ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 151

  • @wondewosengebremeskel5236
    @wondewosengebremeskel5236 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egzio Maherene Kiristos, Emebetachen dereshelen

  • @Knight-s9i
    @Knight-s9i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ነጋሽ እግዚአብሄር ያክብርህ ይህንን ውንብድና እንደኝህ ያሉ ብዙ አባቶች እና ወንድሞች ስላሉ በድፍረት እንዲውጡ ቢደረግ ቤተክርስቲያን ትድናለች

  • @TadeleZelalem
    @TadeleZelalem 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ለካ አምላካችን በኢትዮጵያና በህዝቦቿ ላይ እንዲህ የጨከነብን ምስጋናና ጸሎት ይደረግበት የነበረው ቤቱ በጅቦችና በይሁዳውያን ስለተወረረ ወንበዴወች ውንብድናና ቅሚያ የሚፈጽሙበት ቤት በመሆኑ ነው። አምላክ ሆይ እንዲህ ያለውን እርኩሠት በመስማታችንም ይቅር በለን። አሜን!!!

  • @gatlw1335
    @gatlw1335 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንደምህረትህ

  • @alemayehutsegaye3983
    @alemayehutsegaye3983 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አረ ነጋሽ እንደው በእግዚአብሔር እኔ በጣም በምሰማው ነገር ልቤ ደማው በአባቶች ተስፋ እየቆረጥኩ ነው እነሱ ነው ችግራችን የምሰሙት ወይስ እኛ ነን ችግራቸውን የምንሰማው ግራ ገባኝ የተገላብጦሾ ሆነናል😢 ቅድስት ቤተክርስቲያን እያባላሹብን ነው

    • @sahle7029
      @sahle7029 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ቅድስት ቤተክርስቲያን መቸም በምንም እና በማንም አትበላሽም በሀይማኖትህ ፀንተህ ቆይ ፀልይ እነሱን ተዋቸው ይህ ድርጊት ጌታንም አሳዝኗል " እርሱም። ቤቴ የጸሎት ቤት ይሆናል ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት አላቸው።"
      (የሉቃስ ወንጌል 19:46)

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወይ ጉድ ሙስናን በማስረጃ ስላጋለጡ ከአገልግሎት ይስናበቱ 😢😢😢😢አባታችን እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን❤

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 12 นาทีที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል ብዙ እምለው ነበር ግን ከኔ የበለጠ አምላክ ብዙ ያቃል እና ፍርዱን ለባለቤቱ ለመድኃኒአለም ትቼዋለሁ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aster11jemal35
    @aster11jemal35 13 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይጠብቆት ሌላ አደጋ እንዳያደሩስበት በአሁን ሰዓት ሰው አውሬ የሆንበት ዘመን ነው እግዚያብሔር ሌቦችን ከበቴክርስቲያን ያፅዳ እባክህ ነጋሽ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ

  • @AsterWorku-of1vx
    @AsterWorku-of1vx ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!!
    የህፃናት አምላክ ቶሎ ፍረድ.

  • @BelayhunKedane
    @BelayhunKedane 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጀግና አባት ነዎት ታዲያ በጎቻችን ጠፉ እያሉ በየ አውደምህረቱ ያላዝናሉ አምላክ ይፍረድባቸው

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 44 นาทีที่ผ่านมา

    ምንአይነት ክፍ ጊዜ ደረስን በቃ በልን ወደ ህሊናችን መልሰን ጌታ ሆይ

  • @antenehwondimu1390
    @antenehwondimu1390 25 นาทีที่ผ่านมา +1

    ነጋሽ በቤተክርስቲያን ውስጥ ፍትህ አጥተው የሚሰቃዩ አገልጋዮች ብዙ ናቸው ያንተ ሚዲያ እነዚህን ችግሮች በጥልቀት ገብተህበት መስራት ብትችል ላንተም ጽድቅ ነው !

  • @GetachewHabtamu-q9f
    @GetachewHabtamu-q9f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እውነትን መናገር ዋጋ ያስከፋላል

  • @abaabrhamyohans9581
    @abaabrhamyohans9581 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር በዳዮችን ያስወግድልን ተበዳዮችን ይካስልን

  • @tsehayeticha6473
    @tsehayeticha6473 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነታቸውን ነው ቃለአውዲውን በመከተል ምእመናን እነዚህን ክፉዎች ማጥራት መቻል አለብን አሁን ያየነው እኝህን አባት ነው ስንት ቤት ውስጥ ደግሞ ተደብቀው ያሉ አገልጋዮቹ ደግሞ ቤት ይቁጠራቸው ስለዚህ እነዚህን ክፋዎች ለቤተክርስቲያን ደም መጣቾች ብር ባለ መስጠት ቤታችንን ልናጠራ ይገባል።
    በጣም ያሳዝናል ያማል እግዚአብሔር ያስቦት የወጡትን በሰላም ይመልስሎት ።
    አባታችንን ልንረዳቸው ያስፈልጋል እንተባበር

  • @yeshumneshzeleke2354
    @yeshumneshzeleke2354 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛለዎት እራስዎን ይጠብቁ።

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 48 นาทีที่ผ่านมา

    Negash midia kalehen metebwk alchalekem betam yasazenal

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ ያሳዝናል ካህን ሲሰቃይ ማየት ያማል እነሱ ቆንጆ መኪና እየነዱ ጥሩ ቤት እየኖሩ ደሀው ካህን እንዲህ ቤተሰቡ ተበትኖ ማየት ያማል የእውነት ያማል😢😢😢😢😢 አባቴ ፈጣሪ ይስረስሎት😢😢😢😢

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የማነህ ዘመንፈስ ቅዱስ ሳይሆን የመነህ ዘመንፈስ እርኩስ ፣ ይህ የማፍያ ጥርቅም የቅዱሳን አምላክ ብድራቱን ይክገላቸው

    • @yhguyt
      @yhguyt ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የማነህንማ፡ታያላችሁ፡ካህናትን፡እንደናቀ፡አምላካችን፡ክርስቶስ፡በአደባባይ፡ያዋርደዋል፡ታያላችሁ

  • @GmariamGmeskel
    @GmariamGmeskel ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነጋሽዬ እባክህ አስትባብርላችው

  • @tesemategegne8686
    @tesemategegne8686 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነት ወዴት ነሽ ኧረ ጌታ ሆይ ድረስልን የአለሙን ጉድ ስንል ጭራሽ በእምነት ስፍራ ይሔ ይሁን አባታችን አይዞት እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም።

  • @alemshiferaw45
    @alemshiferaw45 39 นาทีที่ผ่านมา

    Geta Hoy Ante Lebetih Dires! Bete Mekdesu Be Jiboch Tekebabihalech! Abetu Becherneth Asiben Amen!

  • @alemshiferaw45
    @alemshiferaw45 42 นาทีที่ผ่านมา

    Gizew Yasferal! Egzihabiher Yirdawot Abatachin.

  • @bishawtishager9746
    @bishawtishager9746 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ምን አይነት ክፋ ዘመን ላይ ደረስን ኧረ በቃ በለን

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 12 นาทีที่ผ่านมา

    "እንኩዋን ደህና ቆያችሁኝ/የህን" ቢሉ ምናለበት "ደህና" የሚለው ቃል ሰላም ደህንነት በራስ ጥረት ስለማይገኝ በእግዚአብሔር ብቻ ስለሚገኝ እንኩዋን ደህና ቆየህኝ ቢባል ይመረጣል::

  • @mulatuwa
    @mulatuwa ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋሽ ሚዲያ በእውነቱ ያንተ ትልቅና ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ስለምታቀርብ ምንም የተዝረከረከ ወሬ ሳታበዛ አስፈላጊና እውነታን የያዘ ቁምነጉሮችን ሰልምታቀርብ እግዚእብሔር ይባርክህ የሥራ ዘመንህን ይባርክልህ ከልብ አድናቂህ ነኝ

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ሁሉ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነው።እርስዎ ለሚደርስብዎት መከራ ሁሉ ፍርዱን ከእግዚአብሔር ይጠብቁ

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢 ያሳዝናን በምሕረቱ ይቅር ይበለን እግዚኦ 💔

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አባታችን በሌላ ሚዲያ ላይ በቱቢ ቀርበው ሳይጨርሱ በእንተርኔ ት ምክንያት ተቆርጦ ነበር ግን እሁን በነጋሽ ሚድያ ቀርበው ማቅረቦት የቆረጠውን እንድናውቅ ያድርገናል

  • @chanuwende886
    @chanuwende886 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ባስተማረው ቃል እውነትን ያዉጣ

  • @junefirst500
    @junefirst500 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገር፡ ቤት፡ የመጣሁ፡ ጊዜ፡ ጠቅላላ፡ ጤናዬን፡ ልታይ፡ ሄድኩ! እጅግ፡ በጣም ያስደነገጠኝ፡ ያለተራዬ፡ እስቀድመው፡ ሲያስገቡኝ፡ ነው! በጉቦ፡ ይሁን፡ በነፃ፡ አላወኩም፤ ይህ፡ መቅረት፡ አለበት!

  • @minassefikere
    @minassefikere 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣ።ካህን ሆኖ በዝህ ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ።

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስም የ ያዛቸውን ቂስ ቀለመወርቅ ጌታነህን መርዳት እፈልጋለሁ 😢😢😢😢

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አባታችን እጅግ በጣም ስማርት ኖት ስዎቹ ግን እጅግ በጣም አሳፍሪዎች ናቸው በቤቴክርስትያን ድርጃ ይህንን ቆሻሽ ስራ የሚስሩ በጣም አስፍሪዎች ናቸው

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ.አባት😭

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያሳዝናል በእውነቱ ወዴት እየሄድን ነው

  • @መሪሁንአጌና-merihunagenatub
    @መሪሁንአጌና-merihunagenatub ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ያማል 😢😢😢😢😢

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አይይይ የኛ ዘመን የቤተክርስቲያን መሪዎች ከሰማይ ምህረትን ሳይሆን እሳትን እየለመናችሁ ነውና ወዮ ለናንተ😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebaw605
    @abebaw605 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም የአሳዝናል።እንዳያስገድሏቸው የማፊያ ስብስብ ናቸው

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነጋሽ በናትሕ የዚሕ ቤት ግፍ ተወርቶ አያልቅም በነሱ ጦስ ለኛ ለበጎቻቸው እየተረፈ ነው አባት ተብየዎች ይኸንን መስራት ይገባቸዋሎይ።

  • @tsige485
    @tsige485 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን አጋነውት ሊሆን ይችላል ላይሆንም ይችላል ወንጀሉ ግን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ውስጥ በበላይ አካላት ወገንነት እና በገንዘብ ኀይል ብቻ በተሾሙ አዕባን አስተዳዳሪዎች እና ጸሓፊዎች መቶ በመቶ ይፈጸማል ብዙ ካህናት ሲናገሩ ምንም አታመጡ ሀገረ ስብከትም ሆነ ቤተ ክህነት ብትሄዱ ፀሓይ ላይ እንደ ሰጥ ተሰጥተህ ትውላለህ እኔ በስልክ ቢሮ ቁጭ ብዬ ነገሩን አስረዋለሁ እያሉ ነው በልበ ሙሉነት የሚናገሩት ኧረ ብዙ ጉዳይ አለ !!! እኛም ልጆቻችን እህል ቀምሰው ይደሩ ብለን ተሸክመነው የምንኖረው ። ሌላው የቅርና የደመወዝ ጭማሪ ሲደረግም እኮ የወሩ ጭማሪ ካልተለቀቀላቸው አናመጣም አዋጡ ያለዚያ የህልም እንጀራ ነው የምናደርግባችሁ ነው የሚሉን እኮ ግን ወዴት አቤት እንላለን ? ያው ኤልሻዳይ መፍትሔውም ሆነ መጥፍሔው በእጁ ነውና ራሱ ፍርድ ይስጥ ሌላውስ 1×1=-------ነው

  • @ZerfalemGebey
    @ZerfalemGebey 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Egziabhar yfered ferdun lesu letewowu ayzot abatachen bertu

  • @thomaswoldegebreal5130
    @thomaswoldegebreal5130 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ!!!
    ምን ዓይነት የጉድ ዘመን ላይ ደረስን?

  • @Seble7
    @Seble7 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እስኪ ልስማውና አዘንም ደስታም ከሆነ አስተያየት እንሰጣለን የእኛ ቤት ጉድ አያልቅ

  • @endalrahemeto3212
    @endalrahemeto3212 40 นาทีที่ผ่านมา

    ወንድማችን ነጋሽ ለእውነት ብለህ ከተገፋ ብቸኛ የሀይማኖት አባት መድረክ በመስጠትህ እንዲሁም ሌሎች ፕሮግራሞችህን ለምሳሌ ከነ አባ ህጻን ጋር ሁሌም የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ ስከታተል ፍጹም ጨዋና ክርስትያናዊ አቀራረብህ በጣም ተወዳጅ ነው በርታ ፍጻሜህን
    ያሳምረው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አባታችን ግን አቡነ ሄኖክ ጋር ሔደው ይሆን ?ለነገሩ ከነልጆቼ በጥበቃ ከግቢ ተባርኩ ካሉ ይህን እድል አያገኙትም እግዚዮ የሚያስብል ነው

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመከር ሰው ሆይ ተመከር እባክህ ተመከስ የዛሬ አበባ የነገው አፈር የዛሬ አበባ የነገው አፈር

  • @wondewosengebremeskel5236
    @wondewosengebremeskel5236 46 นาทีที่ผ่านมา

    Egzio Maherene Kiristos

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን እንጂ ቤተክርስቲያኗ እኮተገዝግዛለች

  • @sihin9261
    @sihin9261 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    geta hoy deresilen

  • @SolomonNigussie-x5k
    @SolomonNigussie-x5k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እዚም ተደርሷል

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጉቦ እጅግ በጣም የተለመደ ነው። አምጣ ተብለህ ካልሰጠህ ሰበብ ፈልገው ይቀጡሃል። ብቻ የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ሰራተኞች የሚሰሩት ግፍና በደል ወደ ቤተ ክርስቲያን የመሄድ ፍላጎትህን ይገድለዋል።

    • @yenehungidyelew4991
      @yenehungidyelew4991 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምስኪን ቄስ!!! ዕውነት ያለ መስሎት ብር በፖሊስ አስመዝግቦ ጉቦ መስጠትና የደረሰባቸው ግፍና በደል ያሳዝናል። አይደለም የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ አባ ማትያስም ምንም መፍትሔ አይሰጡዎትም። የገደለዎ ይህንን እንዳያደርጉ የመከረዎ ሰው ነው

    • @meseretcherinet4869
      @meseretcherinet4869 59 นาทีที่ผ่านมา

      የምትሄደው ቤተክርስቲያን እንጂ እነሱ ጋ አይደለም

  • @AsterWorku-of1vx
    @AsterWorku-of1vx ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ እንዴት ይማረን, ቤተክርስቲያን እንዲህ አይነት ውንብድና, ዘመነ ይሁዳ

  • @yetsedawbogale3011
    @yetsedawbogale3011 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጆቹ ቦታው ድረስ ሄደህ እውነት ከሆነ አሳየንና አባታችንን እንረዳለን

  • @AsterWorku-of1vx
    @AsterWorku-of1vx ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አካውንታቸው ሼር ይደረግ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤቴን መሸቀጫአርጋቹሁታል😢ያለውይሄው ዘመኑአሁን እየጠረጋቹነው

  • @EsetuKebtynhe
    @EsetuKebtynhe ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኛተስፋችንገገዳማትላይባሉትአባቶችነውአድሰአበባባሉትማተስፋቆርጠናል

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይፍረድ😭😭😭

  • @tinademere5273
    @tinademere5273 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher yirdawut abet

  • @beshahlegesse8359
    @beshahlegesse8359 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቤታችንን ገመና በከበረ በቀደመ የአባቶቻችን ወግ በቤተክርስቲያናችን ስርአት አባቶቻችን ቢፈቱት። እዚህ ላይ የሆነ ያልሆነውን የቤታችንን ገመና ለኢአማኒያን እየወተወትን መሳለቂያ ከመሆንና በርካታ ንጹሀን አገልጋይ አባቶቻችንን በጥቂቶች ምክንያት ጣት መቀሳሰሪያ ከማድረግና ቤተክርስቲያናችንን ከማሳነስ ሌላ ጥቅም የለውም። በርካታ ምእመን ቤተ ክርስቲያንን ያቆማት ከራሱ አጉድሎ ዋጋ እየከፈለ መሆኑን በቅርብ የምታውቁ ባለሚዲያ ተብዬዎች መእመኑን ለምን ትሰጣለህ ይዘረፋል የሚል አይነት እየወተወታችሁ ቀድሞም ያለወራዊ ደሞዝ የሚያገለግሉ አባቶቻችንን በመበተን ቤተክርስቲያናችንን በማዘጋት የታሪክ ተወቃሽ እንዳትሆኑ እሰጋለሁ።

    • @aster11jemal35
      @aster11jemal35 30 นาทีที่ผ่านมา

      የሌብነት ገበና መውጣት አለበት

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደነዚህ ያሉትን ነው አባቶች የምንላችው?በጣም ያስጠላል ያ አፉን የከፈተውን ሰውዬ ከአይናንች ላይ ሰርዙልን እጥፉልን እግዚአብሔር ይፍረድ ፈርዷልም ግን ሰዎች አይሰሙም ኢሳኢያስም ምን አለ የሰው ልጆች እግዚአብሔርን አይፈሩትም ብሏል

  • @bethelihemtebeje
    @bethelihemtebeje ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሳፋሪ ስራ ነዉ የሚሠራው እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን።

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ተዋህዶ ምንድነው የምንሰማው መሬት ተክፍታ በዋጠችን አረ አባቶች ከእናንተ ምን እንማር

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና አባት ነዎ👍👍👍👍

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤተ ምን የሻላል እዳያሰገደለውት ቤተከርስቲያነን እና ቤተከህነተነ አነለዬ ዘማሪ ኪነጠበብ ተክክል ብለዋል ተክክል ነው እኛም ቤተክርስቴነን እንጅ ቤተከህነተማማ ዝም ነው

  • @WondiSolomon
    @WondiSolomon 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት የቤተክህነት ግፍ በደል በእየቤታችሁ ይግባ ምድር ተረፈ ይሁዳ

  • @mekdesmekdes1945
    @mekdesmekdes1945 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማናቸው

  • @tadessekebede6671
    @tadessekebede6671 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክርስትናን ከብርታት ጋር ሆነህ የምትኖርና ያለህ ወጣት የቤተክርስቲያናችን ልጂ እግዚአብሔር ያክብርህ ።

  • @YiheyisKelemewerk
    @YiheyisKelemewerk 29 นาทีที่ผ่านมา

    ያሳፍራል

  • @robsanshambel3622
    @robsanshambel3622 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Negash ist benatik hulum bota iko new, engn eko benasu betam tesaskakin

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku3945 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በዚ ልክ መጨካከን የሚመሩን ኦርቶዶክስ ስለመሆናቸው እጠራጠራለው አረ ምን እንሁን የት እንኢድ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ነጋሽ ከነኝሕ ጋር አብሮ መጓዝ እራሱ ያማል ግፈኞች ናቸው ያንተን ሚዲ ማየት ልተው ነው ምክንያቱምየሚታየውና የሚሰማው በደል ያሳዝናል።

  • @Wolde6881
    @Wolde6881 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Negash accountachwen lake

    • @YayehYayeh
      @YayehYayeh ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ክብረት ጨምሮ ይስጥህ /ሺ

    • @Wolde6881
      @Wolde6881 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @YayehYayeh አሜን!!

  • @MaryamSana-ny1if
    @MaryamSana-ny1if ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egzaber amlek eneze wahurehoche kebete kerestanachen xerargo yaxefalen gefengoch zerengoche gubengoch yemayerebu kefuhoch fexari badebabay yawardach endeze benetsuhan ende qaledachu ate qarum egzaber bezufanu ale xebequ kofeyana qames becha yehonachu tekhulawoch

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድማችን ነጋሽ እባክህን ሚዲያህን ለነቀፌታ ብቻ አታውለው መልካም እና ህይወትን የሚያንፁ ውይይቶች ብታደርገው ጥሩ ይሆን ነበር አህምሮአችን ሁከት ክስ ትችት መሸከም እያቃተው በርታ ወንድማችን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ የምንሰማው ጉድ አረ እንደዚህ የምትሰሩት ግፍ አረ ሀገራችን እንዴት ሰላም ትሁን የነሱ ጥፋት ለሀገር ተረፈ

  • @Seble7
    @Seble7 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት ካህኑ ካህኑን በብር ሸጠው ኦኦኦኦኦኦኦኦ እኔ ከዝህ በፊት አንድ ወዳጀ ፍርድ ቤቱን የሞላው የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው ሲሉኝ አላመንኩም ነበር ይሄው ሰማሁም አየሁህም ቱ😭😭😭

  • @AGCanada-k7d
    @AGCanada-k7d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቱንቢ ሚድያ 1000 ብር በወር መድቦላቸው በደንብ ሞርደው ላኩዋቸው
    አይ የዘንድሮ አባቶች

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ ፈተናው በዛ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንዴት ያሳፍራሉ እግዝዬ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚኣ እረ ጉድ ነዉ ምን ይሻላል ምነዉ እግዚሐቤር ፊትህን መልሰልን

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    The salary of religious fathers should be based on the educational background and years of services not on the church they are working

    • @አሐል19
      @አሐል19 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Absolutely

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርን ማገልገል ነው ወይስ ስራ ነው ይሚፈልጉት የማያምንበትን ያልዳኑበትን ሀይማኖት ካልመራሁ ማለት አልገባኝም

  • @saraabraham3663
    @saraabraham3663 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Why yeni abet😢

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yamal almesmat yeshalal akhenaten mamen kebad new

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    abato.gata.hoy.maren..yeqer.belen.yasazenale😭😭

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢካቦድ😭😭😭😭😭😭😭

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 10 นาทีที่ผ่านมา

    እንደዚ ከሆነ ህዝቡ ወደ ቤተክርስቲያን ብር እንዳያስገቡ ለምን አይደረግም

  • @saraabraham3663
    @saraabraham3663 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💔😭💔

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋሽ ይኸንን ነገር ለልጆቹ ስትል ለነኝሕ ታዳጊዎች በሐይማኖት ላይ ጥላቻና ወደሌላ ሐይማኖትቢሔዲ ምን ያስገርማል።

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለምን ብንዞር በቤተክህነት የሚሰራውን ግፍና ርኩሰት ያህል ማየት እንችል ይሆን?

  • @junefirst500
    @junefirst500 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነትህን፡ ነው፡ ነጋሽ? ተባረዋል! እልልልልልልል! ኦርቶዶክስ፡ ትጠራለች!

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aye yena abate ewenet ayawatam gen egezeabate yeyelote

  • @XCOLDYT
    @XCOLDYT 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Megest mefk new abey ahemed

  • @FikreMaryam-u4e
    @FikreMaryam-u4e ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንግድህ እርሰዎ አየር ላይ ተንሳፈዋል

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወገኖቼ ታዲያ ቤ/ክርስቲያን ቢቃጠልና ካህን ቢገደል ይገርማል እንዴ ? የ 1 ሠው ዳፋ ለብዙ ሠው ይተርፋል የሚባለው ይሄ ነው ? ምንድነው የሚያስተምሩን ?

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሀ ሁሉ እሚደረገው። ለአንድ ቀን 70 ሸ አና 100ሸ ውሎ አበል ለአባ ሔኖክ። በሚከፈልበት አገር ነው?

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 6 นาทีที่ผ่านมา

    አንድ አፍታዎች ቤተ ክህነት ትዘጋ ብቻ ሰው አይሙት። ውርደት ለኦርቶዶክስ ሲያንሳት ነው። ሙሰኛ ሲኖዴስን አዝላ እያደነዘዘች እዪበዘበዘች እያደናገረች ድሀ ሳትረዳ ኖራለች። ውለታዋን የነ አቡነ ጴጥሮስን መቅረዝና መክሊልት ጉልላቶቿን አርክሳለች። ኦሮሞማ ኮከቧን ደፈረው። ሰው ባይፈጅና አገርን ባያዋርድ ጀግና እለው ነበር።👍