ደና መጣቺሁ ❤❤❤
ምያምሪ ስጦታ ነዉ😂😂😂
ሄሉ እና አላዛርን የምቶዱ እስከ አሳዩኝ❤👍❤
ደምሪኝ እማዬ😢
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሄሉ እግዚአብሔር አምላክ ከአንችጋር ይሁን እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ አላዘር ጎበዝ ነህ ጥክር ያልክ የማትቀየር ከጎኗ ሁን
ሄሉ ከነፈገግታሽ ቆንጆ ነሽ
አለን ሁለታችሁም ሥቃችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል አላዛር እና ሴደሬሌላዋ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሄሉ የሳቅሻት ሳቅ ተመችታኛለች ስጦታው ያምራል❤❤❤❤
😂አይ ሄሉ ይሄ አዝግ አዛገሽ እኮ ከምንም በላይ ደስ ያልሽኝ ስጦታው ተቀብለሽ አመስግነሽ መሄድሽ ዋውውነው
ሄሉየ የኔ ጀግና እህት እዴህ ሳትስቂ ነው እሚያምርብሽ የኔ እቁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አላዛርየ የሄሉየ መከታ❤❤❤
የኔ ዉድፈጣሪ ሙሉ ደስታሽን ጤንነትሽን ይመልስልሽ ዛሬን ኑሪ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ትናትን ተይዉ ❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉😢 ማሽአላህ ❤🎉😢እኮን ሂሉ ወደራስሽ ተመለሽ ደሞህቴዎ አላዛርን እዳታስቀይሚዉ አተም እዳታስ ቀይማት
የኔ ውድ እህት ሳቅሽን እኮ ሁላችንም በጉት ነው የምንጠብቀው አላዛርዬ የኛ እንቁ ወድም የሄልዬ መከታ እንወድሃለን ሄልዬ አምላክ ይርዳሽ ማሀተብሽን አድርጊ ውዴ❤
ወይኔ ስጦታው በሳቅቅ ደግሞ በቁሜነገርመጠበቄ🤭🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክ
እኛን ፕራክ አድረገሀል ቅጣት አለህ አሁንም
እኔስብትይ
@@Hereya-zz7ji አወ የምር ይቀጣ🤣🤣🤣
እኔስ ብትይ❤😂😂😂
በስጦታው የሳቀ ላይክ አርጉኝ 😂😂😂😂 እረ አራዛር ተኮልህ
ባስጦታ አላማሳቂ አይቻልም🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሄሉዬ የኔ ቂማም ❤🎉🎉🎉🎉
እናንተ ቆማቹ ነው እንዴ ምትጠብቁት ቭዶ እስክለቀቅ 24ኛ ወጣሁ😂እንካን ተሳካልህ አለ ዘር ምርጥ ሰው❤❤❤ሄሉዬ በጣም ነዉ ምወድሽ
😂😂😂😂😂😂
እኔ ዩቱብ የምገባው ሄሉ እና አላዛርን ለማመት ነው የተቀሩት ዩቱበሮች እጂ እጂ ብለውኛል የኸ ደስታችሁ ማየት ነበር የናፈቀኝ አላህ ዴስታችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ እስኪ እንዴኔ ደስ ያላችሁ አሚንን ሄሉየ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ አላዛር እኔ መፍጫ ስጠብቅ ጪራሺ ማስጣጠቢያ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😉😆😆😆😆😆ወየው kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
😂😂😂😂😂😂
እኔም ክክክ
@@jemila602 እኔም
እኔም
የሄሉና የፍቅር አድናቂ ነኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እኔምምምፍቅርየ❤❤❤
😂😂😂ስጦታዉ ለማየት ጓጉቶ የጠበቀ
Enem fi &he❤❤❤❤❤
Me😂😂😂❤@@Zemenaymanayzewudu-h5l
ዛሬ ደስ ብሎኛል እደዝህ ስትስቁ ስላየሁ ሄሉ ከዉስጥሺ ያለዉን መጥፎ ስሜት እግዛብሔር ያዉጣልሺ❤❤
ሔሉዬ የእኔ ጠንካራ ሴት ሁልጊዜም ደስተኛ ሁኝ አውቃሉ ደስተኛ የማያደርጉሽ ብዙ ነገሮች አሉ ግን ቢሆን የሚስጭንቅሽ ነገር በሙሉ በእግዚአብሔር ላይ ጣይው የሚስጨንቃችሁን በእኔ ላይ ጣሉ ብሏል እና ስለዚህ ሁልጊዜም ደስ በጌታ የእኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ 👸🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ስደሬለዋ ስታምሪ በርችልን የኔ ቆንጆ ❤❤❤ዋንድማችን አለዘር ወለሂ ከልብ እናማሰግናልን❤❤❤❤❤❤
እዉነትም ሲንደሬላ ኤሉዬ ሁሌም ድመቂ
የኔ ቆንጆ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቂልኝ🥰❤❤❤🥰ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁንልሽ ወይኔ አላዛር የስራሕን🤣😁😁😁😁
ሄለን አንቺ እኮ ማለት ለእልት ነሽ አንቺ በጣም ቆንጆ ነሽ ታምሪያለሽ ፀባይሽ በጣም የሀገሬ ልጅ አላህ ይጠብቅሽ በይሽበት ቦታ ሰላምሽ ጤና ሽንት ተመልሶ አላህ ሳቅሽን የሚመልስ ቀን ነው አላህ ያርገውን አብሽር የኔ ቆንጆ
አረ ሄሉየን 100ሽ እናስገባት ቤተሰብ🥰🥰🥰
አውውውው.ሄሉ.እንደዚ.ፈገግ.ስትይ.ይሻላል❤❤❤በርቺ.ህይወት.ይቀጥላል❤
እሰኪ እንደኒየ ፈቅረማኛች ሰሁኒ ድሰ የምልዎ ላይክ 👍👍👍👍👍 ሄሉ እና አላዛር ፈቅር(ባለ እና ምሰት))))) ጀሙሩ የምትብሉ
የኔ ፈድሻ እድህ ስቀሽ ስላየሆሽ ደስ ብሎኛን ሄሉነቴ❤❤ አላዛር መልካምሰው የእናቱ ልዑል ክበርልን🎉 የኔ ጀግና ጠካራዋ እህቴ ሁሌም ደስተኛ ሁኒ ❤❤❤ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤
ሄሎ ሁልጊዜ ሳቅልን ሰላምሽ ይብዞልሽ አላዞር ምርጥ ወንድም❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ሄሉየ የኔ ጠንካራ አላዛር መልካም ሰው ፈጣሪ መልካም እነትህን አይቀይር እብህ
የኔ ሴት ሴት ብሎ ዝም እኮ ነሽ ስደሬላዋ እራሱ ያስብሻል ብቻል የንጉስ ብቻ ሳይሆን የንጉሶች ነዉ መሆን ያለብሽ አላዛር ምርጥ ሰዉ ተባረክ አባቴ
ሄሉ. የኔ መልካም. አይዞሽ አላዘር መልካም ሰው ነክ ይህመልካምነትህ. አይለይክ ሄሉ ሁለሌም ስቀሽ ማየት እንፈልጋለን. ❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ እዲህ ስትስቂ ነዉ የሚያምርብሽ እስቲ ሄሉ እና አላዘር የሚወድ ማነዉ እደኔ
ሄሉዬ የኔ ጨረቃ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ😢😢 አላዛሪ ምርጥ ሠዉ
ሄሉዬ ተቆጆም ቀላይነሽ ሰወድሽ እኮ እሲ አላዛር እና ሄሉ እሰከመጨረሸው እግዚአብሔር አድ ያርጋቸው በፍቃዱ የምትሉ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤
😍😍😍😍😍😍
ሂሉዬ የኔ ቆንጅ ሰወደሽ ❤❤❤❤❤❤
ሄሉ በናትሽ ሁሌም ሳቅ ተከፍተሽ ስትመጪ በጣም ነው ምናደደው ከምር እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👍
ወይኔ መጡልኝ ተመስገን የኔ ዉድ የኔ ሰደሪላ 😍😍😍😍😍😍😍
😊😅😅😅😅በሳቅ ገደላቹኝ ሄሉ እንዲ እኮን ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሌኛል አላዘር በጣምጡሩ ሰዉ ቢቻአ ቃላት ያንስሀል የኔ የዋህ🎉🎉🎉❤ 😅🎉🎉🎉❤ዉድድ ሁለታቹም
አላዘር ትለያለክ❤❤ ሄሉዬ የኔ ልእልት ውብ ነሽ ጀግና ነሽ በርቱልኝ ሄሉዬ ፈገግ ስትይ ምን ያክል ደስ እደሚለኝ እኮ ሁሌም ይከ ፈገግታሽ አይጥፋ ሁሌም ሳቂልኝ ሂወትሽን በሙሉ ፈጣሪ እደጨረቃ ያብሬልሽ የኔ ሴት የኔ ጠካራ የኔ ጀግና ውድድድድድ ነው የማደርግሽ ሁሌም ከጎንሽ ነን በርቺቺቺ ትምህርትሺንም በርቺ ሁሉንም ትችያለሽ ምክነያቱም ወርቅ የሚያበራው በሳት ተፈትኖ ነው እናማ አቺ ለኔ ልዩ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤
አላዛር የናቱ ልጅ ትለያለህኮ የኔ ቀብራራ የኔ ጠበለል የሄሉ መከታ ሄሉየ የኔ ጨረቃ የኔ እንቁ የኔ ሴት የኔ ጀግና እረ እናበረታታት100kእናስባት ጨረቃወቸ ወደፊት ደሞ ሁሌም ሳቂልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶች እሄ ፈገግታቹ ነበር የናፈቀኝ ወላሂ ዛሬ ደስስስስ ብሎኛልልል
ሄሉ አንቺ Cinderella መሂንሽን ወይም መምሰልሽን ላንቺ ላየታይሽ ይችላል ለሚወድሽ ለሚያከብርሽ ግን ነሽ ሌላው የሚትሄጅበት ቦታ የተቀደሰ መንፈስሽን አድሰሽ እንደምትመለሺ እተማመናለሁኝ በርችልኝ የእኔ እህት ❤❤❤
ሁሌም ያምርባሀል አላዛርዬ❤❤❤❤❤ፍታ ያለህ ነህ❤❤❤
CINDERELLACHN hulem Saqilin 😘😘
Masha Allah konjye nash ❤🍫
Bartu👌👌