ትረካ ፡ ብርሃናማ ሌሊት - ፍዮዶር ዶስቶየቭስኪ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
- Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ፍዮዶር ዶስቶየቭስኪ
ተርጓሚ፡ ካሳ ገብረኅይወት
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ድሀ ሰዎች እና ብርሃናማ ሌሊት
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
chapters
00:00 መግቢያ
03:02 የመጀመሪያው ሌሊት
44:15 ሁለተኛው ሌሊት
01:43:18 የናስቴንካ ታሪክ
02:20:32 ሶስተኛው ሌሊት
02:49:09 አራተኛው ሌሊት
03:28:48 ንጋት
03:38:17 መውጫ
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia - บันเทิง
ኢድ ሙባሪክ ዉድ ቤተሰቦቼ 🎉
ስለጠፋሁ ይቅርታ! 🙏🏾
22
Ehd mubarek
🎉🎉🎉❤
Welcome brother arr edi atitfabin enji ❤🎉❤🎉
እሺ አልጠፋም ❤️🙏🏾
የዶስትዮቭዝኪን ስታሰማኝ በህይት ያለ መሰለኝ፣ጥሩ ስራ ነው ።ከአዲስ ዓለም ትረካ፡
ቀጥልበት መልካም ትረካ .
አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
Enama degami terakawochekin eyadameteku neber selamek yebeza🙏🙏🙏
አሜን ❤️🙏🏾
ምን አገኘህ ለማንኛውም ሰለተከሰትክ ደስ ብሎኛል ታድያ የልነበርክበትን ጊዜ አድማጮችህን ለመካስ ...
በሰላም ነዉ ፣ ደህና ነኝ ወንድሜ 🙏🏾 ❤️
ይሄዉ እናንተን ለመካስ ረዘም ያለ ኖቬላ አቅርቤላችኋለሁ 🙏🏾
ከልብ እናመሰግናለን!!
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰላም ለሁላችን፣
ግሩም ነው፡ እናመሰግናለን።
በርታ!
ሰላም ሰላም 🙏🏾
Thanks.
❤️🙏🏾
Thank you❤
You're welcome 😊
እናመሰግናለን
❤️🙏🏾
Well come👍
Thanks for listening 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ኸረ አትጥፋ
አልጠፋም 🙏🏾❤️
❤❤❤❤❤❤
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እንኳን በደህና መጣህ
አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እንኳን ደህና መጣህ❤
❤️🙏🏾
በሰላም ነው ጠፋክ አስናፈከን❤😢
በሰላም ነው❤️🙏🏾
እንኳን በሠላም መጣህ ❤😮😮
❤️🙏🏾
Enekuwan dena metaki selame newe ayedele
በሰላም ነዉ ወንደወሜ ❤️🙏🏾
Eheta bemalet yesetekakelekegi
እሺ እህቴ ❤️
Tum treka
🙏🏾
Nastiye mndn nw yemitifeligiwu
Uh! where have you been dear? Welcome back!
🙏🏾 ❤️
Can you please please find about Ato Bekaffa Haileyesus who translated Maxim Gorky's books into Amharic.
I couldn’t find anything on any book or any online source. I’m sorry.
@@tirekatube thanks, for your prompt response. I too tried and found nothing. I feel indebted (to Mr. Bakaffa)because his translations made my childhood bright. If it's not too much Russian library which used to be around piassa might have something about him. I live abroad and it's hard to find info from Ethiopia. Thanks again. Keep up your good work; you don't know how much I enjoy listening your books during my commute
That’s a great idea, I’ll try to find the place. I’ll reply here if I find out anything.
ግሩም ታሪክ ነው። በጣም እናመሰግናለን። እንደዚህ አይነት ረዘም የሚሉ ትረካዎችን በክፍል በክፍል ብታደርገው ምን ይመስልሃል? ይኽ የኔ አስተያየት ነው። ልትቀበለውም ላትቀበለውም ትችላለህ። ለምሳሌ "The Two Pilgrims" የተባለውን የሊዮ ቶልስቶይ አጭር ጽሁፍ በአምስት ክፍል አድርገው ስላቀረቡት አጭርና አጓጊም ጭምር ነው። አንተም ይህንን ድንቅ የዶስቶቭስኪ ስራ ሌሊት አንድ/ ሌሊት ሁለት...... እያልክ እየከፋፈልክ ልታቀርበው የምትችል ይመስለኛል። ለሌሎችም ረዘም ለሚሉ ታሪኮች እንዲሁ። እንዳልኩህ ይህ የኔ የግል አስተያየቴ ነው። በተረፈ በጣም የተረጋጋ ድምጽ ባለቤትና የጠራ የንባብ ችሎታን የተላበስክ ስለሆንክ ትረካዎችሕ እንደወይን እየጣፈጡ እንደሚሄዱ የታወቀ ነው። በርታ።
ከዚህ በፊት በተከታታይ ክፍል የሰራኋቸዉ ታሪኮች ከመጀመሪያዉ ክፍል ቀጥሎ ያሉት ብዙም እይታ ስላላገኙ ነዉ ወጥ አድርጌ ማቅረቡን የመረጥኩት። ቢሆንም ብዙ አድማጮች በተከታታይ ክፍል እንዲሆኑ እየጠየቁ ስለሆነ አንድ ሁለት ታሪኮችን እንደዛ አድርጌ እሞክራቸዋለሁ።
ለአስተያየትህ ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
I very much agree to the suggestion. It took my full night to finish listening but got me a problem at work next day for absence without leave.
Anyways it is great task fully accomplished.
ስለ ፍቅር ስሰማ ወይም ሳይ በእውነት ከባድ ፍቅር የያዘኝ ያክል ነው የሚሰማኝ😂 ሆ ጉድ እኮ ነው😮
😅🙏🏾
Beselam new ??? Selmtah des belogal
❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Beselam new?
በሰላም ነዉ ❤️🙏🏾
@@tirekatube eshi wendim.
thank arif terka nw th-cam.com/channels/wgk7OXImTLyuI4ehfglxrQ.html