ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ጨዋ ነች ሚስትክ ማሪያምን ደስ የምትሉ ባልና ሚስቶች ናችው ስታምሩ❤❤❤❤
❤❤❤mesallah kesew ayene yetbekacuh
በሄወቴ የባሏን ቃል የምትጠብቅ ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቃችሁ❤
አቤት መታደል ፍቅር እስከ መቃብር ብለናል ልኡል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
ትሁትናት❤❤❤ የኔ የዋህ
አሜንንንንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሯሏት እያደረ ማማየ ናፍቃኛለች 😂😂😂😂 እስኪ ወንዶች ከዚህ ተማሩ እስኪ እዩት እንዴት ፍቅር እንደሚሰጣት
❤❤❤
❤❤❤❤
በጣምደሰ፣ትላላቹእ፣እደናተፈቅ፣የሰጠኝ
አተበጠ፣ምገርምሰወነ
ልጅግነ፣አላቹ፣
ደሞኮ ሥቴድ ሥመጣበር ትዘጋለች የኔማር ትህትናዋ ዋዉ መጨረሻችሁንያሣምር ላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
Samri አይዞሽ በጣም ደስ የሚል Prank ነው በዛ ላይ እንደዛ ደክሞሽ ብድርሽን ግን መመለስ አለበሽ አቤላ ተሳክቶልካል፡፡
ሳምሪ እርጊዝ ነች የምትሉ 🤚
Ayi habesha😂
እንደኔ ይሔንን ነገር ባንጠይቅ ለነሱ አንተወው በጣም ከባድ ነዉ የእግዜብሔር ስራ ነዉ
አወ ናት እኮ
😍😍😍
እነራሱ ሰለቸኝ እርጉዝ ናት መሰል የምሉት ነገር
የኔ እናት ስነስርአቱዋ አቤት አስተዳደግ ፍቅራችሁን እስከ መቃብር ያርግላችሁ
ምን ብላችሁ ፀልያችሁ ነው ፍቅራችሁ ደስ ሲል የኔ 2 አንድ አይነት ስወዳችሁ ማሮቼ ❤❤
ለእኔ ነገረኝ
hayzosh memeya esum yketa terashi tera lay asedrhu❤❤❤fetar hayleyachu stamru merocha❤❤❤
ደስ የሚል ፕራንክ ❤❤ሳምሪ ብድርሽን መልሽ እንጠብቃለንወላሂ ስታምሩ ለተመልካች ለእይታ ደስ የሚልለጆሮ የማይረብሽ ፍቅር የተሞለበት ፕራንክ 👉 የዚህ ፕራንክ መጥፎነቱ አጭር መሆኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ መሪማ❤
Kayen yawutachihu betam yemiyasekena fkrrr new yalachihu fetari ayeleyachihu❤❤❤❤❤
እንደዚህ የሚዋደዱ ሰዎች ሳይ ልቤ ደስ ይለዋል ግን በብዛት ከሀድዎችን ስለማይ ነዉ መሰለኝ
በጣም እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንደ ምለኝ
@MaranataTH-camደምሪኛ
አረ ካሀዲ አንችነሽ በእግዝአብሔር
በጣም
Betam gerami frank new yewunet yimechh!!!! Yewunet betam new yetmechegn! Betam new desi yemtlut,
ቀለል ያለ ፕራንክ ደስ ይላል ፍቅራችሁም ያስቀናል ❤
Betam nw yemitamirut wudoche fikirachihu yismer 😘😘😘
ሳምሪ እርጉዚ ነሽልበል ❤❤❤❤❤❤አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በደስታ አላህ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Samisha.... it does not seem prank.You have a mike on your hand. The video moves here and there. Someone was recording the video. So, how could it be a prank?I wait for a real prank.❤❤❤❤❤Fish from Canada 🇨🇦
የአላህ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ ያላት ክብር ድክም ብሏት አለባበስ ፀባይ ቆንጅና አደኛ ወላሂ ❤❤ተኮለኛ አቤሎ😂ቁሚ አልቆምም😅😅
ዋዉ ታድላችሁ ደስ ትላላችሁ የመልስ ምቱን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤
ታድላችሁ ፍቅራችሁ ድሰሰትሉ አላህየ ለኔም ጥሩባልሰጠኝ😢በእዉነት ሰለቸኝ ብቸኝነት😢😢😢
አብሽሪ ማማዬ ይሰጥሻል ሁሉም በሰብር ነዉ
@@GsfDds-zg8wu አሚን ዉድ
ፈጣር የልብሽ ይስጥሽ እህታችን
@@birukgidey8805 አሚን ያርብ
አሜን😂😂😂
Woyo!!!! Kkkk! I am in love with you guys. ❤❤❤❤ Samiriy ko erguze meslichehn silzeh prank belh bigze lije endatsewdat ohhhh🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ደስ ስትሉ ወላሂ ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ ደሞ ቶቶሎ ልቀቁ ቪዶ ምድርሽን ደሞ መልሽ የኔ ውድ እጠብቃለን😅😅
ደምሪኝ እህቴ❤
ደስ እምትሉ ባልና ሚስቶች ናችሁ በዚህ አጋጣሚ እርስ በእርስ ያላችሁን እውነተኛ መከባበርና ፍቅር አይቻለሁ እኔ በግሌ፣ ሌላው ለአስተያዬት ሰጪዎች አንድ ማለት እምፈልገው ነገር አለ እሱም መልካም ምኞታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የገመታችሁት ነገር እውነት ላይሆን ሰለሚችል ማለቴ እርግዝና ላላችሁት ነገር፣ ዝም ብለን ሰውን ባናቅቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ። ልጅ ቅድሚያ የፈጣሪ ስጦታ ሲቀጥል ደግሞ ጥንዶቹ የራሳቸው እቅድ ሊኖራቸው ስለሚችል እምናውራውን ወይም እስከምን ደረስ መግባት እንደለብን ማሰብ አለብን ጊዜው ሲደርስ ራሳቼው ይነገሩናል እስከዛ ግን ቆጠብ ብንል እላለሁ።
ስዎዳችሁ ማርያምን የኔናት አሳዘነችኝ❤❤❤❤
Dess telalachu Egziyabher beleje yebarekachu aberachu areju
ደሥ ትላላችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ❤❤❤❤❤❤
😢😢yamir asznshnghe yena konjo azoshi
ስታምሪ❤❤❤ ቅር ካላላችሁ አንድ አስተያየት አለኝ የወለሉ ምንጣፍ ጥቁር ክለር ቤቲን ውበት አልሰጠውም እንደ ዲዛይነር ሲገመገም ቤታችሁ ቆንጆ ሰለሆነ ነው
Mareyamen ename eyalku nebere keyerute konjobat new yalachu
አዎ ውበቱን አጥፍቶታል
@@የጠፋውልጅይገርማል እኔም እያልኩ ነበር የሆነ ነጭ ከለር ቢኖረው ጥቁር ላይ ያምል ነበር🙏
ትክክል ምንጣፉ ብቻ ሳይሆን ሶፋ ላይ ያለው ጥቁር ትራስ አያምርም እና የእኔም አስተያየት የሆነ መሃሉ ላይ ነጭ ጣል ጣል ያለበት ምንጣፍ ሰማዊ💙 ወይም ግሪን💚ካለዛም ፐርፕል💜 ቢሆን አሪፍ ነው ከቤቱ ጋር ማች ይሆናል በተርፈ በርቱልኝ በጣም እወዳችሁሃለው❤❤❤❤🙏🙏🙏
ያ ትክክል
Waw yemer betam desyemil berak new bertu ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ዉይ እዲያዉ ምን አይነት ቤተሰብ ምን አይነት ፍቆር ነዉ እዴት ደስ እደምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
Lebetachu adis negn wiboch yimechachu Sub...adrigiyalehu des yemil prank new manim sayigodada😂🎉❤
እውነት የፍቅር ተመሣሌት ናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳምሪ "አንች" ሚለውን ቃል ግን አትጠቀሚው ።በተረፈ ታምራላችሁ
የፍቅር መገላጫ ነው የእኛ አገር ባህል ነው
@@etalemakelegn7440 አንድ ሀገር አይደለን
አወይ የጌታችን ስቅለት መታደል አባቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው
Enemnefse technekech Abo🤣🤣
ዋዉ ልባም ሴት እና መልካም ባል ዪመቻችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ዪጨምርላችሁ ተባረኩልኝ የክርስቶስ ፍቅር መስቀልሽ ዉበትሽ እኮ ነዉ ሞገስሽ እሰዪ
ጫወነተቹ ደስ ብሎኝ ነዉ ሳብአሰስኪረይብ የደረኩወቹ ፕረንክ በዝ መልኩ ስሆን ዳስ ይለል
😂😂😂😂ቅዱስ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አይደለም ሌላ ንፋስ እንኳን አይግባበት ሁሌም ደስ ይባላችሁ
የኔ ውዶችበጣም ነው የሚያምርባችሁ እንዲሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ሀራም አለይክ አታሳዝንህም በጣም አሳዘነችኝ ደግመህ እንዳታደርግ እየደከማት❤❤❤😢😢😢
yeni Mrtochi Fetari Befkr Yanuracchuh ❤❤❤❤❤❤❤❤Swedachu
በጣም ነው የምወዳትሁ እግዚአብሔር ፍቅራትሁን ይብዛላችሁ አሳዘናችኝ❤❤❤❤❤
Endezih aynet regim prank ayche alakim 😊😊😊😊
አእቺን ስወዳት ምናይነት ቤተሰብ ነዉ ያሣደጋት ንግግሯ ሁሉ ነገሯ በልክ ቆጆ ሴት ነሽ የምር ሳምሪየየ❤❤❤❤
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏💖
ምርጥ ናችሁ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
የኔሚስኪን ደክሟት አጉላታሀት የተመታህ ባሉየው😅😅😅 ደሞ ታዛዠነቷ ሣምሪ ቆጆ
የምር አንደኛናቹ ፍቅር አስከ መቃብር ማለት እናተናቹ❤❤❤ በልጅይባርካቹ እግዚአብሔር
It's really funny. Prank keep up ❤❤❤❤❤❤
አቤላ ጎበዝ በፍቅር የታጀበ ፕራክ አይለያቹ አብራቹ አርጁ እወዳችዋለዉ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ አንቺን ብሆን ጎትቼ ነበር የምንወጣው አይዞሽ ቆንጂዬ እርጋታሽ ዋው ነው እኔ ብሆን ቸኩዬ ስቀውጠው ነበር የምቀረፀው አይለያችሁ
እንኳን ደና መጣቹ በጣም ናፍቃቹን ነበር ዋውው ምርጥ ቀለል ያለ ፕራንክ ነው ሳምሪ ተዘጋጂበት እጥፉን ነው የምንጠብቀው
ቤተሠው እንሁን እህት
ደምሪኛ@@AyatMensur
❤❤❤❤❤
wow betam new emtamrut fkrachihun yabzalachihu chewa set neshi
እፍፍፍፍፍፍ የኔዉዶች ፍቅራቹህኮ ደስሲል ስወዳቹህ❤ ለእኔም ጡሩ የትዳር አጋሪ እንድሰጠኝ ፆለቴም ምኞቴም ነዉ እመቤቴ ለሁላችነም ጡሩ ትዳር ትስጠን
Amen
ስወዳችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️
ቤታቸውን ወደድኩት ቅልል ያለ ነው ኮተት ያልበዛበት።
ሁሉም ሀብታም ቤት እንደዚ ነው እኮ እቃ አያበዙም😂እኛ ጋር ነው ኮተት ያለው😂😂😂❤
@@weynshetwudima-cc6cs😂😂
😂😂😂
@@weynshetwudima-cc6csእኮ😂😂😂😂😊
አንተየተመታክ😂😂😂😂😂
የኔ ውዶች በቃ እውነት የሚበለው ነገር እናተ ጋር አለ የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር አምላክ እሰከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ በተረፈ በጣም ነው የምወዳቺሁ😍😍😍😍😍😍
Ena le mejemera gze new seyachu ye daz wandm nek belsesati
ባልሽን ስላከበርሽ ደስ ብሎኛል በተረፈ ማሻአላህነዉ
❤❤❤ waw Emeberehan kenant ga tehun Amen
የኔ ውድ በጣም ነው የደከማት አይዞሽ❤❤❤😊
ደክሞኛል ደክሞኛልእያለች ህጂ ቀይሪ አፋቅርሻለሁ እሄ ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂
በጣም የምታምሩ ፍቅረኛሞች እሷም በጣም ትጨነቅለታለች እሱም እንደዛው ውይይይይ ከሰው አይን ንጠብቃችሁ
እኔኮ መጀመሪያ ላይ እንዴነሽ ዴህና ነሽወይ እምትሏት ነገር ስታስቀኝ😂😂😂የኔ ማሮች በጣም ነው የምጣፍጡት 😘😘
ደደደደደ ወሎየ ስለሆነ ነው 😅😅😅
።😅😅😅😅😅😅
ወሎ።ግራግሩ
En lemijemer gez enedez fen yemadereg pirak say 😅😅😅😅😅😂😂😂 beretun eshy kkkkkkkk
የኔ ዉዶች ደሥ የሚል ቀለል ያለ ብራክ ወላዲተ አምላክ ፍቅራቹህን ከዚህም በላይ ታብዛላቹህ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤ አቤል በፍራቻ ነበር ብራክ እያደረገ የነበር ምን ያህል እንደሚሳሳልሽ ሳምሪዬ አዘነጠሽ በሉ እራታቹህን ብሉ ሊሄድ አለ እዚህዉ እቤትሽ ሹሮሽን ትበያታለሽ አለ በሳቅ😂😂😂😂😂
ስንቴ አየሁት የኔ ማሮች ስታምሩ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤ዋው❤❤❤ውድድድድድ🎉🎉🎉
አቤላ ነፍስህ አይማርምኮ😂😂😂😂 ሳምሪ ቸኔ ቆንጆ አይዞን ብድርሽን መልሺ እኔ እተባበርሻለሁ😂😂😂
ደስ ትላላቹ ... ግን ድራማ ነው የሰራቹት ,ፕራንክ ለማስመሰል ሞክራችኋል
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
fekrachhun yeaberham ❤ yesar yargelachhu
ማርያም ደስስስ ስትሉ ብድርሽን ክፈዬ እማ እዳረሽው ❤ በፍቅር በጤና በሰላም ያኑራችሁ
Setamru Zemenachehu Yebarek Yene Wed Erguz Nesh Benatesh Negerin Fetari Belej Endibarekachehu Tematsnebal Tselotachen Semro Yehin Lefetari Yemisanew Yelem❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
ታድለሽ በባል መደነቅ መታደል ነዉ ባለም የሌለ ነገር አችለይ አለ በባል መደነቅ ከምንም በላይ መታደል ነዉ ።
samriye enen erasu endet endasazenshegn bednbe mebekel alebsh. ewedachwhalew🥰🥰🥰😍😍😍😘😘😘❤❤❤
እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተባረኩ ቤታችሁ እንዴት ያምራል🎉
Yewenet new mewedshe gatan chenkewe eko uffffff tadelachuuuu😊
እግዚአብሔር ይባርካችኩ ስታስቀኑ ነገሩ የዛች ንግስት የዳጊ ወድም አደለህ ሳምሪ ጨዋ ያሳደጋት ተባረኩ❤
betam nw mewodachehu makebrachehu ,,,🥰🥰 seriatachehu becha yebekal
ያገሬ ልጅ እደትነህልኝ እኔ ያየሁትን አይቻለሁ እሰይ እሰይ ብያለሁ❤❤❤❤❤
Giftii koo na gadisiftee dhugaa 😢
እኔ ፕራንክ አልወድም ከጀመርክ ግን እባካችሁ የሚጎዳ ዉሰጣችሁን የሚያሻክር ነገር እንዳትሰሩ በተለይ በፍቅራችሁ ዙሪያ መከባበርን ያጠፋል በተረፈ በርቱ❤❤
Awoo. Wunet naw❤
❤እውነት ለመናገር ደስስስ የሚል ፕራንክ በሳቅ ሞትኩ ለዛ ያለው ቀልድ ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹህን እንደ አብርሃምና ሳራ ይባርከው ያፅናላቹህ ደስ የምትሉ ጥንዶቺ ተባረኩ ዘንድሮ እጅ እጅ የሚል ፕራንክ የሚያሳዩ ሰገጤ ገገማዎቺ በበዙበት ምድር እናንተ ፈገግ ኣስባላቹህን ❤
ስታምሩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ፕራክ 😂😂😂😂 ግን ሰው ከስራ ሲመጣ ወደፕራክ አትሂዱ ግፍ ነው
የኔ ወሎየወች ስወዳቹህ ያገሬ ልጆች💚💛❤️🥀💋💋
በጣም ደሥ ትላላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤❤
Enkuan Dena Mexachu Ere Atxfu💓💓💓💓
አንዴኛ ነው ወሎየው ❤❤❤❤
Eway ye tedar wubetu ehe new❤❤❤❤❤❤❤
ሀራም አለይክ ስራ ውሎ ወደቤት ሲገባ እንዴት እደምደክም የምር ሲጀመር እሷ መቼ መብላት አማራት ማረፍ እንጂ
እኔ እራሱ ደበረኝ ድካምን አቀዋለሁ የኔ ሚስክን ሳምሪ
Yene enate❤️❤️😂🤭
ውይ ስወዳችሁ ❤ አትጥፍብን እመቤቴ ማርያም ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ታርግላችሁ
Beautiful 😍 cupels God bless your mirage🙏🏽👍🏽💜
Thank you! 🤗
በእውነት በሁሉም ቤት የእናንተ አይነት ፍቅር እና መከባበር ይሙላ ከአይን ያውጣችሁ ትዳራችሁ ህይወታችሁ በበረከት በፍቅር በልጅ ይሙላ❤
የኔ ማር አሳዘነችኝ እዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ
Well የኔ ውዶች 😍😍😍😍 በጣም ነው የምዳችሁ የኔ ወሎየወች❤
ተባረከ የተቀደስ ትዳር ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ🙏
ምላሹን ጠብቅ 😂😂😂😂
bexam desilenyal ❤❤wedimee ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጨዋ ነች ሚስትክ ማሪያምን ደስ የምትሉ ባልና ሚስቶች ናችው ስታምሩ❤❤❤❤
❤❤❤mesallah kesew ayene yetbekacuh
በሄወቴ የባሏን ቃል የምትጠብቅ ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቃችሁ❤
አቤት መታደል ፍቅር እስከ መቃብር ብለናል ልኡል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
ትሁትናት❤❤❤ የኔ የዋህ
አሜንንንንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሯሏት እያደረ ማማየ ናፍቃኛለች 😂😂😂😂 እስኪ ወንዶች ከዚህ ተማሩ እስኪ እዩት እንዴት ፍቅር እንደሚሰጣት
❤❤❤
❤❤❤❤
በጣምደሰ፣ትላላቹእ፣እደናተፈቅ፣የሰጠኝ
አተበጠ፣ምገርምሰወነ
ልጅግነ፣አላቹ፣
ደሞኮ ሥቴድ ሥመጣ
በር ትዘጋለች የኔማር
ትህትናዋ ዋዉ መጨረሻችሁን
ያሣምር ላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
Samri አይዞሽ በጣም ደስ የሚል Prank ነው በዛ ላይ እንደዛ ደክሞሽ ብድርሽን ግን መመለስ አለበሽ አቤላ ተሳክቶልካል፡፡
ሳምሪ እርጊዝ ነች የምትሉ 🤚
Ayi habesha😂
እንደኔ ይሔንን ነገር ባንጠይቅ ለነሱ አንተወው በጣም ከባድ ነዉ የእግዜብሔር ስራ ነዉ
አወ ናት እኮ
😍😍😍
እነራሱ ሰለቸኝ እርጉዝ ናት መሰል የምሉት ነገር
የኔ እናት ስነስርአቱዋ አቤት አስተዳደግ ፍቅራችሁን እስከ መቃብር ያርግላችሁ
ምን ብላችሁ ፀልያችሁ ነው ፍቅራችሁ ደስ ሲል የኔ 2 አንድ አይነት ስወዳችሁ ማሮቼ ❤❤
ለእኔ ነገረኝ
hayzosh memeya esum yketa terashi tera lay asedrhu❤❤❤fetar hayleyachu stamru merocha❤❤❤
ደስ የሚል ፕራንክ ❤❤
ሳምሪ ብድርሽን መልሽ እንጠብቃለን
ወላሂ ስታምሩ ለተመልካች ለእይታ ደስ የሚል
ለጆሮ የማይረብሽ ፍቅር የተሞለበት ፕራንክ
👉 የዚህ ፕራንክ መጥፎነቱ አጭር መሆኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ መሪማ❤
Kayen yawutachihu betam yemiyasekena fkrrr new yalachihu fetari ayeleyachihu❤❤❤❤❤
እንደዚህ የሚዋደዱ ሰዎች ሳይ ልቤ ደስ ይለዋል ግን በብዛት ከሀድዎችን ስለማይ ነዉ መሰለኝ
በጣም እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንደ ምለኝ
@MaranataTH-camደምሪኛ
አረ ካሀዲ አንችነሽ በእግዝአብሔር
በጣም
Betam gerami frank new yewunet yimechh!!!! Yewunet betam new yetmechegn! Betam new desi yemtlut,
ቀለል ያለ ፕራንክ ደስ ይላል ፍቅራችሁም ያስቀናል ❤
Betam nw yemitamirut wudoche fikirachihu yismer 😘😘😘
ሳምሪ እርጉዚ ነሽልበል ❤❤❤❤❤❤አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በደስታ አላህ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Samisha.... it does not seem prank.
You have a mike on your hand. The video moves here and there. Someone was recording the video. So, how could it be a prank?
I wait for a real prank.
❤❤❤❤❤
Fish from Canada 🇨🇦
የአላህ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ ያላት ክብር ድክም ብሏት አለባበስ ፀባይ ቆንጅና አደኛ ወላሂ ❤❤ተኮለኛ አቤሎ😂ቁሚ አልቆምም😅😅
ዋዉ ታድላችሁ ደስ ትላላችሁ የመልስ ምቱን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤
ታድላችሁ ፍቅራችሁ ድሰሰትሉ አላህየ ለኔም ጥሩባልሰጠኝ😢በእዉነት ሰለቸኝ ብቸኝነት😢😢😢
አብሽሪ ማማዬ ይሰጥሻል ሁሉም በሰብር ነዉ
@@GsfDds-zg8wu አሚን ዉድ
ፈጣር የልብሽ ይስጥሽ እህታችን
@@birukgidey8805 አሚን ያርብ
አሜን😂😂😂
Woyo!!!! Kkkk! I am in love with you guys. ❤❤❤❤ Samiriy ko erguze meslichehn silzeh prank belh bigze lije endatsewdat ohhhh🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ደስ ስትሉ ወላሂ ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ ደሞ ቶቶሎ ልቀቁ ቪዶ ምድርሽን ደሞ መልሽ የኔ ውድ እጠብቃለን😅😅
ደምሪኝ እህቴ❤
ደስ እምትሉ ባልና ሚስቶች ናችሁ በዚህ አጋጣሚ እርስ በእርስ ያላችሁን እውነተኛ መከባበርና ፍቅር አይቻለሁ እኔ በግሌ፣ ሌላው ለአስተያዬት ሰጪዎች አንድ ማለት እምፈልገው ነገር አለ እሱም መልካም ምኞታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የገመታችሁት ነገር እውነት ላይሆን ሰለሚችል ማለቴ እርግዝና ላላችሁት ነገር፣ ዝም ብለን ሰውን ባናቅቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ። ልጅ ቅድሚያ የፈጣሪ ስጦታ ሲቀጥል ደግሞ ጥንዶቹ የራሳቸው እቅድ ሊኖራቸው ስለሚችል እምናውራውን ወይም እስከምን ደረስ መግባት እንደለብን ማሰብ አለብን ጊዜው ሲደርስ ራሳቼው ይነገሩናል እስከዛ ግን ቆጠብ ብንል እላለሁ።
ስዎዳችሁ ማርያምን የኔናት አሳዘነችኝ❤❤❤❤
Dess telalachu Egziyabher beleje yebarekachu aberachu areju
ደሥ ትላላችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ❤❤❤❤❤❤
😢😢yamir asznshnghe yena konjo azoshi
ስታምሪ❤❤❤ ቅር ካላላችሁ አንድ አስተያየት አለኝ የወለሉ ምንጣፍ ጥቁር ክለር ቤቲን ውበት አልሰጠውም እንደ ዲዛይነር ሲገመገም ቤታችሁ ቆንጆ ሰለሆነ ነው
Mareyamen ename eyalku nebere keyerute konjobat new yalachu
አዎ ውበቱን አጥፍቶታል
@@የጠፋውልጅይገርማል እኔም እያልኩ ነበር የሆነ ነጭ ከለር ቢኖረው ጥቁር ላይ ያምል ነበር🙏
ትክክል ምንጣፉ ብቻ ሳይሆን ሶፋ ላይ ያለው ጥቁር ትራስ አያምርም እና የእኔም አስተያየት የሆነ መሃሉ ላይ ነጭ ጣል ጣል ያለበት ምንጣፍ ሰማዊ💙 ወይም ግሪን💚ካለዛም ፐርፕል💜 ቢሆን አሪፍ ነው ከቤቱ ጋር ማች ይሆናል በተርፈ በርቱልኝ በጣም እወዳችሁሃለው❤❤❤❤🙏🙏🙏
ያ ትክክል
Waw yemer betam desyemil berak new bertu ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ዉይ እዲያዉ ምን አይነት ቤተሰብ ምን አይነት ፍቆር ነዉ እዴት ደስ እደምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
Lebetachu adis negn wiboch yimechachu Sub...adrigiyalehu des yemil prank new manim sayigodada😂🎉❤
እውነት የፍቅር ተመሣሌት ናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳምሪ "አንች" ሚለውን ቃል ግን አትጠቀሚው ።በተረፈ ታምራላችሁ
የፍቅር መገላጫ ነው የእኛ አገር ባህል ነው
@@etalemakelegn7440 አንድ ሀገር አይደለን
አወይ የጌታችን ስቅለት መታደል አባቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው
Enemnefse technekech Abo🤣🤣
ዋዉ ልባም ሴት እና መልካም ባል ዪመቻችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ዪጨምርላችሁ ተባረኩልኝ የክርስቶስ ፍቅር መስቀልሽ ዉበትሽ እኮ ነዉ ሞገስሽ እሰዪ
ጫወነተቹ ደስ ብሎኝ ነዉ ሳብአሰስኪረይብ የደረኩወቹ ፕረንክ በዝ መልኩ ስሆን ዳስ ይለል
😂😂😂😂ቅዱስ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አይደለም ሌላ ንፋስ እንኳን አይግባበት ሁሌም ደስ ይባላችሁ
የኔ ውዶችበጣም ነው የሚያምርባችሁ እንዲሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ሀራም አለይክ አታሳዝንህም በጣም አሳዘነችኝ ደግመህ እንዳታደርግ እየደከማት❤❤❤😢😢😢
yeni Mrtochi Fetari Befkr Yanuracchuh ❤❤❤❤❤❤❤❤Swedachu
በጣም ነው የምወዳትሁ እግዚአብሔር ፍቅራትሁን ይብዛላችሁ አሳዘናችኝ❤❤❤❤❤
Endezih aynet regim prank ayche alakim 😊😊😊😊
አእቺን ስወዳት ምናይነት ቤተሰብ ነዉ ያሣደጋት ንግግሯ ሁሉ ነገሯ በልክ ቆጆ ሴት ነሽ የምር ሳምሪየየ❤❤❤❤
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏💖
ምርጥ ናችሁ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
የኔሚስኪን ደክሟት አጉላታሀት የተመታህ ባሉየው😅😅😅 ደሞ ታዛዠነቷ ሣምሪ ቆጆ
የምር አንደኛናቹ ፍቅር አስከ መቃብር ማለት እናተናቹ❤❤❤ በልጅይባርካቹ እግዚአብሔር
It's really funny. Prank keep up ❤❤❤❤❤❤
አቤላ ጎበዝ በፍቅር የታጀበ ፕራክ አይለያቹ አብራቹ አርጁ እወዳችዋለዉ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ አንቺን ብሆን ጎትቼ ነበር የምንወጣው አይዞሽ ቆንጂዬ እርጋታሽ ዋው ነው እኔ ብሆን ቸኩዬ ስቀውጠው ነበር የምቀረፀው አይለያችሁ
እንኳን ደና መጣቹ በጣም ናፍቃቹን ነበር ዋውው ምርጥ ቀለል ያለ ፕራንክ ነው ሳምሪ ተዘጋጂበት እጥፉን ነው የምንጠብቀው
ቤተሠው እንሁን እህት
ደምሪኛ@@AyatMensur
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
wow betam new emtamrut fkrachihun yabzalachihu chewa set neshi
እፍፍፍፍፍፍ የኔዉዶች ፍቅራቹህኮ ደስሲል ስወዳቹህ❤ ለእኔም ጡሩ የትዳር አጋሪ እንድሰጠኝ ፆለቴም ምኞቴም ነዉ እመቤቴ ለሁላችነም ጡሩ ትዳር ትስጠን
Amen
ስወዳችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️
ቤታቸውን ወደድኩት ቅልል ያለ ነው ኮተት ያልበዛበት።
❤❤❤❤
ሁሉም ሀብታም ቤት እንደዚ ነው እኮ እቃ አያበዙም😂እኛ ጋር ነው ኮተት ያለው😂😂😂❤
@@weynshetwudima-cc6cs😂😂
😂😂😂
@@weynshetwudima-cc6csእኮ😂😂😂😂😊
አንተየተመታክ😂😂😂😂😂
የኔ ውዶች በቃ እውነት የሚበለው ነገር እናተ ጋር አለ የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር አምላክ እሰከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ በተረፈ በጣም ነው የምወዳቺሁ😍😍😍😍😍😍
Ena le mejemera gze new seyachu ye daz wandm nek belsesati
ባልሽን ስላከበርሽ ደስ ብሎኛል በተረፈ ማሻአላህነዉ
❤❤❤ waw Emeberehan kenant ga tehun Amen
የኔ ውድ በጣም ነው የደከማት አይዞሽ❤❤❤😊
ደክሞኛል ደክሞኛልእያለች ህጂ ቀይሪ አፋቅርሻለሁ እሄ ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂
በጣም የምታምሩ ፍቅረኛሞች እሷም በጣም ትጨነቅለታለች እሱም እንደዛው ውይይይይ ከሰው አይን ንጠብቃችሁ
እኔኮ መጀመሪያ ላይ እንዴነሽ ዴህና ነሽወይ እምትሏት ነገር ስታስቀኝ😂😂😂የኔ ማሮች በጣም ነው የምጣፍጡት 😘😘
ደደደደደ ወሎየ ስለሆነ ነው 😅😅😅
።😅😅😅😅😅😅
ወሎ።ግራግሩ
En lemijemer gez enedez fen yemadereg pirak say 😅😅😅😅😅😂😂😂 beretun eshy kkkkkkkk
የኔ ዉዶች ደሥ የሚል ቀለል ያለ ብራክ ወላዲተ አምላክ ፍቅራቹህን ከዚህም በላይ ታብዛላቹህ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤ አቤል በፍራቻ ነበር ብራክ እያደረገ የነበር ምን ያህል እንደሚሳሳልሽ ሳምሪዬ አዘነጠሽ በሉ እራታቹህን ብሉ ሊሄድ አለ እዚህዉ እቤትሽ ሹሮሽን ትበያታለሽ አለ በሳቅ😂😂😂😂😂
ስንቴ አየሁት የኔ ማሮች ስታምሩ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤ዋው❤❤❤ውድድድድድ🎉🎉🎉
አቤላ ነፍስህ አይማርምኮ😂😂😂😂 ሳምሪ ቸኔ ቆንጆ አይዞን ብድርሽን መልሺ እኔ እተባበርሻለሁ😂😂😂
ደስ ትላላቹ ... ግን ድራማ ነው የሰራቹት ,ፕራንክ ለማስመሰል ሞክራችኋል
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
fekrachhun yeaberham ❤ yesar yargelachhu
ማርያም ደስስስ ስትሉ ብድርሽን ክፈዬ እማ እዳረሽው ❤ በፍቅር በጤና በሰላም ያኑራችሁ
Setamru Zemenachehu Yebarek Yene Wed Erguz Nesh Benatesh Negerin Fetari Belej Endibarekachehu Tematsnebal Tselotachen Semro Yehin Lefetari Yemisanew Yelem❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
ታድለሽ በባል መደነቅ መታደል ነዉ ባለም የሌለ ነገር አችለይ አለ በባል መደነቅ ከምንም በላይ መታደል ነዉ ።
samriye enen erasu endet endasazenshegn bednbe mebekel alebsh. ewedachwhalew🥰🥰🥰😍😍😍😘😘😘❤❤❤
እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተባረኩ ቤታችሁ እንዴት ያምራል🎉
Yewenet new mewedshe gatan chenkewe eko uffffff tadelachuuuu😊
እግዚአብሔር ይባርካችኩ ስታስቀኑ ነገሩ የዛች ንግስት የዳጊ ወድም አደለህ ሳምሪ ጨዋ ያሳደጋት ተባረኩ❤
betam nw mewodachehu makebrachehu ,,,🥰🥰 seriatachehu becha yebekal
ያገሬ ልጅ እደትነህልኝ እኔ ያየሁትን አይቻለሁ እሰይ እሰይ ብያለሁ❤❤❤❤❤
Giftii koo na gadisiftee dhugaa 😢
እኔ ፕራንክ አልወድም ከጀመርክ ግን እባካችሁ የሚጎዳ ዉሰጣችሁን የሚያሻክር ነገር እንዳትሰሩ በተለይ በፍቅራችሁ ዙሪያ መከባበርን ያጠፋል በተረፈ በርቱ❤❤
Awoo. Wunet naw❤
❤እውነት ለመናገር ደስስስ የሚል ፕራንክ በሳቅ ሞትኩ ለዛ ያለው ቀልድ ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹህን እንደ አብርሃምና ሳራ ይባርከው ያፅናላቹህ ደስ የምትሉ ጥንዶቺ ተባረኩ
ዘንድሮ እጅ እጅ የሚል ፕራንክ የሚያሳዩ ሰገጤ ገገማዎቺ በበዙበት ምድር እናንተ ፈገግ ኣስባላቹህን ❤
ስታምሩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ፕራክ 😂😂😂😂 ግን ሰው ከስራ ሲመጣ ወደፕራክ አትሂዱ ግፍ ነው
የኔ ወሎየወች ስወዳቹህ ያገሬ ልጆች💚💛❤️🥀💋💋
በጣም ደሥ ትላላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤❤
ደምሪኝ እህቴ❤
Enkuan Dena Mexachu Ere Atxfu💓💓💓💓
አንዴኛ ነው ወሎየው ❤❤❤❤
Eway ye tedar wubetu ehe new❤❤❤❤❤❤❤
ሀራም አለይክ ስራ ውሎ ወደቤት ሲገባ እንዴት እደምደክም የምር
ሲጀመር እሷ መቼ መብላት አማራት ማረፍ እንጂ