ሳምሪን ዛሬም አልቻልኳትም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 552

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +139

    ማነው እንህን ጥንዶች እንደኔ ሲያይ ሚቀና🙌🙌አንደኛ ናቸው ስወዳቸው👍

    • @amlaky1234
      @amlaky1234 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @amlaky1234
      @amlaky1234 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤪

    • @nejatabderzk7905
      @nejatabderzk7905 ปีที่แล้ว

      Ke meqnat mexbes😉

    • @nejatabderzk7905
      @nejatabderzk7905 ปีที่แล้ว +1

      @@Em.TH-cam. eshi ye agera lij

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. ปีที่แล้ว

      @@nejatabderzk7905 አመሰግናለሁ😍😍

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ ปีที่แล้ว +27

    በሳቅ ሞትኩኝ ፍቅር የሆኑ ጥንጆች❤❤❤❤❤

  • @yossiefmer733
    @yossiefmer733 ปีที่แล้ว +20

    ፍቅራቸው ይብዛህ❤❤❤🇪🇷

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው ปีที่แล้ว +49

    መጣችሁልን# ♥️ዛሬ ስራ ስለበዛብኝ ሳለተኛ ነግቶ መሸ 😢 ደብሮኝ
    ከሰደት ኖር አውጠቶ በሐገራችን በሰላም የምንኖረበት ቀና ያምጣለን 😢😢ኡፍፍፍ

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አይዞሽ እህቴ እኔን

    • @BereketTaki
      @BereketTaki ปีที่แล้ว +2

      እፉፉፉፉፉፉ አይዞሽ የኔ እህት ለኛም የሚናርፊበት ቀን አለ ይህም ቀን ይረሰል

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እማ❤

    • @ህሊናዳኛነው
      @ህሊናዳኛነው ปีที่แล้ว

      @@seblewengel2843 እሺ ውደ ♥️

    • @ህሊናዳኛነው
      @ህሊናዳኛነው ปีที่แล้ว

      @@BereketTaki እሺ ውደ ♥️

  • @asmeretdawit8174
    @asmeretdawit8174 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዳጊንም ውድድ

  • @amhara74
    @amhara74 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤

  • @salehahabheshawitk98
    @salehahabheshawitk98 ปีที่แล้ว +4

    አቤሌ ለሴትልጅ ፍቅር አሰጣትን ትችልበታለህ የኛ ተምሳሌት የምኮኑ ምርጥ ጥንዶች ማሻአላህ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንዴት እንደምወዳችሁ ሳምርዬ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 ปีที่แล้ว +8

    እንደ ዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም በእውነት ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ከዚህ በላይ አብዝቶ ብቅርን ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ልዩ እንቁዎች ፍቅር በቃላት አይገለጽም ምንብዬ ልግለጻችሁ ብቻ በማያልቀው ውድድድድ🎉❤❤❤

  • @mikomikeeha9150
    @mikomikeeha9150 ปีที่แล้ว +6

    ትንሿን እህታችሁን ግን ብናያት ደስ ይለናል🤭🤭

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 ปีที่แล้ว

    እውይ ደስ ስትሉ እኮ አትጠገቡም ሳምሪ አንበሳ የባለፈው ላይ ግፍ ተሰርቶብሽ ነበር ብድርሽን መለሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ

  • @megbesisay3719
    @megbesisay3719 ปีที่แล้ว +13

    ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ዳጊን ❤ ውድድድ

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 ปีที่แล้ว +1

    yesss ተሳክቶልኝ የመጀመሪያ ነኝ
    ተናፍቃችሁ ነበር ❤
    ሳምሪየ የኔ ሳቂታ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    ደጋግሜ እያየሁ በሳቅ 😂😂😂

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 11 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ፈታ የምታደረጉ ቤተሰቦች ናቸው የኔ ውዶች የእውነት ከውሸት የጸዳ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ዋዉዉዉዉ ደስየምትሉ ጥንዶች አይለያችሁ ታምራላችሁ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው ደስ ምትሉት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 ปีที่แล้ว +8

    ሞትኩኝ ይሄ ጨዋታ ሲያስቀኝ ደስ ትላላችሁ😂

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 ปีที่แล้ว +3

    ሳምሪዬ አትጥፍብን 😂😂😂😂❤ውድድድድድ🇪🇹🙏

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂ብዙ ቦታ አይቻለሁ ይህን ጨዋታ የናንተ ይለያል ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ ለጌም አይሆንም በቃ ተሸነፈ😂😂😂😂

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 ปีที่แล้ว +1

    ማሩ እፍርታም የኔ ቆንጆ ጭዋታውን ድምቅ አደረግሽው😅❤

  • @faruzajemal2173
    @faruzajemal2173 ปีที่แล้ว +8

    💖🍔 ሰምሪ አልታቻልሽም 💪💪😄😄😄😂😂

    • @rak7888
      @rak7888 ปีที่แล้ว

      😂😂😂💪💪💪💪

  • @Rስደተኛዋ
    @Rስደተኛዋ ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ሆይ ልክ እንደናንተ ሀገሬን ሳቅ. በሳቅ አድርጋት

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል ปีที่แล้ว +17

    ስንት ስራ እያለኝ ነው ቁሜ በሳቅ ያየኃቹ ደስ እያለኝ 🥰

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ ปีที่แล้ว +1

    ተው አቤላ አታጭበርብራት ሳምሪነትን😍😍

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว +3

    ሳምቴላ ደስ ስትይ ፍልቅልቅ ነገር ነሽ ማሻአላህ

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ ปีที่แล้ว +2

      አድንቄሻለሁ ስምሽን ለአስተዋለው ትልቅ ትምህርት ሰጭ ነው

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

      @@ጉናቲዩብ ማስተዋሉን ይስጠን ጎበዚት

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ደስስስስ ስትሉ በጣም ደሥ የምትሉ ተምሳሌቶች ናቹ ለሌላቀን በእግዛብር ስትልክ ባለህበት ሁን እሺ ❤🇪🇹👍

  • @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ
    @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ ปีที่แล้ว +4

    ባለ ማህተቦች በርትሉን እንወድችሁአለን

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +8

    🥰የናተን ፎቃ ሳይ እጣ ፈታየ ናፈቀኛ😂አቤሎ ግን የጌም ሰው አደለም የእውነት ሰው ነው ሳምሪኮ በላሽው እኮ😂 ፍቅራችሁ ማሻ አላህ አቦ❤❤

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano ปีที่แล้ว +1

    ለመንኛውም ሳምሪ አሸንፋለች ባለፈለታም እሷ ናት ያሸነፈችው ድል ለሳምሪ❤❤❤

  • @Aliyafirst
    @Aliyafirst ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያስጠላብሽ ማሩ ማሩ ስትይ በእውነት አበዛሽው በጣም

  • @belechsameri6318
    @belechsameri6318 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ዛሬ አልተቻለችም የኔዉድ ብይ 😂😂😂😂❤❤❤እወዳትሁ አለሁ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +8

    ፀባዩች ከምንም በላይ ስርዓታችሁ በጣም ደስ ይላል በጣም ታምራላችሁ ኑርልን ሳቃችሁ ያጠግባል ከፍትፍቱ ፊቱ ❤❤❤❤

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +1

    የኔውዶች🥰በሣቅ ነው የገደላችሁኝ😂😂

  • @emmy1365
    @emmy1365 ปีที่แล้ว

    አሁንም አሸናፊ አንች ነሽ 😂😂😂 Many blessings!😍😍

  • @Yewegneshi
    @Yewegneshi 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች አሁንም ጨምሮ ፍቅራችህን ያብዘው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 ปีที่แล้ว +1

    ከፈታሪ የተሠጠ ትዳር ሢሆን እንዲ ውብ ይሆናል በፍቅር ያኑራችው በታም ነው ያሣቃችሁኝ😀😀😀

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme ปีที่แล้ว

    Friend yewah silehonech ድል ሁሌም ከእሷ ጋር ናት

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዶች እንኳን ደና መጣቹህልኝ❤❤ ወይኔ ሳምሪ ተጫወትሽበት አቤላ ተሎተሎ ብላ 😃😃😃

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @seadayimam1138
    @seadayimam1138 ปีที่แล้ว

    ማሩ የምትይው ነገር ዘገኝ ሌላ ስም አውጭለት ጫወታቹሁ አሪፍ ነው ቀጥሩበት

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka ปีที่แล้ว +1

    ምነው 😂
    አውቀሽ እንኳ ሀይሉን ብትጥይ😂😂
    ይህን የሚያስቀና ፍቅር ❤እስከዘላለሙ ያርግላቹ

  • @SaedaMohammed-zk3tp
    @SaedaMohammed-zk3tp ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ትነግረዋለች ደሞ ፍቅር ሢለካ በናተ ነዉ ለካ

  • @seralove8471
    @seralove8471 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ጥንዶች ደስ ሲሉኝ😍😍😍

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +1

    መከባበራችሁ ፍቅራችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 ปีที่แล้ว

    ዳጊ እሺ አትላችሁም መቼም ግን ጨዋታው ጠቅላላ በቤቱ ሰው ቢሆም ይበልጥ ያምር ነበር💚💚🙏

  • @Mita_Queen-u2e
    @Mita_Queen-u2e ปีที่แล้ว

    እናንተን ሳላይ ማለፍ አልችልም በጣም ነው ምወዳቹ🥰🥰ፍቅራችሁን ያብዛው🥰🥰🥰

  • @mmki178
    @mmki178 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውቦች ሁለየ ስሩልን ቪደወ😢 የኔ ፍቅሮች❤❤ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይስጣችሁ 🥰🥰🙏

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 ปีที่แล้ว

    እስኩዬና ሳምሪ እናንተም በቅርብ ግዜ 100 ሺ ትገባላችው የዳጊ ቤተሰቦች ስወዳችው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በቃሪያ ያቃጠሉሽ ነዶኝ ነበር በደንብ ተበቀይው እሱ እንደውም ተሸነፎም ይጎርሳል እፍርት አይሰራም ተሸንፈሃል

  • @yfjchfvfkop8847
    @yfjchfvfkop8847 ปีที่แล้ว

    ምን አለፋህ ጨርስኩት እኮ ቁጭ በል አላለችም 😂😂😂😂 ማርምን አሳቀችኝ 🎉

  • @eyob9640
    @eyob9640 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛው

  • @OiOi-tc6bd
    @OiOi-tc6bd ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እምወዳችሁ ግን ሳምሪየ ማሩ ማለቱን ቀነስ አርጊው በዛ በጣም

  • @yenuhailu5329
    @yenuhailu5329 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤😂😂😂😂😂❤አስገጠጣችሁች በማታ አመስግናለሁ አቤል ግን big እፍሪታያም ነህ😅😅😅😅

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว

    7.29 ደቂቃ ላይ ያለችው ትይንት እኔም አብሬ ነው የጮኩት እያዛገ የሚያስደስት ጨዋታ ነው የእውነት ግን ማሩ ግን እፍርታም አትሁን ይመቻችሁ ውዶችየ

  • @belechsameri6318
    @belechsameri6318 ปีที่แล้ว

    በባለፈዉ በጣም ተኛድጄ ነበር ዛሬ አስደሠተሽኝ አወ ያፈራል ግን ደስ ትላላችሁ❤❤❤😂😂😂😂

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤እኔ እራሱ በሳቅ ሞትኮ መረጦች

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ደስ ስትሉ የዳጊ ቤተሰቦች

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ ปีที่แล้ว +3

    ውይ በሳቅ ገደላቹኝ😂😂😂😂❤

  • @zeharaousman9631
    @zeharaousman9631 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮችዬ ደስ ስትሉኝ እኮ🥰🥰🥰

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ እኔም በሳቅ ሞትኩኝ

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ሰላማቹ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር😂😂😂እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤

  • @eyerus954
    @eyerus954 ปีที่แล้ว

    ስለእውነት በጣምነው እምወዳቺሁ እግዛብሄር ፍቅራቺሁን ያብዛው ፍቅር እስከመቃብር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ጨዋታ ይለያል ዋው በሳቅ ጨረስኩት ስወዳችሁ😍❤❤❤

  • @faruzajemal2173
    @faruzajemal2173 ปีที่แล้ว +6

    ልዩ ጥንዶች ኑሩልን

  • @fatimamuham
    @fatimamuham ปีที่แล้ว +3

    አሳዘነኝ የጎረሰውን ሳይውጥ ነው የምደርስበት😂😂😂

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 ปีที่แล้ว

    ደስእሚል ጨዋታ ነው ጨዋታ ነው እሷ ግን ባደረ ሆድዋ ነው መሰል የመጣችው እናትዋ

  • @jaydream6179
    @jaydream6179 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ስታምሩ ፈጣሪ ከዚ በላይ ፍቅራቹን ያብዛላችው❤❤❤

  • @birnsheyaregal8953
    @birnsheyaregal8953 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እኮ

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ በዘረ ይባርካችሁ ግን ጥያቄ አለኝ እንደዚህ አይነት ጨዋታ ምሳ ላይ ነው ወይስ እራት መሆን አለበት ያው መቼም ጥያቄ ግልጽ ነው😁

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 ปีที่แล้ว +8

    ውበት ከፀባይ ጋር ያደላት ሚስት አለችህ
    ተባረኩ . . .

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB ปีที่แล้ว

      ውበት ከጸባይ ጋር ያደለው ባል አለሽ /ተባረኩ ።

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 ปีที่แล้ว +1

    የተመቸኝ ያረኩትን ብቻ ብላ እሱ ቁጭ ብሎ ሳይጎረስ የሷ በአንድ ግዜ ቁጭ ስታደርገው ገረመኝ ብቻ ተመችቶኛል

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 ปีที่แล้ว

      ማር አይዞህ አላለችም አረ በሳቅ

  • @nura44
    @nura44 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ እኔም እንደናንተ መሆን አማረኝ ሙሽሪት ጀግና እንዳታስደፍሪን 😂 አረ ባለ እለፊዉ ሲያሳዝን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 ปีที่แล้ว

    ሲታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ወይኔ ባልሽ የመብላት እድሉ ሲያሳዝን😂😂😂

  • @etsegenetabera2888
    @etsegenetabera2888 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምታምሩ እውነተኛ ፍቅር የሚታይባቹ ጥንዶች ተባረኩልኝ የሰርጋችሁን ቪዲዮ ሁልጊዜ ነው የማየው በእውነት ይለያል👌👌 እንኳንም በዩቱብ መጣቹ በደንብ እያዝናናችሁ እያስተማራችሁ ነውና በርቱ🙏🙏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች ዩቱብ የላቸውም እያልኩ ስፈልጋችሁ አጥቻችሁ አሁን ስላገኘሇችሁ ደስ ብሎኛል❤

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ተመኘሁ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን።

  • @ابراهيم-ه5و9و
    @ابراهيم-ه5و9و ปีที่แล้ว

    ቢይልኘ የኔ ፉለቅልቅ 🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ማሪያም ኢነይ በጣም ነው ኢመወዳቹ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እፍርት 😂😂😂😂በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @fgfghg1431
    @fgfghg1431 ปีที่แล้ว

    አስተካክሎ ሳይቀመጥ ነው እምደርስበት😂😂😂😂😂😂

  • @hayminatannatanhaymi46
    @hayminatannatanhaymi46 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ በቃ ብይ አላለም ደሰ ትላላችሁ

  • @ነፃነት-ቘ4ኸ
    @ነፃነት-ቘ4ኸ ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች በጣም ነው የሳኩት እግዚአብሔር ሁሌ በደስታ ያሩራችሁ ❤❤❤❤

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว

    በጣም ታስቃላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @kumem9576
    @kumem9576 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ማርያም በጣም ተምራለቹ ምርጥ ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @ZenabLagsa
    @ZenabLagsa 8 หลายเดือนก่อน

    ሴቶችለምግብ ያለንን ፍቅር ሀይላንዳ እራሱ መሰከረችበጣምደስትላላቹ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 ปีที่แล้ว

    አይ ሳምቴላ አንቺ ጫወታው በደምብ ገብቶሻል 🥰🥰😂😂😂

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 ปีที่แล้ว

    እንደው ጥሎብኝ ስወዳችሁ እንቅልፌ እየደፋኝ እናተን ሳይ ብን ብሎ ጠፋ ክክክክ ሳምሪ ግን ጀግና ነሽ ከምር።❤

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ደስስትሉ ውዶችዬ❤
    አሪፍና አዝናኝ ጨዋታ ነው😁😁

  • @ethiopahagere6577
    @ethiopahagere6577 ปีที่แล้ว +2

    God blessed your marriage with your beautiful wife you are the best and kind from TEXAS USA 🇺🇸

  • @kumem9576
    @kumem9576 ปีที่แล้ว

    ፍቅራቸው ይብዛላችሁ ❤❤❤❤ምርጥ ጨዋታ ነው 🥰🥰🥰

  • @ሰሚራጎንዴሬዋ
    @ሰሚራጎንዴሬዋ ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ብቻየን እምስቀው ነገርስ😂😂😅

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዘና አድረጋቹሁኝ ድሰ የምትሎ ጥንዶች

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp ปีที่แล้ว

    የኔ ባለ ማህተቦች ስወዳቹ❤❤❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 8 หลายเดือนก่อน

    ምረጥ ጥንዶች አይለያችሁ ❤❤❤😂😂 ፈታ ነው ያረጋችን

  • @ማእላፍአማራዊት
    @ማእላፍአማራዊት 8 หลายเดือนก่อน

    ፍቅራቹ ብዝዝዝት ይበል አቦ ይመቻቹ ደሞቼ❤❤❤

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በሳቅ ደሞኮ የሷ መሽቀዳደም

  • @leya3286
    @leya3286 ปีที่แล้ว +3

    ስውዳችሁ ፍቅራች ይብዛ❤

  • @EkarmEkram-r5k
    @EkarmEkram-r5k 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትሉ ጥንዲወች ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @terngo
    @terngo ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን