ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ያልታዩ የሰርጋችን ቪዲዮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ค. 2023
  • ውድ የሳምቴላ(samtella) ቤተሰቦች እዴት ናችሁ ስለሁልም ነገር እግዚአብሔር!! ይመስገን ዛሬ ደግሞ በሰርጋችን ቪዲዮ ውስጥ ያልታዮትን እይታወች መርጠን ይዘንላችሁ መተናል እንደምትወዱት ተስፋ እናረጋለን!!
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 171

  • @user-ff2ul1mm7v
    @user-ff2ul1mm7v ปีที่แล้ว +76

    ከስደት መልስ እኛንም አላህ የተደላደለ ህይወት ይወፍቀን አሚን በሉ ይመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል ደስ የምትል ከሰው የምትግባባ ሚስት አለችህ እግዚአብሔርን አመስገን🙏 እንቺም ሳምሪዬ በሰውች ዘንድ ተወዳጆ ባል አለሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ🙏 እኛም ለእግዚአብሔር የምንታዘዝ እግዚአብሔርን ደስ የምናሰኘ ለባላችንም የምንታዘዝ ያድርገን እኛ ለእግዚአብሔር ከታዘዝን እሱም እጥፍ አድርጎ ይሰጠናል ወደ እሱ ብቻ እጃችን እንዘርጋ👏

  • @user-ne8wm4jm7g
    @user-ne8wm4jm7g ปีที่แล้ว +18

    ንግስቲቱ እና ንጉሱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስከ ቤተሰቦቻችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd ปีที่แล้ว +4

    እኔ ስለናተ ምንም የምለው የለኝም በጣም ታምራላችሁ የአለማችን አንደኛ ሰርግ በጣም እወዳችለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 ปีที่แล้ว +5

    😍 የእናንተን ሠርግ አይቼ ሌላ ሠርግ ያስጠላኝ ነገርስ 🥰
    የታዋቂ አርቲስቶች ሠርግ እንኳን እንደዚህ አያምርም ማሪያምን 😘
    ❤️ በቃ እናንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም ❤️
    ❤️ በቃ እንደዚሁ ቀለል አድርጌ ስገልፃችሁ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ብያቹሀለው ❤️
    አቦ የፍቅር ጊዜያችሁ አይለቅ !
    ዘመናችሁ ይባረክ !
    የረገጣችሁት ሁሉ ይለምልም !
    ልጅ ደግሞ የ/ እር ስጦታ ነውና !
    ቤታችሁ በልጅና በበረከት ይሞላ !
    አሜን በሉ ደግሞ የልጅ ምርቃት ይደርሳል !!!
    የሁልጊዜም ወዳጃችሁና አክባሪያችሁ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @samrawitderibe8310
      @samrawitderibe8310 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ያክብርልን❤❤❤

    • @kiwait9295
      @kiwait9295 ปีที่แล้ว

      እኔም😅

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ የሚል የማይረሳ ጊዜ ሁላችሁም ውብ ናችሁ እንወዳችኋለን 🥰 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @teyba9221
    @teyba9221 ปีที่แล้ว +3

    ሠርግችሁ ያበደ ነበር መጨርሺቺሁ ያማር የሰመር ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ስሙ

  • @munadirar
    @munadirar ปีที่แล้ว +1

    የደሴ ልጅ ሁነህ ደስ የምትል እብድ ባትሆን ነበር የሚገርመኝ ደሜዋ የወንዜ ልጅ ሳምሪም የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ እንዲህ ነን ደሴዋች ፍቅር ስንሰጥ አንሳሳም ስንወድም ስንጠላም ከልባችን ነው ማስመሰል መመሳሰል አይመቼንም

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +4

    ዳጊያ የኔ ልእልት
    የኔ የሴት ወይዘሮ
    ንፍ አመት ኑሪልኝ❤❤

  • @user-mr1dp9gk7e
    @user-mr1dp9gk7e 6 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያ ሙሽራ መስቀሉን ያላወለቀች አየሆ የኔ ውድ የኔ ባለማህተብ እረጅም እድሜ ከባለቤትሽጋ ተመኘሆ የአብራህም እነሠ የሳራ ያድርጎላቹህ የተራበ የምታበሎ የምታጠጡ የምታለብሱ ሆኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ አይቸ አላጠገባችሁም እኮ በፍቅር አረጁ❤❤

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r ปีที่แล้ว +2

    ብጥም ነው የማምርው የኔ ባለማሀተቦ አንድኛ ቆንጂናሺ❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +8

    ልኡል እግዚአብሔር
    በፍሬ ይባርካቹ
    ታምራላቹ
    ❤❤❤❤

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 ปีที่แล้ว +4

    ይለያል እኮ የናተ ሰርግ ከአገቡ አይቀር እንድናት ነው ❤❤❤❤

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆወች እጂግ በጣም ቆንጆ ሰርግ ነበር ደስ የሚል እና የሚያዝናና ነበር እግዚያብሄር አምላክ ትዳራችሁን የ አብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ በዘር በፋሬ ዪጎብኛችሁ ደግሞ ለስጋ ወ ደሙ ያብቃችሁ ዉዶችየ የ እግዚያብሄር ሰላም ከናንተም ከ እኛም ከመላዉ አለም ጋር ዪሁን

  • @hayatmoh3730
    @hayatmoh3730 ปีที่แล้ว +2

    ሳምሪታምርላችፍቅራችሁለዘላለምያርግላችሁ

  • @almazgetachew9117
    @almazgetachew9117 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነበር ስታምሩ እንዲሁ በደስታ ሺ አመት ኑሩ እውነት ተመስጨ ነው ያየሁት ደስ ሲል

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว

    🤩🤩🤩🤩
    ጉበዝ ነው
    እሚዘፍነው
    የተሽለመውን
    ብር ጥብቅ አርጉ ነው የያዘው

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 ปีที่แล้ว

    Woow be lij yibarkachu fetar

  • @senizetewahido882
    @senizetewahido882 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው part ደጋግሜ ማየቴ 😂😂😂😂ሆ የተባረከ ትዳር ❤🎉

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማሮችችችች በጣምነውያማረባችሁ

  • @habibamustafa3150
    @habibamustafa3150 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጦቺ ወልዶ ለመሳም ያብቃቺሁ❤❤❤❤❤

  • @ethiopian7722
    @ethiopian7722 ปีที่แล้ว +1

    ይደገም ስንል ሰርግ አይደገምም አላቹ እሺ በቃ ክርስትናስ? እንዴ ኡ በቃ ኡኡ 😅😅😅
    ድምፃችን ይሰማ😂😂😂
    I love you from the bottom of my heart!!!!❤❤❤❤ ደሞቼ 🥰

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 ปีที่แล้ว +1

    ከስደት መልስ ኢሻ አላህ ጥሩ ወንድ እና ታማኝ ከተገኘ

  • @gizeadamneh1731
    @gizeadamneh1731 ปีที่แล้ว +1

    ሰርግ በናተ አማረኝ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው እምታምሩት❤ሰርግ እንደ እናተ ብለናል😊

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይ ደስስትሎ እትወልዱምእደ፡ግን❤❤❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n ปีที่แล้ว +4

    ዋው ስታምሩ ውለዱ ክበዱ❤️💃😘😘😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-cd5kv4rj3n
      @user-cd5kv4rj3n ปีที่แล้ว

      @Liyuye_ልዩዬ👑 እሽ❤️😘👍

  • @mululeges50
    @mululeges50 ปีที่แล้ว

    Emberhan balij tebarkechu endt end mewedechu eko ❤❤❤

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว +1

    ወኔ ስታምሩ እኛንም ከስደት መልስ እግዚአብሔር እንደናተ የተባረከ ትዳር ይስጠን ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ሰርግ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ብዙ ተባዙ ውለዱ ክበዱ 🤲🤲🤲🤲

  • @mahletwubie3875
    @mahletwubie3875 ปีที่แล้ว +1

    , የኔማሮች ፈጣሪእረጅምእድሜ ከጤናጋር ተመኘዉ❤❤❤❤❤ዉለዱክበዱ❤❤❤❤❤ዘራቹህየተባረከይሁን❤❤❤❤❤

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከክፉነገር ይሰውራችሁ ስታምሩ የአብርሀም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንደኛናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rc8ev2cm6c
    @user-rc8ev2cm6c ปีที่แล้ว

    ማሪያምን ኢንኳ በጣም ነው ኢምወዳቹ ሳምሪየ የነ ፈልቅልቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 ปีที่แล้ว +3

    ቀብራራው ወሎየው ስወዳችሁ😊😊😊

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 ปีที่แล้ว

    አቤት ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ በልጅ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ ስደተኛዋ እህታችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ሠርግ ነበር አዝናኝ❤❤

  • @user-mr2gr8sw2g
    @user-mr2gr8sw2g ปีที่แล้ว

    Wow ሁሌም ተደሰቱሉን ማሮቼ❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +1

    ውዶቼ በጣም ነው የምታምሩት ሳምሪዬ ፍቅር እረጅም እድሜ ተመኘሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salamak3652
    @salamak3652 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations 🎉 thanks for sharing your special day with me 🙏🏾

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እምለው የሳምሪን ቤተስብ ለምን አታሳዩንም እንጠብቃለንን

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ሌላውንም እንጠብቃለን። ውለዱ ክበሩ❤❤❤

  • @user-eg2gs8hn7s
    @user-eg2gs8hn7s ปีที่แล้ว

    ዳጊየ የኬኳንም የልጅሽንም እደዚህ ድምቅ አድርገሽ እድርገሽ እድትድሪ እንድትደሰቱ እደሜና ጤና ይስጥሽ ይስጣችሁ የኬኳ ሰርግ ጊዜማ አበባ በታኟ የነ ሳምሪ ልጅ ነች😅 ወላሂ ግን ደስስስስስ ትሉኛላችሁ❤❤❤❤

  • @user-qm1hu1ul3w
    @user-qm1hu1ul3w 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 ปีที่แล้ว

    Wow amazing nw setameru demo sewdachwe eko yan konjowch sewdachwe 😍❤❤❤🤴👸❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว

    Abelyeee tedarhieeee,,hiwotehieee brekierekieeee ybelllieeee,,bligeee amilkeeee ybarekachuuuu,,,nice wedding i weshe part 2 guy's 😂😂😂😂

  • @liliyanadamu6861
    @liliyanadamu6861 ปีที่แล้ว

    Wowwww pls next omg

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 ปีที่แล้ว

    ደግሞ ከነመስቀልሽ የኔማር የተሞሸርሽው❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @meazaworku5220
    @meazaworku5220 ปีที่แล้ว +2

    The most amazing wedding I have ever seen

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ማተብሸ ብቻ ደምቅ አድርጎሻል

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 ปีที่แล้ว

    ዲሽታጊና ጭፈራውይደገም😅😅😅😅❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 ปีที่แล้ว

    Wow Wow ba dishetagina😊😊

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉አጃይብ አለ የወሎ ሰው

  • @birhanutagele73
    @birhanutagele73 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጥ ጥንዶች

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ አላህ ትዳራችሁን ይባርከው❤

  • @user-xf9mo1yd8u
    @user-xf9mo1yd8u 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጦች❤❤❤

  • @kidistabi
    @kidistabi ปีที่แล้ว

    የሚዜወቹ ዳስ በጣም ያምራሉ ❤❤❤

  • @selamabebaw4885
    @selamabebaw4885 ปีที่แล้ว

    yedayi part ydegem ❤❤😅

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j ปีที่แล้ว

    ንግሥቲቱና ንጉሡ እግዛብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ውለዱ 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ እንደምትሉ God bless you 🙏

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว +1

    ካገቡ አይቀር እደዚህ ፈታ ብሎነዉ እጂ አይደግም ይመቻችሁ ዉለዱ ክበዱ

  • @menatube7519
    @menatube7519 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፍሬ ይባረካችው መጣም ደስ ትላላችው

  • @samrietube8475
    @samrietube8475 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤አቤት መታደል

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰

  • @yeneneshderebie8900
    @yeneneshderebie8900 ปีที่แล้ว

    Betam naw yamwedachu weladu kebadu ❤

  • @hhhgh4879
    @hhhgh4879 11 หลายเดือนก่อน

    ትደረችሁ ያሰምረለችበጠምታምረለችሁ

  • @nahom9971
    @nahom9971 ปีที่แล้ว

    Sameryee sewedish!!!!

  • @user-ek3yt2xd1j
    @user-ek3yt2xd1j ปีที่แล้ว

    1ኛ👏🔥

  • @tgst6
    @tgst6 ปีที่แล้ว

    Wow💖💖💖💖💃💃💃

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 ปีที่แล้ว

    ውቦች❤

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 ปีที่แล้ว

    Wub eko nachu emebrehan weldo lemakef tabkachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሚችል
    @የሚችል ปีที่แล้ว

    እኔ በቃ ሰርግ ሲባል የታደምኩበት እስኪመስለኝ ደረስ እናንተን ነው ማስታውሰው ተጠርቼ ነበር እንዴ? ነበርኩ እንዴ?😅😅 አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው በፍሬ ይባርካችሁ ወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝💝💝💝😘😘😘😘😘😘🌺🌺🌺🌺🌺💜💜💜💜💜💜💜💜ውለዱ ክበዱ እወዳችኋለሁ

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 ปีที่แล้ว

    ኬኩ ከቁመታቹህ በለጠ. ❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @user-yy2gm2eb9b
    @user-yy2gm2eb9b ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigistweledai
    @nigistweledai ปีที่แล้ว

    ምርጦች ትለያላችሁ❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว

    እድሜ ለነተ ሁሉም እየጨፈሩ መጋባት ይዘዋል😂😂😂

  • @ztube7779
    @ztube7779 ปีที่แล้ว

    You are the best husband and your wife to i wish you the best life and happiness always ❤️

  • @kassaneshashenafi5533
    @kassaneshashenafi5533 ปีที่แล้ว

    Smotlachihu wudoche yemelsun program beketay ylekekln

  • @TirhasTekle19
    @TirhasTekle19 ปีที่แล้ว

    I explain ❤❤❤❤God bless you and all your family 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👪👪👪👪

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወዳችሁ ❤

  • @Medi964
    @Medi964 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወዳቸው

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 ปีที่แล้ว +1

    ምናባቴ ልሁንላችሁ? ስወዳችሁ እኮ ያለገደብ ነው:: በፍቅር አብራችሁ አርጁ :: መጀመር ቀላል ነው ፍጻሜያችሁ ከጅማሬአችሁ ይብለጥ::

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b ปีที่แล้ว

    ሳውቃችሁ
    ከሰርጋችሁቀን
    ጀምሮነው❤❤❤❤❤❤

  • @bitaniaamare1008
    @bitaniaamare1008 ปีที่แล้ว

    I wish i could see mulu video wn 😭 private kalhone Beka much love for u guys am 18 gn agwagwachun🤭

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g 11 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ወሎየውች ትወዳችሁ

  • @bettytamiru5363
    @bettytamiru5363 ปีที่แล้ว

    ብቻ በቃ አንደኛ

  • @jamilajemi9350
    @jamilajemi9350 ปีที่แล้ว

    💚❤💛💏የኔ ያምራል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💑💑💑💑😘😘😘😘

  • @hiwotmesganaw5438
    @hiwotmesganaw5438 ปีที่แล้ว

    We went more video of your weeding ❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว

    አርት ነው የነኚ ጥንዶች ሰርግ ለዛ ያለው

  • @erusaman3949
    @erusaman3949 ปีที่แล้ว

    Kwelo shbela gar medar mtdel newi eufffffff tdlesh lngeru anechm wrek sera nesh 🤴👸💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemamelo-ti7dl
    @betelhemamelo-ti7dl ปีที่แล้ว

    Kalat yelegm yemgeltsebet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว

    ወይማማራችሁ❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว

    አሁን ስለሠርጋችሁ ሣይሆን የምንጠብቀውን ሆናችሁ አሣዩን

  • @fatumagelato
    @fatumagelato ปีที่แล้ว

    Masheallha maburk ❤❤❤❤

  • @MyPhone-rp2qq
    @MyPhone-rp2qq ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛💚💛💚💕💕💕

  • @Abebu374
    @Abebu374 ปีที่แล้ว +4

    እኛንም ከስደት መልስ እግዚያብሔር በደስታ ሀሴት የተሞላ ሂወት አድለን

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ደስ ይላል