የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪዎች ዝግጅት ምን ይመስላል? ልዩ የበዓል መሰናዶ | ክፍል 2/2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 264

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 ปีที่แล้ว +61

    ዋው ዳኞቹ ክብር ይገባችኋላ ለውድ ሀገራችሁ ምርጥ ተተኪ ትውልድ አፍርታችኋልና

    • @koyefechecommunity1323
      @koyefechecommunity1323 ปีที่แล้ว

      ማሃል ላይ ያለው ዳኛ ግን ሳይቅም አይቀርም

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 ปีที่แล้ว +38

    እነዚህን ማወዳደር እኮ እጅግ ከባድ ነገር ነው ። እግዚአብሔር ከዳኞቹ ጋር የሁን

  • @DESTAification
    @DESTAification ปีที่แล้ว +56

    ባላገሩ አይድል የሀገራችንን የሙዚቃ እድገት ከፍ ያደረገና የዘፋኞችን ጉሮሮና የእኛ የአድማጮችን ጆሮ ቆንጆ አድርጎ የቀረፀ ነው። ለአዘጋጆቹ በሙሉ ከፍ ያለ ውዳሴና ሙገሳ ይገባቸዋል።

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 ปีที่แล้ว +22

    የአረጋአኝ ግሩፖች ያበዱ ናቸው ዋው

  • @dawitteshale509
    @dawitteshale509 ปีที่แล้ว +17

    ዋው ዋው አብርሽ በጣም አስፈላጊ ሰው ነህ መልካም የሚሰራ ሰው ሁሌም በእሳት ውስጥ ነው ሚያልፈው እሳቱ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @teb.1535
    @teb.1535 ปีที่แล้ว +20

    እንደ ስሙ ባላገሩ አይድል አዝናኝ ቆይታ፣ ደስ የሚል ቲም፣ መቼም እንደዚህ አይነት ስብስብ እና ተወዳዳሪዎች ማግኝት የሚከብድ ይመስለኛል። መግባባታቼው ያላቼው ቀረቤት ደስ የሚልና የሚያስቀና ነው። በርቱ ከቻላቹህ አንድ ላይ ዘመኑን የዋጄ ኢትዮጲታዊ ሙዚቃ ብታበርክቱልን ለናተም ትልቅ ትዝታ እና ስራ ነው። ባላገሩ አይድል አዘጋጆች ተባባሪዎች፣ ስፖንሰሮች ሁሉንም እናመሰግናለን።

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ከ መጀመሪያ ጀምሮ የብሩኬ ደጋፊ ነኝ ከድምፁ ባለፈ የወንድሜን ስም ነው የያዘው አቤት ተሰጦ እግዚአብሄር መርቆሀል በርታ።

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 ปีที่แล้ว +4

    አይዞን አብርሽ አሁን ባለው አስቸጋሪ ሁኔታ ስፓንሰር ብታጣ እኛ ካንተ ጋር ነን ህዝቡ እራሱ እስፓንሰር የሚሆንበትን መንገድ ብታመቻቹ መልካም ይመሰለኛል ተወዳዳሪዎቹ ግን ሁሉም ልዩ ናቸው።

  • @ለኩልክሙ
    @ለኩልክሙ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለባላገሩ አይዶል ለዳኞቹ ትልቅ ውለታ ነው ያደረጋችሁ ለኢትዮጵያ እነዚህን የመሳሰሉ የትውልድ ፍሬ ያስገኛችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @derejegizew7530
    @derejegizew7530 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ጉድ ብሩኬ አደገ የኔን ልጅ ይመሰለኛል እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳ በርቱ።

  • @redietbekele309
    @redietbekele309 ปีที่แล้ว +4

    አብርሽየ ተስፋ እንዳትቆርጥ በናትህ፣ ሁሌ የምትደክመውን እና የስራህን ጥራት ሳይ ለምን ስፓንሰሮች እንደማይጎርፉ ይገረመኛል። አንተ ብርቱና አዋቂ ሰው ነህ። በርታልን። ባላገሩ ምርጥ አንደኛ ውድድር ነው።

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንድዘህ ውጣቱን ፍቅር አንድነት ምክባበር ማስትማር ደስ ይላል ፅላቻ እና ጦርነት ከ ማውረስ

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 ปีที่แล้ว +19

    በመጨረሻም ጥንቅቅ ያሉ ምርጥ ልጆች ሆኑላችሁ !!! ባላገሩ ምርጥ !!!

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 ปีที่แล้ว +26

    እኔን እጆግ የሚያሳስበኝ ወጣት ተወዳዳሪዎቹ ፤ በዚህ መልክ ያሳለፏቸው ውብ የአብሮነት ቆይታ ጊዜያቸውን ትዝታ እንዴት መቋቋም እንደሚችሉት ነው። ይህን መሰል ውብ ቆይታ ፤ ከወጣትነት ጋር ተዳምሮ ለወደፊት የሚፈጥርባቸውን የትዝታ ማእበል ለመቋቋም ብርታቱን ያድልላቸው ለማለት እወዳለሁ።

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 ปีที่แล้ว +12

    እኚን ልጆች መዳኘት በጣም ከባድ ነው ዋው ሁሉም አደኛች ናቸው ዳኞች አለማመስገን ንፉግነት ነው❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd ปีที่แล้ว +8

    አብርሽ እግዛብሄር ይባርክ እነዚህን ለማየትት የምንሳሳላቸውን ልጆ እዚህ በማድረሳችሁሁሁሁሁ❤❤❤❤ እናመስግናለን ለውጥ ከፍዚካል ጀምረው ለማየት ያሳሳሉ መጨረሻችሁ ይመርር❤❤❤❤❤

  • @tube-gn3uu
    @tube-gn3uu ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁም አደኞች ናችሁ የብሩክ እድገት ይገርማል ሰቆጣዎች በርቱ አክሊሉ ደረጃውን የናተና ነው በርቱ ተማረን አግዙት በርቱ

  • @eshetuderso1170
    @eshetuderso1170 ปีที่แล้ว +10

    ደስስስስስ ስትሉ ስታምሩ ዳኞቹ በእውነት ክብር ይገባቹሀል❤❤

  • @gezeyemecheal8845
    @gezeyemecheal8845 ปีที่แล้ว +10

    እናንተን በሰማ ጆራችን እነኛን ቲክቶከሮች ዘፈን እንሰማለን ክብር ይገባቹሀል የባላገሩ ክሮች

  • @Haregewoin-qn6iq
    @Haregewoin-qn6iq ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደሰ የሚል ነገር ነዉ ያሰማችዉን እኔ የበአል ጣሙንም አልመጣልኝም ነበር በተለይ እደኔ ላለዉ ካገሩ ወቶለቆየሰዉ በጣም በአገሬ ጉዳይ ጠዋት ተነሰቼ ዛሬ ደሞ እዴት አደረች እያልኩ ነዉ የማየዉ እና እናተን ሰሰማግን በትዝታ ወደኀላ ወሰዳችወኝና በጣም ደሰአለኝ ሁላችዉም ተባረኩ

  • @rabia-x9r
    @rabia-x9r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ በጣም ደስ ይላል የዘፈንከው የድሮ ትዝታ ይቀሠቅሣል

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +10

    እንካን አደረሳችሁ ክብር ለባላገሩ አይድል ከስነስርሀት ጋር ተባረኩ የኢትዩጵያ ኩራቶች ናችሁ

  • @SALETAYE
    @SALETAYE ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለባለ ሃገሩ ሰላማችሁ ይብዛ ይሄ ውድድር ትርፍ ኖሮትሳይሆን መሰረቱን ይዘው እንዲውጡ ነው እንጂ አመት ባልሞላ ማለቅ ይችላል እነዚህ ልጆች ለባለ ሃገሩ ቅርሰ ናቸው ከየትኛውም የበለጠ አብርሸና ዳኞቹም ክብር የገባችዋል ከተከታታይ ውሰጥ አንዱ ነኝ

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 ปีที่แล้ว +67

    ብሩክ እስኪዘፍን በጉጉት እደኔ ሚጠብቀው ማነው ስወደው ለኔ አደኛ እሱ ነው

    • @svzv9621
      @svzv9621 ปีที่แล้ว

      Okok

    • @ComCell-ch9jb
      @ComCell-ch9jb 11 หลายเดือนก่อน

      Demo seyamire❤

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 ปีที่แล้ว +6

    ባላገሮች እንደባላገር ኮራሁባችሁ እደጉ ተመደጉ ዳኛች እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፋቅር ሁሌምሰላም እምንሰማበት ያርግልን ለተወዳዳሪዎቹ መልካም እድል

  • @alg2675
    @alg2675 ปีที่แล้ว +22

    The greatest mini Concert 🙏🏾💚💛❤️

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว +14

    ተማረ እሚባል ልጅ ስወደው❤❤❤❤❤

  • @henokasefa9450
    @henokasefa9450 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ምርጥ ልጆችን አሳይቶናል ባላገሩ እናመሰግናለን አብርሽ

  • @seadaahmed2473
    @seadaahmed2473 ปีที่แล้ว +4

    መልካም አዲስ አመት በጣም የምወዳቹና የማከብራቹ የባላገሩ አዘጋጆችና ተወዳዳሪዎች አዲሱ አመት የሰላምና የደስታ ይሁንላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanahana8883
    @hanahana8883 ปีที่แล้ว +17

    ውድድር ኖሮ ከምትሸናነፉ ሁላችሁም አንድ ላይ አንደኛ ናችሁ ስታምሩ ❤

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 ปีที่แล้ว +3

    አቤት አቤት ደስ ሲል ሠርግና ምላሽ !!

  • @hanaaraya7524
    @hanaaraya7524 ปีที่แล้ว +4

    ባላገሩ ሥራውን በሚገባ ሰርቷል። ልጆቹን ማብቃት ነው ውጤቱን 100% ተሳክቶ አይተናል። አብርሽ ሥራህን ጨርሰኻል ትርፍህ እነሱ ናቸው።🎉
    የማይሰራ ነው የሚያወራው

  • @1hagerachin
    @1hagerachin ปีที่แล้ว +9

    This is by far the greatest Balager season yet. I would like to thank the producers and judges.

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 ปีที่แล้ว +1

    አብርሸ ሰለሰቅህ በጣም ደሰ ብሎኛል በፈተናም መሀል ውጤት አለና እነኝህን የመሰሉ ልጆች አፍርተሀል ፈገግታቸው ደሰ የሚል አይዞህ በርታ❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ እንዴት ደስ እንደመትሉ ❤🎉 መልካም ዘመን ይሁንልን

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ኢነርጂ እና አንድነት የእውነት እነዚህን መለየት ከባድነው ሁሉም አንደኛ ቢወጡ እሱ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @Ale-do6bn
    @Ale-do6bn ปีที่แล้ว +2

    #Respect #Balageru #Media
    I stand with Balageru.Can't wait to attend 6th round.Let's Show our respect...

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu ปีที่แล้ว +1

    በውነት ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ፡ ከዚህ በሁዋላ ለመለየት ሚከብድ ይመስለኛል

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 ปีที่แล้ว +8

    WOW! An Ocean of talent! Thank you i enjoyed a lot with our country's Ethiopia old and new amazing music cover collections!! Rise and Shine Youngsters!!
    Massive Respect!!

  • @HafizMohammed-m1k
    @HafizMohammed-m1k ปีที่แล้ว +2

    ባላገሩ እጅግ ምርጥ ነው በርቱ ባለሆቴሏን ምን አረግንሽ ዙሪያሽን፣ በአጋም እሹህ ፣እና በቀንጠፋ አስከብበሽ ኑው ተጋበዙልን ትላላችሁ እሱን እዛው ለተወለዱት እሱም ከአጋም እሾህ የተረፈት ናቸው ለመንኝውም ከምን በላይ ሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን በተለይ ዘረኝነት የሚባል ነገር፣ክልል፣የእኔ የሚባልን ነገር ይህ የሰማይና የመሬት ባለቤት አምላካችን ከእያንዳንዳችን አምሮ ይሰርዝልን

  • @yd2597
    @yd2597 ปีที่แล้ว

    አብርሽ መልካም ሰው ከመሆንህ በላይ የምትሰራው ስራዎችህም
    ድንቅ ድንቅ ሰለሆኑ ፈተናዎች እንደሚበዙብ
    የታወቀ ነው ሰለዚህ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ።

  • @aynalemadane
    @aynalemadane ปีที่แล้ว +1

    ሆሌም ምርጥ ነገር ግዜ ይወስዳል ባላገሩ ምስክር ነው አቦ ይመቻቹ ❤❤❤

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 ปีที่แล้ว +3

    አብረሽ ሥላየሁ በጣም ደሥ ብሎኛል

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻ ላይ የዘፈነው ልጅ የሚገርም ዘፋኝ ነው ጥንቅቅ ያለና እንደ ጅረት የሚፈስ ድምጽ ነው ያለው ። ትንፋሽ ቁጥጥሩ ገራሚ ነው።ወንዶቹ ጎበዞች ናቸው ሴቶቹ ተውጠዋል

  • @ephi-ki4bh
    @ephi-ki4bh ปีที่แล้ว +2

    ቅዱሴ የኔ አንደኛ ዝም ብዬ ድምፅህን ስሰማው ጥላውንን ባንተ ውስጥ አየዋለው በርታ ትንሹ ጥላውን🎉❤ በአንደኝነት እንደምታጠናቅቀው እርግጥ ነው❤

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 ปีที่แล้ว +1

    በዘፈን አምላክ እናንት ልጆች ቶሎ ድረሱልን በነ እንትና ጆሯችን ደማ!

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ባላገሩ አይድልች እና የተከበራቹ ዳኞች ትንኻን ለእዲሱ ዓመት አደረሳቹ ሌኔ ሁላችሁም አደኛ ምቹ ዘድሮ ማንደሚያሸንፍ ጉድ አይተን ለዳኞች ትልቅ ችግር ነው እግዛብሔር ይርዳቹ

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 ปีที่แล้ว +2

    my wello ያለዎሎየዎች አይደምቅም ሀገሩ አደምቅም ሰፈሩ ዘፈኑ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው ปีที่แล้ว +1

    የእኔዚህ ልጆች ውድድ ግን ይቀጥላል ማለት አሸናፊው ይለያል እንዲያ ከሆነ ዳኞቹ ፈጣሪ ይሁናቸው ሁሉም አንደኛ ናቸው የበለጠ ደሞ ሶስት አራት ልጆች አሉ እነሱን የትኛው ሰው አስበልጦ አንደኛ ማውጣት የሚቻለው ።

  • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ
    @ሀያትየኩታበርልጅነኝ ปีที่แล้ว +6

    ሰቆጣዎች love all❤❤❤❤

    • @yoditbira7929
      @yoditbira7929 ปีที่แล้ว

      ይለያሉ እነ ብሩኬ❤❤

  • @liyoliyo-vg2hb
    @liyoliyo-vg2hb ปีที่แล้ว +4

    አረ ያረጌ ልጆች አልተቻሉም ዋውውውውውውውው

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว +1

    Wow muketu chemere thank you Balageru…..❤❤❤❤❤ love Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇹

  • @brookbobas8275
    @brookbobas8275 ปีที่แล้ว +2

    Suddenly I opened this video....and it make my day... Good luck to you all...Good job Balageru👌🏽👍🏽🎶

  • @nahomayele6583
    @nahomayele6583 ปีที่แล้ว

    አብርሃም ወልዴ ከዚህ ወስጥ አሸናፊውን መለየት ከባድ ሥራ ነው።
    ትችላለህ ይሄ ሁሉ ጥበብ❤❤❤

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 ปีที่แล้ว +2

    ባላገሩ እኛ ከጎናቹ ነን በርቱ

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 ปีที่แล้ว +4

    ባላገሩ አይዶል አንደኛ👌👌👌👌👌💚💛❤

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 ปีที่แล้ว +6

    ብሩኬ እና ቅዱስ አንደኛ እና ሁለተኛ ቢወጡ❤❤❤ ምኞቴ ነው😊

  • @ayiniyeloue6633
    @ayiniyeloue6633 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ አማራ ከባርነት እምወጣበት ይሁን

  • @tesfagebreyes7548
    @tesfagebreyes7548 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክዬ የኔ አንደኛ ❤️🔥
    ሁላችሁም በጣም ጎበዞች👏🏾👏🏾👏🏾❤️

  • @Mame29-y2b
    @Mame29-y2b ปีที่แล้ว +12

    Without wello touch our culture is nothing ❤❤❤

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 ปีที่แล้ว +3

    The most entertaining show. Bless all of you. Happy new year.

  • @fentahungetaye1110
    @fentahungetaye1110 ปีที่แล้ว +1

    Amazing youngsters group.God bless you guys

  • @AbinetSObe9822
    @AbinetSObe9822 11 หลายเดือนก่อน

    አረጌ ታሪክ ሰሪተህ ታሪክ የሚሰሩ ልጆችን አያፈራህ ስለሆንክ እዉነት እዉነት አክባሪህም አድናቂህም ነኝ ኑሪልኝ

  • @ሰላም-ጐ6ቨ
    @ሰላም-ጐ6ቨ 7 หลายเดือนก่อน +2

    18:14 ተማረዬዬ ❤❤ ዘፈኑን ሚነግረኝ በናታቹ ❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላሉ በርቱ አቦ!

  • @meseretadenew3253
    @meseretadenew3253 ปีที่แล้ว +1

    of course Aregehagn team performed well even though they’re few. Keep it up, proud of y’all as Ethiopian

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏 ረዱ ምርቃትሽ ደስ ይላል 👏👏👏

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 ปีที่แล้ว

    አንድነታችሁን ሳይ መጨረሻው አከባቢ ኡፍፍፍፍፍ ትዝተው, ደስታው እምባዬ መጣ መሰል

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl ปีที่แล้ว +14

    ሁላችሁም ምርጦች ነችሁ😍👏 ከመጀመሪያው ጀምሬ ብሩኬን አንደኛ ነው የምጠብቀው ለሁላችሁም መልካም እድል😍🙏

  • @robelbelay4136
    @robelbelay4136 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ታምራላችሁ

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ እሰይ እንኳን ደህና መጣችሁልን ተናፍቃችሗል ምርጦቹ ❤❤

  • @Ephitsi
    @Ephitsi ปีที่แล้ว +2

    Omg endet endemtamru enema ehud bemata kutir eyetebekuwachu neber betam tenafkachuhal ❤❤❤❤❤❤

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮዽያ ሙዚቃ ተስፋዎች። Gildo Kassa must be court ordered to listen to these amazing young Ethiopians 1000 times a day for one full year.

  • @lij_endu
    @lij_endu ปีที่แล้ว +3

    ስሚስ ሰቆጣዎች ቅዱስ are highly expected to win the Balageru mirt !

  • @bethlhemyemane2593
    @bethlhemyemane2593 ปีที่แล้ว

    my God this is amazing
    I really enjoyed it keep shining my generation

  • @Menelik27
    @Menelik27 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ። እንደዳኝነት ጥቁር ልብሶች በጣም ጎበዞች ፈጣኖች ናችሁ።

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioconnection185
    @ethioconnection185 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቱልን❤

  • @HiwotTedla
    @HiwotTedla 9 หลายเดือนก่อน

    ብሩክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jmela5844
    @jmela5844 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤ መልካም እድል💚

  • @fikreamelotti6166
    @fikreamelotti6166 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ የሰዎችን በጣም ታምራላችሁ አንድ

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 ปีที่แล้ว +1

    Happy new year for all balageru participants including Aregahen!!!

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 ปีที่แล้ว

    ብሩኬ የወንድሜ ጓደኛ ወንድሜ ሰአሊ አንተ ድምጻዊ ጎበዞች በርቱ ብሩኬ እኔም እኮ አንድ እድል አጊቼ ሰዎች ቦታዉ ቢረዱኝ አይዞሽ ብለዉ ቢዪበረታቱኝ ድምጽ ነበረኝ ገብርኤልን።😥ግን ምናልባት ለኔ ስላልሆነ ይሆናል

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እስከዛሬ ድረስ አመለጠኝ የሚገርም ነው ምርጥ አብረሃም ወልዴ ፍቼ የሰፈሬ ልጅ እርሱ ልጅ ሆኖ እኔ ከደብረ ሊባኖስ ብርቱካንና ሎሚ በራሴ ላይ ተሸክሜ ከእነርሱ ሰፈር አሊ በርበሬ ዳቦ ቤት በርላይና ዘረፈት ማዶ እሸጥ ነበርኩኝ በ1970ና በ1971 በ1972

  • @robelbelay4136
    @robelbelay4136 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ❤❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 ปีที่แล้ว +1

    እንወድ አች ዋለን በርቱ ስታምሩ

  • @semirsued4144
    @semirsued4144 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻ የዘፈነ ልጅ ተመቸኝቁጭነው ያረገው እኔ100 % 100% እናንተስ

    • @NahomGe-cr3pg
      @NahomGe-cr3pg ปีที่แล้ว

      Wudederun bayashenf rasu migerm dimts ena tewedaj yehone lij nw

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene ปีที่แล้ว +1

    beautiful sweetness love all are here 🥰😍

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ይምታምሩት እንኳን አብሮ አደረሰን 🌼🌼🌼

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    ወንዶቹ ሲዘፉኑ ደሥ ይላል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Outer_Blox
    @Outer_Blox ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ እንኩዋን አደረሳችሁ!ኢትዮጲያዊነት በእናንተ ስራ ውስጥ ይታያል! በኢትዮጵያዬ ተስፋ አንቆርጥም መልሰን እስክናገኛት !

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች

  • @ephi-ki4bh
    @ephi-ki4bh ปีที่แล้ว +2

    Kidus bruk ashafi they are the best

  • @adanefikadu5826
    @adanefikadu5826 3 หลายเดือนก่อน

    GREAT JOB

  • @bettertogether9954
    @bettertogether9954 ปีที่แล้ว

    Thank you Balageru& Abrish 🙏🏻

  • @habeshatoptopics9132
    @habeshatoptopics9132 ปีที่แล้ว +1

    good job every one

  • @ayufan3
    @ayufan3 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤Best collection ever!!!❤❤❤

  • @dodeybabi9278
    @dodeybabi9278 ปีที่แล้ว +1

    Real balageru merit❤ ayezone abreshe

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ባላገሩ ምርጥ