Halewa የሃልዋ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มิ.ย. 2024
  • ሃልዋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነት እና መጠን
    300 ግራም ለውዝ
    1 የሾርባ ማንኪያ ሄል
    1 የሎሚ ጭማቂ
    1 ኩባያ ስኳር
    1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ / ዘይት
    1 የሾርባ ማንኪያ ለውዝ
    የምግብ ቀለም (ካለ እንደ አማራጭ )
    የበለጠ ደረቅ እንዲል ከፈለጋችሁ የሽንብራ ዱቄት ማስገባት ይችላላችሁ
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 20

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቆንጆ ስራ ነው በረታ ወንድሜ

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ማሻአላህ አሪፍ ነዉ በረታ ወንድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ❤❤

  • @fekadugesesse
    @fekadugesesse 29 วันที่ผ่านมา

    It is good and I think it is delicious

  • @ts3909
    @ts3909 หลายเดือนก่อน +1

    Wow konjo aserar new ebakh ye furno duket halewa aserar demo asayen

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน

    በጣም ንው የሚያምርው ጭኮ ይመስላል እሞክርዋለሁ 👍👌🙂

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ👍🙏

  • @asratfeyisa9377
    @asratfeyisa9377 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምጥሮ አሰራር ቀጥሎበት

  • @user-uu5hg5fh4b
    @user-uu5hg5fh4b หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @KidistYomii
    @KidistYomii หลายเดือนก่อน

    Ene zare mokrew nber gn ante ga endemtaw bdenb dark belo alwtam andm step alzelekum so endiyayaz yhone gbat ygolewal pls dgame sraln

  • @azebwalday7472
    @azebwalday7472 หลายเดือนก่อน

    Hi my dear brother can you teach us How to make biscuits please

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 หลายเดือนก่อน +1

    Uree hel indezi coloru iskiqeyir ayqolam tnsh new moq moq yemidereg

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 หลายเดือนก่อน +1

    Lewzum teqore🙆‍♀️

  • @eelluma2950
    @eelluma2950 หลายเดือนก่อน

    እርጥብ ሐለዋ አሳየን ይሄ ደረቅ ነው

  • @AddisaChama
    @AddisaChama หลายเดือนก่อน

    Tkeu

  • @aynalmayni4700
    @aynalmayni4700 หลายเดือนก่อน +1

    ለውዙ ይቆላል ወይ

  • @MihretDesta-yj2mp
    @MihretDesta-yj2mp หลายเดือนก่อน

    Helu mtlew mndnw

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 26 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እጅጅጅጅግ በጣም ጣፋጭ ነው እኛ ሰፈር ሱቅ የነበራቸው የመኒዎች ስለነበሩ እርጥቡን ወይንም ደረቁን ብለን እንገዛ ነበር ይህ ደረቁ ሃልዋ ነው እርጥቡን ሃለዋ አሰራሩን ብታሳየንና እናም ጨው ያልገባበት የገበታ ቅቤ ካልተገኘ ሌላ መጠቀም አይቻልም ይህን አብራራልኝ እባክህ?

    • @melegna
      @melegna  22 วันที่ผ่านมา

      ዘይት መጠቀም ይችላሉ እናመሰግናለን

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 หลายเดือนก่อน

    It's OK, but it's not colorful, it's like Choco.