ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስመአብ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እኔ ደግጨ ነበረ በመምህር ተሰፋ ስላሴ እና በሀይለ መለኮት የሚገባ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን ፫
እውነት ነው እኔም እረ ደግጬነበር እመቤቴን የአድ አባት የአድ እናት እየሆኑ መጥፎውን ያርቅላቸው መዳኒዓለም አይለያቸው እመብርሃን ትጠብቃቸው አሜን
አረ በደንብ ይደፈን ትናንትና በጣም ከፍቶኝ ነበሯ ዛሬ ግን ደስታ በደስታ ነው
Amen
Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 ለምስክርነት አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሐሙሰ ነው ከሳወዲ ወደ ኢትዮጵያ እምመጣ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ዮሐንስ
በሰላም ግቢ እማ እኔም ሳኡድ ነኝ ለመግባት አስቤለሁ እግዚአብሄር ይርዳን ሁላችንንም
በሰላም ግቢ እህታችን ግን ፓስፖርት የሌለው መግባት ይቻላል ወይ
Ehite selam gibi tadilesh enam hagere nafkagnalech
ታድለሽ
እግዛብሔር በሰላም ያሰገሽ እማ ድግል ከፊትሽ ተቅደም ከኋላሽ ትከተልሽ
ኤፍታህ ተከፈች በለኝ አዶናይ እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኑ ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች እንደኔ የናፈቃችሁ
ወዬዉ እዉነት እላችሃለሁ እመቤቴን ምንም አልተፈጠረም ሲለኝ ጎበስ ብዬ መሬቱን ሳምሁ ተመስገን የድንግል ልጅ እልልልልልልልል በርቱልኝ የኔ እቁዎች ጠላትእርርርር በል
ዉይይ እሰይ ተቃጥዬ ልሞት ነበር እራሴ እጦሽ ብሎ ሊፈነዳ ነበር እኳንም ምንም አልሆናችሁብኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህሬ እንኮንም በሠላም መጣህልን የእምየ የተዋህዶ የመዳም ቅመሞች እንዲሁም በሁሉም ቦታ ያላችሁ ኑ እንማር በፀሎት እንተሣሠብ 👏👏👏👏👏
Bezlotshi Asbije ehta welta yehuanes
@@emebetemu5599 wWxxxx xkxkxxxcxxwcvvvccvchgfxfxf cfcgvvhccggzź7l
0ቅ0ቅቅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን መህምራችን በጸሎት አሰብኝ ወለተ ማርያም
ዛሬ ሳዳምጠው ጥምቀት ካለፈ ሳምንቱ ነው 😢የሚገርመው ሃገሬ ሰላሟ ናፈቀኝ በእርግጥ ትንሳኤዋ በጌታ ካላንደር አይቀርም።
መምህሬ በጣም አከብርሃለሁ ካንተ ትምህርት ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት የስደት ስጦታችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ካጠፍሁ ይቅርታ ግን እኛ ደስ እንዲለን ካሀይለመለኩት ጋር ሆናችሁ አንድ ቪድዮ ስሮልን please please
Wuyii awo arbengaw mehimerachin beserulin deesss yilen.neber🙏🙏🙏🙏
አዋ እኔም እዲህ ነው እምለው
@@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ አዋ በድንግል ማርያም ስም ስሩልን አብራችሁ ሆናችሁ መምህር
አዎ አብራችሁ ሰርታችሁ ሁለታችሁንም ባንድ ማየት እንፍልጋለን
ዲያቆን ኃይለ መለኮት የበሰለ አይመስለኝም።እና ደግሞ መምህር ግድ በአባታችን በመምህር ግርማ ነው እንዴ ነገሮች የሚባረኩት ሌሎች አባቶች ከባረኩትም እኮ ይሰራል ዋናው እምነት ነው ተባርኳል ብየ ካመንኩ ይሠራል ባይባረክም። ብቻ አንተ በርታልን
ተመሥገን ምንም አልተፈጠረምወደፊትም አይፈጠርምእግዚአብሔር የድግል ማሪያም ልጅከናተጋር፡ይሑን👏👏👏
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እውነት በጣም ደስ ይላል ምንም የስጋ ልጅ ቢሆንም የአንድ አባት ልጆች ናችሁ ችግር ቢኖርም ሠይጣን መቼም ሥለማይተኛ በራሣችሁ በዉስጥ መፍታት ነው እንኳንሥ ሰውና ሰው እግርና እግር ይጋጫል ያው እንደምታቀው መሪ ስትሆን ደግሞ እኛን እያስተማሩ እንዴት የራሳቸውን ችግር በራሳቸው አይፈቱትም ሦሻል ሚድያ ለናተ የሚጠቅመው ወንጌ ለማሥተማር የበረከት ስራ እንድንሠራ የማንቃት ስራ ለመሥራት ነው እኛ እምንጠብቀው ደግሞ ሰው ፍፁም አይደለም መምህራችን ምንም ብንል ቅር እንዳይልህ እኔ አንተ በከፈትህ ሣምንት ባልሞላ ጊዜ ቤተሠብ ልኬ ብዙ ነገር አስገዝቻለሁ የቀረኝ የፀሎት ቤት ሥዕል አድህኖ ነው እሡም አገሬ ስገባ በሰላም ከመለሠኝ በዚህ አጋጣሚ መቁጠሪያም ይሁን የፀሎት ቤት እቃዎች የሚጠቅሙንም ሆነ ለዳቢሎሥ ውጊያ የሚያገለግሉን በመጀመሪያ በእምነት ስንጠቀምበት ነው በመቀጠል የሚያድነው መምህር ግርማ የባረኩት ብቻ ነው ብሎ ማሠብ ደግሞ ሌላ ስተት ነው እኔ እኔ ለምሣሌ አንድ ዘመዴ ችግር ነበረበት አባታችን የረር ስላሤ ሲያገለግሉ በነበረ ጊዜ ከጉባኤ ገዝቼ ሠጠሁት እንዴት እንደሚጠቀም አሥረዳሁት ነገር ግን ወስዶ ከትራሡ ላይ ሰቅሎ የሠጠሽኝ መቁጠሪያ አያድንም ነው ያለኝ ስለዚህ ችግሩ መቁጠሪያው ሳይሆን ሰዉዬው በፀሎት አለመበርታቱ ነው አሁንም እኛ እምነት ከሌለን መምህር ግርማ ቀርቶ እየሡስ መጥቶ ቢባርከው መዳን አንችልም እምነት ፍቅር ይኑረን ገጠመኙን ሰምተን እምንማርበት ያርግልን።
የመምህሩ ዋና ነገር እንኳን ሰላም ናችሁ ስይጣን የስው የሆነው ሁሉ ስለ ተነጠቀ ሰይጣን መግቢያ ጉዞ ነው በርታልን ወንድማችን
አቤት የእኛ ስው እኮ ስግብግብ ነው ባለን ነገር ተመስገን አንልም መምህራችን እንኳን በዚህ ጉዳይ መልስ ሰጠህበት ትንሽ ግራ ተጋብተን ነበር ይህ ሁሉ አለመግባባት እንዲፈጠር የማረገው የዳቢሎስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይገፅፀውናመምህራችን ከዳቆን ሀይለ መለኮት ጋር ቪዲዮ ወይም በሊቪ አስተምሩን ሰይጣን ዳቢሎስ እርር ይበል !
ወይ መታደል! ብሩክ ሴት ፣ መልካም ሚስት። ተመስገን ነው እንደዚህ ያለች እንሰት በዚህ ዘመን ማየት መቻላችን። የሷ ቢጤ ቁጥራቸው ይብዛ!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ባንድም በሌላ ያስተምራል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፉየ ቃለ ህይወትን ያሰማን. ድንግል ትጠብቅልን
እግዝአብሔር ይመስገን በረከቷ ይደረብኝ
እመቤታችን ክብር ይገባታል Amen
ጤና ይስጥልኝ መምህር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ትምህርትህን በቅር ቀን ነው መከታተል የጀመርኩት እና በህልሜ የመድሀኒዬለምን ምስል እክፍሌ ውስጥ ስታስቀምጥልኝ አየሁ ያለሁት ቤይሩት ነው እግዚአብሔርን ይመስገን በፀሎትህ አስበኝ ፀዳለ ማርያም
መ ምህር ጠፍህብን እኮ እንኳን ደህናመጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን
በረከትሽ ይድረሰን እህታችን የእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ለትዳርሽ ያለሽ ክብር ለሀይማኖትሽ ያለሽ ጠንካራ እምነት እጅግ በጣም ጠንካራ ነው ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህር በዉነት በጣም ደስ ብሎኝ ገጠመኝ የምሰማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
በፈጣሪ እኔ እኮ ጧት ተነስቸ የእርስዎን ትምህርት ፈልጌ ሳጣዎት እንዴት ጭንቅ እንደሚለኝ መከታተል ከጀመርኩ ወር አልሞላኝም ግን ደግሞ ብዙ ለዉጦችን የመጣሁት መምህሬ በእርስዎ ነዉ እንወድዎታለን ኑሩልን🙏🙏❤
ኢፍታህ ብየ ጀመርኩ ፍጣሪ ሆይ ከማእስርቲ ፍታን🙏🙏🙏ምምህር ተስፍየ በጣም ነው እምንወድህ ክርስትናየ እንድወድ ያደርከኝ አንተ እና አንተ ነህ ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ልጅ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ስለዚ መምህር ተስፍየ እርኩስ መንፍስ እንዲቃጠል ከመምህር ዲያቆን ሀይለመለኮት ግርማ ጋር አንድ ቪድዮ ልቀቅሉን ውድድድድ ነው እምናርቃቹ መንፍስ ቅድስ ከናንተ ጋ ይሁን
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜንከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ አሞኛል ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
እግዚአብሔር ያስበን እማ እመቤቴ ትዳብስሽ
@@samer8063 አሜን አሜን አሜን የኔውድ
እግዚአብሔር ይማርሽ
በጣም ደስ እሚል ታሪክ ነው የትእግስቷ ብዛት ታድላ በረከቷ ይድረሰን ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን መምህር 😍😍😍😍😍😍😍
ወይኔ በጌታ እንዴት ተጨንቄ ነበር. በመሀከላችሁ ችግር የተፈጠረ መስሎኝ መምህር እስክትመጣና ያለውን ነገር እስክታሳውቀን ድረስ በጣም ነበር የቸኮልኩት እፍፍፍፍ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ብዙ ነገር ሲባል ነበር እኔ ምንም አልጻፍኩኝም ብቻ አንተን እየጠበቅሁ ነበር. እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመልካም ሆነ
በጣም ትልቅ አስተዋይ ሰው ነህ። የዚህ አለም ብእል አላሳሳህም በጣም አክብሬሃለሁ። ሁለታችሁም በእድሜ ታናሽ ብትሆኑም የምትመክሩን ምክር የህይወት ስንቅ ነው። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እዳንተ ትምህ ርት የኔን ሂወት የቀየረ ሠዉ የለም ልኡል እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርህ
ምመህሬ እማፍቅር ትጠብቅህ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የክፍሌ ተማሪዎች አይዟቹህ በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ // ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን💚💛❤🌷🙏 ልዬ ገጠመኝ 16 እጂግ አስተምሮኛል! የልጂቷ መሞት አሳዝኖኛል ግን የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ አይቸበታለው🙏
✋
ewnet new ena m tseyimuwa lij asazigna betam azigne nw yesemahut malt yalemawek yesw kifat tig
😍😘alen ahtye
@@mitawiha316 ሚጣዬ😘
@@sijitasijita6360 በጣም እህታለም😘
ይሄንን ትምህርቱን ካዳመጥኩ በሁዋላ መፀለይ መስገድ ስጀምር ሁሉነገር ተስተካክሏል
መምህራችን መምህር ተስፋየ እንኳን ለጥምቀተ ብርሃን በሰላም አደረሰህ አደረሰን ጥምቀት ከስደት ዓለም ነው ያሳለፍነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን
ሰላም መምህር እውነት በጣም ትልቅ ትምህርትነው የወስድኩት እግዜአቤሄር አምላክ እዴሜናጤናይስጥልን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ! መምህር አደራ ልክ እንደ አቢሲኒያ ሬድዮ የሚተላለፈው ትምህርት እንደቆመ እንዳታቋርጥብን አቢሲኒያ ሬድዮ ትምህርት የተቋረጠው በእንደዚህ አይነት ወሬ ነው ትምህርቶችህ ብዙዎቻችንን ቀይሮናል በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን ትጠብቅህ !
ክርስትና አልጋ-በአልጋ አይደለም። ፈተና በማንኛውም ሁኔታና ጊዜ ይኖራልና በጸሎትና በስግደት መኖር ነው።
ስለ አገልግሎትህ ስለ ትህትና ተባረክ ለበረከት ሁን ወንድማችን ።
ይሔ እኮነው የኛሰው ስግብግብ እኔብቻ ልብላ እያልን ስንሻማ መፈስቅዱስ ይርቀናል የአባታችንም ሰም በከቱ ከቱወች ያጠፋሉ ምናለ 400 እኳን ቢሸጡት አይ ፈጣሪየ ።
በጣም ይገርማል
እንኮንሰላመጥህመምረ
መዝሙር ቤቱ መከፈቱ በጣም ደስ ብሎናል በርታ መምህርአሁንም ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣህልን
የዘመናችን ሀዋርያ ነህ መምህራችን ደግነትህ፣ ቀናነትህ ፣ትህትናህ ፣ለክርስቶስ ስራ አይደክሜ ነትህ ስንቱን ልጥቀሰው እሚገርም ጥንካሬ ነው በእውነት የተቸረህ ሁሉንም ትምህርቶችህን አዳምጫለሁ እስከ አሁን እውነት እልሀለሁ እኔ የተማርኩበት ፣የዳንኩበት ሌሎችንም እያስተማርኩት ያለሁት ከአንተ በማየት ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያርዝምልን ለስንት ሰው መዳን ምክንያት ነህና ወለላይቱ እመቤት አብዝታ ትስጥህ መግቢያ መውጫህን ቅዱስ ሚካኤል ይጥረግልህ በእውነት !!
መምራችን እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅ ነበር በጉጉት ያላደመጥኩትን ገጠመኝ ወደ ኋላ ተመልሽ እያደመጥኩ ነበር አዲስ እስኪለቀቅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብልህ እንቁ የተዋህዶ መምራችን
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ አሜን
ወይ መምህር እንኳን ደህና መጡልን ጨንቆኝ ነበር ኦፍፍፍ ጓጉቸ ነዉ እኮ የምጠብቅዎት የእኔ እንቁ መምህር እግዚሐብሔር ይጠብቅዎት እረጅም እድሜና ጤና ከእነ ቤተሠብዎ ይስጥዎት 🙏🙏🙏
አዳድ እሢቶች ከቃል በላይ ናቸዉ መታደል ነዉ መፈሣዊ ሂወት የገባቸዉ ለማንም ይበርከካሉ ክብሩ ይስፍ የፍቅር አምላክ ሥላለን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
መጣህ መምህሪ ስወድህ እኮ 😍😍ክርስትናየን እድወድ ያደረግህኝ አተነህ
እኔም
ለመምህሬ ክብር አለኝ
ተስፈስላሴ ቃላህዉትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ገን ጥሩ ነዉ መክንያቱም ከአሁን በሀል እንስትዉላልን ይስይጣን ነዉ ልባችን ተከፈለ አንደ እግር ጨማ ህልሙ ይህነዉ አልኩኝ ሁለት ሆንን
Me too Amen 🙏🙏🙏
Enemmmmmmm😍😍😍😍
ክብር ለእግዛብሄር አንተን የላከለን የድንግል ማርያም ልጂ ይክበር ይመስገን
ሰላም መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጣህ አሳስበህን ነበር ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተፈታ ሁሉም እግዚአብሔር ያዘጋጀለትን ነው የሚበላው ዋናው መባረኩ ነው ይግድ አባታችን መምህር ግርማ ማባረክ አጠበቅባቸውም እንመጣለን ወንድማችን አደበትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ
እውነት ነው አስተዋይ
አሜን!! መምህር በፀሎቶ አስቡኝ ፅጌማርያም ነኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህርእንኳንም መልሱን ሰጠሀን ምን ገባቸው ብለን ጨቆን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እህታችን ያበረታት አምላክ እኛንም ያበርታን 🙏
መምእራችን አዎ መጨረሻላይ ስለ ጠቋር ብለከን እስከመጨረሻ ድረስ እየጓጓው ነበር ስለ ጠቋር ጨረስክልን ቃለእይወት ያሰማልን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት አከብርሀለው ዲያቆን ሀይለመለኮት የፃፈውን አንብቤአለሁ በመልስህ ትልቅነትህን አይቻለው እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን በመሃላችሁ ችግር የተፈጠረ መስሎኝ ነበር በርቱልን በቃ በጣም ጥሩ አሳብ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታክ
መምህራችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ጠላት ክንፉ ይሰበር ድንግል ማረያም በማሃላቹህ ይገባዉን ሴጣን ትቀልላቹህ በእዉነት ወንድማችን ቆምብሎ ማስብ ነበረበት የበቁ አባቶች መባረካቸዉና መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መባረክ ልዩነት የለዉም ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ያባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን እኔ አገሬ ስገባ ኤፍታህ መዝሙር ቤት መጥቼ እርሶን ማግኘት ፈልጋለዉ የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዲት ናቸው መምህር በስላም መጣህልን ምንም አለቀክም የጥምቀት ቪድዮ ውድ መምህራችን
እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን መምህር በፀሎትክ አስበኝ እህተማሪያም ብለክ ህልመለሊት አስቸገረኝ
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህረችን እንኳን ዳና መጠህልን ተመስጌን በሰላም አልፎል በአለችንም በወንድመማችን መከከል የለነው መነገገረ ትንሽ ነገር ሲየይ ጠላት ብዙ የወረ እመምለክ በመከከለቹ ትሁን እንወደችወለን
በፀሎትአሰቦኛ፡ፀዳለ፡ማርያም፡የቤታችን፡ቆሰል፡ነዉመምህር፡ለሁሎምልቦና፡ይሰጥልንእግዚህብር
እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ስንቴ እንዳየሁህ መጣ አልመጣ እያልኩ እውነት ሳትመጣ ስትቀር ብቻ ትምህርትህ ቀኔን ብሩህ ያረግልኛል
መምህርየ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ብዝዝት ያድርግልህ ብዙ ነገር ነው ያሳወቅህኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ቃላት የለኝም ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልህ በየሄድክበት ሁሉ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ይቅደምልህ ደስ የሚል የእኛም አርአያ የምትሆን ልጅ ናት በረከቷ ይደርብን በእዉነት በጣም ይጠቀማል
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ወደ እራሴ እንድመለስ እራሴን እንድመረምር ምክነያት ስለሆንከኝ እግዚያብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ!!
በእርግጥም ለሁላችንም ወደራሳችን እንድናስተውል እንድንጸልይ እንድንሰግድ ዓይናችንን እንድንገልጥ ምክኒያት ስለሆነን የእግዚአብሔር ሰላም ቸርነትና በረከት በቤቱ ሁሉ ይብዛልን ድንግል ትጠብቅልን።
መሀላችሁ የገባውን እግዚአብሔር ይገፅተው የጠላት ዲያብሉስ ስራ ነው መምህር አይዞህ
መምህር አንዳንዴ ላይፍ ብትገባ እና ብታስስተምረን መልካም ነው
አሜን አሜን አሜንየድንግል ልጅ መድኒዓለምየተመሰገነ ያሆን መምህርችን ፀጋውንያብዛልክ የህትቸን ብረከት ያድርብን ወለት እየሱሰ ነኝ በፀሎት አሰብኝ ቤትሰቦችሁልችንም ማሰትዋሎን ያሰጥን ምንኝ መታድል ነው
እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን 🌹🌸💐
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫ እንኳን ድህና መጣህልን መምህራችን አሜን፫ እኛ በሰው ሃገረ ነን መምህራችን ለሃገራችን ያብቃን አሜን፫ ልክ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እረ አትተውው መምህራችን ልክ ነው እሺ እኔ ነገረ ግን የምትለውም ቃል አፍራሽ ነች አሜን፫
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እማምላክ ባለህበት ትጠብቅልን አሜን💚💛💖
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የተዋህዶ እቁ በጣም የሚገርም ገጠመኝ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከፊትህ ይቅደም እረ እኔስ እባየ ከየት እደሚመጣ አላቅም ዝም ብሎነው ሚፈሰው
የመናፍሰት ሴራ ባለመማራችን. 90%ጠፍተናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህታችን በጣም አብሶ ስለጣቋር ፍትፍት አርጎ ነው ያስተማረን ቃለ እይወት ያሰማልን ንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሚን
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን
ኣሜን ተወልደመድህን በጸሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! እግዚአብሔር ይመስገን በስደት አሳልፈናል መምህር አሜን ፫ ኤፍታህ በለን የኔ መዳኋኒአለም🙏😭
መምህር ተስፉ ማንም የፈለገውን ይበል። እባክህ ይህ የዲያብሎስ ስራ መሆኑን አውቃችሁ አንድነታችሁ በማፅናት አብሮነታችሁ እንዲቀጥል በርቱልን። እኛ የአንተን ትምህርት ምን ያህል እንደሚርበንና እንደሚጠማን ብታውቅልን ደስ ይለኛል። አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የሚቃወም ምንኛውንም ሰው ይቅርታም ሆነ ርህራሄ አናደርግለትም። ሰይጣንማ ከእንግዲህ በእኛ ላይ ስልጣን አይኖረውም
ሰለማይናገረው የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን። አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህናመጣህልን መምህራችን። ክፍህ አልስማል። እድሜና ጤና ይስጥህ። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ። አንተን ለመግለፀ ቃላቶች ያጥረኛል።
በናታችሁ መምህርየ በጣም ነው የምወዳችሁ እና የሰውን ወሬ አትስሙ የመምህር ልጆች አንድ መሆን አለብን ይህን ከናተ ተምሬአለሁና።
ተመስገን ትናት የተፖሰተውን አብቤ እራሴን ሲያመኝ ነው የዋለውበጣም ደነገጥኩ እዴት ለሴጣን በር ይከፍታሉ ስት ጥሩ አባት እያላቸው በነሱ መጨረስ ይችሉ ነበር ብዬ
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን እህታችን እናታችን ትዕግስትሽ የሚገርም ነው በረከትሽ ይደረብን በእውነት እናመስግናለን አቤቱ ጌታ ሆይ ትዕግስት አድለኝ
ልጁ ህጻን መሆኑ ወይም ትክክል ስራ እንደማይሰራ የሚያስታውቀው ፌስቡክ ላይ ትክክል አይደለህም ተብሎ የተጻፈለትን እንዳለ ያጠፋቸዋል። ለማንኛውም ፓተንት ጠይቅ
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር ይመሥገንእግዚአብሔር ይስጥልን።ዳቢሎስ ጀሮው ይደፈን።መምህር ስዕል አድኖ እፈልጋልሁ።
መምህር የአንተ ማብራርያ ጠብቅ ነበር ለኮመንትም አልቸኮልኩም
መምህር በጣም ነው ደስ የሚለው ለኛ የምትለፍውን ኪዳነምህረት እጥፍ ድርብ አርጋ ትክፈልህ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ እና መምህር አንተ የከፈትክበት ብንመጣ እናገኛለን አደል
Betam garami gatamegn new hulachinim endezich set endinhun kedus fikadu yihunilin 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ አንተም የተባረክ ነህ ንግግር መንፈሳዊ ነው ጤናና ዕድሜ ይስጥህ
Ok memihir it is good i'm so happy tahnk you for your answer ❤♥️🙏
መምህር ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንዳሳደገችህ ከሚገርመው በክርስቶስ ፍቅር ፤ በትህትና ያሳደገችህ ልጅ እንደሆንክ ዛሬ አስመሰከርክ ፡፡ ደስ ይላል ያንተ ትህትና እና ፍቅር በርታ ጠንክር ጸልይ ፡ የተፈጠረ የለም ላልከው ንግግር ያስታውቃል ግን ለክርስቶስ ትተነዋል፡፡ አባታችንን ያኑርል ፡፡ ወደ ውጭ መላክ ከቻልክ አሳውቀኝ እዚህ ብዙ የተቸገረ ሰው አለ ፡፡
እካን ደና መጣክልን መምህራችን ለመምህራችን አድ የቤት መኪና እንግዛለት በዋትሰብ ተሰባስበን በታክሲ በእግሩ እየደከመ ለኛ ይጥራል እኛ ደሞ ስራውን የሚያቃልለትን ነገር ብናደርግለት ፈቃደኛ ከሆናቹ አድ ሰው በዋትሰብ ይሰብስበን ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እሺ እኔም እስማማለሁ. እኔ ልክፈት ?
ይህ ሐሳብ ከዚህ በፊት ቀርቦ መኪና መንዳት አልወድም ብሏል ። መጀመሪያ እሱን ጠይቁት
እሽ እማየ።ደስ ይለኝል
@@pezapet411 የዋትሳፕ. ቁጥርሽን. ላኪልኝ እህቴ.
@@elinazef8163 እውነትሽን ነው እሺ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነክ የሰማሁት ለካ እደዚህም አይነት ትግስትና ይቅርታም አለ ይገርማል
ስትጠፋ በጣም አስቤ youtube እራሱ መግባት አስጠልቶኝ ነበር
ደስስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀደም ብዬ ብማር ኖሮ ብዙ ነገር ባስተካከልኩ ነበር አሁንም ተመስገን ማወቄም ለሰው ቂም ና ክፉ ሃሳብ እንዳላስብ አድርጓኛል
መምህር እንዴት ነህ እባክህን ወደ እስራኤል የሚመጣ ሰው ካገኘክ መቁጠሪያ እየተበጠሰ አስቸግሮኛል መቁጠሪያ መዝሙረ ዳዊት እና አርጋኖን ከቻልክ ላክልኝ
መቁጠሪያ በጀማት ብቻ ከሆነ ቶሎ ይበጠሳል ክር ጨምርለት ።
በእህቴ ውስጥ ገብቶ ሁሉን ነገር ላልስተካከለ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር ቅባቅዱስ መቁጠርያ መጽሃፍ ለማስመጣት የተለቀቀው ቁጥር ጠፋብኝ እባካችሁ አድራሻውን ንገሩኝ ሳትመለስ ስደት ላይ ነኝ እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም
እባክህ ተባበረኝ መምህር አባ ግርማን ማግኝት እፈልጋለሁ በድንግል ማርያም ስም ብለህ እባክህ ተቸግሬራለሁ አገናኘኝ??
አይ እህቴ እምታገኛቸው አይመስለኝም ፀልይ ስገጅ እግዚያብሄር ችግርሽን ለእመ ብረሀን ንገርያት አይዞሽ
Eshe Egzabhare yestilne Ansegnalhu
መምህር በርታልን አንተ የምትሰጠን ትምህርት ጠላችን እንዴት እንደምናሽንፍ እግዚአብሔር በንስሐ እንድናመልክ ከሐጥያት ነጻ እንድንሆን ነው የኛ ጠላት ቀዳዳ ሲፈልግ ነው አንዳንድ ሰዎች የራሳቸው ጠላት ስለሆኑ ነው እኛ ባኣሑኑግዜ ዓለምን ነበር ማስተማር የነበረብን ይቅርይበለን መምህራችን እኛን እንድታስተምረን የእግዝአብሔር ስጦታ ነህ የመምህር ግርማ ተማሪ ሆኖም ነጻ ሰው ነህ አንተ ያረግህው ማንም አላረገውም በርታልን የማርያም ልጅ ካንተጋር ነው እንካን አውኩሕ እግዚአብርሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
መምህር እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው ከ ሀገር ውጪ የሆንነው
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህር
አይ መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ አባታችን አሁንም በርታመምህር የአንተ ፀሎትም አለህ ስለዚ እግዚአብሔር ይርዳህ ክፍተቱን በደንብ ነው የዘጋህው ከዚ በላይ ይግለጽልህአመቺ ነው ከሚኪ ኮስሞቲክስ ከፍ ብሎ ነው ወገንመግቢያው በለም ሆቴል በድልድዩ ስር ገብታችሁ ወደ ሾላ መንገድ ስትይዙ በስተግራ በኩል በቃ ይህው ነው
200ብር ነው የሚሸጠው በለው እኔ እዚህ ዱባያ ላያ ሰዎች አምጡልኝ ስል 170ድራም አሉኝ አስቡት በኢትዮጵያ ሲመታ ስንት እንደሚሆን አምላክ ይቅር ይበላችሁ
እውነት ነው ምንዛሬውን አስቢው
በስደት ያላችሁ አትግዙ በጣም የሚነግድብን እኛም ሳዉዲ በጣም ውድነው
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን !የሰይጣን ጆሮው ይደፈንና ደግሞ በናንተ መሃል ሊገባው ያምረዋል አይደል ሰይጣንን እግዚአብሔር ይገስጽላችሁ !!!
አረ መምህርን እንዴት ነው የማገኛቸው እኔ እሳቸውን ስከተል ከ 13 ኣመት በላይ ሖኖኛል የኔ ችግር ስቃይ ሲበዛ እሳቸው እንደ ሰማይ ራቂብኝ እወዳቸዋለሁ በረከታቸው በህመም ላይ ባለው ልጄ ላይ ይድረ
አግዚአብሔር ይማርልሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
እመቤቴ ትርደሽ
መምህር አይዞህ ያምላክ እናት ሁሌም ካንተጋር ትሁን።
መምህር በ1️⃣6️⃣ተኛ ገጠመኝህ ላይ በአንድ እግር ጫማ መሄድ ምን አይነት ፋች እዳለው እነግራችሆለሁ በገጠመኝ 17 ብለህናል ንገርን
አልገባኝም
Memhr tesfaye and tsiyake alegn tselot bit enidat enisra malta akitsachaw?
@@eftahtesfasilase4230 *መምህር የእህታችን ጥያቄ በ16ኛ ገጠመኝ ላይ በአንድ እግር ጫማ መሄድ ምን ማለት እንደሆነ በገጠመኝ 17ኛ ላይ እነግራቹሀለሁ ብለካል ነው ያለችው እህታችን*
@@eftahtesfasilase4230 እባክህ መምህር ብዙ ጌዜ ደውዬ ስልክህ አልሰራም አለኝ ስእል አድኖ እንድትሰራልኝ ነበር የምኖረው እንግሊዝ ሀገር ነው እባክክ መምህር ከቻልክ ስልክ ቁጥርህን ፃፍልኝ ስእል አድኖም የአባታችንን የመምህር ግርማን መቁጠሪየና እጣን እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥርህ ፃፍልኝ እባክክ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን⛪⛪
በስመአብ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እኔ ደግጨ ነበረ በመምህር ተሰፋ ስላሴ እና በሀይለ መለኮት የሚገባ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን ፫
እውነት ነው እኔም እረ ደግጬነበር እመቤቴን የአድ አባት የአድ እናት እየሆኑ መጥፎውን ያርቅላቸው መዳኒዓለም አይለያቸው እመብርሃን ትጠብቃቸው አሜን
አረ በደንብ ይደፈን ትናንትና በጣም ከፍቶኝ ነበሯ ዛሬ ግን ደስታ በደስታ ነው
Amen
Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 ለምስክርነት አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሐሙሰ ነው ከሳወዲ ወደ ኢትዮጵያ እምመጣ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ዮሐንስ
በሰላም ግቢ እማ እኔም ሳኡድ ነኝ ለመግባት አስቤለሁ እግዚአብሄር ይርዳን ሁላችንንም
በሰላም ግቢ እህታችን ግን ፓስፖርት የሌለው መግባት ይቻላል ወይ
Ehite selam gibi tadilesh enam hagere nafkagnalech
ታድለሽ
እግዛብሔር በሰላም ያሰገሽ እማ ድግል ከፊትሽ ተቅደም ከኋላሽ ትከተልሽ
ኤፍታህ ተከፈች በለኝ አዶናይ እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኑ ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች እንደኔ የናፈቃችሁ
ወዬዉ እዉነት እላችሃለሁ እመቤቴን ምንም አልተፈጠረም ሲለኝ ጎበስ ብዬ መሬቱን ሳምሁ ተመስገን የድንግል ልጅ እልልልልልልልል በርቱልኝ የኔ እቁዎች ጠላትእርርርር በል
ዉይይ እሰይ ተቃጥዬ ልሞት ነበር እራሴ እጦሽ ብሎ ሊፈነዳ ነበር እኳንም ምንም አልሆናችሁብኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህሬ እንኮንም በሠላም መጣህልን የእምየ የተዋህዶ የመዳም ቅመሞች እንዲሁም በሁሉም ቦታ ያላችሁ ኑ እንማር በፀሎት እንተሣሠብ 👏👏👏👏👏
Bezlotshi Asbije ehta welta yehuanes
@@emebetemu5599 w
Wxxxx xkxkxxxcxxwcvvvccvchgfxfxf cfcgvvhccggzź7l
0ቅ0ቅቅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን መህምራችን በጸሎት አሰብኝ ወለተ ማርያም
ዛሬ ሳዳምጠው ጥምቀት ካለፈ ሳምንቱ ነው 😢የሚገርመው ሃገሬ ሰላሟ ናፈቀኝ በእርግጥ ትንሳኤዋ በጌታ ካላንደር አይቀርም።
መምህሬ በጣም አከብርሃለሁ ካንተ ትምህርት ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት የስደት ስጦታችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ካጠፍሁ ይቅርታ ግን እኛ ደስ እንዲለን ካሀይለመለኩት ጋር ሆናችሁ አንድ ቪድዮ ስሮልን please please
Wuyii awo arbengaw mehimerachin beserulin deesss yilen.neber🙏🙏🙏🙏
አዋ እኔም እዲህ ነው እምለው
@@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ አዋ በድንግል ማርያም ስም ስሩልን አብራችሁ ሆናችሁ መምህር
አዎ አብራችሁ ሰርታችሁ ሁለታችሁንም ባንድ ማየት እንፍልጋለን
አዎ አብራችሁ ሰርታችሁ ሁለታችሁንም ባንድ ማየት እንፍልጋለን
ዲያቆን ኃይለ መለኮት የበሰለ አይመስለኝም።
እና ደግሞ መምህር ግድ በአባታችን በመምህር ግርማ ነው እንዴ ነገሮች የሚባረኩት ሌሎች አባቶች ከባረኩትም እኮ ይሰራል ዋናው እምነት ነው ተባርኳል ብየ ካመንኩ ይሠራል ባይባረክም። ብቻ አንተ በርታልን
ተመሥገን ምንም አልተፈጠረም
ወደፊትም አይፈጠርም
እግዚአብሔር የድግል ማሪያም ልጅ
ከናተጋር፡ይሑን👏👏👏
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እውነት በጣም ደስ ይላል ምንም የስጋ ልጅ ቢሆንም የአንድ አባት ልጆች ናችሁ ችግር ቢኖርም ሠይጣን መቼም ሥለማይተኛ በራሣችሁ በዉስጥ መፍታት ነው እንኳንሥ ሰውና ሰው እግርና እግር ይጋጫል ያው እንደምታቀው መሪ ስትሆን ደግሞ እኛን እያስተማሩ እንዴት የራሳቸውን ችግር በራሳቸው አይፈቱትም ሦሻል ሚድያ ለናተ የሚጠቅመው ወንጌ ለማሥተማር የበረከት ስራ እንድንሠራ የማንቃት ስራ ለመሥራት ነው እኛ እምንጠብቀው ደግሞ ሰው ፍፁም አይደለም መምህራችን ምንም ብንል ቅር እንዳይልህ እኔ አንተ በከፈትህ ሣምንት ባልሞላ ጊዜ ቤተሠብ ልኬ ብዙ ነገር አስገዝቻለሁ የቀረኝ የፀሎት ቤት ሥዕል አድህኖ ነው እሡም አገሬ ስገባ በሰላም ከመለሠኝ በዚህ አጋጣሚ መቁጠሪያም ይሁን የፀሎት ቤት እቃዎች የሚጠቅሙንም ሆነ ለዳቢሎሥ ውጊያ የሚያገለግሉን በመጀመሪያ በእምነት ስንጠቀምበት ነው በመቀጠል የሚያድነው መምህር ግርማ የባረኩት ብቻ ነው ብሎ ማሠብ ደግሞ ሌላ ስተት ነው እኔ እኔ ለምሣሌ አንድ ዘመዴ ችግር ነበረበት አባታችን የረር ስላሤ ሲያገለግሉ በነበረ ጊዜ ከጉባኤ ገዝቼ ሠጠሁት እንዴት እንደሚጠቀም አሥረዳሁት ነገር ግን ወስዶ ከትራሡ ላይ ሰቅሎ የሠጠሽኝ መቁጠሪያ አያድንም ነው ያለኝ ስለዚህ ችግሩ መቁጠሪያው ሳይሆን ሰዉዬው በፀሎት አለመበርታቱ ነው አሁንም እኛ እምነት ከሌለን መምህር ግርማ ቀርቶ እየሡስ መጥቶ ቢባርከው መዳን አንችልም እምነት ፍቅር ይኑረን ገጠመኙን ሰምተን እምንማርበት ያርግልን።
የመምህሩ ዋና ነገር እንኳን ሰላም ናችሁ
ስይጣን የስው የሆነው ሁሉ ስለ ተነጠቀ ሰይጣን መግቢያ ጉዞ ነው በርታልን ወንድማችን
አቤት የእኛ ስው እኮ ስግብግብ ነው ባለን ነገር ተመስገን አንልም
መምህራችን እንኳን በዚህ ጉዳይ መልስ ሰጠህበት ትንሽ ግራ ተጋብተን ነበር
ይህ ሁሉ አለመግባባት እንዲፈጠር የማረገው የዳቢሎስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይገፅፀውና
መምህራችን ከዳቆን ሀይለ መለኮት ጋር ቪዲዮ ወይም በሊቪ አስተምሩን ሰይጣን ዳቢሎስ እርር ይበል !
ወይ መታደል! ብሩክ ሴት ፣ መልካም ሚስት። ተመስገን ነው እንደዚህ ያለች እንሰት በዚህ ዘመን ማየት መቻላችን። የሷ ቢጤ ቁጥራቸው ይብዛ!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ባንድም በሌላ ያስተምራል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፉየ ቃለ ህይወትን ያሰማን. ድንግል ትጠብቅልን
እግዝአብሔር ይመስገን በረከቷ ይደረብኝ
እመቤታችን ክብር ይገባታል Amen
ጤና ይስጥልኝ መምህር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ትምህርትህን በቅር ቀን ነው መከታተል የጀመርኩት እና በህልሜ የመድሀኒዬለምን ምስል እክፍሌ ውስጥ ስታስቀምጥልኝ አየሁ ያለሁት ቤይሩት ነው እግዚአብሔርን ይመስገን በፀሎትህ አስበኝ ፀዳለ ማርያም
መ ምህር ጠፍህብን እኮ እንኳን ደህናመጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን
በረከትሽ ይድረሰን እህታችን የእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ለትዳርሽ ያለሽ ክብር ለሀይማኖትሽ ያለሽ ጠንካራ እምነት እጅግ በጣም ጠንካራ ነው ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Amen
መምህር በዉነት በጣም ደስ ብሎኝ ገጠመኝ የምሰማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
በፈጣሪ እኔ እኮ ጧት ተነስቸ የእርስዎን ትምህርት ፈልጌ ሳጣዎት እንዴት ጭንቅ እንደሚለኝ መከታተል ከጀመርኩ ወር አልሞላኝም ግን ደግሞ ብዙ ለዉጦችን የመጣሁት መምህሬ በእርስዎ ነዉ እንወድዎታለን ኑሩልን🙏🙏❤
ኢፍታህ ብየ ጀመርኩ ፍጣሪ ሆይ ከማእስርቲ ፍታን🙏🙏🙏
ምምህር ተስፍየ በጣም ነው እምንወድህ ክርስትናየ እንድወድ ያደርከኝ አንተ እና አንተ ነህ ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ልጅ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ስለዚ መምህር ተስፍየ እርኩስ መንፍስ እንዲቃጠል ከመምህር ዲያቆን ሀይለመለኮት ግርማ ጋር አንድ ቪድዮ ልቀቅሉን ውድድድድ ነው እምናርቃቹ መንፍስ ቅድስ ከናንተ ጋ ይሁን
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ አሞኛል ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
እግዚአብሔር ያስበን እማ እመቤቴ ትዳብስሽ
@@samer8063
አሜን አሜን አሜን የኔውድ
እግዚአብሔር ይማርሽ
በጣም ደስ እሚል ታሪክ ነው የትእግስቷ ብዛት ታድላ በረከቷ ይድረሰን ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን መምህር 😍😍😍😍😍😍😍
ወይኔ በጌታ እንዴት ተጨንቄ ነበር. በመሀከላችሁ ችግር የተፈጠረ መስሎኝ መምህር እስክትመጣና ያለውን ነገር እስክታሳውቀን ድረስ በጣም ነበር የቸኮልኩት እፍፍፍፍ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ብዙ ነገር ሲባል ነበር እኔ ምንም አልጻፍኩኝም ብቻ አንተን እየጠበቅሁ ነበር. እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመልካም ሆነ
በጣም ትልቅ አስተዋይ ሰው ነህ። የዚህ አለም ብእል አላሳሳህም በጣም አክብሬሃለሁ። ሁለታችሁም በእድሜ ታናሽ ብትሆኑም የምትመክሩን ምክር የህይወት ስንቅ ነው። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እዳንተ ትምህ ርት የኔን ሂወት የቀየረ ሠዉ የለም ልኡል እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርህ
ምመህሬ እማፍቅር ትጠብቅህ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የክፍሌ ተማሪዎች አይዟቹህ በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ // ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን💚💛❤🌷🙏 ልዬ ገጠመኝ 16 እጂግ አስተምሮኛል! የልጂቷ መሞት አሳዝኖኛል ግን የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ አይቸበታለው🙏
✋
ewnet new ena m tseyimuwa lij asazigna betam azigne nw yesemahut malt yalemawek yesw kifat tig
😍😘alen ahtye
@@mitawiha316 ሚጣዬ😘
@@sijitasijita6360 በጣም እህታለም😘
ይሄንን ትምህርቱን ካዳመጥኩ በሁዋላ መፀለይ መስገድ ስጀምር ሁሉነገር ተስተካክሏል
መምህራችን መምህር ተስፋየ እንኳን ለጥምቀተ ብርሃን በሰላም አደረሰህ አደረሰን ጥምቀት ከስደት ዓለም ነው ያሳለፍነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን
ሰላም መምህር እውነት በጣም ትልቅ ትምህርትነው የወስድኩት እግዜአቤሄር አምላክ እዴሜናጤናይስጥልን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ! መምህር አደራ ልክ እንደ አቢሲኒያ ሬድዮ የሚተላለፈው ትምህርት እንደቆመ እንዳታቋርጥብን አቢሲኒያ ሬድዮ ትምህርት የተቋረጠው በእንደዚህ አይነት ወሬ ነው ትምህርቶችህ ብዙዎቻችንን ቀይሮናል በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን ትጠብቅህ !
ክርስትና አልጋ-በአልጋ አይደለም። ፈተና በማንኛውም ሁኔታና ጊዜ ይኖራልና በጸሎትና በስግደት መኖር ነው።
ስለ አገልግሎትህ ስለ ትህትና ተባረክ ለበረከት ሁን ወንድማችን ።
ይሔ እኮነው የኛሰው ስግብግብ እኔብቻ ልብላ እያልን ስንሻማ መፈስቅዱስ ይርቀናል የአባታችንም ሰም በከቱ ከቱወች ያጠፋሉ ምናለ 400 እኳን ቢሸጡት አይ ፈጣሪየ ።
በጣም ይገርማል
እንኮንሰላመጥህመምረ
መዝሙር ቤቱ መከፈቱ በጣም ደስ ብሎናል በርታ መምህርአሁንም ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣህልን
የዘመናችን ሀዋርያ ነህ መምህራችን ደግነትህ፣ ቀናነትህ ፣ትህትናህ ፣ለክርስቶስ ስራ አይደክሜ ነትህ ስንቱን ልጥቀሰው እሚገርም ጥንካሬ ነው በእውነት የተቸረህ ሁሉንም ትምህርቶችህን አዳምጫለሁ እስከ አሁን እውነት እልሀለሁ እኔ የተማርኩበት ፣የዳንኩበት ሌሎችንም እያስተማርኩት ያለሁት ከአንተ በማየት ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያርዝምልን ለስንት ሰው መዳን ምክንያት ነህና ወለላይቱ እመቤት አብዝታ ትስጥህ መግቢያ መውጫህን ቅዱስ ሚካኤል ይጥረግልህ በእውነት !!
መምራችን እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅ ነበር በጉጉት ያላደመጥኩትን ገጠመኝ ወደ ኋላ ተመልሽ እያደመጥኩ ነበር አዲስ እስኪለቀቅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብልህ እንቁ የተዋህዶ መምራችን
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ አሜን
ወይ መምህር እንኳን ደህና መጡልን ጨንቆኝ ነበር ኦፍፍፍ ጓጉቸ ነዉ እኮ የምጠብቅዎት የእኔ እንቁ መምህር እግዚሐብሔር ይጠብቅዎት እረጅም እድሜና ጤና ከእነ ቤተሠብዎ ይስጥዎት 🙏🙏🙏
አዳድ እሢቶች ከቃል በላይ ናቸዉ መታደል ነዉ መፈሣዊ ሂወት የገባቸዉ ለማንም ይበርከካሉ ክብሩ ይስፍ የፍቅር አምላክ ሥላለን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
መጣህ መምህሪ ስወድህ እኮ 😍😍ክርስትናየን እድወድ ያደረግህኝ አተነህ
እኔም
ለመምህሬ ክብር አለኝ
ተስፈስላሴ ቃላህዉትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ገን ጥሩ ነዉ መክንያቱም ከአሁን በሀል እንስትዉላልን ይስይጣን ነዉ ልባችን ተከፈለ አንደ እግር ጨማ ህልሙ ይህነዉ አልኩኝ ሁለት ሆንን
Me too Amen 🙏🙏🙏
Enemmmmmmm😍😍😍😍
ክብር ለእግዛብሄር አንተን የላከለን የድንግል ማርያም ልጂ ይክበር ይመስገን
ሰላም መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጣህ አሳስበህን ነበር ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተፈታ ሁሉም እግዚአብሔር ያዘጋጀለትን ነው የሚበላው ዋናው መባረኩ ነው ይግድ አባታችን መምህር ግርማ ማባረክ አጠበቅባቸውም እንመጣለን ወንድማችን አደበትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ
እውነት ነው አስተዋይ
አሜን!! መምህር በፀሎቶ አስቡኝ ፅጌማርያም ነኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እንኳንም መልሱን ሰጠሀን ምን ገባቸው ብለን ጨቆን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እህታችን ያበረታት አምላክ እኛንም ያበርታን 🙏
መምእራችን አዎ መጨረሻላይ ስለ ጠቋር ብለከን እስከመጨረሻ ድረስ እየጓጓው ነበር ስለ ጠቋር ጨረስክልን ቃለእይወት ያሰማልን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት አከብርሀለው ዲያቆን ሀይለመለኮት የፃፈውን አንብቤአለሁ በመልስህ ትልቅነትህን አይቻለው እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን በመሃላችሁ ችግር የተፈጠረ መስሎኝ ነበር በርቱልን በቃ በጣም ጥሩ አሳብ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታክ
መምህራችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ጠላት ክንፉ ይሰበር ድንግል ማረያም በማሃላቹህ ይገባዉን ሴጣን ትቀልላቹህ በእዉነት ወንድማችን ቆምብሎ ማስብ ነበረበት የበቁ አባቶች መባረካቸዉና መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መባረክ ልዩነት የለዉም ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ያባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን እኔ አገሬ ስገባ ኤፍታህ መዝሙር ቤት መጥቼ እርሶን ማግኘት ፈልጋለዉ የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዲት ናቸው መምህር በስላም መጣህልን ምንም አለቀክም የጥምቀት ቪድዮ ውድ መምህራችን
እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን መምህር በፀሎትክ አስበኝ እህተማሪያም ብለክ ህልመለሊት አስቸገረኝ
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህረችን እንኳን ዳና መጠህልን ተመስጌን በሰላም አልፎል በአለችንም በወንድመማችን መከከል የለነው መነገገረ ትንሽ ነገር ሲየይ ጠላት ብዙ የወረ እመምለክ በመከከለቹ ትሁን እንወደችወለን
በፀሎትአሰቦኛ፡ፀዳለ፡ማርያም፡የቤታችን፡ቆሰል፡ነዉመምህር፡ለሁሎምልቦና፡ይሰጥልንእግዚህብር
እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ስንቴ እንዳየሁህ መጣ አልመጣ እያልኩ እውነት ሳትመጣ ስትቀር ብቻ ትምህርትህ ቀኔን ብሩህ ያረግልኛል
መምህርየ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ብዝዝት ያድርግልህ ብዙ ነገር ነው ያሳወቅህኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ቃላት የለኝም ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልህ በየሄድክበት ሁሉ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ይቅደምልህ ደስ የሚል የእኛም አርአያ የምትሆን ልጅ ናት በረከቷ ይደርብን በእዉነት በጣም ይጠቀማል
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ወደ እራሴ እንድመለስ እራሴን እንድመረምር ምክነያት ስለሆንከኝ እግዚያብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ!!
በእርግጥም ለሁላችንም ወደራሳችን እንድናስተውል እንድንጸልይ እንድንሰግድ ዓይናችንን እንድንገልጥ ምክኒያት ስለሆነን የእግዚአብሔር ሰላም ቸርነትና በረከት በቤቱ ሁሉ ይብዛልን ድንግል ትጠብቅልን።
መሀላችሁ የገባውን እግዚአብሔር ይገፅተው የጠላት ዲያብሉስ ስራ ነው መምህር አይዞህ
መምህር አንዳንዴ ላይፍ ብትገባ እና ብታስስተምረን መልካም ነው
አሜን አሜን አሜን
የድንግል ልጅ መድኒዓለም
የተመሰገነ ያሆን መምህርችን ፀጋውን
ያብዛልክ የህትቸን ብረከት ያድርብን ወለት እየሱሰ ነኝ በፀሎት አሰብኝ ቤትሰቦች
ሁልችንም ማሰትዋሎን ያሰጥን ምንኝ መታድል ነው
እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን 🌹🌸💐
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫ እንኳን ድህና መጣህልን መምህራችን አሜን፫ እኛ በሰው ሃገረ ነን መምህራችን ለሃገራችን ያብቃን አሜን፫ ልክ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እረ አትተውው መምህራችን ልክ ነው እሺ እኔ ነገረ ግን የምትለውም ቃል አፍራሽ ነች አሜን፫
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እማምላክ ባለህበት ትጠብቅልን አሜን💚💛💖
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የተዋህዶ እቁ በጣም የሚገርም ገጠመኝ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከፊትህ ይቅደም
እረ እኔስ እባየ ከየት እደሚመጣ አላቅም ዝም ብሎነው ሚፈሰው
የመናፍሰት ሴራ ባለመማራችን. 90%ጠፍተናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህታችን በጣም አብሶ ስለጣቋር ፍትፍት አርጎ ነው ያስተማረን ቃለ እይወት ያሰማልን ንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሚን
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን
ኣሜን ተወልደመድህን በጸሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! እግዚአብሔር ይመስገን በስደት አሳልፈናል መምህር አሜን ፫ ኤፍታህ በለን የኔ መዳኋኒአለም🙏😭
መምህር ተስፉ ማንም የፈለገውን ይበል። እባክህ ይህ የዲያብሎስ ስራ መሆኑን አውቃችሁ አንድነታችሁ በማፅናት አብሮነታችሁ እንዲቀጥል በርቱልን። እኛ የአንተን ትምህርት ምን ያህል እንደሚርበንና እንደሚጠማን ብታውቅልን ደስ ይለኛል። አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የሚቃወም ምንኛውንም ሰው ይቅርታም ሆነ ርህራሄ አናደርግለትም። ሰይጣንማ ከእንግዲህ በእኛ ላይ ስልጣን አይኖረውም
ሰለማይናገረው የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን። አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህናመጣህልን መምህራችን። ክፍህ አልስማል። እድሜና ጤና ይስጥህ። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ። አንተን ለመግለፀ ቃላቶች ያጥረኛል።
በናታችሁ መምህርየ በጣም ነው የምወዳችሁ እና የሰውን ወሬ አትስሙ የመምህር ልጆች አንድ መሆን አለብን ይህን ከናተ ተምሬአለሁና።
ተመስገን ትናት የተፖሰተውን አብቤ እራሴን ሲያመኝ ነው የዋለውበጣም ደነገጥኩ እዴት ለሴጣን በር ይከፍታሉ ስት ጥሩ አባት እያላቸው በነሱ መጨረስ ይችሉ ነበር ብዬ
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን እህታችን እናታችን ትዕግስትሽ የሚገርም ነው በረከትሽ ይደረብን በእውነት እናመስግናለን አቤቱ ጌታ ሆይ ትዕግስት አድለኝ
ልጁ ህጻን መሆኑ ወይም ትክክል ስራ እንደማይሰራ የሚያስታውቀው ፌስቡክ ላይ ትክክል አይደለህም ተብሎ የተጻፈለትን እንዳለ ያጠፋቸዋል። ለማንኛውም ፓተንት ጠይቅ
እግዚአብሔር ይመሥገን
ስለሁሉም ነገር ይመሥገን
እግዚአብሔር ይስጥልን።
ዳቢሎስ ጀሮው ይደፈን።
መምህር ስዕል አድኖ እፈልጋልሁ።
መምህር የአንተ ማብራርያ ጠብቅ ነበር ለኮመንትም አልቸኮልኩም
መምህር በጣም ነው ደስ የሚለው ለኛ የምትለፍውን ኪዳነምህረት እጥፍ ድርብ አርጋ ትክፈልህ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ እና መምህር አንተ የከፈትክበት ብንመጣ እናገኛለን አደል
Betam garami gatamegn new hulachinim endezich set endinhun kedus fikadu yihunilin 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ አንተም የተባረክ ነህ ንግግር መንፈሳዊ ነው ጤናና ዕድሜ ይስጥህ
Ok memihir it is good i'm so happy tahnk you for your answer ❤♥️🙏
መምህር ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንዳሳደገችህ ከሚገርመው በክርስቶስ ፍቅር ፤ በትህትና ያሳደገችህ ልጅ እንደሆንክ ዛሬ አስመሰከርክ ፡፡
ደስ ይላል ያንተ ትህትና እና ፍቅር በርታ ጠንክር ጸልይ ፡ የተፈጠረ የለም ላልከው ንግግር ያስታውቃል ግን ለክርስቶስ ትተነዋል፡፡ አባታችንን ያኑርል ፡፡ ወደ ውጭ መላክ ከቻልክ አሳውቀኝ እዚህ ብዙ የተቸገረ ሰው አለ ፡፡
እካን ደና መጣክልን መምህራችን ለመምህራችን አድ የቤት መኪና እንግዛለት በዋትሰብ ተሰባስበን በታክሲ በእግሩ እየደከመ ለኛ ይጥራል እኛ ደሞ ስራውን የሚያቃልለትን ነገር ብናደርግለት ፈቃደኛ ከሆናቹ አድ ሰው በዋትሰብ ይሰብስበን ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እሺ እኔም እስማማለሁ. እኔ ልክፈት ?
ይህ ሐሳብ ከዚህ በፊት ቀርቦ መኪና መንዳት አልወድም ብሏል ። መጀመሪያ እሱን ጠይቁት
እሽ እማየ።ደስ ይለኝል
@@pezapet411 የዋትሳፕ. ቁጥርሽን. ላኪልኝ እህቴ.
@@elinazef8163 እውነትሽን ነው እሺ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነክ የሰማሁት ለካ እደዚህም አይነት ትግስትና ይቅርታም አለ ይገርማል
ስትጠፋ በጣም አስቤ youtube እራሱ መግባት አስጠልቶኝ ነበር
ደስስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀደም ብዬ ብማር ኖሮ ብዙ ነገር ባስተካከልኩ ነበር አሁንም ተመስገን ማወቄም ለሰው ቂም ና ክፉ ሃሳብ እንዳላስብ አድርጓኛል
መምህር እንዴት ነህ እባክህን ወደ እስራኤል የሚመጣ ሰው ካገኘክ መቁጠሪያ እየተበጠሰ አስቸግሮኛል መቁጠሪያ መዝሙረ ዳዊት እና አርጋኖን ከቻልክ ላክልኝ
መቁጠሪያ በጀማት ብቻ ከሆነ ቶሎ ይበጠሳል ክር ጨምርለት ።
በእህቴ ውስጥ ገብቶ ሁሉን ነገር ላልስተካከለ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር ቅባቅዱስ መቁጠርያ መጽሃፍ ለማስመጣት የተለቀቀው ቁጥር ጠፋብኝ እባካችሁ አድራሻውን ንገሩኝ ሳትመለስ ስደት ላይ ነኝ እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም
እባክህ ተባበረኝ መምህር አባ ግርማን ማግኝት እፈልጋለሁ በድንግል ማርያም ስም ብለህ እባክህ ተቸግሬራለሁ አገናኘኝ??
አይ እህቴ እምታገኛቸው አይመስለኝም ፀልይ ስገጅ እግዚያብሄር ችግርሽን ለእመ ብረሀን ንገርያት አይዞሽ
Eshe Egzabhare yestilne Ansegnalhu
መምህር በርታልን አንተ የምትሰጠን ትምህርት ጠላችን እንዴት እንደምናሽንፍ እግዚአብሔር በንስሐ እንድናመልክ ከሐጥያት ነጻ እንድንሆን ነው የኛ ጠላት ቀዳዳ ሲፈልግ ነው
አንዳንድ ሰዎች የራሳቸው ጠላት ስለሆኑ ነው እኛ ባኣሑኑግዜ ዓለምን ነበር ማስተማር የነበረብን ይቅርይበለን
መምህራችን እኛን እንድታስተምረን የእግዝአብሔር ስጦታ ነህ የመምህር ግርማ ተማሪ ሆኖም ነጻ ሰው ነህ አንተ ያረግህው ማንም አላረገውም በርታልን የማርያም ልጅ ካንተጋር ነው
እንካን አውኩሕ እግዚአብርሔር
የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
መምህር እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው ከ ሀገር ውጪ የሆንነው
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህር
አይ መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ አባታችን አሁንም በርታ
መምህር የአንተ ፀሎትም አለህ ስለዚ እግዚአብሔር ይርዳህ ክፍተቱን በደንብ ነው የዘጋህው ከዚ በላይ ይግለጽልህ
አመቺ ነው ከሚኪ ኮስሞቲክስ ከፍ ብሎ ነው ወገን
መግቢያው በለም ሆቴል በድልድዩ ስር ገብታችሁ ወደ ሾላ መንገድ ስትይዙ በስተግራ በኩል በቃ ይህው ነው
200ብር ነው የሚሸጠው በለው እኔ እዚህ ዱባያ ላያ ሰዎች አምጡልኝ ስል 170ድራም አሉኝ አስቡት በኢትዮጵያ ሲመታ ስንት እንደሚሆን አምላክ ይቅር ይበላችሁ
እውነት ነው ምንዛሬውን አስቢው
በስደት ያላችሁ አትግዙ በጣም የሚነግድብን እኛም ሳዉዲ በጣም ውድነው
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን !
የሰይጣን ጆሮው ይደፈንና ደግሞ በናንተ መሃል ሊገባው ያምረዋል አይደል ሰይጣንን እግዚአብሔር ይገስጽላችሁ !!!