ለአቶ ከተማ ይፍሩ የተሰጠችው ህጻን ለምን ደብዛዋ ጠፋ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @miresawaktole3662
    @miresawaktole3662 5 หลายเดือนก่อน +6

    በሕይወት መንገድ ተጠፉፍተዉ ለፍለጋ አስቸጋሪ የሆነውን ለማቃለል ስለጀርከዉ መነገድ አድንቀኃለሁ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሙሉጌታ ከተማ እሚባል ሰዉ ፌስቡክ ዉስጥ ሁሉንም መልስ ታገኝዉአለሽ (Mulugeta Ketema) West Palm beach Florida ይኖራል። በጣምጰጥሩ ሰዉ ይመስላል አናግሩት

  • @rahel6046
    @rahel6046 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲህም ጀመርክ በርታ አንተ ጎበዝ ነህ እንዴት እንደምወድህ ውድድድድድድድ

  • @user-su7bz9uq4f
    @user-su7bz9uq4f 5 หลายเดือนก่อน +18

    ተክለ ፕሮግራምህ ጥሩ ነወ ነገርግን የጠየቅከውን እየመለሱ እያለ ሁሌ ጣልቃ ትገባለህ ይህንን ትተህ ዝም ብለህ አዳምጠህ አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ብትጠይቅ መልካም ነው ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ያሠብከው ቦታ ያድርስህ

    • @solomonworkneh5778
      @solomonworkneh5778 5 หลายเดือนก่อน +2

      ለምን አግብተህ አትገላገልም።ሴቶችን ባየህ ቁጥር ለሀጭህን ከምታዝረበርብ?ወንድማዊ ምክር

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 5 หลายเดือนก่อน

      ወይዘሮ አግባ ብሎ ምክር ምን የሚሉት ነው ? ባለትዳሯን ፕሮግራሙን ማዳመጥ ይመከራል ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ በፀሎት እግዚአብሔር ይችላል ! ሲፈቅድ ያገባል

    • @user-ev1ch8uc5f
      @user-ev1ch8uc5f 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@solomonworkneh5778

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 5 หลายเดือนก่อน

      @@solomonworkneh5778 I noted that. He can't control his sexual affection even on such program. ይሄንን ፕሮግራም ራሱ ለልጂቱ ትቅረብ ብሎ እንጂ በአንድ ፌስ ቡክ ቴክስት ሰወቹ መልስ ሊሰጡት ይቺሉ ነበር፥፥የሚገርም ሰው እየሆነ ነው፥፥ ሰው ይታዘባል አይልም እንዴ ዝም ብሎ እንዲህ ሲዝረከረክ?

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 หลายเดือนก่อน

      @@gezegeta923እሷ እኮ ናት አፋልጉኝ ብላ የሄደችው

  • @Hannatchannal
    @Hannatchannal 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዕድሜ አትቀሽቡ እየተነጋገራችሁ ያለዉ ነገር የንጉሱ ዘመን ስለሆነ

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ❤❤❤

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ato Ketema yefru is the greatest Ethiopian foreign minister Egreegnaw. If u want know about him read Ketema yefru book

  • @henokpetiyas4552
    @henokpetiyas4552 5 หลายเดือนก่อน +1

    Selam selam

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእህትየው ዕድሜ 55 ነው የአቶ ከተማ ልጅ ሙሉጌታ ከተማ ይባላል

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 หลายเดือนก่อน

    Egregnaw tiru asteway nehe! Berta Egziabher yirdahe!!!

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 หลายเดือนก่อน

    ተክልያ በረታ ዉንደሜ ❤

  • @miresawaktole3662
    @miresawaktole3662 2 หลายเดือนก่อน

    እግረኛዉ፦ ጥረትህን እያደነቅሁ የዚህች እህት ለቅሶ የትደረሰ ?

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይይ ለእህቷ ግን በጣም ከባድ ነው::

  • @purplestars029
    @purplestars029 5 หลายเดือนก่อน +2

    This very sad and emotional 😢 her dad can be anyone from that same family? Because you never know how woman's get attacked by man!!! I feel like someone in that family get the mom pregnant 🤰 who knows 🤷‍♂️ except 🤔 the mam and the person who did this????

  • @azebg328
    @azebg328 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጣልቃ አትግባ መልሱም ለአንተ እደሚመችህ መሆን አይጠበቅበትም የድሮ ሰዉ ቤቱ 24 ሰአት ክፍት ነዉ የዛሬዉ ዘግቶ በላ አልነበረም እባክህ አስጨርሳት

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 5 หลายเดือนก่อน +4

    ይህቺ ሴት እድሜዋ ስንት ቢሆን ነው አቶ ከተማ ይፍሩ ቤት ትሄድ የነበረው ከ1966 በፊት የሚሆን ነገር ከሆነ የ50 አመት ነገር ነው እቺ ደግሞ እድሜዋ አይመስለም እንዴት ነው ነገሩ

    • @tigistmelakehiwot163
      @tigistmelakehiwot163 5 หลายเดือนก่อน +1

      እድሜዋ ከ 60 እስከ 65

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน +2

      ከ፲፱፻፷፮ ዓ.ም ከመንግስት ለውጥ በኋላም ፡ የቀሩት ቤተሰቦቻቸው በሀገር ውስጥ ኑሯቸውን ቀጥለው ይሆናል።

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 5 หลายเดือนก่อน

      አልተወለደች አዳምጥ

    • @MesfinMengstu-pz3yf
      @MesfinMengstu-pz3yf 4 หลายเดือนก่อน

      Edemawa sayehone lebatesabu kerebe selahonu yeketema yeferu misete bate nawe yametehadawe enji behayela selasa giza ayedalem edema calculate kemaderage tarikune badaneb ebeketatel

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      #መሥፍን መንግሥቱ
      @@MesfinMengstu-pz3yf

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 หลายเดือนก่อน +1

    የአባቷን ስም እያወቅሽ ስሟ ማን ይባላል ? በሰላም ያገናኛችሁ

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እድሜ calculate ይደረግ?????

  • @zenebegetaneh-vc8lx
    @zenebegetaneh-vc8lx 5 หลายเดือนก่อน

    Ketema yifiru was a fames intellectual minster during the janihoy rejem ,pls refer his biograph

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቶ ከተማ ይፍሩ ቤተሰቦች የት ኣሉ?

  • @tadesseayalew6549
    @tadesseayalew6549 5 หลายเดือนก่อน +2

    Kdist ketema yemtbal awkalehu esua meselechign kayehuat rejm gize honoatal mnalbat Kamera wede Ethiopia satmeles atkerm.betechalegn meten lemagignetna lemeteyek emokralehu.

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 5 หลายเดือนก่อน

    ደነገጥኩ ሳያት እኔን መልሼ እያየሁ መሰለኝ ❤

    • @danagetu6202
      @danagetu6202 5 หลายเดือนก่อน

      አንችጨነሽ እህቷ 😂?

  • @HolyFireTv-we9vf
    @HolyFireTv-we9vf 5 หลายเดือนก่อน +2

    ካንችም በላይ አልካት ህህህህህህ

  • @ABC2023-ik7ef
    @ABC2023-ik7ef 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህትሽ የአቶ ከየማ ይፍሩ ልጅ የመሆን እድልዋ ከፍተኛ ነው።የሃለ መለኮት ልጅ አጼ ምንሊክም ከእጅጋየሁ ኤዴሞ የተወለዱት በአስገድዶ መድፈር እንደ ነበረ አንርሳ። ይህ ታሪክ በሸዋ በአማራ ገዥዎች ቤት ወረርሽኝ አይደለምን?

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 5 หลายเดือนก่อน +3

    የፕሮግራሙ መግቢያ ምንም የሚድያ ሙያ ላይ ያለን ሰው አይገልፅም ብትችል የተሻለ ከሞያው ጋር የሚሄድ ቪዲዮ ብታዘጋጅ። ምነው ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ታሪካዊ መልካዓ ምድራዊ ገፅታዎች የሞላበት አገር እንደዚህ የረሃብ ማስታወቂያ መስራት ተገቢ ነው!?

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 5 หลายเดือนก่อน

    ☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው በጉዳ ብትጨርሱት ለህታችሁም ብታስቡ ባሳደጉ ለቁምነገር ባበቁ ባደባባይ እንዲህ ደስ አይልም በረዶ ነው

  • @henokpetiyas4552
    @henokpetiyas4552 5 หลายเดือนก่อน

    First

  • @helenemso32
    @helenemso32 5 หลายเดือนก่อน +1

    ayzoachew tigenangnalachew

  • @Statics_SPSS
    @Statics_SPSS 5 หลายเดือนก่อน

    🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎😊

  • @yeshiwasfentahun
    @yeshiwasfentahun 4 หลายเดือนก่อน

    የእህቷ እድሜ 55 አከባቢ ይሆናል አቶ ከተማ በኃይለስላሴ ግዜ የነበሩ ታላቅ ዲፕሎማት ናቸው ኃይለስላሴ ከወረዱ እንኳን 50 አመት ሆኗቸዋል

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 4 หลายเดือนก่อน

    What happened? Somebody need to tell you your speech is speeding please somebody tell you.

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አውነት መን የሳቀበት ስትል እህቴ ለማደጎ በተሰጠች በ 38 አመቷ ልጄ አይደለችም በለው ካዷት እንደው በፈጠረክ አሞላክ በድንግል ልጅ መክርህን እርዳኝ አውነትን በመይታመን ምክንያት እና ሀሰት እየተቀየረ ነው ወንድሜ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ተክሌ😂

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 5 หลายเดือนก่อน

    Yewoh guday minister nbru

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።

  • @Maeteb
    @Maeteb 5 หลายเดือนก่อน

    አያቷ ሲሞቱ እናቷ ፲ አመት ነበሩ? የቀማሁት ልክ ነው?

  • @wondimagegnehubelete863
    @wondimagegnehubelete863 5 หลายเดือนก่อน +1

    የጎበዝ ጋዜጤኛ ችሎታ ነዉ ያለህ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 หลายเดือนก่อน

    ምነው ሰይጣን ማምለክያቼው ብቻ አመጣችሁልን በጃፓን ስንት የሚታይ በባህር እና በመንገድ በፎቅ መሀል የሚሄድ በኮምፒተር የሚንቀሳቀስ ትሬን የንግድ ማዕከል እያለ እሳ ይህ ሰይጣናዊ ቤታቸው ቀለላችሁ ለመቅረፅ ???? የዘፈን ዳርዳር እስክስታ አሉ 🤔

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 5 หลายเดือนก่อน

    ይቺልጅአሁን ይሄንንእውነትአሁንለመቀበልአሥቸጋሪነውአንቺምእህቷምእህትመሆንሽንእያወቅሽግንእርሧሣታቅሌላዓለም😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน

      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ።

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 5 หลายเดือนก่อน +1

    የአሁንም ወታደር እንደድሮው ነው ወታደር ወታደር ነው የድሮ የአሁን የሚባል የለም አትዘባርቅ ሰውየው

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 หลายเดือนก่อน +1

      በዘመነ ቴክኖሎጂ ፡ ልጅ እና ወላጅ የመጠፋፋታቸው እድል ጠባብ ነው።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 หลายเดือนก่อน +1

      አለ የደሮና የአሁኑ ይለያያል

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465
    @abdiiboruushaakkiissoo6465 5 หลายเดือนก่อน

    እግረኛ ሚዲያ፣ ሌላ ከቤተሰብ የጠፋች ሴት ልታገናኛቸው ተችላለህ???

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 5 หลายเดือนก่อน

    Kkkk😂

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዓይነስዉሩን
    ልበብሩህ
    እንዳሉት
    እግረኛውን
    እግረ
    ርጡብ፣ እርጥብ፣ገድ.... ልልህ ወደድኩ። ጥልየ እንዳልከው እኔም ተክልየ ልበልህና ቀና ግልጽ፣ርህሩህና ፈቃር ኢትዮ/ዊ ዜጋ በመሆንህ እወድሃለሁ !
    ኣግብተህ ይሆን ????? የምታገባት ሚስት ቁርስ፣ ምሳና ራት ሳያስፈልጋት ፈገግታህንና ቁምነገርህን እየተመገበች የምግብ ወጪህን በታላቅ ቅናሽ በማውረድ ወረትህን ታሳድግልሃለች ብየ ኣምናለሁ። ባለሃብትም ታደርጋሃለች !
    ታዲያ ውበቱም ወጣትነቱም ሳያመረቅን ቶሎ ኣግብተህ ባለቃጭልና ድፎ ዳቦ ልጆችን ማፍራት ይጠበቅብሃል !
    ለ16 ዓመታት ያለምግብ የኖረችውን ወጣት ሰይፉ " እንዴት ነው የምትኖሪው ?" ይልና
    "በጸሓይ ብርሃን"
    እንዳላት ያንተንም ሚስት
    "በሳቅና ፈገግታ" እንደሚላት ኣልጠራጠርም።
    ካገባህ ኣይቀር እንግዲህ ያቺ በዝግጅትህ መጀመርያ ላይ ዘወትር የምትቀበልህና በስስት እቅፍ ኣድርጋ ፎቶ ተነስታ ለብ ለብ ምግብ የምታቀርብልህን ቆንጂት ቀና ልጅ ብትጋቡ በጣም ደስ ይለኛል !

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 5 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ልጅ ግን ምንም የሚያመክረው ሰው የለም አይደል ? በጣም ቁንፅል እውቀት ኖሮት የሰው ሥም ሁሉ ያነሣል።ይተነትናል።

    • @duliti7133
      @duliti7133 5 หลายเดือนก่อน +9

      እኔ አውቃለሁ ካልክ አንተ ምከረው

  • @Hannatchannal
    @Hannatchannal 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks!