የግዢ እንጀራ አስመርሮኛል... የግል ህይወቴን ማውራት አልፈልግም !...ትዳር ከስራዬ ያርቀኛል ብዬ ስለምፈራ ነው!... ተወዳጇ ተዋናይት ፀደይ ፋንታሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • .“የሕይወት ታሪክ”
    የግል ህይወቴን ማውራት አልፈልግም
    ትዳር ከስራዬ ያርቀኛል ብዬ ስለምፈራ ነው
    ተወዳጇ ተዋናይት ፀደይ ፋንታሁን || Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 412

  • @haregygzaw
    @haregygzaw 14 วันที่ผ่านมา +388

    እሄን ፁፍ የምታነቡ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ ደክሞኛል በሰው ሀገር ተስፋ ቆርጫለው😢

    • @Mk-lk6go
      @Mk-lk6go 14 วันที่ผ่านมา +22

      @@haregygzaw አይዞሽ በርቺ እ/ር ጨርሶ ይማርሽ !

    • @aai3499
      @aai3499 14 วันที่ผ่านมา +11

      አይዞን እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @aai3499
      @aai3499 14 วันที่ผ่านมา +4

      ​@@Mk-lk6goየእግዚአብሔር ስም ለምን በአጭር ትፅፊያለሽ እህት

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba 14 วันที่ผ่านมา +3

      አይዙንእግዝአብርያበረታሽ❤🎉

    • @EYOSTVእዮስቲቪ
      @EYOSTVእዮስቲቪ 14 วันที่ผ่านมา +4

      እመቤቴ ከአንቺጋ ትሁን ❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 14 วันที่ผ่านมา +42

    ደስ የምትል ባለማህተብ ባለቀሚስ ሴት የሆነች ልጂ 🥰🥰

  • @da8387
    @da8387 14 วันที่ผ่านมา +58

    ደስ ስትል ❤ ፍቕር የሆነች ልጅ ወደፊት
    ፈጣሪ የተባረከና የተቀደሰ ኑሮ ይስጥሽ🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 14 วันที่ผ่านมา +30

    ፀደይዬ የኔ ጨዋ አስትዳ ወላጆችሽን ጎንበስ ብዬ አሙሰጉንኳቸው:: ከቻልሽ ጉልበታቸውን ሳሚልኝ :: የነሱ ውጤት ነውና ጨዋነትሽ:: ተባረኪ መልካሙን እንዳንቺው ጨዋ አክባሪ እግዚአብሔርን ፈሪ ትዳር ይስጥሽ :: በጣም እወደሽ ነበር አሁን ደግሞ ፍቅሬም አክብሮቴን ልገልፅልሽ እውዳልእሁ ተባረኪ ::

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 14 วันที่ผ่านมา +59

    ድንቅና ቀላል ተዋናይ ፤ችሎታ ጥግ ድረስ ሰውነት በብዙ!!! ይመችሽ

  • @Ephrem.gosaye.Shekla
    @Ephrem.gosaye.Shekla 14 วันที่ผ่านมา +66

    የማንም እናት እንባ አይፍሰስ❤

  • @Ajaybanessru
    @Ajaybanessru 13 วันที่ผ่านมา +11

    ለምን እንደሆነ አላቅም ይቺ ልጅ ደስ ትለኛለች

  • @FitumeBubu
    @FitumeBubu 14 วันที่ผ่านมา +22

    ይቺን ልጅ ስወዳት ❤❤

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 14 วันที่ผ่านมา +61

    እዝህ የምትከቨታተሉ በሙሉ ልቤን ይጨንቀኛል ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ በመዳም ኩሽና ነኝ😢😢

    • @amenamen2017
      @amenamen2017 14 วันที่ผ่านมา +4

      ጭንቀትሽን ለሠው ሳይሆን ለእግዚአብሔር ብቻ ንገሪው።

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 14 วันที่ผ่านมา +1

      @amenamen2017 thanks

    • @abeyumehari8006
      @abeyumehari8006 14 วันที่ผ่านมา +1

      selamesh yebeza !!!

    • @abeyumehari8006
      @abeyumehari8006 14 วันที่ผ่านมา +1

      etseleyalew

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 14 วันที่ผ่านมา

      @@abeyumehari8006 amsegnalw

  • @GabiYamarama
    @GabiYamarama 13 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ በጣም ነው የምወዳት እደሌሎቹ አርቲስ ተብዬዎች እዩኝ እዩኝ አትልም ❤❤❤ ይመችሽ

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 11 วันที่ผ่านมา +4

    ቃልኪዳን ጥበቡ በጣም ናፍቃናለች😌አቅርብልን😥❤❤

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 13 วันที่ผ่านมา +6

    ደግ ሩህሩህ የሰው ልክ ነህ
    ሰያ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 10 วันที่ผ่านมา +2

    አለባበሷ ደስ ሲል ❤

  • @fafawsol3884
    @fafawsol3884 13 วันที่ผ่านมา +12

    በጣም ጓበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @MeduMedina
    @MeduMedina 14 วันที่ผ่านมา +35

    ዉይይይይ ይቺን ልጅ እኔ ብቻ ነኝ ከልቤ የምወዳት ❤❤❤

    • @heavenzemelak62
      @heavenzemelak62 13 วันที่ผ่านมา

      እኔም በጣም ነው የምወዳት

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 13 วันที่ผ่านมา +12

    አይ ሰይፉ እኔኮ በሳቅ የምትገለኝ ሰዉ ብትሆን አንተ ብቻ ነህ ስለ እውነት ከማንም በላይ ቀልደኛ ነህ

  • @JemalMohamed-q4v
    @JemalMohamed-q4v 12 วันที่ผ่านมา +2

    ተስፋ የሌለዉ ሰው ከሙት አይሻልም ይባላል ስለዚህ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ

  • @almazashebir5529
    @almazashebir5529 13 วันที่ผ่านมา +8

    ፀዲዬ የኔ ደርባባ ደስ ትያለሽ በጣም ነዉ የምወድሽ❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 13 วันที่ผ่านมา +7

    ፀዲየ ምርጥ ቀለል ያልሽና ስርአት ያለሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 14 วันที่ผ่านมา +15

    የኔ ፍልቅልቅ ሥወዳት እኮ❤❤❤🌺🌺🌺

  • @misganawayele
    @misganawayele 13 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም የሚወዳት አርቲስት ፀዴይ

  • @Somayube
    @Somayube 13 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ 💞💞

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. 12 วันที่ผ่านมา +2

    ያ ትወና ግራ እና ቀኝ ላይ ¹ድ ክቡር ዳኛ ጌታዬ ጋር ያደረግሽው መፋጠጥ፤ አሽቃባጩ አቃቢህግ ልክ ልኩን ስትነግሪው! You are Fentastic!

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 13 วันที่ผ่านมา +7

    የድንግል ማርያምን አማላጅነት ሳትቀበሉ አትሙቱ እባካችሁ

    • @AydaSebere
      @AydaSebere 13 วันที่ผ่านมา

      Astegifrulah Muslim satihonu atmutu insha'Allah ♥️♥️

  • @techsador
    @techsador 14 วันที่ผ่านมา +82

    እስኪ የፀደይ አድናቂውች እንድኔ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @NetsanetTekle-hj4ul
    @NetsanetTekle-hj4ul 9 วันที่ผ่านมา

    ፀዲዬ የኔ ፍቅር ስታወሪ ብትውይ የማትሰለቺ አንደበትሽ ጣፋጭ ነው በጣም ነው የምወድሽ

  • @Haphtom7
    @Haphtom7 13 วันที่ผ่านมา +8

    ፀደይ መዓረይ

  • @netsanetnibret1263
    @netsanetnibret1263 14 วันที่ผ่านมา +10

    እኔም ብቻየን ነው የምኖረው ደስም ይላል ደስም አይልም

    • @Robera6201
      @Robera6201 13 วันที่ผ่านมา

      አይልም

  • @ንግስትተዋበ
    @ንግስትተዋበ 11 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ስትል ባለ ባለ ማተቧ❤😊

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 14 วันที่ผ่านมา +10

    ፀዲዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @fisshabarakitesfaye662
    @fisshabarakitesfaye662 13 วันที่ผ่านมา +4

    ጸዲ ብርቱ ልጅ በጥረት በብቃት ለዚህ ደረሽ

  • @azebazeb146
    @azebazeb146 13 วันที่ผ่านมา +5

    ፈገግታዋ ደስ ይላል

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 13 วันที่ผ่านมา +3

    ከዘመን ጀምሮ እምትሰሪው ሁሉ የተሳካ ነው በተለይ አደይ ትችያለሽ በርቺ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 13 วันที่ผ่านมา +4

    ውብና ደረባባ ቆጆ ወጣትነሺ እሰከ አለባበሰሺ ውው👈❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 14 วันที่ผ่านมา +6

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 13 วันที่ผ่านมา +5

    ስወዳት ❤

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 14 วันที่ผ่านมา +2

    እምወድሽ ልጅ እንችና ትንሳኤን እህት እና ወንድም ሆናችሁ በጣም እወዳችሁ ነበር ሀና ጨምሮ

  • @tedyabera6217
    @tedyabera6217 13 วันที่ผ่านมา +6

    ከማለዳ ኮከቦች የወጣች ምርጥ አርቴስት ነች ፀደይ

  • @FozyaDele
    @FozyaDele 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሰይፉዬ ግንግንስወድህ ፀዲ❤❤❤አቅርበኝ እናኔንም ልፈምስ ተው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ፀዲይ ቆንጆ🫶🫶🫶🫶🫶👌👌👌👌

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum 13 วันที่ผ่านมา +4

    ጎበዝ ልጅ የምትናገሪው ንግግር እራሱ ደስ ይላል

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 14 วันที่ผ่านมา +5

    የትኛው አርቲስት ነው የሚፈረው በሙሉ ክብረቢስና ስርዓተ ቢስ ናቸው

  • @BeyuAhmed
    @BeyuAhmed 13 วันที่ผ่านมา +2

    Tsedyeye ❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽 I’m so proud of you 👏🏽

  • @kediryimam5733
    @kediryimam5733 13 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ

  • @mekonnenhayleselassie4869
    @mekonnenhayleselassie4869 13 วันที่ผ่านมา +6

    wawawaw ግን ትችላለች በጣም ወደድኳት ጎበዝ ንግግር ትችላለች ጨዋ ነሽ

  • @bellatelkemairn5360
    @bellatelkemairn5360 13 วันที่ผ่านมา +2

    ስረአት ያላት ጨዋ ያሳደገት 👌

  • @GeteTeka-z7e
    @GeteTeka-z7e 14 วันที่ผ่านมา +3

    ሰይፉ እንኳን ቲያትር ያንተን ሾ የማየዉ እራሱ በመኃል ቲ ክቶክ እያየሁ ነዉ

  • @ItaferDamoz-xx2gr
    @ItaferDamoz-xx2gr 14 วันที่ผ่านมา +10

    አይዞሽ እህቴ አሞኛል ያልሽው

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 10 วันที่ผ่านมา

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እመቤት ፈገግተኛ በጣም እንወድሻለን 🥰 👌….

  • @ባመሰግንአልጠግብም
    @ባመሰግንአልጠግብም 12 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ የኔ ቆጆ❤

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm 7 วันที่ผ่านมา

    Egziabiher. Yasakalish 🙏

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 11 วันที่ผ่านมา

    Tsedy you are one of the best actress ever you are amazing actress keep it up we love you❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-sv5ps
    @MimiMimi-sv5ps 13 วันที่ผ่านมา +1

    She is Great!🎉

  • @DanoDanoo-b1m
    @DanoDanoo-b1m 13 วันที่ผ่านมา +1

    Sitamri❤❤❤❤❤❤❤❤wow beautiful ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉congratulations

  • @HailemichaelBizuneh
    @HailemichaelBizuneh 14 วันที่ผ่านมา +3

    The producers of this show need to consider renaming this show "Let's talk about marriage with Seifu".

  • @selammehmoud5371
    @selammehmoud5371 11 วันที่ผ่านมา

    ፀዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤🎉🎉

  • @hananm1530
    @hananm1530 13 วันที่ผ่านมา +8

    Seifun gin lemndi new ye Ethiopia lijoc sebseb bilen manshelimew manameseginew koy silesu tirunet lemawirat gid memot alebet❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 14 วันที่ผ่านมา +15

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @Nimona-t6n
      @Nimona-t6n 14 วันที่ผ่านมา

      ደምርኩ

  • @2samuel9v7
    @2samuel9v7 10 วันที่ผ่านมา

    ይችን ልጅ በጣም ነው አሚወዳት

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 14 วันที่ผ่านมา +9

    በናታችሁ ወይም በፈጣሪያችሁ ሳውዲ ጅዳ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ በጭቀት ልሞት ነው😢😢

    • @ZOZO-ws6bk
      @ZOZO-ws6bk 13 วันที่ผ่านมา +1

      አይዙሺ አትጨናነቄ አላህ ይርዳሺ

    • @Hana-l2m
      @Hana-l2m 13 วันที่ผ่านมา

      @ZOZO-ws6bk አሚን

    • @Genet-t2i
      @Genet-t2i 11 วันที่ผ่านมา

      @@Hana-l2m አይዞሽ ሃኒ

    • @Hana-l2m
      @Hana-l2m 11 วันที่ผ่านมา

      @Genet-t2i እሽ እህቴ

  • @AbdukerimAbdukerim-w4h
    @AbdukerimAbdukerim-w4h 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሰይፍሻ አንደኛ ነክ

  • @samidagnew785
    @samidagnew785 13 วันที่ผ่านมา +2

    Did I heard seifu saying we the 90'S KIDS 😅😅😅

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጨዋ❤❤❤❤❤

  • @EjgeSiyoum
    @EjgeSiyoum 12 วันที่ผ่านมา

    ስርአትሽ ደስ ሲል

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 14 วันที่ผ่านมา +4

    ከመቶ አንድ ንጹህ ቢኖር ነው አርቲስት ውስጥ

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 13 วันที่ผ่านมา

    ሰይፉሻ ምላስህ ጨመረ

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 14 วันที่ผ่านมา +1

    ውበት ከርጋታ ጋር 🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ደርባባ❤

  • @munixhusan3795
    @munixhusan3795 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰይፉ ትመቸኛለህ የምር

  • @simplelife805
    @simplelife805 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰይፉ ግን የጨዋ ወግ አለማወቁ፣ ሚባልና ማይባል አዙሮ አለማሰቡ፤ አለምልሞታል። ስራዋ፣ ውሎዋ መድረክ ላይ የሆነችን የዋህ:- በአውሬ ሊያስበላ "ብቻሽን ስትኖሪ ግን አትፈሪም?" ይላታል። በደህና ግዜ ይሉኝታን ሰውሮበት፥ እያሳቀቀ ይስቃል። 5 መንግስት ያየ አጁዛ ስለማይለወጥ፤ ቀሪቢዎች ጠንቅቃቹ መልሱ! He has no idea of ethics and the consequences on your life.

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 12 วันที่ผ่านมา

    Yemiwedish Eko nesh ❤

  • @muhammadhussen4473
    @muhammadhussen4473 14 วันที่ผ่านมา

    Indet New Gin Ke Joao Felix Agentshu Tewqlesh?

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 14 วันที่ผ่านมา +7

    ሴፊሻ እኔንም አቅርበኝ ልፈምስና ልሸቅል ታፕ ታፕ በምለው የመዳም ሽንት ቤት ማጠብ ሰለቸኝ አረ ኡኡ እግዞ እንደ ቀላል 12 አመት ሆነኝ 🥹😔

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 14 วันที่ผ่านมา

      ስሪ ብቁ ስትሆኚ እሱ አጪን ፍለጋ ቤትሽን ያክኳኳል ፈልጎሽ ይመጣል ♥️

  • @biruksisay9446
    @biruksisay9446 13 วันที่ผ่านมา

    ወይ ፀደይ!!! መክሊቷን ያወቀች አይመስለኝም እንደኔ የጥምር ሙያ ባለቤት ናት ብዬ አምናለሁ

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 13 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅቱ ደስ ትላለች በጣም የኛ ቆንጆ
    ብሄሯን ምን ትሁን ምን ትሁን አላቅም የማየው እሷነቷን ብቻ ነው።
    የሰው ዘር መሆኗን
    ቲያትሩን አጋጣሚ ከተገኘ እናይላታለን
    በተረፈ በርቺ እናቴዋ

  • @manahloshgenetu-cu9bu
    @manahloshgenetu-cu9bu 10 วันที่ผ่านมา

    ደብረዘይት አቤኔዘር ት/ቤት ተምረሻል ልጀ ይነግረኝ ነበር

  • @elsielsi7679
    @elsielsi7679 14 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት ያለባበስ ስነስርአት 👌

    • @abay3517
      @abay3517 13 วันที่ผ่านมา

      አርተፊሻል ፁጉሩስ ምን ይባል ስነ ?

  • @AlemSisay-sw9xj
    @AlemSisay-sw9xj 13 วันที่ผ่านมา

    ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @antenehgebeyehu7430
    @antenehgebeyehu7430 9 วันที่ผ่านมา

    Mature enough

  • @solomemulugeta9247
    @solomemulugeta9247 14 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ሰይፉ

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
    @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 12 วันที่ผ่านมา

    ተው እኔን ደብሩኝ እኔም እመልሳለሁ በእውነት ተዉ

  • @TameratGutema
    @TameratGutema 14 วันที่ผ่านมา +1

    ከአይንሽ ላይ የሚንቦ ገቦ ገው ፍቅር ልብን ሰርስሮ ይገባል

  • @mjihaji7622
    @mjihaji7622 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሠይፋ ካሜራው ብዙ ጥራቱ ቀነሠብን ለቲክቶክ አልተመቸንም ሌላ ካሜራ ግዛ

  • @ewekugn_tube
    @ewekugn_tube 14 วันที่ผ่านมา +1

    አገልጋይን ባለጌ ካሉ አገልጋይን ለትዳር|ፍቅር ማሰብ ይቻላል? መልሱ እኔ video ላይ አለ

  • @semira5875
    @semira5875 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፀደይዬ ስወድሽ ❤

  • @Tomas_tube
    @Tomas_tube 13 วันที่ผ่านมา

    አረ አበረታቱኝ በናታችሁ😢

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 12 วันที่ผ่านมา

    አገራችንን ሰላምን ይመልስልን

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 14 วันที่ผ่านมา +5

    አንተ ሰይፉ የምትባል ሰው እባክህን የከተማ ሰዎችን ብቻ እያቀረብክ አታድክመን እስቲ ውድ ገጠር ወጣ በል ለምሳሌ በጣም የምንወዳቸው የጎጃም አክተሮችን አቅርብልን አታውቃቹውም ወይስ ምንድነው እስቲ ትዋናይ ቲቪ ወይም ኦርቢት ብለህ ግባና እያቸው ። ስለ እግዚአብሔር አንድ ቀን ሰብስበህ እንደምታቀርብልን ተስፉ አደርጋለሁ። አመሰግናለሁ

    • @rozagetinet
      @rozagetinet 13 วันที่ผ่านมา

      Btam des yilenal bihon

  • @rob21112
    @rob21112 14 วันที่ผ่านมา

    ሀረገወይን is an example to manage marriage and her work

  • @slim-ux5uo
    @slim-ux5uo 14 วันที่ผ่านมา +1

    አላሀ አለ

  • @abeyumehari8006
    @abeyumehari8006 14 วันที่ผ่านมา +1

    seyefu hulem tawaki sewechen becha new yemetakerebew ,asetemarewech lemen ategabezem

  • @tub8545
    @tub8545 13 วันที่ผ่านมา

    የjao FELIX SISTER ትመስላለች እቺ ልጅ😂

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤EBS host

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 14 วันที่ผ่านมา +3

    ሰይፉ ግን ስረቋት የሚል ቅስቀሳ ነው የሚመስለው አንዳንዴ የምትጠይቀውን አታውቅም ብዙ ዝርዝር ውስጥ ትጠይቃለህ ይህችን ልጅ ኑሮዋን እያጋለጥህ ነው :: አድራሻዋ ብቻ እኮ ነው የቅረህ ያካፍሉሃል እንዴ ሌቦቹ ማለቴ ነው እባክህ ይሄን ብቸኝነት ደጋገምከው ልክ አይደለህም ነውር ነው እንዴ ምን ንካህ ???? TMI ( too much information) ኤጭ

  • @kiyuKenfe
    @kiyuKenfe 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤love you so muchhhhhh tsediiii

  • @rahelarage9461
    @rahelarage9461 13 วันที่ผ่านมา

    Egezeyabeher yemareshi!❤

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 11 วันที่ผ่านมา

    wow❤❤

  • @bezuGmelana
    @bezuGmelana 10 วันที่ผ่านมา

    Ena gen sayefu ayemechagnem mekinatum hulam teweki seweche becha new yemegebizowe akema dakama berada arifi new alebachowe taka betam yemekibirowe sew new dahanevserada neber

  • @negeseyesawku
    @negeseyesawku 13 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ፀጉር እባካችሁ በራሳችሁ ነገር ኩሩ የሰው የሰው ነው

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 14 วันที่ผ่านมา +1

    ስወዲሺ ማራምን❤❤❤❤