ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እር ምንአይነት ግዜነው ሚኪ በመገኝቱ ማነውደስያለው😢😢
በጋዜጠኛው ዛቻ የሚያረጉት ሌላ ጠላት ሳይሆን ራሳቸው ቤተሰብ ናቸው
ትክክል
ጒበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድሜ
እንዳትለቃት የተደበቀ ነገር አለ
ጀግናነህ አንተጋዜጠኛ ጎበዝነህ ፍሬሐሳቡን ብቻ በመናገር አድናቂህ ነኝ
አክስትየዉ በጣም። ባሌጌ ነዉረነኛ ሰዉ ናት እህትየዉንም። አሳግታ ይሆናል
ጌታ ሆይ እበክህን ከቅርብ ጠለት ጠብቀን አረ ምን አይነት ዘመን ነው የኛ ጀግና በረታልን እቺን አክስት ተብዬውን አትልቀቁአት ቤተሰብን ሁሉ በትና ለውርስ ነው አበቴም እናቴም የት እንደሉ አለውቅ ስል ነበር አይደል እንዴ ሁሉንም አንድ ነገር አድርገህ ነው
ስልኳን መቀማት ቸክ አርገው
እሷው ነች ጋዜጠኛውንም በአጅተዘዎዎሪ የምታሰፈራራው ❤
ይቺ አክስትዬዋን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ውይ ውይ የሰው ክፋት 😭ፈጣሪ አምላክ ይከተልህ ፀበል ውሰዱት
በጣም የክፋት ጥግ😢
እባክህ እባክህ እባክህ እዳለቃት ይችን እርኩሰ ሴትዮ ለካ ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😢😢😢እባክህ መቀመቅ አሰገባት እዳለቃት እዳለቃት
ጀግና ጀግና ልጆችን አገራችን በማፍራቷ ደስተኞች ነን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ለያዝከው አላማ ሟች ነህ ተባረክ።
ወይ ቤተሰብ እግዞዞዞዞዞ ምን ጉድ ነው እምንሰማው😢😢ዛቻውንም እራስዋ አክስትየው ናት ያቀነባበረችው::
ሴትየዋ ችግር አለባት አትልቀቃት።
አክስትየዋ ነች ልጁን ሰው ቀጥራ እንዲፈራና ለወላጆቹ ብሎ የተሸሸገው ስለዚ አክስትየዋን በደብ አውጣጣት ኢቺን አረመኔ
ውሽትዋ ነው በደንብ መርምራት
እህቲይቱ ፀበል ያስፈልጋታል እደዜይህ የደነዘዘችው
እትየው ተብያት ምን አይነት ሰው ናት ፈዛዛ ቤተሰቦቻችን ሞተዋል ስትል ዝም ብላ ትሰማት ነበር። ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው
ራሷ ነች ያገተቻቸው።
እንዳትለቃት የተደበቀ ነገር አለ😢😢😢
አክስትየዋን በደንብ መርምሯት ጋዜጠኛው
እሱንም፣ ከቤት፣ ብንል ብሎ፣ እንዲጠፋ፣አድርጋ፣ ይቻንም፣ ልጅ፣ እቤት፣ እንዳታስብ፣ ድንዝ፣ አድርጋ፣ ያስቀመጠቻትና፣ ምን፣ ታድርግ፣አክስትየዋ፣ በህግ፣ ጠለላ፣ ስር ፣ትቆይና፣ ታወጣታለች፣፣
በቶሎ፣ ፀበል፣ ውስድት፣ መሬትዋ፣ እንችኑ፣ ትዋጥሽ፣ ጨቅካኝ፣ ነሽ፣
ጀግናው እንዳትለቃት ልጆቹን በሆነመተት አስራቸው ይሆናል ልጁንአገር ጥሎብንብሎ እንዲጠፋ ያደረገችው ቤተሰቦቻቸውንም አግታቸው ይሆናል እንዳትለቋት
ወይ ያሰዉ ልጅ ጭከኔ😮😮😮😢😢😢😢
እህት ተብየዋ የማናት ደቆሮ እናት አባት እህቱ በልጃቸው ሀዘን ለምን አልመጡም ልጅቷ በሽተኛ ነች።
በመተት አፍዝዛት ትሆናለች መፍረድ ይከብዳል።አክስት ተብየ እርጉም ናት
አክሥትየዋንያየ ልጂሢገባ ገናሥታይ እጆን ሥታጨበጪብ ዛቻውውም የሡሞተ ማሰባሏም እሧውናት የምትሉ በላይክ
እሳግታቸው ይሆናል ለውርሰብላ እክሰትዪዎናት የፌልም እክተሯ
ታስራ፣ በህግ፣ ካልጠቀታች፣አሁንም፣ እሱንም፣ እህቱንም፣ ትጎዳቸዋለች፣
እኔ የሚገርመኚ አንድ ሰው ሞተ ሲባል በኢስላም ሬሳው ታጥቦ ተከፍኖ ነው የሚቀበረው ማንም ማጭበርበር አይችልም ምክንያቱም ይታያል ለምን የሚመጣላችሁን ሳጥን አታዬትም ወይስ ይቆለፋል እንደት ያልሞተ ሰው ሞተ ይባላል ጭራሽ በቤተሰብ ሴራ
ፀበል ይፀበል ወንድማችን አሰው የዘመድ ጠላት ከባድ ነው
ለህግ አካል አሳልፋችሁ ስጧት ኢቺን አረመኔ
Ufff betam yasaznal pls wede hgi wsedut 😴😴😴🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻
ፀበል ርጩ ቤቱ በናትህ ሰትየዋ ኤደትቃሳቀሳቀስ አርጋት 😭😭
እሄ ጀግና ጋዜጠኛ በዚህ መልኩ ጠብቄ አላውቅም ከመተት ጋር የተያያዘ ስራ እንዳለ ያስታውቃል ልጁ ትሁት በሙያው አቅም ያለው አስተዋይ መሆኑን ነው የማውቀው
ምን ፡ የሚል ፡ ሚዲያ ፡ የሚሰራው???
እኔ ግን አላውቀብየ ተቸግሬአለሁ ምነበር የይቱብሥሙ ማነው የሚለው
ሲጀመር ልጅታ ደንዝዛለች እናትና አባት እህታ በሌለችበት ቀብር ምን ይሉታል ልጁ ጉዳዩን ይዞት ከነበረባቸው ሰዋች ጋር ግንኙነት እንዳላት ግልጵ ነው አሳፋሪ ይድፋሽ አቦ
እራስዋ አክስትየው ናት::
አክስትየው ራሷ ናት
እኔ ሲመሰለኝ ልጁን አሳብዳ እህቱን ገላ ያለውን ውርሰ ልትወሰድ ነዉ ያዝ አክሰትየዋን
እረ ጉድ አንድ ቤተስብ ሞተ ብለው ሌላውን ገንዘብ ለመውስድ ነፍስ ማጥፉት አይ ሃገሬ ወንድማችን እንኳን ተገኝልን ስይጣንመልካምን ስራ አይውድም ለዚያውም በራስ እጂግ ያማል እሱንም ብን ብሎ እንዲጠፉላቸው ያረገችው እነዚህን እርኩሶች ለህግ እህቱንም አግተዋት ነው ልሳንሽን ይዝጋው ወንድም ይንሳሽ ወይ ወንድም ያድርቅሽ ተልእኮ አላት ውንድሜ ወደ ስራህ ግባ ፅበል ግቡ አክስትዬው የእጇን ታግኝ ይች አሪዎስ ይሷ ያልሆነን ለሷ አድርጋ እነሱን አጥፍታ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይርዳህ
እህትዬዋን መተት አርጋባት ነው ቤተስብ ሳያቅ ይህን ስራ መስራቷ ፍጠኑ እባካችሁ ይችን ሴት እየገረፉችሁ ታውጣ
Betam tilqi case getimoal gazetegnau berta tekir
መተት አድርጋበት ይሆናል እንዳትፋታት
ወድሜ ጸበልጸበልጸበል
ሴትየዋ ሴራ አለባት ጋዜጠኛውንም የሚያሳድደውን ሰውታቃለችሚስጥርአላትየደበቀችው።
Basmahamm darek akist nat echi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እራስዋ ነች ያገተቻት ንብረት ለመውረስ ብላ አትመኗት
እራሳቸው ናቸው እንዲ ያረጉት::
የምን እሽሩሩነው ይች ሴትዬ
😢😢😢😢ይገርማል የው ነገር
ሰልኩን ፈትሹ
Gazetegnawu nsrochu. Ate. Yaskewu. Yenesun. Meils. Yematreba
ይችቅሌታም እርወይት እየሂድንነው ያርብ ❤እ
ወይ ቤተሰብ እግዞዞዞዞዞ ምን ጉድ ነው እምንሰማው😢😢
አንቻ፣ ነሽ፣ እክስትነኝ፣ ባይ፣ እያስፈራራሽ፣ጠፍቶ፣ እንዲቀር፣ የምታደርገው፣ ምንም ፣ጦስ፣ የለባችው፣
E/R Bitaqi Indi Tadargiyalesh Yetaragamsh
ዉይ፣ጉድ፣፣ጋዜጤኛ፣ቤርታ❤❤❤
Subhanallah 😢😢
ጉድ ጉድ አትዮጵያ ውስጥ ምንግባ
እንዳትለቋት ልጅትዋን አንድ ነገር እንዳታረጋት አደራ ብቻዋን እንዳትተዋት
ራሲዋ ይሆና ልያሳገ ተቻት😢😢😢
አንቺ ካልተናገርሽ በኋላ አደጋ ይደርሳል ተናገሪ እንጂ የምን አባቶች ድብቅ ነው ራስሽ ወይም ብር ደለሉሽ እንዴት
የሆነ ሴራ ኣላት ሴትየዋ።😢😢😢
ይቻንም፣ ትንሽ ፣እህት ፣ሳትጎዳት፣እንክዋን፣ ደረስክላችው፣ ፀበል፣ ሁለቱምይጠመቁ፣ሳጥኑም፣ ተከፍቶ፣ ምንውስጡ፣ እንዳለበት፣ ይታይ፣
የምን ሚዲያ ጋዜጠኛ ነው
ነበልባል ሰሞኑን ጠፍቷል ፈልገው እራሳቹን ጠብቁ መልካም የገና በአል ይሁንላቹ
ኢሄጋዜየጠኛ በጣም
እ ይችኛዋን አክሰት ያዛት ምክንያት አላት ያዟት አይ ይች ሀገር ሰንት ጉድ ነዉ የያዘችው 😢😢 አክሰትዬዋን ያዝ
Good blessed you brother 🙏
የዘንድሮ አክስቶች አይታመኑም። ተው ተው መልስ አይደለም።
Mesery satyo
አክስትዮው አረመኔ ናት😢 አረ ምናይ ነት ዘመነው😮
አኡዙቢላሂ ምን አይነት አረመኔያዊ ስራ ነው ነገሞት የለም እንደ???????? ለሀብት ተብሎ እንደዚህ በወንድም ላይ ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አክስትየዋ ሴረኛ ነች ።እኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲያንሰን ነው 😢😢😢😢 እንደኛ ሰወች ክፋት ቢሆን መሬት ተሰንጥቆ ይዉጠን ነበር እንደ አምላክ ቸርነት እንጂ መረብ መረብ አንተ ጠብቀን
ኢሄ ነገር አልገበኝም ጋይስ
ይችም ከጠላቱ ጋር ተባብራ ይሆናል በሳንቲም ዛሬ ዛሬ ማንን ማመን እንዳለብን ግራ የሚያጋባ ግዜ ነው
ይች ሴትዬ በደንብ ጠይቋት ይች ሴትዬ እንዳትሆን የምታሰፈራራው ገንዘብ ተቀብላ ይሆናል ይች ሴት ጋር አንድ ትልቅ ሚሰጢር አለ
Gedayeh yechi Akeseteh natTetenkeku yechi wonjelegna newe nech Yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢
ጀግና ጋዘጠኛ በርታ ወደነ ንስር አይንና ዱካ ሾው እየተጠጋህ ነው በርታ
😢😢😢😢 ሴትየዋን ያዟት አክስት የዋን
ይቻ፣ ሴት፣ ሌላም፣ ስው፣ ሳትጎዳ፣ አልቆረችም፣ አሁንም፣ አላፈረች፣ አሁንምበህግ፣ ጠለላ፣ ስር ሆና፣ ትቀጣ፣ ለጥቅም፣ ብላ፣ ለቤታችፕው፣ ለሀብት፣ ብላ፣ ያረገችውይመስላል በህግ፣ትቀጣ።
ሴትየዋ የሆነ የጭካኔን ስራ እየሰራች ተረጋጉ ተረጋጉ የምትለው ምንድን ነው ያመቻቹ ደብቃ ምን አይነት ብልግና ነው
ከነዚህ ሰዎች ተጠንቀቅ ጠላት ከሩቅ አይመጣም
በቃ ቤተሰብም ጥላት ሆነ😢😢😢😢
የንስር አይን እንዴት ነው
ማብራራት ይቅርብህአውጣጣት
እግዚአብሔር ሆይይይይይይይእዉነቱን መገነዉ የላዉአምላክ አምላክ አምላክ ሶዉ ሁሉ ወሻተምአቤት አቤት አቤት
ቴዴ ተብዬው ዘገምተኛ ልጅቷ ራሱ ማትረባ ሰው እንዴት ሙሉ ቤተሰቡን አቶ እንዴት ይኖረል ሀዘንስ ቢሆን እንዴት ቤተሰብ አይኖርም
እሷንም አሳብዳ ለቃት ወይም አግታት ነው
እቺሊባናት😢😢😢
ፀበል እባክህ ውሰዳቸው በመተት ነው እንደዚህ
ቤተሰቦቿንም አሳግታቸዋለች እቺ ባለጌ ለውርስ ብለሽ
ሰትየዋ ከበስተጀርባው ሌላሰው ይኖራል
Guud job❤
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭💔💔
በመተት ይሆናል ብን ብሎ እንዲጠፈ ያደረገችው
Menew zendero setu hulu abede ende?? Srnt aynet wenjel new yemiserut yeweshet lekso new yemetalekeew afer yasbelash
ወይኔይሕንጋዜጠኛእደዚሕይሖናልብየአልጠብቅምነበርእባክሕንሑሉምችግርአክስትየዋጋርነውቶሎፀበልውሰደውእሱራሡፈዟልልጁቷእራሱእደትከቤትሳወጣእሷንምፀበልውሰዳት
ሁሉ ነገር ከእሷ ጀርባ ነው ያለው እቤታቸውን ልትወርሳቸው ነው ውሸቷን ነው አትልቀቋት ስታስፈራራው የነበረችውም እሷው ነች
አክሥት፣አጎት ተብዮዎች ምን እየሆኑነው የገዛ ሥጋቸውን የሚጎድት
እምታስፈራራዉ እራሷዋ ናት
እር ምንአይነት ግዜነው ሚኪ በመገኝቱ ማነውደስያለው😢😢
በጋዜጠኛው ዛቻ የሚያረጉት ሌላ ጠላት ሳይሆን ራሳቸው ቤተሰብ ናቸው
ትክክል
ጒበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድሜ
እንዳትለቃት የተደበቀ ነገር አለ
ጀግናነህ አንተጋዜጠኛ ጎበዝነህ ፍሬሐሳቡን ብቻ በመናገር አድናቂህ ነኝ
አክስትየዉ በጣም። ባሌጌ ነዉረነኛ ሰዉ ናት እህትየዉንም። አሳግታ ይሆናል
ጌታ ሆይ እበክህን ከቅርብ ጠለት ጠብቀን አረ ምን አይነት ዘመን ነው የኛ ጀግና በረታልን
እቺን አክስት ተብዬውን አትልቀቁአት ቤተሰብን ሁሉ በትና ለውርስ ነው አበቴም እናቴም የት እንደሉ አለውቅ ስል ነበር አይደል እንዴ ሁሉንም አንድ ነገር አድርገህ ነው
ስልኳን መቀማት ቸክ አርገው
እሷው ነች ጋዜጠኛውንም በአጅተዘዎዎሪ የምታሰፈራራው ❤
ይቺ አክስትዬዋን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ውይ ውይ የሰው ክፋት 😭ፈጣሪ አምላክ ይከተልህ ፀበል ውሰዱት
በጣም የክፋት ጥግ😢
እባክህ እባክህ እባክህ እዳለቃት ይችን እርኩሰ ሴትዮ ለካ ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😢😢😢እባክህ መቀመቅ አሰገባት እዳለቃት እዳለቃት
ጀግና ጀግና ልጆችን አገራችን በማፍራቷ ደስተኞች ነን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ለያዝከው አላማ ሟች ነህ ተባረክ።
ወይ ቤተሰብ እግዞዞዞዞዞ ምን ጉድ ነው እምንሰማው😢😢ዛቻውንም እራስዋ አክስትየው ናት ያቀነባበረችው::
ሴትየዋ ችግር አለባት አትልቀቃት።
አክስትየዋ ነች ልጁን ሰው ቀጥራ እንዲፈራና ለወላጆቹ ብሎ የተሸሸገው ስለዚ አክስትየዋን በደብ አውጣጣት ኢቺን አረመኔ
ውሽትዋ ነው በደንብ መርምራት
እህቲይቱ ፀበል ያስፈልጋታል እደዜይህ የደነዘዘችው
እትየው ተብያት ምን አይነት ሰው ናት ፈዛዛ ቤተሰቦቻችን ሞተዋል ስትል ዝም ብላ ትሰማት ነበር። ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው
ራሷ ነች ያገተቻቸው።
እንዳትለቃት የተደበቀ ነገር አለ😢😢😢
አክስትየዋን በደንብ መርምሯት ጋዜጠኛው
እሱንም፣ ከቤት፣ ብንል ብሎ፣ እንዲጠፋ፣
አድርጋ፣ ይቻንም፣ ልጅ፣ እቤት፣ እንዳታስብ፣
ድንዝ፣ አድርጋ፣ ያስቀመጠቻትና፣ ምን፣ ታድርግ፣አክስትየዋ፣ በህግ፣ ጠለላ፣ ስር ፣
ትቆይና፣ ታወጣታለች፣፣
በቶሎ፣ ፀበል፣ ውስድት፣
መሬትዋ፣ እንችኑ፣ ትዋጥሽ፣ ጨቅካኝ፣ ነሽ፣
ጀግናው እንዳትለቃት ልጆቹን በሆነመተት አስራቸው ይሆናል ልጁንአገር ጥሎብንብሎ እንዲጠፋ ያደረገችው ቤተሰቦቻቸውንም አግታቸው ይሆናል እንዳትለቋት
ወይ ያሰዉ ልጅ ጭከኔ😮😮😮😢😢😢😢
እህት ተብየዋ የማናት ደቆሮ እናት አባት እህቱ በልጃቸው ሀዘን ለምን አልመጡም ልጅቷ በሽተኛ ነች።
በመተት አፍዝዛት ትሆናለች መፍረድ ይከብዳል።አክስት ተብየ እርጉም ናት
አክሥትየዋንያየ ልጂሢገባ ገናሥታይ እጆን ሥታጨበጪብ ዛቻውውም የሡሞተ ማሰባሏም እሧውናት የምትሉ በላይክ
እሳግታቸው ይሆናል ለውርሰብላ እክሰትዪዎናት የፌልም እክተሯ
ታስራ፣ በህግ፣ ካልጠቀታች፣
አሁንም፣ እሱንም፣ እህቱንም፣ ትጎዳቸዋለች፣
እኔ የሚገርመኚ አንድ ሰው ሞተ ሲባል በኢስላም ሬሳው ታጥቦ ተከፍኖ ነው የሚቀበረው ማንም ማጭበርበር አይችልም ምክንያቱም ይታያል ለምን የሚመጣላችሁን ሳጥን አታዬትም ወይስ ይቆለፋል እንደት ያልሞተ ሰው ሞተ ይባላል ጭራሽ በቤተሰብ ሴራ
ፀበል ይፀበል ወንድማችን አሰው የዘመድ ጠላት ከባድ ነው
ለህግ አካል አሳልፋችሁ ስጧት ኢቺን አረመኔ
Ufff betam yasaznal pls wede hgi wsedut 😴😴😴🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻
ፀበል ርጩ ቤቱ በናትህ ሰትየዋ ኤደትቃሳቀሳቀስ አርጋት 😭😭
እሄ ጀግና ጋዜጠኛ በዚህ መልኩ ጠብቄ አላውቅም ከመተት ጋር የተያያዘ ስራ እንዳለ ያስታውቃል ልጁ ትሁት በሙያው አቅም ያለው አስተዋይ መሆኑን ነው የማውቀው
ምን ፡ የሚል ፡ ሚዲያ ፡ የሚሰራው???
እኔ ግን አላውቀብየ ተቸግሬአለሁ ምነበር የይቱብሥሙ ማነው የሚለው
ሲጀመር ልጅታ ደንዝዛለች እናትና አባት እህታ በሌለችበት ቀብር ምን ይሉታል ልጁ ጉዳዩን ይዞት ከነበረባቸው ሰዋች ጋር ግንኙነት እንዳላት ግልጵ ነው አሳፋሪ ይድፋሽ አቦ
እራስዋ አክስትየው ናት::
አክስትየው ራሷ ናት
እኔ ሲመሰለኝ ልጁን አሳብዳ እህቱን ገላ ያለውን ውርሰ ልትወሰድ ነዉ ያዝ አክሰትየዋን
እረ ጉድ አንድ ቤተስብ ሞተ ብለው ሌላውን ገንዘብ ለመውስድ ነፍስ ማጥፉት አይ ሃገሬ ወንድማችን እንኳን ተገኝልን ስይጣንመልካምን ስራ አይውድም ለዚያውም በራስ እጂግ ያማል እሱንም ብን ብሎ እንዲጠፉላቸው ያረገችው እነዚህን እርኩሶች ለህግ እህቱንም አግተዋት ነው ልሳንሽን ይዝጋው ወንድም ይንሳሽ ወይ ወንድም ያድርቅሽ ተልእኮ አላት ውንድሜ ወደ ስራህ ግባ ፅበል ግቡ አክስትዬው የእጇን ታግኝ ይች አሪዎስ ይሷ ያልሆነን ለሷ አድርጋ እነሱን አጥፍታ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይርዳህ
እህትዬዋን መተት አርጋባት ነው ቤተስብ ሳያቅ ይህን ስራ መስራቷ ፍጠኑ እባካችሁ ይችን ሴት እየገረፉችሁ ታውጣ
Betam tilqi case getimoal gazetegnau berta tekir
መተት አድርጋበት ይሆናል እንዳትፋታት
ወድሜ ጸበልጸበልጸበል
ሴትየዋ ሴራ አለባት ጋዜጠኛውንም የሚያሳድደውን ሰውታቃለችሚስጥርአላትየደበቀችው።
Basmahamm darek akist nat echi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እራስዋ ነች ያገተቻት ንብረት ለመውረስ ብላ አትመኗት
እራሳቸው ናቸው እንዲ ያረጉት::
የምን እሽሩሩነው ይች ሴትዬ
😢😢😢😢ይገርማል የው ነገር
ሰልኩን ፈትሹ
Gazetegnawu nsrochu. Ate. Yaskewu. Yenesun. Meils. Yematreba
ይችቅሌታም እርወይት እየሂድንነው ያርብ ❤እ
ወይ ቤተሰብ እግዞዞዞዞዞ ምን ጉድ ነው እምንሰማው😢😢
አንቻ፣ ነሽ፣ እክስትነኝ፣ ባይ፣ እያስፈራራሽ፣
ጠፍቶ፣ እንዲቀር፣ የምታደርገው፣ ምንም ፣ጦስ፣ የለባችው፣
E/R Bitaqi Indi Tadargiyalesh Yetaragamsh
ዉይ፣ጉድ፣፣ጋዜጤኛ፣ቤርታ❤❤❤
Subhanallah 😢😢
ጉድ ጉድ አትዮጵያ ውስጥ ምንግባ
እንዳትለቋት ልጅትዋን አንድ ነገር እንዳታረጋት አደራ ብቻዋን እንዳትተዋት
ራሲዋ ይሆና ልያሳገ ተቻት😢😢😢
አንቺ ካልተናገርሽ በኋላ አደጋ ይደርሳል ተናገሪ እንጂ የምን አባቶች ድብቅ ነው ራስሽ ወይም ብር ደለሉሽ እንዴት
የሆነ ሴራ ኣላት ሴትየዋ።😢😢😢
ይቻንም፣ ትንሽ ፣እህት ፣ሳትጎዳት፣
እንክዋን፣ ደረስክላችው፣ ፀበል፣ ሁለቱም
ይጠመቁ፣ሳጥኑም፣ ተከፍቶ፣ ምንውስጡ፣
እንዳለበት፣ ይታይ፣
የምን ሚዲያ ጋዜጠኛ ነው
ነበልባል ሰሞኑን ጠፍቷል ፈልገው እራሳቹን ጠብቁ መልካም የገና በአል ይሁንላቹ
ኢሄጋዜየጠኛ በጣም
እ ይችኛዋን አክሰት ያዛት ምክንያት አላት ያዟት አይ ይች ሀገር ሰንት ጉድ ነዉ የያዘችው 😢😢 አክሰትዬዋን ያዝ
Good blessed you brother 🙏
የዘንድሮ አክስቶች አይታመኑም። ተው ተው መልስ አይደለም።
Mesery satyo
አክስትዮው አረመኔ ናት😢 አረ ምናይ ነት ዘመነው😮
አኡዙቢላሂ ምን አይነት አረመኔያዊ ስራ ነው ነገሞት የለም እንደ???????? ለሀብት ተብሎ እንደዚህ በወንድም ላይ ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አክስትየዋ ሴረኛ ነች ።እኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲያንሰን ነው 😢😢😢😢 እንደኛ ሰወች ክፋት ቢሆን መሬት ተሰንጥቆ ይዉጠን ነበር እንደ አምላክ ቸርነት እንጂ መረብ መረብ አንተ ጠብቀን
ኢሄ ነገር አልገበኝም ጋይስ
ይችም ከጠላቱ ጋር ተባብራ ይሆናል በሳንቲም ዛሬ ዛሬ ማንን ማመን እንዳለብን ግራ የሚያጋባ ግዜ ነው
ይች ሴትዬ በደንብ ጠይቋት ይች ሴትዬ እንዳትሆን የምታሰፈራራው ገንዘብ ተቀብላ ይሆናል ይች ሴት ጋር አንድ ትልቅ ሚሰጢር አለ
Gedayeh yechi Akeseteh nat
Tetenkeku yechi wonjelegna newe nech Yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢
ጀግና ጋዘጠኛ በርታ ወደነ ንስር አይንና ዱካ ሾው እየተጠጋህ ነው በርታ
😢😢😢😢 ሴትየዋን ያዟት አክስት የዋን
ይቻ፣ ሴት፣ ሌላም፣ ስው፣ ሳትጎዳ፣
አልቆረችም፣ አሁንም፣ አላፈረች፣ አሁንም
በህግ፣ ጠለላ፣ ስር ሆና፣ ትቀጣ፣ ለጥቅም፣ ብላ፣ ለቤታችፕው፣ ለሀብት፣ ብላ፣ ያረገችው
ይመስላል በህግ፣ትቀጣ።
ሴትየዋ የሆነ የጭካኔን ስራ እየሰራች ተረጋጉ ተረጋጉ የምትለው ምንድን ነው ያመቻቹ ደብቃ ምን አይነት ብልግና ነው
ከነዚህ ሰዎች ተጠንቀቅ ጠላት ከሩቅ አይመጣም
በቃ ቤተሰብም ጥላት ሆነ😢😢😢😢
የንስር አይን እንዴት ነው
ማብራራት ይቅርብህአውጣጣት
እግዚአብሔር ሆይይይይይይይ
እዉነቱን መገነዉ የላዉ
አምላክ አምላክ አምላክ
ሶዉ ሁሉ ወሻተም
አቤት አቤት አቤት
ቴዴ ተብዬው ዘገምተኛ ልጅቷ ራሱ ማትረባ ሰው እንዴት ሙሉ ቤተሰቡን አቶ እንዴት ይኖረል ሀዘንስ ቢሆን እንዴት ቤተሰብ አይኖርም
እሷንም አሳብዳ ለቃት ወይም አግታት ነው
እቺሊባናት😢😢😢
ፀበል እባክህ ውሰዳቸው በመተት ነው እንደዚህ
ቤተሰቦቿንም አሳግታቸዋለች እቺ ባለጌ ለውርስ ብለሽ
ሰትየዋ ከበስተጀርባው ሌላሰው ይኖራል
Guud job❤
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭💔💔
በመተት ይሆናል ብን ብሎ እንዲጠፈ ያደረገችው
Menew zendero setu hulu abede ende?? Srnt aynet wenjel new yemiserut yeweshet lekso new yemetalekeew afer yasbelash
ወይኔይሕንጋዜጠኛእደዚሕይሖናልብየአልጠብቅምነበር
እባክሕንሑሉምችግርአክስትየዋጋርነው
ቶሎፀበልውሰደውእሱራሡፈዟል
ልጁቷእራሱእደትከቤትሳወጣእሷንምፀበልውሰዳት
ሁሉ ነገር ከእሷ ጀርባ ነው ያለው እቤታቸውን ልትወርሳቸው ነው ውሸቷን ነው አትልቀቋት ስታስፈራራው የነበረችውም እሷው ነች
አክሥት፣አጎት ተብዮዎች ምን እየሆኑነው የገዛ ሥጋቸውን የሚጎድት
እምታስፈራራዉ እራሷዋ ናት