ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናትዬ ይህ ሙያሽ ስለወጣ ደስ ብሎኛል ተባረኪ በሁሉም ሥራ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ሃና ነኝ
በጣም ትሁት ሴት ናት አነባበሮ ሁሌ ከሷ ነው የምወስደው በጣም ጣፋጭ ነው።ሳውቃት ጀምሮ ባህሪዋ አይቀየርም።
አድራሻዋ የት ነው ምናልባት ይናገር ይሆናል እኔ ቸኩዬ ነው እንጂ
Yet new sukua?
@@meazamengesha2982 ምናልባት እስካሁን ካላት ኘሽው ሳሊተ ምህረትና ፊጋ ነው ብላለች
እናቴ ለቅዱስ ቂርቆስ መዘከርያ በየወሩ የሚጥም የቀይ ጤፍ አነባብሮ ትሰራ ነበር ይህ ያንች ግን በቅመሙ ይለያል እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ በእውነት በራስሽ ሙያ የምተማመኚ ግልፅ ሰው እና ባለሙያ ነሽ እጅሽ አብዝቶ ይባረክ አሜን።አነባብሮ ማለት እኮ ነው ራሱ ምንም ቋንቋ መቀየር እያስፈልግም እዚ ጋር ስልጣኔ ለባህል አያስፈልግም ግን ለየር ይምትለው ቃል ግን ባህሉንም የኛነቱንም ቀስ እይስለ አነባብሮ የሚባለውን ዋና ስም የሰለጥንን መስሎን ይኛነቱን እንዳናጣው ለቀጣይ ትውልድ ስሙን ችና ቋንቋውን እያጥፋንበት እይመጥም ከውጭ የሚመጣው ህዝብ እኮ የናፈቀውን ባህሉን በናፍቆት በደስታ ሊያገኝ ነው ቋንቋው ተቀይሮ ሲያገኘው ግን ስልጣኔ ሳይሆን መራቆት ነው የራሱ የሆነው ንገር በሌሌላ ስም ሲያጣው ይገረማል እና ልክ እንደ ሪሚጦ የአነባብሮን ስም ለየር እያላችሁ ስሙን አትቀይሩብን ባላ እንድ ባለ ሁልት ባለ ሶሰት አነባብሮ ማለት አማርኛችን በቂና ሙሉ ቋንቋ ነው ስም ነውና ባህሉን ማረጋገጫ እና ሌላው ወስዶ የኛ ነው እንዳይልብን ወገኔ ንቃ ንቃ ቃ ለውጭ አገር ነገርና ቋንቋ እትንበርከክ ስልጣኔ በራስ መኩራት ነው በርች የኔ ግልፅ ሰው ባለሙያ🎉
የኔ ውድ እህቴ የደሃ እናት ከዝህ በላይ በክብር ከፍ በይልኝ የኔ ውድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ አርአያ የምትሆን ሴት። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤
አድራሻው የት ነው
እህቴ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍ እጅ ይባረክ ብያለሁ አነባብሮ አንደኛው አስተጋገር ምስራቅ ጎጃም ደ/ማ እና አካባቢው ተልባና ኑግ የመጀመሪያው አነባብሮ ከወጣ በኋላ በርበሬ ድልህ ቅቤ የተለዩ ቅመሞች አብረው ከታሹ በኋላ መጀመሪያ የወጣው አነባብሮ በደንብ ከተቀባ በኋላ ሁለተኛው የአነባብሮው ሊጥ ምጣዱ ላይ ከተቀባ በሏ የመጀመሪያውን አነባብሮ በአፍንጫው ከተነባበረ በኋላ በስሎ ሲወጣ ስሙ ጉዝጉዞ ይባላል።
የአነባብሮውም ስም ጉዝጉዞ ተብሎ የሚጠራውም በሐምሌ አቦ ፆም ፍቺ ነው።
🤔🫢🥹🥰🥰🥰🥰😘😘😘🙏🙏🙏🙏
መልካም ነው። ትንሽ ከሰተያየት የምሰጠው መቀቢያው የቀለም ቡሩሽ ባይሆን ምክንያቱም ከመጠቀም ብዛት ሊሰባበር ሰለሚችልና እነጀራ ዉሰጥ ሊሰካ ሰለሚችል ለዚሁ የተዘጋጀውንና ከጐማ አይነት የተሠራውን ቡሩሽ በተጠቀሚ መልካም ይመሰለኛል።ተባረኪ❤
በጣም አሪፍ ነው@@asuberhne1532
ለእዝን ብዙ ግዜ ወስጃለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ
ፋንቱዬ የኔ ባለሞያ የኔ ፀባየናይ ቸሩ ፈጣሪእረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ይሔን ስራ የጀመረችው መጀመሪያ መሲ አነባበሮ በጣም ልዩ አሁን እየታወቀ መጣ በጣም ጎበዝ የሆነች ከጥራት ጋ
እጅሽ ይባረክ ተስፋ መቁረጥ የሰይጣን ነውእንኳንም ተስፋ አልቆረጥሽበርቺ❤❤❤❤❤
ኧረ አድራሻ ላኩልን የዚችን የባለሙያ ሴት ስለ ፈጠረሽ❤
አቦ ሴት ድርብ ሴት ነሽ እውነት ባህላችንኮ ውብ ነው የመጨበቅና የማስቀጠል ሃላፊነቱን ሚወስዱት ግን እንደዚች አይነት እጇ የተባረከ ሴት ናት❤❤❤ተባረኪ
በጣም አድናቂሽ ነኝ ፋንትሸ ልዩ ነው ቃናዉ በዛ ላይ በጥራት እና በንፅህና ትህትና ደግሞ ማን ደርሶባት
አረፋንቱዬ ብዙዬ ነኘ ሰላገኘሁሸ ደረሰ ብሎኛል ተባረኪ
ፋንቲ ምርጥ ሰዉ ከዚህም በላይ ይባሻል አብዝቶ ሀባርክሽ
ባህል መጠበቅሽ በጣም ጥሩ ነዉ።🔺ነገር ግን የቀለም መቀቢያ ቡርሽ መጠቀም ባሰቸኮይ ማቆም አለብሽ። “የአለም የጤና ድርጂት -WHO” ፈፅሞ ከምግብ ጋር መገናኘት እንደሌለበት አሰጠንቅቋል። የቀለም መቀቢያ “LEAD” የሚባል ለሰዉ ጤና ጠንቅ የሆነ ኬሚካል አለዉ። ባለማወቅ ይመሰለኛል የምትጠቀሚዉ። ለጋዜጠኛዋ። ነገሩን ማቅረብሸ ጥሩ ቢሆንም ከጋዜጠኛ የሚጠበቅብሽን የሰራ ሀላፊነት አልተወጣቨም። በተለይ ምግብ ለማዘጋጀት የሚጠቀሙበትን እቃወች ጥቅምና ጉዳት ማወቅና ለህዝብ ማሳወቅ ግዴታሸ ነዉ። አሁንም የጀመርሸዉን ከWHO website አጥንተሸ ማሰቆም አለብሸ ያለዚያ ለዘላለም በማይድን የ “ Lead” መመረዝ ብዙ ሰዉ በሸታ ላይ ይወድቃል። እንደ ጋዜጠኛ ላላወቁት ማሳወቅ በዚህ አንቹ ባቀረብሸዉ ኘሮግራም ግዴታሸ ነዉ።
የምግብ ብራሺ ነው አታቂም እኖዴ
የምግብ ብሩሽ እንዳለ ታውቂያለሽ ወይስ ልላክልሽ
ፋንቲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !!!
አስታዉሳለሁ ልጅ ሆኔ ሸዋ አማራ ስለተወለድኩዉ አዉቀዋለሁ እናቴ በአል ድግስ ሲሆን ከቤት አይጠፉም ድግስም ሳይሆን ይሰራል ቅቤ አትጨምርም እናቴ በጣም ነዉ እሚጣፉጠዉ በገብስ ስትሰራ ነዉ ነዉ እማዉቀዉ ባህሎ አልጠፉም ክፉለሀገር በደንብ ነዉ እሚሰራዉ አድስ አባባ ጠፉቶበት ከሆነ አላዉቅም የክፉለሀገሩ ቡና ሲፈላም ለቁርስ ይቀርባ ተባረኪ በብዙዉ
Mn yibalal?
ወ/ሮ ፈንትዪ ኤሌክትሪኩ አደጋ ይጠራል እባክዎትን ግድግዳዉ ውስጥ ይቀበር የሰው ልጆችን ከመቅበሮ በፊት safety first ሌላዉ ለጸጉር የሼፈ ኮፈያ ቢሆን ይመረጣል በቅድሚያ አመሰግናለሁ ። safety ለሀገሬ ሰው ምኞቲ ነው ። ሰልጣኔም ነዉ።
በጣም ነው የምታምሪረው ምነው የባህላችንን ሻሽ ብታስር ምነው ስልጥስኔ እያበዛችሁ ልክ የራሳችን ምንም።ነገር እንድሌለን እታስመስሉን
አድራሻ plzእጅሽ ይባረክከይቅርታ ጋር ለምግብ ተብሎ የተዘጋጀ ብሩሽ መቀቢያ አለ የኬክ መስሪያ እቃዎች የሚሸጥበት ቦታ ጠይቂ የቀለም መቀቢያዉን ሳይ ደበረኝ ከምር
አሰራሩን ስላሳየሽን እግዚአብሔር ያክብርልን❤
aserarun masayetua deginetuan yasayal
ደስ ስትል እናቴን አስታወሰችኝ።ምርጥ እናት ነች
ጋዜጠኛዋ ፈጣን ነሽ ደስ ይላል❤❤❤
ዋው የጤና ነው እጅ ይባርክ
አለማድነቅአይቻልምማሚየየእናቶችኩራትየሀገርመጠሪያበርቺ
አመሰግናለሁ በጣም የሚፈልገውን ነገር አሳያችሁኝ
እናቶቻችን እኮ ባለሞያዎች ናቸው ❤❤❤
ጎበዝ ጃግና በለሙያ ሴት በርቺ
ጎበዝ ተባረኪ
Good job, I start to remember ,thank you so much. I will try it.❤
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
እንዲህ ነዉ ባለሙያ ከአለባበስ ፀጉር አሸፋፈን ከንፅህና ከእርጋታ ጋር ምግቡም ያለ ስጋት ይበላል ተባረኪ
በእውነት ንፅህናዋ ስራዋ ድርብብ ያለች ቅመም ነች አሉ እንጂ ጥፍር ሰክተው ምግብ እየሰሩ የሚሸጡ ይቅር ይበላቸው
በጣም ጎበዝ🎉
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤
ዋዉዉዉ ደስ ይላል
በርች እናትየ❤❤❤
እጆዎን ይባርከው።
ጀግናእናት
ጎበዝ❤❤❤
በጣም ቆንጆ ምይ ለመሆኑ ዘይቱ ከምን የተዘጋጀ ነው!
ደስ ይላል
Gobez geta ke anche yehun ❤
ጎበዝ በርች
ጎበዝ ጥሩ ተማርኩ👏🙏
Serashen Egziyabher yebarklsh we wezero Fantu❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሠይ የኔ ባለሙያ በጣምጉበዚ በርቱልን
በጣም ጎበዝ 🎉🎉 ኤሌክትሪኩ ግን ያስፈራል
ሰዎችዬ አድራሻዋን ተናገሩ እንጂ።
Ejeshe yebareke yenate emerald teze alegne
ሙያእስቲያረጁነው ትላለች ጎረቢቴ አላህ ይጠብቅሽ እጅግ ቅንሴት
❤🎉እጅይባርክ
የኤሌክትሪኩን ማከፋፈያ በደንብ ቢያሰሩት መልካም ነው:: እሳት እንዳያስነሳባቸው በጣም አርጅቷል::
Be gergeda bursh megeb 😢😢😢lela hulum arfi new❤❤❤
Indaw igna ager migib yemiyabesilu swoch lemin yihon shirit yemaylebsut?
ጎበዝ ወድጄዋለውመቼ ልብላው
በኛ ሀገር ግን ለቅልቀን ነው እምናዳፋው በዴንብ በሰሊጥ በቅቤ ልቅልቅ አድርግን ከዛ እናዳልበዋለን ከዛ ሲወጣ ዴሞ ላውን እንቀባዋለን አቦካኩ ልክ እዴ አች አቦካክ ነው ቅመሞቹ ገብተው ሲቦኩ ሽታው ሲጣፍጥ እጅሽን አላህ ይባርክልሽ
ስላም አድራሻ እና ሳክ ጻፍ
በርቺ እህት
❤❤❤🎉jegena set❤❤❤
Mashallha qonjo nw
ጥሩ አነባበሮ ነዉ ግን ምነዉ የምግብ ቡርሽ የለም እንዴ በቀለም ቡርሽ ምግብ ላይ መጠቀም አይከብድም😮😮
ባህላችን አይጥፋ ሀገር ብትጠፋም
ሀገር አትጠፋም አልጠፋችም:: ሀገር ከሌለች ባህል አይኖርም:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ጠላቶቿን ያጥፋልን::
ሀገር ከለለ ለሳር ቅጠሉ ባህል ምን ያደርግለታል ሀገር ማለት ሰው ህዝብ ነውሽ ሰው ግን እደት ነው ሚያስበው
ዉዬ ነብሰጡር ነበረኩ አማረኝ
ስልክሽን፣አስቀምጪ፣ለቤተሰብ፣አዛለዉ
ኮረሪማ ዳቦ ላይ አይደረግም በኮረሪማው ፋንታ ጥቁር አዝሙድ አድርጊ እናቶቻችን ኮረሪማ ዳቦ ላይ ሲያደርጉ አላየንም ምናልባት የምትቀምሚው መቀቢያ ላይ ከሆን አዎ
You are right. Normally, they don't want to tell exact recepi
❤❤👏👏👏👏
አድራሻ የት ነው
Gobez Adnakish Nen.
የት ናት እንመርቅላታለን
ጥሩ ሙያ አላት
ስልክሽን አድራሻሽን እባክሽ ጻፊልኝ ፉንቱዬ
አድራሻሽ የት ነው?
Good job good job WOW i never see wow Ethiopian New creative job wow at work hard everyday good job!!!! Strong women 💪💪💪💪 wish you healthy happiness 🙏🙏 OMG like so delicious 😋 we need here America export to us please!! Yeah we need that
🙏🙏🙏
Dubai naye ena kFahe betam new ymeshtleshe
ኤሌትሪክ ያስፈራል ኮንድዮት ዉስጥ ማስገባት ጥንቃቄ
Please where is it ?? Put your Telephone
18:55
It is on the end of the video please watch before you request anything
@@Black-lionessbut it’s not specific location 😢
እሪጢጦ
ጥሩ መቸም የአንባበሮን ሽታውንና ጣእሙን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም እንዳልሽውም በቅቤ ብቻም ሳይሆን በዘይትም በቅመማ ቅመም እንደሙያሽ ተነ ጥሮ ይቀባል። ቅር ያለኝ ግን በብ ሩሽ ሲቀባ ፍለፊት መሆኑ ቅር ብሎኛል ብሩሹን የማውቀው ሌላ ቦታ ስለሆነ ነው። በርቺ ጎበዝ። እኔምለው ምነው ይህንን የመሰለ የአበሻ ልብስ ለብሰሽ ሽርጥ የለም? የእንግሊዝኛው ስም ይቅር እኛ የፊደልና የቃላት ችግር የለብ ንም ውሰት የሚኬደው ሳይኖር ነው ምን አጥተን።
nice
እባካቸሁ አድራሻዋን ላኩልን
ስሙ ርጢቶ ይባላል
❤❤❤
ቦታው የት ነው ብትገልጹልን
ሰዓሊተ ምህረት ፈጋ ገርጂ
Gonder Amara culture
❤❤❤👌👌👌👌👌
አነባበሮአደለም. እርጥነውየሚባለው. አነባበሮከርሸው. ሁለቱበገለበጥሸወላይ. በበሰለውላይበሱመጋገርያነባበ
Tikikilegna anebabero bhuletum bekul ayinu menor alebet.bizu negeru tiru hono bhuletum bekul ayin balmederegu Tikikil aydelem.
ፋንቱ መልክሽን ሳየው Dr. Aklog አስታወሽን እንዲሁም እህታቸው ፀሃይ ትባላለች
🎉🎉🎉
ጥቁር,,ድፎ,,በኮባ,,አለ,,ወይ,
ኧረ አድራሻዋን እኛም እንብላ😂 ኧረ አድራሻ ኡኡኡኡኢ
ሪጢጦ ይባላል
በጣምጥሩነውወደባህላችንመመለስደስይላልአሁንአሁንበየከተማውኬክናየውጪምግቦችንእንደፍሽንእየሆነባህላችንሊጠፍእየተዘጋጀነበርበርቺባህላዊነገርሙቼነውየምወደው❤❤🎉🎉🎉
አሰሜን ሸዋ ጅሩ በጥር ወር በተልባ ተለቅልቆ እርጥ የገበሬ እራት የባላል
Kelemwa anebabero interview adregy.
እሪንጦ ይባላል
ሙከራሽ ጥሩ ነዉ ግን አበላሽው አማራ ክልል ሂጅና መለኩሴዎችን ጠይቂ አነባበሮ/ መክለፍት
አነባበሮና መክለፍት የተለያዩ ናቸው ሲጀመር መክለፍት ቤተ ክርስቲያን ብቻ ለአስቀዳሽና ለቆራቢ የሚሰጥ በረከት ነው ።ሲጋገርም ውሃና ዱቄት ብቻ ነው።ሲጋገርም አይነባበርም። አነባበሮ ግን አሁን እንዳየሽው ነው።
😂😂
ይሄ ነው አነባበሮ የመለኩሴዎቹ ከአነባበሮ ጋር አይገናኝም።
ሪጥጦ ይባላል
Be kelem berush kemekebat plastik wey lela yemekebiya zede mefleg yeshalal brushu berase kuter tseguru anebabero laye yesebaberal.
እናትዬ ይህ ሙያሽ ስለወጣ ደስ ብሎኛል
ተባረኪ በሁሉም ሥራ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ሃና ነኝ
በጣም ትሁት ሴት ናት አነባበሮ ሁሌ ከሷ ነው የምወስደው በጣም ጣፋጭ ነው።ሳውቃት ጀምሮ ባህሪዋ አይቀየርም።
አድራሻዋ የት ነው ምናልባት ይናገር ይሆናል እኔ ቸኩዬ ነው እንጂ
Yet new sukua?
@@meazamengesha2982 ምናልባት እስካሁን ካላት ኘሽው ሳሊተ ምህረትና ፊጋ ነው ብላለች
እናቴ ለቅዱስ ቂርቆስ መዘከርያ በየወሩ የሚጥም የቀይ ጤፍ አነባብሮ ትሰራ ነበር ይህ ያንች ግን በቅመሙ ይለያል እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ
በእውነት በራስሽ ሙያ የምተማመኚ ግልፅ ሰው እና ባለሙያ ነሽ እጅሽ አብዝቶ ይባረክ አሜን።
አነባብሮ ማለት እኮ ነው ራሱ ምንም ቋንቋ መቀየር እያስፈልግም እዚ ጋር ስልጣኔ ለባህል አያስፈልግም ግን ለየር ይምትለው ቃል ግን ባህሉንም የኛነቱንም ቀስ እይስለ አነባብሮ የሚባለውን ዋና ስም የሰለጥንን መስሎን ይኛነቱን እንዳናጣው ለቀጣይ ትውልድ ስሙን ችና ቋንቋውን እያጥፋንበት እይመጥም ከውጭ የሚመጣው ህዝብ እኮ የናፈቀውን ባህሉን በናፍቆት በደስታ ሊያገኝ ነው ቋንቋው ተቀይሮ ሲያገኘው ግን ስልጣኔ ሳይሆን መራቆት ነው የራሱ የሆነው ንገር በሌሌላ ስም ሲያጣው ይገረማል እና ልክ እንደ ሪሚጦ የአነባብሮን ስም ለየር እያላችሁ ስሙን አትቀይሩብን ባላ እንድ ባለ ሁልት ባለ ሶሰት አነባብሮ ማለት አማርኛችን በቂና ሙሉ ቋንቋ ነው ስም ነውና ባህሉን ማረጋገጫ እና ሌላው ወስዶ የኛ ነው እንዳይልብን ወገኔ ንቃ ንቃ ቃ ለውጭ አገር ነገርና ቋንቋ እትንበርከክ ስልጣኔ በራስ መኩራት ነው በርች የኔ ግልፅ ሰው ባለሙያ🎉
የኔ ውድ እህቴ የደሃ እናት ከዝህ በላይ በክብር ከፍ በይልኝ የኔ ውድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ አርአያ የምትሆን ሴት። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤
አድራሻው የት ነው
እህቴ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍ እጅ ይባረክ ብያለሁ አነባብሮ አንደኛው አስተጋገር ምስራቅ ጎጃም ደ/ማ እና አካባቢው ተልባና ኑግ የመጀመሪያው አነባብሮ ከወጣ በኋላ በርበሬ ድልህ ቅቤ የተለዩ ቅመሞች አብረው ከታሹ በኋላ መጀመሪያ የወጣው አነባብሮ በደንብ ከተቀባ በኋላ ሁለተኛው የአነባብሮው ሊጥ ምጣዱ ላይ ከተቀባ በሏ የመጀመሪያውን አነባብሮ በአፍንጫው ከተነባበረ በኋላ በስሎ ሲወጣ ስሙ ጉዝጉዞ ይባላል።
የአነባብሮውም ስም ጉዝጉዞ ተብሎ የሚጠራውም በሐምሌ አቦ ፆም ፍቺ ነው።
🤔🫢🥹🥰🥰🥰🥰😘😘😘🙏🙏🙏🙏
መልካም ነው። ትንሽ ከሰተያየት የምሰጠው መቀቢያው የቀለም ቡሩሽ ባይሆን ምክንያቱም ከመጠቀም ብዛት ሊሰባበር ሰለሚችልና እነጀራ ዉሰጥ ሊሰካ ሰለሚችል ለዚሁ የተዘጋጀውንና ከጐማ አይነት የተሠራውን ቡሩሽ በተጠቀሚ መልካም ይመሰለኛል።
ተባረኪ❤
በጣም አሪፍ ነው
@@asuberhne1532
ለእዝን ብዙ ግዜ ወስጃለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ
ፋንቱዬ የኔ ባለሞያ የኔ ፀባየናይ ቸሩ ፈጣሪእረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ይሔን ስራ የጀመረችው መጀመሪያ መሲ አነባበሮ በጣም ልዩ አሁን እየታወቀ መጣ በጣም ጎበዝ የሆነች ከጥራት ጋ
እጅሽ ይባረክ
ተስፋ መቁረጥ የሰይጣን ነው
እንኳንም ተስፋ አልቆረጥሽ
በርቺ❤❤❤❤❤
ኧረ አድራሻ ላኩልን የዚችን የባለሙያ ሴት ስለ ፈጠረሽ❤
አቦ ሴት ድርብ ሴት ነሽ እውነት ባህላችንኮ ውብ ነው የመጨበቅና የማስቀጠል ሃላፊነቱን ሚወስዱት ግን እንደዚች አይነት እጇ የተባረከ ሴት ናት❤❤❤ተባረኪ
በጣም አድናቂሽ ነኝ ፋንትሸ ልዩ ነው ቃናዉ በዛ ላይ በጥራት እና በንፅህና ትህትና ደግሞ ማን ደርሶባት
አረፋንቱዬ ብዙዬ ነኘ ሰላገኘሁሸ ደረሰ ብሎኛል ተባረኪ
ፋንቲ ምርጥ ሰዉ ከዚህም በላይ ይባሻል አብዝቶ ሀባርክሽ
ባህል መጠበቅሽ በጣም ጥሩ ነዉ።
🔺ነገር ግን የቀለም መቀቢያ ቡርሽ መጠቀም ባሰቸኮይ ማቆም አለብሽ። “የአለም የጤና ድርጂት -WHO” ፈፅሞ ከምግብ ጋር መገናኘት እንደሌለበት አሰጠንቅቋል። የቀለም መቀቢያ “LEAD” የሚባል ለሰዉ ጤና ጠንቅ የሆነ ኬሚካል አለዉ። ባለማወቅ ይመሰለኛል የምትጠቀሚዉ።
ለጋዜጠኛዋ። ነገሩን ማቅረብሸ ጥሩ ቢሆንም ከጋዜጠኛ የሚጠበቅብሽን የሰራ ሀላፊነት አልተወጣቨም። በተለይ ምግብ ለማዘጋጀት የሚጠቀሙበትን እቃወች ጥቅምና ጉዳት ማወቅና ለህዝብ ማሳወቅ ግዴታሸ ነዉ። አሁንም የጀመርሸዉን ከWHO website አጥንተሸ ማሰቆም አለብሸ ያለዚያ ለዘላለም በማይድን የ “ Lead” መመረዝ ብዙ ሰዉ በሸታ ላይ ይወድቃል። እንደ ጋዜጠኛ ላላወቁት ማሳወቅ በዚህ አንቹ ባቀረብሸዉ ኘሮግራም ግዴታሸ ነዉ።
የምግብ ብራሺ ነው አታቂም እኖዴ
የምግብ ብሩሽ እንዳለ ታውቂያለሽ ወይስ ልላክልሽ
ፋንቲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !!!
አስታዉሳለሁ ልጅ ሆኔ ሸዋ አማራ ስለተወለድኩዉ አዉቀዋለሁ እናቴ በአል ድግስ ሲሆን ከቤት አይጠፉም ድግስም ሳይሆን ይሰራል ቅቤ አትጨምርም እናቴ በጣም ነዉ እሚጣፉጠዉ በገብስ ስትሰራ ነዉ ነዉ እማዉቀዉ ባህሎ አልጠፉም ክፉለሀገር በደንብ ነዉ እሚሰራዉ አድስ አባባ ጠፉቶበት ከሆነ አላዉቅም የክፉለሀገሩ ቡና ሲፈላም ለቁርስ ይቀርባ ተባረኪ በብዙዉ
Mn yibalal?
ወ/ሮ ፈንትዪ ኤሌክትሪኩ አደጋ ይጠራል እባክዎትን ግድግዳዉ ውስጥ ይቀበር የሰው ልጆችን ከመቅበሮ በፊት safety first ሌላዉ ለጸጉር የሼፈ ኮፈያ ቢሆን ይመረጣል በቅድሚያ አመሰግናለሁ ። safety ለሀገሬ ሰው ምኞቲ ነው ። ሰልጣኔም ነዉ።
በጣም ነው የምታምሪረው ምነው የባህላችንን ሻሽ ብታስር ምነው ስልጥስኔ እያበዛችሁ ልክ የራሳችን ምንም።ነገር እንድሌለን እታስመስሉን
አድራሻ plz
እጅሽ ይባረክ
ከይቅርታ ጋር ለምግብ ተብሎ የተዘጋጀ ብሩሽ መቀቢያ አለ የኬክ መስሪያ እቃዎች የሚሸጥበት ቦታ ጠይቂ የቀለም መቀቢያዉን ሳይ ደበረኝ ከምር
አሰራሩን ስላሳየሽን እግዚአብሔር ያክብርልን❤
aserarun masayetua deginetuan yasayal
ደስ ስትል እናቴን አስታወሰችኝ።ምርጥ እናት ነች
ጋዜጠኛዋ ፈጣን ነሽ ደስ ይላል❤❤❤
ዋው የጤና ነው እጅ ይባርክ
አለማድነቅአይቻልምማሚየየእናቶችኩራትየሀገርመጠሪያበርቺ
አመሰግናለሁ በጣም የሚፈልገውን ነገር አሳያችሁኝ
እናቶቻችን እኮ ባለሞያዎች ናቸው ❤❤❤
ጎበዝ ጃግና በለሙያ ሴት በርቺ
ጎበዝ ተባረኪ
Good job, I start to remember ,thank you so much. I will try it.❤
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
እንዲህ ነዉ ባለሙያ ከአለባበስ ፀጉር አሸፋፈን ከንፅህና ከእርጋታ ጋር ምግቡም ያለ ስጋት ይበላል ተባረኪ
በእውነት ንፅህናዋ ስራዋ ድርብብ ያለች ቅመም ነች አሉ እንጂ ጥፍር ሰክተው ምግብ እየሰሩ የሚሸጡ ይቅር ይበላቸው
በጣም ጎበዝ🎉
የኔማር❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤
ዋዉዉዉ ደስ ይላል
በርች እናትየ❤❤❤
እጆዎን ይባርከው።
ጀግናእናት
ጎበዝ❤❤❤
በጣም ቆንጆ ምይ ለመሆኑ ዘይቱ ከምን የተዘጋጀ ነው!
ደስ ይላል
Gobez geta ke anche yehun ❤
ጎበዝ በርች
ጎበዝ ጥሩ ተማርኩ👏🙏
Serashen Egziyabher yebarklsh we wezero Fantu❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሠይ የኔ ባለሙያ በጣምጉበዚ በርቱልን
በጣም ጎበዝ 🎉🎉 ኤሌክትሪኩ ግን ያስፈራል
ሰዎችዬ አድራሻዋን ተናገሩ እንጂ።
Ejeshe yebareke yenate emerald teze alegne
ሙያእስቲያረጁነው ትላለች ጎረቢቴ አላህ ይጠብቅሽ እጅግ ቅንሴት
❤🎉እጅይባርክ
የኤሌክትሪኩን ማከፋፈያ በደንብ ቢያሰሩት መልካም ነው:: እሳት እንዳያስነሳባቸው በጣም አርጅቷል::
Be gergeda bursh megeb 😢😢😢lela hulum arfi new❤❤❤
Indaw igna ager migib yemiyabesilu swoch lemin yihon shirit yemaylebsut?
ጎበዝ ወድጄዋለው
መቼ ልብላው
በኛ ሀገር ግን ለቅልቀን ነው እምናዳፋው በዴንብ በሰሊጥ በቅቤ ልቅልቅ አድርግን ከዛ እናዳልበዋለን ከዛ ሲወጣ ዴሞ ላውን እንቀባዋለን አቦካኩ ልክ እዴ አች አቦካክ ነው ቅመሞቹ ገብተው ሲቦኩ ሽታው ሲጣፍጥ እጅሽን አላህ ይባርክልሽ
ስላም አድራሻ እና ሳክ ጻፍ
በርቺ እህት
❤❤❤🎉jegena set❤❤❤
Mashallha qonjo nw
ጥሩ አነባበሮ ነዉ ግን ምነዉ የምግብ ቡርሽ የለም እንዴ በቀለም ቡርሽ ምግብ ላይ መጠቀም አይከብድም😮😮
ባህላችን አይጥፋ ሀገር ብትጠፋም
ሀገር አትጠፋም አልጠፋችም:: ሀገር ከሌለች ባህል አይኖርም:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ጠላቶቿን ያጥፋልን::
ሀገር ከለለ ለሳር ቅጠሉ ባህል ምን ያደርግለታል ሀገር ማለት ሰው ህዝብ ነውሽ ሰው ግን እደት ነው ሚያስበው
ዉዬ ነብሰጡር ነበረኩ አማረኝ
ስልክሽን፣አስቀምጪ፣ለቤተሰብ፣አዛለዉ
ኮረሪማ ዳቦ ላይ አይደረግም በኮረሪማው ፋንታ ጥቁር አዝሙድ አድርጊ እናቶቻችን ኮረሪማ ዳቦ ላይ ሲያደርጉ አላየንም ምናልባት የምትቀምሚው መቀቢያ ላይ ከሆን አዎ
You are right. Normally, they don't want to tell exact recepi
❤❤👏👏👏👏
አድራሻ የት ነው
Gobez Adnakish Nen.
የት ናት እንመርቅላታለን
ጥሩ ሙያ አላት
ስልክሽን አድራሻሽን እባክሽ ጻፊልኝ ፉንቱዬ
አድራሻሽ የት ነው?
Good job good job WOW i never see wow Ethiopian New creative job wow at work hard everyday good job!!!! Strong women 💪💪💪💪 wish you healthy happiness 🙏🙏 OMG like so delicious 😋 we need here America export to us please!! Yeah we need that
🙏🙏🙏
Dubai naye ena kFahe betam new ymeshtleshe
ኤሌትሪክ ያስፈራል ኮንድዮት ዉስጥ ማስገባት ጥንቃቄ
Please where is it ?? Put your Telephone
18:55
It is on the end of the video please watch before you request anything
@@Black-lionessbut it’s not specific location 😢
እሪጢጦ
አድራሻው የት ነው
ጥሩ መቸም የአንባበሮን ሽታውንና ጣእሙን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም እንዳልሽውም በቅቤ ብቻም ሳይሆን በዘይትም በቅመማ ቅመም እንደሙያሽ ተነ ጥሮ ይቀባል። ቅር ያለኝ ግን በብ ሩሽ ሲቀባ ፍለፊት መሆኑ ቅር ብሎኛል ብሩሹን የማውቀው ሌላ ቦታ ስለሆነ ነው። በርቺ ጎበዝ። እኔምለው ምነው ይህንን የመሰለ የአበሻ ልብስ ለብሰሽ ሽርጥ የለም? የእንግሊዝኛው ስም ይቅር እኛ የፊደልና የቃላት ችግር የለብ ንም ውሰት የሚኬደው ሳይኖር ነው ምን አጥተን።
nice
እባካቸሁ አድራሻዋን ላኩልን
ስሙ ርጢቶ ይባላል
❤❤❤
ቦታው የት ነው ብትገልጹልን
ሰዓሊተ ምህረት
ፈጋ
ገርጂ
Gonder Amara culture
❤❤❤👌👌👌👌👌
አነባበሮአደለም. እርጥነውየሚባለው. አነባበሮከ
ርሸው. ሁለቱበገለበጥሸወላይ. በበሰለውላይበሱመጋገርያነባበ