ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከመጀመራችሁ በፊት Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞችም ያድርሱ !
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan እሽ
ፈውስ መንፈሳዊ ለእናንተም ምሰጋና ይገባል የአባታችንን ትምህርቾች በየጊዜው ስለምታደረሱን 🙏
@@seyifuKinfu እዉነት ነዉ
እሽ 🙏
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... ትጉህ አባት እንኳን ደህና መጡልን የኛየስደተኞች መጽናኛ በተለይ ለእኔ 😢 ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ በእዉነት ይርዳን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን፫ ምእመናን ሳተጀምሩ ገና ላይክ አድርጉት ስንት የምትባክን ነፍሰ አለችና 😢
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሜን
@@TsehayAbebaw1216❤❤
@@mekuanntsisay❤❤
አሜን አሜን አሜን
ይህንን የምታነቡ ሁሉ አንዲት ነገር ላስቸግራችሁ። "ኃይለ ማርያምን ያለፈ ኃጢአቱን ይቅር በለው፣ ከሚመጣውም ጠብቀው" ብላችሁ አንድ አባታችን ሆይና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጸሎት አድርሱልኝ።
እግዚአብሔር ያስብህ
መጨረሻው ሞት ነውየኃጢያቴ ሸክም ለሚዛን ቢከብድምከምህረትህ አይበልጥ እውነቱን አልክድም።ከውቅያኖስ በላይ ከክረምት ዝናብ ምህረትህ ይበልጣልበደሌ ቢበዛም አያደፈርስህ አንተ ከተውህልኝ ማን ደፍሮኝ ይቀጣል።እርግጥ ነው አልዋሽም ከምድር አሸዋ ከሰማይ ከዋክብት ኃጢያቴ ይበዛልቸርነትህ ደግሞ ነፍሳት ከሲኦልውስጥ እንዳይገባ ያግዛል።የቤት ተክል አርገኝ የዉጩን አልሻምየፅድቅ ተክል እርገኝ የሐሰት አልሻምየእውነት ተክል አርገኝ የጥልን አልሻም አልፈልግም እኔአለም እንደምታልፍ አንቤአለሁ ባይኔ።ለበረከት አርገኝ ለመርገም ያይደለለክብር አድርገኝ ለሃሳር ያይደለያንተ ተክል አርገኝ የሰይጣን ያይደለመጨረሻው ሞት ነው አንተን የበደለ።
subacribe በማድረግ ብትከታተሉ ታትርፋላችሁ !!!
በትክክል❤❤
ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! እና ደግሞ ይኼን የመሰለ ነፍስን የሚጠግን የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ በቶሎ 300k እናስገባቸው ለሌሎች ማካፈል ይልመድብን በእርግጠኝነት በችግርና በጭንቀት ያለ ሰው የሳቸውን ስብከት ሰምቶ የማይመለስ አለ ብየ አላስብም።
Amen amen 🙏 ❤❤❤
አባቴ ቡራኬው ይድረሰኝ. ይችን ኬሜት የምታነቡ. የእግዚአብሔር ልጆች. በጸሎት አስቡኝ ህይወት ግራ ገብቶኛል. ጭንቀት ብቻ ነው ህይወቴ. ለራሴም ለሰውም ክብር የለኝ. ወገኖቼ እግዚአብሔር. ማስተዋልን ይስጥሽ በሉኝ 😢 በቃ መኖር ድክም ብሌኛል. በስደት አለም ነኝ.
ወንጌል ስትሰሚ እስከመጨርሻው አዳምጭ ከዚያ ሰላምሽ ይመለሳል በፈጣሪ ቃል ሙሉ ሰው ትሆኛለሽ
Ayizosh egizhaber yirdash yidiresilish ❤❤
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን❤ኑ አባታችን ሊያስተምሩን መጥተውልናል Like / share በማድረግ ጉባኤ ቤቱን እናግዝ 🙌🙏
የአባታችንን ትምህርት እደመስማት ደስ የማሠኝ ነገር የለም። እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
Thanks
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
Genzeb lesete Bicha new replay yemitaregu😔😭😣
Yeabatachin bereket yiderbih🙏👏
እኔ ስለ አባታችን አባ ገብረኪዳን ምንም ቃል የለኝም በሳቸው አድሮ የሚናገረን ቸሩ እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ከጤና ለኔና መሰሎቼ ደግሞ በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን
እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን የኔታ እንኳን በሰላም መጡልኝ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በሙሉ የየኔታን ስብከት ስሙ በብዙ ነው እምታተርፊበት ❤ነው እኔ በብዙ ነው ያተረፍኩበት በረከትንም አግኝቻለሁኝ በአባታችን ላይ አድሮ የሚያስተምር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ደስተኛ ነኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም በሰማነው 30/60 /100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራአ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን ርስት-መንግስተሰማይ የውርስልን
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሰዎት አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን💚💚💚💚💚💚💚
በረከቶ ይደርብን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ
The gift of this generation❤
እንኳን ደህና መጡልን የእኛ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🌿🙏🌿
እግዚኣብሔር ያክብርልን።
ቃል ህይወት ያሰማልን በሁለት ስልክ ነው ስብክራፕ ያደረኩት የኮመትኩት ከካሜራ በስተጅርባ ያላችሁንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ እናመሰግናለን
የህይወት የጤና ምግብና መጠጥ የሚጣፍጥን ወንጌል የሚስተምሩን አባታችን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን{3} እርሠዎን የሠጠን ልዑል እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አሜን{3} እመ ብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን አሜን{3}
አባ ይፍቱኝ እኔ የምኖረው በአህዛብ ሃገር ነው እናም የነሡን ሥጋ እና ዶሮ አልበላም እናም በጣም ሙቀት ስለሆነ ውሃ ጥሙ በጣም ከባድ ነው እናም እስከ 6:00 ሠአት እጾማለሁ አባ ከነርሡ ጋር እየኖርኩኝ መጾም አይቻል ይሆን መልካም ፈቃደዎ ከሆነ ምላሸዎትን እሻለሁ
የሕይወት ቃል ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ
ዛሬስ አንደኛ ነኝ like ግጩኝ አባታችን እንኳን ደና መጡልን❤❤❤❤❤
😂😂😂 like gichugn
እንካዕ ብሰላም መፂእኩም ኣቦዊተይ❤
Kalhiwet ysmalna abatachn ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜ ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለስዋ የሰጠን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ይባርክልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ ይቀበልልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ተዋሕዶ ፡ ሃይማኖታችንን ፡ ይጠብቅልን ፡ ሕፃናቱን ፡ በጥበብ ፡ በሞገስ ፡ ያሳድግልን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ አዲስ ፡ አመት ፡ ይሁንልን ፡ አሜን ፡ ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ፡ ድንግል ፡ ወለመስቀሉ ፡ ክቡር ፡ ይቆየን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Yene abat metulegn ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልሎት ዘመነዋትን ያርዝምልን መንግሰተ ሰመያት ያውርሰልን እግዚአብሔር አለምን ሰላም ያርግልን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን
እርስዎ ባይኖሩ ግን እኔ ሰዉ መሆን ይከብደኝ ነበር። በረከትዎ ይደርብን አሜን❤
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
የኔ አባቴ❤❤
Abata kale hiwot yasemaln amen amen amen
Kale hiwetn yasemalen
............እነንዝንዝ፤ እነ የቤት ኪራይ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🤣🤣🤣🤣🤣አባ በእውነት እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን አሜን!!!💚🧡❤
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን በአባታችን ላይ አድሮ ያሰተማረን ልዑለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛም ሰምተን 30//60//100 ፍሬ ምናፈራ ያድርገን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤
የኛ ዉድ ስጦታችን አባታችን ከሲኦል ማምላጫችን ናችሁ ልኡል እግዚአብሄር ከሰጠን መፅናናን የፈጣሪ ቃል የምንሰማበት ናችሁ በእዉነት በዚህ ዘመን በሂወት በመኖር እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይባርክልን እንኳንም አበሻዊይ ሆንኩኝ
አበታችን አገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ።
እኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎉እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ላይክ ሸር እያረጋችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችንን የምትወዱ ሁሉ ሚድያውን እናሳድግ🤗ሃገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤😓
ቃሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን አባ ሆይ❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ እንክዋን ሰለም መጡልን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ እንክዋን አደረሶ ለእመቤቴ ለፍልሰታ ፆመ መታሰብዬ❤
ቃለ ህይት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን ምርጦ አባት እግዚአብሔር እድሜወትን ያረዝመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ዐምላክ አባን የሰጠን የስደት መፅናኛ የኔ አባት የኔ አባት የኔ አባት ከኔ ከበደለኛዋ እድሜ ይስጥልኝ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌾🌾🌾💒💒💚💛❤
አባታችን ቡራኬወት ይድረስን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንወትን ይባርክልን❤❤❤
Abatachin bereketo yideribin
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ፡አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ይልንበት ጊዜ ያስፈራል 😢 እግዚአብር ማታዋሉን ያድለን ፡እንደኛ ኃጢአት እደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ ይማረን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከትዎ ይደርብን ቡራኪው ይድረስ አሜን የድንግል ማርያም ልጆች ላይክ ሽር እያደረጋቺሁ ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማኣለ ልኡል እግዚኣቢሔር ኣባታቺን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን
የመኖራችን ተስፋ ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ ርስዎ ነዎት
ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት የስማዓልና ኣቦና ፀጋ በረኸት የብዛሓልኩም
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ አባ እንኳን መጡልን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
ቅል ሂወት ያሰማልኝ ኣባታች ዕድሜ ና ግን ይስጥልን❤❤🙏🙏
አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ እንደቸርነትህ እንደ እናትህ አማላጅነት ይቅር በለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
❤❤❤
❤❤❤🕊🕊
በረከቶዎ ትድረሰን አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ገብረ ሥላሴ
ይሄን ኮሜንት የምታዩት በሙሉ ሰላምና ፍቅር በቤታችሁ ይግባ ለሌሎችም ጋብዟቸዉ ይሄን ትምህርት 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት❤❤❤❤እመቤታችን ቅድስት ድንግል እማ አምላክ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልሎት ትጠብቅልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አብዝተን እንወዶታለን የኛ አባት ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ተወዳጅ አባት ስጦታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀወት❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አባታችን😢😢
የኔ አባት የእርስዎን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤን ሰላም ያገኛል። እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
❤❤❤❤ተመስገን አምላኬአባቶቻችንን ለሰጠሀን
*_አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ወገኖቸ ክርስቲያኖች_*
አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን ጤና እና እድሜ ይስጥልን ። እድሜወትን እንደማቱ ሳላ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰነ አቡነ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸሎት በረከታችሁ ይድረሰነ በጸሎት አስቡኝ በጭንቀት ሰላም በማጣት ልሞት ነው 😢💔 ፍላጎቴ ላጠፋኝ ነው
Amen
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን ቃለ ህይወት የሰማልን ቃለ ህይወት የሰማልን አገሊሎት ዝመነቸው ይበርክል❤
ቃሉ ህይወት ቃሉ በረከት ያሰመልን አባታችን
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን, ለዚህ ዘመን የተሰጡን መጽናኛ
አባታች ቃለህይወትን ቃለበርከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
Egziabeher yemesgen
ተመስገን አምላኬ ዘመኑን የሚዋጁ አባት ስለሰጠኸን 🙏 በሳቸው ትምህርት ሁሌ እራሴን እያየውበት ነው
Kale heywete yasemalegne abatatgne betgna yeyebekelgne 🙏🙏
አባ እድሜወትን ያርዝምልን ቃለ ሒወት ያሠማልን
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬሆ ይድረሰን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቤሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሠላም መጡ አባታችንእንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen kbur Abatachen dink timhrt rejim edmena tena yistlen FETARY ❤❤❤
kale hiwot yasmalen
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
ብእውነት ውድ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላቸው በረከታቸው ይደርብን❤❤❤🎉🎉🎉
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
ከመጀመራችሁ በፊት Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞችም ያድርሱ !
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan እሽ
ፈውስ መንፈሳዊ ለእናንተም ምሰጋና ይገባል የአባታችንን ትምህርቾች በየጊዜው ስለምታደረሱን 🙏
@@seyifuKinfu እዉነት ነዉ
እሽ 🙏
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan እሽ
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... ትጉህ አባት እንኳን ደህና መጡልን የኛየስደተኞች መጽናኛ በተለይ ለእኔ 😢 ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ በእዉነት ይርዳን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን፫ ምእመናን ሳተጀምሩ ገና ላይክ አድርጉት ስንት የምትባክን ነፍሰ አለችና 😢
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሜን
@@TsehayAbebaw1216❤❤
@@mekuanntsisay❤❤
አሜን አሜን አሜን
ይህንን የምታነቡ ሁሉ አንዲት ነገር ላስቸግራችሁ። "ኃይለ ማርያምን ያለፈ ኃጢአቱን ይቅር በለው፣ ከሚመጣውም ጠብቀው" ብላችሁ አንድ አባታችን ሆይና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጸሎት አድርሱልኝ።
እግዚአብሔር ያስብህ
መጨረሻው ሞት ነው
የኃጢያቴ ሸክም ለሚዛን ቢከብድም
ከምህረትህ አይበልጥ እውነቱን አልክድም።
ከውቅያኖስ በላይ ከክረምት ዝናብ ምህረትህ ይበልጣል
በደሌ ቢበዛም አያደፈርስህ አንተ ከተውህልኝ ማን ደፍሮኝ ይቀጣል።
እርግጥ ነው አልዋሽም ከምድር አሸዋ ከሰማይ ከዋክብት ኃጢያቴ ይበዛል
ቸርነትህ ደግሞ ነፍሳት ከሲኦልውስጥ እንዳይገባ ያግዛል።
የቤት ተክል አርገኝ የዉጩን አልሻም
የፅድቅ ተክል እርገኝ የሐሰት አልሻም
የእውነት ተክል አርገኝ የጥልን አልሻም አልፈልግም እኔ
አለም እንደምታልፍ አንቤአለሁ ባይኔ።
ለበረከት አርገኝ ለመርገም ያይደለ
ለክብር አድርገኝ ለሃሳር ያይደለ
ያንተ ተክል አርገኝ የሰይጣን ያይደለ
መጨረሻው ሞት ነው አንተን የበደለ።
subacribe በማድረግ ብትከታተሉ ታትርፋላችሁ !!!
በትክክል❤❤
ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! እና ደግሞ ይኼን የመሰለ ነፍስን የሚጠግን የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ በቶሎ 300k እናስገባቸው ለሌሎች ማካፈል ይልመድብን በእርግጠኝነት በችግርና በጭንቀት ያለ ሰው የሳቸውን ስብከት ሰምቶ የማይመለስ አለ ብየ አላስብም።
በትክክል❤❤
Amen amen 🙏 ❤❤❤
አባቴ ቡራኬው ይድረሰኝ. ይችን ኬሜት የምታነቡ. የእግዚአብሔር ልጆች. በጸሎት አስቡኝ ህይወት ግራ ገብቶኛል. ጭንቀት ብቻ ነው ህይወቴ. ለራሴም ለሰውም ክብር የለኝ. ወገኖቼ እግዚአብሔር. ማስተዋልን ይስጥሽ በሉኝ 😢 በቃ መኖር ድክም ብሌኛል. በስደት አለም ነኝ.
ወንጌል ስትሰሚ እስከመጨርሻው አዳምጭ ከዚያ ሰላምሽ ይመለሳል በፈጣሪ ቃል ሙሉ ሰው ትሆኛለሽ
Ayizosh egizhaber yirdash yidiresilish ❤❤
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን❤
ኑ አባታችን ሊያስተምሩን መጥተውልናል Like / share በማድረግ ጉባኤ ቤቱን እናግዝ 🙌🙏
የአባታችንን ትምህርት እደመስማት ደስ የማሠኝ ነገር የለም። እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
Thanks
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
Genzeb lesete Bicha new replay yemitaregu😔😭😣
Yeabatachin bereket yiderbih🙏👏
እኔ ስለ አባታችን አባ ገብረኪዳን ምንም ቃል የለኝም በሳቸው አድሮ የሚናገረን ቸሩ እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ከጤና ለኔና መሰሎቼ ደግሞ በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን
እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን የኔታ እንኳን በሰላም መጡልኝ
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በሙሉ የየኔታን ስብከት ስሙ በብዙ ነው እምታተርፊበት ❤ነው እኔ በብዙ ነው ያተረፍኩበት በረከትንም አግኝቻለሁኝ በአባታችን ላይ አድሮ የሚያስተምር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ደስተኛ ነኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም በሰማነው 30/60 /100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራአ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን ርስት-መንግስተሰማይ የውርስልን
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሰዎት አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን💚💚💚💚💚💚💚
በረከቶ ይደርብን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ
The gift of this generation❤
እንኳን ደህና መጡልን የእኛ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🌿🙏🌿
እግዚኣብሔር ያክብርልን።
ቃል ህይወት ያሰማልን በሁለት ስልክ ነው ስብክራፕ ያደረኩት የኮመትኩት ከካሜራ በስተጅርባ ያላችሁንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ እናመሰግናለን
የህይወት የጤና ምግብና መጠጥ የሚጣፍጥን ወንጌል የሚስተምሩን አባታችን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን{3} እርሠዎን የሠጠን ልዑል እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አሜን{3} እመ ብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን አሜን{3}
አባ ይፍቱኝ እኔ የምኖረው በአህዛብ ሃገር ነው እናም የነሡን ሥጋ እና ዶሮ አልበላም እናም በጣም ሙቀት ስለሆነ ውሃ ጥሙ በጣም ከባድ ነው እናም እስከ 6:00 ሠአት እጾማለሁ አባ ከነርሡ ጋር እየኖርኩኝ መጾም አይቻል ይሆን መልካም ፈቃደዎ ከሆነ ምላሸዎትን እሻለሁ
የሕይወት ቃል ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ
ዛሬስ አንደኛ ነኝ like ግጩኝ አባታችን እንኳን ደና መጡልን❤❤❤❤❤
😂😂😂 like gichugn
እንካዕ ብሰላም መፂእኩም ኣቦዊተይ❤
Kalhiwet ysmalna abatachn ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜ ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለስዋ የሰጠን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ይባርክልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ ይቀበልልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ተዋሕዶ ፡ ሃይማኖታችንን ፡ ይጠብቅልን ፡ ሕፃናቱን ፡ በጥበብ ፡ በሞገስ ፡ ያሳድግልን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ አዲስ ፡ አመት ፡ ይሁንልን ፡ አሜን ፡ ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ፡ ድንግል ፡ ወለመስቀሉ ፡ ክቡር ፡ ይቆየን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Yene abat metulegn ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልሎት ዘመነዋትን ያርዝምልን መንግሰተ ሰመያት ያውርሰልን እግዚአብሔር አለምን ሰላም ያርግልን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን
እርስዎ ባይኖሩ ግን እኔ ሰዉ መሆን ይከብደኝ ነበር። በረከትዎ ይደርብን አሜን❤
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
የኔ አባቴ❤❤
Abata kale hiwot yasemaln amen amen amen
Kale hiwetn yasemalen
............እነንዝንዝ፤ እነ የቤት ኪራይ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🤣🤣🤣🤣🤣አባ በእውነት እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን አሜን!!!💚🧡❤
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን በአባታችን ላይ አድሮ ያሰተማረን ልዑለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛም ሰምተን 30//60//100 ፍሬ ምናፈራ ያድርገን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤
የኛ ዉድ ስጦታችን አባታችን ከሲኦል ማምላጫችን ናችሁ ልኡል እግዚአብሄር ከሰጠን መፅናናን የፈጣሪ ቃል የምንሰማበት ናችሁ በእዉነት በዚህ ዘመን በሂወት በመኖር እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይባርክልን እንኳንም አበሻዊይ ሆንኩኝ
አበታችን አገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ።
እኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎉እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ላይክ ሸር እያረጋችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችንን የምትወዱ ሁሉ ሚድያውን እናሳድግ🤗ሃገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤😓
ቃሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን አባ ሆይ❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ እንክዋን ሰለም መጡልን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ እንክዋን አደረሶ ለእመቤቴ ለፍልሰታ ፆመ መታሰብዬ❤
ቃለ ህይት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን ምርጦ አባት እግዚአብሔር እድሜወትን ያረዝመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ዐምላክ አባን የሰጠን የስደት መፅናኛ የኔ አባት የኔ አባት የኔ አባት ከኔ ከበደለኛዋ እድሜ ይስጥልኝ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌾🌾🌾💒💒💚💛❤
አባታችን ቡራኬወት ይድረስን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንወትን ይባርክልን❤❤❤
Abatachin bereketo yideribin
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ፡አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ይልንበት ጊዜ ያስፈራል 😢 እግዚአብር ማታዋሉን ያድለን ፡እንደኛ ኃጢአት እደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ ይማረን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከትዎ ይደርብን ቡራኪው ይድረስ አሜን የድንግል ማርያም ልጆች ላይክ ሽር እያደረጋቺሁ ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማኣለ ልኡል እግዚኣቢሔር ኣባታቺን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን
የመኖራችን ተስፋ ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ ርስዎ ነዎት
ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት የስማዓልና ኣቦና ፀጋ በረኸት የብዛሓልኩም
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ አባ እንኳን መጡልን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
ቅል ሂወት ያሰማልኝ ኣባታች ዕድሜ ና ግን ይስጥልን❤❤🙏🙏
አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ እንደቸርነትህ እንደ እናትህ አማላጅነት ይቅር በለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
❤❤❤
❤❤❤🕊🕊
በረከቶዎ ትድረሰን አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ገብረ ሥላሴ
ይሄን ኮሜንት የምታዩት በሙሉ ሰላምና ፍቅር በቤታችሁ ይግባ ለሌሎችም ጋብዟቸዉ ይሄን ትምህርት 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት❤❤❤❤እመቤታችን ቅድስት ድንግል እማ አምላክ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልሎት ትጠብቅልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አብዝተን እንወዶታለን የኛ አባት ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ተወዳጅ አባት ስጦታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀወት❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አባታችን😢😢
የኔ አባት የእርስዎን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤን ሰላም ያገኛል። እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
❤❤❤❤ተመስገን አምላኬአባቶቻችንን ለሰጠሀን
*_አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ወገኖቸ ክርስቲያኖች_*
አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን ጤና እና እድሜ ይስጥልን ። እድሜወትን እንደማቱ ሳላ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰነ አቡነ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸሎት በረከታችሁ ይድረሰነ
በጸሎት አስቡኝ በጭንቀት ሰላም በማጣት ልሞት ነው 😢💔 ፍላጎቴ ላጠፋኝ ነው
Amen
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን ቃለ ህይወት የሰማልን ቃለ ህይወት የሰማልን አገሊሎት ዝመነቸው ይበርክል❤
ቃሉ ህይወት ቃሉ በረከት ያሰመልን አባታችን
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን, ለዚህ ዘመን የተሰጡን መጽናኛ
አባታች ቃለህይወትን ቃለበርከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
Egziabeher yemesgen
ተመስገን አምላኬ ዘመኑን የሚዋጁ አባት ስለሰጠኸን 🙏 በሳቸው ትምህርት ሁሌ እራሴን እያየውበት ነው
Kale heywete yasemalegne abatatgne betgna yeyebekelgne 🙏🙏
አባ እድሜወትን ያርዝምልን ቃለ ሒወት ያሠማልን
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬሆ ይድረሰን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቤሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሠላም መጡ አባታችን
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች