አፍላ ፍቅር 70 - School life /ስኩል ላይፍ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @HarisjrNesru
    @HarisjrNesru 2 หลายเดือนก่อน +696

    ይህ ፊልም ለምታዩ ሁሉ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ 🎉❤❤❤

    • @Vhjh-p7e
      @Vhjh-p7e 2 หลายเดือนก่อน +14

      😢አሜን ጨንቆኛል ፀሎት አድርጉልኝ😢😢❤

    • @destamuletaa6967
      @destamuletaa6967 2 หลายเดือนก่อน +5

      Amen Amen Amen❤❤

    • @Amina-th1ko
      @Amina-th1ko 2 หลายเดือนก่อน +4

      አሚንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

    • @HerutHerut-wh8ir
      @HerutHerut-wh8ir 2 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን ❤❤❤😢

    • @ሀዋMohammed-t4z
      @ሀዋMohammed-t4z 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሚንንንንን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 2 หลายเดือนก่อน +196

    ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነው ከክፍ ነገር ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 หลายเดือนก่อน +81

    *እከፍ መባል የነበረበት ጌልያድ ነበር ሲያናድዶ የነቤዛና ያሬድ ነገር ልብ አንጠልጣይ ሆነ የዚህ ድራማ ዳይሬክተር እጅህ ይባረክ*

    • @seidyasin351
      @seidyasin351 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂👌👍

    • @ManNati-mm7kb
      @ManNati-mm7kb 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢

  • @sakuaweljimmitti
    @sakuaweljimmitti 2 หลายเดือนก่อน +233

    ውድ ረሱለችን ላይ ሰለወት አውርድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @KedejaKidu
      @KedejaKidu 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሡለላሁ አለሂ ወሠላም

    • @saadamuhammad1204
      @saadamuhammad1204 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @hawulet-rv9tf
      @hawulet-rv9tf 2 หลายเดือนก่อน +2

      የኛ ዉድ ነብይ ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሡለሎህ አለይሂ ወሠለም

    • @NasErr-gk1ww
      @NasErr-gk1ww 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁአለይሂወሰለም ❤❤🎉🎉

  • @ፍቅርዩቱ
    @ፍቅርዩቱ 2 หลายเดือนก่อน +295

    ከዚህ ፊልም ግን ማነው እንደኔ ሱስ ያዘዉ👍👍❤❤

    • @HhggghGghh-f8d
      @HhggghGghh-f8d 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😘😘

    • @aberashkassa3056
      @aberashkassa3056 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ነኝ

    • @TigestAssefa-g8u
      @TigestAssefa-g8u 2 หลายเดือนก่อน +1

      በተለይ እኔ በጣም

    • @አብድሻTube.1
      @አብድሻTube.1 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኢኔም 😂

    • @ZiyadaKedir-c1o
      @ZiyadaKedir-c1o 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ እኔ ስንቱን 70 ሳየው ሳሳልፈው እኔማ ፎቃው በደም ስሬ ገብቶ ሲገዘግዘኝ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mulu-y8u
    @Mulu-y8u 2 หลายเดือนก่อน +392

    ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሂዶ ልጆች ❤❤❤❤❤

    • @Vhjh-p7e
      @Vhjh-p7e 2 หลายเดือนก่อน +4

      እካን አብሮአደረሰን አባቴ ባልንበት ይጠብቀን😢

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 2 หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤🎉🎉

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 2 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤🎉🎉

    • @SmarF-k1w
      @SmarF-k1w 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏❤❤🎉🎉❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @vpnvo2033
      @vpnvo2033 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረስን

  • @LuLuSee-u6d
    @LuLuSee-u6d 2 หลายเดือนก่อน +312

    ሱበሀን አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    አላሁ አክበር
    ላኢለሀ ኢለ አንተ ሱበሀኒክ እኒ ኩነቱ ሚንል ዟሊሚን

    • @ሀቢባ-ከ2አ
      @ሀቢባ-ከ2አ 2 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @eexx7705
      @eexx7705 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @Sanaa1515
      @Sanaa1515 2 หลายเดือนก่อน +1

      Sallallaahu aleeyhi wasallam ❤❤

    • @nasranasra-g6p
      @nasranasra-g6p 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @rahima-uy7vs
      @rahima-uy7vs 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 2 หลายเดือนก่อน +335

    ማነው ቤዛና ያሬድ የሚመቸው ደስ ሲሉ😂

    • @Selam-z2m
      @Selam-z2m 2 หลายเดือนก่อน +7

      አወ አደኛናቸዉ ይመቻቸዉ😅😅😅

    • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
      @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ

    • @HaweKebede
      @HaweKebede 2 หลายเดือนก่อน +10

      ቤዛ እናያሬድ ደስ ይላሉ የጊልያድ መድ ግን ያስጠላል ሀሳቡ ሁላ የጅል ነው

    • @TigestAssefa-g8u
      @TigestAssefa-g8u 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ❤❤❤

    • @Ygyfifu
      @Ygyfifu 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

  • @miftahabdu-v9y
    @miftahabdu-v9y 2 หลายเดือนก่อน +321

    እናታችሁ ሺአመት ትኑርላችህ አቦ

    • @نعمهنعمه-ظ7ج
      @نعمهنعمه-ظ7ج 2 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን

    • @U8fhv
      @U8fhv 2 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Saada-m2x
      @Saada-m2x 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤

    • @AlkhorMobi-wb5zb
      @AlkhorMobi-wb5zb 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አሚንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤

    • @theema4770
      @theema4770 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አቦ❤

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 2 หลายเดือนก่อน +196

    ላምድነው ግን የኔን ኮሚት ላይክ የማታረጉኝ👍😥❤

    • @ሀዋMohammed-t4z
      @ሀዋMohammed-t4z 2 หลายเดือนก่อน +4

      የኔምነው

    • @kamilaibrahim-r9o
      @kamilaibrahim-r9o 2 หลายเดือนก่อน +4

      አደረኩሽ ደስይበልሽ

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @MekdiWede
      @MekdiWede 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @tigistgudisa3644
      @tigistgudisa3644 2 หลายเดือนก่อน

      Andegna sila alonk/sh😂😂😂😂

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 2 หลายเดือนก่อน +12

    አብሻ እና ሚኪ በመመለሳቸው ደስ ይላል❤❤❤የፊልሙ ምርጥ ተዋናይ ናቸው ለኔ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 2 หลายเดือนก่อน +81

    የዚህ ተከታዮች በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን ይሙላላችሁ

    • @kamilaibrahim-r9o
      @kamilaibrahim-r9o 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንን❤❤❤

    • @BirhaneAy-f1i
      @BirhaneAy-f1i 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Naka-t5o
      @Naka-t5o 2 หลายเดือนก่อน

      አ ሚንን

    • @Soyad-k6q
      @Soyad-k6q 2 หลายเดือนก่อน

      Ammin

    • @fourplus6042
      @fourplus6042 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +252

    መነው እዳኔ ሰይስላች ሰያሰልፍ ከክፍል 1 እስካ ክፍል😮😮70 ያየው 😂😂😂ብቻ 😢ለይክ😊🎉🎉❤❤

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 2 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ የኔ ዛዋሪ

    • @Sarayegetaliji-j3x
      @Sarayegetaliji-j3x 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ 😂😂😊

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😂

    • @Mariam-bw7fz
      @Mariam-bw7fz 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😅😅😅😅

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

  • @ElfSa-h4v
    @ElfSa-h4v 2 หลายเดือนก่อน +34

    ሀኒቾ አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም ዋው ነው ያምራል ❤

  • @Rahel-mo6ok
    @Rahel-mo6ok 2 หลายเดือนก่อน +40

    ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነው ባስደት ያላችሁ አህት ወንድሞች ቅዱስ ገብርኤል ከ ሀዘን አና ከ ክፉ ነገር ገብርኤል አባቴ ይጠብቃችሁ አሜን ባሉ ❤❤❤❤❤

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 2 หลายเดือนก่อน +105

    ማነዉ የሬድን ይምወድ❤የሰዝነኝል😢

    • @tofatube2
      @tofatube2 2 หลายเดือนก่อน +5

      ሄለን

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂​@@tofatube2

    • @MohammedYousuf-vf1wl
      @MohammedYousuf-vf1wl 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tofatube2😅😅

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tofatube2😂😂

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 หลายเดือนก่อน +74

    አተ ይህንን የምታነበው የምታነቢው እናታቸሁ ሺ አመተ ተኑር❤❤❤🎉🎉

    • @fdrd4798
      @fdrd4798 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @MarizaHussen
      @MarizaHussen 2 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲አሚንንንንንንን

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ

    • @Soyad-k6q
      @Soyad-k6q 2 หลายเดือนก่อน

      Amin

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን(3)❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MohammedSeid-h2q
    @MohammedSeid-h2q 2 หลายเดือนก่อน +56

    የአለማት እዝነት በሆኑት ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት አውርዱ ሶሉ አለ ነቢ❤❤❤❤

    • @Brtukan717
      @Brtukan717 2 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Hawa-b4m
      @Hawa-b4m 2 หลายเดือนก่อน

      ሡለለሁአለሂወሠለም

    • @RhmsSaeed
      @RhmsSaeed 2 หลายเดือนก่อน +3

      እምንናገረውን እንይ ቁርአንሳይሆን የምንቀራው ፊልምነውየምናየው ስለዝህ እዴዝህአይነትነገር በየቦታው አትጣሁ፣SAW🎉SAW🎉SAW❤SAW

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 2 หลายเดือนก่อน

      Selelahualeyhiweselem

    • @comedown-p5w
      @comedown-p5w 2 หลายเดือนก่อน

      🙄🤭🤭

  • @MogesTades-wz7vt
    @MogesTades-wz7vt 2 หลายเดือนก่อน +71

    አፍላ ፍቅር በሳምንት 2 ስለሆነ ደስ ብሎናል

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 2 หลายเดือนก่อน

      ካላቋረጡት ምናልባት

  • @SisSiso-kv6bb
    @SisSiso-kv6bb 2 หลายเดือนก่อน +11

    አፍላ ፍቅር በጣም ምርጥ ሆኗል በተለይ ሰአት እና ቀኑን አከባበራቸው ዋው ነው

  • @Hiwet8
    @Hiwet8 2 หลายเดือนก่อน +82

    ብሩኬና ሀና ባንድ መሆናቸዉ እንደኔ ያስደሰተዉ👍

    • @ZainaZ-pm1gq
      @ZainaZ-pm1gq 2 หลายเดือนก่อน +1

      አኔ❤❤

    • @jemalali-s2q
      @jemalali-s2q 2 หลายเดือนก่อน +1

      Mecham ayehonum

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 2 หลายเดือนก่อน

      ውኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mukeilmusema-n1f
      @mukeilmusema-n1f 24 วันที่ผ่านมา

      ine alaw

  • @ZabibaZabiba-w4x
    @ZabibaZabiba-w4x 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ ማነው ዛሬ በሀንቾና በቡሩኬ ደስ ያለው ዋውውውው ኪሊያድ ከመሬት ገፀ ያጥፉህ እና ከሂወታቸው ውጣጣጣ

  • @Sayw.nagn1
    @Sayw.nagn1 2 หลายเดือนก่อน +132

    ንቃቤንም እለብሳለው ትሚርቴንም እማራለው ድምፅ እንሁንላቸው ሁላቻንም ብታ ሰብ

    • @FaresAlzahrani-dt6gy
      @FaresAlzahrani-dt6gy 2 หลายเดือนก่อน +3

      ፍትህ ለኒቃማችን 😢😢😢😢

    • @ሀቢባ-ከ2አ
      @ሀቢባ-ከ2አ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kamilaibrahim-r9o
      @kamilaibrahim-r9o 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፍትህ ያረቢ ቅርብ አርግልን

    • @ZyadaMtku
      @ZyadaMtku 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቡሻና ሚኪ የማይጠገብ ቋቋ ነዉ ያላቸዉ ደስሲሉ❤❤🎉ዉይ ብሩክና ሀኒቾ ፍቅራቸዉ ደስስ ሲል❤❤ይሄ ጊሊያድ እዴት እዳስጠላኝ😢

  • @Feriha7811
    @Feriha7811 2 หลายเดือนก่อน +96

    ሠሉ አለ ነቢ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @LouatLouat-wi3ir
      @LouatLouat-wi3ir 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SamiraMohammed-fc9lm
      @SamiraMohammed-fc9lm 2 หลายเดือนก่อน +1

      Saw

    • @SemiraYasin-k5h
      @SemiraYasin-k5h 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 2 หลายเดือนก่อน +1

      saw

    • @MoloFatimah
      @MoloFatimah 2 หลายเดือนก่อน +1

      saw,,,saw💜💜💜💜💜

  • @Worky-f1n
    @Worky-f1n 2 หลายเดือนก่อน +44

    የብሩኬና የሀኒቾ ፍቅር እዉነት ቢሆን በጣም ነዉ የሚያምሩት❤❤❤

    • @mulu216
      @mulu216 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀናግንፍቅረኛ አላት ኢንስታግራም አይቻት ግን አምረኝም😂

    • @NejatSsss
      @NejatSsss 2 หลายเดือนก่อน

      እውነተኛ ፍቅረኛሞች ናቸው❤

    • @ShemsuGemechu
      @ShemsuGemechu 2 หลายเดือนก่อน

      AwO betam

  • @seada-g9s
    @seada-g9s 2 หลายเดือนก่อน +4

    የሀኒቾና የብሩክ ፍቅር ያስደሠተዉ❤❤

  • @AsyaMahmud-gr4rh
    @AsyaMahmud-gr4rh 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሀኒቾና የብሩኬ ፍቅር ያስደስታል ግን ከጀርባቸው አዛ ሰው አይጠፋም ግን ፊልም ባይሆን እንዴት እንደምናዴድ ufffffffff

  • @IrEir-n3x
    @IrEir-n3x 2 หลายเดือนก่อน +11

    ውይ ብሩኬና ሀኒቾ ሲያምሩ🥰ጊሊያድ እና ዳንኤል ይድፋችሁ ደግሞ ምን ጠንስሳችሁ ነው😢

  • @hnah4891
    @hnah4891 2 หลายเดือนก่อน +8

    ምኪና አቡሻ እንዴት እንደምወዳችሁ የፊልሙ ድምቀቶች ይመቻችሁ ሶሲ አሁንም አዝግ ነሽ❤❤❤❤😊

  • @ansifkebede4354
    @ansifkebede4354 2 หลายเดือนก่อน +31

    እንደኔ የያሬድ እና ቤዛ የቤዛ part ሲመጣ ደስየሚላችሁ Please like ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሱላማጢስ
      @ሱላማጢስ 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የምወዳቸው ቤዛና ፊዮሪን ❤❤❤

    • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
      @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 2 หลายเดือนก่อน

      ምነዉ.ፍቅርይዞሻልእንደ

    • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
      @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 2 หลายเดือนก่อน

      ቀላሉንያድርግልሽ

    • @Secor-v5d
      @Secor-v5d 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሱላማጢስእኔ ኣልወዳትም ጰንጤ ናት

    • @ሱላማጢስ
      @ሱላማጢስ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Secor-v5d በሀይማኖት ሳይሆን ሰው በሰውነቱ ብቻ ነው የማከብረውና የምወዳት

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማነዉ እደኔ ጊሊያድን የጠላ ቤዚቲና የሬድ ይፋቀሩየኔ ዉቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በላይነሽታምራት
    @በላይነሽታምራት 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማነው እንደ እኔ ስያቆዩት ልቡ ተኝጠልጥሎ ስያቀርብት ምሬካው ኡፍ የኔ ልዩዎች ናቸው አፍላዎቹ ❤❤❤❤❤❤አንደኛ 💪👏💯

  • @zeynbdenblDenbl
    @zeynbdenblDenbl 2 หลายเดือนก่อน +81

    ዋውየመጀመሪያነኝላይክአርጉኝ

  • @Fikadnesh
    @Fikadnesh 2 หลายเดือนก่อน +20

    ሄለን እንደ እኔ ምታስጠላው ላይክ❤❤❤

  • @Sara-716-7
    @Sara-716-7 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደው የዚህን ፊልም አዘጋጂ ለሁሉም ሳላደንቅ🎉 አላልፍም በርቱ።

  • @ለሳዳምሁሴን
    @ለሳዳምሁሴን 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ፊልም ለምታዩ ሁሉ በያላቹበት ሠላማቹን ያብዛላቹ።

  • @MoloFatimah
    @MoloFatimah 2 หลายเดือนก่อน +45

    ቹቹሻ የተመችዉ 👍👍👍👍የጥፊዉ ነገር❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @MoloFatimah
      @MoloFatimah 2 หลายเดือนก่อน +2

      @DadaTube225 እሺ

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጥፊዉማ 😂😂😂🎉

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ.ውዴ❤

  • @zufanafewerk453
    @zufanafewerk453 2 หลายเดือนก่อน +10

    ብሩኬ እያ ሀና ያሳለፍኩትን የፍቅር ፈተና ቁስሌን ቀሰቀሱት💔💔💔

  • @MusaratMusaratt-gy6vn
    @MusaratMusaratt-gy6vn 2 หลายเดือนก่อน +11

    ማነው እንደ እኔ እንድ እስከ ክፍል 70 ድረስ የካተተለው እስቲ በ👍

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 หลายเดือนก่อน +79

    እናቴ ድግል ማርያም ታማልድ አለች በክፉ ቀን ሁሉ ትድረስላቹህ🙏🙏

    • @Sead2310
      @Sead2310 2 หลายเดือนก่อน

      ሰባኪ

    • @ayenalembelayneh2369
      @ayenalembelayneh2369 2 หลายเดือนก่อน

      ጥቅስ ዝብሎ ታማልዳለች ማለት ተረትት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣​@@Sead2310

    • @NatalooHykal
      @NatalooHykal 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @MedinaMolla-op5kz
      @MedinaMolla-op5kz 2 หลายเดือนก่อน

      ውጭ እኝክ ሰውአምላኪ

    • @سامي34-ن8ظ
      @سامي34-ن8ظ 2 หลายเดือนก่อน

      እዴ ማርያም ትታመማለች

  • @SleepyAirboat-ei3fh
    @SleepyAirboat-ei3fh 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሀንቾ ፀጉረዋን ትስረ ዬምትሉ🎉🎉🎉የምር😢

  • @mekiyasurur
    @mekiyasurur 2 หลายเดือนก่อน +13

    ተመስገን አምላኬ የቡሩኬእና የሃና ጭቅጭቅ በመለቁ ደስ ብሎኛል ሃኒቾ ለአንቺ የዘነበው ለኛም ያካፋል 😉😂😂

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሶሲየ ቤዚየ ሰወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤ሶሲ ዴግሞ ዛሬ የበለጥ ቆጆ ሆነሻል ❤❤❤❤❤❤የኔ ቸኮሌት❤❤❤❤

  • @oumerhailu
    @oumerhailu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቤዚ ቹቻየ ሚኪ አቡሽ ሃኒታ ሂዊ ዘሌ ሳሚ የጀመዓው ድምቀቶች በጣም ትመቹኛላችሁ

  • @elatrick-s1s
    @elatrick-s1s 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ ና አብሻ የሚመቸው ላይክ ያርግ ❤❤❤

    • @elatrick-s1s
      @elatrick-s1s 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @elatrick-s1s
      @elatrick-s1s 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Lijrich
    @Lijrich 2 หลายเดือนก่อน +22

    አፍላ ፍቅርን እምትከታተሉ በሙሉ በየሀይማኖታቹ ዱኣ አድርጉልኝስኪ😢😢😢😢😢

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬድና ቤዛ የሚስማሙበት ቀን ነው የናፈቀኝ😅😅😅

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 2 หลายเดือนก่อน +21

    ግን ማነው ድራማውን አይቶ ሳይጨርስ የሚኮምተው 😂 አይ አፍላ ፍቅር ደስ ስትሉ

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቦ ቹቻየ ይመችሽ ቅመም እኮ ነሽ አኑረው እትት ብለው አኑረው ይሄዱና መልሶ እትት ሢላቸው መተው ፎቃየ ምናምን ገዴል ግባ በይው 😂😂😂😂😂😂እኔም ፎቃየን እቢ ብየዋለሁ😅😅😅

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሶሶ እና አቡሻ ምክ የተመቻቹ 😂😂አዎራራችሆ ግን ይለያል 😂😂😂😂😂😂የኔ እብዶች

  • @MogesTades-wz7vt
    @MogesTades-wz7vt 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሃና እና ብሩኬ በመጨረሻም ፍቅራቸውን ማጣጣም ጀመሩ

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r 2 หลายเดือนก่อน +8

    አለ አድነው ብጤም አምሰያምየሌለው ሁሉንቸይነው
    በዝነቱ በረመቱ የወጠን በሰለምለገረችን የብቀን😍😍😍

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 2 หลายเดือนก่อน

      Amin🤲

    • @TGg-g5h
      @TGg-g5h 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን

    • @ስውለመርዳት
      @ስውለመርዳት 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

  • @MeseretWaslhun
    @MeseretWaslhun 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀኒቹ አለባበስሽ በጣም ደስይላል❤❤👌👌 አይ ሶሲ 😂😂😂

    • @LubabaMekta
      @LubabaMekta 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @SabaFikadu-c2h
    @SabaFikadu-c2h 2 หลายเดือนก่อน +8

    የቅዱስ ገብርኤልን ምልጃ የምታምኑ ሁሉ ምልጃው አይለያችሁ በመገዳችሁ ሁሉ ይከተላችሁ አሜን በሉ 🙏🙏🙏

    • @Sarh1-xg3zh
      @Sarh1-xg3zh 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

  • @መቅዲየራያዋ-2
    @መቅዲየራያዋ-2 2 หลายเดือนก่อน +35

    የኔውዲ እህቶቺ የመዳም ቅመሞቺዬ ወጥቶከመቅረት ፈጣሪይጠብቀን ውዲዲዲአረጋቹሀለው❤❤❤❤️ደምሩኝ እህታቹነኝ😣

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 2 หลายเดือนก่อน

      ደመረኩሽ የሩታ እህት🎉🎉🎉

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @سامي34-ن8ظ
      @سامي34-ن8ظ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እወድሻለው

    • @HibaHiba-e3g1h
      @HibaHiba-e3g1h 2 หลายเดือนก่อน

      Amen❤❤

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 2 หลายเดือนก่อน

      እኛምውድድድየኔዘዋሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BurktiSelmon
    @BurktiSelmon 2 หลายเดือนก่อน +8

    ቤዚ እና ያሬዶ አንደኛ ናቸው😘😘😍😍

  • @DhgfChvx-fs3gy
    @DhgfChvx-fs3gy 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እደኒ አፍላ ፍቅርን 1እስከ 70ያየው ♥️♥️ብቻ 👍👍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ አቡሻ እና ሶሲ በሳቅ ሆዴን አቆሰላችሁ 🤣እስታተስ ማኔ ተሴ 😅😅😂

  • @AbuDhabi-ss1td
    @AbuDhabi-ss1td 2 หลายเดือนก่อน +15

    አብሻ ተኮል የተመቸዉ ላይክ😅😅😅

  • @yedingellij
    @yedingellij 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሁፍፍፍ እንኳን ደና መጣቹሁ አውን ደሞ ጫዋታው ያሬድና ቤዚ ላይ ዞራል ሚኪዬ የኔ ፎቃ ❤❤❤

  • @Hyatt-lk3fy
    @Hyatt-lk3fy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ያሬዶ እደዛ ስትቆለል እኮ ልደፍው ነበር የመሠለኝ ግን አሳዘከኝ የምሬ😪😂😂 አች ሄለን ደሞ አቃገልሽኝ እኮ😊😂ሶሲ የኔ ቀውስ 🎉🎉

  • @እናቴእወድሻለሁ-ጘ4ኸ
    @እናቴእወድሻለሁ-ጘ4ኸ 2 หลายเดือนก่อน +24

    በጭንቀት ልሞት ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢

    • @nuraabdella5131
      @nuraabdella5131 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን ፈጣሪ ያውቃል አትጨነቂ

    • @meseretbekele5438
      @meseretbekele5438 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ አትጨነቂ ፀሎት አድርጊ😢

    • @SeidAbdu-cs8wv
      @SeidAbdu-cs8wv 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ😢😢

    • @seasea3347
      @seasea3347 2 หลายเดือนก่อน

      እመብርሀን ታስብሽ አይዝሽ እህቴ

    • @BetelhemmamushBerry
      @BetelhemmamushBerry 2 หลายเดือนก่อน

      Yemaybejsh dft ybel nege lela ken new

  • @JemBer-hm4ik
    @JemBer-hm4ik 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቡሽ እና ማኪ በመምጠታቸው ደስ ብለኛል🎉😂❤

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 2 หลายเดือนก่อน +31

    ኧረ በናታችሁ ይች ሄለን አቃጥላ ልትደፋኝ ነው በጥፊ ብላት ደስ ባለኝ ግን የት አግኝቻት😂😂😂😂 እንደኔ ያቃጠለቻችሁ ላይክ አርጉ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 2 หลายเดือนก่อน +1

      መን አደረገች የተሰጣት ካራክተር ነው የተጨወተች❤

    • @Sነኝየነማሜእህት
      @Sነኝየነማሜእህት 2 หลายเดือนก่อน

      የምር እኔም ብቻየን እቆጣለሁ ትሠማኝ ይመስል ክክክክክክ

    • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
      @mariyamenatiymariyamenatiy8459 2 หลายเดือนก่อน

      ደሜን ነው ምታፈላው

    • @KidistyetawahedoLig
      @KidistyetawahedoLig 2 หลายเดือนก่อน

      @@Nddbdb-jp3sh እሱማ የተሠጣትን ነው ግን በቃ ካላክተሯ በጣም ነው የምታናድደው

    • @KidistyetawahedoLig
      @KidistyetawahedoLig 2 หลายเดือนก่อน

      @DadaTube225 እሽ እኔንም ደምሪኝ

  • @SENAYT-d7e
    @SENAYT-d7e 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቤዛና ያሬድ የድራማዉ ድምቀቶች ናቸዉ የሚል👍ቅመሞችዬ እስኪ እንደጋገፍ እንደማመር ❤❤❤❤

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 2 หลายเดือนก่อน +7

    መማነው ዛሬ በሳቅ የጨረሰው ❤❤❤❤ዋውውውውው በጣም ደስስስስ ይላል

  • @SeidAbdu-cs8wv
    @SeidAbdu-cs8wv 2 หลายเดือนก่อน +10

    የመጨረሻነኝ ላይክ በሉኝ አርፋጂ ነኝ❤❤😂

  • @zinabhassan7102
    @zinabhassan7102 2 หลายเดือนก่อน +10

    ማነው እንደኔ የአረብ ቤት ምርርር ያለው እራቡ ግልምጫውን ችሎ ረጅም አመት የኖረው😥😥

    • @zabyrbhy-cz5sc
      @zabyrbhy-cz5sc 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞን 😢😢 ❤❤

    • @HananAsharq
      @HananAsharq 2 หลายเดือนก่อน

      በማማረን የሚለውጥ ነገር የለም ባለን እናመስግን

  • @ዜድነኝየኢለሀምአናት
    @ዜድነኝየኢለሀምአናት 2 หลายเดือนก่อน +16

    ማነዉ እዴኔ አፍላፍቅርን በጉጉት የሚጠብቀዉ🎉🎉🎉lik❤

  • @mesiመሲቲዩብ
    @mesiመሲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +12

    ይህንን ፊልም የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር እሱ ይጠብቃቹህ የኔ ውዶች ደምሩኝ እስኪ❤❤❤❤❤

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ቤዚ ማነዉእንደኔ ቤዛን ሚወዳት❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 2 หลายเดือนก่อน +17

    እስኪ ሰለዋት አውርዱ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤👍✅

    • @JenetiAli
      @JenetiAli 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤

    • @BusyLine-f3v
      @BusyLine-f3v 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

    • @JenusARGA
      @JenusARGA 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @ansha6059
      @ansha6059 2 หลายเดือนก่อน

      Sallhu Alyhi wasealeme

    • @saadaendris9787
      @saadaendris9787 2 หลายเดือนก่อน

      ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @ሶፊየሀርቡዋ
    @ሶፊየሀርቡዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው ብሩኬና ሀኒቾ የእውነት ፍቅረኛ የሚመስለው😂😂

  • @WhWd-k2d
    @WhWd-k2d 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማነው እንደኔ ዮአዳንን ጨርሶ የመጣ👍

  • @csi1023
    @csi1023 2 หลายเดือนก่อน +31

    ማነው እንደኔ ዪአዳንን ጨርሶ የመጣ ግን ተናድጄ ነው የመጣውት😂😂😂❤😊

    • @GgGg-eu5xb
      @GgGg-eu5xb 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ😂😂😂

    • @tigistgudisa3644
      @tigistgudisa3644 2 หลายเดือนก่อน

      Ene😂❤

    • @rarecell4924
      @rarecell4924 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅nem

    • @HilaleMifta
      @HilaleMifta 2 หลายเดือนก่อน

      ተለቀቀ እንዴ😳😳😳😳

    • @GgGg-eu5xb
      @GgGg-eu5xb 2 หลายเดือนก่อน

      @@tigistgudisa3644 ❤❤❤

  • @AnatashaAthyobi
    @AnatashaAthyobi 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሶሲየ ቤዚየ ስወዳቸው ውይ ብሩኬና እን ሀኒቾ ስትመራ ❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 หลายเดือนก่อน

      ቢዚዬ ሀንቾብሩክ ውድድድ❤❤❤

  • @ZelalemSiyum-v2l
    @ZelalemSiyum-v2l 2 หลายเดือนก่อน

    ሀንቾና ብሩኬ ጣፋጭ የፍቅር ግዜያቸውን ይቄጥልሉንንን❤❤❤❤❤

  • @ኢክራምየነስሪቀብራራ
    @ኢክራምየነስሪቀብራራ 2 หลายเดือนก่อน +44

    አንደኛ ነኝ ለመጀመሪያ ቀኔ አንደኛ ስሆን

  • @tofatube2
    @tofatube2 2 หลายเดือนก่อน +4

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️እስኪ ማነው ሀኒቾ ለቤዛ ያለቻትን የሚያስታውስ ውርርድ አትግቢ ፍቅር ይይዝሻል እያለቻት ይሀው ፍቅር ሊይዛት ነው

  • @aziaziza994
    @aziaziza994 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቆይ መች ነው አንደኛ መሆነው 😢😢😢😢

  • @מזלמזל-ש8ה
    @מזלמזל-ש8ה 2 หลายเดือนก่อน

    ቤዛና ያሬድ ደስ ይሉኛል እና ደሞ ሀናና ብሩኬ ደስ ይላል እንደዚህ ስትሆኑ መቸም ቢሆን ድራማው እስኪፈፀም እንዳትለያዩ

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 2 หลายเดือนก่อน +26

    ሰሞኑ ቪላቤት ገዝቼ ከመዳም ኩሽና ወጥቼ ፏ ፈተረሽ ብዬ በህልሜ አየሁ😔😌✊

    • @Ametube-ws7dg
      @Ametube-ws7dg 2 หลายเดือนก่อน +5

      😂 ያድርግልሽ

    • @saadasaada440
      @saadasaada440 2 หลายเดือนก่อน +9

      ፍጣሪ ህልምሸን እውን ያድርግልሽ ለሁላችንም የርፍት እጀራ ይሰጣት

    • @samritube645
      @samritube645 2 หลายเดือนก่อน +5

      ያርግልሺ የኔ ውድ

    • @haregeweynanbese5568
      @haregeweynanbese5568 2 หลายเดือนก่อน +3

      Emebete hilmeshn ewun targlish yene miskn

    • @MelatMelat-g2d
      @MelatMelat-g2d 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሁላቹንም ከልብ አመሰግናለው የኔ መልካም ልቦች🙏😳😁❤❤❤❤

  • @selamkonjoo
    @selamkonjoo 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቡሻ የሆንክ አድርቅ ይመችክ ቤዛ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ❤❤❤❤

  • @SemiraNure-g2f
    @SemiraNure-g2f 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኦ በሳምንት ሁለት ደስ ይላል

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 หลายเดือนก่อน +9

    አፍላወችን ማነው እንደኔ እሚወዳቸው አቡሻና ሚኪ የሳቄ ምንጮች

    • @Zahra83Zahra
      @Zahra83Zahra 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሬሻለሁ​@DadaTube225

  • @dehabsolomon3617
    @dehabsolomon3617 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ሶሲ መጭበርበር ጀመረች
    ወይ ቤዚ የኔ ውድ ያያ ተረዳት
    ወይኔ አቦሻ አሳበዳት

  • @ReduSuper-oe1bo
    @ReduSuper-oe1bo 2 หลายเดือนก่อน +10

    አቡሻ ሶሲን ሲያናድዳት ተሴ😂😂😂ተሰማ

    • @CvhHk
      @CvhHk 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @AsiaEndrs
    @AsiaEndrs 2 หลายเดือนก่อน +23

    እነ ሚኪ በመምጣታቸው ደስ ያላችሁ 👍

  • @Ssseni-z1p
    @Ssseni-z1p 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይህንን ፊልም እያያቹ ያላቹ መልኣኩ ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤

    • @Sarh1-xg3zh
      @Sarh1-xg3zh 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

  • @manelomanelo9414
    @manelomanelo9414 2 หลายเดือนก่อน +26

    ላይክ አምሮኛል

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤❤

  • @concner
    @concner 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ጊሊያድ ከዚህ ድራማ ይውጣ የምትሉ
    በጣም ደባሪ ሙድ ነው የሚያራምደው

  • @fatuma1126
    @fatuma1126 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፊዮሪ ናፍቀሽኝ ነበር የኔውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤ቤዚቲ ❤❤ቱቻ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @MameAsen
    @MameAsen 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ የአላህ መልዕክተኛ እንጂ ጌታ አደለም ። ሰሉ አለ ረሱ ሰ ዐ ወ ❤👍👍

  • @bintummi5157
    @bintummi5157 2 หลายเดือนก่อน +27

    ውዶቼ እስኪ ሰለዋት እያወረደን ሐጅር እንሸምት። ሰሉ አለ ነቢ፦ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤

    • @ansha6059
      @ansha6059 2 หลายเดือนก่อน

      Sallhu Alyhi wasealeme

    • @ZED-b2u
      @ZED-b2u 2 หลายเดือนก่อน

      Saw

    • @HmGl-p2b
      @HmGl-p2b 2 หลายเดือนก่อน

      sAw

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 2 หลายเดือนก่อน

      Selelahualeyhiweselem

    • @FatimaSaed-wc5ki
      @FatimaSaed-wc5ki 2 หลายเดือนก่อน

      ስለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gebiral abata balenibet yetibekn hagiracnn selam yebuzalati❤❤❤

  • @Jesusy777
    @Jesusy777 2 หลายเดือนก่อน +4

    " የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።"
    (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:20)

  • @MamaMama-qt3tp
    @MamaMama-qt3tp 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፊዉሪ የኔ ቆንጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል❤❤❤

  • @MohammedShafi-r9n
    @MohammedShafi-r9n 2 หลายเดือนก่อน +10

    Bezana yared andlay yhunu yemtlu layk

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቡሽ ያሬድ ቤዛ ቹቹ ይመቸኛል ❤😂😂😂😂