ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

''ናፍቆትሽ '' ድምጻዊ አቤል ክፍሌ | እንዝርት | Enzert - Abbay TV -Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2022
  • #Ethiopia #Enzirt
    ቅዳሜ ከቀኑ 09፡15ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
    Saturday @ 3:15 PM only on Abbay TV
    A daily talk show hosted by female presenters from various walks of life, Discussing contemporary social & economic topics. Various Guests will be invited for a discussion on a daily basis.
    Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay Media TV shows. |የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ።|
    TH-cam: / @abbay-tv
    Facebook: / am.meznagna
    Instagram: www.instagram....
    TikTok: vm.tiktok.com/...
    Watch Abbay Media Television on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal

ความคิดเห็น • 121

  • @samu2673
    @samu2673 ปีที่แล้ว +74

    ከዓይን ያውጣችሁ! እስከ እርጅና ዘመናችሁ አብራችሁ እንዲህ ዝለቁ❤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +36

    ለብዙ ወጣቶች አርያ መሆን የምትችሉ ናችሁ
    ተባረኩ

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +32

    ታምራላችሁ 🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💚💛❤ፍትህ 💔ለንጹሃን ወገኖች💔 ይአገሬ የልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 ปีที่แล้ว +27

    እነዚህን ጥንዶች ሚያስረሳ የሆነ ነገር ካልመጣ እነሱን ማየት ማቆም አልቻልኩም እደት ነው ሚያምሩት ቃላት ያጥረኛል እውነት ያዝልቃችሁ አብራችሁ አርጁ

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 ปีที่แล้ว +13

    በስመአብ እንዴት እንደምታምሩ የኔ ባለማተቦች❤❤

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l ปีที่แล้ว +13

    አቤት ስወዳቹህ እናተ ጥንዶች ዉለዱ ክበዱ ትዳራቹህ ያማረ የሰመረ ይሁን ዩቱብ ክፈቱ

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 ปีที่แล้ว +10

    እግዝአብሔር፡ከአይን፡ይጠብቃችሁእድሜ፡ዘመናችሁን፡በፍቅር፡ያኑራችሁ

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg ปีที่แล้ว +15

    ከአይን ያውጣችሁ የምር በቅናት አጦዛችሁኝ 🙄አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክ ለናተ ያዘነበ ለኛም ያካፋልን🙏

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አንጀኛ የወድኳቸው ሙሸሮች

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ታምራላችሁ ታሳሳላችሁ አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ!!!!

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      Rozinayeeፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +15

    አቤላ ምርጥ ድምፅ አለህ ፈጣሪ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ምርጦች 💚💛❤ 👍

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว +6

    እናተ ከእግዚአብሔር ድምፅ የታደላችሁ ሰዎች ይህ ስጦታ ለሁሉ አይሰጥም የሰጣችሁን ጌታ አመሰግኑበት አክብሩበት ኧረ ዘፈን እቶን እሳት ውስጥ ነው የሚያስገባው ሃብታምና ታዋቂ ባትሆን ይሻልሃል ወደ ሲኦል ከምትጣል እግዚአብሔር ዘፋኞችን ልብ ይሰጣቸው ስትመጣ ምንም ይዘህ እንዳልመጣህ ሁሉ ስቴድም እንደዛው ነው።

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 ปีที่แล้ว +6

    ተግባብተው የተጋቡ የመጀመሪያዎቹ ሙሽሮች

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የምወድክ የተባረከ የትዳር ዘመን

  • @gelatesfaye4353
    @gelatesfaye4353 ปีที่แล้ว +3

    እግዝአብሔር እሰከሺበት ሺምግልና በእውነተኛ ፋቅሩ ያጾናችሁ አብዝቶ ይጠብቃችሁ ተባረኩልኝ

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 ปีที่แล้ว +3

    ከእውነት የተዘፈነ ልዩ ዘፈን!

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +5

    አቤላ እና ሳምሪ ትዳራችሁ ይባረክ ውለድ ክበድ ቤታችን በደስታ ይድመቅ ታምራላችሁ

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      Sableፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ

  • @bilenadem2453
    @bilenadem2453 ปีที่แล้ว +2

    Wow በጣም ነው የምታምሩት የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @naodababa1330
    @naodababa1330 ปีที่แล้ว +3

    Mrtochiyee
    Swedachuk abela&samri❤❤❤❤

  • @meki3909
    @meki3909 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ይሄ ድምፅ ለዘፈን ይሆናል ከዘፈንህ እስክታችሁ ያምራል

    • @nahisew7941
      @nahisew7941 ปีที่แล้ว

      የቀና ብዙ ያወራል

    • @meki3909
      @meki3909 ปีที่แล้ว

      @@nahisew7941 እስኪ ለሚቀናበት ነገር እንኳ እወቁ

    • @nahisew7941
      @nahisew7941 ปีที่แล้ว

      Meki ራስን ደብቆ ማቀርሸት አይከብድም

  • @itsmeageri
    @itsmeageri ปีที่แล้ว +8

    wow .ተግባብቶ ሲጋቡ እዲህ ነው❤❤💛💛💚💚

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውውውው የመጀመራየ ጥዶች ማች ሳይ 👌👌👌👌👌👍👍👍

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว

      እኔም አርት የሆነ ሰርግ ነበር

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful couples live long like Abraham and Sara 🙏🏻✝️⛪️🛐❤️💐🌹🙏🏻🎉🎊🙏🏻

  • @___t7761
    @___t7761 11 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል አቤሌ❤❤❤

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ደስ እንደምትሉ በስማም youtub kifetu benatachu

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina ปีที่แล้ว +8

    amazing couple. I wish you more success, happiness and love, long life. lots of love and respect to you both. lovely.

  • @adugetanh3424
    @adugetanh3424 ปีที่แล้ว +4

    ውይኔ
    እነዝህልጆች ምነው እደኔሱስየሆኑበት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💏

  • @mekiyatube7540
    @mekiyatube7540 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ የፍቅር

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 ปีที่แล้ว +3

    ወንዳወንድነቱ ደስ ሲል

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +6

    እንደው ስወዳችሁ ፍቅር እስከመቃብር የኔ ልዩወች 💕💕💕

  • @tube-nr3ch
    @tube-nr3ch ปีที่แล้ว +2

    በቅናት ልትደፉን ነው ተው እስኪ ለኛም እያሰባችሁ የመዳም ቅመሞች አይዞን😂😂😂

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 ปีที่แล้ว

    Wow Beautiful Love song never tierd hearing it🙏🏻🛐⛪️✝️❤️💐👍🎊👏

  • @toyba1599
    @toyba1599 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ስወዳቸውውውው 💋💋💋💋

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ እምትሉ ጥንዶች አይለያችሁ ዉለዱ ክበዱ የልጂልጂ እዩ

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 ปีที่แล้ว

    Nice voice my bro yewolo leg we are the best

  • @simrettdedta165
    @simrettdedta165 ปีที่แล้ว

    I really app you Menthe way have respecting your lady. Very smart.Thank you❤❤❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara ปีที่แล้ว +3

    አይለያችሁ አቦ ስታምሩ ❤️

  • @mogesgabriel6419
    @mogesgabriel6419 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርከው

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 ปีที่แล้ว +2

    Wow setameru ayelaychwe sewdachwe yemr

  • @embiltaEntertainment
    @embiltaEntertainment ปีที่แล้ว +3

    እኒን ጥንዶችን ሳያቸው ለጋብቻ ያለኝ መጥፎ አመለካከት ተቀይሯል

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምርጧች ይመቻችሁ

  • @USer-yr3hy7rj7e
    @USer-yr3hy7rj7e ปีที่แล้ว +10

    ካይን ያዉጣህ ልጃችን አይ ወሎ እድህ ነን እኮ

  • @ystbechekole2624
    @ystbechekole2624 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 ปีที่แล้ว +2

    ሰታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍😍😍😍

  • @montruex1308
    @montruex1308 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 ปีที่แล้ว +3

    መዝሙር አውጣ ወንድማለም።።እባክህ😭

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 ปีที่แล้ว

    the music is nice great voice and mlodey , we thankyou musian and producer abel kiflae .. we wish holy eid , mubarake month for all muslim all over the world ..

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 ปีที่แล้ว +2

    የማትሰለቹ 🥰🥰🥰

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ፡

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ውቦች

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 ปีที่แล้ว

    Areeee desss silu masha allah

  • @meaza5014
    @meaza5014 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት እንደሚያምሩ❤❤❤

  • @Museagta5
    @Museagta5 หลายเดือนก่อน

    ITS GOOD

  • @almazt3763
    @almazt3763 ปีที่แล้ว +1

    Woooowww Woooowww Nice 🙏❤🙏❤👌👌👌

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 ปีที่แล้ว +8

    ትለያላችሁ በቃ😘😘😘😍😍😍 ይትዮብ ክፈቱ😍😘

    • @fkrtech
      @fkrtech ปีที่แล้ว

      አላቸውኮ

    • @user-il2ks3wy4l
      @user-il2ks3wy4l ปีที่แล้ว

      @@fkrtech ምንድነዉ የሚል እማ

    • @fkrtech
      @fkrtech ปีที่แล้ว

      @@user-il2ks3wy4l Abel kifle

    • @user-il2ks3wy4l
      @user-il2ks3wy4l ปีที่แล้ว

      @@fkrtech የሱ አይመስለኝምያነ

  • @hayathayat3601
    @hayathayat3601 ปีที่แล้ว +2

    ለየት ያለ ፍቅር አላችሁ እናተ

  • @yewbdardesalegen849
    @yewbdardesalegen849 ปีที่แล้ว +1

    ሰወዳቹ

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 ปีที่แล้ว +1

    በፍቅር ውድድድድድድ ይረኳቸው ጥንዶች

  • @user-bn2ev2bv8f
    @user-bn2ev2bv8f ปีที่แล้ว +1

    ምርጦቼ

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube ปีที่แล้ว +2

    thanks

  • @nahisew7941
    @nahisew7941 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦችዬ ምችት ይበላችሁ ደስ ትላላችሁ።

  • @zerfieayenew7639
    @zerfieayenew7639 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher be lij yibarkachihu

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ትዳሮች 😍😍😍

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 ปีที่แล้ว +1

    Sewdachwe eko😍😍😍😍

  • @zaharakonjooo2395
    @zaharakonjooo2395 ปีที่แล้ว

    የኔማርቺ ስወዲቸሁ

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 ปีที่แล้ว

    Wow ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT ปีที่แล้ว +1

    ግጥሙ አሪፍ ነው ድምጽ አሪፍ ነው ውዝዋዜ አሪፍ ነው..ግን ሙዚቃው የስርቆት ነው...

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube ปีที่แล้ว +3

    Wowwww

  • @maaalaaa9668
    @maaalaaa9668 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ማድርግ አይቻልም ከውሀው ነው ወሎየ አይደል

  • @zufanhaile6182
    @zufanhaile6182 ปีที่แล้ว

    😍🤩👍👍

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 ปีที่แล้ว

    እረ ተው ወገኖቸ ቡዙውም አታብዙ ሚድያ እግዚአብሔር አምላክ ይወቃችሁ እጅ ለሰው ቡዙውም እንታይአትበሉ

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 ปีที่แล้ว

    Mecherashachun yesamir

  • @samsongetachew2998
    @samsongetachew2998 ปีที่แล้ว

    ብሌን ብሌን ብሌን ።

  • @kalokalo750
    @kalokalo750 ปีที่แล้ว +1

    ወንዳጂ ለሴት አክባሪ ሲሆን ደስይላል

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 ปีที่แล้ว +2

    ልጁ ሙድ አለው

  • @hadram2885
    @hadram2885 ปีที่แล้ว

    Kesew af yetebekachu.

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube ปีที่แล้ว +1

    🧡🧡💚💙💕💔

  • @luchiatesfazig3366
    @luchiatesfazig3366 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 ปีที่แล้ว

    Mene wagalw ywllow wende ng ykedshale telosh lala sete felga yehadal

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube ปีที่แล้ว

    Marrr

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 ปีที่แล้ว

    ተሳክቷል፥ እኔስ አይዶል ተወዳድሮ ያላለፈ አላይም ብዪ ነበር ፥ ግን ጥሩ ነው ተሳክቶልሀል።

  • @jalene12a
    @jalene12a ปีที่แล้ว +1

    የአመቱ መርጥ ሠርግ

  • @gent5496
    @gent5496 ปีที่แล้ว

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አሉ ሃሃሃሃሃ

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว

    Yihe Eyugn Eyugn Tiru Aydelem ☝️☝️🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 ปีที่แล้ว

    ፍቅራቸውይለምልም

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l ปีที่แล้ว

    4ሴቶች በቅነት እርር እያሉ ነዉ አለባበሳችሁን አሰተካክሉ

  • @emutiselale1041
    @emutiselale1041 ปีที่แล้ว

    enadti abetchewu yemamruti

  • @silasila926
    @silasila926 ปีที่แล้ว

    ዬዎችናቹው።ዳቡብይ።ልጆዎችይ።ማሆኑ።አልጣራጥራም

  • @yimer2543
    @yimer2543 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ዜማ ዳጊ ዲ ሰርቶታል 🙆🏼‍♂️😂😂😂 የጊልዶ ቅንብር ነው እንደ?

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 ปีที่แล้ว

    ሠለቻችሁን እኮ

  • @asmeretwelekiros7716
    @asmeretwelekiros7716 10 หลายเดือนก่อน

    💝👍❤😍😍😎💐🌷🌹🌸🌼💮

  • @liftube3260
    @liftube3260 ปีที่แล้ว

    Another. Sancho

  • @mesialeye8475
    @mesialeye8475 ปีที่แล้ว +1

    Show off!

  • @peace8750
    @peace8750 ปีที่แล้ว

    Fact: To get this kind of girl. Go to club like where he found her. No jealousy tho.

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 ปีที่แล้ว

    እቺ. የስፍራችን. ለክስክስ. ሽሌ. አስደግማብት ነው እንጂ. አቢት. ያውቅሽ ቅን. አንትሽነው የሚ ስንጥቅ. ቅው

  • @peace8750
    @peace8750 ปีที่แล้ว

    Too much. They are everywhere. I doubt their relationship lasts long. Being showy is bad.

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 ปีที่แล้ว +2

    Quletam nger new gen esu 🤣🤣

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +1

    ከዓይኖ ያውጣችሁ በቃ በየሚዲያው አትቅረቡ ሰው ከፍቷል

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 ปีที่แล้ว

    ደግሞ የቀረው ይቅር ያነአብይ እሚባል ሰው እዳይጨብጥህ እዳትሞትብን ሆ

  • @fikerenamusic
    @fikerenamusic ปีที่แล้ว +1

    fiker ena music subscribe