ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሙሀመድ ኡመቶች በያላችሁበት ያላህ ሰላም ያላህ እዝነት በናተላይ ይውረድ
አላሁማ አሚን
አሚንንንን
አሚን ያርብል አለሚን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አሚን ያረብ
የሄሉ መቅረት የሶፊ ደስታ በጣም ደስ አለኚ ሄሉ አትሂጂ ውደ በሶፊ ጋር ሁኚ
ደምሪኝ🎉በቅንነት
ሶፊየ ከሄሉ ጎን ስለሆንሽ በጣም አስደስተሽኛል😢😢
ደምሪኝ ዉዴ
@@RahmatMustefa እሽ
ደምሪኝ
ሄለንሲከፈትማየትአልፈልግም🎉ኢህቴኡሎምፈጋግበይሊኝ❤💐💐💐☕️☕️☕️👍👍👍
@@RahmatMustefaእኔንምደምሪኝውደ
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ ድሮውንም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ በሄሉዬ የበለጠ ወደድኩሽ የኔ ዳይመንዶች ተደጋገፉ እደዚህ ሁሉም ያልፋል ❤❤🎉🎉
ከየትኛውም ዩትዩበር በላይ ሄሉን እናበረታታት እምትሉ ላይክ 😢😢😢
👍👍👍🎉
ሳህ❤
🎉🎉🎉ሳህ ሴቶች ለሴት እንቁም
@@የባሌሚስትነኝ ትክክል ውዴ
ማናትእሳ
ውይ የሶፊ ፍቅር በጣም ይለያል የኔ እናት
ሶፊ ምርጥ ሠዉ እድሜሽን 10ሽ አመት ያኑርሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ደምሪኝ ዉዴ❤
ደምሪኝ,ወዴ,በቅንነት
ደምሩኝ😢
ወላሂ ልገራችሁ ከፈተና ቡሀላ ምቾት ከችግር ቡሀላ ማገኘት ከህመም ቡሀላ ሺረት ከለቅሶ ቡሀላ ደስታ ሳቅ አለ😢 እናም ሄለን ነገ ከሁላችሁም በልጣ ትገኛለች በፊት ከዙሪያዋ የነበሩት ብዛታቸው ዛሬላይ ግን የሄው ማናቸውም የሉም የቡታጂራ ልጆች በጣም አስቀያሚ ዘግናኝ ናችሁ አየናችሁ ማንነታችሁን በቀላሉ አየናችሁ ሄሉየ ጉዞ ወደፋት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አይገርምሽ ማንም የላትም አለች እኮ ሶፊያ ያሳዝናል
@@SwefiehMobile123 አስመሳይወች አቃጠሉኝ ወላሂ😭😭😭😭
😢😢😢😢
የቡታጄራ ይቱበሮች ዘጉኝ ቱ😢
@@አመሠግንህዘንድምክነያቴብ በጣም
አላዛር አታ ምንም ጥፋት አልናባራብህምግን ስጦታውን ባላማቃባልክ ነው ያጣፋህው 😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢ሄሉዬን አዳራ😢😢ግኔ ያፍቅርዬ እታርቪ ማልስ አፍጥነው😮😢።።።።።።😂😂😂😂
የኔ ውደ አች እኮ ትለያለሽ❤
@@ራቢአዩቱብያኔማር አቺ እራሱ ስወድሽ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
@@Zade-h7p አው ያፍጥነው
በባለፈው እንኳን የሷን ልብ የኛንም ነው የሰበርከው ሄሉየ የይቅርታውን ተቀበይ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ሁለተኛ አላዛ ቃል የገባሀውን እንድትረሳ
አላዛርየ አትፍረድባት ብዙ ብሶት አለባት ተረዷት ሄሉየ የኔጠካራ አይዞሽ የኔውድ 😢😢😢😢😢😢
❤❤❤🙏
የሰውልጅ ይጥላልእግዚአብሔር ያነሳንሂሉ አች ትችይ አለሽ ሁሉን ነገር ከሰው ልጅ አትጠብቂ በቃ አይዞሽ ለብቻሽ ልምጅ አለነሽ በርች ትችይ አለሽ የሴት ጀግናነሽ እንኳን ባገርሽ ላይ
ሁሉም ቀርቶባት ጤናዋ በተመለሠ😢😢😢
😘😘😘😘😘😘
አሏህ ያሽራት ያረብ
ለምንይሆን አጀቴንበላችው ኤሉየ 😥😥😥💔
ሶፊዬ የኔ አስተዋይ ትለያለሽ እኮ የምር የኔ ውድ ሄሉዬ ስስቴ ስለቀርሽ ደስ ብሎኛል አላዛርዬ ወንድማችን ይቅርታ ስለስጠየካት ደስ ብሎናል ታርቃቹህ በቀጣይ ቪድወ አብራቹህ እደምትመጡ ተስፋ አለን 🙏
ሳፊና አላዛር ተባረኩ ደግሞ ሄሉዬ ከአላዛርጋ ደስ በሚል video ይመጡ የምትሉት ግጨ በፈጠራ
እኮ ይምጡ❤
ታርቃችሁ ማየት እፈልጋለሁ አላዛርየ እግሯላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቃት እደድሯችሁ ሁኑ ታስፈልጋታለህ አተ ብታጠፋም ትለያለህ ተስፋ እዳትቆርጥ ሶፊም እደምንም ብለሽ እድታረቁ አርጊ የኔ የዋህ❤❤❤❤
ፈጣሪን ተማምኜ ዩቱብ ከፍቼ አልታይ አለኝ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ እህት ወንድሞቼ 🥹😔 0:13 0:27 1:56
የሀው ኣረኩህ ወንድሜ በርታ😊
በርታ ወዲም እኔም ሠብ አደረኩህ ከአሏህ ተሥፍ አይቆረጥም ❤❤❤
ደምሪኝ ልደምርሽ
eshi enem arekuachu❤😊
@@werkineshmeskeleyoutubdemerkush
ሶፊ የእውነት ከልብ ስው ነሽ እግዛብሄር ያክብርሽ እግዛብሄር ምክንያት አለው ካንቺ ጋር ያገናኛትና በርቺ ሰ በሚያስፈልግ ስዐት ስው ሆኖ መገኘት መታደል ነውና ተባረኪ።አላዛር በዚህ ስዐት አይደለም መራራቅ ያለብህን ስዐት እወቅ ግብዝ አትሁን ለምን አመጣሀት ቢያንስ ማስብ ነበረብህ እንደዚህ አይደረግም ግዜና ስዐት እወቁ 😢😢
የኔ ማር ኣይዞሽ ልክ ነሽ በሳኣቱ ኣለመቀበሉ ያስከፋል ግን ይቅርታው ተቀበዬው😢
ሆሎየየኔአስታ አብሽሬሁሉምያልፍል❤❤❤😢😢😢
አነጋገሯኮ እስማርትኮናት ሄሉዬ ቀንጥሏትነውጅ አይዞሽያልፋል 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
አው
የኩርፊዋ ነገርስ የኔማር ታሥቀኛለች ሠላም አባባሏ አላዛረን
@@Hereya-zz7ji በጣምእህቴ
ሁሉንም አልፋትልቅቦታከዴረሰች ሁሉም ይቀርባታል እህቴ ግንእስከዛውታሳዝናለች
በቃ ሄሉዬ ይቅርታውን ተቀበይው አትሂጅ አላዛር ምንም ጥፋት የለበትም🥰
ተውቅመሞችአላዛርአጥፍቷልቃሉንአጥፏልማጠፍአልነበረበትምቃልቀልድነው
ጥፋትማ አለው ለሱ ብላ እኮ ነው ካባቷ ተለይታ የመጣችው እውነት ነው አሟት አሳክሟታል ነገር ግን እሷ ያለችበትን ነገር ያውቃል ሰጦታ አልቀበልም ሰላላት ነው የተቆጣትችው 😢❤❤❤
በጣም ነው ያጠፋ ሁለተኛ አትደውይ ኡኮ ነው ያላት ለምን😢
አወ ጥፋቱ አለመቀበሉ ነዉ ተናዶ ነዉ ደግሞ
ሄለን ሶፊን ሰታሰማምራት ደሰ ሰትል ❤እዳዉ አጀቴን በላችዉ
እኔራሡ ፀጉሯን እዴት እደምሸፈንላት
እኔ አራሱ 😢
ኡፍፍ በናትህ አላዛር ሄሉዬን ለብቻዋ አትተዋት😢
ደምሪኝ ወዴ❤
የኔ እናት ሄሉዬ እንዴት ላርግሽ አንጀቴ ተንሠፈሰፈ❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞች አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቀን
አሚን እህት
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
Amin 3
አሜንንን 🙏
አሚን አሚን ያረብ❤❤❤
ሄልዬ የኔ አስተዋይ ለሶፊ ስትይ መርረትሽ ትልቅነትሽን ያሳያል ለምን ካልሽ አተለየችሽም ❤❤
ሶፊዬ የኔ የዋህ😢 አላህ ጀዛሽን ይክፈለው ።
ሶፊየ የኔ ቅመም ትለያለሽኮ የኔ አስተዋይ ሄሉ አይዞሽ የኔ ማር
ሄሉዬ የኔ ጠንካራ አይዞሽ እማ 😢❤❤
ሶፊየ የኔ የዋህ ሁሉሰው እዳች ቢሆን ምናለ ሄሉሻየደግሞ የኔ ወርቅ ነገር በርችልኝ ከሶፊ ብዙነገር እደምትማሬ ተስፋ አለኝ
ሄሉየይ የኔ ማር ኣትሂጂ ደሞ ይቅርታ አድርጊለት አላዛርኮ ጥሩ የወህ ሰዉ ነዉ😢
ሶፍዬ ወላሂ ቃል አጠዉልሺ የኔዉድ ሄሉዬ የኔ ቆራጠ በርች ለራሲሺ ጠንከራሁኝልኝ የኔ ጀግንት 🌷
አይዞሽ ሄሉዬ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤😢የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን 😢😢
ደምሪኝ,በቅንነት🎉
@@maryamdawood5052 ደመርኩሽ ደምርኝ
አሜንን❤❤
ሄሉየ የኔ እህት አይዞሽ ጠካራ ሁኒ የኔ ዉድ አላዛርንም ተረጅዉ ጥፋተኛነዉ የኔ ዉድ ይቅርታዉን ተቀበይዉ የኔ ዉድ
የእኔ ማር ግን ይችልጂ በጣም ነው የምታስዝነኝ አንተም ከፈጣሪ ታገኛለህ በተቻለህ መጣን ከጉኖ ሁንላት ከምር ችግር የሚረዳው የደረሰበት ሰው ነው ሶፊ በጣም ነው የማደንቅሺ በረች እሷንም በቻልሺው መጣን ከጉኖ ሁኝ እኛ ሴቶች እስበራሳችን ካልተጋገዝን ማንም አያግዘነም
ደምሪኝ,ወዴ,,በቅንነት🎉
ሦፊየ የኔም የኔ አመለወርቅ እግዚአብሄር ይህን ፀባይሺን አይቀይርብሺ ሄሉየውደ ይቅርታ አድርጊለት ሠውፍፁም አይደለም ይሣሣታል አላዛር ደሞ መልካምልጅነው❤❤❤❤❤❤
የተሰበረ ልብ አይጠገንም ጥለሀት ስቴድ በተስፋ መቁረ እዴት መሬት ላይ እደተቀመጠች ብቻ አላህ ይሁንሽ
ትክክል በጣም ነዉ የሚያስከፋዉ
አሚን😢
በዚህ ማህል ሶፊ በጣም ልዩ አስተዋይ ሴት አላዛር ምርጥ ሰው ሄሉ እደዚህ ይቅር በይው ነገሮችን ያበላሸው ጎደኛሽ ነው አላዛር ጥፋት የለበትም ነገሮችን ተዋቸው ወደቀድሞው ስራችሁን ስሩ ውድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤አላዘር ትልቅ ሰው ነህ ሂሉ ተረጅው እባክሽ እደዱሩው ,ሁኑ እኛም ደስ ይበለን ሂሉየ የኔ መልካም ሠው ፍጡም አይደለም አላዘር ምርጥ ሰው ነው ተይ ለኛ ለምኑድሽም ስትይ ሱፌ በረካ ሁኔ መደወልሽ❤❤❤
ይቅርታ አርጊለት ሄሉዮ የማይሳሳት የለም አቺንም አላህ ያሺርሺ ሶፊንም ዴስታቺሁን ይመልስላቺሁ❤❤❤❤❤
ሄሉ ጀግና እራስሽን በራስሽ አክሚ ጀግናዬ የጣሉሽ ቦታላይ እዳትገኚ እሺ እማቲ
ሶፊየ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሺ አንቺ መልካም ሴት ነሺ
አላዘረ አንተ ጀግና የዋህ ነህ ያንን ሳቋን መልሡት ከሶፊይ ቆንጆ ጋር
አላዛርም ሶፊም በጣም እናመሰግናለን ከጎኖ ስላላችሁ ሄሉ ተስማሙ ካላዛር ማይሳሳት የለም❤❤❤
አናዘር አጥፈተሀል ቃልህን ማክበር ነበረብህ አተንብላመታያ ሶፊየ የኔመልካም የኔ የዉህ
ሱፊ አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበርካቱ እንኳን ደህና መጣሺ የክፈው ለክፉው ሲገናኝ ጡሩ ነዉ ሄሉ አላህ ያሺራት አበሺሪሁሉም ሀላፋ ነው
አረ ሄሉ ይቅር በይው እዩ ነው ነገሩን የበላሽው ይቅር የማይባል ነገረ የለም ሄሉሻ❤❤
Helu Ene wude ❤❤❤ስላልሄድክ ደስ ብሎኛል አምላኬ ኃይሉን ይስጥህ ኦማ አይደለም ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ስለሚፈትን ነው።
አንደኛ ነኝ አበረታቱኝ😢😢🎉🎉🎉🎉🎉አላዛር አደራሕን ተወጣ እባክሕ😢😢😢😢😢😢 አትተዋት አጥፍተሀል ይቅርታ ጠይቃት በርግጥ አንተም ተናደሕ ነው ግን ከሷ ሕመም አይበልጥም🙏🙏🙏🙏
ሳምሪ,,ደምሪኝ🎉
❤ሶፍይ❤ ቃላት ኣጠረኝ ላኒቸ ምንኣይንት የዎህ ነሽ አግዛብር ይባርክሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አግዛብር ተባረክ የኒ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሔሉየ አይዞሽ በርች የኔ ልእልት ጥፋተኛ ነው ግን ይቅርታ አድሪጊለት
ሶፊ ግን ካየሗቸዉ ዩቱበሮች ሁሉ ትለያለች የኔ ዉዲ አላህ ያሠብሺዉን ሁሉ ያሟላልሺ ትለያለሺ እህቴ
አላዛር ማንም የለኝ አድስ አበባ አልሄድም ስትልህ እኔ አለሁከጎንሽ ብለህ ወስደሀት አሁን ትንሽ ብንራራቅ ትላለህዴ ማን አላት እዳመማት እደከፋት እያየህ ሰው እድህ አለ ብለህ መራቅ የለብህም ምንም ይሁን ከጎኗ አትራቅ 😢😢😢😢😢
እና ይቅርታ ጠየቀ እኮ2❤ሁለተየ
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ሄሉየ እኔም እንዳች ይከፋኛል ግን አይዞን አላህ አለ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
የኔዉድእህትአይከፋሽሁሉምነገርለኸይርነወወላሂሄሉዬየሰለፈቸዉንነገርሁሉእኔምአሳልፌዉአለሁጨጓርምህመመብተአሁንምየሰቃየኝልየኔዉድአይከፋሽሁላቸንምነዉየሚከፋንእኔእደሄሉዬእሚሳዘነኝየለምይቅርታዉንተቀበይሄሉዬ
ሄሉዬ በማርያም አትሂጂ አላዛርንም ተረጂው ስወድሽ የኔ ውድ የሰው ልጅ ያጠፋል ግን ከይቅርታ በላይ ደሞ ምንም የለም
ደስብሎኛል ቀርታለች😢😢😢
@@SwefiehMobile123በጣም ደረቅ ነገር ናት ድርቅያለች😢
@@KuWait-vc4qj አትፍረዱባት ማርያምን የለችበትን ተመልከቱ
ውዶችዬ እሱዋም በጣም ታሳዝናለች ያ ሁሉ ጉዋደኛ ነኝ ባይ ሰው በሚያስፈልጋት ሰአት ሸሻት አላዛርም አይፈረድበትም እዩም ይቅርታ ስለጠየቀ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ተስፋ አለኝ
በጣምእሱምጥፋትየለበትም ልጅቱተናግሮታል ዉድ@@KuWait-vc4qj
የኔ ጀግናሄሉን የምወዳት ወሏሂ አትንኩኝ ባይነቷን እራሷን የምታስከብር ሴት ጀግና ነች እኳን ቀረሽ አላዘር ደግሞ የቆሰ ልብ በይቅርታ ቶለ አይፈታም ህመም ስላለበት እንጂ ሄሉየ የዋህ ነች ሴዴሬላዋ"መጣች ያቺ መልከ መልካሟዋ ማንነቷን አስከባሪወዋ ሴት ተምሳሌት ጀግናዋበሉ አበረታቷት ይቺን መልካሟዋንየነገን ትውልድ ተረካቢዋእንዳንቺ አይነት ነው ትውልድ ፈላጊዋእደጊዜው ትሆን እስኪ ደወራቱየጨለመው ሌሊት እስኪታይ ንጋቱቀን ሲያልፍ ተናገር ዉሀ ሲጎል ተሻገር። እሰከዛሬ ድረስ አይደለሁም የማንም አድናቂ ዛሬ ግን ሁኛለሁ በዕውነት የፀናች የሄሉ ጠባቂየኔ ብርቱ ጀግኒት ወደፊትዝቅ ለጊዜው ከፍ በጊዜው ሴዴሬላየⒽ🌹🌹🌹🌹🌹 እውነትና ፀሀይ ጊዜ ይፈልጋሉጂ መውጣታቸው አይቀርም ። ።።።የራቁሽም የናቁሽም አንድ ቀንታስፈልጊያቸዋለሽ የዛኔ አቺ ኮራ ቀብረር ብለሽ ይቅርታን የማያቅ ፍቅርን አያቅም ብለሽ ስቀሽ ታሸኒፋለሽ።።
ይመችሽ አቦእጅሽ ይባረክ
በትክልል❤❤❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@@fafibintEumi ሳህየኔውድ ሄሉ የዋህነች አትኩኝ ነውእምትለው ደግሞ ሰወችንበንግግር አታሳምንምትቆጣለች የኔውብጨረቃሄሉየ💎💎💎💎
ትክክል
የኔ ልዬ አይዞሽ ሄሉዬ ተረጋጊ ሁለም ነገር ይስተካከላል የኔ ዉድ ነገር 😢😢😢😢😢😢
ሄለን ሙሉ አፊየሽን አላህ ይመልስልሽ አለዛር የሰዉ ልጅናን እንሳሳታላን አብሽር ሶፊ እናማሰግነላን
አትሂጂ😢😢😢 0:23
እፍፍፍፍፍ ሶስታቹንም ሙቼ ነዉ የምወዳችሁ ማርያምን በተለይ ሶፊ እፍፍፍፍ የእውነት ሰው ከሰውም ሰው ነሽ የኔ ልበ ቀና ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ፍጠሩ በማርያም❤❤❤❤❤❤
እዘህመተቸሁአትሰደብተጣለሸእዘወተቀመጨወይምእዘወተቀመጥ።ማረከንምንአደረገወአለቸደቆረሁለአትሸለጥለጨእዘህእየመጠሸእየንደአንደሸ
❤በመጀመርያ እግዛብሔር ይመስገን ሄለን አይዞሽ ድነሽ እመብርሀን ምረቱን ትሠጥሻለች አላዛር አብርሀት ሁን ምክንያቱም ሰው የሌለሰው ቶሎ ይከፋዋል እንካንስ አማት እናአደራ እግዛብሔር ሦፍዪ እህቴ አብዝቶ ይስጥሽ ላንች ሁሌ ደስተኛ ያርግሽ ምንም ቢሆን ደሜነሽ የኔ ቆንጆ ጀግና
ሄሉዬ የኔ ውድ በቃ ይቅርታ አድርጊለት በእናትሽ አትሂጅ አብራችሁ ስሩ አላዛር የኔ ወንድም አትለያዩ 😢😢😢😢
የኔ እናት እንደሚያልፍልሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ አለሽ አንቺ ብቻ በርቺ❤
አባቷ ጋር ተለለያየችደ😢
ሄሉነቴ አይዞሽልኝ የኔውድድድ በማርያም ሄሉን አበረታቷት 🎉🎉🎉❤❤
ሄሉ መኘ ፏ በይ አለም ዘጠኝ ነት ለምን ሁሌ ሀዘን መን ደስ ሊላው ነው 😊😊😊😊
ኡፉፉ ወላሒ ጨቆኝ መጨረሻውን አሳልፌ😢😂አየሑት አላዘር አሳዘነኝ😢ሔሉዬም በርቺ ጠክሪ ደስ ብሎኛል😢ስለቀረሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ተይ ዉዴ ሄሉየ ተረጋጊ ለበሸታሺም መናደድ ይቅርብሺ
ሄሎ ግን ወላሂ ጎበዝናት አይታችኋታል የሶፊን ሂጃብ ስታስተካክል
በጣም ጀግና ነት
ወላሂ ብዙ ጊዜ አይቻታለሁ የኔ ሚስኪን አላህ ያክብርሽ
እሚከርመው ኮሜንት እያነበብኩ ነው ማየው እዳጋጣሚ ስታስተካክልላት ኮሜንትሽን በአንድ ሳየው ሃሃሃ
@@merdihussen የኔቢጤ እኔም ኮሚት እያየሁ ነው የማየው ኮሜት ካላነበብኩ ያየሁም አይመስለኚ ክክክክክክክ
አለህ ሂዳየ ይስጠት
አሁንስ ሄሉዬ ማርያምን ከልቤነው ያሳዘንሽኝ😢 አይዞሽልኝ ሁሉምነገር ለበጎነው ፈጣሪ ይማርሽ የኔምርጥ ሶፊየ የኔ ሆደ ባሻወች❤🎉😊
ኡፍፍፍ እንኳን ቀረሺ ሄሉዬ ተረጋጊ ሁሉምያልፋል በቃ ይቅርታ አድርጊለት😢
አላዛር ወንድሜ ስጦታውን መቀበል ነበረብህ የስጦታ ትንሽ የለውም በጣም የምታዛዝን ልጅ ናት
ትንሺ መሆኑ እኮ አይመስለኝም ያኛዉ ስለተናገርዉ ለዛ ብሎ ፈርቶ መሰለኝ
@@nebanebati4742 የቱ ሌላ አለዴ ግን የእውነት መቀበል ነበረበት ከፋኝ በጣም
ትክክለ ብዙሰዉ ከሷእዳትቀርብ ስላለኘነዉ ብላልእኮ የኛሰዉ መቸም ምቀኛእና ቀናተኛነዉ አዉን ለምንሳቀች ብለዉነዉ ሂሉየ በጣምነዉ የምታሳዝነዉ@@nebanebati4742
*የሉዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ አንቺን ብቻ ሳይሆን የኛንም ልብ ነበር የሰበረው እና ሄሉዬ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል እና አላዛርን ይቅርታ አርጊለት የኔ ቆንጆ*
🎉🎉ይቅርታ ማድረግም ሆነ መቀበል ትልቅነት ነው አላዘርዬዬ የኔ ምርጥ አይሰማህ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ በርታልኝ
እህቴ ይቅርታ እህቴይቅርታአድርግት ምርጥ ልጂ ነዉአላዛር
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስኪ በላይክ አሰዪኚ😊
ሶፍ ተባረኪ አላህ የልብህን ያሳካልሽ የእውነት የኔ ውድ ሄሉ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው የሰው ልጅ ይሳሳታል ደሞ ይቅርታን. መቀበል ትልቅ ናት ነው የኔ ውድ ሰው አክባሪ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ናት ነው ወድሜ አላዘር ሄሉን አትተዋት ሁሉሊም ከጎኖ ሁንን
አላአዛር በማርያም እዳትሄድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሄሉዬ ይቅር በይው ከይቅርታ በላይ ምንም የለ እኮን እኛ እግዚአብሄርሄርስ ብዙ በደል በድለነው ይቅር ብሎን የለ ታድያ ለምን ይቅርታ አትቀበይውም በማርያም 😢 በመጨረሻው ላይ ደስ ብሎኛል በደስታ ሳይታወቀኝ ማርያምን አለቀስኩ 😢😢😢
ደስ ሲል በደንብ ታረቁ ደግሞ አላዛር የኔ ሰው አክባሪ ሄሉዬ ይቅርታ አርግለት ከሰው ስተት አይጠፍም እምቴጅ መስሎኝ ተናድጄ ነበር እዩም ይቅርታ ጠይቆችህን ፈታ በሉ የኔ ውዶች ሶፉዬ የኔ ውድ
ደሰ ብሎኛል ዛሬእፍፍፍፍ
በጣም@@SwefiehMobile123
ሁፍ የኔ እናት ሶፊ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ሄሉ የኔ ቆንጆ ይቅርታ አርጊና እንደቀድሞ ሁኚ አላዛር መልካም ሰው ነው እንኳን አንቺ እኔም በጣም ተናድጄ ነበር ግን ከይቅርታ የሚበልጥ ነገር የለም
ኡፍፍፍ ሶፊ እንዴት ላደርግሽ 😭ኡፍፍፍ የኔ የዋህ መልካም ሳው በጣም ነው ምዎድሽ 😭
ሔሉ ይቅርበይዉ አላዘር መልካምሠዉ ነዉ
ወላ በመቅረቶ በጣም ደስ ብሎኛል ትናንት በጣም ነበር ያዘንኩት የኔ ቆንጆ
ለጊዜው ምንም መወሠን ስለማትችል ብቸዋን ትረጋጋ❤
ሶፊየ የኔ የዋህ ኧር ሀያቲ ውድድኩሽ በጣም የዋህ ነሽ ድግሞ ለስው ክብር ያለሽ
ሄዬየ ይቅርታ አድርጊለት😢😢😢አትሄጂ🎉
ማሸአሏ ሶፍ አለበባስሽ ደስ ይላል ቃጥይባት
በየተራልቧን አትስበሩት ትሩርበት አላዘርደሞ ጥፉተኛነህ ስጦታ መቀበልነበርብህ ሂሉአይዞሽ የኔጀግነ በርቺ ከነፈቅርጋር ሁኒአብርሽስሪ❤❤❤❤❤
የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ይቅርታዉን ተቀብዩ አላዘ ደሞ ባለ ማወቅ ይሆናል የተናገረህ እና አስቀራት የኔ ሰንደሬላዋ
በጣም ደሰ ብሎኛለ የኔ እናት የኔ ቆጀ እውንት ሴትንት ባንቺ ዉሰጥ አዬቻለው
በጣም😥😥😥
ደስ አለኝ አንድም ስትል ሶፊዋየ የኔ ምርጥ ከልብሽ ሰውነሽ ❤❤❤❤❤❤ሂሉየ የኔውድድድ❤❤❤
አላዘር እባክህ ምንምብትል አትፍረድባት ተጎኖሁን ደሟአዝናናት በአላህ ሶፊምርጥሰዉ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሄሉየ እንኳን ቀረሽ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ የኔ ውድ አላዛርንም ይቅርታ አድርጊለትና እንደበፊቱ አንድ ላይ ሶስታችሁም ኑልን የኔ ውዶች❤❤❤🎉🎉🎉
አላዛርየ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ ከፍ ያድርግህ እባክህ ከጎኗሁንላት ሄሉየ የኔ ጀግና የኔ ናፍቆት ፍቅር እኮ ነሽ ሶፊየ የኔ አስተዋይ ምርጥ እኮ ነሽ ሥወዳችሁ ሁላችሁንም
ኡፍፍፍ ሶፊዬ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤ ስወድሽ እኮ አላህ ይጠብቅሽ
ያረቢ አላዛር እባክህን አትፍረድባት ምንም ብትልክ
Heluye yiqirta adargilat batish xalatowchis ye qaxalu yene konjoo ❤
ሶፊዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ሄሉዬ ተይ በቃ❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ጠንካራ እይዞሸ እህት ይልፋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፌ የኔ የዋህ የሰው ደስታ የሚስደስትሺ አላዛርም ቢሆን የዋህ ነው ሄሉ በቃ ገነሱጋር አብረሺ ሁኝጨእራስሺን አረጋጊ ቀስ እያልሺ ስራሺን ስሪ❤❤❤
ወይኔ ሄሉየ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ የሶፊን ሂጃብ ፀጉሮ እንዳይታይባት ስታዘጋጃት የእናት ልጅ እህት ሁለታችሁም ታሳዝኑኛላችሁ
አው እንባዬ መጣ ኡፍፍፍ
የሙሀመድ ኡመቶች በያላችሁበት ያላህ ሰላም ያላህ እዝነት በናተላይ ይውረድ
አላሁማ አሚን
አሚንንንን
አሚን ያርብል አለሚን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አሚን ያረብ
የሄሉ መቅረት የሶፊ ደስታ በጣም ደስ አለኚ ሄሉ አትሂጂ ውደ በሶፊ ጋር ሁኚ
ደምሪኝ🎉በቅንነት
ሶፊየ ከሄሉ ጎን ስለሆንሽ በጣም አስደስተሽኛል😢😢
ደምሪኝ ዉዴ
@@RahmatMustefa እሽ
ደምሪኝ
ሄለንሲከፈትማየትአልፈልግም🎉ኢህቴኡሎምፈጋግበይሊኝ❤💐💐💐☕️☕️☕️👍👍👍
@@RahmatMustefaእኔንምደምሪኝውደ
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ ድሮውንም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ በሄሉዬ የበለጠ ወደድኩሽ የኔ ዳይመንዶች ተደጋገፉ እደዚህ ሁሉም ያልፋል ❤❤🎉🎉
ከየትኛውም ዩትዩበር በላይ ሄሉን እናበረታታት እምትሉ ላይክ 😢😢😢
👍👍👍🎉
ሳህ❤
🎉🎉🎉ሳህ ሴቶች ለሴት እንቁም
@@የባሌሚስትነኝ ትክክል ውዴ
ማናትእሳ
ውይ የሶፊ ፍቅር በጣም ይለያል የኔ እናት
ሶፊ ምርጥ ሠዉ እድሜሽን 10ሽ አመት ያኑርሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ደምሪኝ ዉዴ❤
ደምሪኝ,ወዴ,በቅንነት
ደምሩኝ😢
ደምሪኝ
ወላሂ ልገራችሁ ከፈተና ቡሀላ ምቾት ከችግር ቡሀላ ማገኘት ከህመም ቡሀላ ሺረት ከለቅሶ ቡሀላ ደስታ ሳቅ አለ😢 እናም ሄለን ነገ ከሁላችሁም በልጣ ትገኛለች በፊት ከዙሪያዋ የነበሩት ብዛታቸው ዛሬላይ ግን የሄው ማናቸውም የሉም የቡታጂራ ልጆች በጣም አስቀያሚ ዘግናኝ ናችሁ አየናችሁ ማንነታችሁን በቀላሉ አየናችሁ ሄሉየ ጉዞ ወደፋት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አይገርምሽ ማንም የላትም አለች እኮ ሶፊያ ያሳዝናል
@@SwefiehMobile123 አስመሳይወች አቃጠሉኝ ወላሂ😭😭😭😭
😢😢😢😢
የቡታጄራ ይቱበሮች ዘጉኝ ቱ😢
@@አመሠግንህዘንድምክነያቴብ በጣም
አላዛር አታ ምንም ጥፋት አልናባራብህም
ግን ስጦታውን ባላማቃባልክ ነው ያጣፋህው 😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢ሄሉዬን አዳራ😢😢
ግኔ ያፍቅርዬ እታርቪ ማልስ አፍጥነው😮😢።።።።።።😂😂😂😂
የኔ ውደ አች እኮ ትለያለሽ❤
@@ራቢአዩቱብያኔማር አቺ እራሱ ስወድሽ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
@@Zade-h7p አው ያፍጥነው
በባለፈው እንኳን የሷን ልብ የኛንም ነው የሰበርከው ሄሉየ የይቅርታውን ተቀበይ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ሁለተኛ አላዛ ቃል የገባሀውን እንድትረሳ
አላዛርየ አትፍረድባት ብዙ ብሶት አለባት ተረዷት ሄሉየ የኔጠካራ አይዞሽ የኔውድ 😢😢😢😢😢😢
ደምሪኝ ዉዴ❤
ደምሪኝ,ወዴ,በቅንነት
❤❤❤🙏
የሰውልጅ ይጥላል
እግዚአብሔር ያነሳን
ሂሉ አች ትችይ አለሽ ሁሉን ነገር ከሰው ልጅ አትጠብቂ በቃ አይዞሽ ለብቻሽ ልምጅ አለነሽ በርች ትችይ አለሽ የሴት ጀግናነሽ እንኳን ባገርሽ ላይ
ሁሉም ቀርቶባት ጤናዋ በተመለሠ😢😢😢
😘😘😘😘😘😘
አሏህ ያሽራት ያረብ
ለምንይሆን አጀቴንበላችው ኤሉየ 😥😥😥💔
ሶፊዬ የኔ አስተዋይ ትለያለሽ እኮ የምር የኔ ውድ ሄሉዬ ስስቴ ስለቀርሽ ደስ ብሎኛል አላዛርዬ ወንድማችን ይቅርታ ስለስጠየካት ደስ ብሎናል ታርቃቹህ በቀጣይ ቪድወ አብራቹህ እደምትመጡ ተስፋ አለን 🙏
ሳፊና አላዛር ተባረኩ ደግሞ ሄሉዬ ከአላዛርጋ ደስ በሚል video ይመጡ የምትሉት ግጨ በፈጠራ
እኮ ይምጡ❤
ታርቃችሁ ማየት እፈልጋለሁ አላዛርየ እግሯላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቃት እደድሯችሁ ሁኑ ታስፈልጋታለህ አተ ብታጠፋም ትለያለህ ተስፋ እዳትቆርጥ ሶፊም እደምንም ብለሽ እድታረቁ አርጊ የኔ የዋህ❤❤❤❤
ፈጣሪን ተማምኜ ዩቱብ ከፍቼ አልታይ አለኝ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ እህት ወንድሞቼ 🥹😔 0:13 0:27 1:56
የሀው ኣረኩህ ወንድሜ በርታ😊
በርታ ወዲም እኔም ሠብ አደረኩህ ከአሏህ ተሥፍ አይቆረጥም ❤❤❤
ደምሪኝ ልደምርሽ
eshi enem arekuachu❤😊
@@werkineshmeskeleyoutubdemerkush
ሶፊ የእውነት ከልብ ስው ነሽ እግዛብሄር ያክብርሽ እግዛብሄር ምክንያት አለው ካንቺ ጋር ያገናኛትና በርቺ ሰ በሚያስፈልግ ስዐት ስው ሆኖ መገኘት መታደል ነውና ተባረኪ።አላዛር በዚህ ስዐት አይደለም መራራቅ ያለብህን ስዐት እወቅ ግብዝ አትሁን ለምን አመጣሀት ቢያንስ ማስብ ነበረብህ እንደዚህ አይደረግም ግዜና ስዐት እወቁ 😢😢
የኔ ማር ኣይዞሽ ልክ ነሽ በሳኣቱ ኣለመቀበሉ ያስከፋል ግን ይቅርታው ተቀበዬው😢
ሆሎየየኔአስታ አብሽሬሁሉምያልፍል❤❤❤😢😢😢
አነጋገሯኮ እስማርትኮናት ሄሉዬ ቀንጥሏትነውጅ አይዞሽያልፋል 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
አው
የኩርፊዋ ነገርስ የኔማር ታሥቀኛለች ሠላም አባባሏ አላዛረን
@@Hereya-zz7ji በጣምእህቴ
ሁሉንም አልፋትልቅቦታከዴረሰች ሁሉም ይቀርባታል እህቴ ግንእስከዛውታሳዝናለች
በቃ ሄሉዬ ይቅርታውን ተቀበይው አትሂጅ አላዛር ምንም ጥፋት የለበትም🥰
ደምሪኝ ዉዴ
ተውቅመሞችአላዛርአጥፍቷልቃሉንአጥፏልማጠፍአልነበረበትምቃልቀልድነው
ጥፋትማ አለው ለሱ ብላ እኮ ነው ካባቷ ተለይታ የመጣችው እውነት ነው አሟት አሳክሟታል ነገር ግን እሷ ያለችበትን ነገር ያውቃል ሰጦታ አልቀበልም ሰላላት ነው የተቆጣትችው 😢❤❤❤
በጣም ነው ያጠፋ ሁለተኛ አትደውይ ኡኮ ነው ያላት ለምን😢
አወ ጥፋቱ አለመቀበሉ ነዉ ተናዶ ነዉ ደግሞ
ሄለን ሶፊን ሰታሰማምራት ደሰ ሰትል ❤እዳዉ አጀቴን በላችዉ
እኔራሡ ፀጉሯን እዴት እደምሸፈንላት
እኔ አራሱ 😢
ኡፍፍ በናትህ አላዛር ሄሉዬን ለብቻዋ አትተዋት😢
ደምሪኝ ወዴ❤
የኔ እናት ሄሉዬ እንዴት ላርግሽ አንጀቴ ተንሠፈሰፈ❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞች አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቀን
አሚን እህት
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
Amin 3
አሜንንን 🙏
አሚን አሚን ያረብ❤❤❤
ሄልዬ የኔ አስተዋይ ለሶፊ ስትይ መርረትሽ ትልቅነትሽን ያሳያል ለምን ካልሽ አተለየችሽም ❤❤
ሶፊዬ የኔ የዋህ😢 አላህ ጀዛሽን ይክፈለው ።
ሶፊየ የኔ ቅመም ትለያለሽኮ የኔ አስተዋይ ሄሉ አይዞሽ የኔ ማር
ሄሉዬ የኔ ጠንካራ አይዞሽ እማ 😢❤❤
ሶፊየ የኔ የዋህ ሁሉሰው እዳች ቢሆን ምናለ ሄሉሻየደግሞ የኔ ወርቅ ነገር በርችልኝ ከሶፊ ብዙነገር እደምትማሬ ተስፋ አለኝ
ሄሉየይ የኔ ማር ኣትሂጂ ደሞ ይቅርታ አድርጊለት አላዛርኮ ጥሩ የወህ ሰዉ ነዉ😢
ሶፍዬ ወላሂ ቃል አጠዉልሺ የኔዉድ ሄሉዬ የኔ ቆራጠ በርች ለራሲሺ ጠንከራሁኝልኝ የኔ ጀግንት 🌷
አይዞሽ ሄሉዬ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤😢የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን 😢😢
ደምሪኝ,በቅንነት🎉
@@maryamdawood5052 ደመርኩሽ ደምርኝ
አሜንን❤❤
ሄሉየ የኔ እህት አይዞሽ ጠካራ ሁኒ የኔ ዉድ አላዛርንም ተረጅዉ ጥፋተኛነዉ የኔ ዉድ ይቅርታዉን ተቀበይዉ የኔ ዉድ
የእኔ ማር ግን ይችልጂ በጣም ነው የምታስዝነኝ አንተም ከፈጣሪ ታገኛለህ በተቻለህ መጣን ከጉኖ ሁንላት ከምር ችግር የሚረዳው የደረሰበት ሰው ነው ሶፊ በጣም ነው የማደንቅሺ በረች እሷንም በቻልሺው መጣን ከጉኖ ሁኝ እኛ ሴቶች እስበራሳችን ካልተጋገዝን ማንም አያግዘነም
ደምሪኝ,ወዴ,,በቅንነት🎉
ሦፊየ የኔም የኔ አመለወርቅ እግዚአብሄር ይህን ፀባይሺን አይቀይርብሺ ሄሉየውደ ይቅርታ አድርጊለት ሠውፍፁም አይደለም ይሣሣታል አላዛር ደሞ መልካምልጅነው❤❤❤❤❤❤
የተሰበረ ልብ አይጠገንም ጥለሀት ስቴድ በተስፋ መቁረ እዴት መሬት ላይ እደተቀመጠች ብቻ አላህ ይሁንሽ
ትክክል በጣም ነዉ የሚያስከፋዉ
አሚን😢
በዚህ ማህል ሶፊ በጣም ልዩ አስተዋይ ሴት አላዛር ምርጥ ሰው ሄሉ እደዚህ ይቅር በይው ነገሮችን ያበላሸው ጎደኛሽ ነው አላዛር ጥፋት የለበትም ነገሮችን ተዋቸው ወደቀድሞው ስራችሁን ስሩ ውድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤አላዘር ትልቅ ሰው ነህ ሂሉ ተረጅው እባክሽ እደዱሩው ,ሁኑ እኛም ደስ ይበለን ሂሉየ የኔ መልካም ሠው ፍጡም አይደለም አላዘር ምርጥ ሰው ነው ተይ ለኛ ለምኑድሽም ስትይ ሱፌ በረካ ሁኔ መደወልሽ❤❤❤
ይቅርታ አርጊለት ሄሉዮ የማይሳሳት የለም አቺንም አላህ ያሺርሺ ሶፊንም ዴስታቺሁን ይመልስላቺሁ❤❤❤❤❤
ሄሉ ጀግና እራስሽን በራስሽ አክሚ ጀግናዬ የጣሉሽ ቦታላይ እዳትገኚ እሺ እማቲ
ሶፊየ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሺ አንቺ መልካም ሴት ነሺ
አላዘረ አንተ ጀግና የዋህ ነህ ያንን ሳቋን መልሡት ከሶፊይ ቆንጆ ጋር
አላዛርም ሶፊም በጣም እናመሰግናለን ከጎኖ ስላላችሁ ሄሉ ተስማሙ ካላዛር ማይሳሳት የለም❤❤❤
አናዘር አጥፈተሀል ቃልህን ማክበር ነበረብህ አተንብላመታያ ሶፊየ የኔመልካም የኔ የዉህ
ሱፊ አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበርካቱ እንኳን ደህና መጣሺ የክፈው ለክፉው ሲገናኝ ጡሩ ነዉ ሄሉ አላህ ያሺራት አበሺሪሁሉም ሀላፋ ነው
አረ ሄሉ ይቅር በይው እዩ ነው ነገሩን የበላሽው ይቅር የማይባል ነገረ የለም ሄሉሻ❤❤
Helu Ene wude ❤❤❤ስላልሄድክ ደስ ብሎኛል አምላኬ ኃይሉን ይስጥህ ኦማ አይደለም ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ስለሚፈትን ነው።
አንደኛ ነኝ አበረታቱኝ😢😢🎉🎉🎉🎉🎉አላዛር አደራሕን ተወጣ እባክሕ😢😢😢😢😢😢 አትተዋት አጥፍተሀል ይቅርታ ጠይቃት በርግጥ አንተም ተናደሕ ነው ግን ከሷ ሕመም አይበልጥም🙏🙏🙏🙏
ደምሪኝ ልደምርሽ
ሳምሪ,,ደምሪኝ🎉
❤ሶፍይ❤ ቃላት ኣጠረኝ ላኒቸ ምንኣይንት የዎህ ነሽ አግዛብር ይባርክሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አግዛብር ተባረክ የኒ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሔሉየ አይዞሽ በርች የኔ ልእልት ጥፋተኛ ነው ግን ይቅርታ አድሪጊለት
ሶፊ ግን ካየሗቸዉ ዩቱበሮች ሁሉ ትለያለች የኔ ዉዲ አላህ ያሠብሺዉን ሁሉ ያሟላልሺ ትለያለሺ እህቴ
አላዛር ማንም የለኝ አድስ አበባ አልሄድም ስትልህ እኔ አለሁከጎንሽ ብለህ ወስደሀት አሁን ትንሽ ብንራራቅ ትላለህዴ ማን አላት እዳመማት እደከፋት እያየህ ሰው እድህ አለ ብለህ መራቅ የለብህም ምንም ይሁን ከጎኗ አትራቅ 😢😢😢😢😢
እና ይቅርታ ጠየቀ እኮ2❤ሁለተየ
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ሄሉየ እኔም እንዳች ይከፋኛል ግን አይዞን አላህ አለ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
የኔዉድእህትአይከፋሽሁሉምነገርለኸይርነወወላሂሄሉዬየሰለፈቸዉንነገርሁሉእኔምአሳልፌዉአለሁጨጓርምህመመብተአሁንምየሰቃየኝልየኔዉድአይከፋሽሁላቸንምነዉየሚከፋንእኔእደሄሉዬእሚሳዘነኝየለምይቅርታዉንተቀበይሄሉዬ
ሄሉዬ በማርያም አትሂጂ አላዛርንም ተረጂው ስወድሽ የኔ ውድ የሰው ልጅ ያጠፋል ግን ከይቅርታ በላይ ደሞ ምንም የለም
ደስብሎኛል ቀርታለች😢😢😢
@@SwefiehMobile123በጣም ደረቅ ነገር ናት ድርቅያለች😢
@@KuWait-vc4qj አትፍረዱባት ማርያምን የለችበትን ተመልከቱ
ውዶችዬ እሱዋም በጣም ታሳዝናለች ያ ሁሉ ጉዋደኛ ነኝ ባይ ሰው በሚያስፈልጋት ሰአት ሸሻት አላዛርም አይፈረድበትም እዩም ይቅርታ ስለጠየቀ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ተስፋ አለኝ
በጣምእሱምጥፋትየለበትም ልጅቱተናግሮታል ዉድ@@KuWait-vc4qj
የኔ ጀግና
ሄሉን የምወዳት ወሏሂ አትንኩኝ ባይነቷን እራሷን የምታስከብር ሴት ጀግና ነች እኳን ቀረሽ አላዘር ደግሞ የቆሰ ልብ በይቅርታ ቶለ አይፈታም ህመም ስላለበት እንጂ ሄሉየ የዋህ ነች
ሴዴሬላዋ"መጣች ያቺ መልከ መልካሟዋ
ማንነቷን አስከባሪወዋ ሴት ተምሳሌት ጀግናዋ
በሉ አበረታቷት ይቺን መልካሟዋን
የነገን ትውልድ ተረካቢዋ
እንዳንቺ አይነት ነው ትውልድ ፈላጊዋ
እደጊዜው ትሆን እስኪ ደወራቱ
የጨለመው ሌሊት እስኪታይ ንጋቱ
ቀን ሲያልፍ ተናገር ዉሀ ሲጎል ተሻገር።
እሰከዛሬ ድረስ አይደለሁም የማንም አድናቂ
ዛሬ ግን ሁኛለሁ በዕውነት የፀናች የሄሉ ጠባቂ
የኔ ብርቱ ጀግኒት ወደፊትዝቅ ለጊዜው ከፍ በጊዜው ሴዴሬላየⒽ🌹🌹🌹🌹🌹
እውነትና ፀሀይ ጊዜ ይፈልጋሉጂ መውጣታቸው አይቀርም ። ።።።
የራቁሽም የናቁሽም አንድ ቀንታስፈልጊያቸዋለሽ የዛኔ አቺ ኮራ ቀብረር ብለሽ ይቅርታን የማያቅ ፍቅርን አያቅም ብለሽ ስቀሽ ታሸኒፋለሽ።።
ይመችሽ አቦእጅሽ ይባረክ
በትክልል❤❤❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@@fafibintEumi ሳህየኔውድ ሄሉ የዋህነች አትኩኝ ነውእምትለው ደግሞ ሰወችንበንግግር አታሳምንምትቆጣለች የኔውብጨረቃሄሉየ💎💎💎💎
ትክክል
የኔ ልዬ አይዞሽ ሄሉዬ ተረጋጊ ሁለም ነገር ይስተካከላል የኔ ዉድ ነገር 😢😢😢😢😢😢
ሄለን ሙሉ አፊየሽን አላህ ይመልስልሽ አለዛር የሰዉ ልጅናን እንሳሳታላን
አብሽር ሶፊ እናማሰግነላን
አትሂጂ😢😢😢 0:23
እፍፍፍፍፍ ሶስታቹንም ሙቼ ነዉ የምወዳችሁ ማርያምን በተለይ ሶፊ እፍፍፍፍ የእውነት ሰው ከሰውም ሰው ነሽ የኔ ልበ ቀና ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ፍጠሩ በማርያም❤❤❤❤❤❤
እዘህመተቸሁአትሰደብተጣለሸእዘወተቀመጨወይምእዘወተቀመጥ።ማረከንምንአደረገወአለቸደቆረሁለአትሸለጥለጨእዘህእየመጠሸእየንደአንደሸ
❤በመጀመርያ እግዛብሔር ይመስገን
ሄለን አይዞሽ ድነሽ እመብርሀን ምረቱን ትሠጥሻለች አላዛር አብርሀት ሁን ምክንያቱም ሰው የሌለሰው ቶሎ ይከፋዋል እንካንስ አማት እናአደራ እግዛብሔር ሦፍዪ እህቴ አብዝቶ ይስጥሽ ላንች ሁሌ ደስተኛ ያርግሽ ምንም ቢሆን ደሜነሽ የኔ ቆንጆ ጀግና
ሄሉዬ የኔ ውድ በቃ ይቅርታ አድርጊለት በእናትሽ አትሂጅ አብራችሁ ስሩ አላዛር የኔ ወንድም አትለያዩ 😢😢😢😢
የኔ እናት እንደሚያልፍልሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ አለሽ አንቺ ብቻ በርቺ❤
አባቷ ጋር ተለለያየችደ😢
ሄሉነቴ አይዞሽልኝ የኔውድድድ በማርያም ሄሉን አበረታቷት 🎉🎉🎉❤❤
ሄሉ መኘ ፏ በይ አለም ዘጠኝ ነት ለምን ሁሌ ሀዘን መን ደስ ሊላው ነው 😊😊😊😊
ኡፉፉ ወላሒ ጨቆኝ መጨረሻውን አሳልፌ😢😂አየሑት አላዘር አሳዘነኝ😢ሔሉዬም በርቺ ጠክሪ ደስ ብሎኛል😢ስለቀረሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ተይ ዉዴ ሄሉየ ተረጋጊ ለበሸታሺም መናደድ ይቅርብሺ
ሄሎ ግን ወላሂ ጎበዝናት አይታችኋታል የሶፊን ሂጃብ ስታስተካክል
በጣም ጀግና ነት
ወላሂ ብዙ ጊዜ አይቻታለሁ የኔ ሚስኪን አላህ ያክብርሽ
እሚከርመው ኮሜንት እያነበብኩ ነው ማየው እዳጋጣሚ ስታስተካክልላት ኮሜንትሽን በአንድ ሳየው ሃሃሃ
@@merdihussen የኔቢጤ እኔም ኮሚት እያየሁ ነው የማየው ኮሜት ካላነበብኩ ያየሁም አይመስለኚ ክክክክክክክ
አለህ ሂዳየ ይስጠት
አሁንስ ሄሉዬ ማርያምን ከልቤነው ያሳዘንሽኝ😢 አይዞሽልኝ ሁሉምነገር ለበጎነው ፈጣሪ ይማርሽ የኔምርጥ ሶፊየ የኔ ሆደ ባሻወች❤🎉😊
ኡፍፍፍ እንኳን ቀረሺ ሄሉዬ ተረጋጊ ሁሉምያልፋል በቃ ይቅርታ አድርጊለት😢
አላዛር ወንድሜ ስጦታውን መቀበል ነበረብህ የስጦታ ትንሽ የለውም በጣም የምታዛዝን ልጅ ናት
ትንሺ መሆኑ እኮ አይመስለኝም ያኛዉ ስለተናገርዉ ለዛ ብሎ ፈርቶ መሰለኝ
@@nebanebati4742 የቱ ሌላ አለዴ ግን የእውነት መቀበል ነበረበት ከፋኝ በጣም
ትክክለ ብዙሰዉ ከሷእዳትቀርብ ስላለኘነዉ ብላልእኮ የኛሰዉ መቸም ምቀኛእና ቀናተኛነዉ አዉን ለምንሳቀች ብለዉነዉ ሂሉየ በጣምነዉ የምታሳዝነዉ@@nebanebati4742
ትክክል
ደምሪኝ
*የሉዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ አንቺን ብቻ ሳይሆን የኛንም ልብ ነበር የሰበረው እና ሄሉዬ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል እና አላዛርን ይቅርታ አርጊለት የኔ ቆንጆ*
🎉🎉ይቅርታ ማድረግም ሆነ መቀበል ትልቅነት ነው አላዘርዬዬ የኔ ምርጥ አይሰማህ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ በርታልኝ
እህቴ ይቅርታ እህቴይቅርታአድርግት ምርጥ ልጂ ነዉአላዛር
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስኪ በላይክ አሰዪኚ😊
ሶፍ ተባረኪ አላህ የልብህን ያሳካልሽ የእውነት የኔ ውድ ሄሉ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው የሰው ልጅ ይሳሳታል ደሞ ይቅርታን. መቀበል ትልቅ ናት ነው የኔ ውድ ሰው አክባሪ
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ናት ነው ወድሜ አላዘር ሄሉን አትተዋት ሁሉሊም ከጎኖ ሁንን