🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • ኢዮብ 26
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ኢዮብም መለሰ እንዲህም አለ፦
    ² ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው!
    ³ ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!
    ⁴ ይህንስ ቃል በማን እርዳታ ተናገርህ? የማንስ መንፈስ ከአንተ ዘንድ ወጣ?
    ⁵ ሙታን ሰዎች ከውኆች በታች፥ በውኆችም ውስጥ ከሚኖሩ በታች ይንቀጠቀጣሉ።
    ⁶ ሲኦል በፊቱ ራቁትዋን ናት፥ ለጥፋትም መጋረጃ የለውም።
    ⁷ ሰሜንን በባዶ ስፍራ ላይ ይዘረጋል፥ ምድሪቱንም በታችዋ አንዳች አልባ ያንጠለጥላል።
    ⁸ ውኆችን በደመናዎቹ ውስጥ ያስራል፥ ደመናይቱም ከታች አልተቀደደችም።
    #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

ความคิดเห็น • 410

  • @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
    @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan  23 วันที่ผ่านมา +301

    ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ ትምህርቱ ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል !

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d 23 วันที่ผ่านมา +40

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Gosa-li1ei
    @Gosa-li1ei 23 วันที่ผ่านมา +59

    በምክራቸው ከብዙ ነገር የጠበቁኝ ኣባቴ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
    እግዚኣብሔር ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @seifehaileselassie3290
    @seifehaileselassie3290 23 วันที่ผ่านมา +1

    Brekerwo yideribin.🙏🙏🙏

  • @zz123zz45
    @zz123zz45 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን❤💕💕💞💞❤️❤️

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 23 วันที่ผ่านมา +26

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @getnet7189
    @getnet7189 23 วันที่ผ่านมา +13

    ኑ እህት ወድሞቸ እኒህን አባት እንጠቀምባቸው የዘመናችን ሀዋርያ ናቸውና እኒህን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 23 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ 🤲
    ለእኛም የተማርነውን መቶ ስልሳ ሰላሳ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም እርገት ትንሣኤ በዓል 🤲🤲
    ኪዳንምህረት ሀገራችን ሰላም ታሰጥልን ታሳስብልን አሜን

  • @mashe1216
    @mashe1216 23 วันที่ผ่านมา +8

    Ekwn Aderasachiwu🥰🙏🙏🙏

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 23 วันที่ผ่านมา +21

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏❤️❤️

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 23 วันที่ผ่านมา +36

    እልልልልልልልል የኔ የኔ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ አባት እንኳን ደህና መጡልን የኛ ትጉህ
    መምህር በእዉነት ቃለህወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ ይርዳን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የአብ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያድልልን አሜን ፫ ሩጫዎትን ድንግል ማርያም ታስጨርሳችሁ
    በእዉነት የኔ የህይወቴ መሪ ናቸዉ ሁሌም እላለሁኝ ሳላፍር የዘመናችን የእምነት ገበሬ ናቸዉ ደካማም ብሆን እና በማይመችም ሁኔታላይ ብሆንም አንድም ቀን በጸሎቴ ሳላስባቸዉ ዉየም አድሬም አላዉቅም አምላክ በሚያዉቀዉ
    በራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር 🙏የሳቸዉን ትምህርት በደንብ ልብ ከጆሮ ብለን ከሰማናቸዉ እርግጠኛ ሁኜ እምናገረዉ በህይወታችን ላይ ትልቅ ለዉጥ እናመጣለን እኔ ለሳቸዉ ቃላት አላዉቅም ብቻ ይኑሩልን በእዉነቱ 🙏 ደግሞ እኛ ገና ሳንሰማዉ ለብዙ ምዕመናን እነዲደርሰ ላይክ እናድርግ በፈጠራችሁ ስንት ነፍስ ማረፍያ ያጣች አለችና 😢😢

    • @AGAPEERI
      @AGAPEERI 23 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነተ ነዉ እኔም 😢😢😢😢

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t 23 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@AGAPEERI ጠንክሩ በርቱ ወገኖቼ የኛ ሰዓት ዛሬ ናት 😢

  • @AyeleGebru
    @AyeleGebru 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እንኳአብሮ አደርሰን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤፣፣፣,🙏🙏🙏

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 23 วันที่ผ่านมา +43

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምሕረት አመታዊ ክብረ በዓል 🙏እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏ኑኑ አባታችን መጥተውልና ኑ የሕይወት / የነፍስ ምግብን ሊስተምሩን መጥተውልና ❤

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 23 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SamriSamri2023-l8s
      @SamriSamri2023-l8s 22 วันที่ผ่านมา

      @@etagdyoutube8262 yet

  • @Roommateforever
    @Roommateforever 23 วันที่ผ่านมา +2

    Amen 🙏🏾 kale hiwot yasemlene

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 23 วันที่ผ่านมา +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 23 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሰቹ አደረሰን ዋጋኖቼ ለቅድስት ኪደነ ሚሕረት በሰላም በጤና አደረሰን አባታችን ቃላ ህይወት የሰማልን ቃላ ህይወት የሰማልን ቃላ ህይወት የሰማልን ክብር ለአብ ለወልደ ለማንፈስ ቅድስ ይሁን

  • @manalo1965
    @manalo1965 23 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን ደና መጡ አባታችን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኦርቶዶክሳውያን

  • @AbrahamKasste
    @AbrahamKasste 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selam-africa8739
    @selam-africa8739 23 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን፣ 🙏

  • @Ribka-21
    @Ribka-21 23 วันที่ผ่านมา +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 23 วันที่ผ่านมา +10

    አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 23 วันที่ผ่านมา +10

    ተመስገን ኦ አምላኬ።በዚሕ ዘመን ይህን አባት ስለሰጠን።እመሰግናለን አገልግሎቱን ዘመን ያርዝምልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 23 วันที่ผ่านมา +3

    AFluy Abo enkae teweledkum kbur Abona edmen tienan yhabelna FETARY Amen Amen Amen kale hiwet yasmealna ❤❤❤.

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 22 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 22 วันที่ผ่านมา +2

    Amen (3)🥰👏 abatachin kale hiywot yasemalin bereketachew yideribnnn❤❤❤❤❤

  • @elsakidane834
    @elsakidane834 23 วันที่ผ่านมา +5

    Ankan bedena metu abatag❤❤❤❤❤❤❤❤❤en

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 21 วันที่ผ่านมา +1

    ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @GetIn-lc7tp
    @GetIn-lc7tp 23 วันที่ผ่านมา +106

    ኑኑኑኑ ውድ ኦርቶዶክሳውያን አባታችን መጥተዋል

    • @fentayesisay1246
      @fentayesisay1246 23 วันที่ผ่านมา +4

      መጥተናል ❤🙏
      አባ❤እንኳን ደህና መጡ ልን 🙏✝️⛪🙏

    • @serkieaberakasa3976
      @serkieaberakasa3976 19 วันที่ผ่านมา

      መተናል

    • @9167ethiopia
      @9167ethiopia 10 วันที่ผ่านมา

      እባክሸ ንገሪኘ .ከዚህ አሜሪካ በሚቀጥለው ሳምንት September 11 ነው የኢትዮጵያ አዲስ አመት እና የፆም ምግብ መብላት እችላለው ወይስ እስከ ሃሙስ መጠየቅ አለብኘ?

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለሂወት ይሰማልን አባታችን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 21 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 23 วันที่ผ่านมา +3

    Kale Hiwet Yasemalin Abatachin nurulin ende hatyatachin bzat saybun ende chernetu yhunlin Amen Amen Amen 🙏 ♥️

  • @MarituHaile
    @MarituHaile 22 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሕይወት ይሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አባሆይ💚💚💚💛💛💛❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hsnniasrat
    @Hsnniasrat 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወትን ያስምልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jg9wc2gb4r
    @user-jg9wc2gb4r 23 วันที่ผ่านมา +14

    እኳን ለኪዳነ ምህረት ፍልሰታ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ክረምቱን በሰላም ያሳለፈን አምላክ ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን ስት የሞቱ አሉና ይሄን እድናይ የታደንን ሁሉ ፈጣሪን እናመስግን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን

  • @WorkieWoubie
    @WorkieWoubie 23 วันที่ผ่านมา +3

    እሰይይይይይ.......እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 23 วันที่ผ่านมา +16

    እንኳን ደና መጡ አባታችን

  • @liltya3613
    @liltya3613 23 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 23 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤

  • @GadisaaTujumaa
    @GadisaaTujumaa 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን 💐

  • @josedemisse2580
    @josedemisse2580 23 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን!!

  • @yoditgebrekidan5490
    @yoditgebrekidan5490 23 วันที่ผ่านมา +3

    Egzaebhier ymesgen aeba🙏🙏🙏

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 23 วันที่ผ่านมา +3

    ❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @mekdesgeremew2371
    @mekdesgeremew2371 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 23 วันที่ผ่านมา +2

    Kal hiwot yasemalegn ❤

  • @user-yp4zc3kt7e
    @user-yp4zc3kt7e 23 วันที่ผ่านมา +5

    እሰይ አባታችን እንኳን ደና መጡልን ኦርቶዶክሳዊን እንኳን አደረሳችሁ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአመት ሰው ትበለን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ትላክልን😢❤❤❤❤❤

  • @user-wo5yh7ml7j
    @user-wo5yh7ml7j 22 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አባ እድሜ ይስጥልንን ቃለህወትን ያሰማልን ❤

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 23 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @gebibilata
    @gebibilata 23 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳንደህናመጡልንአባታችን

  • @leulbarkeneh
    @leulbarkeneh 23 วันที่ผ่านมา +5

    እርሷም እንደልጇ አርጋለች እንኳን ለአናታችን ኪዳነምሕረት ፍልሰት በሰላም አደረሰን 🥀🥀🥀

  • @AnimawAbate
    @AnimawAbate 23 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት አባታችን ባይኖሩ ማን ያፅናናን ነበር? ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ub9rq3xz5i
    @user-ub9rq3xz5i 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር አባታችን❤❤❤

  • @obsigetachew7561
    @obsigetachew7561 22 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን
    መንግስተ እግዚአብሔር ያውርስልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @FithAdino
    @FithAdino 23 วันที่ผ่านมา +11

    Kalee hiwot yasemalin

  • @TiruyeTsega
    @TiruyeTsega 23 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን የእግዚእሔቤር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን አባቴን የሠጠን ፈጣሪ በናፍቆት ሠነበትን አንኳን ደህና መጡልን ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን አሜን

  • @molo280
    @molo280 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 23 วันที่ผ่านมา +3

    እነኮን አደረሶት አባታችን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @galberha
    @galberha 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 23 วันที่ผ่านมา +5

    ጠርጥር ገንፎ አለሁ ስንጥር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadsualaddd4503
    @tadsualaddd4503 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ይቱብ-ኀ6ቸ
    @ይቱብ-ኀ6ቸ 23 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @birtukanbantie3548
    @birtukanbantie3548 21 วันที่ผ่านมา +4

    የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ከእርስዎ ጋር ይሁን አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 23 วันที่ผ่านมา +3

    አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @MahletShiferaw-x2g
    @MahletShiferaw-x2g 23 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤

  • @telcotelco-xh5uf
    @telcotelco-xh5uf 23 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 23 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @SharewTeka
    @SharewTeka 23 วันที่ผ่านมา +9

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 23 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን እኛንም የተግባር ክርስትያን እንድንሆን የእናንተ የአባቶቻችን ጸሎት ይርዳን

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን በርዕሜ በፀጋ ያኑርንል❤👏🌺

  • @aschalewnigus8966
    @aschalewnigus8966 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zmzm9044
    @zmzm9044 23 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናተን የመስሉ አባት ስለተስጠን አይጠገብም ትምህርትወት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናይስጥልን ያቆይልን❤❤

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 22 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶልኝ ገዳሙን እረግጨ እንድባረክ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው ❤❤❤❤

  • @MihretEtsay
    @MihretEtsay 23 วันที่ผ่านมา +11

    Yifutugi Abatacine enukane bselame metu❤❤❤❤

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 22 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግሥት ስማያትን ያድልልን አሜን 3

  • @mt-tube21
    @mt-tube21 22 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @user-ho8hk6ii7k
    @user-ho8hk6ii7k 23 วันที่ผ่านมา +3

    Abatachn enkan dehna metuln kale hywetn yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dwal6969
    @dwal6969 22 วันที่ผ่านมา +2

    አባም ስለ ሄቨን ቢናገሩ ደስ ይለናል ። እሳቸውን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @DerejeAkalu-nh5bz
    @DerejeAkalu-nh5bz 23 วันที่ผ่านมา +3

    በዕድሜ ላይ ዕድሜ ይስጥዎት አባታችን ::

  • @user-hj6um1pu8i
    @user-hj6um1pu8i 23 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባባባባባባ🙏🙏🙏♥️

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 23 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን አምላኬ ለዚህ ያደረሰን ፈጣሪ እንኳን አደረሳችህ የተዋህዶ ልጆች ለቅድስት ኪዳንምረት አመታዊ በአል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 23 วันที่ผ่านมา +4

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-bn3xb8sf2j
    @user-bn3xb8sf2j 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛእንቁአባት 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 22 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @elsabethseifu9567
    @elsabethseifu9567 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Geni2105
    @Geni2105 23 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwet yasemaln 🙏

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 23 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይ አባቴ እንኳን በሰላም መጡ ቃል ሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰን ለእናታችን ወለላይቱ ቅድስት ማርያም ኪደነ ምሕረት በሰለም አደረሰን ነአመቱ ሰው ትብለን ።በዕድመና በጤና ይአብቅልን አባታችን❤

  • @EtnshA
    @EtnshA 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለ ህይ ወት ያሠማልን ።

  • @ይቱብ-ኀ6ቸ
    @ይቱብ-ኀ6ቸ 23 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን💒💒💒
    እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥልን🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌻

    • @eneyewanemut3541
      @eneyewanemut3541 22 วันที่ผ่านมา

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 9 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለኢወተያሰማለን እግዚሓቤር እረጀም እደሚ ክጢናጋር ይሰጠለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 22 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገቷ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✝️❤️

  • @milieteberaki2880
    @milieteberaki2880 23 วันที่ผ่านมา +3

    Amen Amen Amen

  • @user-ov2qr1yb3z
    @user-ov2qr1yb3z 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ።በድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @mashe1216
    @mashe1216 23 วันที่ผ่านมา +8

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 22 วันที่ผ่านมา +7

    አሜን 🙏🙏🙏 አሜን የተወደዱና የተከበሩ አባታችን እንኳን ደህና መጡ ልጄ ጠፍታብኛለች ጸልዩልኝ ከሲያትል ዋሽንግተን ነው እባካችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ጸልዩልኝ 🥲🥲🥲🥲🥲

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 11 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን! በርቺ

    • @ms.m9516
      @ms.m9516 11 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እመብርሀን ልጅሽን ትመልስልሽ

    • @almazzewde5358
      @almazzewde5358 11 วันที่ผ่านมา

      የድንግል ማርያም ልልጅ መድኃኒያለም ልጅሽን ይመልስልሽ

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 22 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @tenayebirhanu6137
    @tenayebirhanu6137 21 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 23 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጡልን እድሜ ከጤና ይስጥልን