ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብሩኬ ከጎንህ ሆና የምታበረታታህን ጀግና ሀይሚን አታስቀይማት የምትሉ😢😢
ረዊናየመላበላቸውረውይረጉዲነው
አረ በጣም ያማል ግን ፕራክ ነው ይመስለኛል
ትክክል ዊናዬ❤😢😢😢😢😢
በትክክል ዊናዬ😢😢😢
ትክክል ዊናዬ🎉🎉
ሀይሚን ጎድተህ ምንም አትጠቀምም ብሩኬ ይቅርታ ጠይቃት የምትሉ😢😢
💪😢
ኣበርሃም ኣንተ ደግሞ አንደ በፊት ኣደለህም ለሃይሚ ማለት ኖው ለስዋ መብረታታት ኣለብህ ለነገሩ ሃይሚ የምትገርም ሊጅ ናት ብታም ኖው ደስ ያለን ዛረ❤❤❤
የኔ ውድ ስብራትሽ ይገባኛል ግን ለትምህርትሽ ጊዜ ስጪ እሺ እማ ከባድ እንደሚሆንብሽ ይገባኛል ወንድ ሁላ መጨረሻው ይሄ ነው አይ ብሩኬ ታሳፍራለክ ልቃሚ
Abrish wayne enaten serateyaye betam tewedachoowalech
🥰
*_ሴት ልጅ እንደዚ ቆፍጠን ስትል ነው ደስ እሚለኝ አደነቅኩሽ የምን መለቃቀስ ነው✊❤_*
በጣም❤❤❤❤
በጣም❤
ሣህ❤❤❤
Batami
❤❤❤
ወይኔ ንግግር ይላል የኔ ቅመም አንደኛ ነሽ ምን ላርግሽ የኔ ቆንጆ ከውስጥሽ የሚወጠው ቃላቶች የሞተውን ያስነሳል የፍቅር ጥግ ነሽ በርቺ ትችያለሽ
ሀይሚ የስኬትህ ምክንያት ነችብሩኬ አታስከፋት ታረቁ የምትሉ😢😢💔
@@RutaTube31 yene wud aym endatkefa kegonuwa hugnlat❤️❤️❤️
😊
😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Yasaznal betam haymiye yenie jigna 😢😢😢😢
❤❤❤❤🙏
ሀይሚ ጅግና ሴት ነሽ ጠንካራ ሁኝልኝ ቅመሟ 😢😢
💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤
Asetoia wd kabada nagaro debelekeleke ala wda
❤❤❤❤❤
ቀረሽበት እንጅ አልቀረብሽም ባንች ነዉ ከመቶሽ በላይ የደረሰ ጀግና ቅመምን የምትወዱ😢😢👍👍👍💪💪
እንወዳታለን ከልብ❤❤❤ ግን ደሞ ነገ ይታረቃሉ እነሱ ለምን ክፉ ቃል ትናገሪያለሽ😢😢
ሾካካ
@SameraSamera-i3x በትክክል
አትቀረውም አይቀርባትም ሁሌም አንድላይ ናቸው ነገየማትደግሙት ወሬ ከመ ናገር የሚሰሩት ለራሳቸው ብቻሳይሆን እኛም እንድንማርበት ነው ጨረቃዎቼ የፍቅር አምላክ ከናንተ ይሁን 🙏💚💚💚💚💚💚
💪💪💪💪🔥🔥❤❤
ሀይምዬ ጀግና ነሽ አንድም ቀን አልቅሰሽ ሳታስለቅሽን በኩራት የስንብት ቃላቶችን በምጣፍጥና በሚያኮራ ጀግንነት በመሰናበትሽ አኩርተሽኛልና የኔ ስስት ፈጣሪ የምሰጥሽን ጠብቂ የኔ ቆፍጣና
ሀይሚ እና ብሩኬ አይለያዩም ይታረቃሉ የምትለ😢😢
እፉፉፉፉፉ አስታርቃቸው በማሪያም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@@አብርሀምአብርሀም-ለ1ቨየሰዉ ደሥታ ታሶደሠተሺ ደምሪኚ
Ere ayasefelegatem set hiwetu wuste kaleche lemen tetarekalech. Nege keso garnyemetal. Wenden mamen kebero new.
አብረሀምኤበክህንአስተርቀቸዉ
Er abersh ibakke be geta asetarqachew xelate dese aybelew
ሀይሚ እና ብሩኬ መቸም አይለያዩም ይታረቃሉ የምትሉ👍👍👍
ትክክል ውዴ የገባሽ አንቺ ነሽ
እኔ
ታርቁ
ብርክአስቀይማታርቁአስመሳይነህ
ስውአብርቸሁስመጡድስይለዋል
ሀይሚና ብሩኬ መቸም አይለያዩም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤😢
@@sada-vs3wi ደምርኝ
አሜን ❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እዉነት መቸም መለየት አይሆን
ሁፍ የኔ ጀግና ሴት ልጅ እንደዚ ስጀግን ነው የሚያምረው ለወንድ ለሚያለቃቅሱ ሴቶች አስተማሪ ነው ሀይሚ ትችያለሽ ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤❤❤
ሀሚዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት የፃፍኩት አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚ የበለጠ ነገር ቢመጣም ትወጫለሽ ጀግኒት
ደምሪኝ ማማየ ❤
ይሄ ነገርይብቃ የምትሉ😢😢😢😢
ደምርኝ😊
ኦሮ አይመስጥም በሩኬ አቅራ ተፋቸህ መመለሱ እዳይከብደህ😢😢😢
😢😢😢😢በጣም😢😢
መልሺ ደምሪሽ አለሁሁ🎉@@Frefre2427
@@Taybah-b4zማሬዋ ደምሪኚ🎉🎉የኔ ዉድ
የኔ ጀገና ሴት እደዚነው አላህ ካቺጋ ይሁን ትምርትሽላይ ቢቻ ትኩረት አድርጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ እናት በጣም ጀግናነሽ እዉነትም ይሁን ኝራክ ብስለትሽና አስታዋይ እነትሽ በጣም ይገርማል ሀይሚ ጎበዝ ነሽ በጣም እኔ ግን ብሩክ ከአንችሊላ ሴት ስላለች ሳይሆን ፋፁም ስላናደደዉ የፈጠርዉ ነገር ይመስለኛል እናም ስለናቱ ነዉ እያወራ ያለ እናቱን አብዝቶ አንደሚወድ በተለያየ ቃለመጠይቅ ተናግሯል ብቻ አንች መልካም ሴትነሽ ከምር❤❤
የኔ ምርጦች ወደፊት ብቻ አሽቃባጮች ደግሞ አይዞችሁ የምር ግን ሠሞኑን በሚሠሩት ቪድዎዎች ስት ሠው እዳየሁበት ለምን እደሆነ ባላቅም አብዛሀኞቹ ሀይሚና ብርኬ እዲለያዩ እሚፈልጉ ናቸው ግን ለሠው ልጂ በሙሉ መልካም ነገር ብንመኝ ለራሣችነም መልካም ነገር ይገጥመን ይሆናል እኔ በሁለታቸውም ሙሉ እምነት አለኝ መቸም ሊለያዩ አይችሉም ፈጣሪመ አያደርገውም በጥቅሉ ለሠው ልጂ መልካም ነገር ብንመኝ ደሥ ይለኛል ጨረቃዎቼ ደግሞ መቸም ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም ሠናይ ምሽት 🙏
ወይኔ አሁነስ እውነት እየመሰለኝ ነው😢😢
ara tayi
አር አማረሩት እኔ ምንም አላምነም ፕራክ ነው 💯💯😂😂
😂😂😂
ቱ አሽቀበጭመ አች ነሽ 😢😢
ኣይዘኪ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ተሓሊኪ ሀይሚዬ❤👑😭 ስለ ዘፍቀርካዮ ዘይኮነስን አምላኽ ዝፈ ቃዶ'እዩ ዝኸውን, ዘይናትካ ኣይናትካ ናትኪ ዝበሎ እግዚኣብሄር አምላክ ማንም ይወስደይ😭 ሀይሚዬ❤️👑ግ ን ጅግና ሰበይቲ ኢ ።ኪ
ደምሪኒ ወለላይ
ብሩክ ሀይሚ እኮ ለፍቅር ብቻም ሳይሆን የስኬትህም መከታ ነች ለሀይሚ ይህ አይገባትም ብሩክ አታስከፍት 😢😢😢
በጣም
Yessss
❤❤❤😢
Betam yehi daadbe yana enku jagna eko nashe hayemya
አይዞሽ ሀይሚ እግር ሽፋን ስሞ ይምጣ አንቺ ምንም ጥፋት የለሽም ወንድም መለማመጥ ያስንቃል የኔ ኩሩ አይዞሽ
ፍቅር አለቀሰ ታይቶሻል አንቺ እውነትም አለቀሰ ለማንኛውም ይብቃ እምትሉ❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤👍👍👍👍H💪💪💪💋💋💋💋
በጣም ሀይሚዬ አብሽሪልኝ
ክክክክክክ
@محمدعبد-ر4ي6ك የምሪን ነው ታይቶታል
እኔም ሆነ ቡዙ ወላጆች በዛሬው አነጋገርሽ እርግጠኛ ነኝ እንኳን ተወለዱልን እንዳንች ያሉ ልጆች እንደምንል እርግጠኛ ነኝበርች ምንግዜም ከጉንሽ ነንየሆነ መንገድ አንችን ለመርዳት ካለ መልካም ነበር ዛሬ ወጥተሽ ለኛ በደህንነትሸ ስላረጋጋሽን እናመሰግንለን የኛ ጀግና ❤❤❤❤
ሴቶቺ ክሃይም ምን ተማራችሁ በቃ ሴት እንደዝ ቆርጠን ስትል ያምራል ሃይም የኔ ቆንጆ አይዞሽ 😢😢😢❤
አቦ ይመችሽ ሀይሚዬ ሴት ልጅ ቆፍጠን ስትል ደስ ይለኛል የኔ ጀግና ሴት💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ ይመችሽ እኔ ታለቅሻለሽ ብየ ነበር ግን ጀግና ነሽ ወንድን ለምትለማመጡ ሴቶች ተማሩ ግን ደግሞ ታረቁ አብራችሁ ነው እምታምሩት
😊😊
ቤተስብ እንዳው ይችን ልጅ የሚያህል አስተዋይ ሴት ትኖራለች ብዬ አላስብም
አረ ሀይሚየ በምን ቃላት ልግለፆሽ ደግሞ ዛሬ እንዴት እንዳማረብሽ የኔ እናትይመቸው አንች ብቻ ደህና ሁኝ አንድ ብሩክ ቢሄድ ሚሌየ ብሩኮች አሉ
ሀይሚ ሁሉም ይደረሳል ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ሀይሚ የወንዶች ፀባይ እንደዚህ ነው የኔ ጀግና
የኔ ዉድ አንቺ ጂግና ነሽ💝💝💝💪💪💪
የኚልጂ ጀግናናት
ሀይሚ አንች እኮ ጀግና ነሽ ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ አንች ልጅ ነሽ በርትተሽ ተማሪ ከጎንሽ ንን በርች
ሰዎች ከዚህች ትንሿእኔ ብዙ ተምሬአለዉጌታ ሆይ እንደዚህአይት ጠከራ ልጅስጠኝ ጌታንነዉ ምለቹ ከክፉ አይን ይጠብቅሽ የኔቆጆዘመነሽ ይበራክ ከአንች ብዙነገር እጠብቃለዉየኔጀግነ💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌💚💚💚💚💚💚
ትለያለች ሴትነችከልቧ❤
ወላሂ፣አነጋገርሽ፣ብቻ፣ይበቃል፣የኔጀግና፣የኔእንቁ፣የኔብርቱ፣ሴትነሽኮ፣🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ነገር እውነት ከሆነ ማርያምን ከእንግዲህ ማንንም አላምን😢😢😢😢😢b&h የኔ ሰቀቀኖች እኔ ቤናተ መቸም ተስፋ አልቆርጥም😢😢😢😢😢
የማይመስል ነገር ነው መቼም አትለያዩም ቅመሟ ሀይሚ እና ብሩኬ ትላት ምነበር ያልካቹ ታርቃቹ እየሳቃቹ እጂ አትምጡ አላልካቹም🎉🎉🎉🎉🎉
ማርያምን ልቤ ነው የተሰበረው በዚህ ልክ ቡሩኬ ከዋሸህ እኔጃ በጣም ነው ማዝነው አይዞሽ ሃይምየ ማያልፍ ነገር የለም ጠንክረሽ ትምህርትሽና ስራሽን ትኩረት አድርጊ ቡሩክ ግን የሴት ልጅ እንዲህ መስበር ዋጋ ያስከፍላሃል ወደራስህ ተመለስ
የእኔ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጀግና ነሽ በርችልኝ ብርታት የሆነሽ ጌታ ይባረክ❤❤❤
ቡቡ በጣም ሚወዳት እሚያምናት ከልቡ ያነገሳት ሚሳሳላት ሴት አለቺ እሷም ሀይሚ ነሽ❤ለማንኛውም ሂዱበት💪እህቶቼ ተረጋጉ አይለያዩም❤
❤❤❤🎉🎉😊
❤❤❤❤❤❤
😊😊😊
አቱየ አላህከይሩንያወርድ❤❤❤❤
ሃይሚዬ የኔ ጀግና ጀግና ሴት ነሽ በጣም አስተዋይ አዋቂ ነሽ ህይወት ይቀጥላል በርቺ ህልምሽን ከእግዝአብሔር ጋር ለማሳካት ቲጊ እወድሻለሁ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ማር የዋሀ ሀይሚ እመቤቴ ማርያም ትውድሻለች እውነቱ አወጣችልሽ መጠቀሚያ ላደርግሽ ነበር እግዚአብሔር ለዋሀህ ነው አሳይሽ የኔ ጀግና ነሽ በርች አይዞሽ አሁንም ከፍ ከፍ ትያለሽ ማርያም ከጒንሽ ትሁን ታበረታታሽ ፀልይ
@@wardawarda909 ዝም ብለሽ ሳታቂ አታዉሪ የሷን ማንነትና በሂወቷ ፈተና ቢገጥሞት እንደት ማለፍ እንዳለባት ነዉ ያሳየዉ ሁለቱም ጀግናና አይበገሬወች ናቸዉ ለስራች ለወሬ ግዜ የላቸዉም ይህን ንግግርሽ ነገ በአንድላይ ሲመጡ ታፊሪበታለሽ
ጀግና አይሚ እኔም ወላሂ ብሩኪን እንደዚህ አልጠበኩኝም ብቻ ወንዱች በጣም ደብቅ ናችው በነደዚህ ፍክት ብለሽ ነይልን እኔም አይቼዋለሁ ቢሆንም አንቺ ጀግና ነሽ በርቼ😢😢😢😢😢
እና ሀይሚ ከአሁን ቡሀላ በስርዓት ፍቅረኛሞች እንሁን ካላለሽ በስተቀር እንደአሁኑ አብረሽዉ እንዳትሆኚ እሺ ዉዴ እድሜ ከወንድ ልጅ በላይ ለሴት ልጅ ትልቅ value አለው መልካም ነገሮችን በሙሉ እመኝልሻለሁ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እና ማሬ በየትኛውም ቦታ ላይ ከመግፋት መገፋት ይሻላል። እና የኔ ጀግና ሴት ሁሌም እወድሻለሁ እንደ አህት/ወንድም ማለቴ ነዉ❤
የኔ እናት ሁሎም ያልፋል የኔ ጃግና ቤርቼ 🎉🎉🎉 hamiye❤️❤️❤️
የኔ ማር የምር በጣም ጀግናነሽ ሲጀመር ውድ ነገር ያለቦታው እርካሽ ነው እና የኔ ውድ ከፍታሽን እንጂ በጭራሽ ድካማ ጎንሽን እንዳታሳያቸው አንዱ ተጠርጎ ሲሂድ ሌላው ተወልሎ ይመጣል የኔ ጀግና ቆራጥ ሴት ወደፊት ብቻ ማንም እንዳሰሚ በጣም ነውየምወድሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ትክል❤❤
ትክክክክልልልል❤❤❤❤❤
ትክክል
በይሚዬ አንችን የወለደች ማህፀን የተባረከች ነች አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ቡሩኬ ግን ሴታን የምታከቡ ይመስለኝ ነበር ግን ሌላ ቡሩኬ ነው የሆንከው በጣም ነው ያዘንኩቡህ ሀይሚ እንቺ ግን ምንም አላደረክሽም በርቺ እግዝአብሄር አምላክ ካንቺጋር ይሁን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ብሩኬ እውነትም የናቱ ልጅ ሀይሚ ሀይሚ እያሉ በየ ሚድያው ላይ ለሚዘላዘሉብን ትልቅ መልስ የሀይምዬ የዛች ትንሽየዋ እስማርት አስተዋይ ልጅ ማንነት በደብ እያዳመጣችሁ ለነ ቆርጦ ቀጥሎች የዛሬው ቢዲዎ ለሁሉም መልስ አለቀ ።። ።።። የኔ ጨረቃዎች እናተ መሀል እደለም ሰው ሴጣን ደፍሮ አይገባም ምክንያቱም ሁለት የዋሆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጉዞ ወደፊት የኔ ፀዳሎች❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቆራጥ ቢሆን ኖሮ ወንዱ ሁሉ ስራዓት ይይዝ ነበር መሽለጥለጥ አያስፈልግም ሁሌም ደምቀሽ ታይልኝ የኔ አበባ መተማመን በፈጣሪ ብቻ ነው ላንቺ ያለው የትም አይሄድብሽም ላንቺ ካላለው ደግሞ ጥርግ ይበል እየሳቅሽ ሸኚው
200ሺ እናስገባት በማርያም 😢😢😢አይይይ በብዙ አፍ እና አይን መታየት ጥሩ እንዳልሆነ በናተ አየሁ 🥺😢
ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ ❤ላየሽ ሁሉ ደስተኛ ነሽ ትስቂያለሽ❤መድከምሽን መከፋትሽን ማን አውቆልሽ" የሚገርመው" በአንቺ መፍካት መቅናታቸው"አንቺን መሆን ምኞታቸው"መች ያውቁና የውስጥ ህመም ድካምሽን"በውስጥሽ ታጭቆ ሰለም የሚነሳሽን"በነጋ በጠባ ሆድ እሚያስብስሽን"ሳቅ የሸፋፈነው ያልወረደው እምባሽን" ግን ያልፋል.........አዎ ያልፋል በሀዘን ፋንታ ሳቅ ይተካል"እንደ ታሪክ ትላንት ሆኖ ዛሬ ያልፈል" የኔ ጀግና ሀይሚዬ በርቺ ጠንካራ ሆነሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እንፈልጋለን የኔ አንድበተጣፈጭ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ተባረኪ ደስ ስትል ኮሜንትሽ
Ewnet new
👌👌👌❤❤❤😢
ታረቁ የሚል ብቻ👍
ደሞሪኝ
B👎
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤የኔ ቅመም
👍👍👍👍👍👍👍
ሀይምዬ ፕራክ እያረጉሽ ነው ዬኔውድ ለውሳኔ አቸኩይ ተረጋጊ። ባለፈውም እሱ እደዚህ ነው ያመመው ውስጡን እና ተረጋጊ አይሽ ውዴ ከባድ ፕራክ ባሰሩ ጥሩነው ለወደፊትም ለጠላት በር እደመክፈት ነው❤❤ እወድሻለው ዬኔውድ ተረጋጊ
ልክነሽ የኔ ውድ ወዴሶች ግን አልተረዱም በሁኔታው ያስታውቃል ፍራክ ነው
ትክክል እኔ የመስለኝ እስከ ጥግ ድረስ። ሊፈትናት ነው እሚመስለኝ
ሲጀመር እራሷም ታውቃለች
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
Amene. Hullachenem. Allhane. Enefera. Kamenaywe. Kaa. Menesamawe. Hull
Ameen Ameen🎉🎉
ሀይሚጀገናበረቺ🎉
አሜንንን
አሜንንን❤
ሃይሚየ የኔ ዉድ ኣንድ ነገር ልንገርሽ እንደ አንቺ የተማረ እንጂ ዝምብሎ የሰፈረ ቦዜኔ አትቅረቢ
የኔ አስተዋይ ሴት የኔ ጣፋጪ አቤት አነጋግር የጋሺየ ጀግና ልጅ በዝምታቸው ግዳይ የወንድሞቾ ቀበጥ ለአስመሳይ ሴቶቺ የመልስ ምት ይህ ነው ሀይሚየ በፈጠርሺ ትምህርትሺ ላይ ትኩርት አድርጊ የኔ ውድድድ❤❤❤❤❤❤ ውድድድ ነው የማርግሺ ሀይሚነቴ ለውሳኔም አትቸኩይ ተርጋጊ ያንቺን ማንነትና በክብርሺ እደማትደራደሪ ለማሳየት ነው ብሩኬ እሱ እየተስደበ እየተዘቀዘቀ የሀይሚየን ጥንካሬ ለማሳየት ነው የእናቱ ልጅ በአንቺ ጨክኖ አያደርግውም መቼም አትለያዩም
ሀይምየ❤ንገብራክንው🎉ብሎይመጣልእርግጠኂንኝእየፈተኑሽንውከፍፁሚጋር🎉እሽማርእኒምተናድጀብዙተሳድቢ🎉አለሁእሽየኒጠካራ🎉አለበለዚያ🎉የማዳምቅመሞች🎉ከሀይሚጐንንን🎉ምክንያቱም🎉እኂምሴትንን🎉ንገምንእደሚገጥመን🎉አናቅም🎉ንገንእንይናዳይ🎉ወደስድብ
የሀሚየ እና የሩታየ ጅግንነት አለ ማድነቅ አይቻልም የኔ አንበገርም ወደ ራስህ የምትመለሰው ቀን ናፈቀኝ ቡሩኬ ማንም አትሳደቡ ክፉም አትናገሩ ገና ነው ነገሩ ትንሽ እምባ እዳታልቅሺ የኔ እንቁ ዝም ብለሽ ትምህርትሽ ፎከስ አድርጊ ❤
በጣም😊
ወግጂ ሀይሚ ጋር እኩል የች እሩታ እኮ የሚወድ ለማኝ ናት የሚዳ አህያ😂😂😂😂😂😂😂
@@Abc-tk5yx እኔ እንደ አንቺ ክፉ የሚናገር ሰው አይደለሁም ስለዚ እግዚአብሔር ምላሹ ይስጥሽ ርካሽ ምላስ
የኔ ዉድ አንቺ ጀግና ነሸ ግን ታረቅ በጌታ❤❤❤🙏🙏🙏
ትግስትሽ ሳላደንቅ አላልፍም እሱም ክፉ ቃላት አትናገሩ። ሊታረቁ ይችላሉ❤የወንዶች ልብ አይገኝም በጭራሽ ለምንድነዉ ግን
ጀግናነሽ ቅድሚያ ትምህርትሽን ብቻ ሁሉም ነገር ይደርስል አይዞሽ
የኔጀግናሴት አይዞሽ😢😢😢መቸም ቢሆን ቡራና አች መቸም አትለያዩም👍👍
@@eman-tub ደምርኝ
ጀግና ብሩኬ እናት ወልዳሀለይ አፍቃረነኝ እያሉ ሀይሚዬን ለሚያሥቸግራት ምን አይነት ጠካራ ጀግና ሴት መሆናን አረጋገጠላችሁ ምክነያቱም ከሡጋ ሥትለይ እደማትሠበር አሣያችሁ ሀይሚዬ ማንንም እደማትለማመጥ ጀግንነቷን አጉልቶ ያሣያት ጀግና ውድነው ብሩኬ እናተ አላህነው ያገናኛችሁ መቸም አትለያዬም አላህ መጨረሻችሁን ያሣምረው💪💪💪💪💪💪👍❤❤❤❤💕
ስለ እዉነቱ እኔም ይህ ሀሳብ ነው የመጣልኝ
መች ተረዱ ይህን ስም ብለዊ የስድብ ናዳ ያወርዱበታል
እዉነትሽ ነዉ ግን ምታረጊዋለሽ ምንም እሚገባዉ ሰዉ የለም ሁሉም ለስድብ መሮጥ
@@allall8995 እመኒ ብሩኬ የናቱልጅ የሙሺየ የእናታችን ጀግና ልጅነው መቸም አያደርገው ሴትን ልጅ ያውም ሀይሚን አይጎዳትም ጀግንነቷን ለማሣየትነው💪💪💪
ሳህ በትክክል
❤❤❤እውነት ለመናገር ምንም ኩፉ አልናገርም😢ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሐይሚም ብሩኬም❤❤❤
ሀይሚ ጀግና ሴት ነሽ በአዉነት ❤❤ሀይሚ የቡራ ጀግና አይዞሽ የምን ማለቀስ ቀብረር ማለት ነዉ እንጂ ደግሞ ብሩክ 100% ይወድሻል ለማንኛዉም በፈግግታ ተመለሱልን እኔ አሜን ብያለሁ ቅመሞች❤❤❤ጥፊውን ግን ይመችሽ😂😂😂
ሃይሚዬ ጀግና ሁኚ ራሱ ይመጣል ከፈለገሽ ካልሆነ ደሞ ኣንቺ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል እና ከወንድሞችሽጋ ሁነሽ ስሪ ስራሽን ኣትለምኚዉ ኣንቺ ፈላጊሽ ብዙ ነዉ ኣማርጠሽ መግባት ትችሊያለሽ ፋበዪ ከሩታ እንድትመጪልንም እንጠብቅሻለን ❤❤❤❤
ወይ ጓደኛ ምን አይነት ምቀኛ ነዉ ለያያቸው መርያምን ብዬ ነዉ የምነግራችሁ ይሄ የኔታሪክ ነዉ ያይሁት እኔንም ከጓደኛዬ ያለያየን የገዛ ጓደኛው ነዉ ካለያየን ቦሀላ የሱ ብቻ እንደምሆን ነገረኝ እና ይሄ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነዉ የሰራችሁት ብቻ የደረሠበት ያቀዋል ብቻ ሕይወት ይቀጥላል❤❤❤❤
ደምሪኝ በናትህ
ሃይሚ የኔቆንጆ ዛሬ ስህተት ሰራሽ እንደዚ አይነት ሴት ለማግኘት መሄድ አልነበረብሽም ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ ምንእንደምላት አላውቅም አትመጥንሽም ክብርሽን አወረድሽ አንቺን በዚአይነት የሚናገርሽ ንሰው ማየትም መስማትም አልፈልግም ብሩክ በዚልክ መውረዱ ያሳዝናል ማንነቱ ይሄነው ? እግዚአብሔር ይሁንሽ ትልቅ ቦታደርሰሽ ለማየት ያብቃን መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው ይበቃል!!!
ወላሂ ጠካራና ጀግናነሽ ባች ነዉ እዚህ የደረሰዉ ቀረበት ዉዷ በርች❤❤❤
ጉድ የሴት ልጅ ከብር አለኝ እያለ የነበርዉ ስዉ ሙሉ በሙሉ ተቀየር ጉድ ይገርማል 🙊
ሾካካ ነሽ
ዉጭ 😏😏
@@ቲንሿ-fm3tqአጨብጫቢ መሁንሽ ፎሮ ሽ ይናገራል 🤤
እና ምን ይጠበስ እረግጠኛ ነሽ
ጀግና ሴት መቸም በክብሩ አይደረደራትም🔥🔥💪💪 የኔ ነብር 🔥🔥🔥❤❤
ደምሪኝ ማማየ
@Ahedu-j7j እሽ ዉደ አንቺም
ሀይሚና ብሩኬ መቼም አይለያዩም ይቅርታን ጠይቃት ብሩኬ ይበቃሀል የምትሉ😢😢
ሀይሚዬ ምንም እዳይፀፅትሽ ሲገባው ይቅርታ ይጠይቅሻል የኔ ጀግና የጋሽዬ ንግስት የምወድሽ በርቺ ከወድሞችሽ ጋር ስሪ አንቺ ጎበዝ ነሽ የኔ የፕራንክ ንግሥት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሚዬ የኔ እናት አብሽሪ የኔ ውድ ሁሉም ለበጎ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ደምሪኝ🎉❤
😊💪
የኔ አይበግሬ እሱ መቶ እግር ስሪ ወድቆ አንቺም ደሞ በዝ ልክ የሳደቦ ከን በትሰቦችሽ ድረስ ይቅርታ እስከ ጠየቁዉ ድረስ እንዳት ፈለግ መቸም የጋሽዬ ልጆች በኪብሮ ላይ አይደራደርም 💪💪🔥🔥❤❤
ይመችሽ👌💪💪💪
ጀግና የሴት ጅግና wow confidence unbelievableእናት ወለደችሽ
የኔ ጀግና ሴት ፍራክ እያረገሽ ነው ሪል ቢሆን ግን ምላሽሽ አውቀናል የሤት ጀግና💪💪💪
የኔ ጀግና ክፉ አይነካሽ ኑሪልኝ በደስታ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው 💋💋💋💋💋💋💋💋❤️💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጀግና ነሽ አሁንም ጠንካራ ሁኝልኝ ሀይሚዬ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይሚ ጅግና ሴት የምትሉ
አንገትሽን ሊያስደፉ የሞከሩቱን በጣትሰሽ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️😘😘😘💪💪ጀግና ብርቱ ቅእመም
በጣምጀግናትለያለች❤❤🎉🎉
የኔ ጀግና የኔ ድክመት አይዞሽ ታገሺቡራ ያንቺን ጥንካሬ ለማሳየት የፈለገ ይመስለኛል 👌👌👌👌💪💪💪🥰🥰🥰❤❤
ሀሚ ጀግና ነሽ ሳናደንቅሽ አላልፍም በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጠሪ ጥሩ ተረጃ ያድርስሽ❤❤❤❤❤
ሀይምዬ ለመነኛሁም ታረገግ እነ ፀንታሺ ቁም ሁሉንም ነገር ዝም ብለሺ ለመየት ሞክር 💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞
በየሱስም እዉነት ነው እንዴ 🤔😢😢ሃይምዬ የኔ ጀግና አይዞሽ 🥺💪❤️እና አለንሽ ✌️ጌታን አኮራሽን 👍💖የምን ማለቀስ ነው ይመችሽ😂 እንደዝ ዜና ብለሽ ስሌ መጣሽ ስሌ አዎራሽ ደስ ብሎያናል ✌️💝አንች ተፈላጊ ተዎዳጅ ጀግና ሴት ነሽ በርች የኔ ቆንጆ 🥺💪❤️
ሀይምዬ የኔ ጀግና ሴት ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው የሚሆነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ትምህርትሽ ላይ አተኩሪ የኔ ጎበዝ ሴት
ሀሚዬ የኔ ጀግና በቃ ይሄንን ጥንካሬሽን ነበር የምፈልገዉ የኔ ቆንጆ ትምርትሽ ላይ ጠክሪ ቡርክ አስመሳይ ነዉ በቃ በአች ነዉ ለዝ የበቃዉ ይቆጨዋል እርግጠኛ ነኝ አቼን የመሰለ ጀግና አይገኝም ምልክ ከቱ ነዉ ፀባይ ከሌለ በርቼልን ሁሌም ከጎንሽ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልጅ በርቼ አንች ምንግዜም ጀግና ነሽ እረ እናንት መቾም አትለያዮም ግን የቡታጅራ ዩቴበሮች ምን ሰይጣን ገባ እቤካችሁ ጸበል ተጠመቁ የሰው አይን ብላችሁ እመቤቴ ትሸፍናችሁ ሀይሜዩ አንች ለሱ እሱ ላንቼ ፈጣሪ በልክ ነው የሰራችሁ ምንም አይለያችሁም
ሀይሚ ጀግናነሽ በእውነት እኔቆራጥሴት ደስይለኛል ትምህርትሽላይ ትኩርት አድርጊ ምንም ይሁንምን መገፋት ጥሩነው ውዴ❤❤
የኔ ጨረቃወች እናተ መቸም አትለያዬም😢💪💪 የኔጀግናሴት በክብርሽ እማትደራደር የኔ እርግብ ሴት አለሜ😢 ሀይሚዬ። ተረጋጊ ስስቴ😢😢
የእኛ ተምሳሌት ሀይሚዬዬዬዬ አይዞሽ በእናትሽ አዝነሽ ተከፍተሽ ማየት አንፈልግም እሺ እንዲህ ቀና በለሽ ማየት ነዉ የምንፈልገዉ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝 ማርያምን ደስ ነዉ ያሰኘሽኝ
ሀይምየ የራሱጉዳይ ከሱጂ ካቺአልመጣም ነገሩእናአቺጀግናብርቱአስተዋይ ብልህሴትነሺ የኔጨረቃ ከወድሞቺሺጋ ነይልነ❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ ለፕራንክ ነው እንጂ በፍፁም እንዲህ አያደርግም እርግጠኛ ኑኝ😢❤
እኮ❤
ብራኩ ከባድ ነው ብሏል የምመጠው እናም ነገ መልካአም ያሰማን😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት ሁሉም ይስተካከላል መቼም አትለያዩም ፈጣሪ በምክንያት ነው ያገናኛቹ መቼም በናተ ተስፋ አልቆርጥም
ሀይሚ እና ብሩኬ መቸም አይለያዩም ይታረቃሉ የምትሉ 👍👍👍ደምሩኝ እመልሳለሁ😊
ሳምሬባቺበኩልአዉነቱን አሳወቂን ቪደወስሬ😢😢
ሳምሪ የእባክሺ አሳውቄን እውነቱን ባአላህ
ስምሪምንብየስአንችኩሽበንኤበክሽንትንሽለኘምአስብምእዴ
አርርርር ትንሼ ስምረትትት እንዴ ምንም አስተርቁና አንድለይይ ይሁኑ😭😭😭😭😭🙆🙆🙆
ኧረ ሰምርየ ተይ አስታርቂልን ካልሆነ ፍፄ የሚባልሰዉየ አጥበንእዳናሰጣዉ ከመጣጀምሮ ሰላማችንን ነሳን እዳጣላ ያሰታረቅ አበዛዉ
ሀይሚ አቺ ጀግ ናነሽ የሴቶቺ ምስል ነሽ በርቺ ብሩኬ አተ እደዝ መቸም አታደርግም አተመቸም እደዝህ አጠብቅም ተናተ ብዙ ነገር ተምረናል እና እባክህ እደዝህ አታድርግ ውነት ነው ብየማመን አልፈልግም እደው ውነት ተሆነ ሀይሚ ብቻ ታትሁን እኛንም በጣም ነው ያዛዘከን ደግጬም አለሁ አዝኔአለሁ ውነት ምንደምል አላቅም አሁን ብሩኬ እደዝ ታደረገ ማነዉ እሚታመነው ውነት እኔ ከ ብሩኬ እደዝ አልጠብቅም ሀይሚ እሱ እደዝ አያደርግም ብላለቸ የናቱ ልጂ ነው አለቺህ እናም እባክህ አተ እኛም ብሩኬ የናቱ ልጂ አወ አያደር ገውም አልን እና እባክህ ቃልህን ጠብቅ ውነት አደለም በለን እባክህ ብሩኬ በቃህ😢😢😢😢😢😢
ሀይሚዬ ጀግና ነሽ ግን ብሩኬ ፕራክ እንደሆነ ተስፋ አለኝ ግን ብራክ ካልሆነ እራስ ወዳድ ነህ የምር የውነት ጀግና ወንድ ብለን ነበር የሠየምንህ ግን እውነት ከሆነ ሁሉም ወንዶች ካሀዲና አንድ አይነት ናችሁ ማለት ነው ሀይሚዬ አንቺ ምንም ጥፋት የለሽም😢😢😢
ማሻ አላህ ዛሬ በጣም አምሮብሻል በርች አይሚየ የምትሉ ላይክ🎉🎉
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እንዲ በርትተሸ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።ትምህርትሽንም ተግተሽ ተምረሽ ቁምነገር እንደምትደርሺ ተስፋ አደርጋለው ። የኔ ጀግና የኔ ጎበዝ 👏💟❤️
ይብቃ ፕራክ ነው ኮፍተር ብላ ላላማስነቃት ጥረት እያረጉ እያወሩ ነው የምትሉ
ማርያምን አኮርሻለሁ የኔ ጀግና 🎉🎉🎉😢😢😢 ሂወት ይቀጥላል ታስቢዬ የኔ ቆንጆ
ፕራክ ተሆነ ይብቃችሁ የምር ከሆነ ደሞ የብሩኬ አወራር ትክክል አልነበረም ግንደሞ የሰው አይንነው ነው እምለው እውነት ከሆነ ወድሞችሽጋ አልፎ አልፎ ስሪ ሃይሚ አብሽሪ ጠካራ ነሽ በዚህ እድሜሽ ጀግና ነሽ
ሀይሚየይ የኔ ደርባባ የኔ ሙሉ ሴት የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ መቸም አትለያዩም አንቺ ግን ጠንካራ ሁነሽ ትምህርትሽ ተማሪ ስራሽንም ስሪ።ብሩኬ ደግሞ እውነት ከሆነ ልቦና ይስጥህ።
አይዙኝ ሀይሚ አብሽር የኔ ቂማም አብሽር አብሽር አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ ታራጋጊ ረስሽን አትውቀሺ እኔ አንቺን ቲልቅ ቦታ እንደሚደርሺ እርግጠኛነኝ አዙኝ ሀይሚ ቂማም😢🎉🎉🎉🎉🎉
ብሩኬ ከጎንህ ሆና የምታበረታታህን ጀግና ሀይሚን አታስቀይማት የምትሉ😢😢
ረዊናየመላበላቸውረውይረጉዲነው
አረ በጣም ያማል ግን ፕራክ ነው ይመስለኛል
ትክክል ዊናዬ❤😢😢😢😢😢
በትክክል ዊናዬ😢😢😢
ትክክል ዊናዬ🎉🎉
ሀይሚን ጎድተህ ምንም አትጠቀምም ብሩኬ ይቅርታ ጠይቃት የምትሉ😢😢
💪😢
ኣበርሃም ኣንተ ደግሞ አንደ በፊት ኣደለህም ለሃይሚ ማለት ኖው ለስዋ መብረታታት ኣለብህ ለነገሩ ሃይሚ የምትገርም ሊጅ ናት ብታም ኖው ደስ ያለን ዛረ❤❤❤
የኔ ውድ ስብራትሽ ይገባኛል ግን ለትምህርትሽ ጊዜ ስጪ እሺ እማ ከባድ እንደሚሆንብሽ ይገባኛል ወንድ ሁላ መጨረሻው ይሄ ነው አይ ብሩኬ ታሳፍራለክ ልቃሚ
Abrish wayne enaten serateyaye betam tewedachoowalech
🥰
*_ሴት ልጅ እንደዚ ቆፍጠን ስትል ነው ደስ እሚለኝ አደነቅኩሽ የምን መለቃቀስ ነው✊❤_*
በጣም❤❤❤❤
በጣም❤
ሣህ❤❤❤
Batami
❤❤❤
ወይኔ ንግግር ይላል የኔ ቅመም አንደኛ ነሽ ምን ላርግሽ የኔ ቆንጆ ከውስጥሽ የሚወጠው ቃላቶች የሞተውን ያስነሳል የፍቅር ጥግ ነሽ በርቺ ትችያለሽ
ሀይሚ የስኬትህ ምክንያት ነችብሩኬ አታስከፋት ታረቁ የምትሉ😢😢💔
@@RutaTube31 yene wud aym endatkefa kegonuwa hugnlat❤️❤️❤️
😊
😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Yasaznal betam haymiye yenie jigna 😢😢😢😢
❤❤❤❤🙏
ሀይሚ ጅግና ሴት ነሽ ጠንካራ ሁኝልኝ ቅመሟ 😢😢
💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤
Asetoia wd kabada nagaro debelekeleke ala wda
❤❤❤❤❤
ቀረሽበት እንጅ አልቀረብሽም ባንች ነዉ ከመቶሽ በላይ የደረሰ ጀግና ቅመምን የምትወዱ😢😢👍👍👍💪💪
እንወዳታለን ከልብ❤❤❤ ግን ደሞ ነገ ይታረቃሉ እነሱ ለምን ክፉ ቃል ትናገሪያለሽ😢😢
ሾካካ
@SameraSamera-i3x በትክክል
አትቀረውም አይቀርባትም ሁሌም አንድላይ ናቸው ነገየማትደግሙት ወሬ ከመ ናገር የሚሰሩት ለራሳቸው ብቻሳይሆን እኛም እንድንማርበት ነው ጨረቃዎቼ የፍቅር አምላክ ከናንተ ይሁን 🙏💚💚💚💚💚💚
💪💪💪💪🔥🔥❤❤
ሀይምዬ ጀግና ነሽ አንድም ቀን አልቅሰሽ ሳታስለቅሽን በኩራት የስንብት ቃላቶችን በምጣፍጥና በሚያኮራ ጀግንነት በመሰናበትሽ አኩርተሽኛልና የኔ ስስት ፈጣሪ የምሰጥሽን ጠብቂ የኔ ቆፍጣና
ሀይሚ እና ብሩኬ አይለያዩም ይታረቃሉ የምትለ😢😢
እፉፉፉፉፉ አስታርቃቸው በማሪያም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@@አብርሀምአብርሀም-ለ1ቨየሰዉ ደሥታ ታሶደሠተሺ ደምሪኚ
Ere ayasefelegatem set hiwetu wuste kaleche lemen tetarekalech. Nege keso garnyemetal. Wenden mamen kebero new.
አብረሀምኤበክህንአስተርቀቸዉ
Er abersh ibakke be geta asetarqachew xelate dese aybelew
ሀይሚ እና ብሩኬ መቸም አይለያዩም ይታረቃሉ የምትሉ👍👍👍
ትክክል ውዴ የገባሽ አንቺ ነሽ
እኔ
ታርቁ
ብርክአስቀይማታርቁአስመሳይነህ
ስውአብርቸሁስመጡድስይለዋል
ሀይሚና ብሩኬ መቸም አይለያዩም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤😢
@@sada-vs3wi ደምርኝ
አሜን ❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እዉነት መቸም መለየት አይሆን
ሁፍ የኔ ጀግና ሴት ልጅ እንደዚ ስጀግን ነው የሚያምረው ለወንድ ለሚያለቃቅሱ ሴቶች አስተማሪ ነው ሀይሚ ትችያለሽ ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤❤❤
ሀሚዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት የፃፍኩት አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚ የበለጠ ነገር ቢመጣም ትወጫለሽ ጀግኒት
ደምሪኝ ማማየ ❤
ይሄ ነገርይብቃ የምትሉ😢😢😢😢
ደምርኝ😊
ኦሮ አይመስጥም በሩኬ አቅራ ተፋቸህ መመለሱ እዳይከብደህ😢😢😢
😢😢😢😢በጣም😢😢
መልሺ ደምሪሽ አለሁሁ🎉@@Frefre2427
@@Taybah-b4zማሬዋ ደምሪኚ🎉🎉የኔ ዉድ
የኔ ጀገና ሴት እደዚነው አላህ ካቺጋ ይሁን ትምርትሽላይ ቢቻ ትኩረት አድርጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ እናት በጣም ጀግናነሽ እዉነትም ይሁን ኝራክ ብስለትሽና አስታዋይ እነትሽ በጣም ይገርማል ሀይሚ ጎበዝ ነሽ በጣም እኔ ግን ብሩክ ከአንችሊላ ሴት ስላለች ሳይሆን ፋፁም ስላናደደዉ የፈጠርዉ ነገር ይመስለኛል እናም ስለናቱ ነዉ እያወራ ያለ እናቱን አብዝቶ አንደሚወድ በተለያየ ቃለመጠይቅ ተናግሯል ብቻ አንች መልካም ሴትነሽ ከምር❤❤
የኔ ምርጦች ወደፊት ብቻ አሽቃባጮች ደግሞ አይዞችሁ የምር ግን ሠሞኑን በሚሠሩት ቪድዎዎች ስት ሠው እዳየሁበት ለምን እደሆነ ባላቅም አብዛሀኞቹ ሀይሚና ብርኬ እዲለያዩ እሚፈልጉ ናቸው ግን ለሠው ልጂ በሙሉ መልካም ነገር ብንመኝ ለራሣችነም መልካም ነገር ይገጥመን ይሆናል እኔ በሁለታቸውም ሙሉ እምነት አለኝ መቸም ሊለያዩ አይችሉም ፈጣሪመ አያደርገውም በጥቅሉ ለሠው ልጂ መልካም ነገር ብንመኝ ደሥ ይለኛል ጨረቃዎቼ ደግሞ መቸም ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም ሠናይ ምሽት 🙏
ወይኔ አሁነስ እውነት እየመሰለኝ ነው😢😢
ara tayi
አር አማረሩት እኔ ምንም አላምነም ፕራክ ነው 💯💯😂😂
😂😂😂
ቱ አሽቀበጭመ አች ነሽ 😢😢
ኣይዘኪ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ተሓሊኪ ሀይሚዬ❤👑😭 ስለ ዘፍቀርካዮ ዘይኮነስን አምላኽ ዝፈ ቃዶ'እዩ ዝኸውን, ዘይናትካ ኣይናትካ ናትኪ ዝበሎ እግዚኣብሄር አምላክ ማንም ይወስደይ😭 ሀይሚዬ❤️👑ግ ን ጅግና ሰበይቲ ኢ ።ኪ
ደምሪኒ ወለላይ
ብሩክ ሀይሚ እኮ ለፍቅር ብቻም ሳይሆን የስኬትህም መከታ ነች ለሀይሚ ይህ አይገባትም ብሩክ አታስከፍት 😢😢😢
በጣም
Yessss
❤❤❤😢
Betam yehi daadbe yana enku jagna eko nashe hayemya
አይዞሽ ሀይሚ እግር ሽፋን ስሞ ይምጣ አንቺ ምንም ጥፋት የለሽም ወንድም መለማመጥ ያስንቃል የኔ ኩሩ አይዞሽ
ፍቅር አለቀሰ ታይቶሻል አንቺ እውነትም አለቀሰ ለማንኛውም ይብቃ እምትሉ❤❤❤🎉
😊
❤❤❤❤❤👍👍👍👍H💪💪💪💋💋💋💋
በጣም ሀይሚዬ አብሽሪልኝ
ክክክክክክ
@محمدعبد-ر4ي6ك የምሪን ነው ታይቶታል
እኔም ሆነ ቡዙ ወላጆች በዛሬው አነጋገርሽ እርግጠኛ ነኝ እንኳን ተወለዱልን እንዳንች ያሉ ልጆች እንደምንል እርግጠኛ ነኝ
በርች ምንግዜም ከጉንሽ ነን
የሆነ መንገድ አንችን ለመርዳት ካለ መልካም ነበር
ዛሬ ወጥተሽ ለኛ በደህንነትሸ
ስላረጋጋሽን እናመሰግንለን የኛ ጀግና ❤❤❤❤
ሴቶቺ ክሃይም ምን ተማራችሁ በቃ ሴት እንደዝ ቆርጠን ስትል ያምራል ሃይም የኔ ቆንጆ አይዞሽ 😢😢😢❤
አቦ ይመችሽ ሀይሚዬ ሴት ልጅ ቆፍጠን ስትል ደስ ይለኛል የኔ ጀግና ሴት💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ ይመችሽ እኔ ታለቅሻለሽ ብየ ነበር ግን ጀግና ነሽ ወንድን ለምትለማመጡ ሴቶች ተማሩ ግን ደግሞ ታረቁ አብራችሁ ነው እምታምሩት
😊😊
ቤተስብ እንዳው ይችን ልጅ የሚያህል አስተዋይ ሴት ትኖራለች ብዬ አላስብም
አረ ሀይሚየ በምን ቃላት ልግለፆሽ ደግሞ ዛሬ እንዴት እንዳማረብሽ የኔ እናትይመቸው አንች ብቻ ደህና ሁኝ አንድ ብሩክ ቢሄድ ሚሌየ ብሩኮች አሉ
ሀይሚ ሁሉም ይደረሳል ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ሀይሚ የወንዶች ፀባይ እንደዚህ ነው የኔ ጀግና
የኔ ዉድ አንቺ ጂግና ነሽ💝💝💝💪💪💪
የኚልጂ ጀግናናት
ሀይሚ አንች እኮ ጀግና ነሽ ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ አንች ልጅ ነሽ በርትተሽ ተማሪ ከጎንሽ ንን በርች
ሰዎች ከዚህች ትንሿእኔ ብዙ ተምሬአለዉጌታ ሆይ እንደዚህአይት ጠከራ ልጅስጠኝ ጌታንነዉ ምለቹ ከክፉ አይን ይጠብቅሽ የኔቆጆዘመነሽ ይበራክ ከአንች ብዙነገር እጠብቃለዉየኔጀግነ💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌💚💚💚💚💚💚
ትለያለች ሴትነችከልቧ❤
ወላሂ፣አነጋገርሽ፣ብቻ፣ይበቃል፣የኔጀግና፣የኔእንቁ፣የኔብርቱ፣ሴትነሽኮ፣🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ነገር እውነት ከሆነ ማርያምን ከእንግዲህ ማንንም አላምን😢😢😢😢😢b&h የኔ ሰቀቀኖች እኔ ቤናተ መቸም ተስፋ አልቆርጥም😢😢😢😢😢
የማይመስል ነገር ነው መቼም አትለያዩም ቅመሟ ሀይሚ እና ብሩኬ ትላት ምነበር ያልካቹ ታርቃቹ እየሳቃቹ እጂ አትምጡ አላልካቹም🎉🎉🎉🎉🎉
ማርያምን ልቤ ነው የተሰበረው በዚህ ልክ ቡሩኬ ከዋሸህ እኔጃ በጣም ነው ማዝነው አይዞሽ ሃይምየ ማያልፍ ነገር የለም ጠንክረሽ ትምህርትሽና ስራሽን ትኩረት አድርጊ ቡሩክ ግን የሴት ልጅ እንዲህ መስበር ዋጋ ያስከፍላሃል ወደራስህ ተመለስ
የእኔ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጀግና ነሽ በርችልኝ ብርታት የሆነሽ ጌታ ይባረክ❤❤❤
ቡቡ በጣም ሚወዳት እሚያምናት ከልቡ ያነገሳት ሚሳሳላት ሴት አለቺ እሷም ሀይሚ ነሽ❤ለማንኛውም ሂዱበት💪እህቶቼ ተረጋጉ አይለያዩም❤
❤❤❤🎉🎉😊
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😊😊😊
አቱየ አላህከይሩንያወርድ❤❤❤❤
ሃይሚዬ የኔ ጀግና ጀግና ሴት ነሽ በጣም አስተዋይ አዋቂ ነሽ ህይወት ይቀጥላል በርቺ ህልምሽን ከእግዝአብሔር ጋር ለማሳካት ቲጊ እወድሻለሁ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ማር የዋሀ ሀይሚ እመቤቴ ማርያም ትውድሻለች እውነቱ አወጣችልሽ መጠቀሚያ ላደርግሽ ነበር እግዚአብሔር ለዋሀህ ነው አሳይሽ የኔ ጀግና ነሽ በርች አይዞሽ አሁንም ከፍ ከፍ ትያለሽ ማርያም ከጒንሽ ትሁን ታበረታታሽ ፀልይ
@@wardawarda909 ዝም ብለሽ ሳታቂ አታዉሪ የሷን ማንነትና በሂወቷ ፈተና ቢገጥሞት እንደት ማለፍ እንዳለባት ነዉ ያሳየዉ ሁለቱም ጀግናና አይበገሬወች ናቸዉ ለስራች ለወሬ ግዜ የላቸዉም ይህን ንግግርሽ ነገ በአንድላይ ሲመጡ ታፊሪበታለሽ
ጀግና አይሚ እኔም ወላሂ ብሩኪን እንደዚህ አልጠበኩኝም ብቻ ወንዱች በጣም ደብቅ ናችው በነደዚህ ፍክት ብለሽ ነይልን እኔም አይቼዋለሁ ቢሆንም አንቺ ጀግና ነሽ በርቼ😢😢😢😢😢
እና ሀይሚ ከአሁን ቡሀላ በስርዓት ፍቅረኛሞች እንሁን ካላለሽ በስተቀር እንደአሁኑ አብረሽዉ እንዳትሆኚ እሺ ዉዴ እድሜ ከወንድ ልጅ በላይ ለሴት ልጅ ትልቅ value አለው መልካም ነገሮችን በሙሉ እመኝልሻለሁ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እና ማሬ በየትኛውም ቦታ ላይ ከመግፋት መገፋት ይሻላል። እና የኔ ጀግና ሴት ሁሌም እወድሻለሁ እንደ አህት/ወንድም ማለቴ ነዉ❤
የኔ እናት ሁሎም ያልፋል የኔ ጃግና ቤርቼ 🎉🎉🎉 hamiye❤️❤️❤️
የኔ ማር የምር በጣም ጀግናነሽ ሲጀመር ውድ ነገር ያለቦታው እርካሽ ነው እና የኔ ውድ ከፍታሽን እንጂ በጭራሽ ድካማ ጎንሽን እንዳታሳያቸው አንዱ ተጠርጎ ሲሂድ ሌላው ተወልሎ ይመጣል የኔ ጀግና ቆራጥ ሴት ወደፊት ብቻ ማንም እንዳሰሚ በጣም ነውየምወድሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ትክል❤❤
ትክክክክልልልል❤❤❤❤❤
ትክክል
በይሚዬ አንችን የወለደች ማህፀን የተባረከች ነች አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ቡሩኬ ግን ሴታን የምታከቡ ይመስለኝ ነበር ግን ሌላ ቡሩኬ ነው የሆንከው በጣም ነው ያዘንኩቡህ ሀይሚ እንቺ ግን ምንም አላደረክሽም በርቺ እግዝአብሄር አምላክ ካንቺጋር ይሁን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ብሩኬ እውነትም የናቱ ልጅ ሀይሚ ሀይሚ እያሉ በየ ሚድያው ላይ ለሚዘላዘሉብን ትልቅ መልስ የሀይምዬ የዛች ትንሽየዋ እስማርት አስተዋይ ልጅ ማንነት በደብ እያዳመጣችሁ ለነ ቆርጦ ቀጥሎች የዛሬው ቢዲዎ ለሁሉም መልስ አለቀ ።። ።።። የኔ ጨረቃዎች እናተ መሀል እደለም ሰው ሴጣን ደፍሮ አይገባም ምክንያቱም ሁለት የዋሆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጉዞ ወደፊት የኔ ፀዳሎች❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቆራጥ ቢሆን ኖሮ ወንዱ ሁሉ ስራዓት ይይዝ ነበር መሽለጥለጥ አያስፈልግም ሁሌም ደምቀሽ ታይልኝ የኔ አበባ መተማመን በፈጣሪ ብቻ ነው ላንቺ ያለው የትም አይሄድብሽም ላንቺ ካላለው ደግሞ ጥርግ ይበል እየሳቅሽ ሸኚው
200ሺ እናስገባት በማርያም 😢😢😢አይይይ በብዙ አፍ እና አይን መታየት ጥሩ እንዳልሆነ በናተ አየሁ 🥺😢
ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ ❤
ላየሽ ሁሉ ደስተኛ ነሽ ትስቂያለሽ❤
መድከምሽን መከፋትሽን ማን አውቆልሽ"
የሚገርመው"
በአንቺ መፍካት መቅናታቸው"
አንቺን መሆን ምኞታቸው"
መች ያውቁና የውስጥ ህመም ድካምሽን"
በውስጥሽ ታጭቆ ሰለም የሚነሳሽን"
በነጋ በጠባ ሆድ እሚያስብስሽን"
ሳቅ የሸፋፈነው ያልወረደው እምባሽን"
ግን ያልፋል.........
አዎ ያልፋል በሀዘን ፋንታ ሳቅ ይተካል"
እንደ ታሪክ ትላንት ሆኖ ዛሬ ያልፈል"
የኔ ጀግና ሀይሚዬ በርቺ ጠንካራ ሆነሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እንፈልጋለን የኔ አንድበተጣፈጭ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ተባረኪ ደስ ስትል ኮሜንትሽ
Ewnet new
👌👌👌❤❤❤😢
ታረቁ የሚል ብቻ👍
ደሞሪኝ
B👎
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤የኔ ቅመም
👍👍👍👍👍👍👍
ሀይምዬ ፕራክ እያረጉሽ ነው ዬኔውድ ለውሳኔ አቸኩይ ተረጋጊ። ባለፈውም እሱ እደዚህ ነው ያመመው ውስጡን እና ተረጋጊ አይሽ ውዴ ከባድ ፕራክ ባሰሩ ጥሩነው ለወደፊትም ለጠላት በር እደመክፈት ነው❤❤ እወድሻለው ዬኔውድ ተረጋጊ
ልክነሽ የኔ ውድ ወዴሶች ግን አልተረዱም በሁኔታው ያስታውቃል ፍራክ ነው
ትክክል እኔ የመስለኝ እስከ ጥግ ድረስ። ሊፈትናት ነው እሚመስለኝ
ሲጀመር እራሷም ታውቃለች
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
Amene. Hullachenem. Allhane. Enefera. Kamenaywe. Kaa. Menesamawe. Hull
Ameen Ameen🎉🎉
ሀይሚጀገናበረቺ🎉
አሜንንን
አሜንንን❤
ሃይሚየ የኔ ዉድ ኣንድ ነገር ልንገርሽ እንደ አንቺ የተማረ እንጂ ዝምብሎ የሰፈረ ቦዜኔ አትቅረቢ
የኔ አስተዋይ ሴት የኔ ጣፋጪ አቤት አነጋግር የጋሺየ ጀግና ልጅ በዝምታቸው ግዳይ የወንድሞቾ ቀበጥ ለአስመሳይ ሴቶቺ የመልስ ምት ይህ ነው
ሀይሚየ በፈጠርሺ ትምህርትሺ ላይ ትኩርት አድርጊ የኔ ውድድድ❤❤❤❤❤❤ ውድድድ ነው የማርግሺ
ሀይሚነቴ ለውሳኔም አትቸኩይ ተርጋጊ ያንቺን ማንነትና በክብርሺ እደማትደራደሪ ለማሳየት ነው
ብሩኬ እሱ እየተስደበ እየተዘቀዘቀ የሀይሚየን ጥንካሬ ለማሳየት ነው የእናቱ ልጅ በአንቺ ጨክኖ አያደርግውም መቼም አትለያዩም
ሀይምየ❤ንገብራክንው🎉ብሎይመጣልእርግጠኂንኝእየፈተኑሽንውከፍፁሚጋር🎉እሽማርእኒምተናድጀብዙተሳድቢ🎉አለሁእሽየኒጠካራ🎉አለበለዚያ🎉የማዳምቅመሞች🎉ከሀይሚጐንንን🎉ምክንያቱም🎉እኂምሴትንን🎉ንገምንእደሚገጥመን🎉አናቅም🎉ንገንእንይናዳይ🎉ወደስድብ
የሀሚየ እና የሩታየ ጅግንነት አለ ማድነቅ አይቻልም የኔ አንበገርም ወደ ራስህ የምትመለሰው ቀን ናፈቀኝ ቡሩኬ ማንም አትሳደቡ ክፉም አትናገሩ ገና ነው ነገሩ ትንሽ እምባ እዳታልቅሺ የኔ እንቁ ዝም ብለሽ ትምህርትሽ ፎከስ አድርጊ ❤
በጣም😊
ወግጂ ሀይሚ ጋር እኩል የች እሩታ እኮ የሚወድ ለማኝ ናት የሚዳ አህያ😂😂😂😂😂😂😂
@@Abc-tk5yx እኔ እንደ አንቺ ክፉ የሚናገር ሰው አይደለሁም ስለዚ እግዚአብሔር ምላሹ ይስጥሽ ርካሽ ምላስ
የኔ ዉድ አንቺ ጀግና ነሸ ግን ታረቅ በጌታ❤❤❤🙏🙏🙏
ትግስትሽ ሳላደንቅ አላልፍም እሱም ክፉ ቃላት አትናገሩ። ሊታረቁ ይችላሉ❤የወንዶች ልብ አይገኝም በጭራሽ ለምንድነዉ ግን
ጀግናነሽ ቅድሚያ ትምህርትሽን ብቻ ሁሉም ነገር ይደርስል አይዞሽ
የኔጀግናሴት አይዞሽ😢😢😢መቸም ቢሆን ቡራና አች መቸም አትለያዩም👍👍
@@eman-tub ደምርኝ
ጀግና ብሩኬ እናት ወልዳሀለይ አፍቃረነኝ እያሉ ሀይሚዬን ለሚያሥቸግራት ምን አይነት ጠካራ ጀግና ሴት መሆናን አረጋገጠላችሁ ምክነያቱም ከሡጋ ሥትለይ እደማትሠበር አሣያችሁ ሀይሚዬ ማንንም እደማትለማመጥ ጀግንነቷን አጉልቶ ያሣያት ጀግና ውድነው ብሩኬ እናተ አላህነው ያገናኛችሁ መቸም አትለያዬም አላህ መጨረሻችሁን ያሣምረው💪💪💪💪💪💪👍❤❤❤❤💕
ስለ እዉነቱ እኔም ይህ ሀሳብ ነው የመጣልኝ
መች ተረዱ ይህን ስም ብለዊ የስድብ ናዳ ያወርዱበታል
እዉነትሽ ነዉ ግን ምታረጊዋለሽ ምንም እሚገባዉ ሰዉ የለም ሁሉም ለስድብ መሮጥ
@@allall8995 እመኒ ብሩኬ የናቱልጅ የሙሺየ የእናታችን ጀግና ልጅነው መቸም አያደርገው ሴትን ልጅ ያውም ሀይሚን አይጎዳትም ጀግንነቷን ለማሣየትነው💪💪💪
ሳህ በትክክል
❤❤❤እውነት ለመናገር ምንም ኩፉ አልናገርም😢ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሐይሚም ብሩኬም❤❤❤
ሀይሚ ጀግና ሴት ነሽ በአዉነት ❤❤ሀይሚ የቡራ ጀግና አይዞሽ የምን ማለቀስ ቀብረር ማለት ነዉ እንጂ ደግሞ ብሩክ 100% ይወድሻል ለማንኛዉም በፈግግታ ተመለሱልን እኔ አሜን ብያለሁ ቅመሞች❤❤❤ጥፊውን ግን ይመችሽ😂😂😂
ሃይሚዬ ጀግና ሁኚ ራሱ ይመጣል ከፈለገሽ ካልሆነ ደሞ ኣንቺ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል እና ከወንድሞችሽጋ ሁነሽ ስሪ ስራሽን ኣትለምኚዉ ኣንቺ ፈላጊሽ ብዙ ነዉ ኣማርጠሽ መግባት ትችሊያለሽ ፋበዪ ከሩታ እንድትመጪልንም እንጠብቅሻለን ❤❤❤❤
ወይ ጓደኛ ምን አይነት ምቀኛ ነዉ ለያያቸው መርያምን ብዬ ነዉ የምነግራችሁ ይሄ የኔታሪክ ነዉ ያይሁት እኔንም ከጓደኛዬ ያለያየን የገዛ ጓደኛው ነዉ ካለያየን ቦሀላ የሱ ብቻ እንደምሆን ነገረኝ እና ይሄ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነዉ የሰራችሁት ብቻ የደረሠበት ያቀዋል ብቻ ሕይወት ይቀጥላል❤❤❤❤
ደምሪኝ በናትህ
ሃይሚ የኔቆንጆ ዛሬ ስህተት ሰራሽ እንደዚ አይነት ሴት ለማግኘት መሄድ አልነበረብሽም ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ ምንእንደምላት አላውቅም አትመጥንሽም ክብርሽን አወረድሽ አንቺን በዚአይነት የሚናገርሽ ንሰው ማየትም መስማትም አልፈልግም ብሩክ በዚልክ መውረዱ ያሳዝናል ማንነቱ ይሄነው ? እግዚአብሔር ይሁንሽ ትልቅ ቦታደርሰሽ ለማየት ያብቃን መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው ይበቃል!!!
ወላሂ ጠካራና ጀግናነሽ ባች ነዉ እዚህ የደረሰዉ ቀረበት ዉዷ በርች❤❤❤
ጉድ የሴት ልጅ ከብር አለኝ እያለ የነበርዉ ስዉ ሙሉ በሙሉ ተቀየር ጉድ ይገርማል 🙊
ሾካካ ነሽ
ዉጭ 😏😏
@@ቲንሿ-fm3tqአጨብጫቢ መሁንሽ ፎሮ ሽ ይናገራል 🤤
እና ምን ይጠበስ እረግጠኛ ነሽ
😊
ጀግና ሴት መቸም በክብሩ አይደረደራትም🔥🔥💪💪 የኔ ነብር 🔥🔥🔥❤❤
ደምሪኝ ማማየ
@Ahedu-j7j እሽ ዉደ አንቺም
ሀይሚና ብሩኬ መቼም አይለያዩም ይቅርታን ጠይቃት ብሩኬ ይበቃሀል የምትሉ😢😢
ሀይሚዬ ምንም እዳይፀፅትሽ ሲገባው ይቅርታ ይጠይቅሻል የኔ ጀግና የጋሽዬ ንግስት የምወድሽ በርቺ ከወድሞችሽ ጋር ስሪ አንቺ ጎበዝ ነሽ የኔ የፕራንክ ንግሥት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሚዬ የኔ እናት አብሽሪ የኔ ውድ ሁሉም ለበጎ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ደምሪኝ🎉❤
😊💪
የኔ አይበግሬ እሱ መቶ እግር ስሪ ወድቆ አንቺም ደሞ በዝ ልክ የሳደቦ ከን በትሰቦችሽ ድረስ ይቅርታ እስከ ጠየቁዉ ድረስ እንዳት ፈለግ መቸም የጋሽዬ ልጆች በኪብሮ ላይ አይደራደርም 💪💪🔥🔥❤❤
ይመችሽ👌💪💪💪
❤❤❤
ጀግና የሴት ጅግና wow confidence unbelievableእናት ወለደችሽ
የኔ ጀግና ሴት ፍራክ እያረገሽ ነው ሪል ቢሆን ግን ምላሽሽ አውቀናል የሤት ጀግና💪💪💪
የኔ ጀግና ክፉ አይነካሽ ኑሪልኝ በደስታ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው 💋💋💋💋💋💋💋💋❤️💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጀግና ነሽ አሁንም ጠንካራ ሁኝልኝ ሀይሚዬ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይሚ ጅግና ሴት የምትሉ
አንገትሽን ሊያስደፉ የሞከሩቱን በጣትሰሽ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️😘😘😘💪💪ጀግና ብርቱ ቅእመም
በጣምጀግናትለያለች❤❤🎉🎉
የኔ ጀግና የኔ ድክመት አይዞሽ ታገሺቡራ ያንቺን ጥንካሬ ለማሳየት የፈለገ ይመስለኛል 👌👌👌👌💪💪💪🥰🥰🥰❤❤
ሀሚ ጀግና ነሽ ሳናደንቅሽ አላልፍም በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጠሪ ጥሩ ተረጃ ያድርስሽ❤❤❤❤❤
ሀይምዬ ለመነኛሁም ታረገግ እነ ፀንታሺ ቁም ሁሉንም ነገር ዝም ብለሺ ለመየት ሞክር 💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞
በየሱስም እዉነት ነው እንዴ 🤔😢😢ሃይምዬ የኔ ጀግና አይዞሽ 🥺💪❤️እና አለንሽ ✌️ጌታን አኮራሽን 👍💖የምን ማለቀስ ነው ይመችሽ😂 እንደዝ ዜና ብለሽ ስሌ መጣሽ ስሌ አዎራሽ ደስ ብሎያናል ✌️💝አንች ተፈላጊ ተዎዳጅ ጀግና ሴት ነሽ በርች የኔ ቆንጆ 🥺💪❤️
ሀይምዬ የኔ ጀግና ሴት ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው የሚሆነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ትምህርትሽ ላይ አተኩሪ የኔ ጎበዝ ሴት
ሀሚዬ የኔ ጀግና በቃ ይሄንን ጥንካሬሽን ነበር የምፈልገዉ የኔ ቆንጆ ትምርትሽ ላይ ጠክሪ ቡርክ አስመሳይ ነዉ በቃ በአች ነዉ ለዝ የበቃዉ ይቆጨዋል እርግጠኛ ነኝ አቼን የመሰለ ጀግና አይገኝም ምልክ ከቱ ነዉ ፀባይ ከሌለ በርቼልን ሁሌም ከጎንሽ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልጅ በርቼ አንች ምንግዜም ጀግና ነሽ እረ እናንት መቾም አትለያዮም ግን የቡታጅራ ዩቴበሮች ምን ሰይጣን ገባ እቤካችሁ ጸበል ተጠመቁ የሰው አይን ብላችሁ እመቤቴ ትሸፍናችሁ ሀይሜዩ አንች ለሱ እሱ ላንቼ ፈጣሪ በልክ ነው የሰራችሁ ምንም አይለያችሁም
ሀይሚ ጀግናነሽ በእውነት እኔቆራጥሴት ደስይለኛል ትምህርትሽላይ ትኩርት አድርጊ ምንም ይሁንምን መገፋት ጥሩነው ውዴ❤❤
የኔ ጨረቃወች እናተ መቸም አትለያዬም😢💪💪 የኔጀግናሴት በክብርሽ እማትደራደር የኔ እርግብ ሴት አለሜ😢 ሀይሚዬ። ተረጋጊ ስስቴ😢😢
የእኛ ተምሳሌት ሀይሚዬዬዬዬ አይዞሽ በእናትሽ አዝነሽ ተከፍተሽ ማየት አንፈልግም እሺ እንዲህ ቀና በለሽ ማየት ነዉ የምንፈልገዉ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝 ማርያምን ደስ ነዉ ያሰኘሽኝ
ሀይምየ የራሱጉዳይ ከሱጂ ካቺአልመጣም ነገሩእናአቺጀግናብርቱአስተዋይ ብልህሴትነሺ የኔጨረቃ ከወድሞቺሺጋ ነይልነ❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ ለፕራንክ ነው እንጂ በፍፁም እንዲህ አያደርግም እርግጠኛ ኑኝ😢❤
እኮ❤
ብራኩ ከባድ ነው ብሏል የምመጠው እናም ነገ መልካአም ያሰማን😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት ሁሉም ይስተካከላል መቼም አትለያዩም ፈጣሪ በምክንያት ነው ያገናኛቹ መቼም በናተ ተስፋ አልቆርጥም
ሀይሚ እና ብሩኬ መቸም አይለያዩም ይታረቃሉ የምትሉ 👍👍👍ደምሩኝ እመልሳለሁ😊
ሳምሬባቺበኩልአዉነቱን አሳወቂን ቪደወስሬ😢😢
ሳምሪ የእባክሺ አሳውቄን እውነቱን ባአላህ
ስምሪምንብየስአንችኩሽበንኤበክሽንትንሽለኘምአስብምእዴ
አርርርር ትንሼ ስምረትትት እንዴ ምንም አስተርቁና አንድለይይ ይሁኑ😭😭😭😭😭🙆🙆🙆
ኧረ ሰምርየ ተይ አስታርቂልን ካልሆነ ፍፄ የሚባልሰዉየ አጥበንእዳናሰጣዉ ከመጣጀምሮ ሰላማችንን ነሳን እዳጣላ ያሰታረቅ አበዛዉ
ሀይሚ አቺ ጀግ ናነሽ የሴቶቺ ምስል ነሽ በርቺ ብሩኬ አተ እደዝ መቸም አታደርግም አተመቸም እደዝህ አጠብቅም ተናተ ብዙ ነገር ተምረናል እና እባክህ እደዝህ አታድርግ ውነት ነው ብየማመን አልፈልግም እደው ውነት ተሆነ ሀይሚ ብቻ ታትሁን እኛንም በጣም ነው ያዛዘከን ደግጬም አለሁ አዝኔአለሁ ውነት ምንደምል አላቅም አሁን ብሩኬ እደዝ ታደረገ ማነዉ እሚታመነው ውነት እኔ ከ ብሩኬ እደዝ አልጠብቅም ሀይሚ እሱ እደዝ አያደርግም ብላለቸ የናቱ ልጂ ነው አለቺህ እናም እባክህ አተ እኛም ብሩኬ የናቱ ልጂ አወ አያደር ገውም አልን እና እባክህ ቃልህን ጠብቅ ውነት አደለም በለን እባክህ ብሩኬ በቃህ😢😢😢😢😢😢
ሀይሚዬ ጀግና ነሽ ግን ብሩኬ ፕራክ እንደሆነ ተስፋ አለኝ ግን ብራክ ካልሆነ እራስ ወዳድ ነህ የምር የ
ውነት ጀግና ወንድ ብለን ነበር የሠየምንህ ግን እውነት ከሆነ ሁሉም ወንዶች ካሀዲና አንድ አይነት ናችሁ ማለት ነው ሀይሚዬ አንቺ ምንም ጥፋት የለሽም😢😢😢
ማሻ አላህ ዛሬ በጣም አምሮብሻል በርች አይሚየ የምትሉ ላይክ🎉🎉
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እንዲ በርትተሸ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።
ትምህርትሽንም ተግተሽ ተምረሽ ቁምነገር እንደምትደርሺ ተስፋ አደርጋለው ። የኔ ጀግና የኔ ጎበዝ 👏💟❤️