አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
  • 652
  • 17 659 331

วีดีโอ

አረብ አገር የምትኖሩ እሰከመቼ የሰው መጠቀሚያ ፣ያውም ለሚዲያ ለማኞች
มุมมอง 4.9K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
ጋሸ ቢኒያም አርፈው ቢቀመጡ አይሻልም 50 ሺ ድርሀም እንዲሁም ....... ጉዱን ተመልከቱ
มุมมอง 21K14 วันที่ผ่านมา
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
ማዳም ቤት የሚሰሩ ሴቶች ቅሌት ተመልከቱ ።ከድግምት እሰከ ብር ሌብነት ፣የተያዙ።ያሰፈራል ፣ያሰደነግጣልም
มุมมอง 79K21 วันที่ผ่านมา
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
ኩላሊት ሰጥቼ ህይወትዋን ያዳንኩዋት ሚሰቴ ከዳችኝ ሰላለው እንዲሁም ሰለ አዶናይ
มุมมอง 14Kหลายเดือนก่อน
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tibe
ዲኤነውን አሁንም አላምንም ebs እሄዳለሁ ነው? ያልተጠበቀው ሆነ ።ተማሩበት
มุมมอง 37Kหลายเดือนก่อน
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
ቢኒ የጨቤን ሚሰጥር አሳልፎ ሰጠኝ ጉድ ተመልከቱ ።ፍቅረኛ ያላቹም የሌላቹም ይጠቅማቹሀል።ወይ ዘንድሮ
มุมมอง 21Kหลายเดือนก่อน
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
ሰው በሰው ላይ ተጨካከነ ፣ወንድም ወንድሙን ገሎ ጀግና የሚባልበት አገር ።እሰከመቼ??
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
እማማ ጨ እና እናትዋ እረ ክብር ይኑራቹ።ምን እያረጋቹ ነው መካሪ ጠፋ
มุมมอง 21Kหลายเดือนก่อน
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
የሳአውዲው መሪ እሰልምናን እያዋረደ ነው ።የአለም ሙሰሊም የደነገጠበት ቪዲዬ ።በኔም በኩል ደግጫለሁ ።ኑ እዩ
มุมมอง 69Kหลายเดือนก่อน
የሳአውዲው መሪ እሰልምናን እያዋረደ ነው ።የአለም ሙሰሊም የደነገጠበት ቪዲዬ ።በኔም በኩል ደግጫለሁ ።ኑ እዩ
አለምን ያሰተማረ አሰደንጋጩ ቪዲዬ ።እንዲሁም ዱባዬችን የናቀ ቻናል ጉድ እንዳትሆን እየተባልክ ነው
มุมมอง 32Kหลายเดือนก่อน
አለምን ያሰተማረ አሰደንጋጩ ቪዲዬ ።እንዲሁም ዱባዬችን የናቀ ቻናል ጉድ እንዳትሆን እየተባልክ ነው
እውን ዱባይ ክፍት የሰራ ቦታው ገላን መሸጥ ነው? ባለ ሚዲያውም እሰዋም መጠየቅ አለባቸው ይቅርታ መጠየቅም
มุมมอง 16K2 หลายเดือนก่อน
እውን ዱባይ ክፍት የሰራ ቦታው ገላን መሸጥ ነው? ባለ ሚዲያውም እሰዋም መጠየቅ አለባቸው ይቅርታ መጠየቅም
ገነት ንጋቱ ከባልዋ ጋር ያለው ነገር እውነት ለመናገር ያሳፍራል እዩና ፍረዱ እውነታውን
มุมมอง 35K2 หลายเดือนก่อน
ገነት ንጋቱ ከባልዋ ጋር ያለው ነገር እውነት ለመናገር ያሳፍራል እዩና ፍረዱ እውነታውን
አረብ አገር እሰር ቤት ሰትገባ የገዛ ዘመድዋ ንብረትዋን ካደቻት ።እኔንም ያሰመመኝ ቪዲዬ ነው አይታቹ ተማሩበት
มุมมอง 15K2 หลายเดือนก่อน
አረብ አገር እሰር ቤት ሰትገባ የገዛ ዘመድዋ ንብረትዋን ካደቻት ።እኔንም ያሰመመኝ ቪዲዬ ነው አይታቹ ተማሩበት
የ400 ሴቶች ጉድ በቪዲዬ የያዘው ባለሰልጣን መጨረሻ ምን ሆነ ይሄ አለምን ጉድ ነው ያሰኘው
มุมมอง 16K2 หลายเดือนก่อน
የ400 ሴቶች ጉድ በቪዲዬ የያዘው ባለሰልጣን መጨረሻ ምን ሆነ ይሄ አለምን ጉድ ነው ያሰኘው
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን? አንቺ አንተ የምትባሉ ፈላቹ።የታቶ ጉድ።እንዲሁም የብልግና ጥግ
มุมมอง 22K2 หลายเดือนก่อน
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን? አንቺ አንተ የምትባሉ ፈላቹ።የታቶ ጉድ።እንዲሁም የብልግና ጥግ
የነ ቃል ቤተሰብ የወረደ ሰው አታቅርቡ ኑ እዩ ጉዳቹን ከተማራቹበት።ጠቅላያችንሰ ምን አለ ።ወይ ዘንድሮ
มุมมอง 21K2 หลายเดือนก่อน
የነ ቃል ቤተሰብ የወረደ ሰው አታቅርቡ ኑ እዩ ጉዳቹን ከተማራቹበት።ጠቅላያችንሰ ምን አለ ።ወይ ዘንድሮ
ኑሮ እና አረቄ ያሰከረው ህዝቤ።ወዴት ወዴት? ህፃኖቹሰ? በዚ ከሳቃቹ ከኔ ጋር ሲኦል vip ተይዞላቹሀል
มุมมอง 11K2 หลายเดือนก่อน
ኑሮ እና አረቄ ያሰከረው ህዝቤ።ወዴት ወዴት? ህፃኖቹሰ? በዚ ከሳቃቹ ከኔ ጋር ሲኦል vip ተይዞላቹሀል
የአረብ አገር ሴቶች እሰከመቼ ተንቀው?እሰከመቼ? መከበር መደነቅ መወደሰ ሲገባቸው።ና ሰማ እውነቱን
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
የአረብ አገር ሴቶች እሰከመቼ ተንቀው?እሰከመቼ? መከበር መደነቅ መወደሰ ሲገባቸው።ና ሰማ እውነቱን
አረብ አገርን አይተሸ አገር ገብተሸ ሰው ላይ መጫወት ለምን?ሰው ታሞ እየቀረፁ መቀለድሰ ለምን? ይሄን ጉድ እዩ ተማሩ
มุมมอง 54K2 หลายเดือนก่อน
አረብ አገርን አይተሸ አገር ገብተሸ ሰው ላይ መጫወት ለምን?ሰው ታሞ እየቀረፁ መቀለድሰ ለምን? ይሄን ጉድ እዩ ተማሩ
ቤሩት ያላቹ እነ ላቤ ቦራ እኔን ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ።ዬኒ መጋኛው ሰነሰርአት አርግ ጭብልህን ና እይ
มุมมอง 15K2 หลายเดือนก่อน
ቤሩት ያላቹ እነ ላቤ ቦራ እኔን ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ።ዬኒ መጋኛው ሰነሰርአት አርግ ጭብልህን ና እይ
የebs ህዝብን መናቅ።እና🔞 Live ላይ እራቁ.ዋን ሰለወጣችው እንዲሁም ኢጃዛ ቤት ጉድ።እነ እገሌ ብር እየጠየቁ ነው
มุมมอง 33K2 หลายเดือนก่อน
የebs ህዝብን መናቅ።እና🔞 Live ላይ እራቁ.ዋን ሰለወጣችው እንዲሁም ኢጃዛ ቤት ጉድ።እነ እገሌ ብር እየጠየቁ ነው
🔞የኢትዬጵያ ህዝብ እርኩሰ መንፈሰን በቲክቶክ እየጠራ እቤቱ እያሰገባ ነው ።እባካቹ ተጠንቀቁ
มุมมอง 5K2 หลายเดือนก่อน
🔞የኢትዬጵያ ህዝብ እርኩሰ መንፈሰን በቲክቶክ እየጠራ እቤቱ እያሰገባ ነው ።እባካቹ ተጠንቀቁ
እሺ ከዚ ከእናትና ልጆች ምን እንማር? ይሄን ጉድ እዩልኝ ።እነ ውሸት አምላካቸውን
มุมมอง 20K2 หลายเดือนก่อน
እሺ ከዚ ከእናትና ልጆች ምን እንማር? ይሄን ጉድ እዩልኝ ።እነ ውሸት አምላካቸውን
ይህን መራራ እውነት ከሰማቹኝ ትለወጣላቹ ።ሰው ከሆንክ ይሄን አይተህ አይምሮህን ጠይቅ
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ይህን መራራ እውነት ከሰማቹኝ ትለወጣላቹ ።ሰው ከሆንክ ይሄን አይተህ አይምሮህን ጠይቅ

ความคิดเห็น

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅጥል ብላለች እሙየ አይዞሽ ጎበዝ ምን ይሻላል እንዴት ልንሆን ነው ፈራን

  • @EMEBET-ft7de
    @EMEBET-ft7de 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዜኦ ማህርና ክርስቶስ መደሀኔ አለም አደራህን ከሰው ሀቅ አንተ ጠብቀኝ በላቤ የሰራሁትን አንተ ባርከህ ሰጠኝ አብርሸ እናመሰግናለን የእውነት ለሸቃሎች ጥሩ ትምህርትና እንድንጠነቀቅ ያደርገናል እግዛአብሔር ይመስገን ከልጆቹ ቁም ሳጥንጋ የተያያዘነው እሱንም አልዘጋም ከፍቸነው የማስቀምጠው የእውነት ጸልዩልኝ ከብዙ ሀገር ዜጎችጋ ነው የምሰራው

  • @ወለየዎኢስላምሰላም
    @ወለየዎኢስላምሰላም 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙወቹ አሜሪካንና እስራኤልን እሚወዱት አረብ ሙስሊሞችን ሲለሚጨፈጭፉጂ እስራኤል የሚባሉት የያቆብልጆችጂ አረመኔወቹ አይሁዶች እስራኤሎች እዳልሆኑ ያቃሉ አድቀን ሁሉም ይደርሠዎል የሁለት ቀን ህጳን ጋዛላይ ገለዉ ሲደሠቱ የነበሩ ህዝቦች ህሌናቢሶች

  • @DHv-y4u
    @DHv-y4u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SemiraShewanga
    @SemiraShewanga 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሰላምሰላምህይብዛ❤❤❤❤

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abrsh iwntawn stnagr naw das mitlagn Allah ytabkh ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብርሽ ምትባል ሰዉየ ደስ ስትለኝኝ የሀቅ ሰዉ ነህ ለማንም አቶግንም ለእዉነትጅ መቶ ጊዜ ሰብ ባደረኩህ ብችል ኖሮ

  • @NestanetAbay
    @NestanetAbay 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😮😢😢ወይ ያማል ልመጣነበር ቀረሁ ፈጣሪ ሆይ ድረስላቸዉ

  • @mikibeyene7288
    @mikibeyene7288 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሙስሊሞች ብቻ ነው ያለው ማነው ክርስትያን አረቦችም ያደርጉታል እና የራስሽን ችግር ወደ ሀይማኖት አትውስጂው እንደ ድራማው ግማታም እንዳትሆኚ

  • @Ghazalitohasiraj
    @Ghazalitohasiraj 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you bro

  • @Ghazalitohasiraj
    @Ghazalitohasiraj 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yante camera aynet wagaw sinti new

  • @Najiba-d8t
    @Najiba-d8t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉድ,,ወድሜ,,,ኑርልኝ,,,እነመሠግነለን,,ግን,,እኔአድስነኝ,,ወለሂ,,ግረነውየገበኝ,,ነበር

  • @Najiba-d8t
    @Najiba-d8t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወለሂ,,እቺከሜራ,,ሁለት,,በርለይ,,ተለጥፈለቺ,,ጉድ,እኔ,,በመጠውበት,ሠአት,,አፍጥጬ,,እየየውትም,,ቢሆን,,አለወኩትም,,ነበር,,ለመንልጠይቀው,,ቢዬነበር

  • @Najiba-d8t
    @Najiba-d8t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @Najiba-d8t
    @Najiba-d8t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለሕይጠብቃን,ከመጥፎሠዎች,,,አሚን,,ሚልበለክ😭😭😭😭😭😭😭

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንዲሜ በፈጣሪይውደዲክ የሀቁንጎዳና ይስጥህ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነትህን ነው ዘረኞችን ወደዚያ ደሴት ላይ ያድርጋቸው በሰላም እንኑርበት

  • @Reta-d7v
    @Reta-d7v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏👍

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ በአለም ላይ ሰላሙን ያውርድልን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ ግብረሰዶማዊነትን ያስፋፋች ያለች ሀገር እግዚአብሔር በድፍረት የሚሳደቡባት ሀገር እንዴት የሰው ሀገር በጣልቃ ገብነት ያጨራረሰች እንዴት አምላክ አይቆጣ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብርሽ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @weto3354
    @weto3354 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ☝️☝️☝️🤲🤲😢😢

  • @mansoralzhrani756
    @mansoralzhrani756 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየታየ በእግዚአብሔር እየተዘባበቱ ሲሳሳቁ አለምን የፈጠረውማ የምድሩ ባለቤት ሥራውን ሰራ !! የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ።

  • @Meskerem-z9i
    @Meskerem-z9i 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሬካም የተሰበረ ስልክ ይዛሉደ አላልክም ወላ ጩሂ ነው የሳኩት 😅😅😅 አተባረክ በሀቅላይ አላህ ያፅናህ እኛ እርስ በርስ እንባላጂ የሌላ ለገር ገብተን አናቦካም ደግሞ ሙስሊሙም ክርስቲኑም ፊሪሀ ፈጣሪ ነው እኛ ኢትዩጵያዊያን እሰይ ደግ ቀመሱ በጣም ድበር አልፈው ነበር

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ ግን ብዙ ጊዜ እምታወራውን አዳምጥህ አለው ሁ ለሀቅ የቆምክ ልጂ ይጨምርልህ

  • @FasikaFasika-z8f
    @FasikaFasika-z8f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእውነት ከዚህ መከራ እግዚአብሔር ይሰውረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው ስትሆን እንደ አብርሽ ታስባለህ። እንደሰው እናስብ አንድ አንዴ!! አብርሽ ክበርልን❤❤❤

  • @easypc559
    @easypc559 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያንም እኮ በመአቀብ ቀጥቅጣናለች

  • @LibyaAbdallah
    @LibyaAbdallah 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና ነው ይሄ በጣም ትንሽ ነውና ውዳጄ😢😢😢😢😢 ኢትዮጵያ ምን ቀረ እኛ ድፍን ነን እንጂ

  • @YhfffT-z3u
    @YhfffT-z3u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @honey48757
    @honey48757 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Edmek Yirzem Abrish 👍👍👍 Akuamikn Betam new yemiwedew 👍👍👍 Fetari Ke Kifu Yitebikik 👌👌 Hulem le Ewnet Kum Endezih 👌👌 Fetari Hulem Yagizik 👍👍👍

  • @AaAa-y7g5j
    @AaAa-y7g5j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MhubMhub-c3s
    @MhubMhub-c3s 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ኢትዮጲያው አብሮሽ አላህ አላህ ይጠብቅህ ሰውሰትሆን ያማል ንፁሀን ደም ይፍረድ

  • @SofiyaM-s8z
    @SofiyaM-s8z 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀቅ ይዉጣልህ ወገኔ ሀቁንም መንገድ ይምራህ

  • @KareemaKaleel
    @KareemaKaleel 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allah ytabken

  • @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ
    @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅህ እውነትን ነው የምትናገረው አላህ ሂድያውንም ይስጥህ ያረብ

  • @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ
    @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ወገናችን የሰው ልጅ ቢረሳ የማይረሳው ታላቁ ጌታችን አላህ ሱብሀነውሁ ወታአላ አይረሳም ኢንሻአላህ ሁሉም የጁን ያገኛል ኢንሻአላህ

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ አረቦች ፈጣሪ❤ከእንደዝህ መጥፎ ሰራተኖች ይጠብቃቹ 😢😢😢

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክልነህወድሜ😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እወነት የሚወራስው በቃ የመችኛል ብራካ ሁን አብረሺዬ

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢ayizos ehite

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአሜሪካማ ገና ገና ይህ ጅምር ነው። በአፍሪካ በለው በአረቦቹ አገር እየገባች የምታምሰው የምታስጨርሰው አሜሪካ አይደለችምን? የgay መብት፣ የኢሉሚናቲ ተከታይ የበዛበት፣ የሱስ የሀሺሽ፣ የግልሙትና etc.... የት ነው። በተለይ ሎሳንጀለስ ሲያንሳት ነው። አለምን ለማጥፋት አጀንዳ የሚቀረጽባት አሜሪካ። 😡😡😡 ታሜ ተብየው ጭንቅላቱ ጮሙሟል አያነብም፣ አይሰማም፣ አያይም😂😂😂 ኢትዮጽያ የክርስቲያን ሀገር ሁሉም በሀይማኖቱ ለአገር የሚጸልዩበት የሚማጸኑበት በጫካ የለምግብ ያለውሀ አባቶቻችን ለኢትዮጵያ የሚለምኑበት ሀገር በእነርሱ ልመና ኢትዬጲያ አትጠፋም🙏🙏🙏

  • @kopra6447
    @kopra6447 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሣህ አብርሽ ለእውነት የቆመ ህሌናህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ወንድማችን

  • @TizitaNigussie-s2l
    @TizitaNigussie-s2l 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉አብርሽዬ ተባረክ እውነት በመናገርህ❤