Tomato sauce የቲማቲም ስጎ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ค. 2023
  • የቲማቲም ስጎ አሰራር
    የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
    1. ሽንኩርት ከግማሽ ኪሎ ትንሽ አነስ ያለ
    2. ካሮት 3 መካከለኛ
    3. ቲማቲም 10 ትልልቅ
    4. ጨው 3 የቡና ማንኪያ
    5. ዘይት
    6.ነጭ ሽንኩርት
    7. ቲማቲም ድልህ 400ግራም
    8. ሮዝሜሪ 2 የቡና ማንኪያ
    9. ቁንዶ በርበሬ 2 የቡና ማንኪያ
    10. ቀረፋ 2 የቡና ማንኪያ
    11. ስኳር 2 የቡና ማንኪያ
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 30

  • @tsiontesfaye9758
    @tsiontesfaye9758 ปีที่แล้ว +20

    ይሄን page በፊት ሳየው በጣም ነበር ያደነኩት በምግብ አሠራር እና አቀራረብ በቪዲዮ ጥራት በጣም የተለየ ነበር አሁን ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ ደሰ ብሎኛል በርቱ ...you deserve many more subscription

    • @melegna
      @melegna  ปีที่แล้ว

      Thank you

  • @simtaye110
    @simtaye110 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sharing 🙏🏾

  • @user-bo6kc1ng5o
    @user-bo6kc1ng5o 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጽዳትህን ሥወደው እኔ እሰራለሁ ግን ክችን ይዘረከረክብኛል

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገር ልጆች ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ወንድም እጅህ ይባረክ

    • @melegna
      @melegna  ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @haymanottadesse6519
    @haymanottadesse6519 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @user-tw4hp9qz6f
    @user-tw4hp9qz6f 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድም አለም

  • @mabeemabe2909
    @mabeemabe2909 6 หลายเดือนก่อน

    Gobze enamsegnalen 🙏🙏🙏🙏

  • @emusol8723
    @emusol8723 10 หลายเดือนก่อน

    Tebrekelgh❤❤❤❤

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @MikiyasDenbel
    @MikiyasDenbel 4 หลายเดือนก่อน

    thanks 👍

  • @kidistalex
    @kidistalex 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @OmAmira-ld9yc
    @OmAmira-ld9yc 8 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ባላ ሞያ ብዬሀለዉ ከዱባይ ነኝ

  • @meskeremdesalegn7844
    @meskeremdesalegn7844 7 วันที่ผ่านมา +1

    100ሺ እናስገባዉ

  • @FelegAbrha
    @FelegAbrha 5 หลายเดือนก่อน

    Berbere mareg ychalal?

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 ปีที่แล้ว

    Gobze enamsegnalen

    • @melegna
      @melegna  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @user-ro7eg8dm7k
    @user-ro7eg8dm7k 3 หลายเดือนก่อน

    Frije weste men yahel yekoyale.

  • @user-ce1qx6by6r
    @user-ce1qx6by6r 4 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ ከምር❤🙏

  • @user-xw2eb3th3x
    @user-xw2eb3th3x 10 หลายเดือนก่อน +2

    Pls ye timatim dilh asayen

    • @melegna
      @melegna  9 หลายเดือนก่อน

      እሺ በቅርብ ቀን ይጠብቁ

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 9 หลายเดือนก่อน

    በፕላስቲክ በረዶ ቤት ማስቀመጥ ይቻላል?❤❤ በረዶ ቤት ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል?

  • @martatsefaye6633
    @martatsefaye6633 9 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ጦስኝ የማትጠቀመው ለስልስ?

  • @selamawitketema2043
    @selamawitketema2043 11 หลายเดือนก่อน +1

    የ ቲማቲም ድልህ በቤት ውስጥ መስራት ይቻላል?

    • @melegna
      @melegna  11 หลายเดือนก่อน

      አዎ ቲማቲም ተቀቀሎ በፀሃደርቆ ስኳር ተጨምሮበት ማለት ነው

    • @ayanewar-du5qd
      @ayanewar-du5qd 5 หลายเดือนก่อน

      ዋው

  • @tamratadis8849
    @tamratadis8849 17 วันที่ผ่านมา

    ቶማቶ ድልህ መብዛቱ ጠእሙ ላይ ችግር የለውም ?

    • @melegna
      @melegna  16 วันที่ผ่านมา +1

      የለውም ነገር ግን የሃገር ውስጡን የሚጠቀሙ ከሆነ ትንሽ ሊቆመጥጥ ስለሚችል ትንሽ ስኳር ያድርጉበት

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 6 หลายเดือนก่อน

    ሱስ ሆናችሁብኝ🙏