ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ጥሩ ቃለ ምልልስ ነው በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
እስከዛሬ የማላውቀውን ነገር አግኝቻለሁ።
በአመት ሥስት እና አራት ጊዜ ስለሚቆረጥ በአመት እስከ 100ኪሎ መሠብሠብ ይቻላል ። ግን እንደ ቀፎው አይነት፣ ወቅትና የምግብ ሁኔታ ነው።
ስለ ንብ መንጋ ሣይንሣዊ እውቀት ሠጪ ነው ።
አትሳሳቱ እኔም የንብ ባለሙያ ነኝ 50ኪሎ ራሱ በጣም ኮምፕሌክስ በሆነ ሁኔታ ነው የሚገኘው ይሄ የተጋነነ በተግባርም የሌለ ነው
ሳታዳምጡ ጽሁፉን ብቻ አይታችሁ ኮመንት ታረጋላችሁ የሞተ የደቀቀ ሠው ጫፍ ይዞ ያወራል በአመት 100 ነው ያለው
ትክክል
Thank you so much God bless you!!
ነቀፋውን ቀንሠን ትምህርቱ ላይ እናተኩር።
እጅግ የተጋነነ ነው
ከአንዱ ቀፎ በአመት መቶ kg ? how? Is it possible?
Bande 50kilo mikortu alu band kefo
ወገን በአመት ከአንዴ በላይ ነው የሚቆረጠው እሺ።
ሰላም የገበያ ሚዲያ ቤተሰቦች ሀገሬ ልገባ 1ወር ቀረኝ ዶላር በእጅ መያዝ የሚፈቀደው እስከ ስንት ነው? መረጃ ካላችሁ ንገሩኝ❤
10000 neber ahun gin 4000 aregewetal be ege yezo lemegbat 4000 beki new keza belay yasferal yekerewen be black menzero bank masegebat yeshalal
@@abhamamdtaon6670 እሺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
የነሱችግርጩጯንና ጉንዳን ያሣድዳቸዋል ምንማረግይቻላል የጉንዳን ማጥፊያመርዝ ለንቦችጠንክነውግን
ፍቅር ልቡቀፎወን ዙርያ ትቆፍሪያለሸ ክብ ሰርተሸ ቀጭን ተቦ ትሰሪና ዉሃ ትሞይዋለሸ ነንቦች የመጠጥ ዉሃ ይሆናል ለጉንዳኖቹ መሰናክል ይሆናልግን ይህንን ተሻግረዉ ከመጡ የቀፎዉን እግር ግሪሰ ትቀብዋለች እሱን መሻገር አይችሉምይህንን አርገሸ ከተሳካልሸ ንገሪኝ
@@ዋሰ በጣምአመሠግናለሁ ከልብ
ኧረ ከአንድ ቀፎ መቶ ኪሎ ቤተሰቦቼ ንብ ነበራቸው 25 ኪሎ ራሱ አያገኙም
የተገናነነ ነው
@@kkmm5988 በጣም የማይመስል ነገር ነው ቢሆን ራሱ ይቺ ትንሽ ቀፎ አትችልም
@@ethio125አባት ጋሼ ቤተሰቦችህ የንብ ዕወቅት ጀርመን ሐገር ድረሰ ሄደዉ ተምረዋል ዉይ? ማሰተርሰ ድግሪ አግኝተዋል ወይ?ባለ ሙያዉ ተናግሯል እንኳን አለማወቅ አይደለም ለብ ለብ ትምህርትም በቂ አይደለምብለወሃልብዙ ግዜ የልምድ አርቢዎች ማሩን ከእጭጩ ይቆርጣሉ ንግሰቲታን በጎዳ ነጥለዉ አያሰቀምጣትም የአራሰ ቤት የሚባል አያቁም ሰለዚህ መንጋዉ ሲዳከም ማምረት ያቅታቸዋል ይህ ብቻ አይደለም ብዙ መንከባከብ ያሰፈልጋል ማር በብዛት ለማግኘት ባለሞያዉ ምንየሚያሰዋሸ ነገር አለወ
@@ዋሰ ኧረ በልምድ ነው
@@ethio125 በልምድ ማለት በባህላዊ ቀፎ? ወይሰ በሸግግር ቆፎ ነዉ ወይሰ በዘመናዊ ቀፎ ነዉ የምታረባዉ 25kg የምታገኘዉ ከየትኛዉ ነዉ
ባለሙያ ሆኖ የገጠር ገበሬ ከማለት አርሶ አደር ቢባል ይመረጣል፡፡
አለሀ በርከ የሪጊሊሂ
ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ ህልሜ ነው ❤❤❤
እኔ ግበያ ሚድያን እከታተላለሁ ብዙ ጥሩ ነገር ያስተዋዉቃሉ ግን የዛሬው ዝግጅታችሁ ጥሩ አይደለም ውሸቱ በዛ ብሏል ትንሽ ተጋነነ ፣ ጥፋት ከሆነብኝ ይቅርታ
ማለት ሥለንብ የምታቂውአለሽ
ይህንቀፎማግኘትይቻላል ስንትነው
ኸረ ውሸት እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ግን አንዱ መቶ አይሰጥም
በድፍረት ውሸት ከማለት በጥሩ አያያዝ ምርትና ምርታማነትን መጨመር መልካም ነው፡፡ በተቻለ መጠን ከወቀሳና ከዘለፋ መራቅ መልካም ነው፡፡
ሠርቀን ሳይሆን ዘርፈን ቢባል የተሻለ ነው
ሰላም ገበያዎቹ እኔ የ ራያ ልጅ ነኝ ነገር ግን ንብ የ ኣስሪ ኣመት ልምድ ኣለኝ እኛጋ የወንዝ ወሀ ኣለ ኣከባብዉ ለምለም ነዉ እና በጥቅምት ወቅት ማር እንቆርጣለዉ እና የናንተ ግን የተጋነነ ነዉ
ምኑ ነዉ የተጋነነዉ 20kg በቀፎ ይህ ዓለም አቨረጅ ነዉ ።
በጣም ተጋነነ በተለይ በአመት 4 ጊዜ ያለው
ስኳር እና ገብስ ወዘተ እየመገቡ ነው እኔ አንተ ባልውም ሰውየው በሚለውም ሰርቻለሁ
@@mehametube9071 አቶ መርሐሜሱኳር ካበሏቸዉ ከሰሩ ማለት ነዉ የሱኳሩን ወጪ አይሸፍኑትም በለኛ
@@ዋሰ ስኳር ሲሰጡ በጣም ምርት ይሰጣሉ እኔ አገር እያለሁ ስኳር አንሰጥም ለጤና ሲባል ግን በአመት 100 ኬሎ የተጋነነ ነው ከሰራ ከአንድ ቀፎ ከ10 እስከ 20 kg ይገኛል አሁን ባለሁበት ሀገር ንብ ነው የምሰራው ስኳር ይሰጣሉ በጣም ምርታማ ናቸው ግን ማርነቱ ..
EC and GIZ
Sewyew alalum keand kefo 100 biyans 20 New yalut
አደራሻቸውን ስጡን
Please jimma atmaxum
የተጋነነ ወሬ የማያውቀውን ሰው ብቻ ነው መሸወድ የሚቻለው በዛ
ለምን ይዋሻል! 100kg ከአንድ ቀፎ አላለም ተጋነነ! በሚገርም ሁኔታ ባደጉት አገር እራሱ ምግብ እየሰጡ እንክብካቤ ተደርጎ ከ50kg-70kg አካባቢ ነዉ የሚያገኙት
በአመት ነው ያለው
እኛጋ የተጣራ ማር 1500 ነው ከታማኝ ሰው ከሆነ
የት አገር ነው የናንተ?
Weshet New 100 Klo
ማር የሚቆረጥ ቀን የሰፈሩ ሰዉ አለቀለት 😂
ለምን የማር ወለላ መጥተዉ ሰለሚቋደሱ?
ማቱሳላ ለምድራውያን ሳይሆን ለሰማይ ቤቱ ለዘላለም ሕይወቱ የሰራ ሰው ነው ይቅር ይበልህ
እረ ዉሽተ ነዉ ከአንድ ቀፎ በዛ ቢባል ከ25 እስከ 50 kg ቢገኝ ነዉ ሰዉየዉ ትምህርቱ ጥሩ ነዉ ግን ዉሸቱ የተጋነነ ነዉ
በአመት ነው ያለው እኮ
በጣም ጥሩ ቃለ ምልልስ ነው በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
እስከዛሬ የማላውቀውን ነገር አግኝቻለሁ።
በአመት ሥስት እና አራት ጊዜ ስለሚቆረጥ በአመት እስከ 100ኪሎ መሠብሠብ ይቻላል ። ግን እንደ ቀፎው አይነት፣ ወቅትና የምግብ ሁኔታ ነው።
ስለ ንብ መንጋ ሣይንሣዊ እውቀት ሠጪ ነው ።
አትሳሳቱ እኔም የንብ ባለሙያ ነኝ 50ኪሎ ራሱ በጣም ኮምፕሌክስ በሆነ ሁኔታ ነው የሚገኘው ይሄ የተጋነነ በተግባርም የሌለ ነው
ሳታዳምጡ ጽሁፉን ብቻ አይታችሁ ኮመንት ታረጋላችሁ የሞተ የደቀቀ ሠው ጫፍ ይዞ ያወራል በአመት 100 ነው ያለው
ትክክል
Thank you so much God bless you!!
ነቀፋውን ቀንሠን ትምህርቱ ላይ እናተኩር።
እጅግ የተጋነነ ነው
ከአንዱ ቀፎ በአመት መቶ kg ? how? Is it possible?
Bande 50kilo mikortu alu band kefo
ወገን በአመት ከአንዴ በላይ ነው የሚቆረጠው እሺ።
ሰላም የገበያ ሚዲያ ቤተሰቦች ሀገሬ ልገባ 1ወር ቀረኝ ዶላር በእጅ መያዝ የሚፈቀደው እስከ ስንት ነው? መረጃ ካላችሁ ንገሩኝ❤
10000 neber ahun gin 4000 aregewetal be ege yezo lemegbat 4000 beki new keza belay yasferal yekerewen be black menzero bank masegebat yeshalal
@@abhamamdtaon6670 እሺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
የነሱችግርጩጯንና ጉንዳን ያሣድዳቸዋል ምንማረግይቻላል የጉንዳን ማጥፊያመርዝ ለንቦችጠንክነውግን
ፍቅር ልቡ
ቀፎወን ዙርያ ትቆፍሪያለሸ ክብ ሰርተሸ ቀጭን ተቦ ትሰሪና ዉሃ ትሞይዋለሸ ነንቦች የመጠጥ ዉሃ ይሆናል ለጉንዳኖቹ መሰናክል ይሆናል
ግን ይህንን ተሻግረዉ ከመጡ የቀፎዉን እግር ግሪሰ ትቀብዋለች እሱን መሻገር አይችሉም
ይህንን አርገሸ ከተሳካልሸ ንገሪኝ
@@ዋሰ በጣምአመሠግናለሁ ከልብ
ኧረ ከአንድ ቀፎ መቶ ኪሎ ቤተሰቦቼ ንብ ነበራቸው 25 ኪሎ ራሱ አያገኙም
የተገናነነ ነው
@@kkmm5988 በጣም የማይመስል ነገር ነው ቢሆን ራሱ ይቺ ትንሽ ቀፎ አትችልም
@@ethio125
አባት ጋሼ ቤተሰቦችህ የንብ ዕወቅት ጀርመን ሐገር ድረሰ ሄደዉ ተምረዋል ዉይ? ማሰተርሰ ድግሪ አግኝተዋል ወይ?
ባለ ሙያዉ ተናግሯል እንኳን አለማወቅ አይደለም ለብ ለብ ትምህርትም በቂ አይደለምብለወሃል
ብዙ ግዜ የልምድ አርቢዎች ማሩን ከእጭጩ ይቆርጣሉ ንግሰቲታን በጎዳ ነጥለዉ አያሰቀምጣትም የአራሰ ቤት የሚባል አያቁም ሰለዚህ መንጋዉ ሲዳከም ማምረት ያቅታቸዋል ይህ ብቻ አይደለም ብዙ መንከባከብ ያሰፈልጋል ማር በብዛት ለማግኘት
ባለሞያዉ ምንየሚያሰዋሸ ነገር አለወ
@@ዋሰ ኧረ በልምድ ነው
@@ethio125
በልምድ ማለት በባህላዊ ቀፎ? ወይሰ በሸግግር ቆፎ ነዉ ወይሰ በዘመናዊ ቀፎ ነዉ የምታረባዉ 25kg የምታገኘዉ ከየትኛዉ ነዉ
ባለሙያ ሆኖ የገጠር ገበሬ ከማለት አርሶ አደር ቢባል ይመረጣል፡፡
አለሀ በርከ የሪጊሊሂ
ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ ህልሜ ነው ❤❤❤
እኔ ግበያ ሚድያን እከታተላለሁ ብዙ ጥሩ ነገር ያስተዋዉቃሉ ግን የዛሬው ዝግጅታችሁ ጥሩ አይደለም ውሸቱ በዛ ብሏል ትንሽ ተጋነነ ፣ ጥፋት ከሆነብኝ ይቅርታ
ማለት ሥለንብ የምታቂውአለሽ
ይህንቀፎማግኘትይቻላል ስንትነው
ኸረ ውሸት እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ግን አንዱ መቶ አይሰጥም
በድፍረት ውሸት ከማለት በጥሩ አያያዝ ምርትና ምርታማነትን መጨመር መልካም ነው፡፡ በተቻለ መጠን ከወቀሳና ከዘለፋ መራቅ መልካም ነው፡፡
ሠርቀን ሳይሆን ዘርፈን ቢባል የተሻለ ነው
ሰላም ገበያዎቹ እኔ የ ራያ ልጅ ነኝ ነገር ግን ንብ የ ኣስሪ ኣመት ልምድ ኣለኝ እኛጋ የወንዝ ወሀ ኣለ ኣከባብዉ ለምለም ነዉ እና በጥቅምት ወቅት ማር እንቆርጣለዉ እና የናንተ ግን የተጋነነ ነዉ
ምኑ ነዉ የተጋነነዉ 20kg በቀፎ ይህ ዓለም አቨረጅ ነዉ ።
በጣም ተጋነነ በተለይ በአመት 4 ጊዜ ያለው
ስኳር እና ገብስ ወዘተ እየመገቡ ነው እኔ አንተ ባልውም ሰውየው በሚለውም ሰርቻለሁ
@@mehametube9071
አቶ መርሐሜ
ሱኳር ካበሏቸዉ ከሰሩ ማለት ነዉ የሱኳሩን ወጪ አይሸፍኑትም በለኛ