#አነጋጋሪዉ_የራቁት_ልመና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 157

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 16 วันที่ผ่านมา +16

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን።

  • @berhanuwasihun2984
    @berhanuwasihun2984 15 วันที่ผ่านมา +14

    እናመሠግናለን ዶ/ር ሮዳስ።

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 15 วันที่ผ่านมา +8

    አርአያ አንተና ሰመረ ባሪያው ስለማህበረሰብ ግድፈት ደፍራችሁ መታገላችሁ እጅግ እንዳከብራችሁ አድርጎኛል በርቱልን ወገን በተቻለ መጠን በየቤታችን በየጎረቤታችን ብንመካከር ለውጥ ይመጣል አምናለሁ። በተጨማሪ ፈጣሪውን የማያከብር ትውልድ ራሱን ያከብራል ማለት ህልም ነው ከላይ ነው ልክ እንደዓሳ ጭንቅላት የበሰበሰው ጥልቅ ሱባኤ ያስፈልጋል። እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @nurulegass7585
    @nurulegass7585 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ኣርዓያ : ስብዕናህን እጅግ ሳላደንቀው ማለፍ ሐጢዓት ይሆንብኛል!!! ፈጣሪ ይጨምርልህ!!! ሕዝባችን ተዋርዷል በስራችንም ይሄው ኣገራችን እዬጠፋች ነው!!!

  • @MeseretWakgera
    @MeseretWakgera 16 วันที่ผ่านมา +7

    በርቱልን እግዚአብሄር ያንቃን በቃቹ ይበለን ይከብዳል ወንድማችን ከባድ ነው

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 16 วันที่ผ่านมา +8

    ፕሮግራምህ መልካም በመሆኑ ከቤተሰብ ጋር ስለምንከታተልህ አላስፈላጊ ወይም መታየት የሌለባቸዉን ነገር ባታቀርብ መልካም ነዉ። መጥፎ ድርጊቶችን በንግግር ብታቀርብ የተሻለ ይሆናል።

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp 16 วันที่ผ่านมา +10

    ማፈሪያ ትውልድ እውነት አንቺን አንተን የወለደ የፍኝት ልጆች እውነት እኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው የጠፋ ትውልድ

  • @TesfayeTadesse-j2r
    @TesfayeTadesse-j2r 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ልክ ብለሀል እግዚአብሄር የህይወት ቃል ያሠማህ ። ሠሚካለ ጆሮያለዉ ይስማ።

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 14 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድሜ አርአያ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እና እንቁ ኢትዮጵያዊ በርታልን ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 15 วันที่ผ่านมา +5

    ሀቅ ነው የተናገርከው ወንድሜ እድሜ ይስጥህ👃👃

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ላላዋቂዎችም አእምሮአቼውን ይክፈትልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር መምህር ወዘተ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @HaderaFereja
    @HaderaFereja 15 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ አላህ ይጠብቅህ የኢትዮጲያን ማንነት እኮ አንተጋ ነው ያለው አገራችን እኮ እኛ ተወልደን ያደግንባት ሀገር አልስልም አለችኝ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 15 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን
    እውነት ነው ከየት እንደበቀሉ እንጃ አንዳንዶች ያሳፍራሉ

  • @MisrakAsfaw-kj1cy
    @MisrakAsfaw-kj1cy 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks my brother!

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 15 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ልደፍልህ የኔ ምስኪን ግን ቀን ያልፍ ይሆናል እባክህ ከልኩ አያልፍም እንዳትጎዳ በዛው ልክ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ያለነው እጅግ በጣም ዘቅጠናል ሆያሆዬና አበባይዋሽ መቼም መቼም አይቀየርም

  • @NekatibebKb
    @NekatibebKb 15 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜ,ይስጥህ,ወድሜ
    አቀራረብህ,የሚገርም,ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา +3

    አርያ የበለጠበት ቦታ ሄደክ በጣም ጥሩ ነው! እርግጠኛ፡ ነኝ፡ ጸሎት፡ ለወገኖችህ፡ ሁሉ፡ እንደምታደርስ!

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በምህረቱ አገራችንን ያስብልን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 16 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BesufekadCenter
    @BesufekadCenter 16 วันที่ผ่านมา +3

    አርአያ ባክህን እነዚህ እንትና ዳነ እንትና ተፈወሰ ብለው አባ እንትና አላስፈሩኝም የሚሉትን የማያሳፍር ጌታ እንጂ የማያሳፍር ሰው የለም ፈንድቃ እንኳን ፈረሰ የሀጥያት ቤት ነውና እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Brhantsehay
    @Brhantsehay 13 วันที่ผ่านมา

    very powerful message and effort.

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 15 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤ ልክነህ ወንድሜ

  • @HiwotAyela
    @HiwotAyela 2 วันที่ผ่านมา

    Tebark areaya b emb new ysemahut..... berta

  • @TehaMerga-ms6xe
    @TehaMerga-ms6xe 6 วันที่ผ่านมา

    Good perspective

  • @yetmtemesgen7377
    @yetmtemesgen7377 15 วันที่ผ่านมา +2

    የምትናገረው ነገር ሁሉ በጣም ጥሩ ነው ግን አፀያፊ ነገሮችን በንግግር ግለፀው እንጂ አፀያፊ ምስሎችን አታቅርብ፡፡

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe8631 2 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 15 วันที่ผ่านมา +2

    አራያ መካሻ እንዲህ እርርር ብለህ ምታስተላልፍልን ትምህርት ዛሬ ሰሚ ቢያጣ አንድ ቀን ዋጋ አለሁ ስለምታደርግልን ነገር ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏

  • @tirsitsahleantero317
    @tirsitsahleantero317 16 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ የምለው ለምንድነው ቲክቶ እንዲዘጋ ዘመቻ ማይደርገው ? ኢትዮጵያ ህዝብ የብላሸነው ፍቅር ያጥናው ኢንተርኔት ከመጣ ነው ።

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 14 วันที่ผ่านมา

      መንግስት ምን ሆነና የሚፈልገው?

    • @ቤርሳቤህ
      @ቤርሳቤህ 9 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ብለሻል ግን ሚፈለገው ያ ነው ሰዉ በኢንተርኔት እንዲደነዝዝ ባህሉን ትውፊቱን እንዲተው በጣም ይፈለጋል እየተሳካለትም ነው😢

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሐዋርያው ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ ሲፅፍ ምከር ገሰፅ ዝለፍም ይላልና እንዳትተወው የነብርን ጭራ አይዙም ነውና

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 14 วันที่ผ่านมา

    memher Rodas kale hiwet yasemaln,,,,❤❤❤ wndmachinm yestelalfkewun melkt endnserawu yadergln

  • @yawunemihret5888
    @yawunemihret5888 14 วันที่ผ่านมา

    I’m so proud of you brother god bless you 🇪🇹💯👏🙏✅✅✅🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 15 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍ ጭቃ የሚሸከሙት ክብደቱን አስቡት ያማል እግዚአብሔር ሆይ የተሻለውን አምጣልን አሳዳጊ የበደላቸው ምርጥ ባለጌ ናቸው ቃለህይወትን ያስማልን ዶክተር እሮዳስ አርአያ በርታ እግዚአብሔር ይጥብቅህ

  • @saraabraham7039
    @saraabraham7039 16 วันที่ผ่านมา +9

    ምናለ ቲክቶክ ኢትዮዽያ ውስጥ ቢዘጋ

    • @AsterAschegir
      @AsterAschegir 13 วันที่ผ่านมา

      Really!!!

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 12 วันที่ผ่านมา

      አይለምን??የኛአጠቃቀምነው መሥተካከልያለበት።

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 16 วันที่ผ่านมา +5

    አብይ እኮ ነጭ ነው ምን የመሰለ የሰይጣን አምልኮ እሬቻ እያለ አበባዬሆሽ የሰይጣንልጅ አብይ አንተጋንኤል

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 15 วันที่ผ่านมา

    Ygermal betam dess ylalal . Thanks Araya & Dr Rodas❤❤❤❤

  • @senaitzewde2336
    @senaitzewde2336 14 วันที่ผ่านมา

    አንተም ብትሆን አንዲህ አፀያፌ ነገርን ደግመህ ማሳየት የለብህም አኔ ትልቅ ሰው ነኝ በጣም ነው ያሳፈረኝ ለሌላ ጊዜ አባክህ ነውር የሆነ ነገር አታሳየን አባክህ

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 14 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ሥላሴ ይስጥልኝ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም አርአያ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታልን

  • @Tesgaye-yq2bf
    @Tesgaye-yq2bf 15 วันที่ผ่านมา +2

    የበሰበሰ መሬ አገሪቶን አዋረዳት የአይማኖት አባቶች አዛውንቶች እናትህና አባቶች ሴትና እፃናት ገሎ የሚደሰት መንግስት ሰቃይ ያሰደስተዋል እንጂ መልካም ነገር አንጠብቅም

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 16 วันที่ผ่านมา

    Thank's! Tewfiten kemeshar erasune bisher mineale yihe maferia.

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው እያገለገለ ስህተት አይፈጠርም ማለት ባይቻልም ዛሬ ግን ታላቅ ስህተት ሰርተሃል የማከብርህ ወዳጄ ።
    በተቻለ መጠን ፀያፍ የሆነ የብልግና ንግግርሮቹን ቆርጠህ ወደዋናው መልእክትህ ማለፍ እና ማስተማር ትችል ነበር ።
    እርግጠኛ ነኝ ኤዲት እንደምታደርገው ።

    • @eyuteferi8242
      @eyuteferi8242 13 วันที่ผ่านมา

      ምንምን ፀያፍ ንግግር አላደረገም እውነታውን ነው ያሳየው ምንም መሸፋፈን አያስፈልግም አልተሳሳተም።

  • @lidyshansen4127
    @lidyshansen4127 14 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ የሀይማኖት አባት ጳጳሳቱ ፖለቲከኛ ናቸው እረኛ የለነም በቸርኘቱ እሱ ይማረን

  • @GzKz-d7w
    @GzKz-d7w 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤bro bartaln

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 13 วันที่ผ่านมา

    ቲክቶክ ኢትዮጵያ ውስጥ መዘጋት አለበት የሚል ድምዳሜ ውስጥ ደርሻለሁ ። ያለበለዚያ መጥፋታችን ነው በጣም ያስፈራል ያሳዝናል 😥😥😥😥😥😥

  • @Woina502
    @Woina502 12 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁቃለቀርን ሚዲያ የመነኮሳቱን አካውንት አስቀምጠህልን የበኩሌን አድርጌአለሁ ተባረክ፡፡

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 5 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ትንተና ሁለት ሚሊዮን ለመጠጥ ነገር ግን አስተማሪ በሚሰጠው ደሞዝ መተዳደር አቅቶት የምገባ ፕሮግራም !

  • @TesfaneshHayilemariyam-iq5fr
    @TesfaneshHayilemariyam-iq5fr 16 วันที่ผ่านมา +6

    እውነትብለሀል ዘመናዊ ለማኞች ናቸው ለውድቀታችን መሰኤወች ደሀው እዳይረዳ እያደረጉ ነው ህዝቡን በሙዚቃና በፊልም እያደነዘዙ

  • @fasegefasege7761
    @fasegefasege7761 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @adenchisholm3580
    @adenchisholm3580 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያማል ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላቅም

  • @እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ
    @እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመዶቼ ወዴት ነዉ የምንጓዘዉ የመንግስት ትምህርት ቤት ከኢኒፎርም ባሻገር ኢጃብ እንጂ ኒቃብ እንዴት ነዉ የሚፈቀደዉ ኢኒፎርምስ ለምን አስፈለገ አደገኛዉ ነገር ኒቃብ ትምህርት ቤት ዉስጥ የወንጀለኛ መደበቂያ ነዉ የሚሆነዉ ታናናሽ እህት እና ወንድም አሉን በሰላም ተምረዉ እንዲገቡ እንፈልጋለን ያለብንን ችግር ይበቃናል

  • @GraceMerid
    @GraceMerid 16 วันที่ผ่านมา +1

    Wow amizing thought bro true

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 12 วันที่ผ่านมา

    ከዛበልቶ አፉንከሚከፍትሰውዬ እንኳንምወደራሥህ መጣህ!!

  • @GraceMerid
    @GraceMerid 16 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you more

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 7 วันที่ผ่านมา

    ቲክቶክ ይዘጋ. ቲክ ቶክ ነው ይሄ ሁሉ መዘዝ ያመጣው እነሡ የሚያደርጉትን እባክህ አርአያ ደግመሕ አታሣየን ምክንያቱም ልጆች ሥለሚያዩት. አንዳንድ ወላጆች ሥልካቸውን ልጆች ሢያሥቸግሩ ሥለሚሠጡ ከፍተው የማያዩት ነገር የለም እና አንተ እባክህ ሥለእመቤታችን ሥለ ድንግልማርያም ሥለመድሐኒአለም በቃ አታቅርብ አታሣየን አባክሕን ለማንም አይጠቅምም ጥሩ ነገር ብቻ አሣየን አንተንም እንጠልሐለን ለምን አሥፀያፊ ቃላት እንሠማለን አሥብበት። አንተ ተቆረቋሪ ነህ ሥለሐይማኖታችን እናመሠግንሐለን በርታ።

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq 16 วันที่ผ่านมา +3

    Welcome ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፈንድቃ አብረን ህንፃ ሰርተን እንፈንድቅ ማለቱ ነው? ሊያፍር ይገባዋል የሱ ቢጤ ባለጌ ይርዳው። 😂😂😂😂😂😂😂 ውይይ መበሻቀጥ አሁንስ በዛ ቋቅ አለን❤❤❤❤ መካሻ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠን አሜን ❤❤❤❤

  • @DestaDesimako-t8c
    @DestaDesimako-t8c 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ ሁላችንም ግራገብቶናል ወደት እንጩህ ለማን እንናገር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡራበን ራበን ራበን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 14 วันที่ผ่านมา

    አቦ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አርአያ እኔ አይኔን ጆሮዬንም ማመን ነው ያቃተኝ ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን? እውነት በስልክ ፊታቸውን እያሳዩ ብልግና ማሳየታቸው እንዴት ቢዳፈሩ ነው እግዚአብሔርንም ሰውንም ያልፈሩት? እግዚኦ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መልካሙን ያምጣልን ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ቸር ይግጠምህ ስንቱን ሰማን:: ወህ አብይ ምን ይሻለዋል? ስንቱን ሊያጠፋ የመጣ እኩይ ነው ባካችሁ?

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 13 วันที่ผ่านมา

    መንግሥት የኦርቶዶክስ ፀር ነው ከሀጥታችን ከተመለስን እግዚአብሔር ይመለሳል ክፍ በሆንን ቁጥር ኩፍመንግነው የምታዘልልን

  • @ስርጉተስላሴ
    @ስርጉተስላሴ 15 วันที่ผ่านมา

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።ውይ እንዴት ተበሳብሰናል ?ሶሻል ሚድያን በተቻለ አለማየት ሰላም ይሰጣል። እኔ አሁን በዚህ ሚድያ ነው የሰማሁት ።"ወየው ለአለም"

  • @Mastewal-h3n
    @Mastewal-h3n 15 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ።

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp 16 วันที่ผ่านมา +2

    እኔና ደጄኔ እርቦናል እየጠጡ ለሚሰክሩ የሚተባበር ትብብር ስንቱ የእውነት ተቸግሮ የማይረዳ ዘረኛ ሁሉ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 16 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን በሰላም መጣህ ወንድሜ ስጠፋምንገጥሞት ይሆን ንላለን በስደትያለነው ቤተሰቦችህ

  • @MeseretWakgera
    @MeseretWakgera 16 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ አይነቶችን ነገር ተመለሱ በምሉበት መምህራኖቻችን አባቶቻችን በአደባባይ እያብጠለጠሉ ያሉት አይማኖታችንም ምንም እያረጉ አይደሉም

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 13 วันที่ผ่านมา

    ያቺ ድንክ አልጋ ያለ አንድ ህዝብ አታስተኛ ። አህዛብ እና ያልተገረዘ እስራኤል ሃገር መኖር አይችልም ። ትቆጣኛለች የእንጀራ እናቴ የሚለውን ምን ማለት እንደሆነ መምህሩ ሚስጥሩን ቢነግሩን ደስ ይለናል ።

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 15 วันที่ผ่านมา +2

    💚💛❤️✝️✝️✝️✝️😍😍😍

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 16 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ እኔ ምለው ያቺ አገር መሪዎችና ተከታዮች ዘመድ የላቸውም ወይ እኔ የሚመስለኝ የጭንቅላ ህመም የደረሰባቸው ነው እንጂ መቼም ከተማረ ሰው አንድ አገር ከሚመራ ሰው እኒዲ የወረደ ንግግር ለኔ የጤና ችግር የገጠመው ይመስለኛል አምላክ ሆይ አገራችን በምህረት እጅህ ዳብሳት!!

  • @tsigemariammulat
    @tsigemariammulat 15 วันที่ผ่านมา

    በስላሴ ስም ማየትም መስማትም ይሰቀጥጣል እግዚኦ

  • @tsegayechinkilo9991
    @tsegayechinkilo9991 14 วันที่ผ่านมา

    they must work.

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 16 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት እግዚኦ ምን ጊዜ ላይ ደረስን በእግዚአብሔር 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @woubiamlak8003
      @woubiamlak8003 16 วันที่ผ่านมา

      እምዬ ልጆቿን በየቀኑ እየቀበረች ነው
      ደምና እንባ ምግቧ ሆኗል ጦሟን አድራ አታውቅም
      የእዝን ይዘን ለቅሶ እንድረስ
      ፀሎት ምህላችንን
      በአገልግሉ ይዘን
      ኑ ለቅሶ እንድርስ
      በማስሮ እንባችንን ሞልተን ኑ ለቅሶ እንድረስ
      ሀገር አዝና ተክዛ ምን
      ደስታ አለ
      ደረሱልኝ የምትላቸው ሁሉ እየረገፉ
      ኑ አብረን እናፅናናት
      እኛም እንፅናና
      የለበስችውን
      የደም የእንባ ልብስ እንዲወልቅላት
      ነጩን ሽማዋን እንድትለብስልን
      ኑ አብረናት እንዘን
      ዛሬ አብረናት ብናዝን ነገ ደግሞ አብረናት ደስ ይለናል
      አምላክ በምህረቱ እጁ ይዳስስን ይማረን!
      th-cam.com/video/Ay77Bw1Ayg8/w-d-xo.htmlsi=vY5Asuz1FeiyvqJu

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 14 วันที่ผ่านมา

    Ke Eritrea 🇪🇷 yemnwedh

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 15 วันที่ผ่านมา

    ፈገግ.አስባለኝ ጭፈራ.ቤት.አወጥተን.እንገባ.ሀሀሀሀ.የሉትን.ያለትን.አምላክ.ያጥፈልል

  • @HanaBirhanu-c6s
    @HanaBirhanu-c6s 14 วันที่ผ่านมา

    Selam Araya yezarews yqefal

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 14 วันที่ผ่านมา

    አቤት የሰራዊት ጌታ ሞተናል እኮ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፐብሊክ ጡት መሆኑ ነው?!?!! ወይ አለማፈር ምን አለ ቢደፋሽ ከሷ የወንዱ በስባሳ ሁሉ ሰይጣን ይጋልባቸዋል እንዴት ይሻላል። ነውር እኮ ከላይ ከገዥዎቻችን የተማሩት ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
    @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ነው እምንልከው

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 14 วันที่ผ่านมา

    Fetari mehretun yelakelen 🥹🥹

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 15 วันที่ผ่านมา +1

    ልትለብሰው የላት ትከናነበው አሚራት

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 14 วันที่ผ่านมา

    አራያ አንድ ስህተት ተሳሳትክ በመደበኛ ትምህርትቤት ዩኒፎርም አለ ሂጃብም ይቻላል ነገር ግን እነደአረብ ሀገርሙሉ በሙሉ ጥቁር መልበስ እንዴት ይሆናል።

  • @Mastewal-h3n
    @Mastewal-h3n 15 วันที่ผ่านมา

    የፈንድቃ ባለቤት ገንዘብ አለኝ ፎቅ መስራት እችላለው እያለ ሲቦጠረቅ አልነበረም።

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 15 วันที่ผ่านมา

    ያልወለደች መሀፀን እዴት የታደለች ናት በመጨረሻ ዘመን

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 16 วันที่ผ่านมา

    የምንችለውን እንድናደርግ የልጅቷን አካውንት እና ስም ልቀቅልን

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey 15 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ምን ገጠመህ ❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา

    ከፕ/ር፡ ብርሃኑ፡ ጋር፡ አልስማማም? በኃይማኖት፡ ስም፡ አክራሪ፡ እምነትና፤ ፖለቲካ! ሰማችሁ፡ ኢትዮጵያ፡ በጭራሽ፡ የክርስትያን፡ አገር? ይቆጠር፡ እስላም፡ ይበልጣል፡ እያሉ፡በእቅድ፡ ይሰራሉ!!!

  • @mekdeslakachew9695
    @mekdeslakachew9695 9 วันที่ผ่านมา

    Betame tekekle nehe tewlde eytfa new berta areya

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 15 วันที่ผ่านมา

    በስመአምወልድ።

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 12 วันที่ผ่านมา

    ወይ አብይ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 15 วันที่ผ่านมา

    Yehe teketok ymilut aganenetidia btzga

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 15 วันที่ผ่านมา

    አቲገረሚ. ቤተክራስቲን. ውስጥ. ስቲ. ወስቢ. ያወራሉ. ድቆን. የሰበቲ. ቲሚራ

  • @fouziehsafre7940
    @fouziehsafre7940 16 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @meselechtesfaye322
    @meselechtesfaye322 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አርአያ ያስተላለፍከው መልዕክት ትክክል ነው ነገር ግን ለፍተህ ጥረግ ግረህ የምታመጣው ገንዘብ እና የዲያቢሎስን መንገድ ተከትለህ ያገኘከው ሀብት እንዴት እኩል ይሆናል? አፈር ድሜ ግጦ ያገኘውን ገንዘብ እንዴት አድርጌ ወር ልድረስ ብሎ ሲጨነቅ ሌላው 2 ሚሊዮን ለመጠጥ ሲያወጣ ምንም የማይመስለው በምክንያት ነው ልዩነታችን የሰማይና የምድር ያህል የሰፋ ቢሆንም የለፋህበት ስትበላውም ይጣፍጣል በነገራችን ላይ ከመምህራን ምገባ ጋር ተያይዞ መንግሥት ጭቁኑን የመንግሥት ሰራተኛም ቢያየው ጥሩ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ መሰለህ የሚከፈለው የወር ደመወዝ እንኳን በቀን ሦስቴ ሊበላይ ይቅርና የቤት ኪራይ እንኳን መክፈል የሚቸገር ስት የመንግስት ሠራተኛ ሞልቶ ፈሷል፡፡

  • @Yitulala
    @Yitulala 16 วันที่ผ่านมา

    ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ ኢትዮጵያ ጸረ ትምህርት የቫቲካን ግብረሰዶም ስርአት አስከባሪ ነው ብልጽግና የኦሮሞ ህዝብን እየገደለ ነው ብልጽግና የኦሮሞ❤❤❤😂

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 16 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 15 วันที่ผ่านมา

    Koshash trwelde egziabhyte gna kbade fered albn

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 15 วันที่ผ่านมา

    wendemachen.enamsegenalen.

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ 14 วันที่ผ่านมา

    Area ya enkuan kza lehacham seyum toshem gelagleh

  • @GeremaSani
    @GeremaSani 15 วันที่ผ่านมา

    እገዞ ማረነ ከረሰቶሰ።