ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህቶቸ ተረጋጉ የኖራችሁ ኑራችሁ በሰላም ለመውጣት ሞክሩስለ ቪዲዮ ጥራት በጣም ይቅርታ እህቶቸ ወላሂ እራት አቅርቢ ተብየ ቸኩየ ቁሜ ነው የሰረውት ለዛም ነው ችኩል ችኩል እያልኩ ያወረውት😢
ምንም ይቅርታ አይስፈልግም ጥርት ቅልጠፍ ያለ አቀራረብ ነው በርች
ግን ተመልሰሻልዴ ዱባይ እዛው ቤት
@@MadeenaHj አወ
@@meymunatube ወይኔ እደት ተመለሰ ማለቴ ይቅርታ ጠይቃሽነውዴ ወይንስ ሰውየው ይዞሽተመለሰ
@@MadeenaHj ቪዲዮ ሰርቻለሁ ከታች እይው
አረቦችጠግበዋል ለኛም ቀን ያምጣልን ያረብ😢😢😢
እዉነትሽን ነዉ እህቴ እንደ ሰዉ ሳንሆን እንደ እንስሳ ነዉ የምንታየዉ ችግሩ አረቦቹ ጋ አይደለም ያለዉ የኢትዮጵያ ኤጀንሲዎች ጋ ነዉ እንደ በግ እያቀያዬሩ የምሸጡን
አረቦች በጣም ጠግበዋል ሀገራችን እንጂ የምንሄደዉ የሰዉ ሀገር አይደለም ይድፋቸዉ
እህቶቼ እባካችሁ ሰው አገር እስካለን ድረስ ስራችን ላይ ትኩረት አርገን አምላካችንን በሰላም ላገሬ አብቃኝ ብለን እየፀለይን ብንቆይ ጥሩ ነው እነሱ አንዴ ሰው አንዴ አውሬ ነው የሚሆኑት
@@MahiMahi-kp8rh በትከከል
ልክ ነሺ እኔ ተቃጠልኩ ፈጣር ይርዳን
@@ጎዶልያስ-567 አሚንንንን እሡያግዘን ሁላችንንም ወላሂ እኔም እሣት እየነደደብኝነው ግራገብቶኛል ገና 4ወሬነው ምንላድርግ
አይዞሽማሬ@@HussenHalima-s6w
ዱአብዢ
ትክክል ነሽ ውደ አላህ ይጠብቀን አላህ ጥሩ ያድርግልን ያረብ🎉🎉🎉
የምር ትክክል ነሸ ዉዴ በጣም ተንቀናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እባካቹ እህቶቼ ወንድሞቼ 300 ኣስገቡኝ እባካቹ በፈጣሪ በማርያም❤❤
𝚍𝚊𝚖𝚒𝚛𝚒𝚐𝚗
ላንችምስላምሽይብዛልሽበርችልንእህታችን❤❤❤❤❤❤❤
ሹኩረን ሀቢቲ
አረቦቹ በባህሪያቸው ብንሰራውም ባንሰራውም እሺን ይፈልጋሉ😢
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ያረብ 🎉🎉
እኔም ልሳፈር2ወርነውየቀረኝ ከአሰሪየጋ ፒስነኝ ግን አላምናትም😅
ታድለሽ
@Achamwoloyewa አልሀምዱሊላህ
እኔም 2 ወር በጣም ጡሩ ነበሩ አሁን ተጣሉኝ😢😢አናወራም
@@Asmiratuአይዞሽ እህቴ እነሱ እንዲህ ናቸው
@@Asmiratu ማለት
ዱባይ እደዛነው የሚያረጉት እኔ ያዘኩት በፎርጅድ ቢዛ እራሣቸው ደላላወቹ ካገር ተመርጠሻል ብለው ካገር ያወጡሽእና ብዙብር አወጥተሽ ከመጣሽ በሗላ ማዳም አምሥትቀን አይተሻት ካልፈለግሻት መልሻት ይሏታል ከዛም 5ቀን የሠራሽበትን ለደላላወቹ ይበሉታል
እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም እንደነሽ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መልሽልኝ በአላህ ኩንትራት ነው የምሰራው እልጇ ቤት ታሰራኝለይ እቤ አልሰራም ስላቸው ትሰሯለሽ አሉኝ አንድ ሁለት ቀን ሰቀር ያኮርፉኘል ቤቱ ደሞ ጎን በጎን ነው እዝህ ብዙም ስራ አይበዛም ምሳ ሰአት ደረስ ነው የምሰራው ከዛ ደሞ እዛኛው ቤት እኋዳለሁ ብር ጨምሩልኝ ስላቸው እቢ አሉ እንደው ምን ይሽለኛል ምክርሽን ፈልጌ ነው የመጣሁት ሁለየ ነው የምከታተልሽ ምክርሽ በጣም ነው የሚመቸኝ
እኔም ልክእዳቺዉነኝ ወላሂ እሲኪ ምከሩኝ አልሰራም ስላት አሳፍርሻለሁ ትለኛለቺ ከመጣሁ 1አመትከአራትወር ሆኝ
አልሰራም በያቸው
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁከመጀመሪያውም ማስለመድ አልነበረብሽም አሁንም አልሰራም እኔ የመጠሁት ለአንድ ቤት ነው በያት እምቢ ካለችሽ ቢሮ ውሰጅኝ በያት ብታኮርፍ ምኑ ይቀርብሻል
@@meymunatube ትክክነሽ ማስለመዲ ጥሩአደለም ሰራተኛቸዉን 5አመት አገልግላቸዉ ዲገትአሳፈሯት ከዛ ሰራተኛእስኪያመጡ እናቴን እገዚያትአዲወር/2ወርነዉያመጣሉ አለቺኝ እስካሁንአላመጡም5ወርሆነኝ ሁሉንምእኔነኝየምሰራዉ አልሰራምስልአሳፍርሻለሁትላለቺ እኔመሳፈርአልፈልግም ቅያሬልብስኳየለኝ ባዶየን እዳያሳፋሩኝ ፈራሁ የማሳፈር መብት አላቸዉ እደ
አልሰራም በያት እኔ እህቴ ሳዉድ ነበረች እናቷ ቤት ታሰራት ነበር እኔ እዳሰሪ የመጣሁት ለአንች ቤትብቻ ነዉ በያት አልካት ከዛ አልልሄድም አለቻት ከዛ ተወች ዝብላችሁ አትስሩ
ዋሊኩም ሰላም መይሙናየ አላህ ይጠብቀን አችዉ እነሱ ጠግበዋል😢
ትክክል እህቴ
ዋሌይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህቴ እደትነሽ ውደ ስለምታቀርቤልን ጀዛካላህ ተክፉነገር አላህይጠብቀን አላህ ተከይረኞቹ ይደብልቀን አረቦችኮ ህልቅ አይደሉም ያረቤ
አውቃ ነው እኮ እንዲህ የሚያደርጉ የትኬት ብር ላላማውጣት አላ የስራቸውን ይስጣቸውጭራሽ ቢሮወች ቤት ለቤት መሸጥ ጀመሩቤት መቀያየር መሄድ መምጣት ዋጋ የለውም አርፋችሁ ስሩ ከአንድ ቤት
ካልፈለጉንስ😂😂
እንዳደ መታገስ ዋጋ አለው 2አመት ጩከታቸውን ችላ ተቀምጣ 2ወር ብትቆይ ምን ችግር አለው
ያረብ ሁላችነንም አላህ ይጠብቀን
እሕትወንድሞቼ እሥኪ 100አሥገቡኝ
ወለኩምእሰላም. ወራህመቱላሂወበረካትሁ. የኔውድዋዬ. ስደትየስራህን. አላህተክፉነገርይጠብቀን. የኔ ውድ. አላህያልታሰበውን. እርዚቅአላህይወፍቅሽ. ውዴ😢
እንደ እቃ. በኦላይን ያስመርጡንይ አይአለመታደል😢
እረ ሙናየ እኔም ጎደኛየን በተኛንበት ነው ቀስቅሳ የወሠደቻት ስደት በጣም ከባድ ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አስላምአለይኩም ውራህምላሂ ወበርካቱሁ አህለን እህት ከባድነው የአላህ በርችልኝ ስብመልሽ
እኔ በአሁን ሰአት ያለሁበት ሁኔታ
በጣም ከባድ ነው ባህር ካልተዘጋ ኳንትራት ገደብ ካሎጣ መዳረስ እንችልም
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ መይሙናዬ እዴትነሸ እህት ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤❤
ሚስኪን ግንኮ እንኳን ሁለት ወር ሁለት አመት ጨርሳ የልደ ግንኮ ግደታችን ሁለት አመት አደልደ ግማሹን ብርኳ ከሳ ብታረገው ምን አለ የተረገሙ ናቸው አረቦች የኔዋም እናትና ልጂ ቤት እየሰራሁ ተጨማሪ እናታ ቤት እህታ ቤት አክስታ ቤት እዲሰራ ትፈልጋለች ደፋር ደሞ ልጀ ትምህርት ሊገባ ነው ትላት እስኪጨርስ እዚሁ አትልም እኔኮ ኩትራቴን እስኪያልቅ እጂእጂ ብሎኝ ነው እምሰራው ሆ😢ለምክርሽ እናመሰግናለን🎉❤
ጥፍቱ የሧ ነው ሁለት ወር ማለት ቀላል ነው ምን እቢ አሥባላት የማያዋጣ እልክ ሁለት ወር ጨምራ ወርቋን ብትገዛ ይጠቅማታል ኢትዬ ሁሉ ነገር ውድ ነው እንዳሠብነው አይደለም ይበቃናል ያልነው ምንም አይሠራም
ተመልሰሽ መጣሽ
ኡፍ ከባድነው አላህ ይሁነን
ኡፍ 😢😢😢😢 ያማል
በአላህ ስሙኝማ እኔ ሴትዮየ ስትጮህብኝ ያላረኩትን አረግሽ ስትለኝ እረፍት ስለለኝ ስራ ስለሚበዛብኝ እየተናደደኩ እኩል ነው ከሷ ጋር ነው የምጮኸው ቢሮ የለኝም 😢😢 ሀገር ቢያሳፍሩኝም ደስ ነው የሚለኝ እና ስትናገረኝ እኩል እጮሃለሁ እመልስላታለሁ ግን ዙሬ እፈራለሁ 😢😢😢ምከሩኝ እስኪ 😢😢በአላህ እንዳታልፉኝ
የወጣሽበትን አሳክተሻል ሀገር ለመመለስ ለጬኸቷ ተይያት ሰራሽ ስትልሽ እኔ ይህን አላርኩም በቃ እነሱ ጬኸት ስራቸው ነው አንች ግን በሽተኛ ትሆኒአለሽ አትናደጅ ብይ ጠጭ ተያት ወላሂ ንቀሽ ስተያት ዝም ትላለይ ምግብ ካለ ለአንች ኑሮ ከተመቼሽ ለጬኸት ብለሽ ሀገር አትመኝ ኢትዮ በጣም ያዛዝናል 😢😢😢ሀገራችን ኑሮ ከባድ ነው አብሽሪ😊
ትክክክልጮኸት ልማዳቸዉ ነዉ
እኔም ከባባ ጋር ልንጋደል እደረሳለን ያላረኩትን አረግሽ ዝም ብሎ መጮህ አትጩህብኝ እለው አለሁ እና በጣም እንጣላለን
@@FatumaYassen😌
@@FatumaYassenአወልማዳቸው ነውውዴ በርች❤❤❤
ሚስኪን የኔ ቢጤ 😢
መልሽልኝ ውዴ ኢቃማ አላሰራሁም እኔ ሁለተኛ አመቴን ልጨረሰ 7ወርነው የቀረኝ ንገሪኝውዴ አሁን ልጠይቃቸው እንዲያሰሩልኝ እንዳታልፊኝ✋✋✋✋
ኮንትራት ከሆነሽ እነሱ ናቸው ሚያሠሩት እስካሁንም ማሠራት ነበረባቸው እና እስካሁን ለምን እዳዳላሠሩ ጠይቂያቸው ግን ጠፍተሽ ምሰሪ ከሆነ አንቺን ነው ሚመለከተው ግን ኮንትራት ከሆንሽ እነሱ ማሠራት ግዴታቸው ነው እና አናግሪያቸው ግን ተተንቀቂ ምናልባት አውጥተው እዳይጥሉሽ በፀባይ አናግሪያቸው ግን ለማንኛውም የአሰሪዎችሽን ስማቸውን ከነአባታቸው ፃፊ ስልክ ቁጥራቸውን የቤቱን ቁጥር የሰፈሩን ስም ፃፊ እና ያዢ ለጥንቃቄ እሺ ለምን መሠለሽ ፃፊ ያልኩሽ እኔ የማቃት ልጅ ኢቃማ ሣያሠሩላት አሠርተው 2አመት ልጨርስ የተወሠነ ወር ሲቀራት አውጥተው ጣሉዋት ከዛ ፓሊስ ያዛት ከዛ ነገረቻቸው ቁጥራቸውን ስማቸውን ነግራ ተደውሎ ሰዎቹ ፓሊስ እዲከፍሉ አረጋቸው እና በፀባይ ጠይቂ መልሳቸውን ሰምተሽ ለመክተብ አሣውቂ
@messayyekiya8727 ኩንትራትነኝ የቤት ቁጥር አላውቀውም ውዴ ተመልሰሽ ትመጫለሽወይ ብለውኝ አወአልኳት ለሴትዮየ
የኔውድ እህት በጣም ነው የማመሰግን ጠፍቸ አይደለም
@@SeedomaidMaid የቤቱ ቁጥር ሚፃፈው የአጥሩ በር ላይ ቁጥር አለ እሱ ነው ደሞ ልሳፈር ብትይም ኢቃማ ካልተሠራ አይቻልም ምክነያቱም ቀራማ መከፈል አለበት አሁን አንቺ በህጋዊ ብትመጪም አቃማ ስለሌለሽ እደ ህገወጥ ነው ደሞ ብሩ በጣም ብዙ ነው ሠዎቹን ጠይቂ ግዴታ ኢቃማሽ መሠራት አለት
@@SeedomaidMaid ኢቃማ ሣያሠሩ ጊዜሽ አልቆ እናሣፍርሽ ቢሉሽ እንቢ በይ ወስደው ከጣሉሽ ትታሠሪያለሽ የ2አመት ቀራማ በቀን 50ድርሐም ነው ሚታሠበው አሁን ቀንሶም ጨምሮም ሊሆን ይችላል እና እስካሁን መሠራት ነበረበት ለምን አላሠራቹም በያቸው መልሳቸውን ሠምተሽ ለመክተብሽ አሣውቂ ደሞ እዳልኩሽ ስማቸውን ቁጥራቸውን ፃፊ
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አመሰግናለሁኝ ለምክርሽ
አረብ የሚያሽቃብጥላቸውን ይወዳሉ ቂጣቸውን የሚገድፍላቸውን የሚሿከክላቸውን ይወዳሉ የሰራላቸውን ሳይሆን ግን ደሞ ተፈጥሮ ይላል የሚያሽሟጧጧ የሚያስመስል ችሎታ ያለው አለ ለነሡ የማይቅመደመድ ስራውን ብቻ የሚሰራ አለ ባለምላሶች እድለኞች ናቸው የኔ ቢጤ ዝምተኛ አላህ ይሁናችሁ 😂
ዉነትሽንነዉ እህቶ❤❤❤❤❤❤
ያሰዝናል ግን ለምንድነው በያወሩ ደሞዛ የመትቀበለው😊
ማር ቆየኮ እራሳቸዉ ማጣት ስት አመታቸዉ እህቴ ግን እህቶች የመጣንበትን አላማ እንዳንረሳ እንተርኔት ቃስ እያልን ይሰጡናል
ወይኔ እህቴ ሚስኪን ስታሳዝን 😢
እኔ ደሞዜን ወር አለሰልፈም እነሱገር አለሰቀሚጥም
Enamesegnalen
አወእህቴ ቢሮወቹም ባለየናቸው
❤❤❤❤❤🎉 😢😢
ከ 10ቀን ቡሃላ እገባለሁ ግን ፓስፖርቴ ግዜው አለቀ ችግር ይኖረው ይሆን ሀገሬ ለመግባት ኢ ቃ ማየ ገና ነው አላለቀም
የምትገቢው በ እቃማሽ ነው
የአላሀ አላህ ይድረሲልን. የእኔም የእህቴ ልጅ ትናንት ኢባሲ ወሰድዋት. ራያድ 3 ወረ ሇናትነበረ እና የልጅዋን ቤት ሁላታሲጠዳታለቸ ምግብ የለ. ከዛ ኢባሲ ወሰጅኝብላ ነበረ ምን አረገዋት ይሆን😢😢😢
አረ እህቶች ተረጋጉ ለሁሉምነገር ሶብርያስፈልጋል
በርቺ ደምሩኝ ውዶቼ❤
tigistun yisten😢😢😢😢😢meregagatin yemesele yelem😢
መይሙነየ ጥያቄ አመልሺም እኔ ኩትራት ልጨርሥ ሁለት ወርቀረኝ 3 ነበርን አዶ ብር አልጨምርም ሥትላት አልጨምርም ብላ ሠደደቻት አሁን ሁለትነን ሥራው ሁሉ እኔላይ ሆነ አዶም ምግብነት እኔብቻየን ሥራውበዛብኝ ጨምረኝ አልኳት ኩትራት ሥጨርሺ አለችኝ ግንእሥከዛ ሥራም በዝቶብኝ ያው አድሺነው ቢሮም ብደውል ቤትም ብቀይሪ ያው አድሺነው እሦው ትጨምረልሺጂ አለችኝ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ስሚ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ከመጣሁ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው እናም እምሰራው አንድ ሺ ድርሀም ነው እምሰራው እና ስራ በጣም ይበዛብኛል ልጅ እይዛለሁ ምግብ ፅዳት ብቻ ሁሉንም በጣም ነው ስራ እሚበዛብኝ ብር ጨምሪኝ ስላት አልጨምርም አለችኝ እኔ ደሞ አገርመግባት አልፈልግም እና ቤት መቀየር እችላለሁ ወይስ ግደታ አገርመግባት ነው ያለብኝ እስቲ መልሽልኝ
መቀየር ትችያለሽ ውደ ቢሮ ሂጅ
ድአእናድረግአላህይጠብቀን
ያሳዝናል ብትመካከሩ ጥሩ ነበር ኡፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤😢😢😢
በኮንተረት የመጠ ሰዉ እቀ ይገዘ እሂቶች እሲት ንገሩኘ በአለ
አወ ትችያለሽ
ዉደእኔሣዉድነኝ
🎉🎉🎉
5:32 እኛ ጋር በሁለት ወር ውስጥ ስምንት ሰራተኛ አምጥታ እየ ሞከረች ትመልሳቸዋለች ያለ ምክንያት ያለ ምክንያት ኢትዮጵያዊ ናቸው ደግሞ እኔ ራሱ በጣም ነው የደበረኝ እስከዚህ ድርስ ረከስን 😢
ከኛም በየ ሳምቱ ነው የሚቀያይሯቸው😢
የኔም የሤትዮዬ ልጅ 5ልከው ያሥመርጧታል
❤❤❤❤❤❤❤
የአላህ የትሀገር ነው እድህ የሆነው😢😢😢
ወየ ፈተና መከራ እኮነው በሉ ደምሩኝ አገሪን ስገባ እንድሰራ🙏
አህለን መይሙየ👍👍
😢😢😢😢😢😢
😭😭💔
ሙናየ እኔ አራት አመቴን 10ወርነዉ ምጨርሰዉ በወረቀቴ መሰረት የመጣሁትግን ለአረፋ ነዉ የኢድቀን እና ሴትየየ 3ወር ቀረሽ ያለይ ታስፈራራኛለች እኔ ብርየለኝም ምንም አልሰራሁ ቤተሰቦቸ በጦርነትዉስጥናቸዉ መስራት ፈልጋለሁ ግን ልጅቱ ልታሳብደኝነዉ ሙናየ ምን ይሻለኛል ልጅቱ ስታናደኝ ካልፈለጋችሁ ላኩኝ እላሀሁ ስረጋጋ ለመዳሜ ምንም ብርየለኝ መስራት ፈልጋለሁ እላታለሁ አለኬፍሽ አላድስልሽም ብር ያዢ ለጅሽ ትለኛለይ ሳሻት ምናምን ግን ሳዱላወቹ ልጆይ ሊሳብዱኝነዉ አዷ በተለይ በቃ መማታትነዉ ሚቀራት😢
ረመዳን መች ነው የሚገባው
አንቺ የት ነው ያለሺው ሀገር አሳፈሩኝ ስትይ ነበር
ወላሂ የኔ ጥያቄ ይህ ነው ባለፈው አሳፈሩኝ ስት ነበር 😂😂😂😂😂😂😂
ቪዲዮ ሰርታለች እኮ መዳሟ ከኤርፖርት ተቀብላት ስትመጣ የሚያሳይ ይቅርታ ጠይቀውኝ ከዚያው ቤት ተመልሻለሁ ብላለች
@@ጎንደሬዋ-ዐ7ጐ እሺ አላየሁትም ነበር
ሁለትሺ ማለት ሥንት ብር ነዉ በነሱም በኛም እባክሽ እህቴ ንገሪኝ
በነሱ 2000 ድርሀም ነው የሚባለው በኢትዮ ደግሞ እንደ ምንዛሬው ነው 50 ሺ ሊሆንም ይችላል እንደ ምንዛሬው ነው
74,000 (ሰባ አራት ሽ ብር በኢትዮጵያ
እህቴ ጥሩ ምክር ነው እኔም ጥያቄ አለኝ ልጠይቅሽ እኔ ሁለተኛው ወ ር በሁለት ሁለት አመቴ ነው እናም ሰዎቹ በሶስት ኛው ወር በአስራ ሶስት ያልቃል ብለውኛል ይሄ እንዴት ነው
ይቃማሽበተሠራበት ያልቃል ለዛነዉ
አህለን ዉዴ
ዊረ ብቸ ምን አለበት ብተጊዞት😢
ሰንሴራ..ጌንዜቡ..ኣንድ.ኣዪኔት.ዌዪ2000አንዳዪንሄድ..ኣንዳቼዉ.ቤሺ..ዪሄዳሉ..ሺ.ኣምስ..እና..እጃዛ..ኣንፌልግም..እያሉ..ኣራኬሱን..ቤት..ኬሌሌ..ኣሁን..ዬት..ዪግቡ
እስኪ ዉዴ ስንጨርስ ካንስሌሽን መጠየቅ እንችላለን ካወቅሽ ንገሪኝ አንድ ወር ነዉ የቀረኝ እኔ ምፈልገዉ ካንስሌሽን ነዉ
ካንሥሌሽን ምንዲን ማለት ነው ዉዴ እኔ እኮ አላቅም ❤❤
የእኔም ሠወች የዩጋንዳ ዜጋ ከቢሮ አቤት አምጥተውላታል አወ እውነትሺን ነው
❤❤😍😍
እና አሁን እኮ እደዚያ ነው በፎቶ ይመርጣሉ ከዚያ በራሳቸው መኪና ያመጣሉ ቭድዮም ሰርተው ይፖስታሉ
እኔ መቀየር ፈልገ ነበር ግን እቢ አለችኝ እንደት ብየ ልወጣ መላ ካላችሁ
እኔም እዳችውነኝ😢😢መስራትእፈልጋለሁ ግንአላስቀይርምአለችኝ😢😢😢ግራገብቶኛል😢😢
ሌቨር ፖሊስ ለምን አደውሉም
እነሱ ያግዟችሃል
እንተሬኔቴ
አይመታገስጥሩነዉእንታገስ
መ ቻ ል ነው
ሶስታኛ ነኝ😂
እና የተጠቀምሺው ፎቶ ከምታወሪው ምን ያገናኘዋል የሰው ፎቶ በማይመለከተው ቦታ አትለጥፊ
አዳኛ ነኝ 😂😂
ሰላም መይሙዬ እዴት ነሽ ከባድ ነው
ረጋ ብለሽ አውሪ የት ልደርሺ ነው
🙈😀 ወላሂ ቁሜ ነበር ቪዲዮን የሰረውት እራት አቅርቢ ተብየ ቸኩየ ነበር ይቅርታ ረበሽኳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤tekekel yanwed than you
ግን እኮ ስህተተኛ ናት ሳትጨርስ እሄዳለሁ ማለቷ
Egziabhar ymesgen hagerachin erasu beselam megbatachun egziabharn mamesgen new enji lala degmo lala mn ale blesh new
bi kefatm melkam sinamgbar masayat nebarabat tilk sitetnw ye tesasatchw ehitachn
ቢሮዎችማ ውሻ ናቸው የተረገሙ😢
መይሙናዬ ግማሽ ወሬ ኡውርተሽ ስላም . ማለት ምን ማለት ነው የሙስሊም ስርአቱ ስትገቢ ስላም ብለሽ ስትሄጂ ተስናብተሽ ይሁንእቃ ስለበዛባት ለምን ፓሊስ ይወስዳታል ሲቀጥል ይሄ ሁሉ ወሬ ምንም ፍሬ የለውም ሀሜት እጂ ማለት የምትፈልጊውን ኮንትራታችሁን ስትጨርሱ ብቻ ተሳፈሩ ያለበለዚያ ትኬት ያስቆርጧቹሀል ምልክት አጭር ሆኖ ብዙ ደከምሽ
እሽ የኔ መካሪ እህት🌹
እኔ ከመጣሁ 4ወሬ ነው እስካሁን እቃማ አላሰሩልኝም አካውንት ክፈቺልኝ ስላት ኢቃማ ሳሰራ እከፍትልሻለሁ አለችኝ ስታሰራ ገና ከዛ ቦሀላ ሁለት አመት ነው ምታሰራኝ አልገባኝም እባክሽ መልሺልኝ ውዴ
እቤት ካለሸበት ቀን ጀምሮ ነው ቆይታ ብታሰራልሸም
Awo keekama behola yalewu newu mekoter aserelghe beyat
Awo keteserabet new alu enme be 2were new yetseralgn
አረ ባካቹ ምን ሆናቹ ነው ማዳም ጋር ብር ማስቀመጥ አረ አታስቀምጡ
are be allha ena kemataw 5 wer molagni eqama alitaseralignim
እህቶቸ ተረጋጉ የኖራችሁ ኑራችሁ በሰላም ለመውጣት ሞክሩ
ስለ ቪዲዮ ጥራት በጣም ይቅርታ እህቶቸ ወላሂ እራት አቅርቢ ተብየ ቸኩየ ቁሜ ነው የሰረውት ለዛም ነው ችኩል ችኩል እያልኩ ያወረውት😢
ምንም ይቅርታ አይስፈልግም ጥርት ቅልጠፍ ያለ አቀራረብ ነው በርች
ግን ተመልሰሻልዴ ዱባይ እዛው ቤት
@@MadeenaHj አወ
@@meymunatube ወይኔ እደት ተመለሰ ማለቴ ይቅርታ ጠይቃሽነውዴ ወይንስ ሰውየው ይዞሽተመለሰ
@@MadeenaHj ቪዲዮ ሰርቻለሁ ከታች እይው
አረቦችጠግበዋል ለኛም ቀን ያምጣልን ያረብ😢😢😢
እዉነትሽን ነዉ እህቴ እንደ ሰዉ ሳንሆን እንደ እንስሳ ነዉ የምንታየዉ ችግሩ አረቦቹ ጋ አይደለም ያለዉ የኢትዮጵያ ኤጀንሲዎች ጋ ነዉ እንደ በግ እያቀያዬሩ የምሸጡን
አረቦች በጣም ጠግበዋል ሀገራችን እንጂ የምንሄደዉ የሰዉ ሀገር አይደለም ይድፋቸዉ
እህቶቼ እባካችሁ ሰው አገር እስካለን ድረስ ስራችን ላይ ትኩረት አርገን አምላካችንን በሰላም ላገሬ አብቃኝ ብለን እየፀለይን ብንቆይ ጥሩ ነው እነሱ አንዴ ሰው አንዴ አውሬ ነው የሚሆኑት
@@MahiMahi-kp8rh በትከከል
ልክ ነሺ እኔ ተቃጠልኩ ፈጣር ይርዳን
@@ጎዶልያስ-567 አሚንንንን እሡያግዘን ሁላችንንም ወላሂ እኔም እሣት እየነደደብኝነው ግራገብቶኛል ገና 4ወሬነው ምንላድርግ
አይዞሽማሬ@@HussenHalima-s6w
ዱአብዢ
ትክክል ነሽ ውደ አላህ ይጠብቀን አላህ ጥሩ ያድርግልን ያረብ🎉🎉🎉
የምር ትክክል ነሸ ዉዴ በጣም ተንቀናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እባካቹ እህቶቼ ወንድሞቼ 300 ኣስገቡኝ እባካቹ በፈጣሪ በማርያም❤❤
𝚍𝚊𝚖𝚒𝚛𝚒𝚐𝚗
ላንችምስላምሽይብዛልሽበርችልንእህታችን❤❤❤❤❤❤❤
ሹኩረን ሀቢቲ
አረቦቹ በባህሪያቸው ብንሰራውም ባንሰራውም እሺን ይፈልጋሉ😢
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ያረብ 🎉🎉
እኔም ልሳፈር2ወርነውየቀረኝ ከአሰሪየጋ ፒስነኝ ግን አላምናትም😅
ታድለሽ
@Achamwoloyewa አልሀምዱሊላህ
እኔም 2 ወር በጣም ጡሩ ነበሩ አሁን ተጣሉኝ😢😢አናወራም
@@Asmiratuአይዞሽ እህቴ እነሱ እንዲህ ናቸው
@@Asmiratu ማለት
ዱባይ እደዛነው የሚያረጉት እኔ ያዘኩት በፎርጅድ ቢዛ እራሣቸው ደላላወቹ ካገር ተመርጠሻል ብለው ካገር ያወጡሽእና ብዙብር አወጥተሽ ከመጣሽ በሗላ ማዳም አምሥትቀን አይተሻት ካልፈለግሻት መልሻት ይሏታል ከዛም 5ቀን የሠራሽበትን ለደላላወቹ ይበሉታል
እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም እንደነሽ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መልሽልኝ በአላህ ኩንትራት ነው የምሰራው እልጇ ቤት ታሰራኝለይ እቤ አልሰራም ስላቸው ትሰሯለሽ አሉኝ አንድ ሁለት ቀን ሰቀር ያኮርፉኘል ቤቱ ደሞ ጎን በጎን ነው እዝህ ብዙም ስራ አይበዛም ምሳ ሰአት ደረስ ነው የምሰራው ከዛ ደሞ እዛኛው ቤት እኋዳለሁ ብር ጨምሩልኝ ስላቸው እቢ አሉ እንደው ምን ይሽለኛል ምክርሽን ፈልጌ ነው የመጣሁት ሁለየ ነው የምከታተልሽ ምክርሽ በጣም ነው የሚመቸኝ
እኔም ልክእዳቺዉነኝ ወላሂ እሲኪ ምከሩኝ አልሰራም ስላት አሳፍርሻለሁ ትለኛለቺ ከመጣሁ 1አመትከአራትወር ሆኝ
አልሰራም በያቸው
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ
ከመጀመሪያውም ማስለመድ አልነበረብሽም አሁንም አልሰራም እኔ የመጠሁት ለአንድ ቤት ነው በያት እምቢ ካለችሽ ቢሮ ውሰጅኝ በያት ብታኮርፍ ምኑ ይቀርብሻል
@@meymunatube ትክክነሽ ማስለመዲ ጥሩአደለም ሰራተኛቸዉን 5አመት አገልግላቸዉ ዲገትአሳፈሯት ከዛ ሰራተኛእስኪያመጡ እናቴን እገዚያትአዲወር/2ወርነዉያመጣሉ አለቺኝ እስካሁንአላመጡም5ወርሆነኝ ሁሉንምእኔነኝየምሰራዉ አልሰራምስልአሳፍርሻለሁትላለቺ እኔመሳፈርአልፈልግም ቅያሬልብስኳየለኝ ባዶየን እዳያሳፋሩኝ ፈራሁ የማሳፈር መብት አላቸዉ እደ
አልሰራም በያት እኔ እህቴ ሳዉድ ነበረች እናቷ ቤት ታሰራት ነበር እኔ እዳሰሪ የመጣሁት ለአንች ቤትብቻ ነዉ በያት አልካት ከዛ አልልሄድም አለቻት ከዛ ተወች ዝብላችሁ አትስሩ
ዋሊኩም ሰላም መይሙናየ አላህ ይጠብቀን አችዉ እነሱ ጠግበዋል😢
ትክክል እህቴ
ዋሌይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህቴ እደትነሽ ውደ ስለምታቀርቤልን ጀዛካላህ ተክፉነገር አላህይጠብቀን አላህ ተከይረኞቹ ይደብልቀን አረቦችኮ ህልቅ አይደሉም ያረቤ
አውቃ ነው እኮ እንዲህ የሚያደርጉ የትኬት ብር ላላማውጣት አላ የስራቸውን ይስጣቸው
ጭራሽ ቢሮወች ቤት ለቤት መሸጥ ጀመሩ
ቤት መቀያየር መሄድ መምጣት ዋጋ የለውም አርፋችሁ ስሩ ከአንድ ቤት
ካልፈለጉንስ😂😂
እንዳደ መታገስ ዋጋ አለው 2አመት ጩከታቸውን ችላ ተቀምጣ 2ወር ብትቆይ ምን ችግር አለው
ያረብ ሁላችነንም አላህ ይጠብቀን
እሕትወንድሞቼ እሥኪ 100አሥገቡኝ
ወለኩምእሰላም. ወራህመቱላሂወበረካትሁ. የኔውድዋዬ. ስደትየስራህን. አላህተክፉነገርይጠብቀን. የኔ ውድ. አላህያልታሰበውን. እርዚቅአላህይወፍቅሽ. ውዴ😢
እንደ እቃ. በኦላይን ያስመርጡንይ አይአለመታደል😢
እረ ሙናየ እኔም ጎደኛየን በተኛንበት ነው ቀስቅሳ የወሠደቻት ስደት በጣም ከባድ ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አስላምአለይኩም ውራህምላሂ ወበርካቱሁ አህለን እህት ከባድነው የአላህ በርችልኝ ስብመልሽ
እኔ በአሁን ሰአት ያለሁበት ሁኔታ
በጣም ከባድ ነው ባህር ካልተዘጋ ኳንትራት ገደብ ካሎጣ መዳረስ እንችልም
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ መይሙናዬ እዴትነሸ እህት ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤❤
ሚስኪን ግንኮ እንኳን ሁለት ወር ሁለት አመት ጨርሳ የልደ ግንኮ ግደታችን ሁለት አመት አደልደ ግማሹን ብርኳ ከሳ ብታረገው ምን አለ የተረገሙ ናቸው አረቦች የኔዋም እናትና ልጂ ቤት እየሰራሁ ተጨማሪ እናታ ቤት እህታ ቤት አክስታ ቤት እዲሰራ ትፈልጋለች ደፋር ደሞ ልጀ ትምህርት ሊገባ ነው ትላት እስኪጨርስ እዚሁ አትልም እኔኮ ኩትራቴን እስኪያልቅ እጂእጂ ብሎኝ ነው እምሰራው ሆ😢ለምክርሽ እናመሰግናለን🎉❤
ጥፍቱ የሧ ነው ሁለት ወር ማለት ቀላል ነው ምን እቢ አሥባላት የማያዋጣ እልክ ሁለት ወር ጨምራ ወርቋን ብትገዛ ይጠቅማታል ኢትዬ ሁሉ ነገር ውድ ነው እንዳሠብነው አይደለም ይበቃናል ያልነው ምንም አይሠራም
ተመልሰሽ መጣሽ
ኡፍ ከባድነው አላህ ይሁነን
ኡፍ 😢😢😢😢 ያማል
በአላህ ስሙኝማ እኔ ሴትዮየ ስትጮህብኝ ያላረኩትን አረግሽ ስትለኝ እረፍት ስለለኝ ስራ ስለሚበዛብኝ እየተናደደኩ እኩል ነው ከሷ ጋር ነው የምጮኸው ቢሮ የለኝም 😢😢 ሀገር ቢያሳፍሩኝም ደስ ነው የሚለኝ
እና ስትናገረኝ እኩል እጮሃለሁ እመልስላታለሁ ግን ዙሬ እፈራለሁ 😢😢😢
ምከሩኝ እስኪ 😢😢በአላህ እንዳታልፉኝ
የወጣሽበትን አሳክተሻል ሀገር ለመመለስ
ለጬኸቷ ተይያት ሰራሽ ስትልሽ እኔ ይህን አላርኩም በቃ እነሱ ጬኸት ስራቸው ነው አንች ግን በሽተኛ ትሆኒአለሽ አትናደጅ ብይ ጠጭ ተያት ወላሂ ንቀሽ ስተያት ዝም ትላለይ
ምግብ ካለ ለአንች ኑሮ ከተመቼሽ ለጬኸት ብለሽ ሀገር አትመኝ ኢትዮ በጣም ያዛዝናል 😢😢😢ሀገራችን ኑሮ ከባድ ነው አብሽሪ😊
ትክክክልጮኸት ልማዳቸዉ ነዉ
እኔም ከባባ ጋር ልንጋደል እደረሳለን ያላረኩትን አረግሽ ዝም ብሎ መጮህ አትጩህብኝ እለው አለሁ እና በጣም እንጣላለን
@@FatumaYassen😌
@@FatumaYassenአወልማዳቸው ነውውዴ በርች❤❤❤
ሚስኪን የኔ ቢጤ 😢
መልሽልኝ ውዴ ኢቃማ አላሰራሁም እኔ ሁለተኛ አመቴን ልጨረሰ 7ወርነው የቀረኝ ንገሪኝውዴ አሁን ልጠይቃቸው እንዲያሰሩልኝ እንዳታልፊኝ✋✋✋✋
ኮንትራት ከሆነሽ እነሱ ናቸው ሚያሠሩት እስካሁንም ማሠራት ነበረባቸው እና እስካሁን ለምን እዳዳላሠሩ ጠይቂያቸው ግን ጠፍተሽ ምሰሪ ከሆነ አንቺን ነው ሚመለከተው ግን ኮንትራት ከሆንሽ እነሱ ማሠራት ግዴታቸው ነው እና አናግሪያቸው ግን ተተንቀቂ ምናልባት አውጥተው እዳይጥሉሽ በፀባይ አናግሪያቸው ግን ለማንኛውም የአሰሪዎችሽን ስማቸውን ከነአባታቸው ፃፊ ስልክ ቁጥራቸውን የቤቱን ቁጥር የሰፈሩን ስም ፃፊ እና ያዢ ለጥንቃቄ እሺ ለምን መሠለሽ ፃፊ ያልኩሽ እኔ የማቃት ልጅ ኢቃማ ሣያሠሩላት አሠርተው 2አመት ልጨርስ የተወሠነ ወር ሲቀራት አውጥተው ጣሉዋት ከዛ ፓሊስ ያዛት ከዛ ነገረቻቸው ቁጥራቸውን ስማቸውን ነግራ ተደውሎ ሰዎቹ ፓሊስ እዲከፍሉ አረጋቸው እና በፀባይ ጠይቂ መልሳቸውን ሰምተሽ ለመክተብ አሣውቂ
@messayyekiya8727 ኩንትራትነኝ የቤት ቁጥር አላውቀውም ውዴ ተመልሰሽ ትመጫለሽወይ ብለውኝ አወአልኳት ለሴትዮየ
የኔውድ እህት በጣም ነው የማመሰግን ጠፍቸ አይደለም
@@SeedomaidMaid የቤቱ ቁጥር ሚፃፈው የአጥሩ በር ላይ ቁጥር አለ እሱ ነው ደሞ ልሳፈር ብትይም ኢቃማ ካልተሠራ አይቻልም ምክነያቱም ቀራማ መከፈል አለበት አሁን አንቺ በህጋዊ ብትመጪም አቃማ ስለሌለሽ እደ ህገወጥ ነው ደሞ ብሩ በጣም ብዙ ነው ሠዎቹን ጠይቂ ግዴታ ኢቃማሽ መሠራት አለት
@@SeedomaidMaid ኢቃማ ሣያሠሩ ጊዜሽ አልቆ እናሣፍርሽ ቢሉሽ እንቢ በይ ወስደው ከጣሉሽ ትታሠሪያለሽ የ2አመት ቀራማ በቀን 50ድርሐም ነው ሚታሠበው አሁን ቀንሶም ጨምሮም ሊሆን ይችላል እና እስካሁን መሠራት ነበረበት ለምን አላሠራቹም በያቸው መልሳቸውን ሠምተሽ ለመክተብሽ አሣውቂ ደሞ እዳልኩሽ ስማቸውን ቁጥራቸውን ፃፊ
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አመሰግናለሁኝ ለምክርሽ
አረብ የሚያሽቃብጥላቸውን ይወዳሉ ቂጣቸውን የሚገድፍላቸውን የሚሿከክላቸውን ይወዳሉ የሰራላቸውን ሳይሆን ግን ደሞ ተፈጥሮ ይላል የሚያሽሟጧጧ የሚያስመስል ችሎታ ያለው አለ ለነሡ የማይቅመደመድ ስራውን ብቻ የሚሰራ አለ ባለምላሶች እድለኞች ናቸው የኔ ቢጤ ዝምተኛ አላህ ይሁናችሁ 😂
ዉነትሽንነዉ እህቶ❤❤❤❤❤❤
ያሰዝናል ግን ለምንድነው በያወሩ ደሞዛ የመትቀበለው😊
ማር ቆየኮ እራሳቸዉ ማጣት ስት አመታቸዉ እህቴ ግን እህቶች የመጣንበትን አላማ እንዳንረሳ እንተርኔት ቃስ እያልን ይሰጡናል
ወይኔ እህቴ ሚስኪን ስታሳዝን 😢
እኔ ደሞዜን ወር አለሰልፈም እነሱገር አለሰቀሚጥም
Enamesegnalen
አወእህቴ ቢሮወቹም ባለየናቸው
❤❤❤❤❤🎉 😢😢
ከ 10ቀን ቡሃላ እገባለሁ ግን ፓስፖርቴ ግዜው አለቀ ችግር ይኖረው ይሆን ሀገሬ ለመግባት ኢ ቃ ማየ ገና ነው አላለቀም
የምትገቢው በ እቃማሽ ነው
የአላሀ አላህ ይድረሲልን. የእኔም የእህቴ ልጅ ትናንት ኢባሲ ወሰድዋት. ራያድ 3 ወረ ሇናትነበረ እና የልጅዋን ቤት ሁላታሲጠዳታለቸ ምግብ የለ. ከዛ ኢባሲ ወሰጅኝብላ ነበረ ምን አረገዋት ይሆን😢😢😢
አረ እህቶች ተረጋጉ ለሁሉምነገር ሶብርያስፈልጋል
በርቺ ደምሩኝ ውዶቼ❤
tigistun yisten😢😢😢😢😢meregagatin yemesele yelem😢
መይሙነየ ጥያቄ አመልሺም እኔ ኩትራት ልጨርሥ ሁለት ወርቀረኝ 3 ነበርን አዶ ብር አልጨምርም ሥትላት አልጨምርም ብላ ሠደደቻት አሁን ሁለትነን ሥራው ሁሉ እኔላይ ሆነ አዶም ምግብነት እኔብቻየን ሥራውበዛብኝ ጨምረኝ አልኳት ኩትራት ሥጨርሺ አለችኝ ግንእሥከዛ ሥራም በዝቶብኝ ያው አድሺነው ቢሮም ብደውል ቤትም ብቀይሪ ያው አድሺነው እሦው ትጨምረልሺጂ አለችኝ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ስሚ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ከመጣሁ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው እናም እምሰራው አንድ ሺ ድርሀም ነው እምሰራው እና ስራ በጣም ይበዛብኛል ልጅ እይዛለሁ ምግብ ፅዳት ብቻ ሁሉንም በጣም ነው ስራ እሚበዛብኝ ብር ጨምሪኝ ስላት አልጨምርም አለችኝ እኔ ደሞ አገርመግባት አልፈልግም እና ቤት መቀየር እችላለሁ ወይስ ግደታ አገርመግባት ነው ያለብኝ እስቲ መልሽልኝ
መቀየር ትችያለሽ ውደ ቢሮ ሂጅ
ድአእናድረግአላህይጠብቀን
ያሳዝናል ብትመካከሩ ጥሩ ነበር ኡፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤😢😢😢
በኮንተረት የመጠ ሰዉ እቀ ይገዘ እሂቶች እሲት ንገሩኘ በአለ
አወ ትችያለሽ
ዉደእኔሣዉድነኝ
🎉🎉🎉
5:32 እኛ ጋር በሁለት ወር ውስጥ ስምንት ሰራተኛ አምጥታ እየ ሞከረች ትመልሳቸዋለች ያለ ምክንያት ያለ ምክንያት ኢትዮጵያዊ ናቸው ደግሞ እኔ ራሱ በጣም ነው የደበረኝ እስከዚህ ድርስ ረከስን 😢
ከኛም በየ ሳምቱ ነው የሚቀያይሯቸው😢
የኔም የሤትዮዬ ልጅ 5ልከው ያሥመርጧታል
❤❤❤❤❤❤❤
የአላህ የትሀገር ነው እድህ የሆነው😢😢😢
ወየ ፈተና መከራ እኮነው በሉ ደምሩኝ አገሪን ስገባ እንድሰራ🙏
አህለን መይሙየ👍👍
😢😢😢😢😢😢
😭😭💔
ሙናየ እኔ አራት አመቴን 10ወርነዉ ምጨርሰዉ በወረቀቴ መሰረት የመጣሁትግን ለአረፋ ነዉ የኢድቀን እና ሴትየየ 3ወር ቀረሽ ያለይ ታስፈራራኛለች እኔ ብርየለኝም ምንም አልሰራሁ ቤተሰቦቸ በጦርነትዉስጥናቸዉ መስራት ፈልጋለሁ ግን ልጅቱ ልታሳብደኝነዉ ሙናየ ምን ይሻለኛል ልጅቱ ስታናደኝ ካልፈለጋችሁ ላኩኝ እላሀሁ ስረጋጋ ለመዳሜ ምንም ብርየለኝ መስራት ፈልጋለሁ እላታለሁ አለኬፍሽ አላድስልሽም ብር ያዢ ለጅሽ ትለኛለይ ሳሻት ምናምን ግን ሳዱላወቹ ልጆይ ሊሳብዱኝነዉ አዷ በተለይ በቃ መማታትነዉ ሚቀራት😢
ረመዳን መች ነው የሚገባው
አንቺ የት ነው ያለሺው ሀገር አሳፈሩኝ ስትይ ነበር
ወላሂ የኔ ጥያቄ ይህ ነው ባለፈው አሳፈሩኝ ስት ነበር 😂😂😂😂😂😂😂
ቪዲዮ ሰርታለች እኮ መዳሟ ከኤርፖርት ተቀብላት ስትመጣ የሚያሳይ ይቅርታ ጠይቀውኝ ከዚያው ቤት ተመልሻለሁ ብላለች
@@ጎንደሬዋ-ዐ7ጐ እሺ አላየሁትም ነበር
ሁለትሺ ማለት ሥንት ብር ነዉ በነሱም በኛም እባክሽ እህቴ ንገሪኝ
በነሱ 2000 ድርሀም ነው የሚባለው በኢትዮ ደግሞ እንደ ምንዛሬው ነው 50 ሺ ሊሆንም ይችላል እንደ ምንዛሬው ነው
74,000 (ሰባ አራት ሽ ብር በኢትዮጵያ
እህቴ ጥሩ ምክር ነው እኔም ጥያቄ አለኝ ልጠይቅሽ እኔ ሁለተኛው ወ ር በሁለት ሁለት አመቴ ነው እናም ሰዎቹ በሶስት ኛው ወር በአስራ ሶስት ያልቃል ብለውኛል ይሄ እንዴት ነው
ይቃማሽበተሠራበት ያልቃል ለዛነዉ
አህለን ዉዴ
ዊረ ብቸ ምን አለበት ብተጊዞት😢
ሰንሴራ..ጌንዜቡ..ኣንድ.ኣዪኔት.ዌዪ2000አንዳዪንሄድ..ኣንዳቼዉ.ቤሺ..ዪሄዳሉ..ሺ.ኣምስ..እና..እጃዛ..ኣንፌልግም..እያሉ..ኣራኬሱን..ቤት..ኬሌሌ..ኣሁን..ዬት..ዪግቡ
እስኪ ዉዴ ስንጨርስ ካንስሌሽን መጠየቅ እንችላለን ካወቅሽ ንገሪኝ አንድ ወር ነዉ የቀረኝ እኔ ምፈልገዉ ካንስሌሽን ነዉ
ካንሥሌሽን ምንዲን ማለት ነው ዉዴ እኔ እኮ አላቅም ❤❤
የእኔም ሠወች የዩጋንዳ ዜጋ ከቢሮ አቤት አምጥተውላታል አወ እውነትሺን ነው
❤❤😍😍
እና አሁን እኮ እደዚያ ነው በፎቶ ይመርጣሉ ከዚያ በራሳቸው መኪና ያመጣሉ ቭድዮም ሰርተው ይፖስታሉ
እኔ መቀየር ፈልገ ነበር ግን እቢ አለችኝ እንደት ብየ ልወጣ መላ ካላችሁ
እኔም እዳችውነኝ😢😢መስራትእፈልጋለሁ ግንአላስቀይርምአለችኝ😢😢😢ግራገብቶኛል😢😢
ሌቨር ፖሊስ ለምን አደውሉም
እነሱ ያግዟችሃል
እንተሬኔቴ
አይመታገስጥሩነዉእንታገስ
መ ቻ ል ነው
ሶስታኛ ነኝ😂
እና የተጠቀምሺው ፎቶ ከምታወሪው ምን ያገናኘዋል የሰው ፎቶ በማይመለከተው ቦታ አትለጥፊ
አዳኛ ነኝ 😂😂
ሰላም መይሙዬ እዴት ነሽ ከባድ ነው
ረጋ ብለሽ አውሪ የት ልደርሺ ነው
🙈😀 ወላሂ ቁሜ ነበር ቪዲዮን የሰረውት እራት አቅርቢ ተብየ ቸኩየ ነበር ይቅርታ ረበሽኳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤tekekel yanwed than you
ግን እኮ ስህተተኛ ናት ሳትጨርስ እሄዳለሁ ማለቷ
Egziabhar ymesgen hagerachin erasu beselam megbatachun egziabharn mamesgen new enji lala degmo lala mn ale blesh new
bi kefatm melkam sinamgbar masayat nebarabat tilk sitetnw ye tesasatchw ehitachn
ቢሮዎችማ ውሻ ናቸው የተረገሙ😢
መይሙናዬ ግማሽ ወሬ ኡውርተሽ ስላም . ማለት ምን ማለት ነው የሙስሊም ስርአቱ ስትገቢ ስላም ብለሽ ስትሄጂ ተስናብተሽ ይሁን
እቃ ስለበዛባት ለምን ፓሊስ ይወስዳታል ሲቀጥል ይሄ ሁሉ ወሬ ምንም ፍሬ የለውም ሀሜት እጂ ማለት የምትፈልጊውን ኮንትራታችሁን ስትጨርሱ ብቻ ተሳፈሩ ያለበለዚያ ትኬት ያስቆርጧቹሀል ምልክት አጭር ሆኖ ብዙ ደከምሽ