ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ዲያስፖራውን ያስደነገጠው አዋጅ | የ10 ሚሊዬን ቤት ወይም መኪና ሊወርስ.....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
    በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
    ንግድ ባንክ
    1000067563259
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ዳሸን ባንክ
    5155131542011
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    አዋሽ ባንክ
    013201211642800
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ለበለጠ መረጃ
    0946707555
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
    gofundme.com/6bcg2

ความคิดเห็น • 294

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  หลายเดือนก่อน +26

    gofundme.com/6bcg2

  • @user-op1zr8tz7s
    @user-op1zr8tz7s หลายเดือนก่อน +103

    ሙስና ህጋዊ የሆነበት አገር ውስጥ ሰርቶ ለፍቶ ካመጣው ዲያስፖራ ላይ አይናችሁን መትከል ያሳፍራል!

    • @kbeshir5632
      @kbeshir5632 หลายเดือนก่อน +6

      Korkoro. Leba dirose mini litlu naw.

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน

      @@kbeshir5632ጥሩ መልስ መስጠትህ ነው ? በመሳደብ ለማሳመን ከመሞከር በቀና መንፈስ መልእክት ማስተላለፍ አይቀልም ነበር ምን ልትሉ ነው ብሎ በጅምላ መወንጨፍ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል 🙏🏽የሚፈልጉትን ሰው ንብረቱን ገቢ ልያረጉ 🙄በተክላዩ ይጀምሩ 👍🏽

    • @madina0955
      @madina0955 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤

    • @Only1God889
      @Only1God889 หลายเดือนก่อน +1

      ድያሰፖራው በሙሉ በጥቁር ገቢያ የተሰማሩ ናቼው ውጭ ያመጡቱን ዳላሩን ሚያዘረዘሩት እራሱ በጥቁር ገቢያ ነው ባንክ አይቶት አያቅም የድያሰፖራውን ሚለከውን ገንዘብ።

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 หลายเดือนก่อน +38

    ዝርፊያውማ ተጣጡፋል ግን በትክክል የሰራ እና የዘረፈውን መለየት ያስፈልጋል❤

  • @muluberhanjemaw9594
    @muluberhanjemaw9594 หลายเดือนก่อน +56

    ተክሌ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ያስገቡትን የከተማ አውቶቢስ ጋር አይጋጭም ?

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +5

      40ምልዮንስ 😢offic ያሰራችውስ 😭😭😭😭

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ​@@rutafruh6588
      ጎንደሬ ቡዳ ነዉ ብዬ ተወራርጃለሁ አዎ ቡዳ ነኝ ብለህ ቁማሬን ልብላ
      ልክ ነዉ አበቤ አንድ ብር ሰርቃ በሚሊዬን የተካች ወንዳታ ከወነድ በላይ ነዉ ሰሞ አጠገቦም አትደርሱም ምድረ ፋጉሎ ሁሉ

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ​@@rutafruh6588
      የኔ ፍቅር ሙታንታ ባንቺ ዘር ተወራርጃለሁኝ
      ጎደኛዬ ቡዳ ጎንደሬ ናት አለኝ
      እንዴት ሰለዉ
      ምሰጋና ቢሰ ሰዉ ሲያገኝ ዓይኗ ደም ሰለለበሰ ነዉ አለኝ
      እኔ ደግሞ አረ ፈረንጅ ነት አልኩን እና የቱ ነሸ

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 หลายเดือนก่อน +2

      አይጋጭም ምክንያቱም ባለስልጣን ነች።

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      @@biruksherif1838
      አነዚህ ጨሌሌዎች የኢትዬጵያ የእንጀራ እናት ልጆች ናቸዉ ። ኮሜንት ሲያረጉ በሕወቀተ ላይ ቢመሰረት እንኳን ምንኛ በሰመረ
      አበቤ ማዘጋጃ ቤቱን ያደሰችዉ ሸጣ የምትሄደዉ ቤት አይደለም ያንተ የኔም የነዚህም ቡዳዎችም ንብረት ነዉ
      አቶቢሰም የገዛችዉ እሶ አበቤ ፈጥኖ ደራሸ ብላ ሰራ ልትሰራበት አይደለም የሕዝብ ገንዝ ናቸዉ በዚህች ደቂቃ እነዚህ ሁለት ቡዳዎች እየተሳፈሩበት ይሆናል ሰለዚህ ተዋቸዉ አነሱን ለማቃጠል ተጨማሪ ኮሪደር ልማትና ሸንተ ቤት መሰራት ነዉ መንገዱን እንዳየቆሸሹ

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 หลายเดือนก่อน +36

    በውጭ ሀገር የመንግስት እጅ ያለበት በብላክ ምንዛሬ ቢሮ ከፍተው የሚነግዱ እንዳሉስ አታውቁምን?🎉

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 หลายเดือนก่อน +6

      ወጭ ለምን ትሄዳለህ!! እዚሁ አገርህ ብሔራዊ ባንክ በር ላይ የሚደረገው የውጭ ምንዛሬ ንግድ ከማን ጋር በመተባበር ይመስልሀል?? ከባንክ ሰዎች ባለስልጣናት ጋር በመተባበር አይደለምን??? የራስን ቤት ማጽዳት ይቀድማል።

    • @Spurgeo
      @Spurgeo หลายเดือนก่อน

      Be'heg Amlak Atdresuben Sera ensrabet....

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 หลายเดือนก่อน +29

    ይገርማል አዋጁ ከራሳቸዉ ቢጀምሩ ይህንን አዋጅ ማዉጣት አያስፈልግም ነበር በምንም መንገድ ከባለሥልጣን ድጋፍና ከለላ ዉጪ በአንድ ጊዜ ሀብታም መሆን አይቻልም ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      የኔ ወርቅ ጃንሆይ
      ጎደኛዬ ቡዳ እርሰት አሰመላሸ ነዉ አለኝ አንተን
      እንዴት አወቅህ ሰለዉ
      እነሱ ብቻ ናቸዉ ሰዉ በአንዴ ሲያድግ ሀብታም ሲሆን ዓይናቸዉ ደም የሚለብሰ አለኝ
      እንወራረድ አልኩትና ተወራረደናል ቡዳ ጎንደሬ አይደለሁም በለኝ አደራህን እንዳታሰበላኝ

    • @RomanRoman-vj5xz
      @RomanRoman-vj5xz หลายเดือนก่อน

      ​@Hkim185 you guys are funny 😂😂😂 Anyway the government needs to ask the people who are working under him. Even the black market issue, he should go after who are cashing it, not the one who are sending it. Country like China 🇨🇳 😅

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      @@RomanRoman-vj5xz
      ቡዳ ጎንደሬ ብያቹሀለሁ አይገባቹሁም
      ጥቁር ገበያ የለም መንጌ ደርግ የፈጠረዉ ነዉ።
      ማን አባቱ ነዉ በገንዘቤ ገንዘብህን አታወጣ የሚለኝ መንገድ ላይ 130 እየተቀየረ ለኔ በ57 ቀይርልኝ የሚል ወንበዴ እና ማናቸወ ናቸዉ ወንጀለኛ ያለፋበትን ያለደከመበትን የሰዉን ድካም የሚዘርፈዉ
      ደላር በሐቀኛ ገበያ መዘርዘሩ ለኢትዬጵያ ብዙ ጥሩ ጥቅም አለዉ ካሰፈለገ እዘረዝርልሀለሁኝ

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 หลายเดือนก่อน +35

    የሕግ ባለሙያውን ጥያቄ ብትጠይቁልኝ
    ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ አስከባሪ እና ሕግን ጠብቆ የሚዳኝ ዳኛ አለ ወይ?

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r หลายเดือนก่อน +1

      Ylem

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen หลายเดือนก่อน

      ​@@user-solomonzl6fq3zc2rየለም

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ፍቅር የኔ ሰሰት ማርት ቤሮዝክ
      ዳኛና ጠበቃዉ ሰንት ነዉ ደሞዛቸዉ? በጣም አነሰተኛ ሰለሆነ ጉቦ ካልበሉ መፍረድ አይችሉም ጦማቸዉን ያድራሉና

    • @merontube1773
      @merontube1773 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@Hkim185 ewnet new

  • @todayethiopiaeftube3920
    @todayethiopiaeftube3920 หลายเดือนก่อน +15

    ❤❤❤ተክለ....ኃይማኖት አ..ዳ..ነ!🎉🎉🎉🎉የህዝብ ልብ ነህ በርታ ቀጥልበት

  • @melesegetachew1246
    @melesegetachew1246 หลายเดือนก่อน +4

    ተክልዬ ሠላም
    ብዙ ጊዜ ፕሮግራምህን እከታተላልሁኝ በምታቀርባቸው ዝግጅቶች፣በሚቀርቡት እንግዶች ብዙ ተምሬበታለሁ ዛሬ ደግሞ ያቀረብከው እንግዳ የሰማነውን ብዙ ድንግዝግዝ ያጠራ፣የገለፀ፣ግንዛቤ ያስጨበጠኝ ሆኖ አግቼዋለሁኝ በርታ ነገም የተሻለ ዝግጅት እንደሚኖርህ አስባለሁኝ።

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 หลายเดือนก่อน +10

    ይህ አዋጅ ከፀደቀ ይህ መንግሥት የመጨረሻቸውና መጥፊያቸው ነው:: ዓሣ ጎርጏሪ ዘንዶ ያወጣል ነው::

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      እንዴት

    • @user-fy6dw6gf7q
      @user-fy6dw6gf7q หลายเดือนก่อน

      የመጨረሻው ነው እያላችሁን ይህው እዚህ ደርሶ ድጋሚ ሊመረጥ ነው ሌባም ማስቆም ግዴታው ነው

    • @haymitube5179
      @haymitube5179 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@user-fy6dw6gf7qሰው አገር ለፍተን ያመጣነውን መንጠቅ ነው

  • @Gejeraw
    @Gejeraw หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ያሳዝናል እኛ እዚ አጥንታችንን ከስክክሰን ያመጣነዉን ንብረት እወርሳለሁ ማለት ይሄ መንግሥት የወደቀ መሆኑን ምልከታ ነዉ

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +3

      አባቱ ባለ ገጀራዉ
      ገጀራ እያለህ ምን አሰፈራህ አብሸር አብቾ ገደል አፋፍ ላይ ነዉ ያለዉ ዝም በለዉ ገደሉ ዉሰጥ ይገባል የግዜ ጉዳይ ነዉ

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b หลายเดือนก่อน

      ሁሉንም አንድ በአነድ መንካቱ አይቀርም
      ሀገሩንኮ በሌላ ሀገር አሰወርሮ የወጋ ድልብ ነው

  • @rajarayes5458
    @rajarayes5458 หลายเดือนก่อน +19

    P. Minster looks UNHEALTHY????😊
    I wonder is it HIS EVIL SOUL ??,😅😅

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 หลายเดือนก่อน

      What did he do ? Your absurd hate 😂😂😂. Erasihin fetish tilacha cancer new 😂😂😂

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน +15

    ብር፡መላክ፡እናቆማለን

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 หลายเดือนก่อน +1

      መጀመሪያ ሲኖርህ እኮ ነው ችስታው!! 😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Tayebogale252
      አንተ ቡዳ ጎንደሬ መሆን አለብህ እንዴት ገንዘብ እንደሌለዉ አዉቅ
      የሱ በዓመት የሚልካት አንዲት ጠብታ ዉሃ ናት ግን መላዉ ዳያሰፕራ መላክ ካቆመ ጎርፍ ነዉ ጠራርጎ ይወሰድሀል። ለዚህ ነዉ ፍቅሩ ገንዘብ አልክም አላለም እሷ አንድ ጠብታ ናት ያለዉ አንልክም ነዉ ያለዉ
      ዳያሰፕራ የሚልኩት ገንዘብ በዓመት ቡና ልከን ከምናመጣዉ አይበልጥም እንዴ? አንድ ዓመት ዳያሰፕራ ካላኩ ቻይና አየር መንገዳችንን ትወሰድብናለች

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k หลายเดือนก่อน

      አንተ ቆሻሻ አንተን ብሎ ሐኪም የጎንደሬን ጦስ ውሰድ ይሄ ሰይጣን አረመኔ የ አራት ኪሎ ከንቲባ እስካለ ማንም አማራ በባንክ ሊልክ አይችልም በላከው ገንዘብ ወገኑን ሊያስገድል አይፈልግም አንተ ግን ስምክን ቄስ ይጥራውና ከጎንደሬን ራስ ላይ ውረድ ​@@Hkim185

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 29 วันที่ผ่านมา +1

      @@Hkim185ሰውን ሐገር ጠርቶ መስደብ በጣም ነውር ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 วันที่ผ่านมา

      @@messeretagegnehu6683
      ወይዘሮ መሰረቅ አጋች
      የምን ሐገር ነዉ የሚሉት የቡዳዎቹን መንደር እናንተ ባትሮሩ ነበር ሲንጋፑር እንቤን ነበር።
      እማማ ቡዳ ጎንደሬ ሰድብ የሚሆነዉ ዋሸቼ ከሆነ ነዉ። በእናቱ የሚቀና ጎንደሬ ብቻ ነዉ አመሰግናለሁ ድህና ተገንጥላቹህ ሐገር ሆናቹ ያሳየን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 หลายเดือนก่อน +17

    በየትኛውም ዓለም ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በጉልበቱ በላቡ እንቕልፉን አጥቶ ሰርቶ ለፍቶ ያገኝውን ገንዘብ ሀገሩ ላይ ቢዪፈስ መንግሥት ያከብረዋል እንጂ እንዴት ገንዘቡ ከየት መጣ ብሎ ሊመራመርበት አይገባውም ነገር ግን በሀገር ቤት ውስጥ ዽንገት የሚበለጽጉ ወይም ከገቢ አንፃር አኗኗሩ ከእቅም በላይ ከሆንነ ተጣርቶ አዋጁ ቢመለከተው ይገባል እንጂ ዲያስፕራውን እንተወው አፈር በልቶ የሰራውን ብትወስዱበት ላብ ብቻ ሳይሆን በግፍ ደማቸውን መጠጣት ነው ጝፍ ነው በዕርጝጥ መንጝሥት ያመዛዝናል ብዬ አስባለሁ

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +1

      ገሊላ የኔ ፍቅር የኔ ሰሰት
      ተጋግጠሸ ያመጣሸዉን ሪያል በባንክ ልከሻል ወይ? ካላክሸ በሐገሩ ሕግ ወንጀል ፈፀመሻል
      ለግዜዉ ሕጉ አንቺን አይነካም ብነዉሻል ማኖ ሊያሰነኩሸ መጀመሪያ ጉበኛ ባለሰልጣን በአንድ ጀንበር ሀብታሙን ነዉ ሲሉሸ ትሰማሚና እሺ ትያለሸ ከዛ ተራ በተራ ጠበቃ እየመጣ ልከሰሸ ነዉ ገፍትሪ ይልሻል ምን ታረግያለሸ በተናጥል ያጠቁሻል ሕጉ ለኔ አልመጣም ብትይ ማን ይሰማሻል ዳኛዉም ሌባ ሰለሆነ ሊከፋፍሉሸ ሲፈልጉ አትሰሚያቸዉ
      እንዴት አንድ ሰዉ ሀብታም ሆነ ተብሎ ይጠየቃል በሚሊዬኖች ለምን ድሀ ሆኑ ብሎ ሊጠይቅ ሲገባዉ

    • @ttagestittagesti2935
      @ttagestittagesti2935 29 วันที่ผ่านมา

      በናትህ ከሰላሳ እና ከአርባ አመት በላይ በሀቅ ሲሰራ ቆይቶ ለእራሱ ማስገቢያ ጎጆ የለለው ሰው ለምን በህግ አይጠየቅም ያላግባብ ጉልበቱን ስላስበዘበዘ

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 วันที่ผ่านมา

      @@ttagestittagesti2935
      ሳ ደጋግሜ ካነበብኩት በኃላ ነዉ የተረዳሁት ምጡቅ ጭንቅላት ሊኖርህ ይገባል ይህየአህመሮ ባለፀጋ የሚለዉ ሊገባቹህ
      ወንጀል መሆን ያለበት ለምን ሀብታም ሆንክ ሳይሆን
      ለምን ድሀ ሆንክ ነዉ ወንጀል መሆን ያለበት
      ደህነት እንደ ባርነት ማሰወገድ አለብን
      አብታሞች ለራሳቸዉ አንድ ናቸዉ ግን ህንፃ ቢሰሩ አንድ ሺህ ቤት ወሰጥ አይተኙም አንዲት ቤት ዉሰዶ የቀረዉን አንደ ሺህ ሰዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ አነድ ሀብታም መንካት ሺህ ሰረቶ አደሮችን መንካት ነዉ

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 หลายเดือนก่อน +5

    እግረኛው ሚዲያ አጠያየቅህ ተመችቶኛል

  • @TheLawyerChannel
    @TheLawyerChannel หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ ማራሪያ ነው ። ማንሳት የምፈልገው ነገር ግን አለ
    በወንጀል ሲከሰስ ስለሌለ ክሱ ቢቋረጥም በፍትሀብሄር ክስ ሲቀርብበት ስለሚኖረው ሁኔታ፡
    - አንደኛ በጠያቂው ተጠይቆ ያልተሟላ መልስ ቀርቦበታል የምለው፡ ተከሳሹ የፍትሀብሄር ክሱን ለመከራከር ከቀረበ ዐቃቤ ህግ ምን ይጠብቃል፣ በፖሊስ ያሥይዘዋል (እንዴት ነው የሚያሲዘው የሚለው የራሱ ስርአት ያለው መሆኑ ሳይረሳ)፣ የወንጀል ጉዳዩም በተጀመረበት ችሎት ይቀጥላል።
    - ሁለተኛ ተከሳሹ የፍትሀብሄር ጉዳዩን በወኪል መከራከር እንደማይፈቀድለት መገለፅ የነበረበት ይመስለኛል።

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b หลายเดือนก่อน +2

    የህዝብ ንብረትን ከመዝረፍ ይልቅ በመቶ ሚቆጠሩ ፉብሪካዎች ቆመዋል እነሱን እንዴት አምርቶ ማንቀሳቀሰ እንዳለበት ከማቀድ ይልቅ ላለፉት 10 አመት በሚል ህግ መዝረፍ ነው 1000 በ 1000,
    ሲጀመር ላለፈት 10 አመታት ሚያመለክተው ግለሰቦችንና ዲያሰፓራውን ለማጥቃት ነው አለቀ
    ምንም መሸፋፈን አያሰፈልግም

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 หลายเดือนก่อน +5

    ተክለሐይማኖት❤❤❤❤❤ወድማችን
    በርታ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ያልገባኝ ነገር ሀገር ውስጥ ያለ ዘራፊ እያለ ስደተኛ ን ማሽበር ምን ይሉታል?? ዎይስ የኢትዮጵያ መንግስት ሀገር ውጭ ሕግ ሊያስከብር ነው??

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 หลายเดือนก่อน

      Ya dollars ximaat nawe

    • @yh4es
      @yh4es 27 วันที่ผ่านมา

      ስደተኛ አይመለከትም ምክንያቱም ማንኛውም ውጭ የሚኖር ሰው ከ1 ሳንቲም ጀምሮ የሚያገኙትን ገንዘብ የሚኖርበት ሀገር መንግስት ስለሚያውቁት ታክስ ከፍሎ ስለሚገኘው ማጭበርበር አይችልም ሌላው ቀርቶ በየአመቱ ታክስ ስናሰራ ሀገርህ ላይ ወይ ሌላ ሀገር ንብረት አለህ ወይ ተብሎ ስለሚጠየቅ ነገሩን ያከብረዋል ሀገር ቤት ግን የ10 ሺህ ብር ደሞዝተኛው የ50 ሚሊየን ብር ቤት የ20 ሚሊየን ብር መኪና እየነዱ ማታ ማታ ደሞ በሺህ የሚቆጠር ብር ለመጠጥ የሚያወጡትን ነው
      ሽብርን የፈጠሩት እነሱ ናቸው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 หลายเดือนก่อน +11

    #እመኑኝ ከንቲባ ዓብይ በቅርቡ ከስልጣን ይወርዳል። #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @user-ek6lq4wc3m
    @user-ek6lq4wc3m หลายเดือนก่อน +4

    great lawyer thanks

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms หลายเดือนก่อน +1

    መጀመርያ ስለሀብት ባለስልጣኖ ይመርመሩ ዲያስፖራ ለሀገር ብዙ አስተዋጾ አለው ግማሽ ኢትዮጵያዊ መተዳደርያው ከዲያስፖራው ነው ባይሆን ከግዲህ ዲያስፖራው ዶላሩን በባክ እዲጠቀም መመሪያ ማውጣቱ ይበጃል እንጂ እወርሳለሁኝ ማለት ለታሪክም አይበጂም ወይም አይጠቅምም ።

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
    @SmilingCherryBlossoms-ci4fz หลายเดือนก่อน +3

    እሺ በመናፍስት ሃይል ድንገት ሃብት ያገኙትን ምንልታረግዋቸው ነው ?

  • @user-th1hv9fw1v
    @user-th1hv9fw1v หลายเดือนก่อน +2

    አዋጁ ጥሩ ነው፡ነገር ግን፡በላቡ ጥሩ ግሮ ያገኘውን ሳይሆን ዘረፎ ያከማቸውን ብቻ ቢሆን መልካም ነው።

  • @tsion3656
    @tsion3656 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ መሐል ቦሌ በኤጀንሲ የሚተዳደር ቤቴን ተከራይቶ ኮንትራቱ አለቆ ቤት ኪራይ ሳይከፍል ቢከሰስም አለቅም ብሎ ሁለት አመት አሁንም እዛው ይኖራል ፍርድ ቤት ከፍሎ እንዲለቅ ተፈርዶበት እያስፈራራ ማሰወጣት አለተቻለም ብለው ጠበቃውም ጉዳዩን አልከታተልም አሉ ለሰሚው ግራ ነው የምልከውን ሰው ሁሉ በእጅ እያላቸው አፋቸውን ዘግቶ ይኖራቸዋል ከተቻለ መደወል በደንብ አስረዳሀለሁ መልስልኝ

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 หลายเดือนก่อน

      ከፍርድ ቤት መጥሪያ ለፖሊስ ቢሰጥ ፖሊስ ያስፈፅመዋል ጥሩ ፖሊስ ካገኘህ።
      እኔ ምጠረጥረዉ የኤጀንሲዉ እጅ እንዳይኖርበት ነዉ።
      የኢ/ያ squatter ህግ ቼክ አርግ።

  • @ZeGelila2019
    @ZeGelila2019 หลายเดือนก่อน +2

    የበህርዳሩ መነኩሴ DNA ከምን ደረሰ? ማሰሪያ የያየለ አጥር ሆነኮ

  • @abelking474
    @abelking474 หลายเดือนก่อน +7

    ዲያስፖራው ነቅቱዋል ካሁን ቦሃላ ብር ሚባል አይልክም

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰቦቼን ዶሮ አርቡ ብዬ ዛሬ እራሳቸዉን ችለዋል

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 หลายเดือนก่อน +5

    ጠበቃ ሚደቅሳ ምነው እውነቱን ብትናገር ? በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ socialism. (ሶሻሊዝም) እንደገና ታውጇል:: ይሄ በሙስናና በዘር በእርስ በእርስ ጦርነት በእዳ በተጨማለቀች ሀገር ውስጥ የማይሰራ ነው::

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 หลายเดือนก่อน +1

    ተክሌ ጥሩ የህግ ባለሙያ ይዘህ ቀርበህ በአንተ ጥያቄ በእሱ መልሰ ጥሩ እውቀት እያገኘን እንደሆነ እረዳለሁ።ግን ከአንተ የሚወጡ አንዳንድ ጥያቄዎችህ ደሰተኛ አይደለሁ ከግለሰቡ አሰተያየት ጋር የተያያዘ የጠየከው አግባብ አይደለም ይታረም ወደፊትም ከእንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎችህ ጥንቃቄ እያደረክ ቢሆን ጥሩ ነው።

  • @user-kv7qr3zd6m
    @user-kv7qr3zd6m 16 วันที่ผ่านมา

    በደህናህ ነው ፡ጠፋህ እግዚአብሔር ፡ ካንተጋር ይሁን ወንድሜ

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ ሀገሮች የሚለሙት በዲያስፖራ ኢንቬስትመንት ነዉ ለምሳሌ ሕንድ ይህ አዋጅ ግን ዲያስፖራዉ አገሩ ላይ አንቬስት እንዳያደርግ የሚያደርግ ነዉ ሁለተኛም ባለሥልጣናትንና ዳኞችን ለሙስና የሚያጋልጥ ነዉ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +2

      ግብፅም እንዲሁ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ​@@yeshanewrede6520
      እና
      አለሚቱ
      ዳያሰፕራ ገንዘብ ብቻ አይደለም የሚልኩት የብዙ ዘመን ተሞክሯቸዉን ይዘዉ
      ለምሳሌ የምቷያቸዉ ቅንጡ ኮንዶዎች ያለ ዳያሰፕራዉ አይገነቡም ነበር እንዴት ካልሸ አንቺ ደላሩን ካላክሸ የኮንዶምንየሙ መሰሪያ እንዴት ከዉጭ ይገባል
      ሁለተኛ አሰተሳሰብ ኩሪፍቱን ተመልከችዉ የባህል ቤቶችን ነዉ ያዘመነዉ ይህ የአሰተሳሰብ ለወጥ ነዉ

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 หลายเดือนก่อน +1

    ይሀን ጥያቈ ለባለጊዜዉ የሚዴቅሳን ልጅ መጠየቅ የእዉነተኛ መልስ ይሰጣል ብየ አላምንም

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችን ላይ በተለይ አአ ላይ ብዙ ደሀ በልቶ ማደር ያቃተው ሰው አለ። ይህ የምን ውጤት እንደሆነ ይታወቃል። ተክሌ አንተም እንግዳህም እርግጠኛ ነኝ ምክኒያቱን ጠንቅቃችሁ ታውቁታላችሁ። በእውነት ሰርቶ የሚኖር ሰው ሲያልፍለት አላየንም።
    ህጉ ጥሩ ነው ነገር ግን እንደኛ ሀገር ብጭርቅርቅ ባለ ኢኮኖሚ ውስጥ ምንም መረጃ እና ዳታ በሌለበት ይህን ተግባራዊ ማድረግ ከባድ ሊሆን ይችላል። ጅማሮው ግን ጥሩ ነው።

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +1

      አቃቤ ሕጉ አብታሞቹን በየተራ የሀብትህን ምንጭ ልጠይቅህ ነወ እያለ እያሰፈራራ ገንዘብ ይቀበላል እንጂ ማንም ለፍርድ አይቀርብም ያልከፈለ በሰተቀር

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ አገሬ እገባለሁ ብዬ ስስብ እዲ አይነት ወሬ ልስማ በፍፁም መሆን የሌለበት ጉዳይ ነው ዲያስቦራውን መንካት የለበትም

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 หลายเดือนก่อน +2

    Abiy Ahimad betam kinatenga, kimegna, wushatam ena balage new, diaspora lemabekel yawatew hig new. The good news is that God will kick him off from his power before this happens

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርድቤቶች በስነስርአት ነው እሚሰሩት??? ከማን ወንድሜ!! ተክልዬ በርታ አፋጥልኝ!!!!! ዋኖቹ........

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 หลายเดือนก่อน +3

    ህጉ ክወጣ ብህዋላ ህጉን የጣሰ መከሰስ አለበት እንጂ ይህንን ባለስልጣናትና ሙስናን ሳይጠቅስ መገበር ያለበት ይመስለኛል

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta หลายเดือนก่อน +1

    ሌብነት እንደጎበዝ ሲበረታታ ከየት አመጣ ሳይባል ብዙ ዓመት ቆይቷል አሁን ግለሰብ አየናጠጠ አገሪቱ ባለሰልጣን በተከፋፈለው የውጭ ብድር እዳ እየዳከረች ህዘቡ መብላት አሰኪአቅተው አየተቸገረ ጭራሽ አገር ለመፍረስ እና መንግሥትን በሀይል ለመጣል ኑሮ በማስወድ፣በጦርነት፣በገንዘብ በተገዙ ሚዲያዎች ህዘብና ህዘብን በማጋጨት የአገሪቱን ኢሜጅ ከማበላሽት አልፎ ተርፎ በባንዳነት አገር እሰከማፍረሰ የደረሰ እንቅስቃሴ የሚታየው በገንዘብ ብዛት መሰሎኝ መንግሥትን አየተገዳደሩ ህዘቡን እያጫረሱ መነግሥት ሠራተኛ ከልጅነት አሰከጡረታ በርሀብ አለጋ የሚገረፈው በሌቦች ምክኒያት መሰሎኝ አሜሪካም አንዲህ አይነት አድገት የለ ሀብታም አንደ እጉዳይ ፈልቶ ሲያድር እና ሌላው ዜጋ በረንዳ ሲያድር አያሳዝንም ሌባ እማ መቀጣጫ መሆን ነው ያለበት እኛ አገር ህጻናት አንኳ አቡሽ ሰታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ ሲባል ሳድግ የግል አውሮፕለን ፣የግል መርከብ፣ ይኖረኛል ሲል ሌላዋ ህጻን አጇን አወጥታ አኔ የሱ ሚስት መሆን ነው የመፈልገው አለች ተብሎ ሰንሰማ በወቅቱ አዝነናል ምን ጉድ ነው የአገራችን ህጻናት ድሮ ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ሲባሉ ተምሪ ተምሪ ፖይለት፣ ዶክተር፣ መሀንዲሰ፣ዳኛ፣አሰተማሪ ወ.ዘ.ተ ነበር የሚሉት ይሄ ነገር ወዴት አየሄድን ነው ሌብነትና ዘረኝነት ይጸየፍ የነበረ ህዝብ አሁን እየተበላሽ ነው ብለን እኔ በበኩሌ ብዙ ሥልጠናና ሰብሰባ ላይ እናገርና እታገል ነበር ያው ከወሬ የዘለለ ብዙ እርምጃ ሰለሌለ ከዚህ ደርሰናል በጣም በጥንቃቄ መታየት ያለበት ጉዳይ ነው ህጉ ጠበቅ ማለት አለበት የአንድ ግለሰብ፣ ካፓኒ፣ድርጅት፣ ፋብሪካ፣ ብቻ ሁሉ ነገር በቅጡ መስመር ቢይዝ ለሁሉም ችግር መፍትሄ ይሆናል የጥጋብም እኮ ልክ አለው የኛ አገር የተለየና የሚጠርም ነው አጭበርባሬ ና ህገ ወጥ ንግድ በዝቷል ሃያ አምሰት ዓመት ወደ ኋላ መታየት አለበት ከአገራችን ወደ ውጭ የተሻገረና የሸሸ የአገሪቱ ሀበት ንብረት ተመርምሮ መመለስ አለበት የኢትዮጵያ ገንዘብም ለአንደየና ለመጨረሻ ጊዜ አንዲያገለግል ተደርጎ ቢቀየር መልካም ነው እና ሕጉ ከእቀዱት በላይ ጠበቅ ብሎ መጽደቅ አለበት እኔ ለራሴ ድህነት ሰለችቶኛል 38 ዓመት አገልግዬ ለጡረታ የተሰጠኝ 4700 ብር ነው ይታይህ ሰለዚህ አንድ ነገር ላይ መቆም አለበት መሥራት አይቻልን ሥራ የለ የሚከፈለን ለኑሮ አይበቃ እንደውም 10,000,000 ብር በዝቷል 100,000,000 ሚሊየን የሚሆን ህዝብ 100,000 የለውም አይቶ አያቅም አገሪቱ የሁላችን አሰከሆነች ድረስ ሁሉም አነደ ሥራው እዳያገኝ ህዝብና አገር አንዲጠቀም ሆኖ ሕጉ መቀረጽ አለበት አቤቹ አንደኛ በዲግሪ የተመረቁ ልጆቻችን ድንጋይ አየተሸከሙና የታክሲ ሾፊር ሆነው አየተንከራቱ ነው እኮ ያሉት ለምን ህጉ እማ መጽደቅ አለበት አኛ በዚህ ጉዳይ ለውጥ ማየት እንመኛለን አናት አባቱ የዘረፉትን ልጆቻቸው በውጭ አገር እየተንደላቀቁ ነው ያሉት የሀገሪቱ አና የህዘቡ ገንዘብማ መመለስ አለበት ፖርላማውማ ለሁል ጌዜ ጸዳ ያለ በሁለተናው ጉዳይ ላይ ዳሰሳ የሚያደርግ ህዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ህግ ማጽደቅ አለበት ተጠያቂ ነትና ድሀውን ያላማከለ ነገር ምን ውጤት አለው

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ 10 million ብር ምንም አይሠራም አላለም! እረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው?!?!

    • @sightseeing40
      @sightseeing40 27 วันที่ผ่านมา

      10 million iko betam bizu new. teteyakiw tebeka betam yashofal gal.

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 หลายเดือนก่อน

    በግልጽ ቋንቋ ትናትም ዛሬ ደግሞ ጭፍንና የሆነ ክፍልን በመጥላትና ለማጥቃት በማሰብ ጭምር ንግዱን ፣ ስፖርቱን ፣ ሀይማኖቱን ...ወዘተ ሁሉንም በፖለቲካ ፍላጎታችን እንዘውረው ነው ። ከዚህ ውጪ የፈለገውን የህግ ባለሞያ አምጥተህ ብትጠይቀው ዛሬ ማንም ደሞዝ በልቶ ለመኖር በመፈለግ " ብቻ "ወሰን የሌለው ማሽቃበጥና ፍርሀት ለአገዛዙ ማደር ፋሽን በሆነበት ዘመን ማንም ተንታኝ ነኝ ብሎ ቢመጣ ስርዓቱ ፋሽስት እንደሆነ ያመነውን ህዝብ በሌላ ልታሳምኑት አትችሉም ። ይሄ ደግሞ የጊዜ ጉዳይ እና ጊዜ መጠበቅ እነጂ እንኳንስ መንግስት ይሄን ሰራ ብሎ ሊያመሰግንህ መልሶ እንደሚቀልድብህና እንደሚበቀልህ አንዳችም ጥርጥር የለውም ። አንድ መሪ ግለሰብ አንነቀነቅም ስላለህ አልነቀነቅም ብለህ አስበህ ከሆነ ተሳስተሀል ነገ መሳደድህ አይቀሬ ነው ። እያንዳንድህ በህዝብ ላይ የሰራኸው ወንጀል ወደኋላ ሄዶ የሚጠይቅህ ህዝብ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ይጠብቅሀል ። ከቀበሊያም ካድሬ ጀምሮ ያኔ የት እንደምትገቢ ማየት ነው ።
    ሲጀመር ንግድ ፈቃድ አውጥተህ አጥርህ ስር ለከፈትካት የመንደር ሱቅ አይኑ ደም ለብሶ ሲያሰቃይህ ሲያንከራትትህ ሲያበሳጭህና ሲያከስርህ ለሚውል ገቢዎች ደንብ ምናምን ተብዬ መንግስት ስለ ህጋዊ ስራ የሚያወራ መንግስት ማየት አሳፋሪና አስቂኝ ቀልድ ነው ። ዛሬ እኮ ይቺን ልስራ ብሎ ሄዶ ፈቃድ ማውጣት ወዶና ፈቅዶ ወደ ስቃይ እስር ቤት መግባት መሆኑን እየዞርክ በየ-መስኮት ሱቆች ጠይቀህ መረዳት ትችላለህ ።
    ሌላው 10M ሲባል እስከ 10M በህገ-ወጥ ና ከዛ ካለፍክ ትጠየቃለህ ማለት ከሆነም ይገርማል የስልክ የኢንተርኔት ...ወዘተ ብርበራም አስገራሚ የህግ-ጥሰት በመሆኑ ፖለቲካዊ መሆኑን ማረጋገጫ ነው ።
    ለምሳሌ 10 ዓመት በጥቃቅን ሼድ ውስጥ አምርቼ ከዛ በኋላም በሱቅ ማታ በራይድ በብዙ ውጣ ውረድ እያሳለፍኩ ለሊት እንቅልፍ አጥቼ 7 ሰዓት እየገባሁ በምኖረው ህይወት ውስጥ ልወድቅ ስልና እዳ ሲጫነኝ ከውጪ ያለ ወንድሜ የደገፈኝን ይሄን ውጣ ውረድ ማስረጃ ደረሰኝ አምጣ ብትለኝ የሸጥኩትና የገዛሁትን ሂሳብ ያሰራሁትን ከገቢዎች ከማቅረብና ከባንክ የወሰድኩትን ብድር ከማሳየት የዘለለ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ። ይሄ ሁሉ ድካም ውስጥ ግን ለምሳሌ 330 ሺ የገዛሁትን መኪና ደረሰኝ ተቆርጦ የመጣልኝ 180ሺ አካባቢ ነው ለምን ስል ከፈለክ ተወው ነው የተጎዳሁት ግን እኔ ነኝ የገቢዎች ቫት ተመላሽ እንዳይኖረኝ አድርጎኛልና ። ከመንግስት ድርጅት በደረሰኝ የገዛነው ግብአት ካመረትንበት በኋላ መርካቶ ልንሸጥ ሄደን ደረሰኝ እንቁረጥ ስንል መርካቶን ለቃችሁ ውጡ ስለተባልን ከሰርን ብለን ደንግጠን ሸጠንላቸው በገቢዎች ለማን ሸጥክ ጥያቄ የወረደብን መዓት 5 ዓመት በሽታው አለቀቀንም በዚህ ሁሉ ድራማ ውስጥ እየተሰቃየ የሚሰራን ህዝብ ልውረስህ ማለት ፋሽስትነት አይገልፀውም ከዛስ በኋላ ያ ሰው መኖር ምን ሊያደርግለት ? በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ህግ ነው ህገ-ወጦችን በሌላ መንገድ እየተከታተለ በነበረው ህግ ማስተናገድ መንግስት አቅቶት ሳይሆን አላማው ፖለቲካዊና ለማጥቃት የፈለገው አካል ስላለ እንደሆነ ግልጽ ነው ።

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 หลายเดือนก่อน +3

    ድሮ መንግሥቱ ኃይለማርያም ከአንዱ ቀንሶ ለሌላው ይሠጥ ነበር አሉ እናቴ ምን ልታደርጉ ነው ????

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 หลายเดือนก่อน

      Mengistu ke feudal land lord new yeworesew😂😂😂. Yemikenes habit alneberem sijemer 😂😂😂

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 หลายเดือนก่อน +3

    የ አባን ጉዳይ ዝም አልክ???
    ሳስበዉ ሳስበው.......???

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 หลายเดือนก่อน +1

    ሰልዚህ ሊጅንታን ወታተንታን ፈጅችሃ በስትርጀና ያፍራወት 2 condominium alge wesdut belugna

  • @TerpaMaqos
    @TerpaMaqos หลายเดือนก่อน +2

    የቅርብ ጊዜ ጉደይ ነው እንጂ ሁሉም በደራሰኝ ይሆነል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርድቤቶች በስነስርአት ነው እሚሰሩት??? ከማን ወንድሜ!!

  • @addisabeba7918
    @addisabeba7918 หลายเดือนก่อน +1

    ህጉ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ ስርአት አልበኝነት በነገሰበት አገር ፣ የመንግስት ባለስልጣናት ሰውን አፍኖ ገንዘብ በሚቀበልበት አገር ፣ ጉቦ ፊለፊት በሚጠየቅበት ሃገር ፣ የመንግስት ባለስልጣናት ፣መከላከያ ባለስልጣናት እንዲሁም ደህንነት በወንጀል በተጨማለቁባት ሃገር ፣ ወንጀለኛው ራሱ ሌላውን ሙሰኛ ሲል አያስገርምም ፣ የማትፈልጉዋቸውን ሰዎች ሀብት መዝረፊያ መንገድ እንጂ በገለልተኛ ወገን ይታይ ከተባለ አብይን ጨምሮ የመንግስት ባለስልጣናት አንደኛ ተጠያቂ ነው የሚሆኑት።

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 หลายเดือนก่อน

    ምክር ቤቱ ያፀድቀዋል እንጂ የመሻር አቅም የለውም:: ስም ብቻ ነው:: ጠቅላይ ሚኒስትሩም በበየትኛውም ቦታ እምናገረው ፊርማዬ ነው ብለውናል:: ቀድመን ስልጣኔ የነበርን ዛሬ ከሁሉ ህዋላ የሆን ሆነናል እኮ ጎበዝ:: ህዝብ አድማጭ የለውም አዛዥ እንጂ::

  • @ethiopia3617
    @ethiopia3617 หลายเดือนก่อน +2

    Kelemwork Medeksa Great Lawyer

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ መጀምሪያ ከራሳችሁ ጀምሩ ዶር አብይ ሎየሩ, ዶክተሩ , ቄሱ ሌባ ነው ብልዋል እክክክክክክክ

  • @addisababa3158
    @addisababa3158 29 วันที่ผ่านมา

    ኤትዬጵይ ውስጥ ሕግ አለ ወይ ለበይ ነው ሕዝብን የሜዳርጉት እንደገና ጎቦኞች በየመስርያቤቱ መቸ ፍትህ አለና ነው:: ደግሞስ back. Boneህ እየታዬ ነው:: በየመስርያ ቤቱ እንኮን ተቀብለው ሌያስተናግዱህ ቀርቶ ከጥበቃው ጀምሮ ያለው ፈተና አያድርስ ግልምጫው ውስስጥ እንደምንም ስትገባ ሌላ ሴኦል ነው:: አይ ኤትዬጵያ እናታለም እግዜእብሔር አምላካችን ስላምን መልሶልን ልጆቻችን አገር አለኝ ብለው አገራቸው ይግቡ ::

  • @Yarmela
    @Yarmela หลายเดือนก่อน

    የዚህን ያህል እንኩዋን ሳይነጋገሩበት ወደ ምክር መውሰድ እብደት ነወ።

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 หลายเดือนก่อน +1

    Parlama weste yalute sewoche gebtowachwe newe yasedekute?endhe too complicated yehone hege yalachute gudaye yemigebachwe nachwe? Aymeselegeme!

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ለጉድ የተፈጠረች ሀገር

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 29 วันที่ผ่านมา

    ህዝብ እያፈናቀሉ መሬት ሸንሽነው በመቸብቸብ ያፈሩትን ገንዘብ በራሳቸውም ሆነ በየዘመዶቻቸው ስም ያስመዘገቡ ባለስልጣናትና ግብረ እበሮቻቸው በዚህ አዋጅ እንደማንኛውም ዜጋ ይዳኙ ይሆን ወይስ እነሱን አይመለከትም?
    ንብረት አስመዝግቡ ሲባሉ ሆነኝ ብለው ያላስመዘገቡትን ይመለከታል?

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 28 วันที่ผ่านมา

    አሃ ለካ ኢትዮጵያ የራሺያነ ሴት አርሴማ የተባለችዉን ነዉ እያከበረች ያለዉ ! ድንቅ ነዉ የራሺያን ሴት ማክበር !

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 28 วันที่ผ่านมา +1

      ክርስቶስና መሀመድ ኢትዮጵያዊ ናቸው ለካ

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 23 วันที่ผ่านมา +1

      Mdrrrr 😅 où est tu monsieur Mota ⁉️🤣🤣🤣​@@rasayifat5726

  • @exodus2781
    @exodus2781 หลายเดือนก่อน

    Hige wet tegbar beyekililu yesew tax gibir kefay ena higawi karta balebet yehonu be kabine tewesinual eyetebale eyetewerese new kilil yebelay akal yelewum wey ? We need answer

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde 11 วันที่ผ่านมา

    ገበነኛ ንብረታቸው ካስመለሱ ያ ሁሉ ሄወቱ ያጣ ሙሉ ክሳ መቀበል አለበት

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አክስት 16 ዓመት አረብ አገር ሰርታለች እናም
    ኮዶምኔም ደረሷታል እና መንግስት ሊወርስባት ነው?
    ልዑል እግዚአብሔር ይፍታው ከምር በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      አጭሩ መልሰ ለግዜዉ አክሰትህን አይመለከትም ግን ጠበቆችና ደላሎች መጥተዉ አክሰትህን ማሰፈራረታቸዉ አያቆምም ብትከፍላቸወም ሌላ በላተኛ ይሉኩባታል

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 27 วันที่ผ่านมา

    I wish the diaspora just calm down and ask questions before they comment on things they know nothing about. If one has nothing to hide, hide nothing. If you want your govt to be serving you, ....

  • @MesrakMamo
    @MesrakMamo หลายเดือนก่อน +3

    አይ አንቺ ሀገር እንዴት ነው የተረገምሸው ሰው እያለቀሰ እየተሰቃየ ያመጣውን ንብረት ለመቀማት ሰበብ አዘጋጅቶ መጣ እግዚአብሔር ለአውሬ የሰጠን በሀጥያታቸነውና ምህረቱን ይሰጠን ነው

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 21 วันที่ผ่านมา

    ቤት ቦታ ገዝተው ሲስሩ ገንብ ሲገነብ ዝም ብለው ቤቱ ካለቀ ስው መኖር ሲጀምር የሚፈርሱት ነገርስ

  • @milliontilahun4778
    @milliontilahun4778 22 วันที่ผ่านมา

    እየተጉላሉ ይገኛሉ።
    እባካችሁ የኮሌጁን ባለቤት እንዴት እናግኝ? ተባበሩን ይቅርታ ከዚህ ቪዲዮ ጋር ማይገናኝ ሀሳብ በማንሳቴ

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ግራኝ አብይ አህመድ ቤተ መንግስትን እና ኮሪደር ልማት የሚያሰራበትን ገንዘብ ከየት እንደመጣና ህጋዊ መሆኑን ይረጋገጥና እኛም በሰው ሀገር ለፍተን ያገኘነውን ሀብት እና ንብረት በህጋዊ መንገድ መሆኑን እናሳያለን!

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li หลายเดือนก่อน +3

    መልሰን ወደ ሶሻሊዝም እየሄድን ነዉ ማለት ነዉ

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 28 วันที่ผ่านมา

    Am amusing all real state oweners labour( workers) why eth goverment need attact disopras proprty.?

  • @StmarryTega
    @StmarryTega หลายเดือนก่อน +1

    If somebody/Outside his country Save Money One of the Family Member low income/ So According to PM Explanation It's Not Legal !!! So Mostly Ethiopian Save by his/her Bro or Sister ... Really Crazy!!! It is Better Government Need To Focus All Statues of Both New & Previous Government Leaders rather than Farmers or community 😢😢😢

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 หลายเดือนก่อน

      They have to legally invest Thier dollar through government
      That's all , black market should be discorages

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน +1

    ቤት፡መኪና፡አንገዛም፡አብይ፡አህመድ፡ያጭበረብረናል፡ይቀማል፡

  • @user-ph7wg9wz6r
    @user-ph7wg9wz6r 27 วันที่ผ่านมา

    የ50 ቢሊዮን ቤተመንግስት ምንጭ አጠይቁኝ የሰጣቹኝ ነገር የለም የሚል ጁንታ ጠቅላይ ሚንስተር በምን ሞራሉነው ለህዝብ የሚያፋጥጠው

  • @asmeaabate8
    @asmeaabate8 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ግልጽ ነው አማራውን ለማጥቃት እና ለማደህየት የመጣ ነው ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 89.7% አማሮች ከላይ እሰከታች የመንግሰት ተቀጣሪዎች ጉቦኞች ናቸዉ ምን አለ በሉኝ አማሮቹ ብቻ ናቸዉ ተነጥለዉ የሚከሰሱት የሚዘረፉት

    • @Spurgeo
      @Spurgeo หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @Spurgeo
    @Spurgeo หลายเดือนก่อน

    Abiy Ahmed Hulem Tikekel New!
    Daay Tenke'sakes Wode Sera!!!!

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 28 วันที่ผ่านมา

    BERTALENE WEDOO WONDEMACHENE FETARE YETEBEKEHE SELAME LE KEDEST ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO HAYEMANOTE LEZELALEME NORILEGE

  • @MiessaMamo
    @MiessaMamo หลายเดือนก่อน

    ችግሩ በዚህ ዙሪያ የተቀናጀ መዋቅር አለመኖሩ ነው። መዋቅር በሌለበት ሀገር ሌብነት መኖሩ አይገርምም። ይህን ያልተገነዘበ ሂደት ችግር ጨማሪ እንጂ መፍተሔ ፈጣሪ አይደለም።

  • @edeletube700
    @edeletube700 หลายเดือนก่อน +2

    ስው ሀገር ወተን ወርደን ያፈራናትን ገንዘብ ብትነካ ዱቄት አፍስ ብለህ አመድ ታነሳለህ ። የሀገር ፍቅሩ እጂ ህዝብ ወደ ሀገር ቤት የሚልክ ዲያስፎራ አለበት ቦታ ተደላድሎ የወኖር አቅም እንዳለው ሊታወቅ ይገባል ስው ይሁን ሀገር /ቤተስብ እስካስበልህ ድረስ ታስብለታለህ የመጥፎ ዘር ምርቱ በጣም መጥፎ ነው ።

  • @kefelegneashine956
    @kefelegneashine956 29 วันที่ผ่านมา

    ሙስናን ያስፋፋል። ሲጀመር ህግም ህገወጦችም በፊለፊት ተቀምጠው በተግባር ሣይተረጎሙ ሌላ ህግ ማውጣቱ አንተ እንዳልከው ሥራቸውን ተገን አድርገው የሚደራደሩና የሚያስፈራሩ ሰዎችን ይፈጥራል።

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU หลายเดือนก่อน +11

    ከአቢይ አህመድ ይጀመር:: ከበሻሻ ከሚባል መንደር በውሸት የትምህርት ማስረጃ አሁን ያለበት ቅንጡ ኑሮ ላይ እንዴት ደረሰ? ነገሩ ኬኛ ኬኛ ኬኛ ነው:: አቢይ አህመድ አሊ የስይጣ ታላቅ ወንድም ነው::

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      በየቀኑ የሚቀይረዉ ልብሰን ማን ነዉ የሚገዛለት? መንጌ አቀኛዉ ካኪ ነበር የሚለብሰዉ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 หลายเดือนก่อน +4

    ሕግ ለምን ይወጣል በትክክል ይፈፀማል ወይ ነው?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +2

      በባለስልጣንና በዘመድ ወዳጆች ላይ አይሰራም። በሌላው ላይ ግን ይሠራል።

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ​@@yeshanewrede6520
      አቶ ያሸናዋል
      በነፈሰበት ነህ እንዴ ለምን ባለሰልጣኖችና ዘመዳቸዉሰ ይነካሉ? ማን ነዉ ባለሰልጣን ጠላትህ ናቸዉ ያለህ ያለ እነሱ ሶርያ ነህ ያለ እነሱ ሱማሌ፤ ሊብያ፤የመን ነህ ሰዉን ሰትረግም እርግማኑ ላንተም እንዳይተርፍ ተጠንቀቅ

  • @Yasmin-zx4db
    @Yasmin-zx4db 24 วันที่ผ่านมา

    Azegagu ye awaju metedek betam asasbotal

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +1

    አገሩን ሁሉ ውረሱት 🙄ማን ምን ይላል ኡኡኡኡኡ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 หลายเดือนก่อน +3

    ተክሌ ፕሮሞሽኑን ለፕሮሞተሮች ብትተወው። ጩኸት አደረከውኮ።

  • @Mamaye12
    @Mamaye12 หลายเดือนก่อน

    የነገን ማየት ናፈቀኝ አንቺ ያልታደልሽ ሀገር መጨረሻሽ ናፈቀኝ

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa2776 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና❤❤❤

  • @yafetmulu8600
    @yafetmulu8600 หลายเดือนก่อน

    የዲያስፖራውን ላብ የነጠቃ ህግ መቼም ተቀባይነት አይኔረው
    መንግስ ሊያስተውል ይገባል።።።

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 หลายเดือนก่อน

    በቅድሚያ ህዝብን ያወያየ አይደለም:: እንዲሁም መንግስት ራሱ የዳታና የሲስተም አደረጃጀቱ ደካማ በሆነበት ሀገር ላይ እንዲሁም ያለው መንግስት የአመስት አመት እድሜ ያለው ወደህዋላ አስር አመት አያለሁ ማለት እንቆቅልሽየሆነ ማጥቂያ መፈለገና የሙስናን አሰራር ማጎልበት ነው ባይ ነኝ:: ስርአቱ ሁሉን መከታተልና የተረጋገጥ መረጃ ማግኘትና አዋጁ ተፈፃሚነት እንዲኖረው በቴክኖሎጂ የታገዘ ሲስተሞችን በቅድሚያ መዘርጋት አለበት:: ሀገራችን በቢሮክራሲ አሰራረሮች የተበተበች ሀገር መሆንዋን አንዘንጋ:: መጣጣል ነው እየተያያዝን ያለው::

  • @zenatekeba6042
    @zenatekeba6042 หลายเดือนก่อน

    Is the law treat everyone alike...

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 15 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ፡ለዜጎች

  • @asdasj1853
    @asdasj1853 หลายเดือนก่อน

    አረብ ሀገር በህገወጥ መንገድ መጥተን የምንልከውን ከወሰደ ይህ መንግስት ወደ ህክምና መሄድ አለበት ተክሌ ንገርልኝ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 หลายเดือนก่อน +2

    እንደገና ከዲያስፖራው ጋር ቂም መያያዝና ሁለተኛ ማንም ዲያስፖራ በሀገሩ ውስጥ ምንም ስለማያስተምምን ገንዘቡን በሚኖርበት ሀገር በነፃነት መስራት ይችላል::

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ጥሩ ነዉ ደላር ጣርያ ይነካል 200 ብር የዘን ግዜ ለቤተሰፖችህ የወር ቀለብ ትልካለህ ኢንቨሰት አታረግም የቤት ሰራዎች በሙሉ ይቆማል እንደና ማንም ደፍሮ የሚሰራ የለም

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 หลายเดือนก่อน

    OK ለአቃቤ ህግ ሙስና ተፈጠረለት ማለት ነው ምክንያቱም ጉቦ እየተቀበለ ክሱን ውድቅ ያደርግለታል

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 29 วันที่ผ่านมา

    አስር ሚሊየን እዚህ ግባ የሚባል ገንዘብ አይደለም ስትል ትንሽ አታፍርም አንተ አለህ

  • @e.c7741
    @e.c7741 27 วันที่ผ่านมา

    🎉Every time there is a change in government the next thing to do is confiscate property/ farm . It started with Derg. They did not even return what was taken. 🎉How can they tell the citizens to be honest 😮and tell where they got the money when they cannot answer why they are using what was taken by force ?
    Very confused about this law. 🎉 This will stop many family members sending money there.

  • @lealemtilahun8277
    @lealemtilahun8277 หลายเดือนก่อน

    ሀብት ሲወረስ ግን ከ10000000 በላይ ያለውን ሀብት ነውወይስ ሙሉ 10000000 እና በላዩን ነው ሁሉንም ነው እሚወሰው?

  • @benben3820
    @benben3820 หลายเดือนก่อน +1

    ባለስልጣን ሁሉም ሌቦች ናቸው

  • @tedyrest3962
    @tedyrest3962 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢amlka mn lnhon nw

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመረኝ ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው እንዴት ይህንን ረቂቅ ይቃወማል ማንም ይሁን ማንም በህገ ወጥ የሰበሰበው ሀብት ሊያስጠይቅው ግድ ይላል ሀገርን ይጠቅማል ትውልድን ያንጻል ሌባን ደሞ ልክ ያስገባዋል እኔ ህጉ ቢወጣ ጥሩ ነው ከሚሉት ውስጥ ነኝ ሌባ በቃ ሊባል ይገባዋል🎉🎉🎉

    • @haymitube5179
      @haymitube5179 หลายเดือนก่อน

      ለማኘ ሰላልሰራህ ንብረት ሰለሌለህ በሰው ሀገር ለፍተን ያገኘነውን ለመዝረፍ ነው

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 หลายเดือนก่อน +1

    Feredebetu betekekele newe yemiserwe yalkwe fesume weshete telke hasete! Be alme laye ende Ethiopia hege ena feredebete corrupted ale ende be musena yetechemalke! So sad and sheme! Selzhe lemasamene atmoker wendem Alem.

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 หลายเดือนก่อน +1

    Ke ETHIOPIA zerfwe be weche bete yegezu enenager ende! Betelye Dubai Europe America. Telku yeweche menezari malete dollar the last 30 years bezhe huneta newe ke hagere tezerfo yewetawe! Esti Ethiopia weste yeminoru Ethiopiawiyane be weche hager neberete yalachwene teketateluna teyeku. Be machine negere sewen Gera atagabu!

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብሞት ለልጄ መውረስ የለበትም ዎይ??

  • @ethiomusic940
    @ethiomusic940 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ተክልዬ አሽሙርሽ ተመችቶኛል

  • @ayalatnafu8589
    @ayalatnafu8589 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቪዛ በማለት የሚሰበስበው ለምን እንደዚሁ ቀደም አገር ውስጥ ሲገባ የመክፈል አማራጭ ቢሰ:: አገራችን ዶላሩን በቀጥታ ብትቀበል አይሻልም?

  • @AbdulmajidNuru-lr2kz
    @AbdulmajidNuru-lr2kz หลายเดือนก่อน

    በጣም ጨንቆሃል