ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
"እመቤታችን የደስታችን ምንጭ ናት"
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikulin❤❤❤
በዚህ ዘመን አባታችን የሰጥን አምላክ ክብር ምሰጋና ይድርሰው🤲🤲🤲
Amen wenet nwe
Amen Amen Amen!!!
amen
አሜን
ቃል ህይወት ያሰማለን👏👏👏
አባታችን ቃለወት ያሰማልን ❤❤❤
የምወዱት ነገር❤❤
አባ ረዠም እደሜ ጤናይስጥዎት ቃለሕይወትን ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤በስምአብ❤ወወልድ❤ወመንፈስ❤ቅዱስ❤አሀዱአምላክ ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን 🙏🏾❤️
እውነት ነው ቃልሂወት ያሰማልን ኣባታችን
የሁሉ እናት እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ
የህይወትምግብይመግቡናልእናያኑርልን❤❤❤❤
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ቢወድ ወላዲተ አምላክ በጸሎቷ ኃይል ብታግዘን አባታችንን ስለ እመቤታችን ጽፈው ቁጭ ብዬ መማርን/ማንበብን እመብርሀንን እጅግ ተመኘሁ!
የኔም ምኞት ነው
እኔም
ይሳካሎት ❤
።።።ደ።
ባጣም አግዚአብሔር ብፋቀድ ዳስ ይለናል እንኳን አባትችን ፓስታሩም አይጻፋ ነው😢 አኔ ግን አንድ ፓስታር ያስፋውን ይማቤተ ነው ብዬ አልንብብም 😢
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln!!!
እርሦን የሠጠን አምላክ ይመሥገን
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏
እኒህን አባት በዘመናችን በማየታችን እድለኛ ነን ምናልባትም ትንሽ ዘግይተን ብንፈጠር ኑሮ በስንክሳር ላይ ተፅፈው ብቻ ነበር ምናገኛቸው እና በተለይ አቅሙ ያላችሁ ባካል ሂዳችሁ ብትባረኩ ጥሩ ነው, አባታችንን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሁንም እድሜ እና ጤናን ጨምሮ ይስጥልን
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ እርሷን የሰጠን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Kale hywetn yesemalgi amen amen amen 🙏🏿 ❤🎉
አሚን😊
አሜንአሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ለኛም ልቦችንን ይክፈትል እግዚአብሔር አምላክ አቤቱ ንፁህ ልቦና ፈጠርልኝ😢😢😢😢😢
Abatachenl kalehiwet yasemalen 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏⛪️ ❤️ kale hiwet Abona
ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን በእርሰወ ትምህረት እንደ እግዚአብሄር ፉቃድ እሁድ እቆርባለሁ በፀሎት ያስቡኝ መቅደሰ ማርያም ብለው አባቴ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተዘጋጀሽ ያድርግሽ‼️ እህታችን‼️
Amen Amen Amen
amen amen amen💕💕💕💕💕💒💒💒💒
ውዬ አበቴ አሜንንንንን አሜንንንን
ርጅምእድሜእናጤናይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በፀጋ ይጠብቅልን የነፍሴ እረፍት ነው ትምህርቶህ
ቀለ ህይወት ያሰማልን በውነት አሜን ❤🙏🙏🙏
እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል፣ ቅድስት፣ ንፅህት፣ ክብርት ማርያም ሰአሊተ ምህረት፣ ቤዛይተ አለም፣ ኪዳነ ምህረት ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልደሽ አስምሪን አንቺ እናቴ ሆይ አንቺ ለተጠማ ውሻ የራራሽ ርህርይተ ልቦና የበላኤ ሰብን ነፍስ ያስማርሽ ፀሎታችን ከደመና በታች እንዳይቀር አማልጅን ልጅሽ የትንቢቱ መፈፀሚያ ትውልድ እንዳያረገን ለምኝልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን!
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin ❤😊
ቃለሂወትን ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያቆይለን ሁልጊዜ አስተምሮወት አየለየን አሜን🙏🙏
abatachin bereketu yiderbin
❤ kalehiwet yasmalen. Edmen tenan yehabelna ftari.
ቃሉ አጥንት ያለመልማል እግዚአብሔር በጣም ይወደናል ደስስስስስ ይበለን::አቦና ዕድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝ ይብል ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ መተሳሰብ መተዛዘን ፍቅርን ይመልስልን አላሀ አይቸግረውም መልካም ጊዜ ቆይታው ጦር ነው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የእናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም በረከት አይለየዎ አባቴ። አሜን። ትርጉሙና ሚጥሩ ሳይገባኝ ለመንተባተብት እሞክራለሁ። ድንቁርና ነውና ምን ያደርጉታል። የእናንተ የአባቶች አምላክ፣ የደጋጎች ፃድቃን፣ሰማዕታት አምላክ ቸሩ መድሃኔዓለም፣ የእመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት ይርዳን ይርዳኝ 4:14 ። አሜን።
የኔ አባት ግሳፄዎ እንዴት እንደጠቀመኝ እግዚአብሔር ያውቀዋል እረጅም እድሜ ይስጥልን
Barakatii keessaa ana gahú ameen!!
Sikefagn metnanage abatie ye wstie selam erft 1000000 nurulgn
abatachn bewunetu tesfa rste mengste semayatn yawursln
እንኳን መጡልን አባታችን !!!❤❤❤ ሊያስተምረን የወደደ እግዚአብሔር ይመስገን !!! አባታችንን የሰጠን !!🙏🙏🙏
ይፍቱኝ !!!
አባታችን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእኛ ለሀጢያተኞች ሲል ብቻ 😢 በረከቶዎ ይደርብን የማይጠገብ የእግዚያብሄር ቃል 🙏🙏
😢ዘመረ ሸሸ አሰረ ቀረ ሸሸ አሰረ ሰረሸከሠሰረሠሐሐ
አሜን 😢😢😢😢
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜወን ያርዝምልን በስደት ለምንኖር ፀልዩልን ክስደት ተመልሰን በፀበል በእምነቱ እንድንድን በፀሎት ያስቡን ለንስሀ ሞት ያብቃን 😢 አሜን አሜን አሜን
አስተዋይ ልቧና ይስጠን ፈጣሬ ፀጋዎቶን ያብዛልን አባታችን
አባታችን ቀጥሉበት የህይወት ወንጌል እየሰጡ ነው
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ አሜን ከእርሶ በጣም የምጓጓውና የምናፍቀው ወደጵጵስናው የሚመጡበትን ቀን ነው
Telek megnot wey masetewal tebarekiy
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን🙏ድንቅ ትምሕርት ነበር🙏"ፍቅር ያለው ሰው አዘውትር ክርስቶስን ይመገባል"❤🙏 "የሕይወት ውሃ ዘላለማዊ ጥማችንን የሚቆርጥልን ነው"❤🙏አሜን 🙏አሜን🙏አሜን🙏 አባታችን🙏 ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ያድርብን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏"የሕይወት ውሃ ምንጭ እመቤታችን ናት"❤🙏🙏🙏
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የኔታ እጹብ ዲንቅ የሆነ ሚስጥራዊ ጥበብ ነው ያስተማሩን ምንኛ መታዴል ነው ጉባኤው ላይ የምትሳተፉ የእናንተን እዲል እኔም እዲገጥመኝ በጸሎት አስቡኝ
Ehit wondmoche hoy wolete tinsae bilachihu betsolotachihu asibugn ebakakachihu!!!
Bezih zemen Erson yeseten Amlakachin kibir misgana yigbaw kale hiwotin yasemalin Erejim edeme ketena gar yadelot Aba.
እንካን ደህና መጡ አባታችን ❤ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️✝️✝️
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ አባት ኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Kalehiyot yasemaln amen 🙏 ❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale ysemalin be stolotachun asibun
Egziabher enanten mékari,seleseten yemesgen. Lebetekrstiyan. Endenante. Ayenet yabzalen
ኣባታቺን ቃለ ሂወት ያስማልን ፡እኔ እወነት ልናገር የ ማህልየ ማህልየ ለሚስቴ ቀጠታ የሆነ ትርጋመ ይሰጦው ነበር እግዝኣቢሄር እቅር እንድልን እዚ ኮሞንት ያያቹ ብጾሎት ኣስቡን😭🙏🙏🙏
በእወነተ ለአባታችን እርጅም እድሜ ያድልልን👏👏👏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የመለኮት እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ እና ጸጋ ከእርሶ ጋራ ይሁን ።
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርልን🙏🙏🙏
አምላኬ ሆይ የንሳ ሞት ሠጥኞ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
አቤቱይ ይቅርበለኝ እኔ በጣምቆሺሸአለሁ አምላኬ እጠበኝ የአተባራህ ልሁን😢😢😢😢😢
እኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን እድሜ ይስጥልን አባታች🌻🌻🌻
aba.egziabhar.ybarko.lena.tsfay.neuot.
በፀሎታችሁ አስቡኝ ጆሮዬን እና ልቦናዬን እንዲከፍትልኝ ወለተ እየሱስ
እሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ🎉
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲👏👏👏ቃለ ሂወት የስመዐልና👏 ነዊሕ ዕድመን ጥዒናን ይሃበልና ክቡረ ኣቦና 🤲ኣጀሚሩ ዘፈፀመና እግዛብሄር ዝተመስገነ ይኹን👏👏👏
ቃለህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!!እረዥም ዕድሜን ይስጥልን!!!
Amen kalehiwot yasemalen abatachin
Abatoche eregem edemen yetsetelen
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏 የእመቤታችን ምህረት አማላጅነት ከሁላችን ጋር ፀንቶ ይኑር አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
abatachin enikan dehina metulin amen kalehiywot yasemalin❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልንላባታችንእድሜ ጤና ይስጥልን
እኳን ደና መጡ ዉድ አባታቸን እኳን አደረሥወ ለዓዲሡ አመት ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንወን ያረዝምልን ፀጋዉን ያብዛልወ እድሜና ጤናወትን ይሥጥወ እኛንም የሠማነወን እድንፈፅም ቅዱሥ ፍቃዱ ይሁን ❤❤❤
አሜን 🥲በእውነት ተሰምቶ ተሰምቶ የማይሰለች የነፍስ ምግብ 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ አባት ያወቅሁ ይመስለኝና በየጊዜው የርስዎን ትምህርቶች ሳዳምጥ ግን አለማወቄን ነው የምረዳው🥲እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጡት አባየ የማይጠገብ ትምርት አባየ❤❤❤❤
Kale Hiwet yasemaln Abatachin🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሰላም፡ውዱ፡አባቴ፡ይፍቱኝ❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን። እንኳን ለዘመነ ዮሐንስ አደረሰን። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይፈውስልን አሜን።
በእውነት ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን እደርሶ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በጥበብ በጸጋ ያቆይልን። ረጅም የአገልግሎት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን። እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት።መሐል ሃገር መጥተው እንደው ካልዘለፉን በአዲስ አበባ የሚደረገው ኃጢአት በጣም ይከረፋል😢😢😢
"እመቤታችን የደስታችን ምንጭ ናት"
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikulin❤❤❤
በዚህ ዘመን አባታችን የሰጥን አምላክ ክብር ምሰጋና ይድርሰው🤲🤲🤲
Amen wenet nwe
Amen Amen Amen!!!
amen
አሜን
ቃል ህይወት ያሰማለን👏👏👏
አባታችን ቃለወት ያሰማልን ❤❤❤
የምወዱት ነገር❤❤
አባ ረዠም እደሜ ጤናይስጥዎት ቃለሕይወትን ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤በስምአብ❤ወወልድ❤ወመንፈስ❤ቅዱስ❤አሀዱአምላክ ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን 🙏🏾❤️
እውነት ነው ቃልሂወት ያሰማልን ኣባታችን
የሁሉ እናት እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ
የህይወትምግብይመግቡናልእናያኑርልን❤❤❤❤
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ቢወድ ወላዲተ አምላክ በጸሎቷ ኃይል ብታግዘን አባታችንን ስለ እመቤታችን ጽፈው ቁጭ ብዬ መማርን/ማንበብን እመብርሀንን እጅግ ተመኘሁ!
የኔም ምኞት ነው
እኔም
ይሳካሎት ❤
።።።ደ።
ባጣም አግዚአብሔር ብፋቀድ ዳስ ይለናል እንኳን አባትችን ፓስታሩም አይጻፋ ነው😢 አኔ ግን አንድ ፓስታር ያስፋውን ይማቤተ ነው ብዬ አልንብብም 😢
Amen Amen Amen
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln!!!
እርሦን የሠጠን አምላክ ይመሥገን
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏
እኒህን አባት በዘመናችን በማየታችን እድለኛ ነን ምናልባትም ትንሽ ዘግይተን ብንፈጠር ኑሮ በስንክሳር ላይ ተፅፈው ብቻ ነበር ምናገኛቸው እና በተለይ አቅሙ ያላችሁ ባካል ሂዳችሁ ብትባረኩ ጥሩ ነው, አባታችንን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሁንም እድሜ እና ጤናን ጨምሮ ይስጥልን
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ እርሷን የሰጠን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Kale hywetn yesemalgi amen amen amen 🙏🏿 ❤🎉
አሚን😊
አሜንአሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ለኛም ልቦችንን ይክፈትል እግዚአብሔር አምላክ
አቤቱ ንፁህ ልቦና ፈጠርልኝ😢😢😢😢😢
Abatachenl kalehiwet yasemalen 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏⛪️ ❤️ kale hiwet Abona
ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን በእርሰወ ትምህረት እንደ እግዚአብሄር ፉቃድ እሁድ እቆርባለሁ በፀሎት ያስቡኝ መቅደሰ ማርያም ብለው አባቴ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተዘጋጀሽ ያድርግሽ‼️ እህታችን‼️
Amen Amen Amen
amen amen amen💕💕💕💕💕💒💒💒💒
ውዬ አበቴ አሜንንንንን አሜንንንን
ርጅምእድሜእናጤናይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በፀጋ ይጠብቅልን የነፍሴ እረፍት ነው ትምህርቶህ
ቀለ ህይወት ያሰማልን በውነት አሜን ❤🙏🙏🙏
እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል፣ ቅድስት፣ ንፅህት፣ ክብርት ማርያም ሰአሊተ ምህረት፣ ቤዛይተ አለም፣ ኪዳነ ምህረት ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልደሽ አስምሪን አንቺ እናቴ ሆይ አንቺ ለተጠማ ውሻ የራራሽ ርህርይተ ልቦና የበላኤ ሰብን ነፍስ ያስማርሽ ፀሎታችን ከደመና በታች እንዳይቀር አማልጅን ልጅሽ የትንቢቱ መፈፀሚያ ትውልድ እንዳያረገን ለምኝልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን!
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin ❤😊
ቃለሂወትን ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያቆይለን ሁልጊዜ አስተምሮወት አየለየን አሜን🙏🙏
abatachin bereketu yiderbin
❤ kalehiwet yasmalen. Edmen tenan yehabelna ftari.
ቃሉ አጥንት ያለመልማል እግዚአብሔር በጣም ይወደናል ደስስስስስ ይበለን::አቦና ዕድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝ ይብል ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ መተሳሰብ መተዛዘን ፍቅርን ይመልስልን አላሀ አይቸግረውም መልካም ጊዜ ቆይታው ጦር ነው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የእናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም በረከት አይለየዎ አባቴ። አሜን። ትርጉሙና ሚጥሩ ሳይገባኝ ለመንተባተብት እሞክራለሁ። ድንቁርና ነውና ምን ያደርጉታል። የእናንተ የአባቶች አምላክ፣ የደጋጎች ፃድቃን፣ሰማዕታት አምላክ ቸሩ መድሃኔዓለም፣ የእመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት ይርዳን ይርዳኝ 4:14 ። አሜን።
የኔ አባት ግሳፄዎ እንዴት እንደጠቀመኝ እግዚአብሔር ያውቀዋል እረጅም እድሜ ይስጥልን
Barakatii keessaa ana gahú ameen!!
Sikefagn metnanage abatie ye wstie selam erft 1000000 nurulgn
abatachn bewunetu tesfa rste mengste semayatn yawursln
እንኳን መጡልን አባታችን !!!❤❤❤ ሊያስተምረን የወደደ እግዚአብሔር ይመስገን !!! አባታችንን የሰጠን !!🙏🙏🙏
ይፍቱኝ !!!
አባታችን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእኛ ለሀጢያተኞች ሲል ብቻ 😢 በረከቶዎ ይደርብን የማይጠገብ የእግዚያብሄር ቃል 🙏🙏
😢ዘመረ ሸሸ አሰረ ቀረ ሸሸ አሰረ ሰረሸከሠሰረሠሐሐ
አሜን 😢😢😢😢
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜወን ያርዝምልን በስደት ለምንኖር ፀልዩልን ክስደት ተመልሰን በፀበል በእምነቱ እንድንድን በፀሎት ያስቡን ለንስሀ ሞት ያብቃን 😢 አሜን አሜን አሜን
አስተዋይ ልቧና ይስጠን ፈጣሬ ፀጋዎቶን ያብዛልን አባታችን
አባታችን ቀጥሉበት የህይወት ወንጌል እየሰጡ ነው
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ አሜን ከእርሶ በጣም የምጓጓውና የምናፍቀው ወደጵጵስናው የሚመጡበትን ቀን ነው
Telek megnot wey masetewal tebarekiy
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን🙏ድንቅ ትምሕርት ነበር🙏
"ፍቅር ያለው ሰው አዘውትር ክርስቶስን ይመገባል"❤🙏 "የሕይወት ውሃ ዘላለማዊ ጥማችንን የሚቆርጥልን ነው"❤🙏አሜን 🙏አሜን🙏አሜን🙏 አባታችን🙏 ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ያድርብን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
"የሕይወት ውሃ ምንጭ እመቤታችን ናት"❤🙏🙏🙏
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የኔታ እጹብ ዲንቅ የሆነ ሚስጥራዊ ጥበብ ነው ያስተማሩን ምንኛ መታዴል ነው ጉባኤው ላይ የምትሳተፉ የእናንተን እዲል እኔም እዲገጥመኝ በጸሎት አስቡኝ
Ehit wondmoche hoy wolete tinsae bilachihu betsolotachihu asibugn ebakakachihu!!!
Bezih zemen Erson yeseten Amlakachin kibir misgana yigbaw kale hiwotin yasemalin Erejim edeme ketena gar yadelot Aba.
እንካን ደህና መጡ አባታችን ❤ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️✝️✝️
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ አባት ኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Kalehiyot yasemaln amen 🙏 ❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale ysemalin be stolotachun asibun
Egziabher enanten mékari,seleseten yemesgen. Lebetekrstiyan. Endenante. Ayenet yabzalen
ኣባታቺን ቃለ ሂወት ያስማልን ፡እኔ እወነት ልናገር የ ማህልየ ማህልየ ለሚስቴ ቀጠታ የሆነ ትርጋመ ይሰጦው ነበር እግዝኣቢሄር እቅር እንድልን እዚ ኮሞንት ያያቹ ብጾሎት ኣስቡን😭🙏🙏🙏
በእወነተ ለአባታችን እርጅም እድሜ ያድልልን👏👏👏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የመለኮት እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ እና ጸጋ ከእርሶ ጋራ ይሁን ።
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርልን🙏🙏🙏
አምላኬ ሆይ የንሳ ሞት ሠጥኞ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
አቤቱይ ይቅርበለኝ እኔ በጣምቆሺሸአለሁ አምላኬ እጠበኝ የአተባራህ ልሁን😢😢😢😢😢
እኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን እድሜ ይስጥልን አባታች🌻🌻🌻
aba.egziabhar.ybarko.lena.tsfay.neuot.
በፀሎታችሁ አስቡኝ ጆሮዬን እና ልቦናዬን እንዲከፍትልኝ ወለተ እየሱስ
እሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ🎉
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲👏👏👏ቃለ ሂወት የስመዐልና👏 ነዊሕ ዕድመን ጥዒናን ይሃበልና ክቡረ ኣቦና 🤲ኣጀሚሩ ዘፈፀመና እግዛብሄር ዝተመስገነ ይኹን👏👏👏
ቃለህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!!
እረዥም ዕድሜን ይስጥልን!!!
Amen kalehiwot yasemalen abatachin
Abatoche eregem edemen yetsetelen
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏 የእመቤታችን ምህረት አማላጅነት ከሁላችን ጋር ፀንቶ ይኑር አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
abatachin enikan dehina metulin amen kalehiywot yasemalin❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ላባታችንእድሜ ጤና ይስጥልን
እኳን ደና መጡ ዉድ አባታቸን እኳን አደረሥወ ለዓዲሡ አመት ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንወን ያረዝምልን ፀጋዉን ያብዛልወ እድሜና ጤናወትን ይሥጥወ እኛንም የሠማነወን እድንፈፅም ቅዱሥ ፍቃዱ ይሁን ❤❤❤
አሜን 🥲በእውነት ተሰምቶ ተሰምቶ የማይሰለች የነፍስ ምግብ 🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ አባት ያወቅሁ ይመስለኝና በየጊዜው የርስዎን ትምህርቶች ሳዳምጥ ግን አለማወቄን ነው የምረዳው🥲
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጡት አባየ የማይጠገብ ትምርት አባየ❤❤❤❤
Kale Hiwet yasemaln Abatachin🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሰላም፡ውዱ፡አባቴ፡ይፍቱኝ❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን። እንኳን ለዘመነ ዮሐንስ አደረሰን። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይፈውስልን አሜን።
በእውነት ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን እደርሶ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በጥበብ በጸጋ ያቆይልን። ረጅም የአገልግሎት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን። እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት።
መሐል ሃገር መጥተው እንደው ካልዘለፉን በአዲስ አበባ የሚደረገው ኃጢአት በጣም ይከረፋል😢😢😢