እናቴን መሰደብ ለምን?‼ይቺን መሀይብ ሰሙልኝ ።ለዛሬው ፕሮግራሜ ይቅርታ እየጠየኩ ።ለማን እንደምልኩ እወቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024
  • เกม

ความคิดเห็น • 822

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v หลายเดือนก่อน +13

    ወንድ ልጅ ዱቃላ ቢወልድም ቢታሰርም ቢጠጣም ቢደባደብም ጕዳና ቢወጣም ምንም ቢሆን ያምርበታል እንደኛ ❤እንደ ሴቶች አይደሉም ያ ማለት አብርሽ ቢጠጣም ቢሰክርም ወንድ ነው ገነት ግን ያውም በዚህ እድሜሽ እናት ሆነው እየለመንሽ እየጠጣሽ ከአብርሽ🎉ጋር መወዳደር ወፍ😂አይነፋም

    • @cocoaberaham627
      @cocoaberaham627 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድ ምናምን የለም ባለጌ ሁሌም ባለጌ ነዉ

  • @lulutube885
    @lulutube885 หลายเดือนก่อน +88

    ገነት ስትጠግብ አትቻልም ስታጣም አትቻልም የፈጣሪ ያለህ ምን ይሻላል 😂😂🙊🙊

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @ahmadm5724
      @ahmadm5724 หลายเดือนก่อน +3

      ሳአ ወላ😂😂😂😂😂

    • @zed5072
      @zed5072 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣ሳህ 😅

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 หลายเดือนก่อน

      😅😅😂😂

    • @HewetGetaun
      @HewetGetaun หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ጌታን😅

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ หลายเดือนก่อน +45

    like እያደረጋችሁ እዩት ቪዲዮውን የአብርሽ ቤተሰብ መልካምነት ለራስ ነው በርታልን ወንድማችን 😍

  • @birukanmelesa2288
    @birukanmelesa2288 หลายเดือนก่อน +30

    አብርሽዬ እንኳን አደረሰክ ከእስራኤል ❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +27

    በስላሴ ስም በመከበርያው ሰአት መቅለል ልቦና ይስጣቸው

    • @accacc5974
      @accacc5974 หลายเดือนก่อน

      ገማች ሞታ በረሳናት

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu หลายเดือนก่อน +22

    ሲያገኙ እንደ አሜሪካ ሲያጡ እደ ባዶ ጀሪካን አለች እታባ አልሀምዱሊላህ ከቲክቶክ ያራከኝ ያረብ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +25

    አብርሽዬ ሴትዬዋ ማናቸው? ወደው ባለጌ ካሳደገ......ይፀድቃል በዚህ እድሜያቸው ግን እግዚኦ አፈርኩ ተሸማቀኩ እድሜ ት/ቤት መሆኑ ቀርቶ ስድብ? ኧረ ይሔ ሜዲያ ቱ

    • @mulu5
      @mulu5 หลายเดือนก่อน

      ገነት ትባላለች 😢😢

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይገርማል

    • @zinetmohammed1678
      @zinetmohammed1678 หลายเดือนก่อน

      ኤልሲዬዬዬዬዬዬ

    • @ayuwello
      @ayuwello หลายเดือนก่อน

      ኤልሲየ 😍😍😍

    • @kadijamohammed2530
      @kadijamohammed2530 หลายเดือนก่อน

      ኤልሴ❤❤❤❤

  • @BestEthiopia-v3b
    @BestEthiopia-v3b หลายเดือนก่อน +10

    አብርሽ የስደተኞች ጀግና ወንድማችን ኑርልን ❤

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 หลายเดือนก่อน +38

    አብርሽ የቀለለች አሮጌት ወይ መልክ የላት ወይ ፀባይ ለአፎ ለከት የላት እግዚዬ ሠው እንዲት እቅድ አላማ ሳይኖረው ይኖራል ለማኝ ነገ መቀምቀሚያ ሥታጣ ፎጣ አንጥፍ ታለቃቅሳለች ሲጀመር ያጠገቦት ብር። የሚልኮት ናቸው ሲጀመር። ጤነኛናት ሰርታ መብላት ትችላለች እኔ ለሷ ሞልቶ ቢፈሰኝ አምስትም አልሠጣትም ከሷ የባሠ ሥትሠው አለ አብርሽ በርታ እኛ ከጎንን ነን እኳን አደረሰህ

    • @genethunde7549
      @genethunde7549 หลายเดือนก่อน

      ምን ላይ ነው ምትሳደበው?

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂 አብረሽዬ በሳቅ ገደልከኝ ይችን ሴትዮ እማላይበት የት ልሂድ 😅

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +12

    አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ 😢😢የትልቅ ወራዳ የሆነች ሴትዮ 😎😡😨
    አብሪሽየ ❤❤

    • @zaharamudesir4205
      @zaharamudesir4205 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 หลายเดือนก่อน +6

    አብርሽ ይህች ሴትየአእምሮ ጤና ያላት አይደለችም ታማለች ይህ የጤና አይደለም እእምሮ የላትም ::

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 หลายเดือนก่อน +9

    እኚ ሴትዮ ዩቱብ ላይ ከታዩ ጊዜያት ጀምሮ ነውር እንጂ በጎ ነገር አልታየባቸውም የብልግና ጥግ በእውነት በምን መልኩ መቀጣት እንዳለባቸው አላውቅም😡

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣት ሰዉ ምነካዉ በስተርጅና ተበላሸ አለ መታደል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy6794 หลายเดือนก่อน +12

    ወዶማቸው ይሻላል ኣላለም 😂😂😂😂😂😂አብርሽየ❤❤ ገደልከን በሳቅ 😂😂😂

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሽ ግን እኮ ጠጋ ያላት ነገር አለ ታማ ይመስለኛል እግዚዓብሄር ይማራት

  • @freworkneh3063
    @freworkneh3063 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ አብርሽ የሳቄ ምጭ እሷን ተዋት በጤናዋ አድለም

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo หลายเดือนก่อน +4

    በማርያም አብርሽ እደዚህ አይነቶችን አታቅርብ

  • @afishow
    @afishow หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ ወንድሜ እች ማትረባ ደግሞ ተመልሳ በስድብ መጣች 😂😂😂

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 انتظر انت بعد تجيك

  • @MadinaMohamed-wm8ou
    @MadinaMohamed-wm8ou หลายเดือนก่อน +6

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወድ ነብይ❤❤

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df หลายเดือนก่อน +9

    እንኮን አደረህ አብርሽ እንድሁም ያአብርሽ ቤተስቦች እኛ የአረብ ሀገር ስደተኞች የራሳችን ቅመም ነን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ หลายเดือนก่อน +2

    ወይጉድ ገነትን አትፍረዱባት በጤናዋአይመስለኝም

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 หลายเดือนก่อน +2

    የወለደ ልጂ ያለው ሰው እንዲህ አይነት የወረደ ቃላት እንዴት ከአንደበቱ ይወጣል 😢

  • @Yasser-v2n
    @Yasser-v2n หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ሰንት የግል ችግር አለብን ግን እግዚአብሔር ያደረገልን ይበልጣል።ገነት ለኛ የምትኖር አሰመሰለችው ጥጋብም እራብም የማይመቻት ምን ጉደ ናት ይብላኝ ለተከታዮቿ

  • @Yesheger_Lij
    @Yesheger_Lij หลายเดือนก่อน +2

    ሰው የራሱ ስንት ሀሳብ አለው ምንድነው እየመጣች ራሴን አጠፋለው የምትለው?🤔 ሂጂያ!!!

  • @GenetWende
    @GenetWende หลายเดือนก่อน +2

    አብርሽ የሳቄ ምንጭ ዛሬስ ቪዲዮ ባላይ ይሻለኛል አሞኛል መሳቅ አልችልም እስኪ እግዚአብሔር ይማርሽ በስደት ክፉ አይንካሽ በሉኝ

    • @tube-sz4dy
      @tube-sz4dy  หลายเดือนก่อน +2

      ፈጣሪ ይማርሸ እናቱ

  • @MeskeremLegese-o1s
    @MeskeremLegese-o1s หลายเดือนก่อน +6

    አብርሽዬ እንኳን በደህና መጣህ ኮመት ሁሌም ላትም ብቻ ነው ምፅፈው በጣም ነው ምወድክ ለማማም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው 😢😢😢

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽዬ አንተ ምርጥ ሠው ነህ ይችን ግን የሚደበድብ እንዴት ጠፍ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር በቲክቶክ ብር እየረዳችሁ እኛና መልሳችሁ ታሰዱቡናላችሁ እባካችሁ ጤነኛ ለሆነ ሰርቶ ለሚበላ ሰው ብር አትርዱ እንደኛ ሰርተው ይለወጡ በቃ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ጉድ አፍ ሲከፈት ጭን1ላት ይታያል ልቦና ይስጥሽ 😢 አብርሽ መልስ ባትሰጣት ይሻል ነበር አትመጥንክም ይቺ ቀፎ😂😂😂

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ አብረሽ የወዱ ልጂ ድምጹ ሴት ይሁን እንጂ ትልቅ ደረጃ የሚደረስ አስተዋይ ሰው የእጂ ፈጠራ ያለው ሰው ነው መረጃውን ከፈለክ እሰጥሃለሁ የጂ ፈጠራወችን ብታይ ትደመማለህ እና ቀሚስ አታልብስ ምክንያቱም ሞራሉ ይነካል ተፈጥሮ ነው

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 หลายเดือนก่อน +10

    ይች አራም ከምንም በላይ ያናደደችኝ መዉለድ የተሳናችሁ ያለችዉ መቸም አይረሳም አሮጊት ላይክ አታድርጉዋት እረ በስማም ወይኔ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr หลายเดือนก่อน

      ወላሒ እኔማ እርርነው ያልኩት ይች አጁዛ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሡ በእውነት

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 หลายเดือนก่อน

      እሷምኮ ተደፍራ ዲቃላ ስለወለደች ነው እንጅ ማን ሰው ናት ብሎ እሷን አግብቶ ይወልዳል

    • @MadinhRr
      @MadinhRr หลายเดือนก่อน

      @@selamlesewhulutube1992 🤣🤣🤣

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 หลายเดือนก่อน +5

    እግዛቤሔር የሰጠህ ኩሊት ወደ ገበያ ለሽያጥ ሊያወርዱት ስንት ነው እድሜቸው ?🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @MoMo-x9l7z
      @MoMo-x9l7z หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ หลายเดือนก่อน +5

    አብርሺ እንኳን አደረሳቾሁ ቻናሉዋን እናዘጋለን ማሪያምን💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @konjonesh
    @konjonesh หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኪ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ለሁላችንም አይ ሴት መሆኔ😢😢😢 ልብ ይስጥሽ በማን ላይ ቆመሽ እግዚሪን ታሚያለሽ አለ የሀገሬ ስው

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 หลายเดือนก่อน +5

    እንኩዋን አደረስህ እንኩዋን አደረሰህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አሁን የማማ ነገር በቃ ክመሽጥ ሞት አይቀርም እና ወደ ገዳም ግቡልኝ ብላቸው 😭😭😭👌🏾👌🏾👌🏾

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ หลายเดือนก่อน +9

    እቺ ባለጌ የስው አተላ የስው እናት ትሳደባለች እሷን ብር እየላኩ እዳትስራ እንድትጠጣ የፈቀዱላት ተውት ባለጌ ናት

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 หลายเดือนก่อน +2

    አይ አብርሽዬ የማንም ክፍታፍ እየወጣ ለሃጩን ይተፋብናል

  • @GamingKing-ru3hr
    @GamingKing-ru3hr หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ የማን ሰማ የማናየው የለም እና እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣት እናት እኮ በዚህ ምድር ላይ በጣም ውድ ናት ሰለማታቅነውቅነው

  • @SkeletonDudorito
    @SkeletonDudorito หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ኩላሊቷን ለምን አንደኛውን እራሷን ለምን አሸጠውም ሙሉ ለሙሉ ከፈለገች ዝንጅብል ነገር😊

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 หลายเดือนก่อน +13

    አብርሽ እንኳን አደረስህ 2017❤😂ከነ ባለቤትህ 🎉 መነጥሩን አርገው አባረረ ይችም ባለጌ ሴት ምነው የምታቀርባት በመቤቴ NO NO NO😭😭😭

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽዬ እኚህን ሰውዬ ልትል ነበረ😂😂😂😂😂😂በጣም ከመናደድህ የተነሳ ተው ተው አብርሽዬ እኚህ አዛውንት ናቸው ቢረግሙህም ይደርስብሀል

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 หลายเดือนก่อน +2

    አረ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክክ አይዞህ ወንድሜ አንተ ተረጋጋ እሷጤናማ ሰው አትመስለኝም

  • @HananMuhammed-w8n
    @HananMuhammed-w8n หลายเดือนก่อน +5

    አብርሺ ወንዲማቺን እካን መጣህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 หลายเดือนก่อน

    እማማ ልቦና ይስጠዎት። ቢታደሉ ኖሮ የሚቆርቡበት እድሜዎ ነበረ ። ይቅር ይበልዎች እማማ። 😢

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሰህ አባቴ ሌላውን ተወው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂መቸም የማንሻሻል ህዝቦች አይይይ

  • @Mekidyedanglemarymalij
    @Mekidyedanglemarymalij หลายเดือนก่อน

    አብርሽዬ መልካም ነገር ከሰው
    አትጠበቅ ምክንያቱም ህሊናቸው ለብር በለው ሽጠውል ሼር ላይክ ስበሰክርያብ
    አድርጉ በላክ ደግሞ ተመላሰች ወደስደብ
    ወደልብሽ ይመለስሽ እግዚአብሔር

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሚገርመኝ የሚልኩት ሰዉች ቆይ የምልኩበት አታችሁ ነዉ 😂

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 หลายเดือนก่อน +5

    አዎ ሰምተናል ቻናልዋን ሽጣ ጎረምሳ ገዝታ አቅፋ ሳምንት መጋደምዋን ሰምተናል እቢ ካለች እናወጣዋለን ትረፍ ንገርዋት መረጃ በጃችን አለ ትረፍ 👆👆👆👆👆👆እዳትዋረድ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 หลายเดือนก่อน

    የትም ማደግ እኮ ችግሩ ይህ ነው አልፈርድባትም አስተዳደጓን ስታወራ ስለሰማሁ ከባድ ነው 😢😢

  • @enateneshadamu1432
    @enateneshadamu1432 หลายเดือนก่อน +1

    አብረሽየ የኔ መልካም ወንድም እንኳን ለአድሱ አመት በሠላም አደረሠህ ተዋት ይቺ የዘቀተች ነች

  • @lub6388
    @lub6388 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም አብርሽዬ ሠላምክ ይብዛልን መካሪያችን💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉ሁለቱንም ኩላሊትሽን ሽጭው 😂😂😂😂😂 ይች ድቃላ መች የእናት ክብር ይገባታል ባጉቸር 😥😥

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 หลายเดือนก่อน +1

    አረወንነ መውለድ የተሳናቹ አምለክ ኬ ሆይትግስቱን አድለኝ🤲🤲🤲🙏🙏

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ደና መጣክ አብርሸ❤
    ይች ገልቱ የሆነች ባልቴት ጠግበዋል አብርሽ😂😂😂😂

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 หลายเดือนก่อน

    በሰመሃብ ከትልቅ ሰዉ አይጠበቅም እረ እንዲህ ያለ ሰድብ ይቅር ይበልሸ 🙏🙏🙏

  • @fanafana9137
    @fanafana9137 หลายเดือนก่อน +1

    ያንቺን ኩላሊት እንኳን በገንዘብ በነፃም አያዋጣም የስው ከንቱ ባቡጂስ ስንት ታሪክ ስርቶዋል ይቺ ከእውቀት ነፃ ከቆሙት በታች ከእውቀት ነፃ

  • @Fiker976
    @Fiker976 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ገነት እዲህ ተበላሽታለች ከምር አንዳንዴ ሰው ዝም ሲባል አይ😏

  • @SpaceMobile-d2u
    @SpaceMobile-d2u หลายเดือนก่อน +1

    የምሬን ነዉ አብርሽን ላይክ ሰብስክራይብ ያላረገ ኢትዮጲያዊ አይደለም ፓስፖርት አይሰጠዉም❤❤❤

  • @natsnethaylu7352
    @natsnethaylu7352 หลายเดือนก่อน +1

    ኩላሊት እሸጣለዉ ማለት የምትናገሪዉ በጣም አፀያፊ ትልቅ ወንጀል ነዉ አገራችን ያልተለመደዉ ነገር አትናገሪ ያንቺ መሸጥ አይተዉ ባገሪቱ ወንጀል ይስፋፋ እንዳ ሰዉ ለሰዉ ይፈራራ እንዴ ምናይነቷ ናት ሰርሽ ብይ አረ አንድ በልዋት

  • @ManeKassa
    @ManeKassa หลายเดือนก่อน +4

    አብርሽዬ እስካሁን መስጠት አልጀመርኩም መስጠት ስጀምር 😁😁😁😁😁 አረሳክም እኳን አደረሰክ ሳልልክ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 หลายเดือนก่อน

    ገነት የሚባሉ እናት የሚያደርጋቸውን አሳጥቶቸዋል ፈጣሪ ወደቀልባቸው ይመልሳቸው አይ በዚህ እድሜ ስድብ ያሳፍራል 😢😢

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ หลายเดือนก่อน

      😂😂እያከበሩ መስዳብ

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 หลายเดือนก่อน +1

    ተለማኞቹም እኛ ሰጭወቹም እኛ ተሰዳቢዎቹም እኛ ያሳዝናል

  • @SanaytLeb
    @SanaytLeb หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወዴሜ እቺ ሣጋቶራ ሰደበችን መውለዲ የተሣናቹ አለች

  • @AmynEna-vv3fg
    @AmynEna-vv3fg หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ሰካራም ናት ለምን ሰው ይከተላታል ?አውቆ አጥፊ ያስጠላኛል

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr หลายเดือนก่อน

    በጣሪ,ሆይ,አደራ,,እድሜዉን,ሠጥተህ,,ያሮይቴን,ዘመን,በፆሎት ላሣልፈዉ,,ዶቆሮ,አልሁን

  • @kuwait7658
    @kuwait7658 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ ወንድሜ አይዞክ እናት ስትሰደብ በጣም ከባድነው

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ወድም እዳተ ልፍት ቢሆን ደቆሮም መስማት ይችል ነበር❤❤ኑርልኝ ወድሜ❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል หลายเดือนก่อน +1

    እረ የኔ እህቴ ወደ ፀበል ፀበል ፀበል

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube หลายเดือนก่อน +1

    አብርች ነጭ ነጯን ሰላም 👍

  • @appseth8007
    @appseth8007 หลายเดือนก่อน +3

    ለደዚህ አይነት ቅሊታም ብር የምልኩ እጃቹ ይሰበር ሰርታ ትብላ እያዳድሸ ብርሸን ያዢ

  • @alainfef176
    @alainfef176 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂ምን ማድረግ. ይሻላል 😢😢😢እቺ ሰትዬ

  • @seni7092
    @seni7092 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ፈጣሪ ልባና ይስጣት ግን እንኳ እግዚአብሔር ትልቅ አጋንንት ነዉ ያለባት ወዳ አይደለም ጸበል የምወስዳት ሰዉ ያስፈልጋታል

    • @tinattina9633
      @tinattina9633 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 หลายเดือนก่อน +1

    ስማምበወልድ:ኦመንፈስቅዱስ:ምነውግንበደፀበል:የሚወስዳትአጣች:ፈጣሪሆይማራት:ይቅርበላት

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug หลายเดือนก่อน

    አብርሽዬ እንኳን አደረሰህ ለዘመን መለወጫ ከሊባኖስ ❤ እማማ ግን ልቦና ይስጦት በዚህ እድሜሽ /ዎት እንዲህ መዝረክረክ ምን ይሉታል በገብርኤል

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 หลายเดือนก่อน +2

    ምኗ ስድ ናት።አንድን ነገር ስትገልፅ የምትጠቀማቸው ቃላት እንዴት ያስጠላሉ።

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ (፫)
    አቤቱ ማረነ ክርስቶስ(፫)
    አቤቱ ይቅር በለን (፫)።
    ልቦና ይስጠን ቆይ ግን ለዚች ብር የሚልክ አለ😢😢😢😢😢

  • @አይሸ-ከ1ዀ
    @አይሸ-ከ1ዀ หลายเดือนก่อน

    የኔዉድ እስወ ኡኮ እብድነት የነትህን ጦስ ትዉሰድ እናት ሞታ ትበልጠተለች ይክፈክ አብርሽዬ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 หลายเดือนก่อน

    አብርሺ እከን አደረሰ እች ሰጋጤ የታረገማት ማቼ ይሁን የሚሰለጥና በቁማ የሞቴች እናሱናቻው የጠጋበት አዲሚቃን ደናናጋር ተናግረ አታቅሚ እናዚናበር ቶሎብሎ እስርቤት ማክታት

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ምን ጉድ ናት ወይ አታምር ወይ አታፈር ባለጌ እኔስ ከመጀመሪያም አሳዝናኝም አታቅ

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny หลายเดือนก่อน

    አሜን እኛም እንወደህ አለን አብርሼ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ማነው እንደዚህች ያለች ሰካራም ሚከታታሉዋት ሰዎች ሚከታተሉዋት. እንካን ብር ልሰጣት ቀርቶ ኣልከታተላትም

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣል አብርሽ❤❤❤❤❤ ይች ገልቱ😂😂😂😂😂😂

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ሰም እረ ተይ እህቴ እንዴት ይዘገንናል የፈጣሪ ያለህ ወንድሜ ተው ከቻልክ በምጠይቃት መንገድ ጠይቅ እናት ቀይ መሰመር ናት ግን አንቺ ፈጣሪ ማሰተዋል ይሰጥሸ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ หลายเดือนก่อน +1

    እንህን. የሚከታተሉ. ሰወች. እባካችሁ. ቆም ብላችሁ. እሰቡ. ስት መልካም. ስራ የሚመራ. ሞልቶ. አታበረታቱም

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 หลายเดือนก่อน

    አበስኩገበርኩ:አለችአያቴ:እዳውየምትበይው:እጀራኳንአታከብሪም:ምግብእየተበላስድብማንአስተማረሺ😢😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽየ የኔ ዉድ አለህልኝ😍😘😘

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote หลายเดือนก่อน

    ለአብርሽ አይገባዉም በቀደም ይትቡ እንድያድግልሽ ጥርት አድርጎል አብርሽ እንድትቀየም ባለ ማወቅዋ ነዉ አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ

  • @samritube645
    @samritube645 หลายเดือนก่อน

    *ወይ ዘንድሮ የማንሰማው የለም አብርሽ በውርጥ ፈልጌህ ነው አውራኝ*

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ หลายเดือนก่อน

    ወን አኡዙዙዙቢላህ
    የችሴትዩግንጤነኛነች
    ምነው ሰውየላትምዴ
    የሚመክራት?
    አብረሺ ወድሜዬ
    ምክረህኮ በመረጂነው
    ግን እኛ ሼቃሎችአይገባንም

  • @habshayoutube
    @habshayoutube หลายเดือนก่อน

    ወይ ወንድም አብርሽ ምታረገዋለህ ነፍሰ ስጋሽ ይሸጥ የትልቅ ባለጌ

  • @H.G3989
    @H.G3989 หลายเดือนก่อน +1

    መዘርዬ ኩላሊት ከሸጡማ ሰርጀሪ ተሠሪ ተሠሪ አልኩ እዴ ተሠሩት ምርጥዬ ፍዳታ ይሆናሉ

  • @FatumaShumete
    @FatumaShumete หลายเดือนก่อน

    ይች ሴትዩ ግን መቸነዉ የምታድገዉ ቁማ የምትሄድበት ቀን ናፈቀኝ ታጥቦ ጭቃ ማለት እሷን ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት

  • @EthioEnata
    @EthioEnata หลายเดือนก่อน +1

    ውነት ነው ይችን ሴትዪ በጣም ነው የምጠላት ይች ዜሮ😢😂

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 หลายเดือนก่อน

    የሰው አሻግረሽ በማይትሽ መቸም አይሳካልሽ የራስሽን ተመስገን ብትይ እግዚአብሔር ቅርብነው ከጤና ሌላ ምን አለ ሰርተሽ ብይ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia หลายเดือนก่อน +1

    እንዳው ምኒቱ ጨለልናት፣ይችን ጆሮዋን ይዞ አማኑኤል ወይ ሲኦል ወስዶ የሚደነጉርልን እንጣ😂 ወቸው ጉድ

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው
    @GenetLigabawገኒሊጋባው หลายเดือนก่อน +1

    አር አሁን ይችን ለምን አቀርብካት እኔ እንደሷ የመዳም ቅመምች ባሳዱጓይ. የኔ ክርታታወች እስኪ ደምሩይ ልብ ይስጣት

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 หลายเดือนก่อน

    አተላም ድራሻ ይጥፋ ሱሳን ማስተገሻ ስታጣ እኛነው የምሰድበዉ የወነች ሸቀጥ

  • @ahme9759
    @ahme9759 หลายเดือนก่อน +1

    ወድማቸው ይሻላል ከሴትየዋ እውነት አብርሽ።😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ምእራፍ
    @ምእራፍ หลายเดือนก่อน

    አብርሽ ነጭ ነጯን ይመቸህ❤❤❤❤

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp หลายเดือนก่อน +1

    ይች ክፉ አሮጊት ዘብላ ሁሉን ነው ምሰድበው እኛንም ያረብ አገሪሴት እያለች ሀሬቃም