ቤሩት ያላቹ እነ ላቤ ቦራ እኔን ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ።ዬኒ መጋኛው ሰነሰርአት አርግ ጭብልህን ና እይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 369

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 15 วันที่ผ่านมา +31

    አብርሽ የስፈሪ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ::
    እሄ አሜሪካ ነው እምኖረው
    ስራ አይናቅም 2 ልጆቼን ልፍት ብዬ እንቅልፊን አጥቼ ነው
    እምኖረው ..
    የመንግስት ጡረተኛ መሆን
    አልፈልግም ጉልበቴን
    አባታ መድሀንያለም ይባርክልኝ ::
    የ አረብ ሀገር እህት @ ወንድሞቼ .. ሻማ.. ፋኖስ ... ብርሀን .. ሂወትም ናችው ::
    አረብ ሀገር ያሉትን እህቶቼን
    ወንድሞቼን እሚነካብኝ ስው
    ልሳናችውን ይዝጋው ::
    እነሱስ ስርተው ነው አሜሪካ እና ኢሮፕ ተጎልተው
    የ መንግስት ጡረተኛ አይደል
    እንዴ እንተዋወቃለን እኮ :: 🥹🥹🥹🥹

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 14 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 11 วันที่ผ่านมา +1

      👌💔

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 15 วันที่ผ่านมา +18

    እኔ በጣም ነው የምትገርሙኝ መጋኛውን ሰው. አድርጋችሁ ስታዳምጡት ወር አያመልጠው የማይገባበት. የለ እናትና አባት. በሂወት አሉ ለነሱ አዘንኩ

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 14 วันที่ผ่านมา

      እኔ ፎሎውም አርጌው አላቅ ፔጁንም አላቀው እየቆረጡ እያመጡ ነውጅ የማየው

  • @SpaceMobile-d2u
    @SpaceMobile-d2u 15 วันที่ผ่านมา +17

    እኔ በበኩሌ ላላህህህህ ብዬ ነዉ ምወድህህህ በዱአም አረሳህም አላህ ያሰብከዉን አሳክቶልህ ለሀገርህ ያብቃህ አብርሽዬን ምትወዱ በላይክክክክክ❤❤😂

  • @Um_Abdellah
    @Um_Abdellah 15 วันที่ผ่านมา +17

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አንተ አንድትም ጥፋት የለብህ ወላሂ በበኩሌ ሀቁን ነው የምትናገረው አሏህ የሚበጅህን መንገድ ይምራህ ያረብ በጣም ጀግና ነህ ዩኒ መጋኛው ቲክቶክ ተብየ የተከፈተው ለሱ የተከፈተ ነው የሚመስለው ያአሏህ የስራውን ይስጠው አቦ ኢስላምንም ሲሳደብ ነበረ ሙስሊም ጀግና ነን ባንደየ አዘጋንለት አሁንም አፉን ከጣገቡ ያድርግ መስፊያ ያብጅበት አፉን

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 16 วันที่ผ่านมา +13

    ኧረ እግዚአብሔር ልብ ይስጠዉ አብርሺዬ የኛ መልካም ሰው ቶወ ዉ ይለፍልፍ ባንተ ቀንቶ ነዉ
    ቆርቆራ ጭንቅላት

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 15 วันที่ผ่านมา +28

    አብርሽ ዘንድሮ ሰው እኮ ጠፋ ሲሳደቡ ይዋሉ?

    • @msrt2127
      @msrt2127 15 วันที่ผ่านมา +2

      ኤልሳስ 🥰🥰😍

  • @caaltuutolaa3889
    @caaltuutolaa3889 15 วันที่ผ่านมา +7

    Obboolleessa kenyaaa nu sii jalaanaa sii kabaajnaa. 🥰Nuuf jiraadhu atii. 🙏🙏🥰🥰

  • @SpaceMobile-d2u
    @SpaceMobile-d2u 15 วันที่ผ่านมา +11

    አብርሽዬ እኔም አሜሪካ ነዋሪ ነበር ኸረረረ አረብሀገር በምን ጣአሙ እደልፋትህ አትኖርም ጠዋትም ማታም ስራ ብቻና ብቻነዉ እኔ አንዳዴ ብዙሰዎች አሜሪካለመግባት በዙ ሚለፉ ሰዎች ግርምምም ይለኝል ቤት ክራይ በጣምምም እሳት ነዉ አብዛኝዉ ሰዉ ቤትክራይ ራሱ በስፖንሰር ነዉ ሚኖሩት

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 15 วันที่ผ่านมา +1

      አንቺ የተለየ አሜሪካ ይሆናል የምትኖሪው.....

    • @tube-sz4dy
      @tube-sz4dy  6 วันที่ผ่านมา

      ሰለገለፃሸ ከልብ አመሰግናለው ፣እውነት እውነት ናት

    • @SpaceMobile-d2u
      @SpaceMobile-d2u 6 วันที่ผ่านมา

      @tube-sz4dy ሀቅ ብለሀል አንተን ደሞም አላህህህ ይጠብቅህ አላህ ለቁምነገር ያብቃህ አድናቂህ ነኝ የምር በጣምምም ነዉ ማከብርህ ሚስትህንም እደዛዉ

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 15 วันที่ผ่านมา +3

    አብርሽዬ የኛ ወንድም እነሱን አትስማቸው አንተን ሚያቅ ያቅሀል አንተ መልካም ሰው ነክ እኛ እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 14 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ እነዚህን ምስኪን ልጆች ተዋቸው ማንም ስው እግዚአብሄር የፈቀደለትን ነው ሰርቶ የሚኖረው የተማርሺውም ሴትዮ የተጠቀምሻቸው ቃላቶች ማንነትሽን ይገልፃ አረብ ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በርቱ ስራ ክቡር ነው የሚያቀልና የሚያሳፍረው መጥፎቃል መናገርና ሰው መናቅ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ልብ ይስጠን።

  • @አለሀምዱሊለ
    @አለሀምዱሊለ 15 วันที่ผ่านมา +9

    ደግ አደረጉን መቼ ይሁን ግን የምንነቃው የአረብ ሀገር ሴት እኮ ነች የስራ እድል የፈጠርንላቸው እርስ በእርስማ ምቀኛ ነን ይልቅ እርስ በእርስ በንተጋገዝ ማንም እፍ እይከፈትብንም ነበር

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p 15 วันที่ผ่านมา +7

    እረተው አብርሺየ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 15 วันที่ผ่านมา +23

    አንተን የሚጠላ የአረብ ሀገር ሴት አይንኖርም መካሪያችን ተቆጫችን ስለሆንህ እንወድሐለን ኑርልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 15 วันที่ผ่านมา +8

    ዮኒ ማኛ አንተ ዝሆን ደግሞ ከግርድና አያዉጣችሁ ይላል እንዴ ይሄ ድስት አፍ ድጥ እራስ👊👊👊 አብርሽዬ ሺ ዓመት ኑርልን የእኛ መልካም🤗♥️♥️♥️♥️

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 15 วันที่ผ่านมา

      ያበደ ውሻ ነው የሚመስል የማይዘልፈው የለው ጤነኛ ውሻ ሁሉንም አይነክስም እናም ተከታዪች ናቸው የሚያሳዝኑኘ ይሄን ክፍታፍ አፍ የሚከተሉት

  • @helentube.
    @helentube. 15 วันที่ผ่านมา +3

    ከእሱ የበለጠ ቤትም መኪናም አለን በአረብ ሀገር ሰረትን ቤተሰብ እየረዳን መቼም በዚህ እድሜ እደጡረተኛ እየተሳደበ ነዉ የሚበላዉ ዝም በለዉ አንተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነክ

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 15 วันที่ผ่านมา +4

    እኛ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች የምንከተለው አናቅ እንጂ እርስበርስ መረዳዳት እንችል ነበር ማንም በኛ አይሸቅልም ነበር 😢😅 be strong bro❤

    • @AishaOmer-i1r
      @AishaOmer-i1r 15 วันที่ผ่านมา +1

      Haq Haq new😢

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 16 วันที่ผ่านมา +9

    ይህ ልጅ ዝብሎ ይመቸኛል ይመችክ አቦ🥰👌

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 15 วันที่ผ่านมา +5

    አብርሽ ከነዚህ ዬናስ ከቆሻሻ ጋር 👈አታውራ አትመላለስ ናቃቸው አተን አይመጥንህም ዬናስ ውሻ ነው 👈

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 15 วันที่ผ่านมา +5

    አብርሽ በርታ ፈጣሪይጠብቅህ አሜንየምትል ላይክ

  • @SusanSusan-j7u
    @SusanSusan-j7u 16 วันที่ผ่านมา +9

    መልካም ማድረግ ህን አታቁም ለራስ ስለሆነ ነው።

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 15 วันที่ผ่านมา +5

    Abrish kana Wagga 6 dura lalu jalqabe page isa baayen isa jaaladha ❤❤❤❤❤❤

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 14 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽዬ ኑርልንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 9 วันที่ผ่านมา

    አብርሽዬ አብሽር የዚህን ስገጤ ንግግር አትስማ ዶማ በለው

  • @Seena-ub5ed
    @Seena-ub5ed 15 วันที่ผ่านมา +3

    Obboolleessa Kenya nu sii kabaajna nuuf jiradhu waqqaayyoo sii haa eguu

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 15 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤ኑሪልን፣አብርሽ፣የስደት፣ወንድማችን

  • @Robaketema
    @Robaketema 15 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ።ወንድም እውነት ለራስ መንገድ ናት አንተ ዘመንህ።ይባረክ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 15 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድሜ አብርሽ እኔ አሜሪካን ሃገር 16 አመት ሆነኝ፥ አንተን በቅርበት አላውቅህም ሰብስክራይብ ሳላደርግ ግን ፈልጌ እከታተልሃለሁ፥ የዋህ እና እውነትን ይዘህ የምትጮህ መሆንህን አቃለሁ፥ ስደት የትም ስደት ነው፥ አሜሪካ የሚኖረውን እብድ አትስማው እንዳልከው አቋም የሌለው ጽድት ያለ ዘመናዊ ለማኝ ነው፥ ወይዘሮ በለው ይህ እማ'ወራ፥ አረብ ሃገር ያላችሁ እህቶቼና ወንድሞቼ በርቱና ስሩ እዚህ ያለውን አጥሚት አቋም አትስሙ፥ ከፋም ለማም አብሩኣችሁ ያለው አብርሽ ይሻላችኋል፥ ሃገር ሰላም ሆኖ ሰርታችሁ በሃገራችሁ የምትኖሩበትን ዘመን ፈጣሪ ያምጣልን። Big Respect! Shallom!!!!

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 15 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ስራ የሚንቅ ክፍት አፍ ነው ያበደ ውሻ ሁሉንም ይዘልፋል

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 13 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@እረህመት-ዘ5ተ
      😍🐕ውሻ መሆን በምን መታደል🤷🏽‍♀️

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 13 วันที่ผ่านมา +1

      @@friyeamen9579
      ጤነኛማ አይደለም ስርአት አለው ያበደ ውሻ ነው የታመመ ውሻ የሚነክሰውን አይመርጥም ሁሉንም መዝለፍ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 11 วันที่ผ่านมา

      ምነዉ ፖሮፋይልሽን ብቀይሪዉሥ ፮፮፮ ተከታይ ነወትዴ😎

  • @KamalAnbzh
    @KamalAnbzh 14 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽ እኔ ያለሁት ኤሮፓ ነው የስደት ልዩነት የለውም አሜሪካንም አይሮፓ እግር ክስኪንቀጠቀጥ ነው ምትሠራው ድጋሚም ደግሞ የትምህርት ዕድልም ቢኖር ተምረክ ስትጨርስም ጥረት ነው የምትኖረው የስደት ልዩነት የለውም ከአረብ አገርና ከኢሮፓ ልዩነታቸው ስራ ሳይኖርህ ቤት ስለሚሰጥ ብቻ ነው ስራ ስትጀምር ደግሞ ራስህ ነው ሁሉን ነገር የምታደርገው ግን የሚገርምክ እንደዛም ሆኖ ስንት ሰው በጭንቀት የታመመ አለ እንደጠበቀው ሳያገኝ ቀርቶ እና ስደት ስደት ነው እንደውም አረብ አገር ጭንቀት የለም እና አንተ መልካም ሰው ስለሆንክ ቦታ ለማይሰጣቸው ሰዎች ቦታ ሰጥተክ አትናደድ በጣም respect ይገባሃል ወንድሜ 🙏

    • @tube-sz4dy
      @tube-sz4dy  6 วันที่ผ่านมา

      ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 16 วันที่ผ่านมา +5

    Dedbbb hula endat new abershn metenagerut 😢😢አብርሽዬ አይዞኝ 😢😢😢😢😢

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 15 วันที่ผ่านมา +2

    የ እዉነት ዪኒ መጋኛም ያንሰዋል ይሄ ዘመናዊ ለማኝ ዪኒ ማኛ

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 15 วันที่ผ่านมา +6

    አብርሽየ ተዋቸ እነዝህ ባለጌ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s 15 วันที่ผ่านมา +6

    አብርሽ አትናደ ድ በርታ አይዞህእግዜአብሒር ያውቀዋል

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 15 วันที่ผ่านมา +5

    ያረብ ሀገር ሴት ጀግናናት እሺ ምድረቅማላም እደናንተ የቲክቶክ ለማኝ ስላልሆንነው መብታችነው ቲክቶክም እንስራካልን ግንለፍተን እጂ የሰውን ሀቅ እየለመንን አይደለም የምንውለው አንቺወንዳወን አሮጊት
    አንቺ እኮጊዜሽ ጨርሰሻል አንተም ቢሆን ፀጉርህን ያስተከልከው ጊዜህን ጨርሰህ በድጋሚለመኖር ያስተከልክነህ ሲቀጥልወጣም ወረደም ጊዜህን ጨርሰሀል ገረድ አላለም የገረደህ እኔሲጀመር ተከታትዬህም አላቅም አልወድህም ሳይህ ሁላ ትጨንቀኛለህ ውሻአንታንምንእንበልህ ጌ እኮነህ ሰገጤ ስድስት ስልሳስድስት ነህ ሸይጧን

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z 15 วันที่ผ่านมา +4

    አብርሽዬ አይዞኝ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yenusisay6351
    @yenusisay6351 15 วันที่ผ่านมา +2

    Wendeme ante legai nurln 😢esu balege nw gn bro stnaded betam nw yemtaskew 😂😂🥰

  • @TasneemAbuawwad-l3x
    @TasneemAbuawwad-l3x 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yoni maganyaa antehiraseen xaqalew wendeme jagnaa barta duromo hushaa tichhalechi❤️❤️❤️❤️

  • @samritube645
    @samritube645 16 วันที่ผ่านมา +15

    *አብርሽን ሁለት መቶ ሺ እኔን አስርሺ አስገቡን ቪድዮ ስትጀምሩ ላይክ አትርሱ🙏*

    • @GhhBgg-el8df
      @GhhBgg-el8df 15 วันที่ผ่านมา

      👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰

    • @GhhBgg-el8df
      @GhhBgg-el8df 15 วันที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ቤዛቤዛ-ወ2ፈ
      @ቤዛቤዛ-ወ2ፈ 15 วันที่ผ่านมา

      👌

  • @mimitolcha1101
    @mimitolcha1101 15 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabeher abzto yebarekeh wendemachen. Yehenen leksekes akwam yelelew setaset yemiketlut erasachew tena yalachew aymeselejem .endesu arbager yalu ehtochachen yawarede bezih meder lay .Abersch yanten eger ersu lemateb aymetenehem koschascha selehone

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽ አንተ ስራክን ስራ ማንም የማይፈታውን እሱ ጋር ወስደው እሚያወሩት አትስማቸው አንተ ንፁህ ሰው ነክ❤❤❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 14 วันที่ผ่านมา

    እረ ተዋቸው ያሰው ምንም ነው የማይጥመኝ ኮሜንት ፅፈልህ አላውቅም ግን አክባሪክ ነኝ የስደት ወንድማችን ኑርልን ተዋቸው ፈስ ያለው ዝላይ አይችልም

  • @chamchoum2224
    @chamchoum2224 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም አብርሽ ተባረክ አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 15 วันที่ผ่านมา +1

    መቼም አልሰማው ዮኒን እኔ ሚገርመኝ የሚከተሉት ናቸው የወጋ ቤረሳ የተወጋ አይረሳ የሰደበንን ስድብ አረሳውም ይኸ ገጣባ ቦረና እራስ

  • @jdjxx9648
    @jdjxx9648 14 วันที่ผ่านมา

    ተዋቸዉ ሰገጤ ዱቄታም ሁላ አሮግቶች ሽንታዉ የቀዘቀዘ እነዝህ ቦታ አትስጫቸዉ አብርሽዬ እኛ እንወደሀለን❤ 🙏😘👈

  • @godbalanceyoumabu4510
    @godbalanceyoumabu4510 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሺ ዉድ ዎድሜ ተባረክ ዎር አት ስማ ❤ መልካምነት ለአንተ ናዉ በርታ ❤❤❤

  • @MazayemasteLiji
    @MazayemasteLiji 16 วันที่ผ่านมา +3

    yene abati inzi ati simacho sagate konacho❤❤❤👍👍👍

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብሪሽ እኛ እናቅሀለን እነዚህ ጀዝባ አንተን ለመተቸት ገና መወለድ አለባቸው ተዋቸው ሰገጤ ሁላ አብርሽ የኛ ጀግና አንተን አይመጥኑህም

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 16 วันที่ผ่านมา +5

    ኦህህህህህ አቃጠሉኝ እባካችሁ ብራችሁን እንያዝ ኧርኡኡኡኡኡ አብርሽየ ትርታየ

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 15 วันที่ผ่านมา +1

    Abrish u are the best guy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraBisrat-l9h
    @SaraBisrat-l9h 16 วันที่ผ่านมา +4

    አብርሽዬ we know u so don't worry dear bro❤❤❤

  • @esthermiller-hm4rc
    @esthermiller-hm4rc 15 วันที่ผ่านมา +2

    Aversh do not mind them my brother. They are crazy. they do not worth your energy💚💛❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 15 วันที่ผ่านมา +5

    Great job 👏 👍

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤❤ የደንቆሮችን ወሬ አትስማ😢😢😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 15 วันที่ผ่านมา +1

    ይች ከብት እኔ ምለው እሷ የት ናት ያለችው ከአገሩ የወጣ ገረድ እንደሆናችሁ አታውቁም በስባሶች የአርብ አገር ሴት ጀግና እንደሆነች አታውቂም😢😢😢

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 14 วันที่ผ่านมา

    በርታ አብርሽየ የኛ መካሪ ወላሂ በቅርብ ነው ያወኩህ የኛ አዛኝ

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 14 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሸ ሴቶቹ ሁለት ፊት ነዉ ያላቸዉ አዛዉ ይቀመጡ ኑሮህን ኑር ዮኒን ሰዉ አርገዉ ለነገሩ አንድ አንድ ሰዎች ክብር አይወድላቸዉም ❗️

  • @KamalAnbzh
    @KamalAnbzh 14 วันที่ผ่านมา

    አትናደዱ ወንድሜ አሁን ካለው መጥፎ ነገር ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በዚሁ መልካምነትህ ቀጥልበት

  • @tsion797
    @tsion797 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽዬ ጌታን ዛሬ በጣም ነው ያሳቅከኝ 🤣

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 15 วันที่ผ่านมา +2

    ጉድ ነው የአረብ ሀገርን ሴት እህቶችን ሲሳደቡ ነበር የወኒ ማኛ የለ ሌሎችም ሲሰድቡን ኖረዋል እሰይ ንገርልን አብርሽየ ያሉትን ይበሉ ንቀህ ተዋቸው

  • @احمدسويد-ح3ز
    @احمدسويد-ح3ز 15 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ፈርዶቢን የአረቢሀገርሴቶች

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 15 วันที่ผ่านมา +4

    Subhan Allah abshri wedem❤❤ 😢😢😢

  • @msetawottankolu7721
    @msetawottankolu7721 15 วันที่ผ่านมา +3

    አብርሽ እሱ አድቀንደናነገር ሳይናገር ሊሞትነው ነብሱየትትገባይሁን

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሺየ ይህነው የወኑ ጎያው እሚባል አህያ አታምጣብኝ ሰየው ያመኛል ከታመምክ ደግሞ ደረስ ትባላለህ

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu 15 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ስራህን ታዉቃለህ ለስደተኛ ወንድማችን ነክ ስለዜ አንተ ጎበዝነክ በርታ ሰለ ነሱ ተዉ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥክ❤

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 16 วันที่ผ่านมา +3

    አቦ እሄንይዉኔ ጓያ እሚባልሠዉ አላህ ይይት እሄ ኬሌ አፍ ገደል ያሥገባዉና

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሴጋው30 አመት ለማኝሽማግሌ ይጠፋል ቦሮኮ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዮናስ ለምላስክ ለከት ይኑርክ ባሌገ አብርሺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GenetAlemubalicha
    @GenetAlemubalicha 15 วันที่ผ่านมา +1

    Abishi lenezii malinii aatisixachuu😝😝😝

  • @heven5524
    @heven5524 8 วันที่ผ่านมา

    Hi!
    Aebrshe Aente tro sew neh🙋🏽‍♀️

  • @EyuelAhmed
    @EyuelAhmed 15 วันที่ผ่านมา +1

    Abrish yonas iko tenegna ayidelem yesum teketayoch

  • @HalenHalen-ts4iz
    @HalenHalen-ts4iz 15 วันที่ผ่านมา +2

    Abreshye ante teru sewne🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 15 วันที่ผ่านมา +1

    Hi.wadma.slamke.yebza.yamsdbte.swahe.lebona.yesthawe.ata.wademhen.gata.yetabke.amen.yarbe❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @EkramMohammed-w4p
    @EkramMohammed-w4p 8 วันที่ผ่านมา

    ዝበለው አብርሽየ እሄን ዝተት

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽዬ የኛ ጀግነችን❤❤❤❤❤❤

  • @ZedEthioTube
    @ZedEthioTube 15 วันที่ผ่านมา

    አቦ ይመችክ አ 👍 እኛ ግን አረብ አገር ያለን ምን ነካን በጣም የገረመኝ ነገር ከመች ነው የሄ ዮን የሚባለዉ ሰዉ ዳኛ የሆነዉ 🙄🙄🙄 ዮን ጋ ነገም ዮን ሆኦ ❤️እረ እራሳችሁን እናክብር ❤️

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 14 วันที่ผ่านมา

    አትናደደ አብርሽየ የኔ ሀቀኛ😢 እምቦ የሚለው ቃል በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉😢😢😢ሰላም ወይ ጉድ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽየ ተዋቸዉ እነዚህ ስራፈቶች

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x 15 วันที่ผ่านมา +1

    Abirshe yene wandem zem belchw balge nachw😢😢❤❤❤

  • @ZabibeZabi-jg2hr
    @ZabibeZabi-jg2hr 14 วันที่ผ่านมา

    ከአብርሽ ጫማ መለካካት ግን አይከብድም አብሽር በርታ የስደት አባታችን❤

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be 14 วันที่ผ่านมา

    “ከግርድና አትውጡ”
    እርግማን መሆኑ ነው?
    በሚገርም ሁኔታ ማሀይም ሀበሾች ስራ ፈት አመዳም እኮ የሰው ገንዘብና ጉልበት እየበላ ሚኖረው ዞር ብሎ ስራን ሚ ንቁት እኮ እነሱ ናቸው ።
    አፋቸውን ሚከፍቱት ወይ እየለመኑ ሲኖሩ ከርመው ወይ ሲሸረሙጡ የከረሙ ናቸው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 16 วันที่ผ่านมา +2

    Abershi Wendme Tebarek Ene Ihenen Mesmat Yikebdal😢😢

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 14 วันที่ผ่านมา

    ተው ግን የስደት እህት ወንድሞቼ ሚጠቅመን አብርሽ ነው ብንጎዳ ሚደርስልን እሱ ነው ያሰው ከመሳደብ ዝቅ ከማድረግ ሌላ ነገር የለውም ተጎዳው ብትሉት በራስሽ ጥፋት ነው ምናገባኝ እግርሽን ላሽ ነው ሚለው አትሸወዱ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 15 วันที่ผ่านมา +1

    ለምድረ ስድአደግ አትመልስላቸው አብርሽዬ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምያሳዝናው አንተን ከልመና አያውጣሀ አንተ መገኛ😢😢😢

  • @EfieTedesse
    @EfieTedesse 15 วันที่ผ่านมา

    Betam new yemsasinew endaz ziq adergo iyesadeban yemiktalut sewucho yemzizanalu abersh fetar yebrtak weyin enata dingil mariam birtatun sichan

  • @dawit6731
    @dawit6731 15 วันที่ผ่านมา +2

    Thanksgoodyou💖💖💖😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻👈🏻

  • @Aminaahmedin-r9q
    @Aminaahmedin-r9q 16 วันที่ผ่านมา +3

    እውነትክን ነው አብርሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayati559
    @hayati559 15 วันที่ผ่านมา +9

    አብርሽ የኛ ጀግና
    በላይክ ግለፁት

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yony saga😊😊😊😊😊😊😊 DUKET

  • @LkuSomega
    @LkuSomega 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብረሸየኘጀግ🎉🎉እንወድሃለንኑረልን❤❤😂😂😂😂

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 15 วันที่ผ่านมา +2

    ይመችክአብርሽ

  • @userd76
    @userd76 15 วันที่ผ่านมา +2

    Abrish,yekeraw,long,live,you,the,best,

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይመችህ ተወው አባቴ እሱ ኑሮው ሲጫህበት ነው

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 14 วันที่ผ่านมา

    Ayizogn Abershe Yihe Birut new kegonihe nen yonia yewah wenidemia

  • @WayinshetAlemu
    @WayinshetAlemu 13 วันที่ผ่านมา

    Abarash fiki atasamaw ihe gagama naw honi jaba anem araba agara nay. Barashan talasabasabash abarish man yaragash madara gagama holo

  • @SeadaMulat
    @SeadaMulat 15 วันที่ผ่านมา +2

    አብርሸየየስራቸዉን.ይስጣቸዉ

  • @AbabagudisoAbaba
    @AbabagudisoAbaba 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yessssssss A❤b❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemeyoutube2249
    @alemeyoutube2249 13 วันที่ผ่านมา

    atndad abrshe yagna jagena

  • @sara-rq5cp
    @sara-rq5cp 15 วันที่ผ่านมา +1

    ላነቱላህ አሌህ ዮኒ መጋኛ

  • @mdetopia4212
    @mdetopia4212 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና::