ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መዳኒአለም እድሜህን ያርዝምልህ በቃ ሌላ የምለውም ነገር የለኝም ስጋን ለሚገድሉ አትፍሩ ስጋንም ነፍስህንም መግደል ለሚቻለው ፍራ እንጂ ነበር የሚለው አሁን ግን ከመንጋ ጠባቂ አልፍ እስከ መንጋው ድረስ የሚፈራው ስጋን ለሚገድሉት ነው ኦርቶዶክስ ግን ለዘለአለም ትኖራለች ሁሉም ወድቆ ቢያልቅም እሷ ግን አምዷ ክርስቶስ ነው
ሐይማኖታችን በሰው አትለካም ተዋሕዶዬ❤ እኛ ሰዎች ደካማዎች ነን ስለዚህ የምትሳደቡ ሰዎች እረፉ ስርዓት ይኑራችሁ እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ አስተያየትህ❤
ይነሳ የጠርሙሱ ሳይሆን መጠጥ የሚመረትባቸው ቤቶችና ጫት የሚሸጥባቸው ሱቆች ከነ ጭራሹ መዘጋት አለባቸው እንደዛ ካልሆነ ሀገሪቱ አትለወጥም ወጣቱን የገደለው መጠጥና ጫት ነው አኡዙቢላህ እፍፍ
ትክክል
በልክክል
ትክክል አብርሽዬ እኔም ሰገጤ ነዉ እምላቸዉ ሐይማኖታችን እና ቤተክርስቲያናችንን አስደፈሯት በእዉነት😢😢አዎ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስዕል ይነሳ ክብር ለሰማዕቱ አባታችን🤲♥️😢
እኔ ኦርቶዶኪስ ነኝ እወነት ሰትናገር በጣም ነው ማደንቅ❤❤❤❤
በትክክል አብረሽዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😢😢
የማዳም ቂመሞች ያማታ እንጅራ ይዉጣላችሁ 🙏❤️🥰🥰
Ameeen
አሚን
Amen
አብርሸ አንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን❤አብርሽ ሻሽ ያሰረው ሁሉ ቂስ አደለም በጣም ነው የሚያሳዝነው
አብርሽ የቄራው የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ኢትዬጵያውያኖችን ያብዛልን ማስተዋልህን ለእውነት መቆምክህን ሁሌም እያደነኩ እንዳንተ አይነት ሚዛናዊ ወንድም ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም አከብርሀለው እወድሀለው ስለራሴ እንጂ ስለሰው አልወክልም ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ሁሉ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት
አዉ 100/%በሁሉም ሀይመኖት አለ በኘም መዉልድ ብሎ ተሰበስቦ ቅጠል የምየኝኩ ፊየል አይበሉ እምነቱን እየከፈፈሉ የሉ ለስሜተቸዉ ምገዙ ሞልቶወል አለህ ልብ ይስጠቸዉ ይስጠን አለሁ ሙስተአን
ሙስሊሙ ማሕበረሰብ ከመጠጥጋ ምን አገናኘው ከመጠጡ ጠርሙስ ምን ይለጠፍ ምን ምን አሳወቀው
ዋዉ፡አዋረድካቸዉ❤❤❤❤😂😂😂😂፡በርታ፡በጣም፡አስተያየትህ፡ጎበዝ፡ነህ፡ቀጥልበት፡እሽ
አብሪሽየ እግዛብሔር ከዝህ በላይ የምትናገርበት ጥሩ አደበት ይስጥ ተባርክ። ከልቡክ ሰው ለእውነት የቆምክ ምርጥ ወንድማችን ነክ።❤❤❤አንተን ሰቡስክራይም አለማድርግ እራሱ።❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ ወድማችን በትክክል ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ የተዋህዶ ልጆች ባለመጠቀም ሀላፊነት ዉሰዱ
አብርሽ ደስ የምትለኝ ነገርክ ሚዛን አለው ጎበዝ ነክ ለእውነት ነው የቆምከው በርታ ወንድሜ አትሳደብ እውነቱን ግን ፍርጥርጥ አርገው አመሠግናለው❤❤❤❤❤
አብርሽ ተባረክ እውነት ነው የተናገርከው አይወክልም ኦርቶዶክስን
አብርሽየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመስግናለን
በቅዱሳን ስም መጠጥ ሲሰየም እኮ ቤተክርስትያን በሕግ መጠየቅ ነበረባት መጀመሪያም ግን ቤቱ እረኛ አጥቷል 🥹
ራእይ 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።📖🍇🍇😥😥🙆
My brother u telling the truth i am Muslim every relgen they derirk alcoholi as u seid is true personely i dont dirk i dont suport Alcohol is not bout the dirks is about u live if u drink u dont live long tks for everything u telling as tks❤❤❤❤❤
በሀይማኖት የሚቀልዱና የሚጫወቱ የጃቸውን ማገኘት አለባቸው😢😢😢😢
አብርሸ በጣም አከብርሀለው ጎበዝ ነህ አታዳላም ምርጥ እይታ ❤❤
አንኳን ደህና መጣህ ለሁላችን ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢
በርታ ወንድሜ ቤተክርስቲያን የገቢ ማሰባሰቢያ ተብሎ ባዛር አዘጋጅተው የሚሸጠው ቢራ ይቅር ይበለን ፡፡ ታረቀን ጌታ ሆይ ፡፡
Tabareki abreh wandema❤❤❤❤
ይነሳ ዎጣት ከ መጠጥ ቤት 😢😢😢👍👍👍
.እግዚአቢሄር ይባርክህ እውነቱን ስለተናገርክ
ፈጣሪ ለሁላችንም አንድ አይነት ህግ ነው ያወጣው አታድርጉ የተባለውን አለማድረግ ነው ከኛ የሚጠበቀው ይሄን ለማድረግ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🙏🙏🙏
አለም ኢስላማዊ የሸሪአ ህግ በትክክል ብትመራ ምድር በፍትህ ትሞላ ነበር ስለዚህ የኢስላም ህግ ተግባራዊ ይሁን
እናመሰግናለን አብረሽ ትክክል
ጌታ ሆይ የሚያሰተዉል ልብ ሰጠኝ/ን🤲🙏😢😢😢
አብርሽ የስፈሪ ልጅ ::ዘመንህ ይባረክ ትክክልየልቤን ነው የተናገርክልኝ ::ቢቻል ቢቻል መጠጥ ቤቶቹን እንዳለ መዝጋት ::ጠጭዎችም .. ገዥዎችም ::ሻጮቹም የእኛ ኦርቶዶክሶች ናችው .. አብርሽ እመቤቴንእሄ ያለሁበት እስቴት.. ሴቶቹንእስፓንጅ በላችው.. ይጠጣለ ሳይሆን እንደ እስፓንጅ ይመጣለ በላችው.. ከዛስ ያል አስፈላጊ ቃላቶችን.. መንዘራጠጥ ... እሚገርምህቅዳሜ ይለጉ ይለጉ እናእሁድ ችርች ሲመጡ.. እስሪ መጠጣችው .. በጣም ያሳፍራሉ.. ፈጣሪ.. ልቦና ይስጣችው መጠጥን.. ሺሻን.. ባጠቃላይ.. አልኮሎችን ክምድረ ገፅ ያጥፋልን ::
,ቆይአብርሽ.ዛሬነውያዩት.እዴ.ኡስከዛሬ.ሲቸልሱ.የትነበሩ.ጉድእኮነው
አብርሽ የልብ እኮነው እምትናገር እግዜር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሳዝናል ሙስሊሙጫትን የኢስላም መገለጫ አዲረጉት እነዚደሞ መጠጡን መጠጥም ይሁን ጫት አገራችንንም ህብረተሰቡንም ነዉ የሚያጠፋዉ አላህ ያጥፋልን
ጫት ሙስሊም ብቻ ነዉ የሚቅመዉ ያለሽ ማነዉ የሙስሊም ጦስ ዉጪ
@@fatyasultan6047 ነብዩና ሙሀመዲ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል መልስ የለኝ
ትክክል ብለሀል አብርሽ
100%👌👌👌👌👌👌👌መጀመርያ እኛ ሰዉ መሆን አልቻልን ለቅዱሳን መከራከር😔
አዉሬ ከሆንሽ ለምን ሰዉ አቶኚም ታዳ እኛ ሰዉ ነን ለዛዉም በደሙ የተገዛን
Selam abrish ye sidetegnoch abat 😍😍😍 Tekekel nek enameseginalen 🙏❤️
አብርሽዬ የኔ አባት ስወድህኮ❤❤❤❤
ክበርልኝ አብረሽ እወነት ሲነገር ቢመርም ዋጡት
እውነት ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዚህ ጠርሙስ ላይ ይነሳልን ክብር ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በነካ እጃችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ወንድም እህቶቼ ከጫቱም ከሱሱም ወጣቱን አንሱት ይበቃል ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዝም አንልም ለጎንደር ኦርቶዶክሳውያን እንድረስላቸው በከባድ መሳሪያ እየተገደሉ ነው ቤተክርስቲያንን የመከላከያ ካምፕ አድርጓታል ዘንዶው እንነሳ ይበቃል ስለ ኦርቶዶክስ ዝም አንልም !!!ግብረሰዶምን አጥብቀን እንቃወማለን !!!
በትክክል❤❤❤❤ወንድማችን🎉🎉🎉🎉
ዉነትህን ነዉ ወንዲም አስለን አስካሪ መጠጥ ሀራም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
ኡናትሂን ነው አብርሺዬ የካዳዱትን ዋረቃት ስህንትቤ ዉስጥ ማጣል ትክክል አይደለም 🥲🥲🥲
ትክክል ነዉ 🙏👍❤❤❤😢😢
ርብርብ እምንወድክ እኮ ነጭ ነጫን ሰሰምትናገር እኮ ነው❤ዊ❤❤ዊ❤ዊዊ❤ዊ
አብርሽዬ አስተዋይ
ልክ ብለሃል ሰው ይሰሳታል ግን ሊታረሙ ሊወቀሱ የሚገባ ሰወች ናቸው
ትክክል ትልቁ መፍትሄ ጨርሶ አለመጠጣት።
*ትክክል አብርሽ እኛ በጀመርያ መጠጡን ማቀም ኦርቶዶክስ ነጋዴዎች መሸጥ ማቆም የዛኔ በግዱ ፋብሪካው ይቀይራል እና ደግም አባቶችን በሰውነታቸው ሳይሆን ፈጣሪ በሰጣቸው ስልጣን እናከብራቸዋለን*
Faxrii yebarake. Wed
አብርሽኮ አይናገር😅😅😅❤❤❤❤
❤❤❤abrish.anteko.jegina.ne.enameseginalen.lesewu.sadiqi.yelem
ጠርሙሱሳይሆን አምራቹእራሱመታገድአለበት ሼርአድርጉ ክርስቲያኖች አብርሼእዴትነህልኝ ሼርሼር
ይነሳ yes
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና ነኒ❤❤😂😂
አብርሽየ ❤❤❤❤❤
Ya Allah 😢😢😢😢😢😢
አብርሽየ ይመችክ ፍርጥርጥ እውነቱን እነዚህ አሰዳቢ ናቼው በሀይማኖት ተሸፍነው እውነቱን ስለተናገርክ እናመሰግናለን
ስሰላም አብርሽ❤❤❤
አብርሽ በዚህ አጋጣሚ ሤተኛ አዳሪወችን ንገራቸው ጫትቃሚወችንም በነካ አፉህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ሰላምህ ይበዛ አበርሽዬ
ውነት ነው😢😢😢😢😢
ነንግስት ነው ለአጀዳ የሚያረገው
አላህ መጫርሽችን ያስመርልን
Yessssssss ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢ዘንድሮማ'በየቤቱ'ያለጉድ'😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክክክ ብለሀል ወንድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ትክክል ነህ አማራ ክልል በብዛት እኔ ባደኩበት ጎደር አካባቢ አባቶቻችን ቄስ ሳይሆኑ ባህል ስለሆነ ይጠመጥማሉ እደቄሶች እኔ እማስበው መጠጡን ባጠጣስ ቢቀርስ
እግዚአብሔር አምላክ ልብ እና ማስተዋል ይስጣችሁ😢😢
እዉነት ነዉ
ሙስሊሞች ከእናንተ ጫት አይብስም መፃፍ ቅዱስ ላይ ይፈቀዳል የምትይ ሁላ በኛ አይፈቀድም ለምን ብትሉ ሰማእቱ ዮሐንስ በጣም ምቶደዉ ልጅ ነበረች እሱ በድንግልና መኖር ነበር ሚፈልገዉ ከዛ በመጠጥ ቤት አንገቱን አስቆረጠችዉ የተቆረጠዉም አንገት አለምን ዞሬ ወንጌል ሰበከ በዚ የመጣ አይፈቀድም የእናንተ ግን በመስጊድ ጎዝጉዛቹ ትቅማላቹ ማርያምን በአይኔ ያየሁት ነዉ
አወ ጫት እሚቅሙ አሉ ምነዉ ነባር እስልምና እያላችሁ ሌላዉን እየተሳደባችሁ አልነበረደ የናተኮ በዚና የታጀበነዉ አርማሪያሺ ይዘገና😂😂😂🎉
ሁሉም ይጨብጠዋል ኦርቶዶክስ ብቻ አደለም ሁሉም ያቁም
ስላም ወይ ዘድሮው🎉🎉😂😂😂
መፃፉ እኮ ጠጡ ድህነታቹ ትረሱ ዘንድ ይላል እኮ
አህዛብ
😭😭😭😭😭😭ውነት ነው
የእውነት ህዝቡ ከመጠጡ ብያቆም አሪፍ ነበር እዛ ተዘፍዝፈም እያዋሉ ምን ዋጋ አለው ወንድም አለም መዲኃኒአለም አባቴ እርዳን
አብርሼ❤❤❤
በጣም እኔ ሁሌም በጊወርጊስ ቢራ የጊወርጊስ ስም በመጠጥ ስለተሰየመ በጣም ነዉ እሚሰማኝ ይህ አልበቃ ብሎ በራያ ቢራም ደገሙት ያሳዝናል ስለዚህ ይህን ምርት መጠቀም የለብንም
Ajaa'ibaa kunii Waaqayyoo uummata Miskinaa kan haa yaadatuu 😢😢🙏🙏🙏
አብርሸ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ኦድቶዶክሰ ነኝ ግን ግራ ያጋባኝን ነገር በግልፅ ተናግረሀል መተግበሩ ላይ ነው ችግራችን እባካችሁ እንተግብረው
😥😥🖤🖤🖤🖤🖤❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በየ ሀይማኖቱ ጋጠወጦች አሉ አላህያ ስተካክላቸዉ አለዛ ያንሳቸዉ ምንም የማይጠቅሙ አወቅን የሚሉ የማያቁ መሀይሞች አሉ በተለይ የሀይማኖት መገለጫ ለብሰዉ የሚያላግጡ ሰወች ምን አይነት ህሊና ቢኖራቸዉ ነዉ አኡዙቢላ
ካልግዙት አያመርትም ስለምትጠጡለት ነዉ የሚያመርተዉ
ትክክል ውንድምችን 💚💛♥️
አብርሽ እዉነቱን ነዉ በጭራሽ ምርቱን አጠጡ
መጀመሪያ እናንተ ተነሱ እንጂ ከጠርሙሱ ማለቴ ጠጪዎች
አብርሽ ራያ ቢራ የአገር አፍራሽ የጀነራል ጻድቃን ነው🇪🇷❤🇪🇹
😢😢😢😢😢
Abiresh ejiochu siyamir
Wenet tewahedo ljache metete ybekan😢😢😢😢
እየሱስውይንይጠጣነበርይላልመፃሀፍቅዱስ
ደግ አረገ ምን ይጠበስ ጫታም አሁን መሃመድ ዘማዊ ነው ብለው ይቀጥሉልሃል😁😁
@@Fanos-hgfy ጂልጫትእማእናተምትቅማላችሁማሀይም
Ayii Qeessii 😢😢😢😢😢 Waaqayyoo isina haa Qajelchuu 🙏🙏
አብርሽ ደጀ ሰላም እኮ አረቄና ጠላ እኮ ይገባል አታውቅም ማለት ነው?ኦርቶዶክስ እራሷ እኮ መጠጥ ትፈቅዳለች አታውቅም ማለት ነው?
አፈር ብይ ኦርቶዶክስ ዘፈን እና መጠጥ በፍፁም አትፈቅድም የሰማእቱ ዮሐንስ የሞተዉ በመጠጥ ቤት በጭፈራ ቤት ስለሆነ በፍፁም አትፈቅድም
እውነት ነው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤
መዳኒአለም እድሜህን ያርዝምልህ በቃ ሌላ የምለውም ነገር የለኝም ስጋን ለሚገድሉ አትፍሩ ስጋንም ነፍስህንም መግደል ለሚቻለው ፍራ እንጂ ነበር የሚለው አሁን ግን ከመንጋ ጠባቂ አልፍ እስከ መንጋው ድረስ የሚፈራው ስጋን ለሚገድሉት ነው ኦርቶዶክስ ግን ለዘለአለም ትኖራለች ሁሉም ወድቆ ቢያልቅም እሷ ግን አምዷ ክርስቶስ ነው
ሐይማኖታችን በሰው አትለካም ተዋሕዶዬ❤ እኛ ሰዎች ደካማዎች ነን ስለዚህ የምትሳደቡ ሰዎች እረፉ ስርዓት ይኑራችሁ እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ አስተያየትህ❤
ይነሳ የጠርሙሱ ሳይሆን መጠጥ የሚመረትባቸው ቤቶችና ጫት የሚሸጥባቸው ሱቆች ከነ ጭራሹ መዘጋት አለባቸው እንደዛ ካልሆነ ሀገሪቱ አትለወጥም ወጣቱን የገደለው መጠጥና ጫት ነው አኡዙቢላህ እፍፍ
ትክክል
ትክክል
በልክክል
ትክክል
ትክክል አብርሽዬ እኔም ሰገጤ ነዉ እምላቸዉ ሐይማኖታችን እና ቤተክርስቲያናችንን አስደፈሯት በእዉነት😢😢አዎ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስዕል ይነሳ ክብር ለሰማዕቱ አባታችን🤲♥️😢
እኔ ኦርቶዶኪስ ነኝ እወነት ሰትናገር በጣም ነው ማደንቅ❤❤❤❤
በትክክል አብረሽዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😢😢
የማዳም ቂመሞች ያማታ እንጅራ ይዉጣላችሁ 🙏❤️🥰🥰
Ameeen
አሚን
Amen
አብርሸ አንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን❤
አብርሽ ሻሽ ያሰረው ሁሉ ቂስ አደለም በጣም ነው የሚያሳዝነው
አብርሽ የቄራው የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ኢትዬጵያውያኖችን ያብዛልን ማስተዋልህን ለእውነት መቆምክህን ሁሌም እያደነኩ እንዳንተ አይነት ሚዛናዊ ወንድም ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም አከብርሀለው እወድሀለው ስለራሴ እንጂ ስለሰው አልወክልም ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ሁሉ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት
አዉ 100/%በሁሉም ሀይመኖት አለ በኘም መዉልድ ብሎ ተሰበስቦ ቅጠል የምየኝኩ ፊየል አይበሉ እምነቱን እየከፈፈሉ የሉ ለስሜተቸዉ ምገዙ ሞልቶወል አለህ ልብ ይስጠቸዉ ይስጠን አለሁ ሙስተአን
ሙስሊሙ ማሕበረሰብ ከመጠጥጋ ምን አገናኘው ከመጠጡ ጠርሙስ ምን ይለጠፍ ምን ምን አሳወቀው
ዋዉ፡አዋረድካቸዉ❤❤❤❤😂😂😂😂፡በርታ፡በጣም፡አስተያየትህ፡ጎበዝ፡ነህ፡ቀጥልበት፡እሽ
አብሪሽየ እግዛብሔር ከዝህ በላይ የምትናገርበት ጥሩ አደበት ይስጥ ተባርክ። ከልቡክ ሰው ለእውነት የቆምክ ምርጥ ወንድማችን ነክ።❤❤❤አንተን ሰቡስክራይም አለማድርግ እራሱ።❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ ወድማችን በትክክል ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ የተዋህዶ ልጆች ባለመጠቀም ሀላፊነት ዉሰዱ
አብርሽ ደስ የምትለኝ ነገርክ ሚዛን አለው ጎበዝ ነክ ለእውነት ነው የቆምከው በርታ ወንድሜ አትሳደብ እውነቱን ግን ፍርጥርጥ አርገው አመሠግናለው❤❤❤❤❤
አብርሽ ተባረክ እውነት ነው የተናገርከው አይወክልም ኦርቶዶክስን
አብርሽየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመስግናለን
በቅዱሳን ስም መጠጥ ሲሰየም እኮ ቤተክርስትያን በሕግ መጠየቅ ነበረባት መጀመሪያም ግን ቤቱ እረኛ አጥቷል 🥹
ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።
¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።📖🍇🍇😥😥🙆
My brother u telling the truth i am Muslim every relgen they derirk alcoholi as u seid is true personely i dont dirk i dont suport Alcohol is not bout the dirks is about u live if u drink u dont live long tks for everything u telling as tks❤❤❤❤❤
በሀይማኖት የሚቀልዱና የሚጫወቱ የጃቸውን ማገኘት አለባቸው😢😢😢😢
አብርሸ በጣም አከብርሀለው ጎበዝ ነህ አታዳላም ምርጥ እይታ ❤❤
አንኳን ደህና መጣህ ለሁላችን ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢
በርታ ወንድሜ ቤተክርስቲያን የገቢ ማሰባሰቢያ ተብሎ ባዛር አዘጋጅተው የሚሸጠው ቢራ ይቅር ይበለን ፡፡ ታረቀን ጌታ ሆይ ፡፡
Tabareki abreh wandema❤❤❤❤
ይነሳ ዎጣት ከ መጠጥ ቤት 😢😢😢👍👍👍
.እግዚአቢሄር ይባርክህ እውነቱን ስለተናገርክ
ፈጣሪ ለሁላችንም አንድ አይነት ህግ ነው ያወጣው አታድርጉ የተባለውን አለማድረግ ነው ከኛ የሚጠበቀው ይሄን ለማድረግ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🙏🙏🙏
አለም ኢስላማዊ የሸሪአ ህግ በትክክል ብትመራ ምድር በፍትህ ትሞላ ነበር ስለዚህ የኢስላም ህግ ተግባራዊ ይሁን
እናመሰግናለን አብረሽ ትክክል
ጌታ ሆይ የሚያሰተዉል ልብ ሰጠኝ/ን🤲🙏😢😢😢
አብርሽ የስፈሪ ልጅ ::
ዘመንህ ይባረክ ትክክል
የልቤን ነው የተናገርክልኝ ::
ቢቻል ቢቻል መጠጥ ቤቶቹን እንዳለ መዝጋት ::
ጠጭዎችም .. ገዥዎችም ::
ሻጮቹም የእኛ ኦርቶዶክሶች ናችው .. አብርሽ እመቤቴን
እሄ ያለሁበት እስቴት.. ሴቶቹን
እስፓንጅ በላችው.. ይጠጣለ ሳይሆን እንደ እስፓንጅ ይመጣለ በላችው.. ከዛስ ያል አስፈላጊ ቃላቶችን.. መንዘራጠጥ ... እሚገርምህ
ቅዳሜ ይለጉ ይለጉ እና
እሁድ ችርች ሲመጡ.. እስሪ መጠጣችው .. በጣም ያሳፍራሉ.. ፈጣሪ.. ልቦና ይስጣችው መጠጥን.. ሺሻን.. ባጠቃላይ.. አልኮሎችን ክምድረ ገፅ ያጥፋልን ::
አሚን
,ቆይአብርሽ.ዛሬነውያዩት.እዴ.ኡስከዛሬ.ሲቸልሱ.የትነበሩ.ጉድእኮነው
አብርሽ የልብ እኮነው እምትናገር እግዜር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሳዝናል ሙስሊሙጫትን የኢስላም መገለጫ አዲረጉት እነዚደሞ መጠጡን
መጠጥም ይሁን ጫት አገራችንንም ህብረተሰቡንም ነዉ የሚያጠፋዉ አላህ ያጥፋልን
አሚን
ጫት ሙስሊም ብቻ ነዉ የሚቅመዉ ያለሽ ማነዉ የሙስሊም ጦስ ዉጪ
@@fatyasultan6047 ነብዩና ሙሀመዲ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል መልስ የለኝ
ትክክል ብለሀል አብርሽ
100%👌👌👌👌👌👌👌መጀመርያ እኛ ሰዉ መሆን አልቻልን ለቅዱሳን መከራከር😔
አዉሬ ከሆንሽ ለምን ሰዉ አቶኚም ታዳ እኛ ሰዉ ነን ለዛዉም በደሙ የተገዛን
Selam abrish ye sidetegnoch abat 😍😍😍
Tekekel nek enameseginalen 🙏❤️