ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀማሪ ክርስቲያን ከጷጷስ ይበልጣል እግዚአብሔር ይገስጠው እንደነዚህ አይነቶች ልቡሳነ ሥጋ አጋንንቶች ናቸው።
ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ ሚዲያክ በጣም ነው የምወደው የምታስተላልፋቸው ነገር በጣም አሪፍ ነው በርታ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ወንድማችን።
እንኳን በቶሎ ነቃንበት በአባቶቻችን በቤተክርስቲያናችን በእምነታችን ቀልድ የለም
ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ። ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
በርታ ወንድሜ
ወንድሜ እንደዚህ በመከታተልህ እና እውነታውን በማውጣት ለህዝብ በማድረስህ ደስ ብሎኛል ብዙዎች ነን አርቀን ማሰብ ያቃተን በርቱልን እግዚአብርሔር ይብቅህ
ከአባቶቻችን ላይ አፍቹን ዝጉልን እንዴ ምነው የእራሳቹን ጥቅም እና ፍላጎት ለሞማላት አባቶቻችን ተውሉን በቀ ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ልጄ
ጋዘጠኙ ነጋሸ ውድማለም መብራሆኑ ከልጃ ጋረ ትጠብቅህ በቡቱ ያፀናህ ውድማለም በረታ እሸ የባቱቹ አምላክ ይጠብቅህ እሸ።
አሚላኪአተበቃበለን😢😢😢😢
እረ ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን ለልጆቼ በጣም እፈራለሁ አባቶች አይደሉም ታላቄን ቀና ብዬ ሳላይ ነዉ ያደኩት ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@@Edya-k6h እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Ewinet new! Egziabher Amlak yigesistilin Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin
Ega yetewahedo legoche kabatochachen kal anewetam
እኛ ከአባቶቻችን ቃል አንወጣም ለአባቶቻችን አድሜና ጤና ይስጥልንንንሰሰ
ነጋሽ እግዚአብሔር ያበርታልን በጣም እናመስግናለን!!❤❤❤❤❤❤
እግዚዎ መሐረነ ክርስቶስ ሰላሙን አውርደው ቁጣውን አብርደው
ግራ ገባን መዳህኒአለም ልቦና ይስጠን የመጣውን ሁሉ የምንችልበት የምንመረምርበት
🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ እንደቸርነትህ እንደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን እኛ አባቶቻችን መሳደብ ቀርቶ ቀና ብለን ማየት አንችልም ምክንያቱም እራሱ እግዚአብሄር ቃል ኪዳን ሰጥቱዋቸዋል( በምዲር የፈታችሁት በሰማይ የተፈታ ይሁን )በምዲርም የሰራችሁት በሰማይ የታሰረ ይሁን )የዲንግል ማሪያም ልጂ የሰጣቸዉን ስልጣን ማንም ሊነጥቃቸዉ አይችልም ሲቀጥል አስራት በኩራት የማዉጣት ግደታ አለብን የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሄርን ለእግዚአብሄር ነዉና እባካችሁ የፖለቲካ እስትራቴጃችሁን ስራችሁን ከቤተ ክርስቲያን ላይ አሱልን ሞት እያለ ክፋት ምን ይሉታ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወንድሜ አንተ በርታልን
ነጋሺየ ወድሜ ወይኔ እዴት እደምወድህ ውይይይ በርታርኝ
egziabher yeseteh wendeme bekedem aychew lerase yehen sew man naw yelakew eyaleku lerase eyeteyeku naber mekeneyatum ..... lemaneyawem aserat lebetekerseteyan yemensetew yeamelakachen teezaz selehon naw selezeh ene yeh weseneku aseraten mechem behon alakomeme
እግዚአብሔር ይባርክሕ የዘመኑ የቤተክርስቲያን ጠላቶች ብዙዎች ናቸው በአስራቱ በቁርባኑ በካሕናት አባቶች ነው የመለሰን ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን ልቦና ይስጣቸው
ያበርታህ ያፅናህ ወንድማችን ❤❤❤
" እኔ ማርያም ነኝ ስትል " ማን አስቆማትና ብፁዓን አባቶቻችን ሲሰደቡ ምን ያስደንቃል ።
Ehet yawera hulan menager lik aydelem haseteja nebyat endmimta tengronl selzi mastwal yetyekal enji ena kirstos nej yemilu eko ale btsenat mekome nw
እንደነዚህ አይቶች እንዴት ይቀፋሉ መድኃኒዓለም! እግዚአብሔር ምህረቱን ላክልን🤲🤲🤲
ወንድሜነጋሽ ቃለህይወት ያሰማልን ይሄንሰውየ በህግይጠየቅልን ባባቶቻችንእና በቤቱክርስቲያናችን አንደራደርም
እኛ አንበልጥም ሌላው ሌላው ቢቀር መስቀሉን በመያዛቸው ብቻ ልናከብር ይገባል አስራት በኩራት የምንከፍለው ግዴታችን ስለሆነ እንጂ ለብፁአን አባቶቻችን ደስታ አይደለም የምንናገረውን ብናስተውል ጥሩ ነው እባክህ ዘንዶ እንዳታዘንብብን
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ለዘለዓለምም 😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ለደጋጎቹ ሰለ ንጹሀኖችክ ብለክ ማረን ይቅር በለን 😢
Please negash ehte mariam atbel sendu bel😢😢😢😢 thank you
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን ማስተዋሉን አድለን 😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን ነጋሽ ሁሉን silasayeken
YOU R RIGHT BROTHER!
በፀሎት ስንበረታ የወጣ የተጋለጠ መንፈስ ነው አሁንም ፀልዮ መልሱ የድንግል ልጅ ነወ
ትክክል ነህ የእህተ ማርያም ልጅ ነው
እግዚኦ!እንደዚህ አይነት ጠማማ ትዉልድ ተፈጥሮ ሀገራችን ውጥቅጧ ወጣ😢 በእርግጥ የተሰጣቸውን አጀዳ ነው እያስፈፀሙ ያሉት 'አዲሱን የአለም ስርአት' ለማምጣት መንገድ ጠራጊዎች በዝተዋል😢😢😢
sew kabede teketay aytam
sewn sayakebru mekeber yelem, Egziabher ykr ybelen
ነጋሽ እናመሰግናለን ።አባቶቻችንን ማንም እየተነሳ እንዲያጣጥል መፍቀድ የለብንም።እግዚአብሔር ስክነቱን ይስጠው ለወንድማችንም።
ይህን ሀሳብ ስላነሳህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤
ጀማሪ ክርስቲያን ከጷጷስ ይበልጣል
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢😢አባቱቼ እኔ ነኝ ያስናኳቹ የኔ በደል የኔ ሐጥያት ነው እኔ በደለኛዋን ነኝ አባቱቼ የሐጥያቴ ክፋት እዚህ ደረሰ እውነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሎቱ ስብሀት የምንለው በእግዚአብሔር ላይ ልክ ያልሆነ ቃል ለተናገረ ሰው ነው። እሺ አስተያየትሽን ግን እቀበላለው። የሀጥያታችን ውጤት ተሳዳቢ ምላስ ይበዛል። አመሰግናለው
እሺ አመሰግናለሁ እታረማለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤
ለምንድ ነው ሰው ምትዘልፉ ሥህተቱን ማሥተማር በግል አይሻልም ወደ እግዚአብሔር መቅረብ የፈለገን ሰው ማሸማቀቅ አይሆንም በለማወቅ ብዙ ሥህተት ሀጢያት ይሠራል ያንን እንደ ቤተክርሥቲያን መምከር ይሻላል ወደ ቤቱ ፊቱን የመነሰ ሰው ፍላጎቱን ከማዳከም የአባቱ ቤት ነው ሥህተቱን በግል በመንፈሳዊይ መንገድ ይሻላል
እነኚህ እኮ ከቤተክርስቲያን ሰው ማሳደድ ነው ስራቸው
Libona yisitachihu
አባቶችን በመስደብ ነው መምለሱን የሚያረጋግጠው ገደባቹን እዉቁ እያዳዳቹ
ኸረ አስተዉሉ አይጠይ አላልነም አባቶቻችንን አይሳደብ አፋችሁን በአባቶች አታሟሹ ነዉ ያልነዉ እሱ እራሱ አደባባይ ከመሳደብ በዉስጥ ሀሳቡን መግለፅ ይችል ነበር ሲጀመር ተልእኮ አለዉ ለምዲ ለባሽ ሁላ
ኡፍፍፍፍ ነጋሽ ምን ላርግክ❤❤❤❤ እኔማ የልጁ ነገር ሲገርመኝ ሲገርመኝ
ክብር ለአባታችን
እግዚያብር ይማረው
ይህበዝምታ ባይታለፍ ጥሩ ነው ለሁለቶቹም ስንዱወች ቤተክርስቲያኗ ሁሊም ስራአት ታስተምራለች ስነምግባር ይማሩ ይህ የእብደት ዘመናቸዉ እንዲያልፍላቸዉ በደንብ ተግሳፅ ያስፈልጋቸዋል
😢😢😢😢
ሁላችንም ልናወግዘው ና ለህግ ልናቀርበው ይገባል
እውነቱንነው ልክብሎል
Betame yasazenale menaynete deferete new
. .wond sindu...😅😅ፈጣሪ ይማረው....!!
ስላም ለአንተ ይሁን
ለቤተ ክርስቲያን እንደሰተ ያሉትን አስተዋዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን
Man ysema yhen kewes
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጋዜጠኛ ነጋሽ እናመሰግናለን ወንድማችን
ፈጣሪ አገራችን ህዝቦችን አስብ
ዝምታ ዋጋ እያስከፈለን ነው እግዚአብሔር ይርዳን
Yes!!!
Siyaelke ayemerem yebalel dem yaselkesk
ምን አይነት ድፍረት ነው እንደዚህ አባቶችን መስደብ እግዚዎ ይቅር ይበለን
yetor azag naw yemeselegn
እውነትህን ነው ነጋሽ ወንድሜ ቃለሒወትን ያሰማህ እንደዚ አይነቶች ባለጌዎችን አጋልጣቸው ጋጠወጦች ናቸው የአባቶችና የቤተክርስቲያን አምላክ ይቅሰፋቸው
Ejam gar chger ale benfesebt yeminenfese nen memmeremer yelem
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ የምህረት አምላክ ይቅር ይበለን😭
Egzeabher.yemarewe
that is great. he came to here for the search of money. he has his own mission.
አሺሺ ይጠቀማል መሰለኝ
እንኩዋን አብሮአደረሰን ደረጄ ነጋሽ ዘወይንዬ
እርኩሱ ከቅዱሳን አባቶቻችን ላይ አፍን አንሳ😭😭😭
Bewount Leb yesbral 😢😢😢😢😢
ከእውቀት ነጻ ከሆነ ወፈፌ ይሰዉረን።
Berta wendmachn
Egzhabhre lebona ystachew
ልጅ የቅንነት ይመስለኛል አባቶችን መሳደቡ ነዉ
Mnw ewunet sinagar amemeh?
ወንድመ ባለጌ ነው ይህ ሰው
Ginh Nagash minantg zaban lay nh. Yalenh farar yemanih inisimh
menifesawu uwuketi Sila betekirsitiyan silalelawu lihon yichilal
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን!!🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭
ABATOCHACHENEN.YEMETAWEDU.EGEZABAHR.LBONA.YESTACHEW😭😭
ይሄ የዘነበ ወላ ታናሽ ወንድም 😊 ነጋሽ እግዚአብሔር እንዴት ያለውን ወንድም ያብዛልን😂
ወዳጄ አባ ጨንኳሬዎ ይበላቸው።
ፊተኞች ኋላ ኋለኞቹ ፊት!
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
እግዚአብሔር ያልነካውን አንተ ልትነካው አትችልም እናንተና አባቶች ዝም ካላቸ እንኳን ከናይት ክለብ ድንጋይም አፍአውጥቶ ይነግራቹሀል
አይቼው በጣም ነው የተናደድኩት የግዜ ጉዳይ ነው ዋጋውን ማግኘቱ አይቀርም በጣም ተናድጄ ምላሽ ሰጥቼዋለሁ ።
ወድሜ ኦርቶዶክስ አተ ምትመራት አይደለችም መዋቅር ያላት በመዋቅር የምትመራ ናት'
Wendme negash 1 beichahin honk eko lebana kemagna asmesay bemolabet anth bicha lemahatibih yenorik esu yektelih 🙏🏽🙏🏽
አበቱ ማረን😢😢😢😢ወይድፍረት😢
ልክ ብለሃል ወንድሜ ነጋሽ ይህንን ወጠጤ አንድ ሊባል ይገባል
አባቶቻችን መንካት ማለት ሁላችንንም እንደ ተናገረን ይወቀው ሰለዚህም ቢከሰሰልን
yhe abdoal yetser
❤❤❤❤❤❤❤✅💚💛❤️🙏🙏
እስመ ቅንአተ ቤትከ በልአኒስለቤቱ ሰለክርስቶስ የቀና ገሳፂ ካህናትወቆሞሳት ነው ተራሰው ዘፋኝ አትበልዳዊት በግጠባቂ ነበር ክርስቶስ የወደቀየተናቀ አንስቶ ነው የሚገለፅ አስከሬን ላለመሆናቸው ምንመረጃአለህትክክል አባባል የመስለኛን አባቶችን አትግሰፅ ይላን ብትል ሰነፎችን ገስፃቸው የሚልም አለ
ፍየል ከመ ደረሰ ቅጠል መበጠሷ አሉ አባዬ
እውነትየሚናገርንሰውመ(ቸ)ቦታትሰጡታላ(ች)ሁ
ልቦና ይስጠው
ጀማሪ ክርስቲያን ከጷጷስ ይበልጣል እግዚአብሔር ይገስጠው እንደነዚህ አይነቶች ልቡሳነ ሥጋ አጋንንቶች ናቸው።
ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ ሚዲያክ በጣም ነው የምወደው የምታስተላልፋቸው ነገር በጣም አሪፍ ነው በርታ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ወንድማችን።
እንኳን በቶሎ ነቃንበት በአባቶቻችን በቤተክርስቲያናችን በእምነታችን ቀልድ የለም
ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ። ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
በርታ ወንድሜ
ወንድሜ እንደዚህ በመከታተልህ እና እውነታውን በማውጣት ለህዝብ በማድረስህ ደስ ብሎኛል ብዙዎች ነን አርቀን ማሰብ ያቃተን በርቱልን
እግዚአብርሔር ይብቅህ
ከአባቶቻችን ላይ አፍቹን ዝጉልን እንዴ ምነው የእራሳቹን ጥቅም እና ፍላጎት ለሞማላት አባቶቻችን ተውሉን በቀ ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ልጄ
ጋዘጠኙ ነጋሸ ውድማለም መብራሆኑ ከልጃ ጋረ ትጠብቅህ በቡቱ ያፀናህ ውድማለም በረታ እሸ የባቱቹ አምላክ ይጠብቅህ እሸ።
አሚላኪአተበቃበለን😢😢😢😢
እረ ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን ለልጆቼ በጣም እፈራለሁ አባቶች አይደሉም ታላቄን ቀና ብዬ ሳላይ ነዉ ያደኩት ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@@Edya-k6h እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Ewinet new! Egziabher Amlak yigesistilin Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin
Ega yetewahedo legoche kabatochachen kal anewetam
እኛ ከአባቶቻችን ቃል አንወጣም
ለአባቶቻችን አድሜና ጤና ይስጥልንንንሰሰ
ነጋሽ እግዚአብሔር ያበርታልን በጣም እናመስግናለን!!❤❤❤❤❤❤
እግዚዎ መሐረነ ክርስቶስ ሰላሙን አውርደው ቁጣውን አብርደው
ግራ ገባን መዳህኒአለም ልቦና ይስጠን የመጣውን ሁሉ የምንችልበት የምንመረምርበት
🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ እንደቸርነትህ እንደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን እኛ አባቶቻችን መሳደብ ቀርቶ ቀና ብለን ማየት አንችልም ምክንያቱም እራሱ እግዚአብሄር ቃል ኪዳን ሰጥቱዋቸዋል( በምዲር የፈታችሁት በሰማይ የተፈታ ይሁን )በምዲርም የሰራችሁት በሰማይ የታሰረ ይሁን )የዲንግል ማሪያም ልጂ የሰጣቸዉን ስልጣን ማንም ሊነጥቃቸዉ አይችልም ሲቀጥል አስራት በኩራት የማዉጣት ግደታ አለብን የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሄርን ለእግዚአብሄር ነዉና እባካችሁ የፖለቲካ እስትራቴጃችሁን ስራችሁን ከቤተ ክርስቲያን ላይ አሱልን ሞት እያለ ክፋት ምን ይሉታ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወንድሜ አንተ በርታልን
ነጋሺየ ወድሜ ወይኔ እዴት እደምወድህ ውይይይ በርታርኝ
egziabher yeseteh wendeme bekedem aychew lerase yehen sew man naw yelakew eyaleku lerase eyeteyeku naber mekeneyatum ..... lemaneyawem aserat lebetekerseteyan yemensetew yeamelakachen teezaz selehon naw selezeh ene yeh weseneku aseraten mechem behon alakomeme
እግዚአብሔር ይባርክሕ የዘመኑ የቤተክርስቲያን ጠላቶች ብዙዎች ናቸው በአስራቱ በቁርባኑ በካሕናት አባቶች ነው የመለሰን ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን ልቦና ይስጣቸው
ያበርታህ ያፅናህ ወንድማችን ❤❤❤
" እኔ ማርያም ነኝ ስትል " ማን አስቆማትና ብፁዓን አባቶቻችን ሲሰደቡ ምን ያስደንቃል ።
Ehet yawera hulan menager lik aydelem haseteja nebyat endmimta tengronl selzi mastwal yetyekal enji ena kirstos nej yemilu eko ale btsenat mekome nw
እንደነዚህ አይቶች እንዴት ይቀፋሉ መድኃኒዓለም! እግዚአብሔር ምህረቱን ላክልን🤲🤲🤲
ወንድሜነጋሽ ቃለህይወት ያሰማልን ይሄንሰውየ በህግይጠየቅልን ባባቶቻችንእና በቤቱክርስቲያናችን አንደራደርም
እኛ አንበልጥም ሌላው ሌላው ቢቀር መስቀሉን በመያዛቸው ብቻ ልናከብር ይገባል አስራት በኩራት የምንከፍለው ግዴታችን ስለሆነ እንጂ ለብፁአን አባቶቻችን ደስታ አይደለም የምንናገረውን ብናስተውል ጥሩ ነው እባክህ ዘንዶ እንዳታዘንብብን
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ለዘለዓለምም 😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ለደጋጎቹ ሰለ ንጹሀኖችክ ብለክ ማረን ይቅር በለን 😢
Please negash ehte mariam atbel sendu bel😢😢😢😢 thank you
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን ማስተዋሉን አድለን 😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን ነጋሽ ሁሉን silasayeken
YOU R RIGHT BROTHER!
በፀሎት ስንበረታ የወጣ የተጋለጠ መንፈስ ነው አሁንም ፀልዮ መልሱ የድንግል ልጅ ነወ
ትክክል ነህ የእህተ ማርያም ልጅ ነው
እግዚኦ!
እንደዚህ አይነት ጠማማ ትዉልድ ተፈጥሮ ሀገራችን ውጥቅጧ ወጣ😢
በእርግጥ የተሰጣቸውን አጀዳ ነው እያስፈፀሙ ያሉት 'አዲሱን የአለም ስርአት' ለማምጣት መንገድ ጠራጊዎች በዝተዋል😢😢😢
sew kabede teketay aytam
sewn sayakebru mekeber yelem, Egziabher ykr ybelen
ነጋሽ እናመሰግናለን ።አባቶቻችንን ማንም እየተነሳ እንዲያጣጥል መፍቀድ የለብንም።እግዚአብሔር ስክነቱን ይስጠው ለወንድማችንም።
ይህን ሀሳብ ስላነሳህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤
ጀማሪ ክርስቲያን ከጷጷስ ይበልጣል
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢😢አባቱቼ እኔ ነኝ ያስናኳቹ የኔ በደል የኔ ሐጥያት ነው እኔ በደለኛዋን ነኝ አባቱቼ የሐጥያቴ ክፋት እዚህ ደረሰ እውነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሎቱ ስብሀት የምንለው በእግዚአብሔር ላይ ልክ ያልሆነ ቃል ለተናገረ ሰው ነው። እሺ አስተያየትሽን ግን እቀበላለው። የሀጥያታችን ውጤት ተሳዳቢ ምላስ ይበዛል። አመሰግናለው
እሺ አመሰግናለሁ እታረማለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤
ለምንድ ነው ሰው ምትዘልፉ ሥህተቱን ማሥተማር በግል አይሻልም ወደ እግዚአብሔር መቅረብ የፈለገን ሰው ማሸማቀቅ አይሆንም በለማወቅ ብዙ ሥህተት ሀጢያት ይሠራል ያንን እንደ ቤተክርሥቲያን መምከር ይሻላል
ወደ ቤቱ ፊቱን የመነሰ ሰው ፍላጎቱን ከማዳከም የአባቱ ቤት ነው ሥህተቱን በግል በመንፈሳዊይ መንገድ ይሻላል
እነኚህ እኮ ከቤተክርስቲያን ሰው ማሳደድ ነው ስራቸው
Libona yisitachihu
አባቶችን በመስደብ ነው መምለሱን የሚያረጋግጠው ገደባቹን እዉቁ እያዳዳቹ
ኸረ አስተዉሉ አይጠይ አላልነም አባቶቻችንን አይሳደብ አፋችሁን በአባቶች አታሟሹ ነዉ ያልነዉ እሱ እራሱ አደባባይ ከመሳደብ በዉስጥ ሀሳቡን መግለፅ ይችል ነበር ሲጀመር ተልእኮ አለዉ ለምዲ ለባሽ ሁላ
ኡፍፍፍፍ ነጋሽ ምን ላርግክ❤❤❤❤ እኔማ የልጁ ነገር ሲገርመኝ ሲገርመኝ
ክብር ለአባታችን
እግዚያብር ይማረው
ይህበዝምታ ባይታለፍ ጥሩ ነው ለሁለቶቹም ስንዱወች ቤተክርስቲያኗ ሁሊም ስራአት ታስተምራለች ስነምግባር ይማሩ ይህ የእብደት ዘመናቸዉ እንዲያልፍላቸዉ በደንብ ተግሳፅ ያስፈልጋቸዋል
😢😢😢😢
ሁላችንም ልናወግዘው ና ለህግ ልናቀርበው ይገባል
እውነቱንነው ልክብሎል
Betame yasazenale menaynete deferete new
. .wond sindu...😅😅
ፈጣሪ ይማረው....!!
ስላም ለአንተ ይሁን
ለቤተ ክርስቲያን እንደሰተ ያሉትን አስተዋዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን
Man ysema yhen kewes
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጋዜጠኛ ነጋሽ እናመሰግናለን ወንድማችን
ፈጣሪ አገራችን ህዝቦችን አስብ
ዝምታ ዋጋ እያስከፈለን ነው እግዚአብሔር ይርዳን
Yes!!!
Siyaelke ayemerem yebalel dem yaselkesk
ምን አይነት ድፍረት ነው እንደዚህ አባቶችን መስደብ እግዚዎ ይቅር ይበለን
yetor azag naw yemeselegn
እውነትህን ነው ነጋሽ ወንድሜ ቃለሒወትን ያሰማህ እንደዚ አይነቶች ባለጌዎችን አጋልጣቸው ጋጠወጦች ናቸው የአባቶችና የቤተክርስቲያን አምላክ ይቅሰፋቸው
Ejam gar chger ale benfesebt yeminenfese nen memmeremer yelem
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ የምህረት አምላክ ይቅር ይበለን😭
Egzeabher.yemarewe
that is great. he came to here for the search of money. he has his own mission.
አሺሺ ይጠቀማል መሰለኝ
እንኩዋን አብሮአደረሰን ደረጄ ነጋሽ ዘወይንዬ
እርኩሱ ከቅዱሳን አባቶቻችን ላይ አፍን አንሳ😭😭😭
Bewount Leb yesbral 😢😢😢😢😢
ከእውቀት ነጻ ከሆነ ወፈፌ ይሰዉረን።
Berta wendmachn
Egzhabhre lebona ystachew
ልጅ የቅንነት ይመስለኛል አባቶችን መሳደቡ ነዉ
Mnw ewunet sinagar amemeh?
ወንድመ ባለጌ ነው ይህ ሰው
Ginh Nagash minantg zaban lay nh. Yalenh farar yemanih inisimh
menifesawu uwuketi Sila betekirsitiyan silalelawu lihon yichilal
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን!!🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭
ABATOCHACHENEN.YEMETAWEDU.EGEZABAHR.LBONA.YESTACHEW😭😭
ይሄ የዘነበ ወላ ታናሽ ወንድም 😊 ነጋሽ እግዚአብሔር እንዴት ያለውን ወንድም ያብዛልን😂
ወዳጄ አባ ጨንኳሬዎ ይበላቸው።
ፊተኞች ኋላ ኋለኞቹ ፊት!
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
እግዚአብሔር ያልነካውን አንተ ልትነካው አትችልም እናንተና አባቶች ዝም ካላቸ እንኳን ከናይት ክለብ ድንጋይም አፍአውጥቶ ይነግራቹሀል
አይቼው በጣም ነው የተናደድኩት የግዜ ጉዳይ ነው ዋጋውን ማግኘቱ አይቀርም በጣም ተናድጄ ምላሽ ሰጥቼዋለሁ ።
ወድሜ ኦርቶዶክስ አተ ምትመራት አይደለችም መዋቅር ያላት በመዋቅር የምትመራ ናት'
Wendme negash 1 beichahin honk eko lebana kemagna asmesay bemolabet anth bicha lemahatibih yenorik esu yektelih 🙏🏽🙏🏽
አበቱ ማረን😢😢😢😢ወይድፍረት😢
ልክ ብለሃል ወንድሜ ነጋሽ ይህንን ወጠጤ አንድ ሊባል ይገባል
አባቶቻችን መንካት ማለት ሁላችንንም እንደ ተናገረን ይወቀው ሰለዚህም ቢከሰሰልን
yhe abdoal yetser
❤❤❤❤❤❤❤✅💚💛❤️🙏🙏
እስመ ቅንአተ ቤትከ በልአኒ
ስለቤቱ ሰለክርስቶስ የቀና ገሳፂ ካህናት
ወቆሞሳት ነው ተራሰው ዘፋኝ አትበል
ዳዊት በግጠባቂ ነበር ክርስቶስ የወደቀ
የተናቀ አንስቶ ነው የሚገለፅ
አስከሬን ላለመሆናቸው ምንመረጃአለህ
ትክክል አባባል የመስለኛን አባቶችን አትግሰፅ ይላን ብትል ሰነፎችን ገስፃቸው የሚልም አለ
ፍየል ከመ ደረሰ ቅጠል መበጠሷ አሉ አባዬ
እውነትየሚናገርንሰውመ(ቸ)ቦታትሰጡታላ(ች)ሁ
ልቦና ይስጠው