🔴😏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 199

  • @meymunatube
    @meymunatube  26 วันที่ผ่านมา +8

    #ላይክ #ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ምክራችሁን ለግሷት እህቶቸ እስከመጨረሻ ስሙት#ብርድ ነው #እራሳችሁን ጠብቁ ካልሲ እና ጃኬት ልበሱ በየቀኑ#ሽንት#ቤት አታፅዱ ወልወል አርጋችሁ ተውት#ብርድ ስለሆ

    • @SelanchDessie
      @SelanchDessie 26 วันที่ผ่านมา

      @@meymunatube ምን ብዬ ላመስግንሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ።እውነት በጣም አስተዋይነሽ።

    • @meymunatube
      @meymunatube  26 วันที่ผ่านมา +2

      @SelanchDessie አሚን የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤️

    • @GenetFood
      @GenetFood 26 วันที่ผ่านมา +1

      የኔም ሰዎች ጥሩ ናቸው ምግብም እኔ አልሰራም ማታ 4:00እተኛለሁ ጠዋት 2:00እነሣለሁ ፈጣሪ ይመስገን

    • @yosefm8931
      @yosefm8931 26 วันที่ผ่านมา

      @@GenetFoodየኔም እንደዛናቸዉ አልሀምዱሊላህ

    • @GenetFood
      @GenetFood 26 วันที่ผ่านมา

      @@yosefm8931 ደስ ይላል ግን ምግብ አጠይቂኝ ጨጓራዬ ተቃጥዬ ልሞት ነዉ

  • @zmq7s
    @zmq7s 25 วันที่ผ่านมา +3

    አይሀበሻ ክብርአይወድልንምኮ ሆእንኳን ቀንልተኛ ምንአይነትልጅናት እያወራይ አድራ ከዘመዶቻችን ቤትም ቀንአንተኛ እንኳን ከመዳምቤት የቅልፍስአት ተሰቷት እኔ 6ስአትነው ምተኛው ማታ ጧት 1ስአትእነሳለሁ ግንአልሀምዱሊላህ ምግብየለም ብቻ ለሶላትኳ ስአትየሌላቸው አሉ ቀበጥካልሰራይለምንመጣይ

  • @Jemal-w3f
    @Jemal-w3f 21 วันที่ผ่านมา +1

    የመጣይበትን አላማ ረስታ ነው በስራላይ እግራቸው እስቲያብጥ ቆመው የሚሰሩ እህቶቻችን ሳያማርሩ ለስልክብላ ልታማርርነው ቢያስ1 ሰአት ታወራች ምን አነሳት

  • @AwreeTtree
    @AwreeTtree 25 วันที่ผ่านมา +2

    ልሠራአይደልየምንመጣዉ እረተዉልብግዙ እህቶቸ አይቀር ማግባቱ ምንያቸኩላል እረተዉ አላማአንሣት የተሠደድነዉ ላላማነዉ

  • @mariam-oz7jh
    @mariam-oz7jh 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ አለሁ እጄአብጦ ሀኪምቤትዉሰዱኚ ስል እቢ አሉኚ ደግሞኮ ሰውነቷን ከአንድ ስአትበላይ ነው የማሻት ልጆችም ሲመጡ እንደዚያው እሺንይላሉ እህ አሁንስ አልቅሼሞቱኩ እስኢ ዱአ አድርጉልኚ 😢😢😢💔

  • @YasaP-h1v
    @YasaP-h1v 26 วันที่ผ่านมา +4

    ቱ ምን እንደምል አላቅም ስንቶች ስልክ ተከልክለው የቤተሰብ ናፍቆት እያስለቀሳቸዉ የሚሰሩት በሞሉበት ምድር ላይ ልተኛ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ሆ ጉድ እኮ ነዉ ከሰነበትን ስንት ጉድ እንሰማለን

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 26 วันที่ผ่านมา +15

    ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛይቱ ልጂቷ ናት እንደ ሀገራችን እናት አባታችን ቤት ለራሱ ሌተ ተኝተን ቀን አንተኛም ከዚህ የተሻለ ስራ አታገኝም አሪፋ ስራዋን ትስራ ባሏ አመቻችቶ በቀን ቢያንስ 30 ደቂቃ ካወራችው በቂ ነው የመጣንበትን አላማ መርሳት የለብንም እንቅልፍ መተኛት አለብሺ የቅልፍ ሰአትሺን በወሬ አታሳልፋ ባልሺም እሚወደሺ አምሮብሺ ደህና ሁነሺ ራስሺን ጠብቀሺ ሲያገኝሺ ነው እንቅልፍሺን አተሺ ጪው ብለሺ ብትሄጂ እኔየ የለሁበትም እህቴ ደምሩኝ ቅመሞች

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 26 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክል ነሽ ጥፋተኛ ነች የናቷ ቤት ያለች መሠላት እንደ ያሁኖቹ ይገርሙኛል መሞላቀቅ ሲበዛ ያስጠላል እደት እደሚያስቡ ይገርመኛል መብት እና ግደታዋን ለይታ ማወቅ አለባት ለስራ እሰከወጣን ደርስ ስራችንን ስናከብረው ነው የሚያከብረን ማታ ባሏን ብታወራ 10 /20 /30 ደቂቃ ካወራች ይበቃታል ሆ

    • @meymunatube
      @meymunatube  26 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ቀበጦች ናቸው አሁን የመጡ አንዳንዶቹ አዳሪን ከባሌ ጋር ነው ሳወራ የማድረው ብላለች😀

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂ከማዉራት አይወሥዳትም ሸፍኖ ይያዛት የባሠችዉ መጣች​@@meymunatube

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 26 วันที่ผ่านมา +1

      @meymunatube እሚገርም ነው 18 ስፈጋ ነበር የዛሬ ስት አመት ያለስልክ ብዙ አመት ሰርቻለሁ በስልክ ምክንያት ቢሮ ላለመመለስ ብዬ የዚች ግፍ ነው እደዝች አይነት መዳም ለመጀመርያ ግዜ ነው የሠማሁት ሰራተኛ እያለ ልጅ ቀስቅሳ ትምህርት ቤት እምትስድ መልካም ሰው ናት በእውነት በስመ ትምህርት ብዙ ስራ አለው በውስጡ የት አለህ ምግብ ውሐ ካልሲ ጫማ ሻጣ ወዘተ ሆ ፈጣሬዋን እያመሰገነች ትስራ የሚሻላት ይህ ብቻ ነው ለአላማ ከወጣች ማለቴ ነው ካልሆነ ላጥ ብሎ ወደባልዮው መሄድ ነው 😂😂😂

  • @MfDktnkgozb
    @MfDktnkgozb 26 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክልነሽ የኔውድ ወላሂ

  • @FekerMekonen
    @FekerMekonen 24 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወድ እውነት እኔ ከማዳም ቤት የለሁት ሶስት አመቴ ነው ግን እኔ የቀን እረፍት እንኳን ማታ የምተኛው ሁሉት ስሀት ጡዎት የምነሳው ስምንት ስሀት ነው እውነት እና ስራውን ትስራ ከባሎ ጋር በሳምንት ሁሉት ግዜ ካውራቺ ይበቃል በወሬ የምመጣ ነገር የለም ዋናው እምነት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @AyleAyle-ck5lb
    @AyleAyle-ck5lb 26 วันที่ผ่านมา +2

    የመ በጣም ይገርማል እኔ አስራ አንድ ሰአት በኢትዮጵያ ነው የምነሳው😢😢😢ማታ አራት ሰአት ነው የምተኛው ከዚያን ሰአት ጀምሬ አንድ ደቂቃ እረፍት የለኝም።በጣም ይገርማል አንዳንድ ሰው ጋር ያለ ነገር😊😊

  • @FateAman-q2x
    @FateAman-q2x 26 วันที่ผ่านมา +3

    በሳቅ ሞትኩ ሞይሙየ ልክ ነሽ ነኔ ውድ

  • @Meme-k5y6u
    @Meme-k5y6u 21 วันที่ผ่านมา

    የኔናት እህቴ እርተይ አዲሶች ብለሽ ጨፈጨፍሽን እኔን ብታይኝ ቀን ሙሉ ሳልተኛ ማታም በኢትዮ 6:00 እስከ ምናምን እቆያለሁ ሳልተኛ እርተው አስቡን ባል የምትይውን ነገር ገደል ይግባ ማስተዳደር ከቻለ ለምን ስደት መጣን እኔስ ተመስገን አላገባሁም

  • @SadiaTemam
    @SadiaTemam 25 วันที่ผ่านมา +1

    ስንት ጉድ አለ ጀነት እንደገባሽ ቁጠሪው እኔ ሰውየው ስራ 11ስዓት ስለሚገባ 10 ስዓት ነው የምነሳው ቁርስ ሰርቼ ወደ ፅዳት እገባለው የምተኛው 6 :30 ሳልተኛ ነዉ ሚነጋብኝ

  • @Tybatube
    @Tybatube 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አሌይኩም የኔ ወድ በጣምአመሰግን አለሁ የኔቀን እህታአላህ የጠበቀሸ ሙናዬ❤

  • @HawaAdem-g5y
    @HawaAdem-g5y 6 วันที่ผ่านมา

    አይዘውሞልቶለታልእኔስራየልክእንደሷነውይንበፈለገችውሰአትጠርታኝእቢአልልምለመስራትነውየምፈልገው፡ሲያወሩእኔንእየመሰለኝልቤበጣምነውየሚያስበዉወላሂ።ለመስራትነውየመጣነውጂባልልናወራአደለም😢😊

  • @AshwayaAhmed
    @AshwayaAhmed 26 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክልመይሙንየ፡

  • @HayleGebre-w7q
    @HayleGebre-w7q 24 วันที่ผ่านมา

    እውነትሽነው፡እህቴ፡ጥፋተኛናት፡ሰራተኛመሆኖንእረሣችው፡ጥሩሠውከሆነች፡ምንትፈልጋለች

  • @የበረሀዋእረግብ-መ3የ
    @የበረሀዋእረግብ-መ3የ 26 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ከመጣሁ 4ወሬ ነዉ የ80አመት አሮይት አለች ሰጠራኚ ነዉ የምትዉል የምሰራዉ የምበበላዉ አለቀዉም ያረቢ በዱአአትረሱኚ

    • @የኮሚትታዛቢነኝ
      @የኮሚትታዛቢነኝ 26 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ

    • @meymunatube
      @meymunatube  26 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ የኔ ጀግና እህት ያልፋል በርችልኝ አላህ ያግዝሽ

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س 26 วันที่ผ่านมา +5

    የውድእህት፡በርችልን፡መልሱን፡በትክክል፡መልሰሺላታል፡የኛመካራ፡በናገራችንላይ፡ሰላምታሽ፡እንዶትደስ፡እንደሚለኝአድናቂሽነኝ

    • @meymunatube
      @meymunatube  26 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቅን የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤️😘

  • @HalimaHalima-y1f
    @HalimaHalima-y1f 24 วันที่ผ่านมา

    እረውደእኔንብታይ፡ሁለትአመቴነው፡ግንስልክአልጠቀምም፡በሷመስመር፡ነውየሚደውሉልኝ፡ሲሚአልገዛብላኝ፡ከኢትዮያመጣሁትስልክነውየምጠቀመውይቱብ፡ሲደብረኝ፡እንጂ፡ማውራትአልችልም፡ዋይፍይም፡ልጅቱ፡ደብቃ፡ነውየሰጠችኝ፡እኔግን፡የመጣሁበትአላማአለኝ፡ስለዚህ፡ጨክኘመስራትግድነው😢

  • @DubaiRun-x1h
    @DubaiRun-x1h 17 วันที่ผ่านมา

    አኡን ላይ የሚመጡ ቀበጥ የሚለዉ ቃል አይገልፀውም ቅብጠታቸውን እግዳ ሲመጣ ለምን መጣ የሚሉም አሉ

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 26 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ምድነው እሷ ስራ ብላ አይደል እንዴ የመጣችው እኔ የአመት ልጂ ጥየ ነው የመጣሁት አንድም ቀን አውርቸ አላቅም እሱም እዳይናፍቅ ብየ ቢናፍቀኝም ቻል አድርጌ ስራ እና ስራየን ብቻ ነው አርፉሺ ስራሺን ስሪ ተዝህ የሳሰ እዳይገጥምሺ እኔ እራሱ እምተኛው ተለሊቱ ስባት ስአት ነው

  • @Gbffg-l1p
    @Gbffg-l1p 26 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ከኢትዮ ኧያለሁ ትምርትባትና ምግብ ለመብላት ኧራሱ በዱላነበር የሚያነሱኝ አሁን ግንበማዳሜ ቁጥጥርስር ውዬአለው ለስራኧስከመጣሁድረስ ለስራነው ስለዚ እህት አለምእናትሽና አባትሽቤትእይደለምይለሺው

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 26 วันที่ผ่านมา

    አለን ሸቃሊት አላህ ከንደዚህ አይነት ይጠብቀን😢

  • @ChaaaBultuma
    @ChaaaBultuma 22 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ከመጣው ገና አራት ወሬ ነው ግን እምተኛው ሁለት ሰዓት ብቻ ነው አስር ሰአተኛ በኛ ሀገር 12 ሰዓት እናሳል እናም እምተኛው ደሞ ሳላን ወይኔ ዛሬ ቂጤ ታዬ ታዬ እያልኩኝ እየተሰገ

  • @Gbffg-l1p
    @Gbffg-l1p 26 วันที่ผ่านมา

    የኛመካሪ። በትክክል መልሰሽላታል። ስንቶቹነው ሳይተኙና ከቤተሰዎቻቸው ስያወሩ ስልክእንኳን የማይሰጠው አለ ኧሷማ አላህንታመስግን ሁሉምአልጋባልጋ ሁኖላታል

  • @zehara5
    @zehara5 26 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ፈጣሪዋን ታመስግን በጣም አሪፍ ነው የምኝታ ሰአቷን ካከበሩላት ደመወዝዋን በሰአቱ ከከፈሏት ምን ትፈልጋለች የቅልፍ ሰአቷን በገዛ እራሷ ነች የምታቃጥለው እጅ ሴትየዋ አይደለችም አይደል ስለዚህ ጥፋተኛ እራሷ ነች አድባ ብሰራ ነው የሚሻላት ውዴ በርችልኝ❤❤

  • @DhgfyDggf
    @DhgfyDggf 26 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂ይችማበጣምታሲቂአለቺእኔብሪበጣምእየተቆራረጠብኚሲራደግሞሁሉንምነውየማሰረውግንእሲቲተይኚ

    • @byryamukter-n7m
      @byryamukter-n7m 26 วันที่ผ่านมา

      ሲተታኘ ነት የመጠችበትን ረስተነዉ ሲልክ ብቻ ሚተነጊረው ኢኔ2 ሰት ገቢቼ .ኢስከ.መተ.ሰበት.ሰት ድረስ ሲረ ለይነኝ ሲልክ አሊዝም ሲልክ ኪለስ ቢቸነዉ የተፈቀደልኝ ተይ ተይ በለት

  • @adsechabrar6663
    @adsechabrar6663 26 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ ግን ከላይ የፃፍሽው ይደብራል ደግጨ ነው የገባሁት 😢

  • @LubabaLubaba-c7n
    @LubabaLubaba-c7n 25 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ልጅቱ ጥፋተኛ ናት እደ በቂ የቅልፍ ስአት ሰተዋታን እኔ ወላሂ ስራ እምጨርሰው ከምሽቱ 11ወይም11.30 ነው ከክፍሌ ሂጀ ሻወር እስከምወስድ 12 ይላን ስልክ እስከ ምነካካ 1ስአትት ይላን 1.30 እድሁም 2ስአት ይላን ግን ጧት ስአ5 ሱቢህ ነው የምነሳው አዳደየ ልጆቹን ት/ቤት ከሸኘሁ ቡሀላ አድ ስአት ወይም ሁለት ስአት ያህል ተመልሸ እተኛለሁ እሱም ስራ ከለለ። አዳድ ወቅት ነው ሁሌ አይደለም ከተነሳሁ ግን እረፍት የለኝም ወላሂ ብቻ ለማለት የፈለኩት እህቴ ኮሚንት ካነበብሽ የስልክሽን ጉዳይ ማመቻቸት ያለብሽ አች ነሽ እሷ እኮ በቂ ስአት ሰታሻለች ባልሽን ሁሌም ባታገኝውም ግደለም በሶስቀን አድቀን እሱም ከሁለት እስከ ሶስት ስአት ካወራሽው ይበቃዋን ግደታ አይደለም አዳሩን ሙሉ እምታወሪው እኛ ስልክ የተሰጠን አሁን አሁን ነው እኳን ባል እናቴን እኳ በወር አድ ቀን ለዛውም 5ደቂቃ ነበር ሳገኛት የነበረው ስልክሽን በልክ አድርገሽ ከሴትዮሽጋ ተስማምተሽ ኑሪ ጥሩ ሰው ናት ወላሂ አስበሽዋን የሀበሻ መዳም ብኮን ምን እደምታረግሽ ባደየ ነበር ከቤት እምታባርሽ እሷ ግን ታግሳሻለች ወላሂ እኔ ያሳለፍኩትን ስቃይ ብጣቂ መዳምሽን ይቅርታ ትጠይቂ ነበር ግን ብዙ አወራሁ ከዚህ በላይ አልፅፍም

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 26 วันที่ผ่านมา +3

    አንድ በሏት ትያለሽ እንዴ እቺማ መቶ ነዉ መባል ያለባት እዉነትም ቀበጥ ወይ ጉድ እኔ ከተነሳ እስከምተኛ ለሶላት ብቻ እንደምቀመጥ ማን በነገራት😅

    • @ethiopinatube9357
      @ethiopinatube9357 26 วันที่ผ่านมา

      😀😀👍

    • @meymunatube
      @meymunatube  26 วันที่ผ่านมา

      😀😀🙈👍

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂❤❤

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 26 วันที่ผ่านมา +1

    Engin balwanu chiger yalebt miwedat kone lmin lerasu mjen ayimjinim selzi lijitu afla fiqer layi selonchi minim bitil ayiferdebatim🥹mskin

  • @ሀሊማSalim
    @ሀሊማSalim 26 วันที่ผ่านมา +3

    ስልክአይጠቅምምየመጣነዉለስራእማማሰልጥኝ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 26 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ጠዋት 6ሰአት ተነሥቸ ማታ 12ሰአት ነዉ የማርፈዉ ያማለት18ሰአት ነዉ የምሰራዉ

    • @senayasefaw7148
      @senayasefaw7148 26 วันที่ผ่านมา

      በርቺ አይዞን

    • @safsisey
      @safsisey 22 วันที่ผ่านมา

      በ ረ ች ሁ ላ ች ን ም ነው

  • @ytube9055
    @ytube9055 26 วันที่ผ่านมา

    ስደት😢 መቸ ይሞላል የኔ ዉድ ለ2አመት ብለን ዛሬ አለን8አመት እዉነት ነዉ መይሙናየ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 25 วันที่ผ่านมา

    ወይ መሻአላህ ስርአት ይዘሽ ስራሽን ስሪ ወሪው ይቅርብሽ ስራሽን አክብሪ አውጥታ እንዳትጥልሽ

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 26 วันที่ผ่านมา

    ሙይማ የ አንች ደሞ ምርጥ መካሪ ነሸ ተምር 🎉

  • @MihretAjabo
    @MihretAjabo 21 วันที่ผ่านมา

    ሁሉንም ነገርበኤነሱ እጀነዉያለነዉኮ ሱለዚ ልሥርነዉ ይመጣነዉ

  • @JenetiAli-b5k
    @JenetiAli-b5k 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ ከጠዋቱ 2ሰአት ተነስቼ አሱር አርፋለሁ አንዳንዴ ደግሞ ማታ 6 ሰአት ነው የምተኛው ሞልቃቃ

  • @ዳኒያIslamicChannel
    @ዳኒያIslamicChannel 26 วันที่ผ่านมา +7

    አረ ተይ መይሙ ለአይናችን አስቢ ይሄን ዉርዉር የሚል ነገር አታድርጊ አይኔ ተንሸዋረረ 😂😂

    • @meymunatube
      @meymunatube  26 วันที่ผ่านมา

      እሽ የኔ ውድ አፉ በሉኝ🌹

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 26 วันที่ผ่านมา +1

      አረ እኔም ነኝ ተይ ሙና ለአይናቺን ፍትሕ❤❤❤❤

    • @meymunatube
      @meymunatube  26 วันที่ผ่านมา

      @ameenahuzefa8412 እሽ አይደገመኝም🙈

    • @ዳኒያIslamicChannel
      @ዳኒያIslamicChannel 25 วันที่ผ่านมา

      ​😂😂 አብሽሪ ዉዴ@@meymunatube

  • @manuel2445
    @manuel2445 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ሰላም

  • @عفافبدرالدين-ل3ه
    @عفافبدرالدين-ل3ه 26 วันที่ผ่านมา +1

    በእናቷ ጓዳ ያለች መሰላት እንዴ ሆሆሆ የማይሰማ የለም 😅
    ሽቀላ ፈልገሽ የመጣሽ እንደሆነ ጥሩ አሰሪ ገጥሞሻል አንገትሽን ደፍተሽ ሸቅይ የሌላውን ብታይ ኖሮ ከላህን ደጋግመሽ ተመሰግኚ ነበር

  • @Zuryahi
    @Zuryahi 24 วันที่ผ่านมา

    ክክክ

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 26 วันที่ผ่านมา

    እረ የች ጨምላቃ ከአገሯ ሰትወጣ ምንን አላማ አረጋነዉ ልትሰራ ወይሰ ለመጀናጀነዉ እኔን ባየችኝ ጥዋች 7 ሰአት የተነሳሁ ቁሜዉየ ከለሊቱ 7 ሰአት ነዉ የምትኛዉ በመሀል በመሀል ሰላት ለመሰገድ ሰገባ አርፌ እወጣለሁ ለዛችም አምሰት ደቂቃ ለማትፈጂ ሰላት እሰከመሰገድ ደርሰ በትቂቱ 3 ጊዜ ትጣራለች ሰለዚህ አትቀበጨ ሰራሸን በሰነሰረአት አከበረሸ ሰሪ የኔ ሞናኒዛ

  • @AMAll-s9q
    @AMAll-s9q 25 วันที่ผ่านมา

    እህቴ,ታድለሽ,በልበል,በፋቃድሽ,አይደለም,ጠክረሽ,ስሪ,,እኔእንኳን,ለሊት,ለማዉራት,ቀንም,ሲከብድ,ያዉ,ስራ,ጨረሺ,ነዉ,እኔ,ባል,አለኝ😂😂

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s 26 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ጠጋብነው ወላሂ የኔእህት ኮሜንት እምታነቢ ከሆነላስቀምጥልሽ አንቺ እደድልሽ ሁኖ ጥሩሰው አጋጥሞሻል ስንት እህቶቻችን ሃያራት ስአት በስራ እግራቸው አብጦ ቆመው እሚውሉ እሚያድሩ አሉ ሰለዝህ አርፈሽ ስራሽን ስሪ ከሱ ከስራሽ ብወጪ ደህናሰው አያጋጥምሽም

  • @ለምራሸረፋ
    @ለምራሸረፋ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ምንልበልልሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @HABLBAKEDlR
    @HABLBAKEDlR 26 วันที่ผ่านมา

    ኧረ የኔ እህት በጣም አሪፈ ቤት አሪፈ መደም ነዉ ያጋጠመችሽ አረፈሽ ምታዚሽን በክብር ታዠዣት አንድ አንድ እኛ የለንበት ሲቃይ በታይ እኒጃ ምን እደ ምቲይ 😭😭😭

  • @zamzam9324
    @zamzam9324 25 วันที่ผ่านมา

    አረ ኡኡኡኡ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጭረሽ ማኝታ

  • @MiskaVip
    @MiskaVip 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 26 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ አትይም ልጅች የምሳ እቃ ተኩሸ አድርሰን ባንድ ነዉ አገትሺን ደፍተሺ ሰር ለስራ እሰከመጣሺ ብዙ ችግር ነዉ

  • @SenaitTamirat-l4n
    @SenaitTamirat-l4n 25 วันที่ผ่านมา

    ዉይ,5ቤተሰብ
    ቀንበቀንምግብእየሰራሁ
    አድአላፋሽ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 26 วันที่ผ่านมา

    የኔዋ እድት ነሽ እየበረታሽ ነዉ በቸልኛ እማየ

  • @mekoyetadem
    @mekoyetadem 25 วันที่ผ่านมา

    ባሌን ስመለስ አገኝዎለሁ ንች ወላሂ እኔን አናደደችኝ የወጣችበት እረሳችውደ ጉድ 😂😂😂😂

  • @سلطانالصومالي-ع2ه
    @سلطانالصومالي-ع2ه 24 วันที่ผ่านมา

    ሸቅልት ለቤትሽ አዲስ ነኛ😂😂😂😂😂

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 26 วันที่ผ่านมา

    ውነቷነው እናቷቤት ነውዴያለችው፡ሳሐቷን፡መተኛት፡አለባት፡እና፡ሴትዮዋ፡ምናገባት፡ልድቷ፡ናት፡ጥፋተኛዋ፡ሚባልነገር፡የለም 8:37

  • @Zainab45-ys2vi
    @Zainab45-ys2vi 26 วันที่ผ่านมา +1

    እንደጀወርዳን መዳም በጥፊ አላላተመቻትም መሰል ሆይ ጥገብ ያገመአ አይገርምም

    • @SelanchDessie
      @SelanchDessie 26 วันที่ผ่านมา +1

      የጆርዳን መዳም ይማታሉእንዴ?

    • @SelanchDessie
      @SelanchDessie 26 วันที่ผ่านมา

      ወይጉድ ሸቃላዋ ""የማዳም እስታይል""እያማራትነው። የኔ ውድ መጀመሪያ ሸቅይ ከዛ ሐገርሽ ገብተሽ በፈለግሽው ሰአት ትተኛለሽ።
      ትዳሩ እራሱ የሚቆይ አይደለም"ኮራነውእንጅ"" የምን መጃጃልነው ።

  • @SaadahAli-j4g
    @SaadahAli-j4g 25 วันที่ผ่านมา

    መይሙ የኔጀግና ሙሉ ጥፋተኛልጅቷ ናት ቀበጥ 😂😂😂

  • @AbebaneshiDife
    @AbebaneshiDife 25 วันที่ผ่านมา

    አረ ጉድ ስንት አይነት ጥጋበኛ አለ ይቺ ከቆየች ባሌ ካልመጣ ማለቷ አይቀርም🎉🎉🎉🎉

  • @hawi8802
    @hawi8802 26 วันที่ผ่านมา

    እማ ያፋር ቀልዲ አቀልጂ ለምክሩ መይሙ አች ጨርሰሽዋል ምክር ስለበዛ አደለም ብስል ይበስልበታል

  • @byryamukter-n7m
    @byryamukter-n7m 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኢኔጦወት ሁለት ሰት ገቢቼ መታ ሰበትሰትድረስ ነው ምሰረ ጠለብ ቤት

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 26 วันที่ผ่านมา

    እኔም፡እዳችነኝ፡ልክነሽ፡ያችን፡ነውግምቀበለው፡እራስ፡ቤትግአይተኛም፡ድዝዝናነው

  • @bizabiza6724
    @bizabiza6724 26 วันที่ผ่านมา +1

    እር ጥጋብ ነው እውነት ሰው ህልም የለውም 😢

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 26 วันที่ผ่านมา

    በሣቅ የለሁም ምን ማለቷ ነው ሀገራችንም እደዛ አናረግ እንኳን እሠው ቤት ከከከከከከከከከከ

    • @meymunatube
      @meymunatube  25 วันที่ผ่านมา

      @@umumiftah-x5d ሳቂ ምን አለብሽ🙈😀

  • @saradubai546
    @saradubai546 26 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሞይሙና አሁን የሚመጡ ልጆች በጣም ባሌጌወች ናቸው የራሣቸው ቤት ነው የሚመሥላቸው እነዚህ ከገጠር የሚመጡ ልጆች በጣም ሥድ ናቸው አገርን የሚያሠድብ እነሡ ናቸው

  • @صوفياحسين
    @صوفياحسين 26 วันที่ผ่านมา

    እራህሙየ እደነሸ እህቴ ይችን ተያት ጉዲ ያላት ናት እናታ ቤት ያለች መሰላት

  • @AffectionateCherryDumpli-wy1fj
    @AffectionateCherryDumpli-wy1fj 26 วันที่ผ่านมา +1

    Tekakele nashi lalama esakamaxane derase alamachenane kageba anadersewu selakewan maqenase alabate anema kamaxawu ande ware nawu gane selake mawurate maqenase alabane xafatu yanchi nawu

  • @ZAINABZ-tw9nl
    @ZAINABZ-tw9nl 25 วันที่ผ่านมา

    እረ እቺ ጥፍተኛ እሷ ነች ሁለት አይወደድም በያት አርፋ ትሥራ

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሞልቀቃ በያት ያበል ሱስ ከለብሽ አጠገቡ ኢጂለት ለስራ መጠሽ ቀጥ ለጥ ብለሽ ሰሪ ያሷ ታዘዥነሽ መታ ከልታኛሽ ያራስሽ ጉደይ ያመደም ጥፈት አይደለም ስጀመር ትክክለኛ በልሽ ከሆነ ያመኝታ ሰአትሽን ያከብራል አዉሪኝ አይልሽም አትወሺ በል ሰይሆን ጅንጀና ነዉ ያሰበደሽ ያኔ በል በመኝታ ሰአቴ እንኳን ሊደዉል ገልምጦኝ ነዉ ታኚ ያሚለኝ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 26 วันที่ผ่านมา

    አድድ ሰዉ እምናገረዉን አያቅም ተያቸዉ ስደት እድት እደምያስጠላ አያቁም

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 26 วันที่ผ่านมา

    ማሰብያዋ ተደፍኖ ነው ተያት ሆድዝዝ የሸገር ልጅ ሁና ነው 😂😂😂

  • @HawaAa-i7w
    @HawaAa-i7w 25 วันที่ผ่านมา

    እሽ እናመሠግ ናነን

  • @TaybaTayba-f3r
    @TaybaTayba-f3r 26 วันที่ผ่านมา

    ይችየመጣችበትየረሳችነቺአላማቢሲናት

  • @አመበአመበ
    @አመበአመበ 21 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 25 วันที่ผ่านมา

    የኔን ይስጥሽ በያት😢😢😢😢

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 24 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክ አትቅበጭ ስንት ቤት አለ ምግብ እንኳን የሌለበት

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 25 วันที่ผ่านมา

    ባለታሪኳን ግረፉልኝ ማነሽ ወይም ዱላ አቀብሉኝ የደላት ናት 😂😂

  • @Almbm-h4h
    @Almbm-h4h 24 วันที่ผ่านมา

    እረወደዛ ጂል እና የነፃ ዋይ የተሰጣት ጊዜ ኦላይን ተዘ ፍዝፋ ያመሸይ ሪከርዲ አውርታ ለምን ሢመቸው አይመልሥላትም

  • @AshwayaAhmed
    @AshwayaAhmed 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሥራሽንአክብርሽሥሪ፡ወሬአይጠቅምም፡መዳምችግርየላባትም

  • @KadegaKad
    @KadegaKad 26 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @asterAdamu
    @asterAdamu 26 วันที่ผ่านมา

    ጉድ እኮነው ብድግ ብላ ሀገሯ ትግባ አታሰድበን

  • @Burtukan-d3u
    @Burtukan-d3u 26 วันที่ผ่านมา

    Indazi bilo nagarisi alle inde ine sira carishe Inka marafii alichalukumii😂😂😂😂

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 26 วันที่ผ่านมา +1

    Anchidegmo ymitaqerbiu vido kersu ena ke bagrawenduga minim ayigenagnim astekaki😡

  • @safsisey
    @safsisey 22 วันที่ผ่านมา

    አ ይ ሰ ማ የ ለ

  • @ሀሊማSalim
    @ሀሊማSalim 26 วันที่ผ่านมา +1

    ስልኮንአስቀምጭዉእስኪ

  • @TigistLeye
    @TigistLeye 24 วันที่ผ่านมา

    😊😂🙆🤦😊😊

  • @Zmd901
    @Zmd901 26 วันที่ผ่านมา

    ወይጉድፈጣሪሽንአመሥግኚ እኔጡሩናቸዉግን እቅልፌየተቆራረጠነዉ ምክናቱ 5ስነትተነስቸቁርስእናይዘዉትየሚሄዱትአዘጋጃለሁ እቃአጠብኩስልወዘተ8ስአትይላል ትንሽልተኛበየስተኛ 12ስአትከነቃሁሽትቤትእራሱአልገባም እየሮጥኩወደፅዳት ፅዳትአቃርጨ መሣለመሥራት ወደኪቺንእገባለሁ በቃእድለኛነሽ አች30ደቂቃ በየቀኑካወራሽአይበቃሽም ዉዴ

  • @byryamukter-n7m
    @byryamukter-n7m 26 วันที่ผ่านมา +2

    ተይ በለት የመጠሺበትን አትርሺ

  • @bezabirhan7612
    @bezabirhan7612 26 วันที่ผ่านมา

    እረ አርፈሺ ሰራሺን ሰሪ ተኝም ላችም ጡሩ አይደለም እንቅለፉ ማግኘት አለብሺ እና እኔም ቢሩ እያልኩ አሰርየ ሸሪህ አይገዙ ልኝ ብለዉ ብሮም አይወሰዱኝ አሉ እናበጣም ደህና ሰወች ነበሩ እናተቀየሩብኝ እደመጣሁ እተኛ ነበር ሰራጨርሸ ማታም ቶሎ እተኛ ነብር አሁን ግን አያሰተኙኝም እና ዝብለሺ ፀባይሺን አሰተካክለሺ ሰሪ

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 26 วันที่ผ่านมา

    ማልቃቃ በያት እቺ ስራ ሳይሆን የያዘችው ቀልድ ነው

  • @SelanchDessie
    @SelanchDessie 26 วันที่ผ่านมา +1

    የመዳም እስታይል እዬተሰማትነው።
    መጀመሪያ ጠንክረሽ ስሪ ከዛ ሐገር ገብተሽ ትተኛለሽ።
    ያንች ባል ከኛ የሚለዬው በምን ነው? አዳርሙሉ የምትሟዘዥ? ሞዛዛ ችግርሽን አስታውሽ ጥሩ ገንዘብ ካልያሽ ባልተብዬው አይፈልግሽም መጀምሪያ አንች ሰው ሑኝ።

    • @meymunatube
      @meymunatube  25 วันที่ผ่านมา

      @@SelanchDessie 👍🌹

  • @KingDa-m4u
    @KingDa-m4u 25 วันที่ผ่านมา

    የሣኡዲ ስራኮ ቅልል ያለ ነዉ እንደ ዱባይ አደለም

  • @TsihoneTsega
    @TsihoneTsega 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ ስልክሽን ስንቴ ጠየኩሽ መይሙና

    • @meymunatube
      @meymunatube  25 วันที่ผ่านมา

      @@TsihoneTsega 0522662412 ስጨርሽ አጥፊው በይኝ

  • @Zuryahi
    @Zuryahi 24 วันที่ผ่านมา

    እስይ የዚቺስ የባስነው

  • @SihamDawudi
    @SihamDawudi 20 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MuhammadIsha-s4v
    @MuhammadIsha-s4v 26 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯👈

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 20 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Tarikwa-p8k
    @Tarikwa-p8k 25 วันที่ผ่านมา

    Hooo min Ayineti gudenya nat yamaxachiw Entuwa bet masalt Ende yawaxachibatin Alm eradita new baq Xifatenya lijituwa nat mariyamin bafalegishi sa:at matanyati kafalegishi lamin maxashi 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 26 วันที่ผ่านมา

    እቺን በለጌ ወደ ኢትዮጽያ ማባረር ነው