Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 670

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት ምን አይነት ጥሩ ሴት ነሸ፤ ባህላችንን እነድናዉቅ ብለሽ ጊዜሽን ጉልበትሽን መስዋት አደረግሽ በጣም ነዉ ምናመሰግንሽ ፡፡ እወድሻለሁ በዚሁ ቀጥይ ፡፡

  • @mtmhltigist7883
    @mtmhltigist7883 6 ปีที่แล้ว +9

    እማምዬ እንኳን ለትንሳኤ በዓል ከእነቤተሰብዎ አደረስዎ እያልኩኝ ጠላን የማስታውሰው እናቴ ድሮ ስትጠምቅ ነው፡፡ ነገር ግን እኔ ደግሞ የእማምዬን ሙያ ተጋርቼ በጣም የሚማርክ ጠላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጥንስስ እስከ ጠላ በብርጭቆ እስኪቀዳ ሙሉ ጊዜ ሰጥቼ በመከታተል ለስኬት በቅቷል፡፡ ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት በጣም አስተማሪ እና ያለዎትን ዕውቀት ምንም ሳይሸራረፍ የሚሰጡ በመሆነዎት ከእነቤተሰቤ አክብሮቴን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ እግዚአብሔር በጤና ያኑሩዎት እጅዎት ይባረክ፡፡

  • @mametessema6833
    @mametessema6833 7 ปีที่แล้ว +34

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ባለሙያ እናት!! የጠላውን አሰራር እያየሁ ድፍድፉ ይሸተኝ ነበር፡፡እድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 ปีที่แล้ว +2

      Hi Mame Tessema አሜን 🙏🏽

    • @tigistkebede1440
      @tigistkebede1440 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank everyone so sorry to be a nice guy and you so happy you are so much you so glad you are doing well with you q we are

    • @AmeleworkSiyoum
      @AmeleworkSiyoum ปีที่แล้ว

      ?

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 7 หลายเดือนก่อน +6

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እኗትኗ ጠላ አጠማመቅ
    ወልካም የፍሲካ በአል እስከነቤተሰቦዎ ይሁንለዎ

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 7 ปีที่แล้ว +2

    እታለም እንደሁልጊዜው ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እጅ እነሳለሁ ። የኛ የኢትዮጽያውያን ምግብና መጠጥ ድንቅ ና ግሩም ናው። በዚህ በአሜሪካ እንጀራ ለመጋገርም ሆነ ጠላ ለመጥመቅ ከባድ ነብር አሁን አቅልለሽዋል ። ያንችን ያሰራር ዘዴም እየተከተልኩ የምፈልገውን በማዘጋጀት መጠቀም ችያለሁ ። እሁን ደግሞ ይህን ያገራችን ድንቅ ባህላዊ መጠጥ ለፍሲካ እጠምቃለሁ ማለት ነው አመሰግናለሁ የዛ ሰው ይበለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተሰብሽንም እንደዚሁ አድናቂሽ ንኝ መልካም ጊዜ።

  • @እኔየማሪያምነኝእኔየማሪያ
    @እኔየማሪያምነኝእኔየማሪያ 7 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ማምዬ thanks የጠላ አስራር አስተምሪን ስልሽ በኮሜት አካብደው ነበር በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ማምዬ እጅሽ ይበረክ ሁሉም ነገርሽ ደስ ይላል

  • @habtyimer1519
    @habtyimer1519 2 ปีที่แล้ว +3

    ባህልሽን ለትውልድ የምታስተላልፊ ምርጥ እናት ነሽ በርች!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +4

    እምዬ ምነው ጠፉብን በደህና ነው? ባሉበት ስላሞት ይብዛ የኔ ባለሞያ❤️

  • @misrakmulugeta5599
    @misrakmulugeta5599 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ ባህላችን በሙሉ ማስተላለፍሽ ማግኝት ያልቻልሽውን በአንደበትሽ መግለፅሽ በጣም ልትመሰገኝ ይገባል !!!

  • @FasicaBegashaw
    @FasicaBegashaw 8 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠዎ ፅዳት ሙያ እርጋታ የእውነተኝነት ዘመንዎ ይባረክ

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሚዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ተባረኪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @BlenAlemayehu-u7n
    @BlenAlemayehu-u7n 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እናታችን በጣም ባለሙያ ነዎት ቡቡኝ አጠማመቅ አሳዩን

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 7 ปีที่แล้ว +4

    እማማ እጅዎትን ይባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @bestbuy543
    @bestbuy543 7 ปีที่แล้ว +10

    እማዬ እናቴ ስለጠላው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @doussamsung9
      @doussamsung9 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እናት ሺህ አመት ትኑር 👌❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @raheldemoz3144
    @raheldemoz3144 7 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን በልጆችዎት ነው የቀናሁት ታድለው። እድሜና ጤና ይስጥዎት እማዬ።

  • @MeseretAdane-x3w
    @MeseretAdane-x3w ปีที่แล้ว

    የኔ እናት በጣም ግልፅ አዲርገሽ ነው ያሣየሽን በጣም ከልብ አመሠግናለሁ እጂሽ ይባረክ

  • @mesiab1227
    @mesiab1227 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ እናት ነዎት ብዙ ነገር አውቀናል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @איילאייל-ס6ע
    @איילאייל-ס6ע 5 ปีที่แล้ว +4

    እናታችን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም ብዙ ሙያ እያሰተማሩን ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጦት💕💕💕💕💕💕❤

  • @tarikuaabebe6056
    @tarikuaabebe6056 7 ปีที่แล้ว +1

    ሉሌም አንድ ነገር ይቆጨኝ ነበር አሁን ግን እደሜ ለማሜይ ሀሳቤ ሞላልኝ በጣም አመስግናለሁኝ ኑሪልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
    እናመስግናለን👍👍👍👍👍👍👍

  • @marammariam2135
    @marammariam2135 7 ปีที่แล้ว +13

    ማማየ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት ከእርሰወ ብዙ ትምህርት ተምሪያለው ።

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 5 หลายเดือนก่อน

    የእኔ እናት ደግሞ የጠላ ቂጣውንም ሆነ የአሻሮ እህሉን በውሃ ታሽና ብትን አድርጋ ሳይጓጉል እኩር ነው የምታደርገው በብረት ምጣድ
    ግን የእርሶም ገልጸውታል ቅደም ተከተሉ አንዳይነት ነው ጠለዋ ብቃ ልዩ ነው እንዴት እንደሚወዱላት ቅራሬውንም ሳይቀር ትንንሾቹ ልጆች ሁሉ ነው የሚያጣጥሙላት😊እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ላሁን ግዜ ወጣት ይህ አስፈላጊ ነው😍

  • @millantadess8465
    @millantadess8465 2 ปีที่แล้ว

    እንመሰግናለን ማማ 👌እረጅም እድሜ ይስጡት በሰጡን ጠላ አጠማመቅ መሰረት ጠምቂ በጣም ቁንጅ ሁኑልኛል

  • @ሀይሚነኝከሁሩታ
    @ሀይሚነኝከሁሩታ 7 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍ ኩል የመሰለች ጠላ ደሞ በጣም ነው የምወደው እማ እጅሽ ይባረክ

  • @Tegste-hv1jq
    @Tegste-hv1jq 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሚየ በጣም ደስ ይላን በእጣም ነው ጠላ እምወደው አመሰግናለሁ ማሚየ እንወደወታለን እድማእና ጢናወትን እግዚአብሕር ያኑርልን

  • @kidestmulugeta5846
    @kidestmulugeta5846 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ጠላ እጅሽ ይባረክ

  • @meskhrememesn7720
    @meskhrememesn7720 7 ปีที่แล้ว +10

    😘😘😘ሰወድሸ ማማዬ እውነት ፍቅር ነሸ በሰንት ዘመኔ የናፈቀኝን ጠላ አየሁት እጅሸ ይባረክ 😍😍😍

  • @bettylove6546
    @bettylove6546 7 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በጣም አረፉ ነው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።

  • @mekdi8499
    @mekdi8499 7 ปีที่แล้ว +1

    እማማዬ መጠጥ ቀምሼ አላውቅም አሰራሮት አቀራረቦት ግን ልዩ ነው እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን😘😘😘

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ እናት።እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @betelhemmullugeta8519
    @betelhemmullugeta8519 5 ปีที่แล้ว

    ጠላ እወዳለሁ ግን አሰራሩን አላውቅም ነበር። እጨጅዎ ይባረክ!!!

  • @Rahwa_34
    @Rahwa_34 7 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን የኔ እህት ይህ የሚመስል ትምህርት ስለ ኣስተማርስሺን ፡ እጂሽ ይባረክ፡ እድሜ እና ጤና ይስጣሽ፡ ቀጥይበት እናመሰግናለን።

    • @hdhe5345
      @hdhe5345 4 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @Betii2023
    @Betii2023 ปีที่แล้ว

    በስምአብ ❤ ሞን አይነት እርጋታ ነው ምን አይነት መባረክ ነው እድሜ ከጤና ጋር እማ እንወድሻለን❤

  • @lamrof
    @lamrof 3 ปีที่แล้ว +2

    1ኛ) ጥንስሱ እርሾ ነው። 2ኛ) ቂጣው፣ ብቅሉና አሻሮው፤ የእርሾ ምግብ ሆነው አልኮል እንዲሠራ ነው። 3ኛ) አሻሮውና ቂጣው መብሰላቸው፣ ለቀለምና ለጣዕም ነው። 4ኛ) ጌሾው ለመዓዛ ነው። እነዚህ 4ቱ መሠረታዊ የጠላ ወይም የቢራ አሠራር ግብዓቶች ናቸው በኢትዮጵያም ሆነ በማንኛው የዓለም ክፍል።፡

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እማማ ጠላ መጥመቅ እችላለሁ ግን ኬኔቶ ብታሳዩን ቀጥሉበት ትምህቱ አሪፍ ነው

  • @SemreZeanbesa-ru2nm
    @SemreZeanbesa-ru2nm ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ጀግና ኖት በእውነት እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን እናመሰግናለን!!!

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 4 ปีที่แล้ว

    እማማዬ የኔ ደርባባ ቅንና ጎበዝ አስተማሪ ነዎት። ኢትዮጵያ እያለሁ ጠላ እጠምቅ ነበር ግን እንደርስዎ አያምርም ። አሁን እዚህ እጠምቅና አየዋለሁ። ረጅም እድሜን ይስጥልን።

  • @tigisttesfaye1800
    @tigisttesfaye1800 7 ปีที่แล้ว +1

    እናትነት ደስ የሚል ስጦታ ነው፡፡ እኔ ከተደሰትኩበት ነገር ሁሉ ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብዬ ነው ጠላው የተዘጋጀው እና ለፋሲhካ በዓል የቀረበው
    በመሆኑ እጅግ ደስተኛ ነው የሆንኩት ለእናቶ እድሜና ጤና ይስጥዎት ከነቤተሰብዎ ፡፡

  • @imnsm2497
    @imnsm2497 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔ ጠላ አስራር ምንም አላውቅም ነበር እያንዳዱን ነው የጻፍኩት

  • @marytedes4976
    @marytedes4976 7 ปีที่แล้ว +1

    እማምዬ የተመኘሁት አገኘሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥል አመሰግናለሁ

  • @mahletzemen6460
    @mahletzemen6460 5 ปีที่แล้ว

    ማማየ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጥያቄ የጠላው ቂጣ ወዲያውኑ ተቦክቶ ነው የሚጋገረው ኩፍ ማለት የለበትም ወይ ?

  • @MekdesSeifu-d5v
    @MekdesSeifu-d5v 11 หลายเดือนก่อน

    ማሚዬ እንዴት ነሽ ጌሾ እና ብቅል እንዳነሰው በምን እናውቃለን?

  • @aamm428
    @aamm428 5 ปีที่แล้ว

    ማዘርየ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ። እዲሜና ጤና ይስጣችሁ። የቡቅሪ አሰራር ብታሳዩኚ ደስ ይለኝል

  • @helenmasho2142
    @helenmasho2142 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት እናቴን ትመስሌለሽ ተባረኪ ትውልዱን ሞያ እያስተማርሽን ነው ኑሪልን

  • @MnMn-be6wl
    @MnMn-be6wl 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማዘርየ ግን ዳጉሳና ጤፍ ጠላ አይሆንም

  • @jgg2554
    @jgg2554 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ የሚል ነው በእውነት የባህላችን ስራ በጣም ገብዝ ኖት ሞያ አስለመዱን ምስጋናችን ከልቤ ነው ከልቤ አከብሮታሎሁ

  • @estalualemdagnaw3451
    @estalualemdagnaw3451 7 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እማ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት♥

  • @mekdes3479
    @mekdes3479 7 ปีที่แล้ว +3

    እማምዬ እጆት ይባረክ እድሜና ጤና ይሰጦት ብዙ ነገር አሳውቀውኛል

  • @rmm.9567
    @rmm.9567 7 ปีที่แล้ว

    betam enamesegnalen. sintun sew bale moya aregut. ezaber yibarkot

  • @hasanmhm9731
    @hasanmhm9731 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግን አለን ማዘር

  • @zerihunkolfie843
    @zerihunkolfie843 6 ปีที่แล้ว +3

    ማምዬ በደንብ እስከመጨረሻው ነው የምናየው ሞያ ተገኝቶ ነው እናመሰግንሻለን እንወድሻለን የአድዬ እናት

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 ปีที่แล้ว +1

    አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፣ኑሪልን💚💛❤️

  • @yemareshatgoseya7524
    @yemareshatgoseya7524 7 ปีที่แล้ว +13

    አመሠግናለሁ
    በጣም ጥሩአድርገው ነው የጠመቁት የጎደለው ማጥንትነው
    የሀገርቤቱን የሚያጣፍጠው የቂጣውና የአሻሮ ጭስ ነው መሠለኝ
    በተለይ የደረቆቶጠላ እናቴ ስታዘጋጅ 15 ቀን ነው ባጠቃላይ የሚፈጀው ስጦ ሲወጣ ሲገባ ግማሹንም ወፍ እየበላው በተሰጣበት
    በተለይ ጥንስሱላይ ቢለዋ ይደረጋል ጣጣው ብዙ ነው

    • @melesdesta3834
      @melesdesta3834 7 ปีที่แล้ว +1

      betam yamral melku becha ybekal

    • @wudedamise5360
      @wudedamise5360 7 ปีที่แล้ว

      Yemareshat goseya mam betam enameseginalen

    • @zinezite6197
      @zinezite6197 7 ปีที่แล้ว

      wude damise

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሚ እንደምን አለሽ እናት
    እንዴት እንደምታምሪ የኔባለሙያ ሙያ ብቻ ሳይሆን ቁንጅናም ሰጥቶሻል ።እናቴ ጠላ ስትጠምቅ ጎበዝ ናት ሲያደንቁአት እሰማለሁ ግን የአሰራሩ ሂደት እንዴት እንደሆነ አላውቅም ነበር ተባረኪልኝ እናቴም ቂጣውን ነው ስትጠቀም የማይ ከሌሊት ጀምሮ እስከ ማታ ውይ ስራው አድካሚ ነው ።ድፍድፍ ሲሸት ደስ ይላል
    እማየ ሰአቱ በዛ ብለሽ አትጨነቂ ከሚያጥር እረዝሞ በቂ እውቀት ብናገኝ ይሻላል ።የማይመቸው ከአቆመበት እየከፈቱ ይዩት .
    ደሞም ስንት ሰው አለ መልለሽ ቁጭ ብሎ 1፡45--2፡00 ሰአት የሚፈጅ ፊልም የሚያይ ሰለዚህ አታስቢ በደስታ ነው የምናይሽ ።
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ያምራል ።አመሰግናለሁ

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 7 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ማሚዬ ጠላው በአጠቃላይ በዘጠኝ ቀን ነው የደረሰው ማወቅ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ።!!!!!!!

  • @meazagebreselassie2981
    @meazagebreselassie2981 3 ปีที่แล้ว

    በማስሪያ ማጥለል ይቻላል ማማየ

  • @hermgutat3658
    @hermgutat3658 7 ปีที่แล้ว

    Mam bexam desi yimil now hunti indemen xena yisxilni

  • @mahletzemen6460
    @mahletzemen6460 5 ปีที่แล้ว

    ማማየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ግን የጠላ ቂጣ ወዲያው ተኮቶ ወዲያውኑ ነው የሚጋገረው ወይስ ኩፍ ማለት አለበት ?

  • @solyasoley51
    @solyasoley51 7 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ ማሚዬ ዋው ስጠብቀው የኖረው የጠላ አሰራር ተባረኪ ማማ

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 7 ปีที่แล้ว

      በጣምእናመሰግናለን.እማ.እጆትንኢባርከው

  • @betselotgabriel4207
    @betselotgabriel4207 7 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ጠላዬ ከተለያየን ዘመናት አለፉ ። እናመሰግናለን ውዷ እናታችን እድሜዎትን ያርዝመው

  • @kamruddinansari2878
    @kamruddinansari2878 7 ปีที่แล้ว

    ማምዬ በጣም እናመስግናለን ማምዬ ተምር ለጠላ እዴት ነው እሚሆናው ብዙወቻችንም ልናገኝው የምንችለው ስለሆነ የትምር ጠላ አስራር ብትነግሩን አርፍ ነበር ማማዬ

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር፡ይስጥልን።
    በእውነቱ፡በጣም፡በጣም፡አድካሚ፡ሥራ፡ነው።
    እህቶቻችን፡እናቶቻችን፡በይበልጥ፡መደነቅ፡መከበር፡ይገባቸዋል።

  • @mimemime4970
    @mimemime4970 7 ปีที่แล้ว +1

    እደው ማዘርየ የትነው ግን ያደጉት በሞቴ ጠፈፈ ያሉ ባለውያ ነወት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @alhamdulilahalakulihal2641
    @alhamdulilahalakulihal2641 7 ปีที่แล้ว

    እማምዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሻለን ከንቺ የሞያ ትምህርት ብቻ ሳይሆን የስነምግባር ትምህርቶችን ተምረናል ከልብ እናመሰግናለን ጤና ይስጥልን ከይቅርታ ጋር ፋቃደኛ ከሆንሽ ውዴ የቃሪቦ አሰራር ብታሳይን እሰዮ ነበር ማሚ

  • @nanaadmasu5456
    @nanaadmasu5456 7 ปีที่แล้ว +133

    ማሚየ ከምር ጠላ እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ከምር ውይ ምን ልበለወት ከእውቀት ላይ እውቀት ከእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርለወት ከነቤተሰቦቻችሁ እሽ እማይየ

  • @lisaabera6293
    @lisaabera6293 7 ปีที่แล้ว +3

    እማዬ በጣም ነው እምወዶት እናቴን ነው እሚመስሉኝ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጦት እንወዶታለን

  • @messisami11messi85
    @messisami11messi85 6 ปีที่แล้ว

    ማማዬ በጣም ነው የማመሰግነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ::

  • @yalemzewdseyoum6435
    @yalemzewdseyoum6435 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው በጣም ጥረት ያለ እናመሰግናለን

  • @Uthiop
    @Uthiop 4 ปีที่แล้ว

    ጠላው ከቀጠነ አሻሮ መደባለቅ ይቻላል?

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ዩትብ ሰራው ይል ይሆናል ደክመሽ እንዲገባን አርገሽ ስለምታስተምሪን እጅግ በጣም አናመሰግናለን ማማዬ እድሜሽን ያርዝመው 😘😘🙏

  • @asegashsefefe
    @asegashsefefe ปีที่แล้ว

    Mom korefe tella aserar yasayugn pls

  • @Elenimesfin1345
    @Elenimesfin1345 ปีที่แล้ว +1

    God bless u you my mam ❤❤❤what's magnificent teacher i learn from yo a lot of things thanks so much its so crucial to know my country cultures

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 7 ปีที่แล้ว

    እናቴ.በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እረዥም.እድሜ እና.ጤና.ይሰጥዎት.በጣም እወድዋታለሁ

  • @pokerfacepablo1
    @pokerfacepablo1 7 ปีที่แล้ว +5

    Hi, I'm an American homebrewer and I've tried making this twice. I really love the taste of the Tella but I feel I might be doing it wrong. What were the different grains and flours being used to make the bread?

    • @Justice-101
      @Justice-101 2 ปีที่แล้ว +8

      For the bread itself, she is using finger millet(dagusa), dark teff ( tiqur teff), maize (beqolo), barley( gebs) and sorghum (mashela). She also stated you don’t have to have all, you can use 2, 3,4 or all types of flours. Hope this is helpful.

  • @kebebgetawusew6207
    @kebebgetawusew6207 7 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን ከልብ የኛ እናት ኪንቶ ሰርተሽ ብታሳይን በጣም ደስ ይለናል ከገብስ የሚሰራው ፔፕሲ የሚመስለው እሱ እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይን

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 17 วันที่ผ่านมา

    Adane Endemen Alu Mechem Moya zem new gen yeehelu meten Bemen lelet new yemenakew?

  • @sarar7555
    @sarar7555 5 ปีที่แล้ว +1

    ማዘርዬ እጆት ይባረክ አመስግናለሁ

  • @sadek7254
    @sadek7254 7 ปีที่แล้ว

    መልኩ እራሱ ያምራል እናመሰግናለን

  • @RomanSelemone
    @RomanSelemone 8 หลายเดือนก่อน

    Many thanks I appreciate your time and hope you understand and my daughter in UK she loves you very much ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beserataron136
    @beserataron136 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አሰራር የጠላው ጎበዝ

  • @mikesam4427
    @mikesam4427 7 ปีที่แล้ว +14

    አትዬ ማማዬ፡ መቼም የርስዎ ቤተሰቦች የታደሉ ናቸው ብዬ አስባለሁ። ሰለምን ቢሉ ፤ በሰው አገር በባህር ማዶ ቆንጆ ጠላ መጎንጨት መቻል ምንኛ መታደል ይሆን ብዬ ስላሰብኩ ነው! አና ይህንን ቪዶዎ ካየሁ በሁዋላ የፈረንጅ ጠላ (ቢራ) አየተጎነጨሁ ለረጅም ጊዜ አሰብኩና አንድ ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ። አሁን ወደሃግሬ ሂጄ የዶሮ አይን የመሰለ ጠላ መጥመቅ የምትችል የሴት ቁንጮ በለሙያ ወይዘሮ ፈልጌ ለማግባት ወስኛለሁ። Wish me good luck

    • @mesekeremsugabo2
      @mesekeremsugabo2 7 ปีที่แล้ว

      thank you

    • @mesekeremsugabo2
      @mesekeremsugabo2 7 ปีที่แล้ว

      thank you

    • @saramechamyefikratelshmtan5083
      @saramechamyefikratelshmtan5083 7 ปีที่แล้ว

      Mike Sam hhhhhhhh enen agebagn hhh

    • @mikesam4427
      @mikesam4427 7 ปีที่แล้ว

      ሳራመቼም የፍቅር ? .....ስምሽ አልገባኝም። ደግሞም ምነው ስምሽ ረዘመ? እሺ ምን ችግር አለው አገባሻለሁ! "መልኬ - በቃኝ " ገልቱ ካልሆንሽ !

    • @onelovf1719
      @onelovf1719 7 ปีที่แล้ว

      Mike Sam are ene tela alitamam agibagn haha

  • @fekermemberu1673
    @fekermemberu1673 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አገራችን የምናስታዉስበት ድንቅ የሆነ ትምህርት ሰለአስተማሩን ምስጋነየ ከልብ ነው እማየ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 ปีที่แล้ว

    ማማዬ የጠላ ቄጣዉን ድብልቅልቅ አርገን አሰፈጭተን አንድላይ ብና ቦካዉስ አንቺ ካሳየሽን ልዩነቱ ምንድነዉ ዉድዬ

  • @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ
    @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬ እረዥም እድሜ ተመኘሁልሽ መምህራችን ክበሪልን ድንግል ትጠብቅሽ ባለሙያ

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 ปีที่แล้ว

    Betam dess yemeteyi balemoya set ke melekam agelaletse gar tebareki 🙏👍😘💖🌷

  • @feraniwotmengestu3643
    @feraniwotmengestu3643 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እማምዬ እጀኦት ይባረክ

  • @kingphone1253
    @kingphone1253 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ማማየ በጣምነው ምወድወት

  • @natnaelgirma9382
    @natnaelgirma9382 4 ปีที่แล้ว

    ማዘርይ በጣም እናመሰግናለን የድሮ ሰዎች እኮ ማያ አላችሁ ከዚ በላይ እድሜ ይሰጦት እማማ

  • @hayatbikana3242
    @hayatbikana3242 2 ปีที่แล้ว +1

    Dear mother you can prepare best tella

  • @daisyquake5719
    @daisyquake5719 7 ปีที่แล้ว +13

    God bless you sister what a wonderful teacher you are I love the way you teach us all the time. God bless you and your family and Amen!!!👊😃

    • @abelfekadu6822
      @abelfekadu6822 4 ปีที่แล้ว +2

      sister?

    • @sethbuchanan1566
      @sethbuchanan1566 2 ปีที่แล้ว

      @@abelfekadu6822 it is a very common colloquialism. In some English speaking cultures it may not even necessarily indicate a prior relationship, much less a familial one.

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 6 ปีที่แล้ว

    Mashilana bekolo liyunetu mindinew mamaye??

  • @muhdinbuser5818
    @muhdinbuser5818 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሚ እኔ ገና ሰልጠጣው ሰከርኩ ብጠጣው እንዴት እንዴት እንደሚያደርገኝ አለውቅም!!

  • @merryangmty4921
    @merryangmty4921 ปีที่แล้ว

    Enate enamesegenalen yihen mechem yemayresa le ahun ena le mechiw tewked tekemti yeminir teru bahkachen slehone ejege betam enamesegenalen🙏❤

  • @ሳሚትግስት
    @ሳሚትግስት 7 ปีที่แล้ว

    እማምየ እናመሰግናለን እድሜ ጤናይስጥልን እማ

  • @elsa1803
    @elsa1803 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 you’re good, my husband loves Tela no I will make him. What is the difference with filter?

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 7 ปีที่แล้ว +19

    እሙሙሙ እናትዬ እድሜ ይስጦት እናቴ ተማሪ ብላኝ እቡ ብዬ አሁን ትዳር ሰይዝ ጉድ ሆንኩለት ማሚዬ እድሜ ለርሶ ስንት ሙያ አስተማሩኝ ውድድድድ

  • @nardosgetachewaregugetache9411
    @nardosgetachewaregugetache9411 7 ปีที่แล้ว +7

    ሰላሞትን ያብዛልን እናትዬ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ሁሌም እባዬ ይመጣል እርሶን ሳዮት እናቴ ስለናፈቀችኝ

  • @Freweyni555
    @Freweyni555 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ማምየ

  • @atsilove1604
    @atsilove1604 7 ปีที่แล้ว

    ማሚየይ ኣሁን ዶሞ ሆዴ ባሰኝ ትዝ ኣለኝ የእናቴ ጠላ ናፈቀኝ ኣገሬም ናፈቀኝ any wey እድሜ እና ጤና ኣብዝቶ ይስጦት ማዘር እናመሰግናለን♥♥

  • @meskerembulto5331
    @meskerembulto5331 3 ปีที่แล้ว

    thank you
    gin qita sigager 24 seat yale erisho bokito yemigagirutis yetignaw yimeretal?

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว

    mamay bekel keleles mene madereg alben? thanks mamy.