በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 40)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
    @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 18 วันที่ผ่านมา +362

    ወድሜ😢😢ሞተብኝ 😢😢😢😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢😢😢

    • @Samera-rp6kf
      @Samera-rp6kf 18 วันที่ผ่านมา +14

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ ወንድማቸንም ነፍሱን በገነት ያድርግለት😢😢😢😢😢😢😢

    • @UMUhHASSEN4918
      @UMUhHASSEN4918 18 วันที่ผ่านมา +3

      አብሽሪ ማማየ

    • @ዜድየገጠሯ
      @ዜድየገጠሯ 18 วันที่ผ่านมา +4

      😢😢😢አላህ ይዘንለት አንችንም ፈጣሪ ያፅናሽ

    • @منىاحمد-ن5ذ
      @منىاحمد-ن5ذ 18 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ያፅናሽ የወንድም ሞት ከባድ ነው 😢😢

    • @OfficialKidist
      @OfficialKidist 18 วันที่ผ่านมา +2

      😢ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @mesiመሲቲዩብ
    @mesiመሲቲዩብ 18 วันที่ผ่านมา +33

    እስኪ ደብሮኛል አይዞሽ በሉኝ ውዶችዬ በላይክ 😢😢😢

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ ውደ

    • @ajmant1850
      @ajmant1850 18 วันที่ผ่านมา +1

      Abisir❤❤❤❤❤

    • @كريمه-ز2غ
      @كريمه-ز2غ 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይዛሽ የኔቆንጆ

    • @samfvjgfjk9165
      @samfvjgfjk9165 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ🌸🌸

    • @فاطمهديسو
      @فاطمهديسو 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይዛሽ

  • @Tsehay-mq6fj
    @Tsehay-mq6fj 18 วันที่ผ่านมา +15

    ዛሬ እኮ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @etio-e2h
      @etio-e2h 18 วันที่ผ่านมา

      @@Tsehay-mq6fj አሜን እኳን አብሮ አደርሰን እመቤቴ ትጠብቀን

    • @Samera-rp6kf
      @Samera-rp6kf 17 วันที่ผ่านมา

      @@Tsehay-mq6fj አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @TsegayneshDube
    @TsegayneshDube 18 วันที่ผ่านมา +22

    እስቱ ናርድና ገድ አንድ ላይ ይሁኑ የምትሉት 👍👈

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 18 วันที่ผ่านมา +12

    ናርድ ጥላትሽን ቆም ብለሽ አስቢ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @AlemworkeHassen-z9p
    @AlemworkeHassen-z9p 18 วันที่ผ่านมา +9

    ጌድና ናርድ አብረው ቤሆኑ ደስ ይላል

    • @Emu-r1d
      @Emu-r1d 18 วันที่ผ่านมา

      እኔም ደስ ይለኝ ነበር

  • @MedinaSeid-qz6vz
    @MedinaSeid-qz6vz 18 วันที่ผ่านมา +7

    ይህን የምታነቡ በሙሉ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ የቤተሰብን ደስታጂ ክፉአያሰማችሁ ጉሉ አሚን❤❤❤

  • @MunaMusa-g5h
    @MunaMusa-g5h 18 วันที่ผ่านมา +8

    ጌዲ ግን ስወደው ንግግሩ ደስ ይላል😊❤

  • @Rimass80
    @Rimass80 18 วันที่ผ่านมา +10

    ረዋን ፍትህ በማግኚቷ እንደኔ ያለቀሰ ማነው አልሀምዱሊሏህ🥰🥰

    • @ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ
      @ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ 18 วันที่ผ่านมา

      አረ በጌታ ለለይላ ኑርሰቦም ድምፅ ሁኑ ❤

    • @ስኳሬ
      @ስኳሬ 18 วันที่ผ่านมา

      አረ ወላሂ እኔም ሁል ግዜነዉ እማስባት
      ግን ምን ዋጋ አለዉ አለባብሰዉ ፀጥ አሉ😢😢​@@ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ

  • @MasiiArsii-dc2xv
    @MasiiArsii-dc2xv 18 วันที่ผ่านมา +10

    ጌዲና ናርዲ ቢጋቡ ደስ ይለኛል

    • @LubabaMekta
      @LubabaMekta 18 วันที่ผ่านมา

      አይልም ምክኒያቱም ከሤራዉአለበትእኮ

  • @santacruzze5794
    @santacruzze5794 18 วันที่ผ่านมา +8

    ለዚ ትዉል ይቅር ባይነትን አብሮ መኖርን ማስተማርያ ቢሆን አሪፍ ነዉ ።
    እልህ እና በቀል ትምህርት አይሆንም የኔ እና የብዙ ኢትዬፒያዉያን ምኞት ነዉ 🙋🙋🙋🙋

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 18 วันที่ผ่านมา +2

      ይቅርታ ማረግ እና አብሮ መኖር አንድ አደለም የበደለኝ ሰው የበደለኝ ይቅር እለዋለሁ ቂም አሊይዝበትም አልበድለውም ነገር ግን ድጋሜየ ህይወቴን አልሰጠውም አብሬው አልኖርም

    • @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
      @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 18 วันที่ผ่านมา

      @@AminaMuhammed-cw2fx ስወድሽ ደምሪኚ

    • @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
      @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 18 วันที่ผ่านมา

      @@santacruzze5794 ደምሪኚ ማሬዋዋ

  • @Tube-oo4jp
    @Tube-oo4jp 18 วันที่ผ่านมา +9

    ጌድ እና ናርድ ይጋቡ ብያለሁ😂😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 18 วันที่ผ่านมา +24

    Wellcom❤❤❤ናርዶስ በቤትሽ ሁነሽ በፍቅር ባልሽን ማሸነፍ ትችይ ነበር እናቱ ባለትዳር መሆንሽን ያወቁ ቀን ይጠሉሻል ወደ ባልሽ ተመለሺ ሁለታችሁም ስህተት ሰርታችሀል የዚህ ድራማ መጨረሻው የናፈቀው❤❤❤❤

    • @MahiltAbate
      @MahiltAbate 18 วันที่ผ่านมา +2

      ድራማ እኮነው😂😂😂😂

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 18 วันที่ผ่านมา +1

      @MahiltAbate አይንሽ ማዬት ከቻለ የፃፍኩትን አንቢቢ የዚህ ድራማ መጨረሻ ብዬበታለው አንዳንድ ሰው በራሱ መቆም ሳቅተው በሰው መንተራሰስ ያምረዋል ከገባሽ የራስሽን ኮሜንት ፃፊ የእኔን ለእራሴ ተይው ማንበብ ከተሳነሽ አንብቢልኝ በይኝ አነብልሻልው እሽ

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 18 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ እ😢

    • @almetyimam
      @almetyimam 18 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ ነሽ ባለ ኮሜቷ ❤❤

    • @genifkr-w1y
      @genifkr-w1y 18 วันที่ผ่านมา

      እየመከርሻት እንዳይሆን🙄🤔🤣🤣😂😂🤣😂😂

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 18 วันที่ผ่านมา +13

    የዚህ ድራማ ግን መልዕክቱ ምንድነዉ ምንስ እንማር😂😂😂
    እኔ የማየዉ የሶሲ ጩኸት ደስ ስለሚለኝ ነወ😂😂

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 18 วันที่ผ่านมา +8

    ገድ እና ናርድና ኣንድ ላይ ይሁኑ የምትሉ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare 18 วันที่ผ่านมา +8

    ከአሥመሣይ ሠው አላህ ይጠብቀን ወቶ ተመቅረትም የመዳም ቅመሞች ጥንካሬውን አላህ ያጠንክረን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 18 วันที่ผ่านมา +9

    የጌዲ እናት የተመቸቺው ብቻ ላይክ

  • @Aisha-cb8yz
    @Aisha-cb8yz 18 วันที่ผ่านมา +7

    ለሁላችሁም አላህ የሰበቹን የሰከለችሁ ጉሉ አሚንንን❤❤❤❤

    • @899-r9n
      @899-r9n 18 วันที่ผ่านมา

      እሜንን ያረብ❤❤❤❤

  • @rufu3986
    @rufu3986 18 วันที่ผ่านมา +8

    ናርዲእናጌድወንይጋብየምትሉሢያሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mafadh-t5t
    @Mafadh-t5t 18 วันที่ผ่านมา +10

    ነርደስ አይደብርሽ ልብስሸን አስተከኪ የምትሉ ለይክ 👍👍👍👍

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 18 วันที่ผ่านมา +13

    ምን አለበት ሀረግንም እንዲሁ ቶሎ ቶሎ ብለቁልን 🙏❤

    • @BeziTeshi
      @BeziTeshi 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሀረግ ኛምራል ❤❤❤❤

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 18 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ😢

  • @GenetWende
    @GenetWende 18 วันที่ผ่านมา +7

    የጌዲ እናት ደስ ስትል

  • @Abahabeshwit
    @Abahabeshwit 18 วันที่ผ่านมา +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለቅዱስ ጌድዎን አመታዊ ብአል በሳለም አደረሳችሁ

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 18 วันที่ผ่านมา +16

    ችርስ 🍻 ሐረግን በጉጉት ለምንጠብቅ

  • @hduhsbhsv3116
    @hduhsbhsv3116 18 วันที่ผ่านมา +8

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 🎉❤

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን ደምሪኝ እስኪ😢

    • @ttttddd
      @ttttddd 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤

    • @Zmzamaoelaoel
      @Zmzamaoelaoel 18 วันที่ผ่านมา

      አሚን❤

  • @HalimaAhamed-fo3en
    @HalimaAhamed-fo3en 18 วันที่ผ่านมา +20

    ሣላይ ነው የኮመትኩት ዛሬ ላይክ ያድርጉ ባአክብሮት 😂🙏

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 18 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ

    • @nainin7810
      @nainin7810 18 วันที่ผ่านมา +2

      እሺ ሀሊሙየ❤❤🎉🎉😂

  • @FatamahAlharbi
    @FatamahAlharbi 18 วันที่ผ่านมา +10

    እስከዛሬ ሜላትን እጠላት ነበረ አሁን ግን ልወዳት ነው መሰለኚ❤😂

    • @NghGv-s1f
      @NghGv-s1f 18 วันที่ผ่านมา

      አኔም የምር ወደድኳት😂😂😂

  • @romanatsimu9460
    @romanatsimu9460 18 วันที่ผ่านมา +3

    ይዛሬ ድና ይሆናል ብየትስፋ ኣርጋለዉ እጂ ትድጋግም እየሰለችኝነዉ

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 18 วันที่ผ่านมา +8

    ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ ላይከ

  • @SultanWelde
    @SultanWelde 18 วันที่ผ่านมา +10

    ሜላት ነገሮችን አስተካክላ
    ናርዲን እና በረከትን እደምታስታርቅ
    እንጠብቃለን

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 18 วันที่ผ่านมา +10

    ከ1-40 ደረስኩ ግን ምንም የተማርኩበት ነገር የለም

    • @frutenafrtuna3745
      @frutenafrtuna3745 18 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም የሶሲ ፍቅር ብቻ እንጂ🎉

    • @SahraAlodaibe
      @SahraAlodaibe 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 18 วันที่ผ่านมา +142

    መተናል አንደኛ ነን ዛሬ

  • @MihretFekadu-j1t
    @MihretFekadu-j1t 18 วันที่ผ่านมา +5

    በቃ ጊዲንና ዮርዲን አጋቡና ጨርሱት አሰለቻቱን እኮ ወገን

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 18 วันที่ผ่านมา +7

    እውነት በቃ ከመሰልቸቴ የተነሳ 5ደቂቃ ነው የምጨርሰው ሁሌ አንድ አይነት ስለቸኝ😂😂😂

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 18 วันที่ผ่านมา +2

    _ናርዶስ እና ጌድ ይጋቡ በረከት ይሄ ከንቱ ቤቱን በሰብለ ተነጥቆ ጎዳና ይውጣ በቃ ጨርሱሱሱሱት አሰልች ሆነኮ😊😊😊😊😊😊_

  • @TigistYilma-v6h
    @TigistYilma-v6h 18 วันที่ผ่านมา +2

    ጊድዬን መርማሪ ቦሊስ ዋው ሜላትዬ በሰለች ናርዲ የኔ ምስጊን ሰብለ ጭካኔ እግዚኦ ❤❤❤❤❤

  • @Mekiii998
    @Mekiii998 18 วันที่ผ่านมา +10

    አሁንስ ማበዴ ነው ማዳም ብር አልሰጠቻም 😢ፈጣሪ ሆይ

    • @SaTt-sw8fv
      @SaTt-sw8fv 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽውዴ ሁላችንምነን😢😢

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 18 วันที่ผ่านมา +1

      አብሺሪ ሁቢ

    • @KsaKaa-b3m
      @KsaKaa-b3m 18 วันที่ผ่านมา +2

      እኔምእዳቺ😢😢

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 18 วันที่ผ่านมา +7

    ሜሉ ጀግና ተባረኪ❤

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ኈ1ደ
    @አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ኈ1ደ 18 วันที่ผ่านมา +18

    ናርዶስ. አለባበስሽን አስተካክይ የምትሉ

  • @Sara-z2v
    @Sara-z2v 18 วันที่ผ่านมา +3

    ወይጌዲ የሜላት ምንፅር ዉልቅ😂😂😂😂😂😂ጌዲን የሚወድ በጣም እያሳዘነኝ ነዉ

  • @YyPp-k4j
    @YyPp-k4j 18 วันที่ผ่านมา +23

    ማስታወቅያው የሚያናድደው ማነው 😢😢😢ላይክ😅😅😅

    • @محمداحمد-ض5ع3ي
      @محمداحمد-ض5ع3ي 18 วันที่ผ่านมา

      ለምን 😂😂😂😂😂

    • @FghF-bf9xj
      @FghF-bf9xj 17 วันที่ผ่านมา

      ኧረ እኔ ነኝ

    • @Dilayehu21
      @Dilayehu21 17 วันที่ผ่านมา

      ሰዉ ማስታወቂያ ሰርቶ ይለወጥ እንጂ እንዴዴዴዴ ለስሜታችን ብቻ አንጨነቅ እኛ እያየን እነርሱን support መድረግ ብቻ ነዉ።

  • @HawiKumbi-v8g
    @HawiKumbi-v8g 18 วันที่ผ่านมา +1

    የአማርኛ ድራማ ማየት አልወድም ይሄን ግን ከ1 እስከ 40 አየው ደስ ይላል

  • @سعدابينتمكونن
    @سعدابينتمكونن 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሜሉ ሁሉንም ለበረከትና ለናርዶስ ንገሪያቸዉ ስራቸውን ሁሉ

  • @AusGuard
    @AusGuard 18 วันที่ผ่านมา +4

    ምንድነው ድቂቃ ጨምሪው እንጂ በጣም አነሰ ደሞ ደስ ትሉኛላችሁ 🎉🎉

  • @ገኒ-የ7ፀ
    @ገኒ-የ7ፀ 18 วันที่ผ่านมา +9

    ዛሬ 16 ርስዋ ትጠብቀን🙏🙏🙏🙏

  • @EeEe-lm2qv
    @EeEe-lm2qv 18 วันที่ผ่านมา +27

    😢መዳሜ😢ከፍታብኝ😢😢ጨቆኛል😢😢አዞሽበሉኝሢ😢

  • @WebedelWeretew-id5mw
    @WebedelWeretew-id5mw 18 วันที่ผ่านมา +6

    ሜላት ዛሬ ያሥደሠተችው ማነው እኔደሥ አሠኝታኛለች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 18 วันที่ผ่านมา +5

    ናርዲና ጊዲ ቢጋቡ ደስ ይለኛል

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 18 วันที่ผ่านมา +9

    ወንድሞቼ ወንድሜም አባቴም በስደት አጣኋቸዉ ድዋ አርጉላቸዉ😢😢😢😢😢

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 18 วันที่ผ่านมา +2

      በስደት መርዶ በጣም አሳዛኝ ነው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ እኔም የናቴን ሞት በስደት ነው የተረዳሁት እና ህመምሽ ይሰማኛል አይ ዞን መበርታት ነው

    • @NasirArgada
      @NasirArgada 18 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ጀናተል ፈረደውስ ይዋፈቀቻዉ

    • @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
      @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ 17 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢አይዞን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን

    • @hibahtube3033
      @hibahtube3033 17 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይሶብርሽ ማማየ ከባድ ነው😢😢

    • @AeshaabduAeshaabdu
      @AeshaabduAeshaabdu 17 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ አላህ ይራሀማችው

  • @Ftgg-v4f
    @Ftgg-v4f 18 วันที่ผ่านมา +9

    የሠራተኛዋ የናርዲ አድናቂዎች ደምሩኝ❤😊

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc 18 วันที่ผ่านมา +8

    ሜላት ዛሬ ጀግና 👌🥰🥰🥰🥰

  • @faisal_5641
    @faisal_5641 18 วันที่ผ่านมา +3

    ማነዉ እደኔ ጌዲና ናርዶስ እህት ናወድም የሚመስለዉ ላይክ አርጉኝ ❤❤❤

  • @wswd5859
    @wswd5859 18 วันที่ผ่านมา +8

    ቺርስ የማናገኝውን አፍቅርን ለምንስቃይ ❤😢

  • @HabasiKariaikabs
    @HabasiKariaikabs 18 วันที่ผ่านมา +6

    ሜላት ወደራሷ ተመለሰች😂❤❤❤

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሜሎ ዛሪስ የውነት ስው ሆነሻል 😂😂😂🎉🎉❤❤

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u 18 วันที่ผ่านมา +10

    ሜላት ዛሬ ተመቸሽኝ ቀጥይበት

    • @bezuGmelana
      @bezuGmelana 18 วันที่ผ่านมา

      Melaa yemeri Zara betam Desi asagneshegne ❤❤❤❤

  • @ينمب
    @ينمب 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሜላት ጥሩ እያሰብሺ ነዉ ሰዉ ካሰበዉ ግዜ የሞረደዉ ነዉ ያልሺዉ ለማንኛዉም ቀጥይበት❤❤❤❤

  • @AynalemEthiopia-m5f
    @AynalemEthiopia-m5f 18 วันที่ผ่านมา +1

    ድራማ አማርኛ በጣም 🥰 እና አስተካክሎትና ማለት ነው 🙏

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v 18 วันที่ผ่านมา +4

    የንስር አይን ዮቱበር ሀቅን ፈልፍሎ ሚያወጣ ጀግና ልጅ በሰላም ከቤተሰቡ እንዲመለስ ምኞቴ ነው ዱካ ሾው ዘላለም ዘገየ መልካም ዜና ካንተ እንጠብቃለን

  • @አልሀምድሊላህ
    @አልሀምድሊላህ 18 วันที่ผ่านมา +3

    ኸረ ሜላት ዛሬ በጣም ተመቸሽኝኝኝ❤❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 18 วันที่ผ่านมา +7

    ሜላት ዛሬ ንስሃ ገብታለች 🙏❤️🇪🇷

  • @TerhaseTerhase-v1w
    @TerhaseTerhase-v1w 18 วันที่ผ่านมา +8

    ናርዶስበጣም አስጠላችኝ ጥላቷን አለመለየቷየተመቻችሁ እህቶች ላይክስጡኝ

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 18 วันที่ผ่านมา +6

    የሶሲ አድናቂወች የትናቹ😊❤

  • @Haddd-rx2yh
    @Haddd-rx2yh 18 วันที่ผ่านมา +11

    ምነው ዛሬሥ ሦሥና ሣትታይ ያለሧ አይደምቅም😏😏

  • @شامبرا-ز6ل
    @شامبرا-ز6ل 18 วันที่ผ่านมา +4

    ከዚህ ድራማ ወልፍ ይዞኛል እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @ሀሊኬኳ
    @ሀሊኬኳ 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጌዲዬ ጀግና ጰእዎነቱን ለማወቅ ያለህ ጥረት እውነት ይውጣ

  • @enatakalu-ep7ov
    @enatakalu-ep7ov 18 วันที่ผ่านมา +6

    ማስታወቂያዉ ይቅር ወይም ደቂቃ ጨምሩበት❤

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሜላት በዚው ቀጥይ ዋው ደስ ሲል ለእውነት መቆምሽ ዋው

  • @misrakzemkdimealem2052
    @misrakzemkdimealem2052 18 วันที่ผ่านมา +2

    የጌዲ እናት ደስ ስትይ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @ADnes-m1w
    @ADnes-m1w 18 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አዝጎች አላችሁ እረ ጨርሱ አይልቅም ሜሉ ጡሩ ላይ ነሽ ቀጥይበት እሺ😂😂😂😂

  • @HsheUdudu
    @HsheUdudu 18 วันที่ผ่านมา +6

    ጌድዮን ግን ይመቸኛል ቆፍጣና ጨዋ ነው

  • @IrEir-n3x
    @IrEir-n3x 18 วันที่ผ่านมา +13

    ሜላት እውነት መናገሯን በዚሁ ትቀጥል የምትሉ👍👍

    • @aHd-df2cq
      @aHd-df2cq 18 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍

  • @سعادهعبدو-ش8ش
    @سعادهعبدو-ش8ش 18 วันที่ผ่านมา +4

    እደኔ ዛሬ ሜላት ያሰደሰተያችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sofi8983
    @sofi8983 18 วันที่ผ่านมา +6

    አረ ወደየት እያመራን ነው ይህድራማ ማነው እንደኔ የሠብሌን ጉድ እታውቅ የቸኮለ ደግሞ በቅንነት ደሥሩኝ

  • @SameraAmare
    @SameraAmare 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሜላት ዛሬ ጎበዝ ሁነሻል❤😊

  • @Gnber
    @Gnber 17 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ናርዶሶ እንዴት እንዳናደደቺኝ በቃ ያለ ሰብለ አተነፍሺም እንዴ ደሞ በሰው ሳንባ ነው ምተነፍሺው አስቀያሚ አስጠላሺኝ እሺ ደሞ ያደረግሺው ውማን ያስጠላብሻል እንደ ሰብለ ኖርማን ፀጉርሽ አብጥረሽ እሰሪው

  • @hawah8058
    @hawah8058 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጌዲዎን መስቀልህ🥰🥰🥰

  • @F.m-k7m
    @F.m-k7m 18 วันที่ผ่านมา +2

    ከመጨረሻአ አንደኛ እስቲ እንደኔ የዚ ድራማ መጨረሻ የናፈቀው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ለዛኤፍራታ
    @ለዛኤፍራታ 18 วันที่ผ่านมา +5

    አንዳንድ ሰዎች እንደምወዱኝ ያስመስላሉ እኔ ግን እንደማምናቸዉ አስመስላለሁ 😊

  • @dagenteMarkos
    @dagenteMarkos 18 วันที่ผ่านมา +5

    ትደሪ ውስጥ 3ታኛ ሳው አልፍልግም የምትሉ የጋበችሁም የላጋበችሁም ?

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሴት ልጅ የሚከባከባትን ነው እንደ በረከት የሆናችሁ ወንዶች አስቡበት ትበላላችሁ።ናርዶስ በጌድ ፍቅር መውደቆ አይቀሬ ነው።

  • @Tarikkediro
    @Tarikkediro 18 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ ያሰባቹት ነገር ይፈፅምላቹ አሜን ብሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemitoWesheso
    @AlemitoWesheso 18 วันที่ผ่านมา +6

    ዘሬ አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HafizaKedir
    @HafizaKedir 18 วันที่ผ่านมา +9

    ኢላሂ ከሰብላ አይነት ጓዋደኛ ጠብቀኝ

  • @Zina-zp3ky
    @Zina-zp3ky 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጌዲ የኔ ፍቅር እዴት እደምወድህ እኮ😂😂😂😂

  • @meseretkebede9291
    @meseretkebede9291 18 วันที่ผ่านมา +2

    ድራማው በጣም እየተጎተተ ነው እንደገና ወደኋላ

  • @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر
    @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر 18 วันที่ผ่านมา +8

    ሜለትን እያጠፈቻት የለት ሰብለ እኮ ነት💀💀💀

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 18 วันที่ผ่านมา +3

    እንደ ናርዶሶ ግን ነፈዝ የሆነ ሠው አለ እንደት አትነቃም እሄን ያክል ሠብለን ማመኗ አልነበረባትም

  • @የማዳምቅመሟ
    @የማዳምቅመሟ 18 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን ኮሜት የምታነቡ ያሠባቺሁትበሙሉ ይሳካላቺሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ጉሉ አሚን❤❤❤

  • @ነጃትytube
    @ነጃትytube 18 วันที่ผ่านมา +6

    ይችን ኮሞንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሬ የማታ እንጃረ ይስጣቹሁ

  • @SaraSara-bv4lt
    @SaraSara-bv4lt 18 วันที่ผ่านมา +3

    ዋውዋውዋ ዛሬ ሜለት እዉነት ተነገረች🙏🙏🙏👍👍👍

  • @እሙረያን-ሐ6ኈ
    @እሙረያን-ሐ6ኈ 18 วันที่ผ่านมา +2

    ዋውዋው ሜላት ዛሬ ተወደሻል ቀጥይበት❤

  • @SeddikRaja
    @SeddikRaja 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሜላት ዛሬ ጀግና ሁናለች

  • @TerhaseTerhase-v1w
    @TerhaseTerhase-v1w 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሜላት ዛሬ ጅግና ለውነት እሚቆም በጣም ያስደስተኛል

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 18 วันที่ผ่านมา +2

    መጨረሻ ነኝ 🤣🤣🤣 ሶስዬ ናርድዬ ❤❤❤❤❤

  • @Samri37
    @Samri37 18 วันที่ผ่านมา +3

    አንደኛ ነኝቅ መሞችዬ እንዃን ደህና መጣችሁ ☕🍩☕🍩🙋

  • @Tigist-569
    @Tigist-569 18 วันที่ผ่านมา +5

    ኤጭ እጅ እጅ ያለ ድራማ ናርድ ተመልሳ ከገባች ከበረከት ድጋሚ አላያትም 😡ፍትህ ለሴቶች እቃ አረጋት እኮ 😂

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 18 วันที่ผ่านมา +4

    ኤጭጭጭጭ አሁን አስጠላችሁኝ ሁልጊዜ ጭቅጭቅ አዲስ ነገር ፍጠሩ እንጂ

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 18 วันที่ผ่านมา +7

    397ኛ ነኝ ላይክ 🎉🎉🎉🎉😂

    • @SaTt-sw8fv
      @SaTt-sw8fv 18 วันที่ผ่านมา

      ግንቆጥረሽው ነው😂😂😂

    • @SaTt-sw8fv
      @SaTt-sw8fv 18 วันที่ผ่านมา

      ግንቆጥረሽው ነው😂😂😂

    • @MarymFrayy
      @MarymFrayy 18 วันที่ผ่านมา

      እእእእ

  • @TigistYilma-v6h
    @TigistYilma-v6h 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሜላት ዛሬ ትክክል ተናገርሽ ዋው