ፍቅር ጠፍታለች 😱 ፉፉ እኔነኝ ጥፋተኛው አዘነ 🥹😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz 3 หลายเดือนก่อน +102

    ፍቅር እና ፉፉ የሰዉ ወሬ መስማት የለባቸዉም የምትሉ👍በሉኝ🥺

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 หลายเดือนก่อน +248

    አብረሀት አትለያት ማነዉ ፍቅር የምታሳዝነዉ እንደኔ

    • @SofiSofiya-u3c
      @SofiSofiya-u3c 3 หลายเดือนก่อน +4

      የምር ለኔም አንጀቴን ነው የምባለኝ😢😢 ፍቅር በዝህ እድሜዋ ብዙ ፈተናዋች አሳልፈለች😢😢😢😢

    • @ZenatAhmad-ep6zb
      @ZenatAhmad-ep6zb 3 หลายเดือนก่อน +2

      አረወዪና ወድሜ በአላህ ሂሉን እያት አዝናለቺ 😢😢😢አብሬትነዉያለቀስኩት መቸነዉ ስቃ የማያት

    • @rahelabebe-zr3ed
      @rahelabebe-zr3ed 2 หลายเดือนก่อน +1

      አተተስ አጀምርም ዲራመዉን እደነሱ ባታጃጀሉን እከካሞች

    • @Miry-zq3ui
      @Miry-zq3ui 2 หลายเดือนก่อน

      ፀለት ኣርጉ ዝም በሎ ብራንክ

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሚገርመኝ ዎዴት ነው ምጠፉት ሆ ሴት ልጅ ኬ ቤት አይዎጣም እኮ ገጠር ልጆች ማደነቂ አላሊፍም ኡነት

  • @nardi8713
    @nardi8713 3 หลายเดือนก่อน +386

    ቡታጂራ የገባው ሰይጣን የተወጋ ይሁን😥😥💔💔ፉፉ ይሄን ስልክ በጣም አዝናለሁ አውቃለሁ ፋቅር ከባድ ነው ግን ሀይማኖታችሁ ይከብዳል ኖርማል ጓደኛሞች ብትሆኑ ብዬ ተመኚሁ😢😢

    • @ghadahimmo
      @ghadahimmo 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂

    • @MerryLediya
      @MerryLediya 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 😢😢😢😢

    • @Buzekudosgabrhelabt19
      @Buzekudosgabrhelabt19 3 หลายเดือนก่อน

      Amen ere uuu min eyatkaheda nw butajarawach

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 หลายเดือนก่อน +13

      ሢሄዱም አድላይ ሢቀሩም አንድላይ ሢያለቅሱም አድላይ

    • @RahmaQuruxmahamed
      @RahmaQuruxmahamed 3 หลายเดือนก่อน +1

      የምርሁሉቦታለቅሶብቻሆነ😢😢😢

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 3 หลายเดือนก่อน +66

    የኔ አበቦች የኔ ፈንድሾች መቼም መተለዩም ፍቅር እስከ መቃብር❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 หลายเดือนก่อน +115

    ፉፉ&ፍቅር አይለያችሁ 👍👈🥰🥰🥰

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน +98

    ፍቅርነቴ የኔ ጠበለል
    የኔ ቅመም
    የኔ እስማርት
    የኔጠንካራ
    የኔአስተዋይ
    የኔ ውድ
    የኔ እንቁ
    ሰላምሽሽሽ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 หลายเดือนก่อน +45

    ምን ጉድ ነዉ የዛሬዉ ደግሞ አይዞአችሁ ፉአድና ፍቅርዬ ሰላሙን ያምጣላችሁ😢😢😢❤❤❤🎉

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤲🤲🤲🤲

    • @MaryamMaryam-g6r
      @MaryamMaryam-g6r 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 3 หลายเดือนก่อน +43

    ፍቅርዬ የኔ ጠካራ የኔ ወርቅ ባለሽበት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይሽ ፍቅር አድ ነገር ልበልሽ አይምሮሽ ሰላም እዲሆን ከጭቀት እድትወጭ መፍትሄው ምን መሰለሽ ትንሽ ጊዜ ለራስሽ ስጭና እገዳም ሂጂ ፀበል ተፀበይ ፀልይ ለፈጣሪሽ የሚያስጨንቅሽን ሁሉ ንገሪው እመብርሀን እኔ ደካማ ነኝ ወደልጅሽ ለምኝልኝ እያልሽ ፀልይ ከዛ ከጭቀት ትወጫለሽ አይምሮሽ ሰላም ያገኛል ለጥያቄሽ ሁሉ መልስ ታገኛለሽ እሽ የኔ አለም ሰላም አትሰጥሽም የባሰ ጭቀት እጂ ሰላም የሚገኘው ሰላማዊት የሆነችው ቤተክርስቲያን ደጂ ሄደሽ ከፈጣሪ ስትነጋገሪ ስትፀልይ ብቻ ነው ፈጣሪን ከፊት ካስቀደምሽ ከዛ ያችን ጥያቄ ቀላል ነው ይመልስልሻል ግን ደሞ ጥያቄሽ ካልተመለሰ እዳይከፋሽ ምክንያቱም እኛ የምንፈልገውን ሳይሆን ለኛ የሚጠቅመንን ነው የሚሰጠን ፍቅርዬ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ሆይ ልጅሽን ጠብቂአት መልካሙን መገድ ምሪያት ብርታትን ስጭአት መጨረሻዋን አሳምሪላት ምልጃሽ አይለያት እናቴ አደራ ልጅሽን አስቢያት 🤲😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 หลายเดือนก่อน +35

    ፍቅር ጀግና ጠንካራ ነች የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @ሰርካዓለም
      @ሰርካዓለም 2 หลายเดือนก่อน

      አንቺም ነሽ ሄሉዬ ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ ደስታችሁን ነዉ የምፈልገዉ

    • @Mekedes-q8g
      @Mekedes-q8g 2 หลายเดือนก่อน

      ሄሉየ አችምኮጠንካራነሽ ፈጣሪክፍችሁን አያሰማኝ ፈገግብላችሁስመጡእዴትደስ እደሚለኝ የኔአበቦች😢😢😢

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu 2 หลายเดือนก่อน

      እሳ አይደለችም😂😂😂​@@ሰርካዓለም

    • @ሰርካዓለም
      @ሰርካዓለም 2 หลายเดือนก่อน

      @@BurthukalBurthu ለምን ነዉ የማኮነዉ ነች እንጂ

  • @ABBAa-m9w
    @ABBAa-m9w 3 หลายเดือนก่อน +28

    ፍቅርየ በሀድሽቤት ሁሉ ፈጠረ ይጠብቅሽ የኔ እንቁ❤❤❤

  • @kidistgebrie4288
    @kidistgebrie4288 3 หลายเดือนก่อน +27

    አደራ መቼም እዳትከፉ የምር በጣም ከባድ ነው በርግጥ ግን ተወያይታችው ፍቱት የኔ ጠንካራ ፍቅርየ❤❤❤❤ፉፉ❤❤💪

  • @kaltube-in2qi
    @kaltube-in2qi 3 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ የዋህ ፉፉ ትለያለህ ከፍቶህ አራሱ እዳልከፋህ ነው የምኮነው አይዞህ በጥሩ ሁኔታ እደምትገናኙ እጠብቃለን ፍቅርዬ ባለሽበት ድግል ማርያም ትጠብቅሽ 😢😢 ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይጠብቅልን እህህ😢😢😢

    • @nowsadmd8296
      @nowsadmd8296 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 3 หลายเดือนก่อน +138

    ፉአድ ወንድሜ አላህ ሂድያ ይስጥህ ምላስህን ለለኢላ ሀኢለላህ ግባርህን ለሱጁድ ያድርግልህ ምናልባት የፍቅር የሂድያ ሰበብ ካረገህ ማሻአላህ አለዛ ግን ወድሜ አደራ አደራ

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน +7

      @@youtoub4589 አሚን 💐💐💐💪💪💪እንዲህ እየመከርን ከጎኑ እንሁን የኔ ውድ🌹🌹🌹🌹

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንን ያረብ

    • @linaali8761
      @linaali8761 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ያረብ

    • @ወታደር
      @ወታደር 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አላህ ከዚህም በላይ ያጠንክረው በድኑ

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 3 หลายเดือนก่อน +48

    ፉአድ ዱዓ አድርግ ወደ ራስህ ተመለስ
    ሁሉም ነገር አላህ ነው ሚያውቀው

    • @fatumaMohammed-x7y
      @fatumaMohammed-x7y 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @tube-2017
      @tube-2017 2 หลายเดือนก่อน

      @@babibabi4471 ትክክል 👍

    • @MayramHasna
      @MayramHasna 2 หลายเดือนก่อน

      ewunet now alah libo yisiten

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 หลายเดือนก่อน +52

    ፈጣሪ ችግራችሁን ይፍታላችሁ ፍቅርዬና ፉፉ ወንድሜ 😢😢

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf 3 หลายเดือนก่อน +1

      Lulu❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤲🤲🤲❤❤❤

    • @محمدمحمد-ر6ز4ن
      @محمدمحمد-ر6ز4ن 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 หลายเดือนก่อน +35

    ንግስቴ ምንአልባት ፀበል ቦታ ሄዳ ይሆናል ብቸኝነቷን ፈልጋ ራሷንም ለማዳመጥ የኔ ጨረቃ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልካም ዜናሽን ያሰማን ፈጣሪም ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @nowsadmd8296
      @nowsadmd8296 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 3 หลายเดือนก่อน +16

    ፍቅር እና ፉፉ ገሰዉ ወሬ መስማት የለባቸዉም 😢😢🥺🥺🙏🙏

  • @حياة-ح1ش
    @حياة-ح1ش 3 หลายเดือนก่อน +31

    ማሻ አላህ ተባረካለህ ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምታው በጣም ያምራል ቀጥልበት እንዲህ ነው የሙስሊም ሰላምታ❤❤❤❤ ፍቅር ደግሞ ኢንሻ አላህ ታረቃላችሁ ሰላም ይመጣል አብሽር❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 หลายเดือนก่อน +3

      በዱአ አንርሳዉ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 3 หลายเดือนก่อน +48

    አይዞችሁ ይህም ቀን ያልፋል ታጋሽ ሁኑ😢😢

  • @KalkaliKa
    @KalkaliKa 3 หลายเดือนก่อน +30

    ጌታ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ፍቅርዬ እማምላክ በእናትነቷ ትከልልሽ አንዳንድ ኮሜንታተሮች ተረጋጉ እባካቹ

  • @ethiotube-qw7fp
    @ethiotube-qw7fp 3 หลายเดือนก่อน +37

    ፉፉ የኢስላም ወንድሜ አንድ ነገር ልበልህ አላህ አስቀይመው ደስታ የለም ደስታን ከፈለክ የአላህን ትዛዝ አክብር ወንድሜ አይዞህ ደሞ ጠንከር በል

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዝም ብሎ ይጀጃለል

    • @linaali8761
      @linaali8761 3 หลายเดือนก่อน +7

      አትፈትነኝ ነዉ እሚባለዉ ተጃጃልክ አትበይዉ

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 3 หลายเดือนก่อน +3

      ወላሂ በትክክል

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 หลายเดือนก่อน +4

      መጠከር አለበት

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 3 หลายเดือนก่อน +21

    ማርያምን መፋቀራችሁን እኮ ማንም አልጠላውም በጣም ነው ደስ ያለን ግን እናተም ሰላም አይሰጣችሁ ያለው የእምነታችሁ ነገር ነው 😢😢😢😢😢😊😊❤❤❤❤ብቻ ከባድ ነው አይዞአችሁ 😢😢

    • @JshsHsha-hz1wk
      @JshsHsha-hz1wk 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም የነሷቸዉ ኮሜተሮች ናቸዉ😢

    • @kidmialetewhid
      @kidmialetewhid 2 หลายเดือนก่อน +1

      የተለያየ እምነት ውስጥ ሆኖ ወላሂ በጭራሽ ሙሉ ደስታ አይገኝም . ስላየሁት

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 หลายเดือนก่อน +43

    ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ ምነው የኔ እናት ፉፉዬም ፍቅርዬም የመጣውን አብራችሁ መጋፈጥ አለባችሁ ❤😢

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa1450 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅርየ ነይለት ነይለት ለፍቅር አምላክ ብለሽ ሁለታችውንም ውውውውውውውውድድድድድ ነው የማረግችው❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፉፉዬ የኔ ውድ ምንም አትሆንም ታገኛታለህ እሽ የኔ አባት ኤሄ ሁሉ ያልፋል መጨረሻችሁ በጣም ያማሬ ይሆናል የኔ ልዩ ፍቅር እባክሽን በምንም challenge ውስጥ ብትሆኝም ፉፉዬን አታስለቅሽው place❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢

  • @Mmlk-wy3so
    @Mmlk-wy3so 3 หลายเดือนก่อน +9

    አረ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፍቅርየ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ፉፉም ውድሜ አይዞህ😢😢😢😢

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 3 หลายเดือนก่อน +209

    ምነዉ ዛሬ የብዙ ሴቶች የመጥፋት ቀን ሆነ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ሰላም ለቤሩቶች

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን አንችን የቀየረ ጌታ እነሰንም ሰላማቸውን ያምጣልን

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን🙏😢😢😂😂

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጉድ ነዉ ጉድ ጉድ

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 3 หลายเดือนก่อน +1

      አፌ ግን ቡታ ጅራ የገባዉ ምንድን ነዉ የፈጣሪ ያለ

    • @AaAa-wb5xf
      @AaAa-wb5xf 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @haym-g6x
    @haym-g6x 3 หลายเดือนก่อน +14

    ፉፉዬ የኔ ወንድም ከጎና ሁን ያለፈው ይበቃታል መጎዳት 😢❤ ጭንቀት በጣም ከባድ ነው 😢❤❤❤❤❤❤😂 ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ🙏❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 หลายเดือนก่อน +26

    መረጋጋት ጥሩ ነው
    ግልፍተኝነትና ለውሳኔ መቸኮል ራስንም መጉዳት ሌላንም መጉዳት ነው ትርፉ
    ለማንኛውም መፍትሄው ቀላል ነው ብዙ ነገሮች ማለፍ ከቻላልችሁና ይህ ቀላል ከሆነ ይንንም ማለፍ ይቻላል ጠንካራ ሁኑ በህይወታችሁ እራሳችሁ ወስኑ እንጂ ሌላ ሰው በህይወታችሁ እንድገባ አትፍቀዱ እዚህ ማለቃቀሱ ትርጉም የለውም
    😮😮መነጋገር የለባችሁን እናንተም ሆናችሁ ከቤተሰብ ጋር እዛው ተወያትታችሁ ጨርሱ 😒😍

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 2 หลายเดือนก่อน

      ቡታጅራ ሴቶቺ ስኔ ስርዓት የሎም እንዴ ዎዴት ነው ምጠፉት ሆ ዶሞ ሁናቹም አግቦ እኛን እንገላገል 😂😂😂😂😂😂ሴት ሆኖ ዎንድም አግቦ ቤቃ 🤣🤣🤣🤣

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 3 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ውዴ ገዳም እደሂድሽ አልጠራጠርም እግዚአብሄር ካንች ጋ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 หลายเดือนก่อน +49

    ፉፉ እኔም ተናድጄብህ ነበር አንዳድ ምቀኛ ኮሜንታተሮች እንደሚሉት ለሷ እንዲህ ሆኜ እንዲ አድርጌላት እያልክ ልክ እሷን እንደባዳ መቁጠር አቁም ለሷ ያደረክላትን ነገር ለራስህ እንዳደረክ ቁጠር እሷም እኮ ብዙ ነገር ሆናልሀለች እንዲ አድርጌለት እያለች አታወራው ምክንያቱም ላንተ የምታደርግልህን ነገር ለራሷ እንዳደረገች ነው የምትቆጥረው ስላንተ መልካምነትና ደግነት ሌላ ሰው ሲያወራ ነው ደስ የሚለው ፍቅርዬም ስላንተ ሁሌ ስታመሰግንህ ስላንተ ጥሩ ነገር ስታወራ ነው የምንሰማት እንጂ እዲህ አድርጌለት ውለታ ውዬለት አትልም ብቻ ሰላም ፈጥራቹ በፍቅር ኑልን ስለ ጥቅማ ጥቅም አታው😢😢😢😢

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ገኔየ የዛሬ ኮሜንት👌

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@GenetGenet-vv2zt እሱ አይነገርም እኛ በምነየው ነው እሱ ሌሺ ቻነል አከፈትለትም ጡሩ ሰው እሱአይነገርምእኛበምነየውነውእሱሌሺቻነልአከፈትለትምጡሩሰውተሆነች

    • @ወታደር
      @ወታደር 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Kamila-sz7kt ትክክል ሌሎቹ ገና አንድ ቭድወ ላይ አብረው ብቅ ካሉ በራሳቸው ቻናል ነው የሚመጡት እሷ ግን ይሄው ከዜሮ አንስታ 100k አስገባት ለምን ለሱስ አስባ ቻናል እንድከፍት አታደርግም ደሞኮ በጣም ብዙ ኮሜንት ሁሌ ይፃፍል ክፈት የሚል ሰው ብዛቱ እሷ ግን አንብባ ዝም

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ወታደር አወ ምን ችግር ነበርው እሱ ለሶ አሰቦነው አልከፈትም ያለው እሶ ደግሞ ለሱ አሰማ ማንማ ሳይላት ነበር መክፈት ያለባት አሁን ልክ ቨደው እደለቀቁ ቻነል ይከፈት ለመጭርሻ እንላለን ተመልካች ታላከበርች በዝህ ቻነል አንመጣም

  • @HirutMengesha-h1u
    @HirutMengesha-h1u 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጠንካራ ሴት ለሰቶች ጥንካሬን ያስተማርሽው ሁሉም የልፋል አሁንም ጠንከር በይ አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 3 หลายเดือนก่อน +12

    ፉፉዬ የኛ የዋህ አይዞህ አድ ነገር ልበልህ ፍቅርዬ ከዚህ ጭቀት የምትወጣው ሰላም የምታገኘው ትንሽ ጊዜ ስጧትና እገዳም ትሂድና ፀበል ትፀበል ትፀልይ ያንዬ ሰላም ትሆናለች ንገራት አደራ ፉፉ እሽ በተረፈ እግዚአብሄር መልካሙን መገድ ይምራችሁ🤲😥🙏🙏

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @UtJh-x2b
      @UtJh-x2b 2 หลายเดือนก่อน

      ፀበል ፀበልትላላቺህ ሄደችአልልሄደች አላህዳኚካለት ውሀጠጥታትድናለች ኮሜተትሮች ትረጋጉ😢😢😢😢

    • @Egziabherymesgen21
      @Egziabherymesgen21 2 หลายเดือนก่อน

      ​​@@UtJh-x2b የኔ እህት ስለ እራስሽ እወቂእሽ ስለሌላው ሀይማኖት ስለማታውቂ አይመለከትሽም ዝም በይ እሽ ዝምታ ያስከብራል🙄🙄🥰

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 2 หลายเดือนก่อน

      @@Egziabherymesgen21 እኮ

  • @የፍቅርወዳጅ
    @የፍቅርወዳጅ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ፈድሻወች እናተ ተከፍታችሁ ማየት አልችልም😢😢ፈጣሪ ሰላማችሁን ሳቃችሁን ይመልሰዉ😢😢😢

  • @eslamnewhiwote7498
    @eslamnewhiwote7498 3 หลายเดือนก่อน +46

    እኔ ልምከርህ ታላቅህ ነኝ በእድሜ እበልጣሀለሑ እና ቤተሰብ ይሄን አሉ ይሄን ለምን አሉ አትበል ይበሉ ያዉሩ አንተ እና እሷ ብቻ አንድ ልብ ሁኑ አለቀ

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ የኔም ሀሳብ ነው ❤❤

    • @ወታደር
      @ወታደር 2 หลายเดือนก่อน

      @@eslamnewhiwote7498 ግን እኔ በተሰቦቻቸው ምንም ጥፍት የለባቸውም ብየ አምናለሁ ምክንያቱም እምነት ከፍቅር ይበልጣል ለምሳሌ ኮሜንቱ ሁሉም ይቃወማል የነሱን አብሮ መሆን
      እኔ በግሌ እምነቴን ከማጣ ሂወቴን ማጣት ነውየምመርጠው ልክእደዛ መለያየት ለነሱ ሀሪፍነው

    • @janatbh8616
      @janatbh8616 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tekekele demo enatuwa fekedalatalche lalochu werda new batesebe siybale lerasu keber becha new yemiychenkew legetuwa beziy edemawa fetena bezabate yena meskine aleterduwateme

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እሱ ለሷ ብቻ ነው መኖር ያለበት እሷም ለሱ ብቻ ነው መኖር ያለባት ለሰው ወሬ ግድ ሊሰጣቸው አይገባም

    • @almasalmas8628
      @almasalmas8628 2 หลายเดือนก่อน

      ማርያምን ትክክል

  • @seada-d4i
    @seada-d4i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፉፉየ የኔ አባት ይህም ያልፋል የድሮ ፍቅራችሁ ይመለሳል ኢንሻ አሏህ❤❤❤❤❤

  • @ወታደር
    @ወታደር 3 หลายเดือนก่อน +27

    በፈጠራቹ ለይኩኝ እማ 🎉🎉
    ፉየ ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤❤❤❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 3 หลายเดือนก่อน +12

    ፉፉዬ፡አይዞህ፡የትም፡አትሄድም፡ወይንም፡ወደ፡ቤተክርስትያን፡ፀባል፡ልትጠመቅም፡ይሆናል፡አንተ፡አትጨናንቅ፡ፈጠሪ፡በለችበት፡ቦታ፡ይጠብቃት፡አሜን፡💯💯💯👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍🍇🍇🍇🍇🍇🍇💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💜💜💜💜💜ኑሩልኝ፡በስለም፡በፍቅር፡በጤና፡ፉፉዬና፡ፍቅርዬ፡እንቅፋት፡አይንከቹ፡ፈጠሪ፡ይቅዳም፡ከፈታችሁ፡አሜን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ይርዳህ ወድሜ ይዋህ ኡፍ ፍቅር ባለሽበት እመብርሃን ትጠብቅሽ አይዞህ ለበጎነዉ ኧራስህ አትጉዳ ወደራስህ ተመለስ

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዛሬ እሁሉም ቤት ለቅሶነውሳ ያረቢ ሠላማችሁን ይመልሰው ፍቅርየ የኔውድ የኔጠካራ አችኮ ጀግናነሽ ምንም አይበግርሽ አሁንም ቀጥይበት❤❤❤

  • @enatteka5723
    @enatteka5723 3 หลายเดือนก่อน +13

    ፉፉ አይዛቹ ለፍቅር ከዚ በላይ መስወአት ያስከፍላል ታገሱ ፍቅር በጣም ጠንካራ ነች❤((#

  • @የጣይቱልጅየአያቶ
    @የጣይቱልጅየአያቶ 3 หลายเดือนก่อน +12

    የትላትናዉ ንግግርክ እኳን ለፍቅርየ ለኔም ተሰምቶኛል😢😢 አተም እሶም ዉለታ ተከፋፍላቹህል ግን አተ ለሶ ብየ ግዜየን ገድያለዉ ያልከዉ፡፡፡፡😢😢😢

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf 3 หลายเดือนก่อน

      😢❤❤❤ff😢😢

    • @UregZewdu
      @UregZewdu 2 หลายเดือนก่อน

      ማሪያምን በጣም ነበ ርያና ደደኝ💔💔💔 ብቻ እመቤቴ ባለችበት ትጠብቀት🤲🤲🤲

  • @henaa3965
    @henaa3965 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፉፉዬ፡አንተ፡ምንም፡ጥፋት፡የለብህም፡አንተ፡እኮ፡ፈጠሪ፡የምወደውን፡ምግባር፡እየስራህ፡ነው፡መፈቀር፡እርሱ፡መተደል፡ነው፡ከማንም፡ከምንም፡ባለይ፡በጥሩ፡ሁኔታ፡እየንከበከብከት፡ነው፡ምንም፡ጥፋት፡ያለብህም፡አንተ፡አይዞህ፡ወንድሜ፡ያልፋል፡የማያልፍ፡ነጋር፡የለም፡ሁሉም፡ለበጎ፡ነው፡በርቱና፡በፍቅርችሁ፡በምግባርችሁ፡ፅኑ፡ሁኑ፡መጨርሽው፡ያማር፡እንቁ፡ትዳር፡ይሆናልና፡የስው፡ዋሬ፡አትሥሙ፡ወዳጆ፡እንደለ፡ጠላት፡አለና፡መቼም፡አትለየዩም፡በርቱ፡እሺ፡💯💯💯👍👍👍👍💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍🍇🍇🍇🍇🍇👨‍👩‍👧‍👦💯💯💯💯💯💯💯

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅርዬ በጭንቀት ራሷን እንዳታጠፋ ነው ፍርሀቴ ፉፉ እንደ ድሮ አብሮት መሆን ሲገባው እሷን ጥሎ ከሻሚል ጋር ሆነ ትላንት እያለቀሰች ስትሄድ መከተል ነበረብህ ፉፉ የጭካኔ ልብ ኬት እንዳመጣህ እኔጃ ሻሚል ደግሞ ከልጆቹ ህይወት ውጣ በሁለታቹ መሀል ሶስተኛ ወገን የገባ ቀን ነው ህይወታቹ እየተበጠበጠ ያለው የራሳቹን ችግር በራሳቹ ነው መፍታት ያለባቹ ቤተሰብም ቢሆን በመሀላቹ እንዲገባ መፍቀድ የለባቹም😢😢😢😢

  • @EyrussAragle
    @EyrussAragle 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ መልካም ፉፉየ ባተነው እዚህ የዴረሰችው ፍቅርየ ከዚያሁሉ ውድቀት ዋ እድትነሳ ብርታት ሁነካታል. ግን አሁን እሚሳስበው የጤናዋ ጉዳይ ነው ሰውነቶ ሁሉ እየከሳች ነው ከቀን ወዴቀን እየገረጣች ነው የእውነት
    በሀይማኖት ጉዳይ አትለያዩ ተከባብራችሁ ኑሩ ❤❤❤❤

  • @Yeabatualji
    @Yeabatualji 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅርዬ የኔ ውድ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፉፉየ አይዞህ ወንድሜ ከምንም በፊት ሀይማኖት ይቀድማል😢😢😢😢❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 หลายเดือนก่อน +57

    ጊዜ ስጣት ፉፉየ ፀበል ገዳም ቤተክርያስቲያን እንድትሄድ ንገራት😥😥🙏ፍቅርነቴ😥😥ድጋሜ ልትሰበር ባልሆነ የኔ እህት ፉፉየ አይዞህ🙏😥

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢

    • @Andiealemnew
      @Andiealemnew 2 หลายเดือนก่อน +2

      አንዳድ ሰወች ግን ትገርማላችሁ እሱ ሙስሊም ፀበል ገዳም ውሰዳት ማለት ምን ማለት ነው እያሰባችሁ

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 2 หลายเดือนก่อน +1

      መች ውሰዳት አለች ስጀመር ግዜ ስጣት ትህድበት ነው ያለች ብወስዳትስ ምን ችግር​ አለው@@Andiealemnew

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k 3 หลายเดือนก่อน +10

    አይዟህ ፉፉየ በርታ አንተ መልካም ሰው ነህ ቸሩ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ትግስት ይስጥህ ይሷንም እግዚአብሔር ይጠብቃት በቃ ተናገገሩና ነገሩ ንፍት ከዝህ በላይ አይዛናችሁ ማየት አንፈልግም

  • @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ
    @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ 3 หลายเดือนก่อน +17

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍቅርየ አይዞሽ የኔ እናት❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 3 หลายเดือนก่อน +58

    ፍቅር ባለሽበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ❤
    ሁሉም ሰዉ ሀይማኖቱን ይወዳል።ግን ሁሉም በሀይማኖቱ ያፍቀር በነብስ አትቀልዱ😢

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 หลายเดือนก่อน +23

    ምንም ጥፋተኛ አይደለም እንቅልፍም የሚያሳጣ ነገር የለም ❤❤

    • @ወታደር
      @ወታደር 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@የፍቅርዬfamilyነኝFmy ትክክል እዳውም ከፍ አድርጎ እዚህ ስላደረሳት ብዙሰው ያደንቀዋል ግን ያው ለራሱስለማይመስለው ነው የተጨነቀው

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ወታደር ሳህ አላህ ቃለቡን ይመልሳ

    • @TsediHope
      @TsediHope 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​​​ሁሌ እኝኝ አይደክምሽም ምንአለበት ቁምነገር ብትጽፊዉ አትፍሪ ደሞ ስትፈልጊ ማሽአላህ ስታጪ ስድብ ገንዘብሽ😂 እንደዉ ወደሰማይ ይዉሰደኝ እንጂ ወደሰዉ እጅ አያስገባኝ ለዛም ወደናንተ መሳይ ብቀርስ።​@@ወታደር

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@😂ተያት የሉባ ሃሳብ መቸም ኣይሳካላትም ለፍልፋ ትቀራለች እንጂ እቺ የተረገመችTsediHope

  • @A.mtamma
    @A.mtamma 3 หลายเดือนก่อน +17

    ኡፍፍፍፍ አሁንስ ደካምኩለቹ ነገሩ እዉነት ብሆን እራሱ መናገር አነበራባትም ሸምል እሷ ህማም ለይ ናት ግን ለፉአዴ ይሄ አይገባዉም🥺😭💔

  • @ሉሉነኝየማዳምሞተር
    @ሉሉነኝየማዳምሞተር 3 หลายเดือนก่อน +12

    አብሸር ፉፉየ ፍቅርየ ይቅርታወን ተቀበይዉ በአላህ ፉፉ የዋህነዉ ሰሜታወይሁኖነዉ ያንን ያክል የተናገረሸ😥😥

    • @ወታደር
      @ወታደር 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሉሉነኝየማዳምሞተር የምን ይቅርታ አመጣሽ የሷ በተሰቦች ገና 100ሽ ስትገባላቸው ከሂወቷ ውጣ ሲሉት እሱ ነው መቀየም ያለበት እዳውም ከጨለማ አውጥቶ ከፍ ባረጋት ይሄ አይገባውም ፉፉ የዋህ ነው ሀታ ቻናል እንኳን የለውም የሷን ከማሳደግ ውጭ ነገ ገፍትራ ስትጥለው ቀሪነው ሌሎቹ ብልጥ ናቸው ሁሉም ለየግል አላቸው በአንድ መስራቱ እዳለ ሁኖ ማለቴነው

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ወታደርለምን ቻናል አይከፍትም እሱ ጊዜዉን እያቃጠለ

    • @ወታደር
      @ወታደር 2 หลายเดือนก่อน

      @@hykelahmad1024 እኔም ገርሞኛል ክፈት ብለን እንፅፍለን መልስ የለም አንብባ ዝም ነው የምትለው

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 2 หลายเดือนก่อน +6

    አረ ፍቅር ፉፉ ይወድሻል አትጨክኚ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @EyerusalemBelaynhe
    @EyerusalemBelaynhe 3 หลายเดือนก่อน +14

    ፍፍዬ አይዞህ ፍቅር መከራ አለው ታገስ ፍጣሪ ረይለያቹ በሁለታቹ ፍቅር ማንም አያገባውም ትዕግስት ይኑርህ ብቻ ❤

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน +18

    አንተን መልካም ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LovelyKiwi-lh6kp
    @LovelyKiwi-lh6kp 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፉዬ ፍቅርም የሰው ወሬ አትስሙ የምትኖሩት ሁለታችሁ ናችሁ ሰው በማያገባው ነው የሚዘባርቀው ይሄን ፈተና ጠክራችሁ አልፋችሁ ምቀኛችሁን ሳፈር አለባችሁ ወደፊት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር በሉ ቀላል የለም ፉፉ በርታ እኛ ፍቅር ሲባል ክርስቶስ ነው መናይበት እናም ፍጣራ ይራዳችሁ መልካም መኞቴ ነው የኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 หลายเดือนก่อน +106

    ፍቅር ሲከፋት አብሮ የሚከፋዉ ማነዉ እስኪ ደምሩኝ

    • @WiaTube770
      @WiaTube770 3 หลายเดือนก่อน

      😢🎉

    • @HeluTube940
      @HeluTube940 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @linaali8761
      @linaali8761 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሁለቱም ሲከፉ ደስ አይልም

    • @MesitayitWenidimneh
      @MesitayitWenidimneh 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ 😢😢😢

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 3 หลายเดือนก่อน

      😥

  • @ElsaNegash-g8t
    @ElsaNegash-g8t 3 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ የዋህ ሲያሳዝን እኮ አይዞክ የትም አትጠፍም ❤❤❤❤❤❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน

      ፉፉ የዋህ ነው አንዳዴ ንግግር አይችልም የማይባል ነገር ይላል እንጂ ውስጡ ንፁ ነው❤❤❤❤

    • @ElsaNegash-g8t
      @ElsaNegash-g8t 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@GenetGenet-vv2ztአዎ ግን ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አንዳዴ ነገሮችን መለስ ብለሽ ስታስቢ ነው ጥፋተኝነት የሚሰማሽ አና ደግሞኮ የዋህ ነው ሰው ስሜታዊ ሲሆን ብዙ ይናገራል አናእኔ እዚጋ ጥርቱ ምንም አልታየኝም

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትላት​ ብቻ ነዉ የተናገረዉ ያንኑም ማለት አልፈለገም ነበር ስሜታዉይ ሆኖ እጅ@@GenetGenet-vv2zt

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ElsaNegash-g8t ልክ ነው የሰው ልጅ ይሳሳተል ወነዉ ከስህተቱ መመሩ ነው አላህ ሁሉንም የስተካክልላቸዉ

    • @ElsaNegash-g8t
      @ElsaNegash-g8t 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ አሜን እንደሚስተካከል ተስፋ እናደርጋለን

  • @RedatTagese
    @RedatTagese 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማንም ምንም አለ እናንተ ቦታ አትስጡ
    ህይወታቹ ማንም አይኖርላቹም በፅናትና
    በመያያዝ ቀጥሉ ፉፉ ተዉ አይሰማህ ተረጋጋ😢😢

  • @UmMehir
    @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน +11

    የቡታጅራ ሴቶች ዛሬ እየጠፉብን ነዉ ጎበዝ ምን ጉድ ነዉ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ ፉፉዬ ነገሮች ሁሉ ይስተካክላሉ❤❤❤❤

  • @TizuYene
    @TizuYene 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፉፉዬ የውል በመሀላቹ ሰው አታስገቡ እንችላለን ብላቹሀል አደል ሁሉንም እና ለምንድነው በመጣው ሁሉ ምትረበሹት ገብታቹበታል በቃ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤ ወዳቹሀለው

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይዛዋቹሁ ፉፉዬ ሁሉም ለመልካም ነው ፉቅርዬ ፈጣሪ ይማራት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ልእልት ፍቅርየዎ የምወድሽ ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ ፉፉ ፍቅርዬን አደራ 😢😢

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፉፉዬ የኔ መልካም
    አይዞህ ወንድም አለሜ አይክፋብንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አለምነኝየልጆችእናት
    @አለምነኝየልጆችእናት 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅርየ ባለሸበት ፈጣሪ ይጠብቅሸ አይዞህ ፋፋየ❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 3 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ሆይ ፍቅርዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፉፉየኔ መልካም አይዛችሁ 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤እፍፍፍፍፍፍ

  • @eyoumobile3183
    @eyoumobile3183 3 หลายเดือนก่อน +8

    😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ዴስታችሁን ይመልስላችሁ የሁላችሁንም

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 3 หลายเดือนก่อน +16

    ሀዘነቹን አንፈልግም ተደሲተቹነዉ መየት ምንፈልገዉ ምትሉ👍👍👍👍👍👍👍😢😢

  • @KlkidaniPapa
    @KlkidaniPapa 3 หลายเดือนก่อน +9

    ፈቅርየ እመብራሀን ትጠብቅሽ 😢😢

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 3 หลายเดือนก่อน +16

    ፈዲሸ ቤተሰቦች ና አዲነቅየቹ የሆነቹ ቢቸ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-iamorthodox
    @user-iamorthodox 3 หลายเดือนก่อน +15

    ፋፋ ጥፋትህን ስላመንክ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሰላማቹ ይመልስላቹ🙏

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አጠፋ

    • @sikosilo5437
      @sikosilo5437 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@meyumeyu-t5zምንም አላጠፈ ልጁ ከቱ ነዉ አቦ

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርዬ ባለሽበት ፈጣሬ ይጠብቅሽ ደሞ ይከን ነገር ስትገቡበት ሁሉንም ነገር እንችላለን ብላችሁ ነበር የሰው ወሬ አትስሙ

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርዬ ምነው በዚህ እድሚሽ ፈተና በዛብሽ በቻ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዋናው ጥፍቱን ማመኑ ነው በቃ አለሁ በይው እሱንም አትጉጅው ፉፉ ደሞ ቃልህን አክብር😢😢😢

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዎንደም ፉፉዬ አትፀፀት ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል 🙏🙏🙏

  • @Rich3344-p8f
    @Rich3344-p8f 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፉዬ እና ፍቅር በእዉነትም ቢሆን መሀላ አታብዙ ሢቀጥል አላህ ሠላም ይፍጠርላችሁ 😢😢😢

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ዘንድሮ😢ባለችበት ፈጣሪ ይጠብቃት❤

  • @Yemariyam-l7g
    @Yemariyam-l7g 3 หลายเดือนก่อน +12

    ፉ ጥፋትህን ማመንህ ጡሩ የተናገርካቸው ነገሮች እኛንም አሥቀይሞናል እውነት እንኳን እሷን😢

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሡ ምን ብሉዋችሗል ሙስሊም ነኝ ስላለ ክክክ

    • @Yemariyam-l7g
      @Yemariyam-l7g 3 หลายเดือนก่อน

      @@UmMehir እኛ ሙሥሊም መሆኑ መቸጠፋን ዱሮስ

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ተነገረ አልሰመሁም በትለንቱ ቪዲዮ ነው

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 หลายเดือนก่อน

      ብቻ ፍቅር ሳለም ትሁን

    • @Yemariyam-l7g
      @Yemariyam-l7g 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ እና ከሁሉም ንግግሩ ጊዜየነው የባከነው ሲል ያናድዳል

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪያገሰዛችሁ እድትለያዩ አን ፈልግም❤❤❤

  • @fatumi-c1bፈድሻ
    @fatumi-c1bፈድሻ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እፉየ የኔዉድ
    የኔ ጀግና
    የኛ አሥተዋይ
    የኛሸበላ
    ትለያለህ እኮ
    ለሤት ያለህ ክብር
    ግን አላህ በሀላል ፍቅርየን ያተ ያርግልን የ❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ ከፍቶት ሳይ አብሮ ልቤ እየተሰበረ እዳገባሁ

    • @fatumi-c1bፈድሻ
      @fatumi-c1bፈድሻ 2 หลายเดือนก่อน

      እፍ ወድሜ እዴት እደምወደዉ መጨረሻዉ ያሣሥበኛል አላህ ያሣምርላቸዉ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፉፉ ፍቅር እዲከፋት አልፈልግም ስትል የነበረውን ቃል አትርሳ ሁሌም ከጎኗ ሁን ፍቅር ሚስኪን ልጅ ናት ጠብቃት ከጎኗ ሁን

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 3 หลายเดือนก่อน +7

    አረ ወገን ምን ጉድ ነዉ😢😢😢

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 3 หลายเดือนก่อน +60

    ፍቅርዬ ና ፉፉዬ አይለያዩም የምትሉ👍😢💝አነፃፅሩ ና አንድ ሁኑ❤ፍቅርዬ እድከፋሽ አንፈልግም የኔ ልእልት ፉዬም እደዛዉ😢😢💔

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน

      አንች ነሽኮ ይሄን ሁሉ ነገር ያመጣሽዉ ያንን ኮሜንት ረጭተሽ ትገኝና ይለያዩ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ መቼም አይለያዩም የሰይጣን እና የጠላት ጆሮ ይደፈን ምቀኞች ሰላማቸውን ነሷቸው እኮ😠

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 3 หลายเดือนก่อน

      ሴትዮ ተፋቱኝ እኔ ምን አልኩ መጀመርያ ኮሜንቴ ምን እደሚል አብበሽዋል በሽታ😫😫​@@UmMehir

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@GenetGenet-vv2ztአሜን እግዚአብሔር ከነሱ ጋ ይሁን መቸም እድለያዩብን አንፈልግም❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน

      @@Hani21-h6u አንች ነሽ የቀሠቀሽዉ ነገሩን አልፋታሽም

  • @Semi-n2k
    @Semi-n2k 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ስብእናህ ፉፉየ የዋህየ አይዞህ ግንኮ በሩ ከተቆለፈ መቆርቆር አይጠበቅብህም

  • @AbiyotZeleke-sb2nh
    @AbiyotZeleke-sb2nh 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞክ ፉ ያልፋል ያጋጥማል ይስተካከላል ፍቅር ትወድካለች እ/ግ ይርዳችሁ

  • @EluBiruk
    @EluBiruk 3 หลายเดือนก่อน +17

    ዛሬ አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ የፍቅርና የፉፉ አድናቂወች❤❤❤

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 3 หลายเดือนก่อน +12

    አዳድ ኮሜታተሮች የናተ ዉጤት ነዉ አደየ በሀይማኖት እየገባቹህ ይሄዉ ደስ አላቹህ ባለችበት ሰላም ትሁን

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 3 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ የኮሜንታተሮች ውጤት ነው በማያገባቸው እየገቡ የሰው ህይወት ይበጠብጣሉ ግን ደግሞ እነሱም ንቀው ማለፍ አለባቸው እንጂ ኮሜንታተሮቹን ከሰሙ ገደል ነው የሚገቡት

    • @ማርያምአማላጀ
      @ማርያምአማላጀ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@GenetGenet-vv2zt መርዝ ናቸዉ የራሳቸዉ በሀጥያት ተዘፍቀዉ የሰዉን ያያሉ እዳላየ ማለፍ ነበረባቸዉ ፀሎት ማረግ ሲገባቸዉ ሀይማኖት እያሉ ይነቅፋቸዋል

    • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
      @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ማርያምአማላጀእና ፍቅር ከሀይማኖት በልጦ ነው ወይ እሱ ክርስቲያን ይሁን በቃ!🤐🤐

    • @ማርያምአማላጀ
      @ማርያምአማላጀ 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ እሱን እነሱ ያዉቃሉ ግን ከመጥፎ ንግግሮቻቹህ ተቆጠቡ

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ComPturr
    @ComPturr 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፉቅረየ የኔ ጀግና እግዞበህረ ኮ አች ጋ ይሁን:: ዲንግል ማሪያማ አደሪ ልጂሺን,,የኔ ወዲ ፉቅረየ ኦች ኮጀግና ሴት ነሺ:: ለምን? እግዞበህረ ይጠቢቅሺ::

  • @zuriashyazew736
    @zuriashyazew736 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞችሁ እህትና ወንድም ሁኑ እግዚአብሄርን የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchuNiguse
    @BanchuNiguse 3 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤ fufu tewuate mariyamene ehetehe tehune anet teru,lij neh teredate

  • @dccdd-u5r
    @dccdd-u5r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ፉፉ አይለያቺሁ❤❤❤

  • @user-iamorthodox
    @user-iamorthodox 3 หลายเดือนก่อน +7

    ልእልቴ ነይልኝ በቃ ይቅር በዪው የኔ ስስት❤

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ አላህ ወደራስህ ይመልስህ ይች ዱኒያ ናት ትጠፋለች ሞትን አስታውስ በድን ላይ ያፅናህ ያረብ

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሏህየ የሂልይ ምገድ አተ አስተካክልለት ያረብ በስልምናዉ ላይ አፅናዉ

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤

  • @barike7043
    @barike7043 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞችው ፈጣሪ ያውቃል ስለሁሉም የኔ ማሮች❤❤❤

  • @Dgs-i9t
    @Dgs-i9t 3 หลายเดือนก่อน +24

    ቡታጅራወች ሲያዝኑም ሲደሰቱም ተመካክረው ነውደ😂😂

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ትክክል

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 หลายเดือนก่อน +1

      በይሠሞን እኮ ሁሉም ይቱበር አለቀሰብን እየከፈላቸዉ አደለም መሠል የቱይብ

    • @drtt2855
      @drtt2855 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 3 หลายเดือนก่อน

      ይመስላል አጀብ

  • @Adis-n9l
    @Adis-n9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዚቤት ደስታ ብቻ ፍቅር ብቻ ነው ሚያስፈልገው ማዘን መከፋት ይቁም ፉፉ ፍቅር እንቁዎቼ ራሳቹን አዳምጡ ስለራሳቹ እናንተ ብቻ...ቤተሰብን ግን አታስከፉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amlesetmuruts470
    @amlesetmuruts470 3 หลายเดือนก่อน +10

    አረ ቀስ ኮሜንታተሮች እንዳትረግጡን 😂😂
    ቪድዮዉ ግን አላየሁትም ቦታ ለመያዝ ነው የፃፍኹት❤😂

    • @YeshiIrko
      @YeshiIrko 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤😂😂😂

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂