ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር እናመሠግናለን!! አቀራረብህ ራሱ ደስ ይላል። በርታ!! 🙏🙏🙏
ልትመሰገን ይገባሃል ዶክተር እጅግ በጣም ጠቃሚና ትምህርት ሰጭ የሆነ ትንታኔ ቀጥልበት።
I love your explanations ❤Thank you so much
እናመሰግናለን ጥሩትምህርት ነዉ።
Thank you Dr desta
ሳሊስና ሳድስ ከመዘበራረቃቸው በቀር መልዕክቱ በጣም ጥሩ ነው። "ቡና የምሰጠው ጥቅም" ሳይሆን "ቡና የሚሰጠው ጥቅም"
ያንተን " ሳልስና ሳድስ " መዘበራረቅስ ማን ይንገርኽ ?! አቃቂር ለማውጣት ከመጣደፍ ይልቅ ዋና ሐሳቡ ላይ አተኩር። ሐኪሙ በቀናነት ያስተላለፈውን መልክት በደንብ ተረድተነዋል ፤ ዶክተር እናመሰግናለን !!
እናመሰግናለ
Betam enameseginalen
Thank you DR
Tebarke tebarke ma saallah
ዶክ በጣም እወድሃለሁ ነገ ቅዳሜና እሁድ ገንዳባ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ኮንፍራንስ አለ ተጋብዘሃል ደውልልኝ አክባሪህና ወዳጅህ ነኝ
❤❤❤❤❤❤
Des yemil timihirt new Dr.Desita enameseginal.
D/r enamesegnalen
God bless you.
እዉነት ነዉ እኔ ቡና ጠጥቺ ሥለካዉ እሥከ 300 መቶ ይወጣል
እናመሰግናለን ዶክተር እኔስኮር ታማሚነኝ እና ከምግብ በፊት 108እስከ ሀያ አምስትነው እምወስደው ዳይሎን ክኒንነው እናባቆመው ችግርአለው
ውድ ዶክተሬ! አስካሁን እንዴት እንዳለገኜሁህ በራሴ ዕድል በጣም አዝኜአለሁ። እጂግ ከ _ እስከህ ምቹና ከዚያም በላይ ነወ። አስተምህሮህ ተመችቶኛል ያቆየን።
Dr Selam እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሀል እኔ ጥያቄ የኔ የስኳር መጠነ ሳልበላ 130 ነው መድኃኒት መጀመር አለብኝ ነው
ayasifeligm
@@solomonasegedew873እሽ አመሰግናለሁ😢
❤❤❤❤❤❤❤❤ቡናዬ
እስቲ ስለ ሻይም ይንገሩን ዶክተር
NIS coffee መጠጣት ለሱካር ይሆናል
how long does it take to see the full effect of metformin?
ቡናዬ
❤❤❤
selskuwar bileh ybunan history esh haza yihe yante sera rasu sekuwarn high yadergal..bafankullo
Enamesgnalen
suger free ለቡና እጠቀማለሁ ምን ችግር አለው
እሪምት ተቀበል ቡና ከአለም ነተገኘዉ በጎማ ወረዳ /አጋሮ/ጮጬ በሚትባል አከባቢ ነዉ እዛ ፋየል ጠባቂ ቅርፁሞ ያለዉ
ሰላም ዶክተር ለቤትክ አዲስ ነኝ ቡና ለልብ ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ ነው ?
ብዙ ጥናቶች ቡና የልብ በሽታ ተጋላጭነት እንደምቀነስ ያሳያሉ።በተጨማሪውም ቡና ለሎች በርካታ የጤና ጥቅሞች አሉት።ነገር ግን የስኳር በሽታ ታማምዎች በጥንቃቄ መውሰድ ይኖርባቸዋል። አንድ አዋቂ ሠው 4-5 ስኒ ቡና መውስድ ይችላል።
አልገባኝም
ዶክተር ቡና ይቅር ነው አልገባኝም
ዶክተር እባክህ መልሥልኝ ህክምና ሂጀ2ለቴአልዳንኩም እጆቸ ደነዘዙ ምንም አይሠሩ ይዝላሉ ልቃ ለማንሣትም ምን ይሻለኛልመልሥልኝ እባክህ
😊
❤❤❤❤❤❤❤
ሰወልዲ በኦፕሬሽን ነው አሁን ማርገዝ ይቻላል
ዶ/ር እባክህ እኔ ስኳር ብሽታ አለብኝ ግን መርፊ እየተወጋው ነው ልጅ እቢ አለኝ መን ላድርግ ትወልጃለሽ ችግር የለብሽም አሉኝ ሀኪም ስኳር ይሆን
ስኳር ህመም እርግዝና እንዳይቀር ልከለክል ይችላል።ለሎች የሆርሞን ምርመራዎችንና ለላ እርግዝና ልከለክሉ የሚችሉ ሁኔታዎችን በሙሉ እንድታይ እመክራለሁ።
@@dr.desta_seba በጣም አመስግናለው ግን ችግር የለብሽም ብለውኝ ነበር እደገና እሞክራለው
እኔ ከልጅነቴ ብና እጠጣለው ከስኳር በሽታ ግን ከምታመም አላማለጥኩም ሲቀጥር ብና ችግር እንደማያመጣ ከጠጣእም ውሃ 2 ብርጭቆ መጠጣት እንዳለብህ የተነገረኝ ዶክተር ሲቀጥል ስለጉዳቱ ጥቅሙ ሳታብራራው የጨረስከው
ስኳር ህመም ከለብሽ ቡና ባትጠቀሚ ይሻላል።ከቡና የሚገኙ ለሎች ጥቅሞችን ከለሎች ምግብ እና መጠጥ ማግኘት ስለምቻል።
Washeh kefa gedam ylem
Buna lesukar tekami New malet New
ኧረ የሃገሬን መነኩሴ ታሪክ ለሌላ ሰው መስጠት ደግ አይደለም እማሆይ ሲነግሩን ድሮ ገና እንዲህ አንተ እንደምትለው አይደለም
🙏👍❤
ጥያቄ ካላቹ እመልሳለው ትላለ ግን ስትመልስ አይቼ አላውቅም
ይመልሳል አረ
እጀራ የደም ስኳርን ይጨምራል ወይስ የቀንሳል?
ቡና,የተገኘበት,ቦታ,ከታሙዱጋ,በሚባለው,,ታርካማ,ቦታ,ነው,እሱም,ካልድ,,የምባል,ሰዉዬ,ፍየል,,በበራሀ,ውስጥ,ፍዬልቷ,,የቡናውን,ቅጠል,በላች,በዛው,,የቡናው,ቅጠል,ሸተተው,,,በዛው,,አሸተተው,በዛው,ቡና,ከዛመገኘቱ,,ቡዙ,በለ,ስልጣናት,,እና,አባዱላ,ገመዳ,,የመሳሰሉት,,በ80,መኪና,ህደው,ስጎበኙ,ነበር