ቲጂና ሳምሪ አለቀሱ😢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የሳምቴላ(samtella) ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን!! የዛሬው ቪዲዮ ተዋናይና የሰከላ ሾው አቅራቢ ከሆነችው ትግስት ግርማ ጋር ያደረግነውን ልዩ ቆይታ ይዘንላችሁ መተናል ተጋበዙልን!!
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 340

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +53

    ዋው ማሻላህ ስታምሮ ነፍ አመት በፍቅር ኑሮልኝ ❤❤❤❤❤❤ፍትህ ለመሳጂዱቻችን ፍትህ ለቤተ እምነት ቤተክረስትያን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለኑፁሀን ወንድሞቻችን 🕌⛪️😥🤲

    • @emyeethiopian4756
      @emyeethiopian4756 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen ehtaleme fitih slehulu egziyabher yitadegen ⛪🕌beka yibelen

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@emyeethiopian4756 ደምሪኛ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና ปีที่แล้ว +10

    አቤና ሳምርዬ ትጅዬ ደስ የምትሉ ወርቆች በዚህ አጋጣሚ የመምህር ተስፋዬን ትምርት ገጠመኝ ተከታተሉ በጣም በነፍስም በስጋም አትራፊ ነው የምትሆኑት 💞

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว +50

    ፍትህ ፍትህ ለሚሞቱት ሙስሊም ወንድሞቻችን 😢😢😢😢

    • @mitikiedessie1633
      @mitikiedessie1633 ปีที่แล้ว +2

      ፉትህ ለሚሞቱ ለፈጣሪ ፍጥረታት በሙሉ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@mitikiedessie1633 ደምሪኛ

    • @user-jw6pp2ee5x
      @user-jw6pp2ee5x ปีที่แล้ว

      ሙስሊም ብቻ ነዉ እንደ የሚሞተዉ እህታለሜ?

  • @makhiyasait1001
    @makhiyasait1001 ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ የናተን ፍቅር አሏህ ያድለን ስውዳችሁ❤ ከልቤነው❤❤❤❤❤❤አችም ደሞ ምርጥእናትነሽ እድሜሽይርዘም❤❤❤❤

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የኔ የዋህ አንቺ ማለት ነጭ ወረቀት ነሽ እድሜ ይስጥሽ ቤተስብሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ሁሌም ሳቂ

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 ปีที่แล้ว +4

    ኧፉ ቲጂዬ ይገባሻል እኔ ራሴ በጣም ነው የምወድሽ እናንተም ጥንዶቹ በጣም ደስ የምትሉ ናቸው ፍቅራችሁን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ታብዛልኝ ትባርክልኝ ትጎብኝልኝ

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 ปีที่แล้ว +7

    😍ኡፍፍፍ...Samtellawoch ከሰው አፍና አይን ይሰውራችሁ 😘
    ❤️እመቤቴን በጣም ነው እንጂ የፍቅር ተምሳሌቶች የሚገልፃችሁ ❤️
    አይ ቲጂ ካላመናችሁኝ ፈትሹኝ 😂
    መወደድ እራሱ ሲያንሳችሁ ነው ማሪያምን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን ፍቅር እንዴት ደስ እንደሚል ደሞኮ ይጋባል እውነት እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን መከረውን በቃ ይበለን👏እና ደሞ ደስ ትላላችሁ😘

  • @senitube999
    @senitube999 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ውዶች ሶስታቹሁም ስወዳችሁ ማርያምን ❤😢የጌታዬ እናት የአማኑኤል እናት የመድሐንያለም እናት የእየሱስ ክርስቶስ እናት የመላእት እህት የሕዝቦች ሁሉ እናት የአስራት አገርሽንና የአስራት ልጆችን አደራ ጠብቂልን ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይውን 🇪🇹😭❤

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 ปีที่แล้ว +10

    “ቅኖችን ያብዛልን ቅንቅናሞችን ልብ ይስጥልን” ትልቅ አባባል thank you

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 ปีที่แล้ว +10

    ፍቅር በፍቅር አረጋችሁት የእውነት አብሪያችሁ አልቅሻለሁኝ 😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምዕመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ አይኔን እያመመኝ ነው በስደት ላይ ህመም ከባድ ነው 😥😥

    • @ዮሀና
      @ዮሀና ปีที่แล้ว

      እማምላክ ትማርሽ😢

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@ዮሀና ደምሪኛየኔውዴ

  • @user-seadi
    @user-seadi ปีที่แล้ว +3

    እናተን ለመውደድ ምንም ምክኒያት የለኝም ግን ወላሂ በጣም ወዳችሗለው ምርጥ ጥንዶች በመሀላችሁ ነፋስ አይግባ ክፉ አይንካችሁ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +9

    እውይይይ እናት እንኳን አርፍ ኑራም ስናወራው እባ እባ ይላል ነብሳቸው ትረፍልህ ❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +9

    ዉብ ጥንዶች ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ ምን ልበልሌላ ቃልየለም❤❤❤

  • @user-vw1lr8tv9q
    @user-vw1lr8tv9q ปีที่แล้ว +5

    ውይ አስለቀሳችሁኝ እፍ ቲጂየ የምወድሽ እናተም ምርጥ ጥንዶች ሽ አመት በፍቅር ኑሩ❤

  • @azutube6342
    @azutube6342 ปีที่แล้ว +6

    ቲጂዬ የኔ መልካም ሴት እንኳን ተወለድሽ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💐💐🎁🎁🎁🎁🎁🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aa11aa83
    @aa11aa83 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍወድሜ አሥለቀሥከኝ እኔም በጣምየምወዳት እናቴ ጓደኛዬ ሁልነገሪናት በሥደት እደናፈኩኝ ቀረሁ ብቻ ሠለእናት ሢወራ እንባዬ ቀድሞይረግፋን አይዞን ብቻሠለምወዳችሁ አዳመጥኳችሁ ሣምሪ ቲጂዬ እዲሁም ወድሜ ፈጣሪይጠብቃችሁ እናት አባትየለለንም ነፍሣቸውን ይማርልን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx ปีที่แล้ว +3

    ሰወዳችሁ ሳምሪዪ ጌታ በልጅ ይባርካችሁ ።።።ፍቅራችሁ አሰተማሪ ነው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር በቃ ይበለን 😢😢🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements ปีที่แล้ว +6

    ወይ ቲጂ ፍቅር የሆንሽ ሰዉ እኔም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ካላመናችሁ ፈትሹኝ አላለችም

    • @ermitube9480
      @ermitube9480 ปีที่แล้ว

      ወይ ቲጂ ፍቅር የሆንሽ ሰውዬ😂😂 ሰውዬ ለወንድ ነው ሴትዮ ለሴት ነው ቲጂ ከመቼ ወዲህ ነው ወንድ የሆነችው😂😂😂

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements ปีที่แล้ว

      @@ermitube9480 ዉይ በጣም ይቅርታ አረ ሰዉ ነዉ ለማለት የፈለኩት የነበረዉ ሴትዬም አይደለም ስላረምሽኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@ermitube9480 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@Master_ofElements ደምሪኛ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ ደምሬሻለሁ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +47

    አዲስ ለኛ ናቸዉ😂😂😂 😊 10አመታቸዉ ነው በፍቅር ልጅ ይስጣችሁ በልጅ ተባረኩ ❤❤

    • @BIRANEFURGASSA-hy2bm
      @BIRANEFURGASSA-hy2bm ปีที่แล้ว +1

      😊😊😊😊😊

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@BIRANEFURGASSA-hy2bm ደምሪኛ

    • @Meka-tg3wd
      @Meka-tg3wd 7 หลายเดือนก่อน

      ❤​@@fatumawase

  • @salamss5506
    @salamss5506 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂየ የኡነት እናት እኮነሽ ሳምቴላ ከወረት የፀዳ ፍቅር እስከመጨረሻው ይስጣችው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ አይለያችው ቲጂዪ እንካን ተወለድሽ መልካም ልደት❤❤❤

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d ปีที่แล้ว +7

    በግፍለሚገደሉአማኖችድምፅሁኑሣምቴላወች

  • @tube-le9wm
    @tube-le9wm ปีที่แล้ว +7

    ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👍👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎚

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 ปีที่แล้ว +6

    ሁልጊዜም እንወዳቹሀለን
    ሳምቴላዎች

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆች ማርያምን በጣም ነው ደስ የምትሉት ለስው ልጅ አክብሮነታችሁ በጣም ነው ምወድላችሁ ውድድድድድ

  • @EVANGADI
    @EVANGADI ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውዶች የምውዳችሁ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yn2ti5pp5s
    @user-yn2ti5pp5s 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፣ቲጅየ፣አሜን,3 በጣም፣ደስስስ፣ነው፣የሚሉት፣እውነት፣ውይ፣ለኛም፣ላላገባነው፣ሴቶችም፣ወንዶችም፣እንዲሁም፣በሰው፣ሀገር፣የተከረታተታቹህ፣እህት፣ወንድሞቼ፣የእረፈት፣እንጀራ፣ይስጣቹህ፣አሜን፣በድጋሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว +2

    Yelbe sew ❤nachuuu,,,fikeren yewente benate weste aywalluuu love youu guys,,beka positive person lachuneee saldenke alllfeee,,amilkeee yebeletewen fekere,selme,tena,deseta,,ulime adiese niger b hiwotachuuu amilkeee yestachuuuu,,tebarekuuuu❤❤❤

  • @bettytamiru5363
    @bettytamiru5363 ปีที่แล้ว +1

    ከደነዚ ቅነ ልቦች ጋር መሆን ምነኛ ደስ ይላል በማያልቀው ፍቅር እወዳችዋለወ!!!!!!!!!!

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e 10 หลายเดือนก่อน +1

    It is hard to get a gentle man like him. You are lucky. He us lucky and she is lucky.
    Above all he is kind very,very much...

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube ปีที่แล้ว +5

    መልካም ሰወች ሲገናኙ እንድህ ነው ስወዳችሁ እደናንት አይነቱን ፍጣሪ ያብዛልን አገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አንድነትን ፍቅርን አብዝቶ ይስጥልን
    የዘወትር ተመልካቻችሁ ነኝ መኮመት ግን አልወድም ለምን እንደሆነ አለቅም በርቱልን ፍጣሪ በልጅ ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme ปีที่แล้ว +5

    Samri gin des sitil eko❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 ปีที่แล้ว +4

    በማርያም ትጆን እኔም በጣምነውየምወዳት ታምራላችሁ❤❤❤

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 ปีที่แล้ว +3

    ቲጂየ መልካም ሰዉ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ 😢🥰

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማሮች ስታምሩ እኮ ፍቅር የሆናችሁ ጥዶች ቲጅዬ ስወዳት ❤

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 ปีที่แล้ว +3

    እደናተ ቅን አመለካለት ያለው ሰው በዝ ቢሆን ባልተሰደድን ነበር ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ውቦች ✝️❤❤❤❤

  • @medilema9481
    @medilema9481 ปีที่แล้ว +1

    Yen wuboche egazehaber tedarachun yebarek denagil mariyam be merajawa teshafenachu Tg yen Saket nurelagn enakuwan tawaledashe♥️

  • @tizitagetachew6353
    @tizitagetachew6353 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ወድ እናት የሆነች ሚስትና እህት አለህ ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ እ/ርን አመስግን፡፡

  • @madnamohammed2734
    @madnamohammed2734 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ ሳምሪ & ባባ የወሎ አማላይ

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሸልን መልካም ልደት🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎉🎉🎉🎂🎂🎂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ለእናት ሀገራችን 😢😢😢 ደስ ስትሉ ቲጅ መልካም ሠው❤❤❤

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 7 หลายเดือนก่อน +1

    I also live this couple. Samri us so beautiful. I really really wish you guys a very long, happy and successful life. I think ene limejrachigh yemifeligewn Tigi mekrachihualech. Rasachihun tebiku.

  • @filfiltayachew1660
    @filfiltayachew1660 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ተወለድሽልን ውቪት ኢትዮጵያውያውይ ቀጥይበት ሁላችህንም እንወድሀለን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ሰላም ላገራችን

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ❤ አቤል ምርጥ ልጅ ጌታ በልጆች ይባርካችሁ

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ ปีที่แล้ว +2

    አሜንእንኳንአብሮአደረሰንቲጂዬሶስታችሁንምእወዳችኃለሁ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ፍቅራችሁን እስከእርጅና እመኝላችኋለሁ ቲጂዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ በእውነት የተለየሽ ነሽ እኮ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ HBD 🎉🎉🎂🎈

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜን አሜን ትጂዬ የኔ የዋህ። ስወዳቺሁ 😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍

  • @Maditube-it6xf
    @Maditube-it6xf ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah betam new yemiwedachu gin be mahal sikefak aslekeskegn ayzon 😢❤❤❤

  • @user-mr4gx1mg4m
    @user-mr4gx1mg4m ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችሁን መሻት ይፍፅምላችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ ጥንዶች በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ ከፍቅር በላይ ምን አለ እወዳቹሃለሁ አከብራቹሃለሁ

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme ปีที่แล้ว +3

    Enezih tindoch gin tadilew 10 amet telefto yemaygegn zina ewkina mewededin be10wer yagermal❤❤❤❤❤ i love you guys

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ውድድ የማርግችሁል ቴጅ ደሙ ቴጅ እወድሻለሁ

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤❤

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว +1

    Bexam dass tilalachu be iwunat Egziabher tidarachun yibark Wuladu Kibadu ❤❤❤❤🙏🙏🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ እኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ሳምሪ&አቤላ❤❤❤

    • @user-bs7zt7fr5d
      @user-bs7zt7fr5d ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@user-bs7zt7fr5d ደምሪኛ🎉

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ዉዶች ምርጦች ፍቅራቹ ቅንነታቹ ይጋባል ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ከክፍሁሉ ጌታ ይጠብቃቹ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ🎉❤

  • @ela.4k
    @ela.4k ปีที่แล้ว +7

    ቲጂዬ እንኳን ተወለድሽልን🥰🥰🥰

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ስታምሩ ፈታ ያላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ😭 ❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ተወለድሽ ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ሳምርዬ አቤላ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ፍቅራችሁ ቅንነታችሁ ከአነጋገራቸው ይጋባል

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቲጅዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ ቀሪ ዘመንሸ ፈጣሪ አምላክ ይባርክልሽ ሣምሪ $አቤላ ዉድድድ❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ🎉

  • @salehahabheshawitk98
    @salehahabheshawitk98 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአለላህ የኛወዶች ከናተ ቢማሩ ብንማር ጡሩነው

  • @user-jw8rj1wc4g
    @user-jw8rj1wc4g ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah yene wudoche 👑👑❤❤❤👑

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d ปีที่แล้ว +3

    ፍትህበግፍእየተገደለላለውሙሥሊም፣ለመሥጅድ፣ለቁርአን፡ያረብፍርድህን

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 ปีที่แล้ว +1

    እስኩዬ ምነው አስለቀሥከኝ ቲጂዬንም በጣም አወዳታለው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +2

    ሁለት መልካሞ ጥንዶች አሜን አሜን ትክክል

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 ปีที่แล้ว

    የኔውድ በጣምነው የምወዳታ እንዳች አይነቶቾን መካሪወቾን ያብዛልን

  • @mukadesteshome7727
    @mukadesteshome7727 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለቤተ እምነቶች ፍቅር ለወገን ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!

  • @giftigetanhe4902
    @giftigetanhe4902 ปีที่แล้ว +3

    መልካምነታቹ ይጋባል በፍቅር ኑሩ❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +5

    ስወዳችሁ ቲጅዬ አቤሎ ሳምርዬ ❤❤❤ ውዶቾዬ❤❤❤❤❤

  • @salammengasha7327
    @salammengasha7327 ปีที่แล้ว

    የሚገርመው 3ታችውም የፍቅር ስው ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የምር በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ

  • @farida1771
    @farida1771 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እኔም እናቴ ሞታለች

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 9 หลายเดือนก่อน

    Nefi ameti yanurachihu befikir betana batachihu bebereketi yimula tigi edima tana yistilin

  • @mtuumtuumtuumtuu63
    @mtuumtuumtuumtuu63 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 ปีที่แล้ว +2

    የኔናት እፍፍፍፍፍ አስለቀሣችሁኝ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር እኮ ይጋባል አስተዳደግ ነው የዳጊዬ ቤተሰብ አይደሉ ሰው ምኑን ይመስላል ሲባል ኑሮውን አይደል ፍቅራችሁ ብዛት ይበል ቲጂዬ ኑርልን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 ปีที่แล้ว

    ሰው ሁሉ የፍቅርንና ድግነትን ካንቺ ይማር ቲጅዬ በእውነት ፍቅር ነሽ እቤላ እናንተም እንደዛው
    እንካን አብሮ አደረን አደረሳችሁ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ መልካም ልደት የኔ መርልካም

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ የኔ ንቁ እህታች ከምኖዳቼው ቤተሰቦቻችን ጋር ስላዬንሽ ደሰ ብሎናል😭😭 እኔንም ኣልቅሳችሁ ኣስለቀሳችሁኝ

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በጣም ቅሜያለሁ ግን ጊዜ ስለማይኖረኝ ያንን ዊግ መሰራት ብተው ለውጥ አይቻለሁ የልጄንም እንደዛ የቅባት መቀቢያሽን አጣሁት

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 ปีที่แล้ว +2

    WOWW des tilalachu zamanachu yibarki siwadachu 😍😍😍😍 l love you so much ❤❤❤❤❤💚💛❤🇪🇹

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 ปีที่แล้ว

    አሜን እውነት ነው አገራችንን ሠላም ያድርግልን ቲጂዬ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว

    የኔ ወዶች ሥታምሩ እኔንም አስለቀሳቹህኝ ቲጂዬ ትለያለች እኮ የኔ ጠካራ ሠዊ አካባሪ ወዳድ ለይማኖተኛ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ ቲጅየ አቤል ሳምርዬ እወዳቹሀለሁ በጣም በፍቅር ኑሩልኝ ኢትዮጵያ ሥመጣ በአካል ባገኛቹህ ምነኛ ደሥ ባለኝ❤❤❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    ሥታምሩ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሣሙ

  • @user-sd8kg3zj5l
    @user-sd8kg3zj5l ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ዉበት የኔ ዉቦች ከአይን ያዉጣችሁ💚💛❤💖

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      አሁን ይህቀሚሰ ሌባልነው

  • @mekideshailu1193
    @mekideshailu1193 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday tig❤️❤️❤️💜💜💜

  • @EVANGADI
    @EVANGADI ปีที่แล้ว +2

    አስለቀሳችሁኝ አቤላዬ😢😢😢 እንዳውም ሆድ ባሻ ነኝ😢😢😢

  • @user-vj8kw8fw7t
    @user-vj8kw8fw7t ปีที่แล้ว

    yene mare betam new yemewedeshe edemashe yerezame mare

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ እኔም አካዉንቴን እሰጥሻለሁ በጣም እወድሻለሁ 🥰🥰💐💐💐💐

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 ปีที่แล้ว +1

    Endet desss yemelu temdoch nachew 💑ye egezabeher berhan betachu lay yegeba be lebachu lay yegeba betame new yemewedachu edmen ena tena yestachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-te2ik5kq1l
    @user-te2ik5kq1l ปีที่แล้ว +2

    Tigiye I love you

  • @abelove
    @abelove ปีที่แล้ว +1

    tigye tleyalesh eko

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 ปีที่แล้ว +5

    ቲጂን ቤታቹ ጋብዙዋት በጣም ቸጫዋች ነች ደስ ስትል

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o ปีที่แล้ว

    ሳምሪ አቤሎ በጣም እወዳቺሀለሁ የማትጠገቡ ሁሌ አዲስ እስከመጨርሻው ያጣፍጥላቺሉ ።ትግስት ግርማ አስመሳይ ነሽ

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 ปีที่แล้ว +1

    ልጅአወልዱም፡እደ፡የኔውዳች፡እኔእኮእድስመስላችውኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 ปีที่แล้ว

    Tig Yeni malikam sew betam Tamralachihu ❤️❤️❤️💯👍🙏🇨🇬👆