‹‹አቅመ ቢስ መንግስት ነው እናፈርሰዋለን›› | ጉድ ሕወሓት ባንገቴ ካራ አለ | ከመቀሌ የተሰማው ፉከራ 4ኪሎን አስቆጣ| Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 38

  • @nurayasin8798
    @nurayasin8798 26 วันที่ผ่านมา +6

    በሁለት ዝሆኖች ፀብ የሚጎዳው ሳሩ ነው፤ ጦርነት ያቅለሸለሸውን የትግራይ ህዝብ ለሌላ ዳግም እልቂት ባይዳርጉት ምን አለበት?😏

    • @yeromshiferaw1640
      @yeromshiferaw1640 26 วันที่ผ่านมา

      የትግራይ ህዝብም አሽቃባጭ ነው ::በቃኝ ማለት ይችል ነበር::ነገ ለማልቀስ መቾኮል ምን ይሉታል::

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 26 วันที่ผ่านมา +2

    እና ደብርዬን የጠጡት የሰው ደም ሊደፋቸው እየጠራቸው ነው::

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 26 วันที่ผ่านมา

    ለክፋት እና ለመጥፎ ነገር ግን ደካማ መንግስት አይደለም ::---ተጠንቅቀው ልያስወግዱት ከእነሱ ይልቅ ሀላፊነቱ ለአዳዲስ ታጋዮች አሳልፈው ቢሰጡ የተሻለ የሚሆነው ::--ፋኖ ለኦነግ ሽኔ TDEF የዘመኑ ታጋዮች ብቻ ነው ለኢትዮጵያ ለውጥ የሚመጣው 🙏🏿

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 26 วันที่ผ่านมา

    FLTAM🤩🙏🇺🇲☑️

  • @GamerNafi-17
    @GamerNafi-17 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዝም ል አተ ቡዳ የአማራ የምነሊክ ዘር ።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 26 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ሚዲያ ኢትዮጵያዊ ወይስ ሁልጊዜ ኢትዮጵያውያን ማሸበር? ህወሃት አድንቀህ ስታወራ የሞራል ጉዳይ አይታይህም?

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 26 วันที่ผ่านมา

    መንግስት የማስማማት ስራ ቢሰራ የተሻለ ይመስለኛል አለያ ግን እንደ መጀመሪያው ጦርነት አነሳለሁ ቢል ህውሀት በሰአታት ሳይሆን በደቂቃ ህውሀት አራትኪሎ ን መንበሩን ይቆጣጠራል ከመቀሌ እስከ አ/አ ቀይ ምንጣፍ አንጥፎ እንደሚሾመውና ሀገሪቱን ከማጥ ከውድቀት እንደሚያድን ተስፋችን ነው

  • @tesfayehagos8943
    @tesfayehagos8943 26 วันที่ผ่านมา

    Mshetam

  • @hamuzy
    @hamuzy 26 วันที่ผ่านมา +3

    ጦርነት ሰልችቶናል

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 26 วันที่ผ่านมา +1

    TPLF must send sims 40,000 tegere fanis to join the amhara fanos and fight the shameless oromo aparthiede government which has washed with the amhara and tegere blood

  • @hamuzy
    @hamuzy 26 วันที่ผ่านมา +1

    ነገር አብርዱ

  • @amzwhazana
    @amzwhazana 26 วันที่ผ่านมา +1

    ከፋኖ ጋር ከተስማሙ ያፈርሱታል ምክንያቱም ግዜው አሁን ነው አለበለዚያ ህወሓት ብቻዋን መንግስትን አትገፋውም

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 26 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ,,,ሻቢያዉ😂😂😂

  • @user-uk5mb9uj2g
    @user-uk5mb9uj2g 26 วันที่ผ่านมา

    Stop

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 26 วันที่ผ่านมา

    ትንሹ እስክድር ጨለመ ዶላር እዝ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @goitomgebremedhin8131
    @goitomgebremedhin8131 26 วันที่ผ่านมา +1

    Andafta አውነት፡ ለመናገር፡ የ፡ ወያኔ፡ መግለጫ፡ መረዳት፡ ኣለባችሁ። ህወሃት፡ ፉከራ፡ አያደረገ፡ ኣይደለም። 4 ኪሎ፡ በቀላሉ፡ ዪገባሉ። ህወሃትን፡ ቆላ፡ ተንቤን፡ ያስገባው፡ የ፡ ኤርትራ፡ ሰራዊት፡ነው።በ ሰሜን፡ ጦር፡ የነበረው፡ የ፡ ኢቶጵያ፡ ጦር፡ በደረሰበት፡ ጥቃት፡ ተገድሎ፡ ነበር። የተረፈው፡ኤርትራ፡ ሸሽቶ፡ ትሮማታይዝ፡ ሁኖ፡ መዋጋት፡ ኣይችልም፡ ነበር። በ፡ 3ኛው፡ዙር፡ ደብረብርሃን፡ ሊገባ፡ የ፡ ኤርትራ፡ ሰራዊት፡ ነው፡ መካናይዝ፡ ሰዶ፡ የመለሳቸው።
    የኔ፡ ወንደም፡ ሃያል፡ ሰራዊት፡ ለመመስረት፡ 30፡ ኣመት፡ ያስፈልጋል።
    ፋኖ፡ ሽፍቶች፡ ናቸው፡ ሰንትራል፡ ኮማንድ፡ያለው፡ ታጋይ፡ ኣይደለም።
    ፋኖን፡ ያልቻለ፡ የ፡ ኢቶጵያ፡ ጦር፡ የነ፡ ደብረጽዮንን፡ ጦር፡ ዪመክታል፡ ማለት፡ ፈጽሞ፡ ኣይቻለም።
    ኢቶፕያውያን፡ ኢቶጵያን፡ ያዳናት፡ የኤርትራ፡ ሰራዊት፡ ነው። የ ድሮን፡ ሲነማ፡ ና፡ የ ባጫና፡ ጁላ፡ጉራና፡ የነ፡ ሰዩም፡ ተሾመ፡ አብዳን፡ ተዉት።
    ዉግያዉን፡ በ፡ ኤርትራ፡ ሙሉ፡ በ፡ ሙሉ፡ ተስለዋል።
    ኣሁን፡ ህዋሃት፡ ከፈለገ፡ ኣዲስ፡ ኣበባ፡ በሳምንት፡ ዪገባል።
    የ፡ ኤርትራ፡ ኣቛም፡ ምን፡ ዪሆናል፡ ግን፡ ሚስጢር፡ ነው፡ ሀወሃትን፡ ሻብያ፡ ኣይወዳትም፡ ኣብይንም፡ የምያግዘው፡ ኣይመስልም። አኔ፡ አንጃ፧፧፧

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 26 วันที่ผ่านมา

    አይትግሬ እኮን ዛሬ ሀገር ይዘህ እኮን ሰው እስሳ አስታጥቀህ. የተረታህ ሺንታም
    ባለወግ. ምላስማ ማን ችሎችሁ ቆርቆሮ ።

  • @MH-lx9nx
    @MH-lx9nx 26 วันที่ผ่านมา

    ድምፅህ ሲያስጠላ😢

  • @user-yared
    @user-yared 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን የሚያስፈልገው ህወሓት ከ ኣማራ ጋር በመቀራረብ ብልፅግና ማጥፋት አለባቸው ይህን ግዜ መጠቀም አለባቸው።

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 26 วันที่ผ่านมา +1

      ዞር ብል ሁለቱም ጠላት ናቸው

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 26 วันที่ผ่านมา +2

    ብጥርቅ ድል ለትግራይ እና ለኣማራ
    ሞት ለኢትዮጵያ 👎👎👎👎👎

    • @be-liever
      @be-liever 26 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂እንዲ የምትሉት እያለቃቹ ኢትዮጵያ ግን ዛሬም ነገም ፀንታ ትኖራለች ።

  • @alease7494
    @alease7494 26 วันที่ผ่านมา

    ቱልቱላ

  • @zebidartube
    @zebidartube 26 วันที่ผ่านมา +1

    ህወሀት ማሸነፍ የሚችልበት ትክክለኛው ሰአት ነው የጎረቤት ልጅ ተኩኖ አይቀጠልም። አብይን ለፍርድ እናቀርባለን

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 26 วันที่ผ่านมา

    360 ቀዳማዊ እመቤት ሀብታሙ አያሌው ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @MGTom-du5lc
    @MGTom-du5lc 26 วันที่ผ่านมา +1

    እዴት የደከመና መቃብሩ የተማሰ ውዳቂ ፓርቲ ብልፅግናን በዝህ ደረጃ ሊተቸው ቻለ!!! መንግሥት የማያዳግም እርምጃ ሊወስድበት ይገባል። እርምጃ መውሰድ ካልቻለ ውድቀቱን በራሱ እጅ ያፍጥናል።!!!!!!!

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat 26 วันที่ผ่านมา

      እንዲህ ማሽቃበጥማ ስራችሁ አይደል መንግስት እርምጃ ይዉሰድ ብቻ ሳይሆን ማለት ያለብህ እኔስ እዘምታለሁ ወይ ነዉ ማለት ያለብህ ደሀዉ ልጅ ልታስበላ ፊልም መሰለህ እንዴ እስኪ ወንድ ሁንና ዉትድርናን ተቀላቅለህ እርምጃ ለመዉሰድ ተዘጋጅ ሽንታም

    • @MGTom-du5lc
      @MGTom-du5lc 26 วันที่ผ่านมา

      @@TilahunMulat ወታደር ነኝ ደግሞም ያሰብነውን ከማድረግ ወደ ኋላ አንልም።

  • @tilahundebebe8472
    @tilahundebebe8472 26 วันที่ผ่านมา

    What a copy paste

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 26 วันที่ผ่านมา

    ​THE LAND IS is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus