ይቅርታ! | 4 ሺህ 6 መቶ ሠራተኞቹ እና ዶፉ የዶላር ምንዛሪ | የፍትሕ ተማጽኖ ለኦሎምፒክ ኮሚቴ | ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 153

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 2 หลายเดือนก่อน +51

    የጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት እግር አሁን ካለበት በእጅጉ ሊሻሻል ወይንም ሊፈወስ የሚችል ነው ሀይሌ የመከረህም ጥቅም ያለው እና ትልቅ ነገር ነው thank you ሀይሌ እኔ ግን ከዚህም ባለፈ እግዚአብሄር ረድቶት ያለክራንች መራመድ የሚችልበት ቴክኞሎጂ አለ ይህንን ጠንካራ ወንድማችን ህክምናውን ቢያገኝ እኔም እንደ አንድ ተባባሪ የድርሻዬን እወጣለሁ ሁሉ ለእግዚአብሄር ይቻላል ብንተባበር እግዚአብሄርም ደስ ይለዋል እንተባበር❤❤❤

    • @tedaddis8146
      @tedaddis8146 2 หลายเดือนก่อน +1

      Abo benatachu Teklehaymanotn bezih agzut bzih zemen Hulu ychalal

    • @netsanetmandfro7815
      @netsanetmandfro7815 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ❤❤

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ የበሰለ አስተያየት የነጠረ ኮሜንት❤

  • @endaletessema9744
    @endaletessema9744 2 หลายเดือนก่อน +25

    ተክለሃይማኖት ዛሬ ያቀረብከዉ እንግዳ በጣም የማከብረዉ ጀግና በመሆኑ አንተን በጣም አመሰግናለሁ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 2 หลายเดือนก่อน +42

    ሀይሌ ፍልቅልቁ ኩራት የሌለበት ሁሉን እኩል የሚያይ የኪዳነምረት ልጅ ነው አሁንም እሷ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ በነገራችን ላይ ሀይሌ እኮ ጨዋታ አዋቂ ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 หลายเดือนก่อน +18

    ተክለሀይማኖት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታና እስፖርቱን ስራ አንተ ጠንካራ ስው ነህ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ደግም የሚደነቁ ናቸው እንቁውን የኢትዮጵያን ልጅ ሀልዬን ስላቀረብከው አናመስንሀለን ❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኃይሌ ትሁት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ከክፋ ሰው ይጠብቅህ🙏 ድንግል ማርያም አትለይህ። ለተክሌ ትልቅ ሞራል ነው የሰጠኸው። ❤🙏🙏🙏

  • @tadia7796
    @tadia7796 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሀይሌ ገ/ሥላሴ ሰው አክባሪ ሀገሩን ወዳድ ነው ፍልቅልቅም ጥሩ አስተሳሰብ ያለው መሆኑን ያሳያል እግረኛውም ጎበዝ የኔ ወንድም በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ቅን ደፋር እውነትን ፈላጊ ንህና እመብርሃን ያሰብከውን ታሟላልህ በርታ 👍

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሀይሌ ሰው አክባሪ ትህትናህ ለሁሉም እኩል መሆንህ ደስ ይላል።

  • @neba1034
    @neba1034 2 หลายเดือนก่อน +17

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍😍

    • @asnitubechannel4469
      @asnitubechannel4469 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🏾

    • @FhdhChdg
      @FhdhChdg หลายเดือนก่อน

      አሚን😢

  • @sosinaweldika5471
    @sosinaweldika5471 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሃይሌ ገብረስላሴን የሚያክል ታላቅ ሰው ለሰው ያለህ ክብር በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ያክብርህ እንዲህ ነው የሰው ክብር የሚገባው ታላቅ ኢትዮጲያዊ ሃይሌ❤❤❤

  • @sone8065
    @sone8065 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሀይሌ ጀግና ወንድማችን እንዴት እንደምታኮራን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @TewabechLeges
    @TewabechLeges 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ጀግናው ወንድማችን በጣም ምርጥ ሰው 🎉🎉ነሕ አከብሂለሁ ሰው አክባሪ የማይኮራ ለሁሉ ተቆርቋሪ ነሕ ኅይል ገ/ስልስ ጋዜጠኛ ትክል ሃይማት ምርጥ ይህ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sefelegalemu7522
    @sefelegalemu7522 2 หลายเดือนก่อน +13

    ዋዉ ሃይሌ ለካ እንደዚህ አይነት ሰው ነው 👏👏👏👏 የምር ተክልዬ እንዴት ሞራልህን እደጠበቀልህ እንዴት እደተንከባከበህ የሚገርም ነው❤❤❤❤ በጣም አከበርኩት 👏👏👏👏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሻለቃ ኃይሌ ገ /ሰላሴ የኢትዮጵያ ጀግናችን እግዚአብሔር እድሜ
    ይስጥልን🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 2 หลายเดือนก่อน +10

    Our hero is the most precious human . We wish you a long life ሀይላችን

  • @abebea1397
    @abebea1397 2 หลายเดือนก่อน +5

    አዝናኝ ፣አስተማሪ ፣አበረታች ኢንተርቪው ነው እራስን መሆን ኩራት ነው። ለሀገራችን ሰላም ለሁላችሁም ጤና ይስጣችሁ።

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይሌ የምንግዜም ጀግናችን ነብስ ያለህ ሰው።❤❤❤

  • @bealmeyimene9978
    @bealmeyimene9978 2 หลายเดือนก่อน +10

    ኃይሌ እንደዝ ፋቅር ነው ደስ ሲል።

  • @kokebhailu6345
    @kokebhailu6345 2 หลายเดือนก่อน +11

    ኪዳነምህረት እናቴ ክበሪልኝ::

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተክልዬ በጣም አድናቂህ ነኝ። ወንድምህ ከተማ ወስዶ ካልተማርህ መጨረሻ ምን ሊሆን እንደሚችል ያስረዳበት መንገድ በጣም ገርሞኛል። ምን አይነት ባለ ብርህ አእምሮ ነው? እግዚአብሔር ይባርከው።
    ያው ስለ ኃይሌ ምንም ማለት አልችልም። እግዚአብሔር ሰው አድርጎ ፈጠረው እሱ ደግሞ የተፈጠረበትን አላማ እየኖረ ያለ ሰው ነው።
    ሌላ ተክልዬ ፕሮግራምህ ላይ አንድ ነገር ብትጨምርስ? ምን አለ መሰለህ እንደምታውቀው ሀገራችን የብዙ ልቃንት ሀገር ናት። እና በአዲስ አበባ አድባራት እና ገዳማት ያሉ የአብነት መመህራንን የሕይወት ታሪካቸውን እንዲያካፍሉን በሳምንት አንድ ፕሮግራም ብትይዝስ?
    ተዋህዶ ሚድያ "ኀበ ጥንተ ነገር" የሚል ፕሮግራም ጀምሮ ነበረ ግን በደንብ እያስሄደው አይደለ። እስኪ አንተ አሸሺለህ ስራው?

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 หลายเดือนก่อน +21

    ለመነጋገር እኮ ስትደማመጥ ነው ተክሌ ሀበሻ መደማመጥ አይፈልግም ስራቸውን ስለማይቀበል አለመሄዱን መረጠ ሀሳቡን እቀበላለሁ ሀበሻ ወንበር ካገኘ የኔ ብቻ ልክ ነው ነው ለዚህ ይሄ ቀና ሰው ሀይሌ አልፈለገም ከነሱ ጋር መጨቃጨቅ መጀመሪያ እራሳቸውን ያስተካክሉ!!!!

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተክልዬ እና ኃይሌ በጣም ነው የምወዳቹ የማደንቃቹ ምርጥ አርያዎቼ ናቹ በርቱልኝ 👍👍 ስለ አነቃቂዎች እጥር ያለች ብትሆንም ደስ የሚል ገለፃው ነው :: አንቂ ነን ያላቹ ከቻላቹ በዚህ በኃይሌ እና በተክልዬ ቪዲዮ እራሳቹ ንቁ

  • @abe60608
    @abe60608 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሃይሊሻ ምርጥ ሰው እናከብርሃለን

  • @fikreabebe9908
    @fikreabebe9908 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይሌየ እዚህ ውስጥ እንዳትገባ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደወደደህ ኑር እንደኬኛ ሁሉ አነካክተው የደራርቱን ክብር አሳጡት

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሀይሌ እኔንም ደሀዉን ቢያገኘኝ ሳይንቅ እየተፍለቀለቀ ነዉ የሚያዝናናኝ ኩራት አያቅ ከሁሉም አትሌቶች ይለያል ይለያል

  • @sirakze9637
    @sirakze9637 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኘነው ይቻላልን ነው ያስተማረን ❤

  • @rahelabebe6450
    @rahelabebe6450 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ አንተ ድንቅ እና ገራገር ፍጡር ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ❤🙏❤

  • @demissiemarkos8296
    @demissiemarkos8296 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተክለሃይማኖት ሁሌም የሚታቀርበው ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ።

  • @sosinagetahun8457
    @sosinagetahun8457 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይልዬ ቅን መልካም እራሱን የመይቆልል ሰው የሚያረገውን እግዚአብሔር ብቻ እንጂ ሰው እዲያቅ የማይፈልግ ነው

  • @addisnet21
    @addisnet21 2 หลายเดือนก่อน +2

    🫡ዶር ሀይሌ your life time hero respect to you 🙏

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይልዬ ወንድማችን ጀግናችን የሀገሬ እንቁ አንተ ትልቅ ሰው ጤናና እድሜውን ከነቤተሰብህ ይስጥህ ክፉ አይንካህ ኑርልን ያንተ አይነቶችን ጀግኖች ያኑርልን የምንኮራባችሁ ሰንደቃላማችን ሲውለበለብ በእንባ በደስታ የምንጥለቀለቅ ነን ይሄም ጋዜጠኛችን ከልብ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ደሞ እንዳለህ እስፓርት ሌጤናም ሆነ አሁን ላለህበት በጣም ይረዳሀልና ቀጥልበት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 2 หลายเดือนก่อน +2

    "ሐይሌን" የትኛውም ቻናል ላይ አዳምጠዋለሁ። ግልፀኝነትን፣ እውነተኛነትን፣ ተስፈኝነትን እና ቁርጠኛነትን በተመለከተ ኢትዮጵያ አሏት ከሚባሉ ትልቅ ሰዎች ሐይሌ አንዱ ነው!! በርታ ወንድም አለም ሐይሌ ገ/ሥላሴ!!

  • @Fasildes
    @Fasildes 2 หลายเดือนก่อน +1

    Haile G/silassie {Hg] which means mercury, our living legend you deserve grand respect and honour. Tekleye thanks a lot for invited grand gust.

  • @mekontesh7059
    @mekontesh7059 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hailye our hero . mastermind we love so much we proud of you forever!!!

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንግሥት ምንም ቢያረግ ሠላም ከሌለ ዋጋ የለውም😢😢😢😢😢 የባሠ ኪሣራ ነው ሠላም ሠላም😢😢😢

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 2 หลายเดือนก่อน +3

    የተከበርከው ውዱ ክቡር ሐይሌ ገ/ ስላሴ ለብዙ ወገኖች የስራ እድል በመፍጠር የሀገርን ኢኮኖሚያዊ እድገት በማሳደግ እራስህን ዝቅ አድርገህ ሁሉን እንደ አመጣጡ የምትቀበል የትህትና ተምሳሌት ነህ።

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ኃይሌ ድንቅ ሰው በጣም ነው የምወደው

  • @SolutionMedia-t6e
    @SolutionMedia-t6e 2 หลายเดือนก่อน +3

    Am from 🇺🇸 but I love this media.

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኢትዮጵያ ኩራት ሀይሌ ገብረስላሴ ❤

  • @rahelabebe6450
    @rahelabebe6450 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ አንተ ድንቅ እና ገራገር ፍጡር ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ❤🙏❤ 17:17

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተክልዬ በል በርትተህ ስራ ሁሉ በፈጣሪ የሆናል

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሰክ እግረኛው ሚዲያ አንበሳችን ነህ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p 2 หลายเดือนก่อน +3

    እባክህን የተከበርከው አቶ ሀይሌ ስራ ባለቤቴን ቅጠርልኝ ከስደት ተመልሶ መቶ አዲስ አበባ ነው ያለው ስራ መስራት ይፈልጋል ስራ አጣ አዲስ አበባ ማንም የለውም ማንኛውንም ስራ ይስራል አዲስ አበባ ያላችሁ እባካችሁ ስራ የምታውቁ 😢😢😢😢😢 በዚህ ኑሮ ስራ ሳይስራ

  • @tigist23445
    @tigist23445 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለኔ ሀይሌ በጣም የምወደው ኢንተርቪው ሲደረግ እባዬ ይመጣል እሱ ነበር ፕሬዝዳንት ማድረግ

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 2 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ የኔ ጌታ ዶክተር አይሌ ወንድማችን ክብረት ይስጥልኝ ኑርልን ከነቤተሰብህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 หลายเดือนก่อน +2

    የተከለሀይማኖት አዳነ ወንድም ጀግና

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይወድሀል በዛ ሰይጣናዊ ቦታ ባለመገኘትህ ታድሀል።

  • @sks9666
    @sks9666 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ wow Haile,Egezabher yebarkhe!

  • @Alem844
    @Alem844 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hayley 💪💪💪 teklehaymanot Gobez nehe berta 🥰🥰🥰🥰👍

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

    ህዝባችን አረመኔ እኮ ነው ። አካለ ስንኩል ልጁን የሚጥል ፤ህዝብ እናት ያለበት ሀገር ! እናቶች ጤነኛ ልጅ ወልደው እንኳን ጋርቤጅ ውስጥ የሚጥሉ ያሉበት ሀገር ። እናት እየተባለ መዘፈን የለበትም እኮ ባገራችን ፤ እና እባካችሁ ሀጥያት አትስሩ ፤ሀገራችን እንድትባረክ።

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    hailye the best ethiopian. betam enwedewalen endihum keneni btakerbew and ken.

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 2 หลายเดือนก่อน +1

    It’s a shame not to include and listen to this great and intelligent man, shame on you Asheber and your colleagues
    We wish you all the best Mr Haile

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 หลายเดือนก่อน +1

    አትሌት አይሌ ገ\ስላሴ በጣም ነው ማከብራቹ

  • @kokebhailu6345
    @kokebhailu6345 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኪዳነምህረት ክበሪልኝ ::

  • @MrSasi-r2m
    @MrSasi-r2m 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በየቀኑ ለሚጨፈጨፈው ንፁሀን ህዝብ

    • @NetCel-t7v
      @NetCel-t7v 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላዲተ አምላክ ትድረስላቸው 😢

  • @zebibtefera2401
    @zebibtefera2401 2 หลายเดือนก่อน +1

    TEKLEYE BETAM. WEDAGEHNEgen. HAYLEYEN DEGUN AGERWEDADUN. EWNETENAWEN. SEWE. SELEAKEREBK DESBELONAL. ANTEKO AKALEHEM AMEROHEM. TENKARANEW. JEMEHEN TENKEREHSERA. FETARYYETEBEKEH. AKBAREHETEH

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou Tekle

  • @meri24242
    @meri24242 2 หลายเดือนก่อน +1

    በተክልዬ ይዣችዋለው ተክለሃይማኖትን ዳሩልኝ😢

  • @meron7439
    @meron7439 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሌ ተባረክ ።

  • @Mr.YeshambelYalew
    @Mr.YeshambelYalew 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተክለሀይማኖት እንዴት ነህ። አርመንያ ጉዞ መጋዝ እፈልጋለሁ🎉

    • @akemanu48
      @akemanu48 2 หลายเดือนก่อน +1

      ስልክ ቁጥር እኮ ማስታወቂያው ላይ አለልህ::
      መልካም ጉዞ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ዘገባ ❤ ሀይልዬ

  • @yeneneshasfaw2571
    @yeneneshasfaw2571 2 หลายเดือนก่อน

    Hayiliya eniwedihalen tkiliya betam gobez gazatega neh bertalen 🙏

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤አይሌ.ቢመራን.መልካም.እንጓዛለን

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አለበት ሰው ሁሉ እንደ ሀይሌ ቅርብ፣የማያካብድ፣የማይኩራራ ሰው ቢሆን።

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ፈጣሪ ነው የሰጠህ ኪዳነ ምህረት ፍጡር ነች

    • @tem2023
      @tem2023 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዲንጋይ እራስ አሁን ምን ማለት እንደፈለገ ሳይገባህ ቀረቶ ነው

  • @selams549
    @selams549 2 หลายเดือนก่อน

    Hile you so generous. Thank you. Tekele you can do it. Fitness has to be a lifestyle. You are in wonderful shape. You can add exercise and help the lower body strengthen and tone. It is a wonderful video.❤❤❤❤

  • @bzuneshbelayneh5899
    @bzuneshbelayneh5899 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግረኛው ሚዲያ ያንተን ሚዲያ በጣም ነበር የምከታተለ ው ነገር ግን ከዚህ በፊት ባህር ዲር አከባቢ የነበረች በመለክሴ ተደፍሬ ወለድኩ ብላ ባንንተ ሚድያ ቀርባ ነበር መለኩሴውም እኔ አልደፈርኩም ብለው ነበር ለ ከዚያ በኋላ ደብዘዋ ጠፋ አብራራልን

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከስሙ አሸብር የተባለ ሰው እንዴት ነው በመነጋገር የሚያምነው?

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ተክለሐይማኖት በርትተህ በርሜል ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ይረዳሃል እናዋጣልሃለን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ሽማግሌ ሰውዬ ሳይ በጣም አዝናለሁ በተለይ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ሆኖ ቤተመቅደስ አንዳይገባ መጸሐፍ ቅዱስ ስለከለከለው
    መጽሐፍ ቅዱስ ሽባ ና ቆማጣ ወደ ቤተመቅደስ አንዳይገባ ይላል።
    ነውር ያለበት ማንም አይቅረብ፥ አንካሳ ፥ ሽባ ቆማጣ ፥ እግሩም የረዘመ ሰው አይቅረብ። ( ዘሌ 21:18 )
    የልዑል አግዚአብሔር ስም ለዘላለም ብሩክ ይሁን ፈጣሪ በሚለው ቃል አስማማለሁ ምክንያቱም አርሱ አግዚአብሔር አና ፈጣሪ ነው ። ነገር ግን ለምንድነው ቅዱስ አና ጻድቁ ኃያሉ አግዚአብሔር ሽባ ፣ ቆማጣ ፣ ሽፋ አና አንካሳን ወደ ቤተመቅደሱ አንዳይገቡ የከለከላቸው ? የሚነግረኝ ሰው አለ የመጽሃድ ቅዱስ አውቀት ያለው ሰው ?

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 2 หลายเดือนก่อน

    በፋቅሮ የምትኖሩ ኑ መስክሩ እመቤታችን ለእኔም እናቴ ስንቄ በረከቴ ናት🎉🎉🎉💐♥️💯🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ABD-xu6iw
    @ABD-xu6iw 2 หลายเดือนก่อน

    ጎርጎራ project program siraln please

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 หลายเดือนก่อน

    የውነት.ቅንንቱ..ማረከኝ.

  • @yegaramedia1466
    @yegaramedia1466 2 หลายเดือนก่อน

    ኃይልዬ የኔ ጀግና ስለ ዶላር ግብይቱ አልገባህም

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 หลายเดือนก่อน

    ተክሌ እባክህ ለእንግዶችህ ከበሬታ ይኑርህ።

  • @Sofonias-jf5rh
    @Sofonias-jf5rh 2 หลายเดือนก่อน

    egrengaw midea
    lemahberesebu eyastemark lalehew melkam negeroch enamesegnalen

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 2 หลายเดือนก่อน

    እግረኛው ስልጡን ጋዜጠኛ ስለሆንክ በ12,16,19,21 በመሳሰሉት ቀናት ያለ ሥራ አሳልፉ የሚል መጽሐፋዊ ትዕዛዝ አለ ወይ?ይህ አካሄድ ዐለም አሁን ባለበት ሁኔታ የአገራችንን ኤኮኖሚ አይጎዳም ወይ ?ጥረህ ግረህ ብላ የሚለው ቃል አለከበር አያስጠይቅም ወይ ?እግረኛዉ በዚህ መልስ ይፈልግልን።

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ የምርጦች ምርጥ

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ Respact

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 2 หลายเดือนก่อน

    መግስት ለሀይሌ ቧታውን ቢለቅ ያስታርቅ ነበር..

  • @getayferdal8827
    @getayferdal8827 2 หลายเดือนก่อน

    Yanebal lemehonu?

  • @BelachewNetsanetTeka-dp3jk
    @BelachewNetsanetTeka-dp3jk 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለት አትጵያዊ ❤️❤️❤️

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 2 หลายเดือนก่อน

    ተክልዬ አሞርተህበት የቀነኒ ዛሬ ተዘበር ያሳዝናል::

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 2 หลายเดือนก่อน

    Betham des telalchu wow hayle

  • @raconwon
    @raconwon 2 หลายเดือนก่อน

    ተክሌ! ወንድምህ አንተን የበቃ ሰው ለማድረግ የተጠቀመበት መንገድ ምን ያህል ረቂቅ አስተሳሰብ እንዳለው የሚያስረዳ ነው። እኔ ኢትዮጵያ አንድ እንቁ ፈላስፋ እንዳጣች ነው የተሰማኝ።
    ሆኖም ደግሞ ፍልስፍና ተማርን ብለው ባገኙት መድረክ ሁሉ "ኒቼ" እንዳለው እያሉ አሰልቺ ድግግሞሽ ከሚያሰሙን ይልቅ እንዲህ አይነቱን እውነት እየፈለጉ እያፈላለጉ ለንግግራቸው ማጣቀሻ ቢያደርጉ እንዴት መታደል ነበር።
    ጠያቂም ተጠያቂም ክበሩልኝ።

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 2 หลายเดือนก่อน

    ሃይሌ ባክህ ይሄ እየጨማመርክ የምታወራውን እንጊይሊዘኛ ተወው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @tigistgezu6838
    @tigistgezu6838 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይሌያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

    ኃይሌ ፕሮግራም እንዳያመልጥህ ካሴት አዘጋጅተህ ቢደወል እንኳን ቅዳና በኋላ ማዳመጥ ነው።

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 2 หลายเดือนก่อน +1

    tikil hayimanot fb lay semonun be afar kilel bahilawe hikemna yimesit ale dwelina mokrew nuru belhi geba

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 2 หลายเดือนก่อน

    Egzhabher yemsgen

  • @lenchoephrem392
    @lenchoephrem392 2 หลายเดือนก่อน

    ተክልየ እባክ ሀይልየን አገናኝ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህይልዬ ኮራብሽን ካልጠፋ ኢትዮጵ ውስጥ ፍትህ በጭራሽ አታገኝም እመነኝ!!! በየቀዳዳው ኮራብሽን ነው!!!

  • @DerejekefoYes
    @DerejekefoYes 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ሀይሌ ሁሉ ነገር ነህ እኮ ይመች

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 2 หลายเดือนก่อน

    Yihen hulu sew ketro maserat tilik jegninet new

  • @habtamuyilma1919
    @habtamuyilma1919 2 หลายเดือนก่อน

    ጃል ! ፍርሃት እንዴት አሽመድምድሃል ? በንግግርህ በአኳኋንህ ያስታውቅብሃል ። ንግግርህ መስህብነት የሌው ፍስፍስ ነገር ነህ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      ማን ነው የፈራው?😂

    • @habtamuyilma1919
      @habtamuyilma1919 2 หลายเดือนก่อน

      @@Ya-rm4qp በእግሩ የሚያስበው ሰውዬን ነው ? ጋዜጠኛውን አይደለም

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 2 หลายเดือนก่อน

    Sport lay plitica mewtat alebet ena bizu ruchoch menor alebet

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน

    አህያም የለኝ ከጅብም አልጣላም አሉ አባባ

  • @biniyamabebe9305
    @biniyamabebe9305 2 หลายเดือนก่อน

    my Hero

  • @Mekonen-dt3mm
    @Mekonen-dt3mm 2 หลายเดือนก่อน

    Hayliyachgn enwedhalgn