Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ ልዩ የዐዲስ ዓመት በዓል ዝግጅት መስከረም 1 2014 ዓ/ም ክፍል 4/4
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024
- Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia
ዳኞች ጉዳችሁ ነው እንዴት ልትለዩአቸው ነው ሁሉም ምርጥ ናቸው ።
መስከረም .... is special, amazing, ... name it!.... እኔ ዘፋኝ እንዲህ የማደንቅ አይመስለኝም ነበር... we witnessed a super star being born!
she dominated the women, even the men looked terrified, she stunned me
I want to know the original songs…if some one knows..
ብሩኬ👏❤️
ሁሉም ጎበዞች ናቸው ቢሆንም ለኔ እስካሁን እንደኛዬ መስከረም ናት ድምፇ ራስፒ ሸካራና ጆሮ ላይ ደስ የሚል ነው ይሄ ድምፅ በውጭ አለማት አንደኛ ነው ትችላለች👏🏽👏🏽👏🏽 ድጋፋችሁ አይለያት ባታሸንፍም እንኳን ቆንጆ ሲንግል እንድትዘፍን ብታረጏት ጥሩ ነው
ቆይቶባየውም ልክ ብለሻል thankyou
አብርሽ የነካው ነገር ሁሉ ውብ ነው ሁሉም ጎበዞች ናቸው
አውነት ነው እኔንም በነካኝ 🤣🤣
ሶፊን ማነው እንደኔ የሚወደው።
ወይ ትንሹ ልጅ ስወደው በማርያም
እኳን አደረሳችሁ
የዋግ ልጆች ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ወድሞች ይህ ግዜ ያልፍልናል አይዞኝ ስላሙን ያውርድልን😭
የልጆቹ ስነሥርአት የእነአብርሃምን የድካም ውጤት ይናገራል🙏🏾🙏🏾
ሁሉም ጎበዝ ናቸው ግን ብሩኬ የተለየ ነው ብዙ ነገር እንጠብቃለን ብሩኬ ካንተ
ባላገሩ እንኳን አደረሳቹ 🌻🌻🌻🌻 ሁሌም በተለየው ድንቅ አቀራረባቹ እዳሰደመማቹን ነው🙏🙏
ሁሉም ጎበዞች ናቸው ግን ውድድር ነውና ማበላለጥ አለ አናማ ብሩኬ አንደኛየ ነው መልካም እድል
አወ አንደኛ ብሩክ ሁለተኛ................
ሰቆጣዎች ሀገራችን በጦርነት ከታመሰች ወር አለፋት ተቋቁማችሁ እዚህ ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ ስላዬኃችሁ ደስ ብሎኛል 😍😍
አንለያይም ስትሉ በጣም ደስ ትላላች ታሜ እኛ የ90ወቹ አንረሳህም ነፍስ ይማርርር
አብርሽየ ኢትዮጵያ ወስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፍክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣር ይጠብቅህ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የወደፊቱ ተተኪ ወጣት አርቲስቶች በርቱ ብለናል ::
የባላገሩ ምርጦች መልካም አዲሰ ዓመት እውነት ከነዚህ ምርጦች ማንን ይጥላሉ ሁሉም ምርጥ ደምፅ አለቸው መሰኪ ና ብሩኬ ምርጥ ተፎካካሪዎች ናቸው
ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ ብሩኬ ደግሞ እያየንህ አደክ በርታ አንደኛየ
ለኔ ሁሉም አንደኛ ሆነው ቢበሉት ዋንጫውን ደስ ይለኛል መምረጥ እስኪያቅተኝ ነው ሁሉም የማረኩኝ
እንደዛ ከሆነ ውድድድር ለምን አስፈለገ
አብርሃም በቃ ትችላለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ እንድት ሰራ እግዛብሄር ይርዳህ
ደጋግሜ ባየው አልጠግበውም ዳኞችም ተወዳዳሪዎችም መልካም ዘመን ይሁንልን
እንኳን በሰላም አደረሰን በአዲሱ ዓመት ፍቅር ይስጠን ዋውው ስታምሩ በጣም ደስይላል
አብርሃም እግዚሐብሔር ይርዳህ ምርጡን መለየት በጣም አስቸጋሪ ነዉ ሁሉም ምርጦች ናቸዉ
ይብላኝ ለዳኞቹ እኔስ ተመልካችነኝ እወዳችዋለው!!!
ዋውው ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ዛሬ ነው ሁሉንም ያየውት በጣም ደስ ትላችሁ እንዲህ እንዳላችሁ ከአመት እስክ አመት ኑሩልኝ ሁላችሁንም ውድድድ ነው የማረጋችሁ
ዋው ገና ምርጥ አስር ውስጥ ሳይገቡ እኮ ሁሉም ምርጦች ናቸው:: ዳኞቻችን ከባድ ፈተና ይጠብቃችሗል:: ብሩክ የኔ ምርጥ ነው ብዬ ሳልጨርስ: እየሩስ ሃሳቤን ታስቀይረኛለች: አይ በቃ እሷ ነች ብዬ ሳልጨርስ የቀጨኔዋ ልጅ ደግሞ በሚያምር ድምፅ ሃሳቤን ትሰርቀዋለች: በቃ የቀጨኔዋ ስል የጅማው ታዳጊ ደግሞ ይመጣና አይ እኔም አለሁ ይለኛል: ከዛ ደግሞ የጥላሁንን የሚጫወተው አጭሩ ግን "ከሃሳቡ እሚደርሰው" ልጅ ደግሞ ከች ይላል: ሰቆጣዎችም ቀላል አይደሉም:: ብቻ ዳኞች እሚፈተኑበትን ቀጣዩን ዙር በጉጉት እየጠበኩ ነው::
ታምራት ደስታ ነብስህን እግዚአብሔር በገነት ያኑራት
የበአል ልዩ ዝግጅታችሁን በጣም ነው የምወደው
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
መልካም አዲስ አመት
አሜንንንንን
ለሽ እከ 🤣🤣🤣🤣"አስተዋዋቂዋን አነቃት እኮ" 1ኛ ብያለሁኝ አብርሽዬ አዝማሪው❤❤❤❤❤❤❤❤
Abrish; I see Ethiopia inside you always !!
The one with the "Masinko" is iconic for this program, enjoyed a lot.
የሚያምር ዝግጅት ነው
በተለየ ደግሞ መጨረሻው አካባቢ ሠርግ ነው እሚመስለው
በጣም ደስ የሚል በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
ሁላችሁም ጎበዞች ናቹ ማን ከማን እደሚመረጥ አላዉቅም ሁለቱ ግን ለምን አልዘፈኑም
የኔም ጥያቆ ነው
ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ ወገኖች🌼🌼🌼❤ ባለሀገሩ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ እወዳቹሀለው።
Our future musician I love all of them !!!
You guys stolen my 30 minutes from my bed time any way I enjoyed it .
ዋውውውው የሚገርም አዲስ ዓመትን ይሁንላች ምርጥ ብቃት ሁላችሁም አላቹ መስኪ ግን ልደቶን አስመልክታ ሰፕራይዝ እኔን አር ጋኛለች ለሁላችሁም በድጋሜ መልካም ዓዲስ ዓመት የፍቅር የሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏🙏
በዚህ ታዳጊ እድሜ እደዚህ ያሉ ድምፆች አለማድነቅ አይቻልም ሁሉም የሚገርም ብቃት አላቸው በርቱልን ባላገሩ ውስጤ ነው
ባላገሩ ሁሌም ላገር ክብር የሚሆን ስራ ነው የሚሰራው አብርሽ ሁሌም ክብር አለኝ
Long live Abraham & 👍 ማሲንቆ + crew....
በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚያበር ያሳድጋችሁ። በርቱ
ድንቅ ፕሮግራም ነው !!!
ብሩኬ ይሄን ሁሉ መከራና ግፍ ተቆቁማቺሁ ስላየሆቺሁ ደስ ብሎኛል
Balageru Thank you so much we love you great job
They’re really wonderful and talented. Wish you all bests!
ተወዳጁ የባላገሩ ቤተሰቦች መልካምአዲስ አመት ይሁንላችሁ አዲሱ አመት በከፍታ ጣራላይ የምትበሩበት ስራችሁ የሚባረክበት ይሁንላችሁ ባለገሩን ሳይ ውድ አገሬን ኢትዮጵያ አያታለው ዝግጂታችሁ የጥንት ውድ ባህላችንን እያንከበከበ እያመጣልን ነው እመኑኝ በእናንተ ወደነበርንበት እንመለሳለን ዝግጂታችሁ ሁሉ በቴሌቪዢናችሁ የሚተላለፈው በሙሉ የእኛነት እውነትን ያካተተነውና በርቱልን !!!
Love it. Thank you so much!
እንቁጣጣሽ!
ዋውውውው ስታምሩ የዓመት ሰው ይባለን🌸🌸💚💛❤💚💛❤💐💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አብርሃም ዎልዴ ምንኛ ታደለ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ጋር ማሳለፍ። ምነው ይቺን አይነት ቀን ዕድል አነሱ ጋር ባዋለኝ።
እንኳን አደርሳችሁ መጭው አመት የሰላም ጥሩ ነገር የምሰማበት ያድርግልን
በባላገሪ ስር ያላችሁ የስራ ባልደርቦች በሙሉ ሁሌ መልካም ስራችሁ በጣም የሚያስደስት ነው እንደዚህ የመሰለ ድምፀ ቀርፁ ማውጣት መቻል በራሱ መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንኳንም የኛው ለኛ ናችሁ አገራችንን ይጠብቅልን መልካም አውዳመት🌻🌻🌻
LP moo hh
Abresh(Gezoye), Sofi, Arege, let God be with you to rank this little stars at the end of the season! Am being indifferent to screen out my favorite one!!! Each and everyone's vocal is dragging my attention from one another.... Happy new year to you all!!!
ዋዉ ዉቦች ማሲቆዉ ድምቀታችሁን ጨመረዉ ዋዉጠበርቱልን ሠላም ፍቅር ለሀገሪ እና ለህዝቦቾ
ውይይይይይ እየሩስ ድምፅሽ ሀሴት ያስጭራል መስኪም ጎበዝ ነች
ዋው ድምፅ ይብለኝ. ለዳኛዋች. ማንን ጥለው ማንን ሊያሳልፍ ነው. ሁሉም. ይችላሉ
ሁሉም ጥሩ ነው የኔ ምርጫ ግን መስከረም ኡስማን ስወድሽ ከድምፅሽ ይበልጥ መልከመልካም ነሽ 💚💛❤️👀
እባክህ ጌታየ ተለመነኝ እና
እባክህ ቁልብኝ ተለመነኝ ተለመነኝና
ስለትህን ላግባው ከደጅህ ልምጣና
ማን ነው ዘፋኙ እረ በፈጠራችሁ ስሙን Reply ላይ አስቀምጡልኝ
pls🙏🙏🙏
ባላገሩ ስሙ እራሱ ደም ስር ነው ልዩ ናችሁ አቦ!!!
Best of best vocal tanks balageru
ይህ ባላገሩ "ጥቁር አንበሳ" ነው ለኔ።የተረዳንህ ብዙ ነን ....ካለንበት ኑርልን አብርሽ።ሶፊ።
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን💚💛❤
ታምራላችሁ። መልካም ፡ ነው ፡
ተተኪ ፡ ትውልድ ፡ማፍራት ፡ ቢያደክምም ፡ ውጤቱ ፡ ሲታይ ፡ ግን ፡ ድካሙ ፡ ይረሣል።
አብርሃም ፡ ብርታት ፡ ይሰጥህ።
ባህላዊ ፡ አዝማሪዎችን ፡ ለማፍራት ፡ ሞክር ፡ በርታ።
Special & very organised program with beautiful talented Ethiopian guys!
Balageru is one of my favourite Ethiopian program!
I believe, It will be very difficult for the Judges to make a final decision!
God Bless you all
አብርሽየ ብቻ ላንተ ቃል የለኝም አንተ ትለያለህ
መልካም አደስ አመት ፍትህ ለወሎ አማራ💚💛❤😭😭😭😭
ዎው በጣም ታምራላቹ ድምፃቸውን ብሰማው ብሰማው አልጠግብም በጣም ያምራል ድምፃቹ ዳኛዎችን ከልብ እናመሰግናቸዋለን እነዚህን የመሳሰሉ ድምፃዊ ቀርፅው አስተካክለው ስላቀረብልን እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናቸዋለን
መልካም በአል ምርጦችዬ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ማሲንቆ አንደኛ ነው እሱ ባይኖር በዓል አይመስልም።
በሱፍቃድ ለኔ አንደኛ ነክ ሁሌም
እንዴት ይጨንቃል ግን እነዚህ ጋ መለያየት ለነሱ እኔ ጨነቀኝ
አይዟችሁ ይህች ዓለም የመተካካት ነች ማንም ከሞት አያመልጥም እናንተ የነ ጋሼ አለማየሁ እሸቴ ተተኪዎች እንደአንጋፋዎቹ በፍቅር, በመከባበር በስራችሁ ከፍ ያለ ቦታ እንድትገኙልን እንማፀናለን ባላገሩዎች አብርሽ, ሶፊ, አረጌ እና ረድኤት ረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን!!!
አኳን በሰላም አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ
The best show I can watch again and again
ብሩኬ ትንሹ እያዬነው አደገ
እያዬነው ድምፁ የበለጠ ጣፈጠ
Thank You Balagaru for nourishing these incredible talents
እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ ለልዩ ዝግጅት ተወዳዳሪዎችን የምትጠሩበት ሂደት ግን ግልጽ አይደለም ሌሎች ልምድ ማግኘት የሚገባቸው ተዎዳዳሪዎች እያሉ ቢጫ ያገኙ ተወዳዳሪዎችንም ጠርታችኋል ይህ ደግሞ የውድድሩን ሚዛናዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚየያስገባ እና የሌሎችን ተዎዳዳሪዎች ሞራል የሚጎዳ ስለሆነ ብታዩት ጥሩ ነው፡፡ መልካም አዲስ አመት
Meskiye YENE xafachi andegaye nesh 🥰🥰🥰🥰🥰
ባላአገሩ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁናላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍👍❤️
wow Balageru Idol real amazing youth for music industry
ደሰ ሰትሉ እንኳን ለአዲሱ ዘመን በሰላም አደረሳቹህ
Sam cook ' change is gonna come ' .
ጎበዝ ልጅ ነው ። ከዛሬ 70 አመት በፊት የተዘፈነ ዜማ ነው ።
መስከረም እኮ አንደኛ ናት
የርሳዋት ወጣት ተራርቀን የምለዉ የዘፈነ የዳዊት ጵጌ ድምጵ ይመስላል መልካም አድስ አመት ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን💚💛💋💐
አብርሽ ዘምንህ ይባረክ
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው ይበላችሁ ❤️🙏
መስከረም 8 /2014
ባህል የዘፈነው ደስብሎኛል
Besufekd’s stage performance is always attractive also amazing.
ብሩኬ ገራሚ ድምፅ ከመጀመሪያ እስካሁንየማይቀየር ይችላል
Selam le Wendemena ena Ehetocay .... Melkam Addis AMET ena Tena .... really I`m proud on YOU ¦¦¦ Thx too much .....
የዘንድሮ የሞቱ ናቸው
Ayyy meski ewodish nebere gin biruke new 1 yemiwota 100%😘😘😘😘😘😘😘
ደስ የሚል የበአል ዝግጅት ነዉ
የመስከረም እስክስታ ገራሚ ነው!
Meskerm and Besufekad are an amazing entertainers ever. I would love to see Meskrem win all of it.
ለጋሽ አለማየሁ እሽቴ ነብስህ በገነት ይኑር ታሪክ ሁሌም ይዘክራል ይከበራል
የነፃነት መለሰ በፍቅር የምወድላት ግጥም ዜማ ነው
(ባይ ባይ )የሚለውን የዛሬ ሦስት አመት ላይ የነፂ ዜማ ላይ ኮመንት ጽፎ ነበር
ማርያምን አብርሐም ወልዴ አሁን ባላገሩ ምርጥ ላይ ያለውን አይመስለኝም ነበር
ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ
አብርሐም ወልዴ ሲናገር ስለ ግጥሙ የሱ ስራው መሆኑን ያወኩት
ከስንት አመት በዋላ 2014 ዓ.ም
ማርያምን ይገርማል ዘፈኑን በፍቅር የምወደው የነፂ ዜማ የዘፈኑን ሌላ ግራውንድ እውቀት የለም
ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው
ለሁሉም ነገር ማወቅ የሚቻል አይን የሚበራ
ታምራት ደስታ ነብሱን ሁሌም በገነት ትኑር የስው ልጅ የትውልድ ቦታው ሲታወቅ የሚሞትበት በምን እንዴት መቼ እድሜ እሱ ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነው አዋቂ
እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር የሚለው ዜማው ግጥሙ የዘፈኖቹ ውስጥ በፍቅር የምወድለት ዜማው ነበር
ዛሬ መቼም ባላገሩ ምርጥ በትዝታ መቼ ነው ተመልሼ ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ሪዞርት በሀሳብ የባላገሩን ምርጥ ተወዳዳሪዎች ጋር ክፍሉን በምሽት የምግብ ስስነስርዓት ስመለከት በትዝታ በሀሳብ እኔም ኩሪፍቱ ነበርክ ድንቅ ዝግጅት ነው
በአዲስ አመት 2014 አዲስ ተስፋ ከጋሽ አለማየሁ መታሰቢያ ጋር በአንድነት መዘከር መክበር እጅግ ድንቅ ስራ ነው ባላገሩ ምርጥ
ለእኔም የምወደውን ቦታ እኔም ባል ሄድ ከባላገሩ ምርጥ ፕሮግራም ጋር ማየቴ ትልቅ ደስታ ነው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባላገሩ ሚዲያ ባላገሩ ምርጥ ድንቅዬ ብርቅዬ ዝግጅት ነበር በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
መጭው 2014 ፍቅር ስላም ህብረት አንድነት ዘመን ይሆን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለውጥን ፈጣሪ አምላክ ይስጠን❤️❤️❤️
ዋው መሰኪ ጥሩ ይዘሻል👏👏👏 ባለፈው አሰቀይመሽን ነበር አሁን እራሰሸን በደንብ ጥሩ አድርገሽ እየገለፅሽ ነው በርቺ
በጣም ደስ ይላል በስደት ያለንውን በአል በአል አስመስላችሁን እውነት በጣም ሞቅ አረጋችሁታል
ይህን ሳይ ነዉ በአል የመሰለኝ
@@RiversideUSA እኔም እዛያለሁ ያህልነው የተሰማኝ
ማነው እንደኔ ደጋግሞ ያየው
I see great discipline on junior singers. This is due to the high ethical standards of Abrish,Sophie and Aregahegn. Superb ethical quality. You guys are working hard on what the TPLF mafia has destroyed and uprooted.
በጣም ደስ ስትሉ በተየይ የሶፊ ፈገግታ
ስታምሩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌
GOD bless you abrish and all other hosts love u much