ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስወዳችሁ #ላይክ#ሸር አርጉልኝ ይሄን ቪዲዮ😢
Mindinew negeru
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽሪ እኛድርጋለን
እሽ የኔውድ አብሽሪ
ምንድነውእሕትአልገባኝበአላሕ
አላህ ያግዝሽ መይሙየ ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ሙሽራ ነኝ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አላህ ያግዝሽ እህቴ ኢንሻ አላህ ያልፋል
እህትመይሙና እኔ ዱባይ 1አመት ሰረቸ 4ድመት ነውያለው ሀስ ሰያታምሜ ተቸው አገረገባሁ
ምንድነው እኔ አልገባኝም በአላህ
የድመት ጭገር😮
ደመትአልወደም
ዝብላ ነው ምዘበዝበው
ክክክክክ ኧረ መልስ@@habHabitat
😢😢😢እኔም ገጥሞ ኝ ነበር ግን አሏህ በራህ መቱ ገላገለኝ ያረብ 🤲😭😭
ምችግር አለዉ የድምት ጰጉር ነዉ እኝም ጋ አለ ደሞ ድመት ንጱ ነዉ ከአሁን ሰዉ እስሳት ይሻላል በተለይ የቤት እስሳት
እኔአጋጥሞኝ አያውቅም እቤታቸውም ምንም አይነት እስሳ እቤታቸው የለም
ወላሂ የኔምአለብኝ ሰወቹ እኔ ይሳደባሉዙረውተመልሰው😢😢
አብሽሪ ልኝ የኔውድ አሏህይጠብቅሽ አላህይገዝሽ እወድሻለሁ የኔልእልት አይዞሽ ልመይሙናዬ ያልፋል
እኔም ከምሰራበት አሉ ወላሂ ገና ሳያቸዉ ድመት አልወድም አልኳቸዉ አሁን አወድም ይላሉ እኔም ስራየ ምግብ ስለሆነ አላፀዳም ግን ፊሊፒኖቹ ይወዳሉ ግን ፀጉሩ የትም ይበተናል አላህ ይጠብቀን እንዳንበላዉ ምክንያቱም አይታይም 😢
የእኔሥእንኳንድመትእቤትላመጡይቅርናሢዪቸውምይፈሯቸዋል፡
ልክእዴኔ
ፈጣሪ ይ ው ቅ ምን ይ ሆ ን
የኛም ቤት ጉድ ይሄው ነው እኛማ ቆሳስለን ሁሉ ነበር አሁን ተገላገልን ሰጠን ለሌላ ሰው🤦🏽♀️‼️
ከባድነው አይስደት😢😢😢
አረ በስመአብ ምን ጉድ ነው ተላጩ እንዴ😮😮እዚ ጎረቤታችን አሉ እህቴ አለች እዛ ግን እንደዚ የለም ጽድት ያሉ ናቸው የራሳቸው መኘታ ሽንትቤት አላቸው ምንም ሽታ የሚባል የለም
ኤጭ እኔሥየሠለቸኝ ነገር ምን ሆነና የኔሥ ይባሥ ብሎ ውሻም አለ አይእጀራሥቱን አሣየኝ እሥከዛው መችም ፈጣሪን ላመሥግን የባሠም አለና አይዞን 😢
እኔንየበጠበጠኝነገር እህህህ ዘጠኝ አሞኛልሺታአልችልም😢ወላሂነብሠጡርነኝም
የኛም አለ ዉይ ሲሸት 1ነዉ ያለዉ ሊገለኝ ነዉ ሺታዉ ክላሷንም በሳምት ነዉ የማፀዳዉ በጣም ያመኛል ሺታዉ ልጂቱጋ ነዉ የሚኖረዉ ካዱ ክላስ እናትየዋ አትወደዉም ጪራሺ እኔ ከቤት ካለሁ አይኑን እዳላይ ብላ ቤት ስትወጣ ነዉ የሚወጣዉ ግን ቤቱሁላ ይሸታል
ምድነዉ ዉዴ የኔ የላትም ቆሻሻ ልብሥ ነዉ አዴ
አታካብጅ እኛጋ 8 አመት ሙሉ አሉ ድመቶች በስራአት ህክምና እናና እክብካቤ ከተደረገላቸው አንድት ፀጉር አይወድቅም ያንች የነፈሩና የተግማምሙ ሁነው ነው እንጅ
በትክክልእኔ ቤትም አሉ በስርሃት በካንፓኒ መተውብየሚያፀዴቸው አሉ ፀጉራቸው እንዳይረግፍ መርፌም አላቸው ባጠቃላይ ማሻአላህ ናቸው ከውሻጋር ከመግማማት ድመት ❤❤❤በስንት ጣህማቸው
@NouraSultan-s2v በትክክ ወላሂ
ሙይሙየ💞💞💞💞
እኔ አልገባኝም አስረዱኝ 😢
አሰላሙአለይኩምራህትሏሂወበረካቱሁ አህለን አላህ ለሀገራችን ያበቅነ ን
አላህይገዝሽአይዞሽያልፋል
ወይኔ እኔ እራሱ ልጂቱ ነበረቻት ወይኔ ሸታዉ ደግሞ እክፍሎ እምገባዉ እሶ ሳትኖረ ነበር በሳምንት ነበር በቃ በጣም ነበረ እምናደደዉ አልሃምዱሊላህ በሰተመጨረሻ ለሰዉ ሰጠቻት 😭ከባድነዉ አሁን ድረሰ ፍረሻዉ አልተቀየረም
እደትታጥቦዪጠራል
እኔቤትም አለ በጣም ነዉ ፀጉሩ የሚያሰለቸኝ በተለይ አይን በጣም ነዉ የሚጎዳዉ አይኔን በጣም ነዉ የሚያሳክክኝ አፍንጫዬን ያስነጥሰኛል ግን ድመቱ ከኔጋር አይዉልም ሳፀዳ ነዉ መሰለኝ 😢
ምንድነውይሄጉድ
አሑን ምንየለለበትአለብለሺነው ውሻምአለ እናአሑን ምንመልክትነው ሊሎቹን አትስሩማለትሺነው አገረችን እበት አትዚቂም ነበራደ
እኔም ጋር ድመት አለ ቁም ሳጥን ዝጊው እደገባ
በጣም ያ ሳ ቀ ኝ ኩ ሜ ት እ የ ጩ ህ ም አ ያ ስ ተ ኛ ሽ
.አስግፊሩላህ
ወይስዴትየስራህን😢😢😢😢😢😢
እኔጋም 2 ድመት ሙሉ ቤቱ እንደዚህ ነው እደግዴታየ ነው የሚያዩት በጣም ነው የተሰቃየሁት
ከባድ ነው እኔም በሄድኩበት ደመትና ወፍ አያጣኝም በጣም ነው እሚሸተው
የድመት ፀጉረ ነው ምን ችግረ አለው
ሀኔቤት ነበረኝ ሳያዩኝ አውጥቸ ጣልኩት ወላሂ
የኔ ደግሞ ገና ማሣደግ ሊጀምሩ እንዳመጡ በ3ወር ሣናያት የሤትዮዬ አማት በረዳ ወቶ ቆጭ እንዳለ ሣያያት ወታ ከፎቅ ወድቃ ሙታ ተገኘች ድጋሜ አያመጡም ካላበዱ😂😂😂
አብሽሪ ከኛም አሉ ያው ቀንቃቂ ማድረግ ነው የድመይ ፀጉር ነው በምክብ በዋሀ ወደ ሆድ ክገባ በሽታኛ ያድረጋል
እኔ ሁለት ወር ሰራሁ ጨርሸየ ልብሴን ዙባላ ጥየ ነው እቤቴ የሄድኩት
😂😂😂😂😂😢😢😢🎉🎉❤❤😂😂
ምንድነው እህቴ ንገሪኝ በናትሽ
አይዞሽእህቴፈጣርያግዝሽእህቴ፡፡
እኔስራውን።ትቸወጣሁ።በጤናላይ።በጣም።ከፍተኛ።ጉዳት።አለው።ሶስት።አመትሰርቸ።ሌላስራቀየርኩ
መፍትሄውንኮ አትናገሪም ዝብለሽ ነው የምታውምሪው
ምድነው አልገባኝም
እኔምጋ ድመት ነበር አልሰራም የድመት ቆሻሻ አላጸዳም ብዬ ከቤት አስውጣች ግን ጊቢ ውስጥ አሉ በነሱ ምክንያት ሳይነስ ያሰቀየኛል
የዲመት ጠጉር በዘሕምክኒያት ከሥራ ወጣሑ
ውይ እኔም ተሰቃየው የምለብሰው ጓንትም ከማማም የለኝ እኔስ😥በጣም ያስለኛል ከሷ ክፍል ስገባ
ወደችየ ደሙሩኝ እሲኪ የትግራይ ልጅ ነኝ እወዳቹዋለው እና መስሉመች ባኣላህ ክርስትያነች ደሞ በማርያም ደሙሩኝ❤❤
😂😂😂ወጠጤ አይ መይሙ አሳቅሽኝ።ለማንኛውም ፈጣሪ ያግዝሽ አይዞን ።እኔማ በመጣሑ ብወር ጠፋ 5አመት አብሮን የኖረ የት ሔደ እያሉ ትንሽ ትንጫጩ ከዛም እረሱት።ደሞ የራሱ ክፍል ነበረው ኪችን ሳላዬው ከገባ ምሳሰአት ስጋነገር ከሖነ ከመቼ እንደሚወስድ እይታይም።
ምንድነው አልገባኝም
ያረቢ አላህ ያገዝሺ የሚገረም ነዉ
ምንድነው የምታወሪው
ማሻ ብላስተር አለ በሱ አሺው😊
ሥበላ ሥጠጣ አዉሥጥ ይገባ ነበር
እና ምንችግር አለ
አቤት ስደት
ድመት ነዉ እኛ ቤት 2አመት ተኩል ሆነዉ ለልጅቷ ልደት ስጦታ የተሰጣት የራሱ መብያ መፀዳጃ አለዉ ባለድመቷ ናት እምታፀዳዉ ፀጉሩንና ጥፍሩን እየተከፈላቸዉ በመኪና መተዉ አጥበዉ አፅድተዉ ይሄዳሉ ፀጉሩ አይወድቅም
ምንም ያህል ቢታጠቡ ቢላጩ እሚቦን ነገር አላቸው በዛላይ
እህቴ,,እወድሻለሁ,ግን,,እራስሽን,,ሸቃላ,ብለሽ,አትጥሪ,,እሺ❤❤❤❤❤❤❤የኔማር
እኔ አስረ ድመቶች አሉ ብዙም አልቸገረም
የሷ ድመቴች በተገቢ ሁኔታ እንክብካቤ ንፅህና ህክምና ስለማይደረግላቸው እንጂ ድመት በዚህ ደረጃ አይካበድም😂😂😂
What is this
የድመት ልብስነውዴ የኔስ አውጥቶ ጣለልኝ
እደት ነው የምፀዳውሥ እርምን አይነቷ ነች ከኔሥድመትም የለ አይወዱም
አስያ ያመጣል እኔም ነበረችኘ እያመመኘ አውጥቸ ጣልኳት
ሲያወሩት ቀላል ይመስላል ወላሂ በጣም ከባድነው ያየ ብቻ ያቀዋል ስራው ጥቅር ይበል ትተሽላት ውጭ እነሱ እንደሆኑ ከድመቶቹ ያልተሻሉ ግማታሞች ናቸውየሰው ህመም አይገባቸውም
አይዞሺ እህቲ
ከባድነውእኔሽንትሁልጊዜነውየማጦበውእምእያመመኚነውየአምስትልጅነውግንምንዱነውመፍትሕካለሽ
ዋለይኩም ሰላም አህለን እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምንድነዉ
ጎድኝየ የድመት ስታጠዳ ሸቶት የሆን ነገር ከሸተታት ያማታል በጣም ከባድ ነዉ ሺተዉ
😮😢የኔ አይወዱም አልሀምዱሊላህ
የደመትፀጉርነው።አላርጅክ።ያመጣል
ዋሊኩምሰላምምድነዉእሕቴ
ምንዲነው
እንደ የድመት ፀጉር ከልብስ ላይ ማንሻ አለ የሚሸጥ እኔም እንደዚህ ፀጉር ሁኖ ለሴትየዋ ስነግራት እንደ ላዝጋ ያለ የሚሽከረከር ነገር አመጣችና በዚህ አንሽው አለችኝ ከዛም እያሽከረከርኩ ሙልሽ አርጎ አነሳው እናም ንገሪያቸው ይግዙልሽ እሱን
አላት እኔ ግን ምን በወጣኝ ይሄን ሁሉ ልብስ ስለቅም የምውል መች ስራ አጣሁ እህቴ
ምንበየ3ወሩነው በ40ቀንነው የሚወልዱት
አረ ብዙም አታካብጂ ያንቺ ድመት ምናልባት ንፅህና እክምና በስርሃቱ ኡይደረግላትም ይሄን እንጂ ብዙም አያስቸግሩም ሲቅፕጥል የፀጉራቸው ማንሻ ሊኖርሽ ይገባል
አይዞሽ ውዴ ከውስጥ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ቁጥርሽ ላከልኝ የስደቷ እህትሽ ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉
@@Enat21media እኛምጋር አሉበጣምብዙድመት ያችን ላኪልኝ ቁጥር የለኝም በዋይፋይነው
ድመትም ስራ መስራት ጀመሩ አንዴ ጨ😅😅
እርእሱ ሌላ የምታወራው ሌላ🤔
እኮ እኔ ዴሞ ዴንግጨ ለማየት ያለኝ ጉጉት
እንየ ድምት ኣልወድማ ማርያምን 😂
ድመት
Gen behavhru athorem erzmetu
ለምን ቶሎ አትናገሪም
ምድድነዉበፈጣሪአላወኩትምእገሪኚ
እስከመጨረሻ አድምጭው
😂😂😂😂ሰራ የላቸውም አላለችም በይ እዲያፀዱ ንገረያቸው ለድመቶቹ
ጠጉረ ማሻአለ አሰገዣት
እኮ በዛ ማንሳቱይሻላል እነሲ ቢሞቱም ዘወር ብለው አያዩም ችግሩን
ከኔስ የሰው ፍየል ነውጂ ያለ😃😃😃😃ድመትም ውሻም የለም የለም
የደመት ፖሊሥናት እደ😳
😂
😂😂😂
😃😃😃😃አሳቅሽኝ ማርያምን የድመት ፓሊስ ስትይ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አረ ወዬ
የድመትፀጉር
ዲመት 40ቀንነዉ የምትወልዲ
ምድነው በማርያም አልገባኝም ልብስ ነው ፀጉሩ ምድነው በፈጠረሽ አትለፌኝ አስረጅኝ
የት ነሽ ተመልሰሽ ስደት መተሻልዴ
የድመት ፀጉር ይታየኛል
ሽታዉ ሊገድለኘነዉ
አላፀዳም በይ
Mandiinaw
የድመት ፀጉር ነው
ውይይይይይ ኩሳቼውውው ሲሸትትትትትት እራሱ ወይይይይ
ምንድነው 😳😳😳😳
ፀጉር ይታያል
❤
ስወዳችሁ #ላይክ#ሸር አርጉልኝ ይሄን ቪዲዮ😢
Mindinew negeru
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽሪ እኛድርጋለን
እሽ የኔውድ አብሽሪ
ምንድነውእሕትአልገባኝበአላሕ
አላህ ያግዝሽ መይሙየ ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ሙሽራ ነኝ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አላህ ያግዝሽ እህቴ ኢንሻ አላህ ያልፋል
እህትመይሙና እኔ ዱባይ 1አመት ሰረቸ 4ድመት ነውያለው ሀስ ሰያታምሜ ተቸው አገረገባሁ
ምንድነው እኔ አልገባኝም በአላህ
የድመት ጭገር😮
ደመትአልወደም
ዝብላ ነው ምዘበዝበው
ክክክክክ ኧረ መልስ@@habHabitat
😢😢😢እኔም ገጥሞ ኝ ነበር ግን አሏህ በራህ መቱ ገላገለኝ ያረብ 🤲😭😭
ምችግር አለዉ የድምት ጰጉር ነዉ እኝም ጋ አለ ደሞ ድመት ንጱ ነዉ ከአሁን ሰዉ እስሳት ይሻላል በተለይ የቤት እስሳት
እኔአጋጥሞኝ አያውቅም እቤታቸውም ምንም አይነት እስሳ እቤታቸው የለም
ወላሂ የኔምአለብኝ ሰወቹ እኔ ይሳደባሉዙረውተመልሰው😢😢
አብሽሪ
ልኝ የኔውድ አሏህይጠብቅሽ አላህይገዝሽ እወድሻለሁ የኔልእልት አይዞሽ ልመይሙናዬ ያልፋል
እኔም ከምሰራበት አሉ ወላሂ ገና ሳያቸዉ ድመት አልወድም አልኳቸዉ አሁን አወድም ይላሉ እኔም ስራየ ምግብ ስለሆነ አላፀዳም ግን ፊሊፒኖቹ ይወዳሉ ግን ፀጉሩ የትም ይበተናል አላህ ይጠብቀን እንዳንበላዉ ምክንያቱም አይታይም 😢
የእኔሥእንኳንድመትእቤትላመጡይቅርናሢዪቸውምይፈሯቸዋል፡
ልክእዴኔ
ፈጣሪ ይ ው ቅ ምን ይ ሆ ን
የኛም ቤት ጉድ ይሄው ነው እኛማ ቆሳስለን ሁሉ ነበር አሁን ተገላገልን ሰጠን ለሌላ ሰው🤦🏽♀️‼️
ከባድነው አይስደት😢😢😢
አረ በስመአብ ምን ጉድ ነው ተላጩ እንዴ😮😮
እዚ ጎረቤታችን አሉ እህቴ አለች እዛ ግን እንደዚ የለም ጽድት ያሉ ናቸው የራሳቸው መኘታ ሽንትቤት አላቸው ምንም ሽታ የሚባል የለም
ኤጭ እኔሥየሠለቸኝ ነገር ምን ሆነና የኔሥ ይባሥ ብሎ ውሻም አለ አይእጀራሥቱን አሣየኝ እሥከዛው መችም ፈጣሪን ላመሥግን የባሠም አለና አይዞን 😢
እኔንየበጠበጠኝነገር እህህህ ዘጠኝ አሞኛልሺታአልችልም😢ወላሂነብሠጡርነኝም
የኛም አለ ዉይ ሲሸት 1ነዉ ያለዉ ሊገለኝ ነዉ ሺታዉ ክላሷንም በሳምት ነዉ የማፀዳዉ በጣም ያመኛል ሺታዉ ልጂቱጋ ነዉ የሚኖረዉ ካዱ ክላስ እናትየዋ አትወደዉም ጪራሺ እኔ ከቤት ካለሁ አይኑን እዳላይ ብላ ቤት ስትወጣ ነዉ የሚወጣዉ ግን ቤቱሁላ ይሸታል
ምድነዉ ዉዴ የኔ የላትም ቆሻሻ ልብሥ ነዉ አዴ
አታካብጅ እኛጋ 8 አመት ሙሉ አሉ ድመቶች በስራአት ህክምና እናና እክብካቤ ከተደረገላቸው አንድት ፀጉር አይወድቅም ያንች የነፈሩና የተግማምሙ ሁነው ነው እንጅ
በትክክል
እኔ ቤትም አሉ በስርሃት በካንፓኒ መተውብየሚያፀዴቸው አሉ ፀጉራቸው እንዳይረግፍ መርፌም አላቸው ባጠቃላይ ማሻአላህ ናቸው ከውሻጋር ከመግማማት ድመት ❤❤❤በስንት ጣህማቸው
@NouraSultan-s2v በትክክ ወላሂ
ሙይሙየ💞💞💞💞
እኔ አልገባኝም አስረዱኝ 😢
አሰላሙአለይኩምራህትሏሂወበረካቱሁ
አህለን አላህ ለሀገራችን ያበቅነ ን
አላህይገዝሽአይዞሽያልፋል
ወይኔ እኔ እራሱ ልጂቱ ነበረቻት ወይኔ ሸታዉ ደግሞ እክፍሎ እምገባዉ እሶ ሳትኖረ ነበር በሳምንት ነበር በቃ በጣም ነበረ እምናደደዉ አልሃምዱሊላህ በሰተመጨረሻ ለሰዉ ሰጠቻት 😭ከባድነዉ አሁን ድረሰ ፍረሻዉ አልተቀየረም
እደትታጥቦዪጠራል
እኔቤትም አለ በጣም ነዉ ፀጉሩ የሚያሰለቸኝ በተለይ አይን በጣም ነዉ የሚጎዳዉ አይኔን በጣም ነዉ የሚያሳክክኝ አፍንጫዬን ያስነጥሰኛል ግን ድመቱ ከኔጋር አይዉልም ሳፀዳ ነዉ መሰለኝ 😢
ምንድነውይሄጉድ
አሑን ምንየለለበትአለብለሺነው ውሻምአለ እናአሑን ምንመልክትነው ሊሎቹን አትስሩማለትሺነው አገረችን እበት አትዚቂም ነበራደ
እኔም ጋር ድመት አለ ቁም ሳጥን ዝጊው እደገባ
በጣም ያ ሳ ቀ ኝ ኩ ሜ ት እ የ ጩ ህ ም አ ያ ስ ተ ኛ ሽ
.አስግፊሩላህ
ወይስዴትየስራህን😢😢😢😢😢😢
እኔጋም 2 ድመት ሙሉ ቤቱ እንደዚህ ነው እደግዴታየ ነው የሚያዩት በጣም ነው የተሰቃየሁት
ከባድ ነው እኔም በሄድኩበት ደመትና ወፍ አያጣኝም በጣም ነው እሚሸተው
የድመት ፀጉረ ነው ምን ችግረ አለው
ሀኔቤት ነበረኝ ሳያዩኝ አውጥቸ ጣልኩት ወላሂ
የኔ ደግሞ ገና ማሣደግ ሊጀምሩ እንዳመጡ በ3ወር ሣናያት የሤትዮዬ አማት በረዳ ወቶ ቆጭ እንዳለ ሣያያት ወታ ከፎቅ ወድቃ ሙታ ተገኘች ድጋሜ አያመጡም ካላበዱ😂😂😂
አብሽሪ ከኛም አሉ ያው ቀንቃቂ ማድረግ ነው የድመይ ፀጉር ነው በምክብ በዋሀ ወደ ሆድ ክገባ በሽታኛ ያድረጋል
እኔ ሁለት ወር ሰራሁ ጨርሸየ ልብሴን ዙባላ ጥየ ነው እቤቴ የሄድኩት
😂😂😂😂😂😢😢😢🎉🎉❤❤😂😂
ምንድነው እህቴ ንገሪኝ በናትሽ
አይዞሽእህቴፈጣርያግዝሽእህቴ፡፡
እኔስራውን።ትቸወጣሁ።በጤናላይ።በጣም።ከፍተኛ።ጉዳት።አለው።ሶስት።አመትሰርቸ።ሌላስራቀየርኩ
መፍትሄውንኮ አትናገሪም ዝብለሽ ነው የምታውምሪው
ምድነው አልገባኝም
እኔምጋ ድመት ነበር አልሰራም የድመት ቆሻሻ አላጸዳም ብዬ ከቤት አስውጣች ግን ጊቢ ውስጥ አሉ በነሱ ምክንያት ሳይነስ ያሰቀየኛል
የዲመት ጠጉር በዘሕምክኒያት ከሥራ ወጣሑ
ውይ እኔም ተሰቃየው የምለብሰው ጓንትም ከማማም የለኝ እኔስ😥
በጣም ያስለኛል ከሷ ክፍል ስገባ
ወደችየ ደሙሩኝ እሲኪ የትግራይ ልጅ ነኝ እወዳቹዋለው እና መስሉመች ባኣላህ ክርስትያነች ደሞ በማርያም ደሙሩኝ❤❤
😂😂😂ወጠጤ አይ መይሙ አሳቅሽኝ።ለማንኛውም ፈጣሪ ያግዝሽ አይዞን ።እኔማ በመጣሑ ብወር ጠፋ 5አመት አብሮን የኖረ የት ሔደ እያሉ ትንሽ ትንጫጩ ከዛም እረሱት።ደሞ የራሱ ክፍል ነበረው ኪችን ሳላዬው ከገባ ምሳሰአት ስጋነገር ከሖነ ከመቼ እንደሚወስድ እይታይም።
ምንድነው አልገባኝም
ያረቢ አላህ ያገዝሺ የሚገረም ነዉ
ምንድነው የምታወሪው
ማሻ ብላስተር አለ በሱ አሺው😊
ሥበላ ሥጠጣ አዉሥጥ ይገባ ነበር
እና ምንችግር አለ
አቤት ስደት
ድመት ነዉ እኛ ቤት 2አመት ተኩል ሆነዉ ለልጅቷ ልደት ስጦታ የተሰጣት የራሱ መብያ መፀዳጃ አለዉ ባለድመቷ ናት እምታፀዳዉ ፀጉሩንና ጥፍሩን እየተከፈላቸዉ በመኪና መተዉ አጥበዉ አፅድተዉ ይሄዳሉ ፀጉሩ አይወድቅም
ምንም ያህል ቢታጠቡ ቢላጩ እሚቦን ነገር አላቸው በዛላይ
እህቴ,,እወድሻለሁ,ግን,,እራስሽን,,ሸቃላ,ብለሽ,አትጥሪ,,እሺ❤❤❤❤❤❤❤የኔማር
እኔ አስረ ድመቶች አሉ ብዙም አልቸገረም
የሷ ድመቴች በተገቢ ሁኔታ እንክብካቤ ንፅህና ህክምና ስለማይደረግላቸው እንጂ ድመት በዚህ ደረጃ አይካበድም😂😂😂
What is this
የድመት ልብስነውዴ የኔስ አውጥቶ ጣለልኝ
እደት ነው የምፀዳውሥ እርምን አይነቷ ነች ከኔሥድመትም የለ አይወዱም
አስያ ያመጣል እኔም ነበረችኘ እያመመኘ አውጥቸ ጣልኳት
ሲያወሩት ቀላል ይመስላል ወላሂ በጣም ከባድነው ያየ ብቻ ያቀዋል ስራው ጥቅር ይበል ትተሽላት ውጭ እነሱ እንደሆኑ ከድመቶቹ ያልተሻሉ ግማታሞች ናቸውየሰው ህመም አይገባቸውም
አይዞሺ እህቲ
ከባድነውእኔሽንትሁልጊዜነውየማጦበውእምእያመመኚነውየአምስትልጅነውግንምንዱነውመፍትሕካለሽ
ዋለይኩም ሰላም አህለን እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምንድነዉ
ጎድኝየ የድመት ስታጠዳ ሸቶት የሆን ነገር ከሸተታት ያማታል በጣም ከባድ ነዉ ሺተዉ
😮😢የኔ አይወዱም አልሀምዱሊላህ
የደመትፀጉርነው።አላርጅክ።ያመጣል
ዋሊኩምሰላምምድነዉእሕቴ
ምንዲነው
እንደ የድመት ፀጉር ከልብስ ላይ ማንሻ አለ የሚሸጥ እኔም እንደዚህ ፀጉር ሁኖ ለሴትየዋ ስነግራት እንደ ላዝጋ ያለ የሚሽከረከር ነገር አመጣችና በዚህ አንሽው አለችኝ ከዛም እያሽከረከርኩ ሙልሽ አርጎ አነሳው እናም ንገሪያቸው ይግዙልሽ እሱን
አላት እኔ ግን ምን በወጣኝ ይሄን ሁሉ ልብስ ስለቅም የምውል መች ስራ አጣሁ እህቴ
ምንበየ3ወሩነው በ40ቀንነው የሚወልዱት
አረ ብዙም አታካብጂ ያንቺ ድመት ምናልባት ንፅህና እክምና በስርሃቱ ኡይደረግላትም ይሄን እንጂ ብዙም አያስቸግሩም ሲቅፕጥል የፀጉራቸው ማንሻ ሊኖርሽ ይገባል
አይዞሽ ውዴ ከውስጥ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ቁጥርሽ ላከልኝ የስደቷ እህትሽ ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉
@@Enat21media እኛምጋር አሉበጣምብዙድመት ያችን ላኪልኝ ቁጥር የለኝም በዋይፋይነው
ድመትም ስራ መስራት ጀመሩ አንዴ ጨ😅😅
እርእሱ ሌላ የምታወራው ሌላ🤔
እኮ እኔ ዴሞ ዴንግጨ ለማየት ያለኝ ጉጉት
እንየ ድምት ኣልወድማ ማርያምን 😂
ድመት
Gen behavhru athorem erzmetu
ለምን ቶሎ አትናገሪም
ምድድነዉበፈጣሪ
አላወኩትምእገሪኚ