#Zaramedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

ความคิดเห็น • 146

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  26 วันที่ผ่านมา +3

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 26 วันที่ผ่านมา +12

    ህውሃት ጉባኤውን እያካሄደ ነው ሥራ ላይ ነው የህዝብ አደራ አለበት የሰማእታት አደራ አለበት የትግራይ ህዝብ ከህውሃት ጋር መቆም አለበት።

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ።ከህወሓት ጋር ወደፊት 💪💪💪❤️❤️❤️

    • @Kenerie
      @Kenerie 26 วันที่ผ่านมา

      በርቱ ህወሃት ከፈረሰ ትግራይ የወንበዴ መፈንጫ ነው የምትሆነው

    • @ahmaduhfyui2521
      @ahmaduhfyui2521 26 วันที่ผ่านมา

      Adgi hwhat belae seb eyu

  • @user-sc9gf5yk8r
    @user-sc9gf5yk8r 26 วันที่ผ่านมา +3

    ኣታ ጅግና ወድነይ

  • @user-gj8wf7xe4x
    @user-gj8wf7xe4x 26 วันที่ผ่านมา +1

    እስታልን ጅግና 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ep3py8sl5e
    @user-ep3py8sl5e 26 วันที่ผ่านมา +3

    ፅቡቕ ኣለኹም ቀፅልሉ::

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา +4

    ስታሊን በርታ ።ተጋሩ ህወሓትን እየተቃወማችሁ ያላችሁሁሉ ልብ በሉ ጥቅመኞችና ሥልጣን ፈላጊዎች በቀደዱት ቦይ መፍሰስ ጉዳት ያመጣል።ችግሮች እንዳይኖሩ በመቻቻልና በመከባበር በመወያየት ችግሮችን በመፍታትና ወደ እንድ እንደሚመጡ ድጋፍ ማድረግ እንጂ ማብጠልጠልና ማንቋሸሽ ዞሮ ዞሮ ለትግራይ ጠሎች ትግራይን ለማጥፋት ለሚጥሩ ድጋፍ መስጠት ዞሮ ጉዳቱ የህዝብ ነው የሚሆነው።

    • @Kenerie
      @Kenerie 26 วันที่ผ่านมา

      ህወሃት መስተካከል እንጅ መፍረስ የለበትም። በደንብ የተዋቀረን ድርጅት አፍርሶ ሌላ መገንባት ከባድ ነው። የ አማራ ትግል የተልፈሰፈሰው ጠንካራ ድርጅት በማጣቱ ነው። በርቱ ፤ ሁሉም ሲጠነክር እና የሃይል ሚዛን መስተካከል ሲኖር መመካከርና መደራደር ይቻላል።

  • @hanihasen
    @hanihasen 25 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል❤❤❤New face up date Right action❤❤❤❤stalin❤❤

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา +2

    ስታሊን በሳል ሚዛናዋ አስቱዋይ ጋዜጠኛ ነህ በርታ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።በነፈሰበት የማትነፍስ ምንም ይሁን ምን የትግራይን ችግር አተኩረህ የምታይና ትክክለኛ መልዕክት የምታስተላልፍ ነህ።

  • @KoberaK
    @KoberaK 26 วันที่ผ่านมา +3

    ከትግራይ ወጭ የተወለዱ ሰወቺ ብዙ ፈተና ያየን አለን ስለዚ በደንብ እንከታተላለን

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬም ነገም ከህወሓት ጋር ወደፊት 💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GeberMekonon
    @GeberMekonon 26 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ጥሩ ትንታኔ ነው የኢትጵያ ህዝብ እስከ አሁን ድረስ የትግራይ ህዝብ አያውቅቱም በችግር ግዜ አንድ ናቸው አትመኙ

  • @FsehaTela
    @FsehaTela 26 วันที่ผ่านมา +3

    በርተዓልና እስቴ ከም አብታ ፀልማት እዋን አባካ እትህቦ ሓሳባት ንአምን

  • @fanmoges2219
    @fanmoges2219 26 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ እሰሊን

  • @abidan2755
    @abidan2755 26 วันที่ผ่านมา +2

    I give my adera to fetari🙏 thanks Stalinye

  • @SalamWoldow
    @SalamWoldow 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 26 วันที่ผ่านมา +2

    Ezama Party Yebesebes Party Ethiopia Wust Kalu Hulu yegma Party Binore Ezama New medre Shagata Sebesb New Yensu Meglecha Awetu Alawetu Mefeydute Negrevyelem Shagata Sebesbe New Terargo Mebetaten New Faidabise Sebesbe Nachew

  • @AronYohanis
    @AronYohanis 26 วันที่ผ่านมา +2

    ትኽክል። ከምዚ ኢልካ ተማዓራረ።

  • @bereketwoldesmon7509
    @bereketwoldesmon7509 26 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ እስታሊን

  • @TekleweyniDejen-v2e
    @TekleweyniDejen-v2e 26 วันที่ผ่านมา +3

    ለህዝብ የቆመ ጀግና ጋዜጠኛ፣ቀጥልበት

  • @TsegaTsegaGerezihar
    @TsegaTsegaGerezihar 26 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabihe amlak tselaeti hzbi tigray yetfeaelna amen

  • @rahwamesoud4152
    @rahwamesoud4152 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you Stalin ❤

  • @haileselassieabraha3013
    @haileselassieabraha3013 26 วันที่ผ่านมา +5

    ስታሊን እንደ ሰምህ ጀግና ነህ። ኑርልን። ንበረልና ሓውና።

  • @fantutegafaw
    @fantutegafaw 26 วันที่ผ่านมา +1

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 26 วันที่ผ่านมา +1

    Thx Stalin

  • @mdhanwbet940
    @mdhanwbet940 26 วันที่ผ่านมา +1

    Esitalen jignana ❤️❤️❤️

  • @GeneneKawisso-yk2qz
    @GeneneKawisso-yk2qz 25 วันที่ผ่านมา

    Stalin, you are the real man of people

  • @user-zf7cz6sp5q
    @user-zf7cz6sp5q 26 วันที่ผ่านมา +2

    ዓርኪ ሰባር ነቃዕ ምክትል (7ይ) ኑጉስ ጌታቸው ረዳ ባዕሉ አቦ መንበር ምኽትሉ ዛድግ አብራሃ ምኽትሉ አረጋዊ በርሄ ቀጽሉ ነብዩ ሱሑልን ካለኦትን ዝኾረዩ ወቶንጀለኛታት አኸትሉ ትግራይ ህዝባን ማንነታን መሬታን ፀጋ ሃብት መሬታን ንውልቀ ስልጣኑ ክብል ነቶም ህዝቢ ትግራይ ዘጽነትዎ ፀላእቱ ብልጽግናን ገናሕጂውን ዚፍክሩሉ ዘለዉ ፀላእቱን ንሕውሐት አፍሪሱ ንጎይቱኡ አብይ ገፀ በረከት ጌሩ ከረክብ ስራሕ ገዚኡ ይሰሪሕ አሎ እሞ አታ ጂግና ህዝቢ ትግራይ ዓድኻ ክዚመት ዶ ዓይኒኻ ይዕመት ንቃሕ አስተውዕል መርምር ሚዘን ከም አምሐራ ፋሕ ፋሕ አብሎም መስዋእትኻን መስዋእቲ ደቂኻን ኮንቱ ከየትሪፍዎ ብመኸተ ዚሳዓርካዮም ብዑሱባትን ተላአአኽትን ባንዳታት ከይትሰዓሩ ብሽም ጀጋኑ ሱዉአት ደም ሱዉአት ከይትረግፀ ሐደራ ክብሪን ዚኽሪን ንጀጋኑ ሱዉአት ዓወት ነቲ ጂግና ህዚቢ ትግራይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq8xm4zd2k
    @user-bq8xm4zd2k 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu 26 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-xt4gu4qx2n
    @user-xt4gu4qx2n 25 วันที่ผ่านมา

    Estalen hakegna kulu yetemelka abat imero tebarekelna

  • @atsion7214
    @atsion7214 26 วันที่ผ่านมา +5

    የቀድም ስሙን ካላገኝ ንብረቱን ለመዝረፍ ነው

    • @samera626
      @samera626 26 วันที่ผ่านมา

      የንብረቱን ነገር እርሡት ሌባ😅😅😅😅

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ። ይህ ነው ዋናው ዓላማቸው።

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️💥🎉❤️💥🎉❤️💥🎉❤️💥🎉❤️💥🎉

  • @yohannestdf5028
    @yohannestdf5028 26 วันที่ผ่านมา +2

    ብልፅግናሰ የት ነዉ ያለዉ በፕሪቶሪያ ሰምምነት ህወሓት እንደ ኣዲሰ ይመዘገባል የሚል የት ኣንቀፅ ነዉ ያለዉ ??

  • @Tadesse-ht9ob
    @Tadesse-ht9ob 25 วันที่ผ่านมา

    ሁለም ነው

  • @abrhamkelali9038
    @abrhamkelali9038 26 วันที่ผ่านมา +1

    well come stalin

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 26 วันที่ผ่านมา +2

    ጦረኛ የሚባለው ህወሀት በሀገሪቱ ውስጥ ጦር መዘው ከሚቀሳቀሱትጋ ተቀራርቦ ተነጋግሮ በአንድነት ሆኖ ይሄን ሽባ መንግስት ማሶገድ ነው ያለበት።

  • @fitber8413
    @fitber8413 26 วันที่ผ่านมา +1

    Brother dont mix information and analysis the priority is info or news and next based on the news u can present your point of view.what is happening today is a priorty.thankyou

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w 26 วันที่ผ่านมา +3

    አብዛኛው የትግራይ ህዝብ ህውሃትን ከፈጣሪው በታች የሚያመልክ ነው የየቀረው የኢትዮጵያ ሀረዝብ ከህውሃት ጋር አብሮ መሰራት አይፈልግም ትግራይ ገንጥሎ ለምን ሀገር አይሆነም።

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา

      እኔም በሃሳብህ እስማማለሁ።ነገር ግን የተዘረፈ ሃብቷንና ለፍተው ያቋቋሙት ሃብትን የሚገባትን ሁሉ ሰጥተዋት ትግራይ በቃሽ ኢትዮጵያዊነት እራስሽን ቻይ በሏት።ለምን ሁሌ ህወሓት ህወሓት እያላችሁ ጉሮሯችሁን ታደርቃላችሁ ??

    • @Kenerie
      @Kenerie 26 วันที่ผ่านมา

      እሱን የሚወስነው የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው ፤ ዋጋ ከፍሎ ከገነባት ሃገር እንደ እንግዳ ልታባርረው ነዉንዴ?

    • @FNeway
      @FNeway 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@Kenerieነቀዞች

    • @skking3686
      @skking3686 25 วันที่ผ่านมา

      ወደቀድሞ ሓበሻነታችሁ ልትመለሱ ነው የሚመስለኝ ኣማራውም ትግርዋዩም ብዙህ እንደተማራችሁ ያሳያል ኣድሓወሻ ንብረትኩም ኣብኢድ ኦሮምም እንተረከብኩም ምስኤርትራን ኣምሓራን ሰላም እንተፈጠርኩም ዝሓሸ ሰላም ክትረክቡ ኢኹም ወዲ በሻሻ ካይቀደመኩም ካሎ እንተቀድሙኩምውን ናብ ትግራይ መጥቃዕቲ ክገብር እንተኮይኑ ብናይ ድሮን ምናልባት ብናይ ሰራዊት በኣፋር ከይኣትወኩም ጥራህ ኦሮኣፋር ክክክክ

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 26 วันที่ผ่านมา

    Tigray is a de facto state

  • @hagosgebremeskel8899
    @hagosgebremeskel8899 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Muslim mere sayhonu ye 3t afar beher mere nachew sultanet

  • @yohannesgebrehiwot6764
    @yohannesgebrehiwot6764 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😂

  • @Kenerie
    @Kenerie 26 วันที่ผ่านมา +1

    አትጠራጠሩ ወንበዴው የብልጽግና ስብስብ መፍረሻዉ ቅርብ ነው። በመከላከያ ሰራዊት ስም ንጹሃንን የጨፈጨፈ ነዉረኛን መንግስት ብለን አንቀበልም።

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 25 วันที่ผ่านมา

    ወንጀለኛታትን ሰረቅትን አኽቢረን ዝሕዛ ናይ ወንጀለኛ ገዳም ዝኾና ዓድታት ብኸመይ ይእመና?ወይ ድማ እንታይ ዓይነት ሽም ይወሃበን?

  • @AronYohanis
    @AronYohanis 26 วันที่ผ่านมา +5

    ትግራይ ዝምልከት ነገር ግን ብትግርኛ እንተዝኸውን።

    • @Badema1991
      @Badema1991 26 วันที่ผ่านมา

      ንምኖታይ ብትግርኛ?

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j 25 วันที่ผ่านมา

      ነቶም በዘይ አምሓርኛ እዝኖም ተቖረጽካዮ ካልእ ቋንቋ ዘይፈልጡ' ባ ብቋንቋኦም እቲ ድንቁርናኦምን ጭካነኦምን ክሰምዕዎ።

  • @yohannesgebrehiwot6764
    @yohannesgebrehiwot6764 26 วันที่ผ่านมา

    Tekula. Ybalal. Kebeg. Gar. Yemikelakelew

  • @yohannesgebrehiwot6764
    @yohannesgebrehiwot6764 26 วันที่ผ่านมา

    ❤😂❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 26 วันที่ผ่านมา

    Bezi zemen ena akelehalw ayesram Hiwohat Yemiyawataw Erasu Partyiw Yakale Ena Negn Mazehe Gelemela Ayesram Hiwohat Yejmrewun Atenakro Mektele New Lehezzbu Yemitekim Eskehone Derse Alke

  • @zeromwuneth5243
    @zeromwuneth5243 26 วันที่ผ่านมา

    ቶኹላ

  • @kassaaragaw5072
    @kassaaragaw5072 26 วันที่ผ่านมา

    አደራ ለማወቅ ብቻ ነው የምጠይቀው 1 ህውሃት የቀድሞ ስሙ ቢመለስ የሚያገኘው ጥቅም ? 2 በአዲስ ቢመዘገብ የሚያጣው ጥቅም ? ጥያቄዬ ለማወቅ ብቻ ነው አመሰግናለሁ

    • @Josi560
      @Josi560 26 วันที่ผ่านมา

      እንደአ አዲስ ቢመዘገብ ንብረቱን ሀብቱን ይወረስበታል ነባሩ እውቅና ካለው ግን በነበረበት ይቀጥላል።ካለበለዚያ ስሙ ብቻ ነው ሚቀረው

    • @Kenerie
      @Kenerie 26 วันที่ผ่านมา

      እንደ አዲስ መመዝገብ አያስፈልገዉም ፤ ምክኛቱም በፕሪቶሪያው ስምምነት እዉቅና ተሰጥቶታል። በዛ ላይ ህወሃት በጣም ብዙ የሃብት ድርሻ አለው፤ እንደ አዲስ ከተመዘገበ ሃብቱን የመወረስ ዕድሉ ሰኢ ነው። ሲጀመር ዐብይ የሚፈልገው መዉረስ ነው እንጅ ምንም ቢለፋ ህወሃት በቀላል እንደማይፈርስ ያዉቃል።

  • @Mham-h1h
    @Mham-h1h 26 วันที่ผ่านมา

    Media wing of sibhat and gujile ademe

  • @isurafelkif
    @isurafelkif 26 วันที่ผ่านมา

    በግና ቶክላ አንድላይ ነው የተቀላቀሉት

  • @user-xh3cl2li3y
    @user-xh3cl2li3y 26 วันที่ผ่านมา

    ጉርዲታት ትግራይ ምህርቲታት ኣብይ ካብቲ ዝኽፈሎም ገንዘብ ንላዕሊ ንወገንካ ምፅራፍ ንህዝብኻ ምውራድ ጉልባብካ ቀሊዕኻ ሕልናኻ ሼጥካ ንከብድኻን ንዝተኣተወልካ ተስፋ ሽርፍራፍ ስልጣን ክበሃል ናብ ዝወረደ ተራ ፀርፊ ኣተዮም ኣለዉ።

  • @Mham-h1h
    @Mham-h1h 26 วันที่ผ่านมา

    Blood in your hands

  • @Tamgn
    @Tamgn 26 วันที่ผ่านมา

    ከምር አዲሳባን ብልጽግና ቀይሩዋታል ሰው ማታ ማታ ውጪ ነው ወክ እያረገ እጅን ባአፍ የሚያስጭን ለውት ነው ኑሮው ቢስተካከል ግን አሪፍ ነው

  • @DawitZewdeDesta
    @DawitZewdeDesta 26 วันที่ผ่านมา

    Anta leba gashaei

  • @abrhamkelali9038
    @abrhamkelali9038 26 วันที่ผ่านมา

    Getachew zereba trah

  • @jobrook3995
    @jobrook3995 26 วันที่ผ่านมา

    Stalin think of where are we tigraian now? Don’t come with history and are you saying we must follow tplf until we disappear?

  • @ahmaduhfyui2521
    @ahmaduhfyui2521 26 วันที่ผ่านมา

    Hwhat vayres hzbi tgray eyu

  • @dt6725
    @dt6725 26 วันที่ผ่านมา +1

    The dev*l መለስ gave Aseb to Eritrea . Tegaru has NO moral to talk about sea port. የመለስ ልክፍቶች ማፈሪያ ናቹህ።

    • @ninaabay2140
      @ninaabay2140 26 วันที่ผ่านมา

      Eritreans freed themselves

    • @dt6725
      @dt6725 26 วันที่ผ่านมา

      ​​@@ninaabay2140. ያ የመለስ ተረት ተረት ነው። እናንተም አታቀርሹት። Anyways, የተንኮልን ጉድጓድ መለስ የቆፈራት: ወያኔና ትግሬ እራሱ ገባባት። መለስ ኢ/ያን የጎዳ መስሎት ነበር። የጃችሁን አገኛቹህ😂😂😂

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 26 วันที่ผ่านมา

    يا ستالين !!! اليوم تم تصحيحك. لم تستمعوا إلينا عندما قلنا لكم أن قيادة الجبهة الشعبية لتحرير تيغري لا تزال قائمة. وكلما انتقدوا، حاولت فضح شعب تيغراي. يبدو أنك قد تغيرت قليلاً في أسلوبك اليوم. على أي حال، يوجد في تيغراي الكثير من المتعلمين. إنها بحاجة إلى قائد شاب استرد وقتها. دع قادة الجاجو هؤلاء يذهبون إلى مقدونيا. كما أنها أصبحت بمثابة صداع للحكومة المركزية.

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 26 วันที่ผ่านมา +4

    ግዚያዊ መንግስት ለአብይ ነው የሚሰሩት በማውቅ ይሁን አለማወቅ ትላንት ጆኖሳይድ የፈፀመው መንግስት በተዘዋዋሪ እነ ጌታቸውን ተጠቅሞ ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት ትግራይን የመከፋፈል ሥራ እየሰራባቸው ነው ግን የትግራይ ህዝብ ንቁ ነው ቶሎ ብሎ ነቅቶ ከዳግም ችግር መውጣት አለበት።

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 26 วันที่ผ่านมา

    Who cares about Abyi or Election Board Tigray is a de facto state. No representation in Ethiopia politics

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 26 วันที่ผ่านมา

    I think if we want democracy in Tigray what is going on by Debretsion group should be condemned. Those individuals participating in the congress all have not have an abilities (mental consciousness) to solve the complex situation what Tigray faced today. The reason behind it is Debretsion group want to neutralize the other group. The TPLF have no right to dissolve the transitional government. If they tried to do they will take the responsibility what will happen then. If they tries to do what you said don’t you think this is a declaration of war? As long as we live in Ethiopia we have to respect the law of the country even if we don’t agree. Instead of openly criticizing all groups the taking of sides by supporting one group you will be part of the problem. This is sad the people of Tigray don’t deserve to suffer because of intellectual dishonesty. Please don’t blame others they are sectarian. I do think the other side is the worse.

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt 26 วันที่ผ่านมา

    budha net world wide

  • @NebyEyobel
    @NebyEyobel 26 วันที่ผ่านมา +2

    እስታሊን ኣይትሰሓሓት?
    ሕወሓት ትጥፋእ ዝብል የለን። ነገር ግን ኣብ ሕወሓት ዘለው ሰባት እዮም ክጠፍኡ ዝግበኦም ፣ምኽንያቱ እነታትና ኣብ ሻራ ኾይነን ብጥምየትን ብጎርፍን እንትውሰዳ ገብረፅዮን እና ኣዕርኽቱ ኣብ ኣዳራሽ ብበጀት ህዝቢ ትግራይ ይስዕስዑ ኣለው።

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา

      ሰዎቹ ከጠፉ አንተ በእነሱ ቦታ ሆነህ ይበልጥ የትግራይ ን ህዝብ ለመጨረስ ነው? ባንዳው።

    • @Kenerie
      @Kenerie 26 วันที่ผ่านมา

      አዳራሽ ዉስጥ ቢጨፍሩ ለጉባዔ ተሰብስበው ነው እንጅ ዓመት ሙሉ አይጨፍሩምኮ ፤ መስተካከል ያለበትን ታግላችሁ አስተካክሉ ቀላል ነገር ነው። ምናለበት እኛ አማራዎች እንደ እናንተ ጠንካራ ድርጅት በኖረን። እኔ የህወሃትን አካሄድ አልደግፍም ፤ ብዙ በደልም አድርሶብናል ፤ ቢያንስ አሁን ባለንበት አገራዊ ሁኔታ ህወሃት ለትግራይ ህዝብ እጅግ ያስፈልጋል።

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@Kenerieይህ ሁሉ ቀይ ኮፍያ ለተቸገሩ ወገኖቻችን ለህዝባቸው ሲሉ አካለ ጎደሎ የሆነና በድንኳን ተጠልልው ምፅዋት ለሚጠብቁ ወገኖቻችን የአንድ ምሽት እራት ይሆን ነበር።ይህ ሁሉ ሽቅርቅር ለምንድ ነው?አብይ አሕመድ አዲስ አበባ ይዞ አገር አስተዳድራለሁ ይላል። አያፍርም ።መቀሌም ሊለመድ ነው እንዴ?
      "ወጦጦ ንወጦጦ እንመኸሩ ከይንሕረድ ይብሉ" መሲላ!

  • @Mham-h1h
    @Mham-h1h 26 วันที่ผ่านมา

    Certificate will be deprived bcs null and void convention

  • @alexgrmay9432
    @alexgrmay9432 26 วันที่ผ่านมา

    Stalin how much dollars get from debretsion

  • @MehariGebremedhin-fz3hc
    @MehariGebremedhin-fz3hc 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሓድሽ ገፅ ከምዘይመፅእ ከይተረደአካ ትምስክር ኣለኻ

  • @user-kp6oq6xv4g
    @user-kp6oq6xv4g 26 วันที่ผ่านมา +2

    TMH ،አብዘላካዮ ይኩን አብ ዛራ ብትክክል ተቃላሳይ ኔርካ ሕዚ ግን ሳይድ ዘሐዝካ ትመስል ንናይሕዝቢ ትግራይ ተትሐስብ ይሐይሽ!!!

    • @ninaabay2140
      @ninaabay2140 26 วันที่ผ่านมา

      Hegdef? There is time and place for everything. Getchu is wrong this time

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 25 วันที่ผ่านมา

    ጁንታ ጁንታ

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 25 วันที่ผ่านมา

    ወያኔን አትንኩብኝ እያልክ በማህል ሀገር ጉዳይ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ትላለህ!ቀሪው ህዝብ ምን ያህል እንደጠላችሁ ብታውቅ አትለፈልፍም ነበር

  • @AbrahamAbofilli
    @AbrahamAbofilli 26 วันที่ผ่านมา +2

    ትግራይ ክልተ መንግስት ይገርማል

  • @Merir4077
    @Merir4077 26 วันที่ผ่านมา

    ተስፋ ይገብር ሕወሓት መሪሕቱ አስተኻኪሉ ሓደሽቲ መራሕቲ ክመርፅ
    ተስፋ ይገብር ጌታቸው ረዳ ምስ ሓደሽቲ ተመረፅቲ ሕወሓት ተረዳዲኡ ክሰርሕ
    ጊታቸው እቲ መረፃ አይኣምነሉን ኢሉ ነቶም ሓደሽቲ አይቅበልን እንተይሉ
    * አብ ሙሉእ ትግራይ ብዘይመረፅናዩም አይንማሓደርን
    * ህዝቢ ትግራይ ተጠሊሙ
    * ደቅና ተሰውኡ ክብሪ ትግራይን መንግስቲ ትግራይ ንዘይምድፋር እዩ
    * ትማሊ ምስ ዝሓረዱና ብድሮን ምስዘጨፍጨፍና ዓሪኽኩም ህዝብና አይተማሓድሩዎን ካልእን ኢልካ መሬት ቀጥ ከብላ ይዳሎ

    • @muluyedagnew4356
      @muluyedagnew4356 26 วันที่ผ่านมา

      ጌታቸው ጀግና ነው ደደቡ ደብረጽዮን ነው

    • @Merir4077
      @Merir4077 26 วันที่ผ่านมา +2

      @@muluyedagnew4356 "አድጊ ደመበ ተጋጊኻ" (እዚ ናይ ስብ መድረኽ እዩ ናይ እንስሳ አይኮነን

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@muluyedagnew4356አበይት አዉቆት 😂😂😂😂😂

  • @iam4all2
    @iam4all2 26 วันที่ผ่านมา

    Stalin ካድሬው ዛሬ ጨንቆታል፡

  • @MehariGebremedhin-fz3hc
    @MehariGebremedhin-fz3hc 26 วันที่ผ่านมา +1

    ካብ ቡዙሕ ትልፍልፍ ጉባኤ ምክያድ ንህዝቢ ትግራይ እንታይ ይጠቅም

    • @AlemTigray-pc8yv
      @AlemTigray-pc8yv 26 วันที่ผ่านมา

      እንታይ እሞ ትፈልጦ ዶንቆሮ

    • @Kenerie
      @Kenerie 26 วันที่ผ่านมา

      ዋናዉኮ መሰብሰቡ አይደለም ወንድሜ። ዐብይኮ ህወሃት እንደገና ይመዝገብ ያለው ለነባሩ ፓርቲ እዉቅና የለኝም እያለ ነው። ጉባዔዉ ደግሞ አለሁ ወደፊትም እንደዚሁ እቀጥላለሁ የሚል መልዕክት ጭምር አለው። ህወሃት ብልጽግናን ለሁለተኛ ጊዜ ቀደመዉ። ብልጥ ያለ አንድ ጊዜ አይበለጥም።

  • @user-lp3br9ss2k
    @user-lp3br9ss2k 26 วันที่ผ่านมา +2

    የተጠያቂነት ሚዛኑ ይለያያል። ከስህተቱ ለመማር ዝግጁ የሆነና በራሱ አንደበት "በስብሻለሁ" የሚል ድርጅት ንፋስ እንዲገባበት የሚጥር እና በጥፋት ላይ ጥፋት እየደረበ ያለ ፣ ገና ደም አፍስሶ ያልጠገበ፣ ለጥቂቶች ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጥ የህዝብ መከራና ስቃይ ግድ የማይሰጠው ጋር እኩል ሊሆን አይችልም።

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 25 วันที่ผ่านมา

    አዲስ ቱሞሮው የሚባል አዲስ ከተማ አብቹ ሸገር ላይ መገንባት ጀመረ ሰማህ ጁንታው?

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t 26 วันที่ผ่านมา

    ህዋሀት ዛሬ ጨንቆት ነው እንጂ ሁሉም ጦረኛ ነው።

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 26 วันที่ผ่านมา

    አረመኔ ኤርትራውያን የትግራይን ህዝብ እንደማገዶ ለመጠቀም የምታደርጉትን ነገር አቁሙ። አረመኔ ኤርትራውያን ከትግራይ ህዝብ ራስ ውረዱ።
    እስታሊን የትግራይን ህዝብ እንዳንተ የሚንቀው እና የሚያዋርደው ሰው አይቸ አላውቅም። ከአረመኔ ኤርትራውያን ዘመዶችህ የትግራይ ህዝብ የፖለቲካ የደህንነት እና የኢኮኖሚ ይበልጣል። አንተ ግን የትግራይ ህዝብ በአረመኔ ኤርትራውያን መደፈር መታረድ መወረር መዘረፍ የሚያሳስብህ የአረመኔ ኤርትራውያን ቀይባህር በኢትዮጵያ እንዳይወሰድ ያስጨንቅሀል።
    ስለዚህ በትግራይ ህዝብ ላይ ከአረመኔ ኤርትራውያን ጋር በመሆን ለአረመኔ ኤርትራውያን ጥቅም ነጥብ ለማስጣል የምታደርገው አረመኔያዊ ድርጊት አቁም።

  • @Mitiku-c3v
    @Mitiku-c3v 26 วันที่ผ่านมา +1

    ስታሊን ከመንግሥት ራስ ውርድ እዚያው እራስህን ቻላ ሥራህ ያውጣህ😭😭😭😭😭😭

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา

      እናንተም በትግራይ የውስጥ ችግር ውስጥ አትግቡ።አፋችሁንና እጃችሁን ሰብስቡ።ቆንዳፍ።

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዞሮ እናንተ መውጫ የላችሁም።that is the good thing about Abeyi.

    • @ninaabay2140
      @ninaabay2140 26 วันที่ผ่านมา +1

      Ayee Gondere

    • @estifanoskidane4650
      @estifanoskidane4650 26 วันที่ผ่านมา

      ብዳታም የሾርሙጣ ልጅ ዲቃላ

    • @user-bl2db8nk7l
      @user-bl2db8nk7l 26 วันที่ผ่านมา

      @@estifanoskidane4650
      ምነው ችጋራሞች?አሁንኮ በልመና አአበባን አጥለቅልቃችኋል አይበቃችሁም

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 26 วันที่ผ่านมา

    Stalin : ጋዜጠኛ ነህ ?ፖሊቲከኛ ነህ ?ማህረሰብ ኣንቂ ነህ ? ዜና ኣንባቢ ነህ ። ?ምንድነህ፧ ማዕረግ?

    • @FNeway
      @FNeway 26 วันที่ผ่านมา

      ጥሩ እይታ ነው😂😂😂😂

  • @-vr8un
    @-vr8un 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሕወሓት ዳዉን

    • @mikeyfutbol3561
      @mikeyfutbol3561 26 วันที่ผ่านมา

      Y’all been saying that for a long time .😂😂😂

    • @ninaabay2140
      @ninaabay2140 26 วันที่ผ่านมา

      Hegdef

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา

      ህወሓት የምንጊዜም ምርጥ ድርጅት/ ፓርቲ ነው ።ከህወሓት ጋር ወደፊት 💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️

  • @fursimedia1063
    @fursimedia1063 26 วันที่ผ่านมา

    በቃ አንተ ህወሓት ስልጣን ካልያዘ የኢትዮጵያ ጥቅም አይመለከትህም ማለትነው?
    በጣም ታሳዝናለህ በኢትዮጵያ ስም ስታለቃቅስ አታፍርም ጭፍን🤣🤣🤣

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 26 วันที่ผ่านมา

      አና አኛ ምን አገባን አራሰቹ ችሎ ኮተታም ሁሉ ኢትዮጵያ ከፈረሶች አኮ ቆይቸ መህይመ ሁነህ ነዉ አንጃ 😮😮😮

    • @fursimedia1063
      @fursimedia1063 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@jeddahruwais6286😅😅😅😅ኢትዮጵያ ሳትሆን የፈረሰቺው ህወሓት ነች ኢትዮጵያ እማ እድገቷን በባህር ወደብ ባለቤትነት እየተንደረደረች ነው የፈረሰችው በአንተ ጭንቅላት ውስጥነው ጀዝባ😅😅😅

  • @MehariGebremedhin-fz3hc
    @MehariGebremedhin-fz3hc 26 วันที่ผ่านมา

    ናይ ቢሸፍቱ ንዕብየት እዩ።ንዘመናውነት ንጋየ ንስኻ ዝደረቁ የእምሮ ወረስቲ ዑና እንዶ ትድግፍ ኣለኻ

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 25 วันที่ผ่านมา

    ቴድሮስ ፀጋዬ ህውሀት ሀይማኖት ነው አምላኩ መለስ ቀሳውስቶቹ እነ ደብረፂ ማለቱን ሰማህ?😜😜

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t 26 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ቆማጣ እጅህን የትም እየከተትክ ትግሬ ያልሆናችሁ የህዋሃት ጉዳይ አያገባችሁም ስትል አታፍርም ?

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 26 วันที่ผ่านมา

      አሁንስ ምንአባህ ያገባሃል ? ትግራዋይ ሳትሆን ስለትግራይ ፖለቲካ ገብተህ እንድትፈተፍት ማን ፈቀደልህ?? የአባ ውዴልጅ

    • @user-lj7jv3ye4t
      @user-lj7jv3ye4t 26 วันที่ผ่านมา

      @@user-mn3qc8vz9q አንተ በቆማጣ እጅህ እየፈተፈትክ አደል እንዴ?

  • @SyoumKasa-p2p
    @SyoumKasa-p2p 26 วันที่ผ่านมา

    ባይቶና ውናት ሳልሳይ ወያኔ አሉ

  • @haileselassieabraha3013
    @haileselassieabraha3013 26 วันที่ผ่านมา

    ተኩላ ነው የሚባለው።

  • @ethiopialion4442
    @ethiopialion4442 26 วันที่ผ่านมา

    ሕወሓት ድሕር ደግም ኩሉ ነገር ለTDF ከረክብ አለዎ ። ሕወሓት በዲሕርት ኮይኑ ምሕጋዝ ኢዮ ፅብቅ ።

  • @ermiasesgg2142
    @ermiasesgg2142 26 วันที่ผ่านมา

    ዳውን ዳውን ህውአት ዳውን ዳውን ደፂ