ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቤት ኪራይ አጥቼ ያለቀስኩበት ቀን አለ ! ከ5 ሺ ብር ደሞዝ ሚሊየነር ሆኛለሁ ! ህልመኛው ጀግና ወጣትth-cam.com/video/pw3KHQIu50Y/w-d-xo.htmlsi=urpJ4L-rXVIU1dmN
ከተጀመረ ቀን ጀምሮ ማህበራዊ ሚድያን ለህዝብ አገልግሎት ያዋለ ብቸኛ ሚድያበርቱ
በትክክል እንደዚህ ሚድያ በጣም የልባ ድረስ ሚድያ አላየሁም በኔ በራሴ
በጣም
እኔም ወዳ ሀገር ስገባ ምኞቴ የዶሮ እርባታ በቅርቡ ወደ ሀገር እገባለው እንሻ አለህ
እኔም አስባለሁ ግን የግድ ከተማ መሆን አለበት ማለቴ ብዙ ሰፊ ግቢ የለኝም ስለዚህ ገጠር ነበር ማርባት የምፈልገው ሊሆን ይችላል? የሰው ቤት ቆቅ ነው ያለኝ
እኔም ገጠር ነገር ነው የገጠር ከተማ ትንሺዬ ከተማ ናት እና ጊቢም ዬለኝም ቡዙ አይደለም ሀብታም ስንሆን እናሰፋለን
እና ገጠር ደሞ ምቻል ከሆና ቢነግሩን ደስ ይለኝ ነበር
@@saudiksa5166 ኢንሻ አላህ የኔ ቆንጆ አላህ ሪዝቃችንን ይክፈትልን
@@Zebibahussen-xx5zy አሚን የኔ ውድድ
በነገራችን ላይ እውነት ነው ዶሮ ስራ አሪፍ ነው ላናንቅ ፈልጌ አደለም አሁን ላይ ግን በስራውስጥ በቆየነባቸው ዘመናት ሁሉ አይተን የማናቀው ውድቀት ላይ ነው ያለነው ጥቅሙን ስንነግራቸው ፈተናውንም አጉልተው መናገር ያስፈልጋል አሁን ላይ አንድ እንቁላል ለማምረት 7ብር ይፈጃል መሸጫው ደግሞ ተቃራኒ ሆኖ ስድስት ብር ነው የምንሸጠው ኒጌቲቨ 1ብር ማለት ነው 1000ዶሮ ቢሆኑ አሁን ባለው ዋጋ 90% ቢጥሉ እንኮን ጥሩ ጣሉ ተብሉ ቢያንስ 1000ብር በቀን ኪሳራ ላይ ነው ያለነው የሚሞግኝ ካለ አብረን ሐሳቢን እንሰራለን ለማንኛውም በተለይ ሚስኪን የአረብ አገር እህቶቻችን ትንሽ ታገሱ አሁን ጊዜ አደለም ትንሽ ተረጋጉ እንደወንድም የመክራቹም ቢያንስ ልምዱም ስላለኝ ነው
ዝርዝሩን ስራልን
አውነት ነው ደከመኝ ሰለቸኝ ene ራሱ ኪሳራ ማለት ያንስበታል ከኪሳራ በላይ ነው አሁን ላይ yeserategha demoz ena የቤት ክራይ መክፈል aqtoghal
😢😢 በቤትኪራይ ማ ከባድነው@@Zeyneb-g1w
ሀገር ስገባ የኔም ምኞት ነው አላህ ያሳካልሺ በሉኝ
ደምርኝ❤❤
የማያዋጣ የግብርና ስራ የለም በቂ ስልጠናና እውቀት ከታከለበት።
ዶሮ ዉስጤ ነዉ። በልጅነቴ ሆያሆዬ ጨፍሬ በ 50 ሳንቲም የገዛሁት ዶሮ ብዛታቸዉ 25 ደርሶ ነበር።
ደምረኝ❤❤
ከከከከ
በይ ፈንሽ ነው ማሬ
የዶሮ እርባታ በጣም አክሳሪ ነው በዚህ ዘመን ወጪ እና ገቢ አይመጣጠንም ለምሳሌ የዶሮ መኖ የዛሬ 2 አመት ወይም 3 አመት በፊት 1500ጀምሮ --1800 ነበር በኩንታል አሁን ደሞ በኩንታል እስከ 4000 ብር ደርሷል የእንቁላል ሽያጭ ደሞ አማካይ ከ6 ብር ጀምሮ አሁን 8እና 9 ብር ነው ገበያ ላይ የሚቀርበው በዛ ላይ ደሞ አሉ የተባሉት ቮቫንስ ብራውን 60% መጀመሪያ መጣል ሲምሩ ይሰጣሉ እንቁላል መካከለኛ እድሜ ላይ ሲሆኑ 80--90 % የእንቁላል ምርት ይሰጣሉ በድ መጨረሻ የማርጀት እድሜ ላይ ሲደርሱ 80--70% እያለ እየወረደ ይመጣል ወቅታዊ ነው የእንቁላል አሰጣጣቸው ሌላው አስቸጋሪ ባህሪያቸው መኖ መመገብ ከለመዱት ድርጅት ወደ ሌላ ፋብሪካ መኖ ሲቀየርባቸው እንኳን ለተወሰነ ቀናት እንቁላል ወደ 40% ይወርዳሉ የኪሳራ ስራ ነው ውጤታማ አይደለም ወንድሞቼ እህቶቼ የረጅም አመት ልምድ አለኝ በዶሮ እርባታ ዘርፍ አዋጪነት የተሻለ ተብሎ የተመደበው የስጋ ዶሮ ላይ መስራት ብቻ ነው
ለተመልካቾች የሰጡትን አስተያየት እንድሁም ልምድ እና ተሞክሮ ጥሩ ነው ፣ከተቻለ ለምን በገበያ ሚድያ ላይ ቀርቦ ተጨማሪ መረጃ እና ልምድ ለተመልካቾች አያካፍሉም ? ሚዲያችን ባሉበት በመምጣት መረጃውን ይሰራል፣ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ላይ ባለው የሚዲያችን ስልክ ቁጥር በመጠቀም ያናግሩን።
በረካሁን እስኪ ለእርድ የሚሆኑ ዶሮች አብራራልን
ኢትዩጵያ ውስጥ የስራ ሞራልና ቦታ ላለው ሰው የሄ ስራ ምርጥ ነው ::
የመዳም ቅመሞቺ ኑ አብረን እንስራ በሰው ሀገር መሰቃየት ይብቃቺሁ
ማንኛውም አርቢ መኖ ማምረት ማቀናበር አለበት ለዶሮም:ለከብቶችም ለሁለት
እኔ ከስደት ተመልሽ መሰረት እፈልጋለሁ በትንሹ ልጀምር እያልኩኝ እያሰብኩ ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል
ዌዉ በጣም ደስ ይላል
እህቴ እኔም እያሰብኩነዉ ነይ ኣገራችን ገብተን ጠንክረን እንስራ ኡፍ ስደት መረረኝ
በ100ዶሮወች እጀምራለሁ ኢንሻአላህ
ጫላ እናመሰግናለን መሹለምያለበትሚድያ❤❤❤
ጀግና እናት በርቱ
ጀገና ኢናተ❤❤❤
ከዚ ቪዲዮ ብዙ መማር ይቻላል አርቢዎቹ በቂ ዝግጅት የላቸውም ከሌሎች አርቢዎች ጋር ስናነፃፅር።
አራቸው ይከብዳልልልል
መኖ መቀነሥ አለበትጂ እቁላል መጨመር የለበትም
ያገር ሠላም ነው ግራ ያጋባው
እናመሰግናለን
betam gobez berech
እናመሰግናለን ገበያዎች💛🙏
Jegna nesh berch berchi Egziabeher Yerdash
😢ye ferenji lami wagaa serulini
እኔም መስራት እፈልጋለሁ ግን ሽታዉ ሲያስጠላ
ሁሎን ወዶአይደለም
አ@@ስአዲውሎየእዉነት ነዉ ሁለት ወዶ ማስክ እንለብስ አለን 😢
Enameseginal
የደሮ ስራ እደሚወራው ትርፋማ አይደለም ሲጀመር ደሮዎቹ አውሬ እኳናቸው እርስ በእርሳቸው ነው የሚበላሉት እኛ 150 ደሮ ገዝተን እንቁላል መጣል ሲጀምር እየተነካከሱ በቀን አንድ ወይም ሁለት የሞታሉ ከስረን መጨረሻ ስልሳ ብቻ ቀርቨተው በርካሽ ነው የሸጥናቸው
Sele diary farm serilen
ዶሮ ለማርባት መነሻ ነውደ 700,000ሸ🙄🙄🙄
ሲያረጁ ማለቴ ጥለዉ ሲጨርሱ ምንድነዉ የምታደርጓቸዉ
Yibedachual
እውነት በዶሮ ወይስ በድርጅቱ አደሮች
Enem megnote new
700ሸይ 😢
ውሸት የዶሮ ስራ ያከስራል አላምንም ።
አለማመን መብት ነው ፣እኛም በግድ እመን ለማለት አይደለም ይሄንን መረጃ የሰራነው
@@gebeyamedia እስኪ ጫላዬ የዳቦ ቤት ለመክፈት ምንያህል ካቢታል ያስፈልገኛል
@@Neima-d8iአዲላይ እንክፈት ዳቦ ቤት
የቤት ኪራይ አጥቼ ያለቀስኩበት ቀን አለ ! ከ5 ሺ ብር ደሞዝ ሚሊየነር ሆኛለሁ ! ህልመኛው ጀግና ወጣት
th-cam.com/video/pw3KHQIu50Y/w-d-xo.htmlsi=urpJ4L-rXVIU1dmN
ከተጀመረ ቀን ጀምሮ ማህበራዊ ሚድያን ለህዝብ አገልግሎት ያዋለ ብቸኛ ሚድያበርቱ
በትክክል እንደዚህ ሚድያ በጣም የልባ ድረስ ሚድያ አላየሁም በኔ በራሴ
በጣም
እኔም ወዳ ሀገር ስገባ ምኞቴ የዶሮ እርባታ በቅርቡ ወደ ሀገር እገባለው እንሻ አለህ
እኔም አስባለሁ ግን የግድ ከተማ መሆን አለበት ማለቴ ብዙ ሰፊ ግቢ የለኝም ስለዚህ ገጠር ነበር ማርባት የምፈልገው ሊሆን ይችላል? የሰው ቤት ቆቅ ነው ያለኝ
እኔም ገጠር ነገር ነው የገጠር ከተማ ትንሺዬ ከተማ ናት እና ጊቢም ዬለኝም ቡዙ አይደለም ሀብታም ስንሆን እናሰፋለን
እና ገጠር ደሞ ምቻል ከሆና ቢነግሩን ደስ ይለኝ ነበር
@@saudiksa5166
ኢንሻ አላህ የኔ ቆንጆ አላህ ሪዝቃችንን ይክፈትልን
@@Zebibahussen-xx5zy አሚን የኔ ውድድ
በነገራችን ላይ እውነት ነው ዶሮ ስራ አሪፍ ነው ላናንቅ ፈልጌ አደለም አሁን ላይ ግን በስራውስጥ በቆየነባቸው ዘመናት ሁሉ አይተን የማናቀው ውድቀት ላይ ነው ያለነው ጥቅሙን ስንነግራቸው ፈተናውንም አጉልተው መናገር ያስፈልጋል አሁን ላይ አንድ እንቁላል ለማምረት 7ብር ይፈጃል መሸጫው ደግሞ ተቃራኒ ሆኖ ስድስት ብር ነው የምንሸጠው ኒጌቲቨ 1ብር ማለት ነው 1000ዶሮ ቢሆኑ አሁን ባለው ዋጋ 90% ቢጥሉ እንኮን ጥሩ ጣሉ ተብሉ ቢያንስ 1000ብር በቀን ኪሳራ ላይ ነው ያለነው የሚሞግኝ ካለ አብረን ሐሳቢን እንሰራለን ለማንኛውም በተለይ ሚስኪን የአረብ አገር እህቶቻችን ትንሽ ታገሱ አሁን ጊዜ አደለም ትንሽ ተረጋጉ እንደወንድም የመክራቹም ቢያንስ ልምዱም ስላለኝ ነው
ዝርዝሩን ስራልን
አውነት ነው ደከመኝ ሰለቸኝ ene ራሱ ኪሳራ ማለት ያንስበታል ከኪሳራ በላይ ነው አሁን ላይ yeserategha demoz ena የቤት ክራይ መክፈል aqtoghal
😢😢 በቤትኪራይ ማ ከባድነው@@Zeyneb-g1w
ሀገር ስገባ የኔም ምኞት ነው አላህ ያሳካልሺ በሉኝ
ደምርኝ❤❤
የማያዋጣ የግብርና ስራ የለም በቂ ስልጠናና እውቀት ከታከለበት።
ደምርኝ❤❤
ዶሮ ዉስጤ ነዉ። በልጅነቴ ሆያሆዬ ጨፍሬ በ 50 ሳንቲም የገዛሁት ዶሮ ብዛታቸዉ 25 ደርሶ ነበር።
ደምረኝ❤❤
ከከከከ
በይ ፈንሽ ነው ማሬ
የዶሮ እርባታ በጣም አክሳሪ ነው በዚህ ዘመን ወጪ እና ገቢ አይመጣጠንም ለምሳሌ የዶሮ መኖ የዛሬ 2 አመት ወይም 3 አመት በፊት 1500ጀምሮ --1800 ነበር በኩንታል አሁን ደሞ በኩንታል እስከ 4000 ብር ደርሷል የእንቁላል ሽያጭ ደሞ አማካይ ከ6 ብር ጀምሮ አሁን 8እና 9 ብር ነው ገበያ ላይ የሚቀርበው በዛ ላይ ደሞ አሉ የተባሉት ቮቫንስ ብራውን 60% መጀመሪያ መጣል ሲምሩ ይሰጣሉ እንቁላል መካከለኛ እድሜ ላይ ሲሆኑ 80--90 % የእንቁላል ምርት ይሰጣሉ በድ መጨረሻ የማርጀት እድሜ ላይ ሲደርሱ 80--70% እያለ እየወረደ ይመጣል ወቅታዊ ነው የእንቁላል አሰጣጣቸው ሌላው አስቸጋሪ ባህሪያቸው መኖ መመገብ ከለመዱት ድርጅት ወደ ሌላ ፋብሪካ መኖ ሲቀየርባቸው እንኳን ለተወሰነ ቀናት እንቁላል ወደ 40% ይወርዳሉ የኪሳራ ስራ ነው ውጤታማ አይደለም ወንድሞቼ እህቶቼ የረጅም አመት ልምድ አለኝ
በዶሮ እርባታ ዘርፍ አዋጪነት የተሻለ ተብሎ የተመደበው የስጋ ዶሮ ላይ መስራት ብቻ ነው
ለተመልካቾች የሰጡትን አስተያየት እንድሁም ልምድ እና ተሞክሮ ጥሩ ነው ፣ከተቻለ ለምን በገበያ ሚድያ ላይ ቀርቦ ተጨማሪ መረጃ እና ልምድ ለተመልካቾች አያካፍሉም ? ሚዲያችን ባሉበት በመምጣት መረጃውን ይሰራል፣ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ላይ ባለው የሚዲያችን ስልክ ቁጥር በመጠቀም ያናግሩን።
በረካሁን እስኪ ለእርድ የሚሆኑ ዶሮች አብራራልን
ኢትዩጵያ ውስጥ የስራ ሞራልና ቦታ ላለው ሰው የሄ ስራ ምርጥ ነው ::
የመዳም ቅመሞቺ ኑ አብረን እንስራ በሰው ሀገር መሰቃየት ይብቃቺሁ
ማንኛውም አርቢ መኖ ማምረት ማቀናበር አለበት ለዶሮም:ለከብቶችም ለሁለት
ደምረኝ❤❤
እኔ ከስደት ተመልሽ መሰረት እፈልጋለሁ በትንሹ ልጀምር እያልኩኝ እያሰብኩ ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል
ደምርኝ❤❤
ዌዉ በጣም ደስ ይላል
እህቴ እኔም እያሰብኩነዉ ነይ ኣገራችን ገብተን ጠንክረን እንስራ ኡፍ ስደት መረረኝ
በ100ዶሮወች እጀምራለሁ ኢንሻአላህ
ጫላ እናመሰግናለን መሹለምያለበትሚድያ❤❤❤
ደምረኝ❤❤
ጀግና እናት በርቱ
ጀገና ኢናተ❤❤❤
ከዚ ቪዲዮ ብዙ መማር ይቻላል አርቢዎቹ በቂ ዝግጅት የላቸውም ከሌሎች አርቢዎች ጋር ስናነፃፅር።
አራቸው ይከብዳልልልል
መኖ መቀነሥ አለበትጂ እቁላል መጨመር የለበትም
ያገር ሠላም ነው ግራ ያጋባው
ደምረኝ❤❤
እናመሰግናለን
betam gobez berech
እናመሰግናለን ገበያዎች💛🙏
Jegna nesh berch berchi Egziabeher Yerdash
😢ye ferenji lami wagaa serulini
ደምረኝ❤❤
እኔም መስራት እፈልጋለሁ ግን ሽታዉ ሲያስጠላ
ሁሎን ወዶአይደለም
አ@@ስአዲውሎየእዉነት ነዉ ሁለት ወዶ ማስክ እንለብስ አለን 😢
Enameseginal
የደሮ ስራ እደሚወራው ትርፋማ አይደለም ሲጀመር ደሮዎቹ አውሬ እኳናቸው እርስ በእርሳቸው ነው የሚበላሉት እኛ 150 ደሮ ገዝተን እንቁላል መጣል ሲጀምር እየተነካከሱ በቀን አንድ ወይም ሁለት የሞታሉ
ከስረን መጨረሻ ስልሳ ብቻ ቀርቨተው በርካሽ ነው የሸጥናቸው
ደምረኝ❤❤
Sele diary farm serilen
ዶሮ ለማርባት መነሻ ነውደ 700,000ሸ🙄🙄🙄
ሲያረጁ ማለቴ ጥለዉ ሲጨርሱ ምንድነዉ የምታደርጓቸዉ
Yibedachual
እውነት በዶሮ ወይስ በድርጅቱ አደሮች
ደምረኝ❤❤
Enem megnote new
ደምረኝ❤❤
700ሸይ 😢
ውሸት የዶሮ ስራ ያከስራል አላምንም
።
አለማመን መብት ነው ፣እኛም በግድ እመን ለማለት አይደለም ይሄንን መረጃ የሰራነው
@@gebeyamedia እስኪ ጫላዬ የዳቦ ቤት ለመክፈት ምንያህል ካቢታል ያስፈልገኛል
@@Neima-d8iአዲላይ እንክፈት ዳቦ ቤት
😢ye ferenji lami wagaa serulini