የታመመውን ባሏን ቤት አስቀምጣ ከሌላ ወንድ ጋር ተያዘች😭😭😱| /ዱካ ሾው/duka show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 303

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 3 วันที่ผ่านมา +35

    ጋዜጤኛው መቀየር አለብሽ የሆነ ተብታባ ነገር ነው እባክሽ ህትዮ ለጉዳይሽ ዘላለም ጋዜጤኛው ጥሪው እሱ ይጨርስልሽ 🎉❤🎉

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ብሎብሎ እናስታርቃቸው ይላልዴ

    • @Blivxrnn
      @Blivxrnn 3 วันที่ผ่านมา

      yessssss

    • @vipmb6020
      @vipmb6020 2 วันที่ผ่านมา

      Yessss

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 3 วันที่ผ่านมา +13

    ጋዜጠኛው እኒህን ልጆች ታደጋቸው ይችን ሰይጣን ለህግ አቅርባት❤❤❤❤

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 3 วันที่ผ่านมา +7

    ጋዜጠኛው ወንድሜ ስታወራ አትተባተብ እሽ ርጋ ብለህ ጠንክር❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 วันที่ผ่านมา +11

    ይቺ መርዝ የሆንች ሴትዮ መጣች 😢😢😢 ባለጌ 😢😢😢 ንብረታቸው አስመልስላቸው ጀግናው ❤❤❤😢 ከፈጣሪ ታገኛዋለህ እሽ 😢😢

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 3 วันที่ผ่านมา +7

    ይችን አንገቶን ይዞ ወደ እስር ቤት እናታቸውን የገደለች እድ ነች ስለዚህ ጠንካራ ጋዘጤኛ አይደለህም ብዙ ትምህርት ጥንካሬ ያስፈልጋል

  • @SiedeSiede
    @SiedeSiede 3 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ መረጃውን አበላሽተኽዋል ለሚችሉት ጋዜጣኞች አሳልፍና ስጣቸው አተ አትችልም

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 3 วันที่ผ่านมา +16

    ሰዉየዉ ምንድነው የምትለው ካልቻክ ዉጣ ንግግር አትችልም 😢

    • @BettiBetty
      @BettiBetty 3 วันที่ผ่านมา

      Ljitu Lel Midiya Mehed Alebat Llju Bzu Ykerewal Yehone Dida Neger

  • @Aminat725
    @Aminat725 3 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ ወንድማችን

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
    @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ 3 วันที่ผ่านมา +9

    ፀበል ውሰደው ንብረቱ ሙሉ በሙሉ አስመልስሉት አደራ 😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 3 วันที่ผ่านมา +3

    ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ጭካኔ በዛ ሀገራችን

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 3 วันที่ผ่านมา +9

    እደ ንስር አይን ጎበዝ ሆነህ ንብረቱን አስመልስለት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 วันที่ผ่านมา +11

    ይችን ገዳይ ንብረቱን አስመልስለት አንዳንድ አሪዎስ አንተ ግን መረር ብለህ ብለህ የናቱን ንብሩት መድሃኒቱን ምን አደረስከው ያ በቂ ነው ወደ እስር ቤት መግባት ምን ማለት ነው አትረዳትም ጀምረህ ጨርስ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 วันที่ผ่านมา +5

    አረ የምን ማስታረቅ ነወ የምታወራዉ ከግዲ ወድምሽን እስኪሻለዉ አችጋ ይሁን ሲሻለዉ መብቱን ያከብራል አለበለዝያ ምንም አትጠራጠር ትለዋለች እስዋ የምትፈልገዉ ሀብቱን ብቻ ነወ

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 3 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን ያህል ከበደለችዉና ፖራላይዝ አድርጋ ልትገለዉ ከምትፈልግ መሰሪ ሴት ጋር ታረቁ ተስማሙ ማለትህ በጣም የሚያምና ተገቢ አይደለም። ዋናው አላማዋ ቤተሰቡን አጥፍታ ንብረቱን ጠቅላላ ለመውረስ ፈልጋለች። እናትየዋንም የገደለች በእርግጠኝነት እሷ ነች። ይችን እርጉም በአስቸኳይ ወደ ፖሊስ በመውሰድ በህግ መጨረስና ለወንጀሏ ተጋቢ ቅጣትዋን ማግኘትና ንብረቱን ማስመለስ ተገቢ ነው።

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye 3 วันที่ผ่านมา +2

    ከለሎች ተማሪ እባክህ ወንድም ይሄ የሰዉ ህይወት ነዉ መለማመጃ አታድርገዉ 😢😢

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 3 วันที่ผ่านมา +3

    ካለየህ አታምንም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አዋርዳ እንደ ዉሻ አባራሀለች ምንም የማይገባህ ነህ ጉዳዩን ለሌሎቹ ተዉላቸዉ እባክህ

  • @SannayitKibret
    @SannayitKibret 3 วันที่ผ่านมา +4

    ምንአይነት ጋዜጠኛ ነው ያመጣሺው መናገር እንዃን የማይችል ፈዛዛ ፍጥረት እቦውጣ

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 3 วันที่ผ่านมา +4

    መረጃ ሳትይዝ ከጎረቤት እንኳ እህቱን እርዳት

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 3 วันที่ผ่านมา +10

    መረጃ አያያዝ ላይ በጣም ችግር አለብህ 😂😂😂በድብቅ ካሜራ ብትጠቀሚ ቢሆን በቀላሉ ታገኝ ነበር።
    ጤነኛ አይደለህም ለልጅቷ መልስላት ስራውን

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጋዜጠኛዉ ለምድንነዉ ስታወራ የምትተባተበዉ ነቃ ብለህ አዉራ ደሞ እርቅ ምናምን ትላለህ እዴ እድትገለዉ ፈልገህ ነዉ እዴት ነዉ የምታስበዉ ከቻልክ ንብረቱን አስመልስለት 😢

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ስራ ቀይር ይህ ስራ ጠንካራ የአእምሮ ችሎታን የሚጠይቅ ነው

  • @umhibatube
    @umhibatube 3 วันที่ผ่านมา +3

    አቦ እርቅ አትበል መጀመራ እሡ ይሻለው እሡን እንጂ እሥዋ እንደዚህ ያደረገቹ ከመገደል አይተናነሥም

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 วันที่ผ่านมา +6

    የነስር አይና ዘሌ ጠፉሳ በሰላም ነው ወገን

    • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
      @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 3 วันที่ผ่านมา

      እረፍት ያርጉ እንጂ ድካም ላይ ነበሩ

    • @SoliyanEliyas-j8w
      @SoliyanEliyas-j8w 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም አሳብ ሆኖብኛል

    • @Eshetugy
      @Eshetugy 2 วันที่ผ่านมา

      አረ አልጠፉም፣ ስላልተከታተልክ ነው እንጂ እንዳውም ከነ surprise ጋር ነው በትናንትናው እለት የተከሰቱት፤

  • @tetr4232
    @tetr4232 3 วันที่ผ่านมา +3

    ንብረቱን አስመልስለት አደራራ

  • @ኣገሬኣገሬ
    @ኣገሬኣገሬ 3 วันที่ผ่านมา +1

    መታረቅ የለባቼውም የምትሉ በላይክ

  • @tamirudhabsu7322
    @tamirudhabsu7322 3 วันที่ผ่านมา +2

    አጠያየቅህ ሁሉ ፣ ከአነጋገሪ ጀምሮ ጥበብ የጎደለው ስለሆነ ሥልጠናና የሌሎች እንደ ዱካ ሾዉ የማወጣጣት ሥራ የሚችሉ ሰዎች ድጋፍና እርዳታ ያስፈልጋሃል😮

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዘላለም ናስር አይን ጅግና ጠፍ ለመሆን ይሆን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እህቴ ምንድን ወንድምሽን ደርሰሽለታል እግዚአብሔር ክፉ ደረጃ ሳይደርስለታል ጨርሶ ይማርልሽ ንብረቱን ግን የእናትሽ ንብረት ነው ቀጥታ በአፍንጫ በፍርድ ቤት አቁመሻት አራት አለሽ ይዘሽ ትኖሪያለሽ እንኳን ብቻ አልገደለችው

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 3 วันที่ผ่านมา +1

    ንብረታቸውን አስመልስ እላት አተደሞ ጂል ቆፍጠን በል

  • @AlvidaCloet-on3tx
    @AlvidaCloet-on3tx 3 วันที่ผ่านมา +1

    ገዜጠኛ እች ሴት ነፍሴ ግደይ ናት እንዴት እነስተርቅ ትለሌ ንብረቱን አስመልሰችሁ የርሱን ህይወት ይኑር ሁሌተኛ ከሄደ ይሞተል ትገለሌች

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነው ምትንተባተበው እባክህ ለዘላለም ስጠውና ወደ ዘብጥያ ትውረድ

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛውን ቀይሪው ከርፈፍነው ኢጪ ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፀበል ዉሰዱት

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጋዚጠኛው እራሱ ምን እያልክ ነው በመቤቴ እረቅ አላልም ጀምራዋለቻ ትጨርሰው ብለህ ነው እምታስታርቃቸው ከቻልክ ንብረቱን አስመልስለት መልልሳቹህ ካስገባቹሁት ትገለዋለቺ ከረዳህው እርዳው ከዝቺ ሲትዮ አስወጣው እዴ

  • @SannayitKibret
    @SannayitKibret 3 วันที่ผ่านมา +1

    እባክሺ ይሄሠው አይጠቅምሺም

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልታስገድለው ለውደ እርቅ. እርቅ የምትለው እልቅ ንብረቱን አስመልስላቸው

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 วันที่ผ่านมา +1

    የነስር አይን እና ዘላለም የት ጠፋ ?ይችን ሴት አገትዋን ይዘህ ከነማስረጃ አስረክባት ይች አረመኔ

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 3 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢😢😢😢 አረ ስትሰው አለ

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምንማለት ነው በእርቅ ታሞ ተኝቶ በላይላዩ የምትማግጥበት ሴት ብናስታርቃቸው ማለት ምን ማለት ነው እህትየው ታስታምመው ሲድን የራሱ ሂወት ይመሰርታል በቃ ዕድሜ ይስጠው ብቻ ማስታረቅ ፍትህ አይደለም

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሀ ሁሉ በደል ያደረሰችበት እናስታርቃቸው ማለት ምን ማለት ነው???

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 วันที่ผ่านมา +1

    አተ እርቅ አትበል በሒወት መቆየቱ ቆጨህ እዴ በጌታ ስም ዋዘኛ ነህ ጌታን

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 3 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት ጋዜጠኛ እርቅ ይላል ሌላ ነገር ልታርገው ነው ዎዎዎዎ ለነበልባል ጋዜጠኛ አገኝው

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 3 วันที่ผ่านมา +1

    የጋዜጠኛው የአእርቅ ሀሳብ ያናድዳል ። የተከፈለው ይመስላል ።

  • @JermenKahsay-p8d
    @JermenKahsay-p8d 3 วันที่ผ่านมา +1

    የምን መታረቅ ነው የምታዎራው እባክህ

  • @AdemGobeze-g5p
    @AdemGobeze-g5p 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከዝች ጋ ማስታረቅ ማለት ስለዳነ ግደይው ማለት ነው

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m 3 วันที่ผ่านมา +3

    የአላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፊዶስ
    @ፊዶስ 3 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንስ ማነው ሚታመነው ያረቢ 💔😭

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 วันที่ผ่านมา +3

    አንተ ልጅ ግን የምን መታረቅ ነው የምታውራው ሞኝ እንድትገለው ነው እሳ የፈለገችው ለንብረቱ ነው አንተ ብቃት ያንሳሃል ሌላ ጋዝጠኛ ቀይሪ እህቴ ይሄ ዝም ብሎ ነው 😢😢😢

  • @meserettigabu9921
    @meserettigabu9921 3 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ባክህ ጋዜጠኛ የማትችል ከሆነ አትስራ ምክንያቱም ሰውዬውን ከዚ በላይ ምን ታድገው ?

  • @TamenchKitaw
    @TamenchKitaw 3 วันที่ผ่านมา +1

    አእሷነች እንዴ የቖጠረችህ እንዲሞት ትፈልጋለህ

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 2 วันที่ผ่านมา

    ይህን ጋዜጠኛ የሚወድ❤❤❤❤❤

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድ ማችን ፀበል ውሰዱት

  • @vgvc6v708
    @vgvc6v708 3 วันที่ผ่านมา +2

    ስታወራ እራሱ ወሬ አታቅም

  • @mebrateful
    @mebrateful 3 วันที่ผ่านมา +1

    Mn tntefatefaleh erk erk eyalk? Wondochin ebetua eyegotetouch yemtmeta sew ytareku yemtlew. Atnzaza, negerochin Bashiru manager ylmedbh.

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ማለት ነው ስለ ንብረቱ የበተሰብ ጉዳይ አይገባኝም እንደ ሁሉ ጋዜጠኛ የሚያርገው አስመልስላትለት

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኞው ማውጣጣትም አልቻልክም የምን ማስማማት ነው የልጆቹ ንብረት ይመለስላቸው የምን ማስማማት ነው !!!

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 3 วันที่ผ่านมา +1

    የምን እርቅ ነዉ እዛዉ ትጨርሰዉ እንዴ ከቻልክ እህቱን ተባበራት ንብረቱ ኣስመልስለት እሱም ወደ ጸበል ይሄድ።

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 3 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ ካሜራ ለምን አላስቀምጥክም

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 3 วันที่ผ่านมา +1

    Medanit argabet endet lastsrik tilaleh betam yemitanadidd gazetega neh chirash litasgedilew minew yihe sira bikeribih

  • @AlemAlemal-wr3sr
    @AlemAlemal-wr3sr 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሙትቻአጣራከጎረቤት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 วันที่ผ่านมา +1

    እርቅ እረ ትሬኒግ ውስድ አታፍርም ባለቤቱ ስትል

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጋዜጠኛው ጎበዝ አይደለም

  • @AlemAlemal-wr3sr
    @AlemAlemal-wr3sr 3 วันที่ผ่านมา +2

    አትችልምለሌላጋዘጤኛአገንኛት

  • @yosephgeberwold4633
    @yosephgeberwold4633 3 วันที่ผ่านมา +1

    እሕቱንም በአንድ በኩል እየጠረጠርካት ነዉ ጠርጥር ግዜዉ መጥፎ ነዉ

  • @Eshetugy
    @Eshetugy 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው ፦ በጣም ባልና ሚስት አስታርቃለሁ ብለህ አትሳሳት፣ ሚስትየዋ ሲበዛ በጣም ጨካኝ ነች፤
    ይልቅስ አስተማማኝ መረጃና ማስረጃ ለማግኘት ከመጀመሪያው ድብቅ ካሜራ ማስቀመጥ ነበረብህ፣ ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራምና በቀጣይ አቀራረብህን ለማስተካከል ከታዋቂ ባለሙያዎች ልምድ ብታገኝ ጥሩ ነው፤
    መንተባተቡ ግን ብትቀንስ!!!

  • @AlemneshDesta-k1m
    @AlemneshDesta-k1m 2 วันที่ผ่านมา +1

    እህቱ ነገረሀላቸ

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ግን በሰው ህይወት ትቀልዳለህ ደግሞ በዱካሾው ስም መስራትህ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ጋዜጠነኛ በትክክል አስብ ሲጀመር ያልሆነ መድሃኒት እየሰጠችው እያወክ እንዴት ነው ይታረቁ የምትለው ለምን አልሞተም ካልሆነ እህቱ ጋ ይቀመጥ ከቻልክ ንብረቱን አስመልስለት

  • @abiduamakelew-pg2yb
    @abiduamakelew-pg2yb 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ብለህ ታሰማማለህ

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 3 วันที่ผ่านมา

    Yamihal endy gazetegaw inditigedilew nwe endy yitareku yemitilew????? Ire litadgedilew mwe endy wiy akateliken

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ እቤታቸዉ ከመግባትህ በፊት ካሜራ አስቀምጠህ ማስረጃ መሰብሰብ ነበረብህ እና ደሞ ባልየዉን እዛ ቤት እዳታስገባዉ የምንለወ በምክንያት ነዉ እሱ በህይወት እያለ በላዩ ላይ ወንድ የምታመጣ ሴት እርቅ አያስፈልግሙ

  • @GenetFissha-o3i
    @GenetFissha-o3i 3 วันที่ผ่านมา +2

    በል አንተ በደንብ ሰልጠና ይጎለሀል እሺ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 วันที่ผ่านมา

    በድብቅ ካሜራ መረጃ ያዝ ቅድሚያ ተወሬው በፊት

  • @asterkebede9886
    @asterkebede9886 3 วันที่ผ่านมา

    Mine ayenet atyayqe new letgoch new wayes legochiche yemetrdaw?

  • @citycity1587
    @citycity1587 วันที่ผ่านมา

    ቪቪዲዮዉን እንዳጠፋልሽ እዉነቱን ንገሪኝና ላጥፋልሽ ከትላንት ብዙ መረጃ ታገኝ ነበር

  • @Mohammedyimer-gg3bx
    @Mohammedyimer-gg3bx 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህት አይዞሺ

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 2 วันที่ผ่านมา

    እህት ጋዜጠኛ ቀይሪ ንብረታችሁን አስመልሺ
    ጋዜጠኛ ዘላለምን አናግሪው

  • @nejatyassin4250
    @nejatyassin4250 2 วันที่ผ่านมา

    የሰውን ምስጢር አትዘርግፉ የሚወራ ነገር ብዙ አለ ።

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 3 วันที่ผ่านมา +3

    የማትፈርድ ከሆነ ስራህም አቁም

  • @AlmstayMashecai-e5b
    @AlmstayMashecai-e5b 2 วันที่ผ่านมา

    Un Profesional

  • @AmhaAbamecha
    @AmhaAbamecha วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ እስዋን አየወገን ክ ነህ ከአሁን በህዋላ እንዴት ብለው አብሮ ይኖራል ያደረገችው ድርጅት የምያኑዋንራቸው ነውን ባትጨቀጭቃት መልካም ነክ ግን ትተባተባለህ

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 3 วันที่ผ่านมา +1

    Min maleth nwe ye min irk nwe Sebel wisedew weyne yeneser ayin bihon mistu isir bet tigeba neber

  • @eriloveyou2699
    @eriloveyou2699 3 วันที่ผ่านมา

    Men honeh now gen gazetengaw dess allkeygem lemendnow yemtastrqchu?😢😢😢😢😢😢

  • @genetestifanos4474
    @genetestifanos4474 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንተጋዜጠኛ፣ምንነካኽእሷናትየላከችህ፣በትከክል፣ስራየፈራኽ፣ትመስላለሕ፣ይሕጋዜጠኛችግር፣አለበት፣ሌላ፣ጋዜጠኛ፣ቀይሬእህት፣ተጠንቀቂ፣

  • @radiatmessfin6712
    @radiatmessfin6712 3 วันที่ผ่านมา

    ታማለህ

  • @loveispowerfull5204
    @loveispowerfull5204 3 วันที่ผ่านมา

    ቀበጧ ታስታውሻለሽ ሶፊን የመታሺው ጥፊ እንደዛ በጥፊ አቃጥለሽ አስወጪው አይችልም ንግግር ገገማ ያለበለዚህያ መቃጠል የለብኝም ንግግሩን በሰማሁት

  • @mesihmesihin
    @mesihmesihin 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mn nekah dehna lj alneberkm ende
    mn maletk new tgdelw melsek wedihiwetu ltametat chrash??????

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላምክ ይብዛ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 2 วันที่ผ่านมา

    ከብትየሁነ ጋዜጠኝ ቱምንድነውየሚወራውምንምአይቺልምአፋይያዛልመቸምድራማነውእንጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @UOCCAA
    @UOCCAA 2 วันที่ผ่านมา

    ገዘጤኘ ልጅቷ ዬምተለት መሰመት አለበተ እንጅ ወደ ምሰትዮ እንደይ መለሰ

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 3 วันที่ผ่านมา

    Wedeza erkus mistu/ balbetu kemeleskew tegedelowalech bemdhanit for sure please wed mistu endatewesdew tegelowalech

  • @GebrehiwetTesfay
    @GebrehiwetTesfay 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን እያለ ነው የሄ እናቴ ገድላታለች እያለችህ እሱም ልትገድሎነው ነበር እያለችህ እናስታርቃቸው አልቻልክበትም ወዳጄ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 วันที่ผ่านมา

    Lemen zem beleh tewetaleh,??

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ የራሱ ሂወት ይመስርት ነው የምለው ሰው ከዲያብሎስ ጋር አይታረቅም ከቻልክ ፍትህ አምጣለት አጉል የዋህ አትሁን

  • @AmhaAbamecha
    @AmhaAbamecha วันที่ผ่านมา

    እባክህን ንግግርህን አትደጋግም አትነዛነዝ ችሎታ ያስፈልጋል

  • @Mohammedyimer-gg3bx
    @Mohammedyimer-gg3bx 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚኪ ጎጆ ነበር ነበር ይህን ወንጀል ፈልፍሎ ማውጣት የሚችለው ይሄ

  • @tirhasabraham7869
    @tirhasabraham7869 3 วันที่ผ่านมา

    Mn aynet gazetegna new ayegedelechu mastarek ylal kalchalk agihn ansa lemiserut stachew ltasgedlewu newu yefelegh medhanit keyra ayalkh ltgedlew felgeh newu ark yemtlewu

  • @ThfvfFhefd
    @ThfvfFhefd 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምን ማስታረቅ ነው ምታወራው ነገሮችን አስታውል

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው ቆፍጠን ብለህ ንብረታቸውን አስመልስላቸው

  • @Mohammedyimer-gg3bx
    @Mohammedyimer-gg3bx 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው መጀመሪያ ካሜራ መግጠም ነበረበት መረጃ ለማግኘት ፈጠን ማለት ነበረበት መረጃ የማግኛ ቻንሱን አሳልፎታል ልጂቱ ( እህቱ) ግምቱዋ ልክ ይመስለኛል