ሚኪን ያሳገተው ጋዜጠኛው ነውጀግናው ትርታ ሚዲያ እውነቱን ደረሰበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @tirtamedia1
    @tirtamedia1  4 วันที่ผ่านมา +664

    ሚኪን ባሳገቱት ሰዎች ሀክ የተደረገውን ጎጆ ቲዩብ በኛ ቁጥጥር ስር አውለነዋል ። እመኑኝ ሚኪን በዚህ አንድ ቀን ውስጥ እናገኘዋለን

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 4 วันที่ผ่านมา +279

    የንስር አይን መገኘቱን ስንደሰት የሚኪ ነገር ደሞ ጭንቀት ሆነብን ፈጣሪ ምንም ሳያስነካው ያስገኝው ወንድማችን 🤲🤲🤲

    • @Aminat725
      @Aminat725 4 วันที่ผ่านมา +3

      እፍፍፍፎፍ ነበልባልም ጠፍቷል

    • @meskerembiro
      @meskerembiro 4 วันที่ผ่านมา +3

      እንደዚህ አይነት የቤተሰብ ጅብ አይቻልም ምን አይነት ነው ሆዳም ልጁ ሊበሉት የወራለሁ ትላለች መኖሪያ ሰጥተሽ እንደ ላይ ቢደርስ ምን ተወኝ ነበር አንቺ ልጅ ቢሆንስ

    • @meskerembiro
      @meskerembiro 4 วันที่ผ่านมา +2

      ፍቺ ሴትየዋ ወንድማዋ በደምበጠሩ ወንድማገዳ ትሆናለች

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 4 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

    • @AlmazGobze
      @AlmazGobze 3 วันที่ผ่านมา

      @@Aminat725 አሆ 🔥ነበልባልም ጠፍቶዋል ያ ጠንቋይ ሰውዬ ምን አርጎት ይሆን ፈርቻለው

  • @HabtamuTsegaye-yc9db
    @HabtamuTsegaye-yc9db 4 วันที่ผ่านมา +176

    ተሙ እናመሰግናለን!! ሚኪን አደራ!!

  • @tru1614
    @tru1614 วันที่ผ่านมา +6

    ተሙ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ከፍ በል

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 3 วันที่ผ่านมา +17

    የተመሰገነ የሚኪ ደም መለሰ እውነተኛ ወንድም ነህ።❤❤❤❤❤❤ተባረክ በጣም በጣም አናድደውኝ. ነበር። እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ❤❤❤❤❤

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 4 วันที่ผ่านมา +220

    ሚኪን አምጡልን ተጨንቀናል 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ajaybakedir2527
      @ajaybakedir2527 3 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @mezanbahta6306
      @mezanbahta6306 3 วันที่ผ่านมา +1

      ተመስገን ወንድሜ ልክ ሚኪ የተገኘ ነው የመሰለኝ አንተ በመየዝህ ኩዙ የሚኩ ደስ ብሎኘል ደስ ይበልህ ወንድሜ ቅር ብሎኝ ነበር የሚኪ ነገር ስትተወው ለኻ አላስጠጋም ስላሉህ ነው እኛ መቸ አወቅን ይገርማል ፈጣሪ ምስክሪ ነው በሚኪ አልቅሻለሁ አሁን ግን ደስታየ ወደር የለውም ልክ ሚኪ የተገኘ ነው የመሰለን ደም ይገኘል ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 วันที่ผ่านมา +157

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው አባባል ትክክል ነው 😢😢😢❤

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 3 วันที่ผ่านมา +5

      አይገርምም በጣምያሳዝናል😢😢😢😢

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 3 วันที่ผ่านมา +2

      @Zahra-የናትዋልጅ በጣም ይሄ አስመሳይ

    • @SenoSusu
      @SenoSusu 3 วันที่ผ่านมา +4

      100%100

    • @Altaye61388
      @Altaye61388 3 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም እኮ ገርሞኝ ነበር አንተ ሥራ የበዛብህ መስሎኝ እነዚህ ያልታወቁ ሰዎች ጎጆ ቱዩብ ብለው ሲያቀርቡ በጣም ያሳዝናል

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 3 วันที่ผ่านมา

      @Altaye61388 በጣም

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 4 วันที่ผ่านมา +65

    እኔም ጠርጥሬ ነበር አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ከሀዲ ነህ ተመስገን ወንድማችን በርታ አላህ ያግዝህ

  • @tahgasdemoz6886
    @tahgasdemoz6886 3 วันที่ผ่านมา +11

    ምኪ እደ የንስር ኣይን ይግበረልካ ትርግታ ኣምላክ ይሓግዝካ

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu 3 วันที่ผ่านมา +3

    ተሙ እኛ ይህን ሁሉ አላወቅንም ነበር በጣም አዝነንብህ ነበር ከፍለጋው ሥትጠፍ በርታ ለሚኪ ለማግኝትፍጠኑ እባካቹ

  • @TGt5c
    @TGt5c 4 วันที่ผ่านมา +122

    ተሜ ዛሬ ገና ሚኪ ወንድም አገኛ ተስፋ ቆርጨ ነበር መስኪን መኪዬ የኔትንሹ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ተሜ የወንድምህን በቀል ተወጣለት የኛ ጀግና!!

    • @SaraGamachu-w1g
      @SaraGamachu-w1g 3 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 3 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኛ በድዋ ካተጋነን ወድማችን ሚኪ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @زومرامحمد
    @زومرامحمد 4 วันที่ผ่านมา +122

    ዝም ስትል ጨንቆን ነበር እናመሰግናለን

    • @BerkaDemassa-m2e
      @BerkaDemassa-m2e 4 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😳😳😳😳

  • @BnB-n4r
    @BnB-n4r 3 วันที่ผ่านมา +62

    ተመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሚከን ስለረዳኸው በጣም ደስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየሚ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየሚ 3 วันที่ผ่านมา +9

    ተባረክ ተሙ በእውነት እኔ የነቃሁት ድራሜ ነው ቢዬ ያሰብኩት ጠንቋይ እሸቴ ያሉ ለታ ነው ጥርጣሬ ያደረብኝ
    የአንተ አለመኖር ደግሞ በጣም ግራ አጋብቶን ነበር ተሙ እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልህ በርታ አንተ ይዘህው ቢሆን እስካሁን የሚኪ አድራሻ ተገኝቶ ነበር እንደ ቀልድ15 ቀን ሆነው እኮ

  • @KidstAbera-l9v
    @KidstAbera-l9v วันที่ผ่านมา +3

    የእኛ እንቁ ጀግናችን ተመስገን ቃል የለኝም ላአንቴ በምን ቃል ልግለፅህ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ሰው በጠፋ ግዘ ሰው ሁነ ስለተገኘህ እጅግ በጣም አደቃሀለሁ ሚኪዬ እ/ር ብቻ ይሁንህ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 4 วันที่ผ่านมา +54

    ድሮም ከሚኪ አባት ጋር ሁኖ አያየዙን ሳየው አላማረኝም ነበር ሚኪዬ አንተ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ለንስር አይን የደረሰ አምላክ ላንተም ይድረስልህ ወንድማችን 😢😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 วันที่ผ่านมา +3

      በትክክል።የሚኪ አባት ብቻ ሲማቱ፣ሲጨነቁ፣ሲጠይቁ።እሱ ዝም ይል ነበር ለካ ራሱ ነው ያደረገው አውሬዎች ናቸው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 3 วันที่ผ่านมา

      Ameeeennnnn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 3 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@askualaregawi2963ይገርማል በዚህ ዘመን ማንም ሰው አይተመንም 😢😢😢😢😢😢😢😢 ከዚህ በፍትህ የንስር አይኑንም አሰልፎ የሰጡት ከሜረ ማኑና ሠረተኛዋ ነበሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 วันที่ผ่านมา

      @@bafanamemehiru6442 በትክክል በሰራተኞውና፣በካሜራማኑ ነበር ያሳዝናል ማን ይታመና ግን ፈጣሪ ታማኝ ሰው ይስጠን፣ይስጣቸው

  • @Fatuma-i5o
    @Fatuma-i5o 4 วันที่ผ่านมา +25

    ወላሂ ተሰምቶኝ ነበር በክፉ ቀን ከጓደኛው ጋር መሆነው ወይስ ሌላ ስራ መስራት እያልኩ እንኳን አሁንም መጣህ ፍጠን ወንድማችን የሚኪን ጉዳይ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 3 วันที่ผ่านมา +47

    ትንሹ ጀግና ሚኪ በሰላም እንዲገኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተሜ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተሙ ጠፉህ እኔ እኮ እዉነት መስሎኛ አባትየዉንም ተመልካቹንም የሸወዱን ተሙ እንዳትለቃቸው ሚኪ እዴት እደናፈቀን ቸሪወሬ ያሰማን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሚኪ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢የንስር አይን በመገኘቱ ደስስስ ብሎኝ።አሁን ያንተ እያስጨነቀኝ ነው የኔ ባርቹ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 4 วันที่ผ่านมา +26

    ጅግና ጋዜጠኛ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ሚኪን አምጡልን ተጨንቀናል😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 4 วันที่ผ่านมา +43

    ጅግና ጋዜጠኛ በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ ሚኪዬ ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሁል ጊዜ የምትጠራው አምላክ ይጠብቅህ አይዞህ ወንድሜ አዘኔታ ውስጥ ነን ያለነው

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 4 วันที่ผ่านมา +59

    ወንድሜ የኢትዮጵያ ልጅ የጀግና ልጅ ተሙ ኑሪልን🎉🎉🎉🎉🎉
    ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤
    ስብዕና የጎደለው ጋዜጠኛ ተብየው በጎጆ ዩቱብ ስቀልድ የነበረው ዛሬ ዕድሜ ለተመስገን በሕግ ቁጥጥር ስር ስላደረክ ከልብ እናመሰግናለን።
    ከናይሮቢ

  • @mehrtesfamicheal318
    @mehrtesfamicheal318 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ተምዬ ኣይዞህ ተባረክልን ብዙ ኣዝነብህ ነበርኩኝ በሚኪ ምክንያት ምን ሆኖ ነው የሚኪ ነገር ሽላ ያልከው ሞስሎኝ ነበረ ኣሁን ግን ኣስደስተህኛል ተምዬ ኣይዞህ ቀጥልበት ጀግናው ለሚኪ ካለበት መቃብር ቆፍረህ ኣምጣልን እባክህ እባክህ ተምዬ ራስህም ጠብቅ ቆራጡ

  • @lenssaameya6917
    @lenssaameya6917 3 วันที่ผ่านมา +6

    ተሜ you are the best እውነትም ጠላት ከሩቅ አይመጣም ከወንድም ጎን በመቆምህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🥰

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 4 วันที่ผ่านมา +21

    ጀግናችን ተባረክ እደዝህ ነዉ እነዝህ ሌቦች ባለጌ ወች አንተ ብትዘዉ ንሮ እስካሁን አይቆይም ነበር ተባብረዉ ነዉ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 4 วันที่ผ่านมา +28

    እግዚኦ ሁላችንንም ወዳጅ መስሎ ጥላትን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Abdurehmanabdi-f7h
    @Abdurehmanabdi-f7h 4 วันที่ผ่านมา +26

    ተሙ ስትጠፋ በጣም አዝኘ ነበር እንኳን በሰለላም መጣህ እባክህን ሚኪን አግኝልን

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ሚኪ በጣም ያዛዝናል በጣም ደግ ነው ሚኪዬ የእኔ ጀግና ተመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወይኔወይወት አለ ግን

  • @David-q3q4n
    @David-q3q4n 3 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ ተቀይሜህ እኮ ነበር ለምን ዝም አለ ብዬ ይህ ምስኪን ልጅ ምን አረገ ሚኪዬ ወይኔ እግዚአብሔር ይጠብቀው ደንነቱ አሳስቦኛል

  • @RussomSium-f9i
    @RussomSium-f9i 4 วันที่ผ่านมา +19

    አረ ባክህ ዘልየ ጅግና ዕድመና ጠና ይስጥህ ፈጣሪ እንደ ዓይን ንስር ያርግልህ

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 4 วันที่ผ่านมา +10

    ዘመንህ ይባረክ ተወዳጅ ጀግና ወንድማችን በርታልን የምስኪኖች ወዳጅ እነኝህን ጊንጦች ዋጋቸውን አሰጣቸው አምላክ ይጠብቅህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 4 วันที่ผ่านมา +32

    ወይ ተአምር እንዳልጎዳ ብዬ ጠላቴን ሸሸሁኝ ባላሰብኩት መንገድ ወዳጂ ገደለኝ በርታ ተሙ ወንድማችን ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይቅደም ይሔ አስመሳይ እንኳንም የሚኪን አባት አልገደለው እዛ ጫካ ውስጥ መተማመን ከበደ ሰው ብር ካየ አሳልፎ ይሰጣል ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይርደው ከእነዚህ መስር ስውች እግዚአብሔር ይስርኔን ዘመድ መስሎ ከውሀለ ስውን የምውጉት ተሜ በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥክ

  • @TamiertBabuso-b1p
    @TamiertBabuso-b1p 3 วันที่ผ่านมา +3

    ተሜ አለህ ይጫማርልህ አለህ የግዝህ ሚክዬንም አለህ በለበት ይጠብቀው ሁለችሁም ዱአ አሪጉለት

  • @hzhjsjssvzdjjsjjsjs
    @hzhjsjssvzdjjsjjsjs 3 วันที่ผ่านมา +23

    ወንድማችን እግዚአቢሄር ይርዳህ ስለምክያስ ወንድማችን እባክህን የት እንደገባ ድረስለት እባክህን በርታ ከእግዚአቢሄር ጋራ❤❤❤

  • @eleniminamibata9544
    @eleniminamibata9544 4 วันที่ผ่านมา +31

    ሚኪ እግዚአብሔር በሰላም ያምጣልን አሜን ።

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 4 วันที่ผ่านมา +13

    የኛ ጀግና መጠገባገባበሉ ❤አላህይጠብቅህ❤ወንድሜዋ❤ሚኪንምአላህዋ❤አተውጠብቀው❤ዘላለም ወንድሜዋ አላህካተጋርይሁንያርብ

  • @senaytassfaw6152
    @senaytassfaw6152 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናው ተሙ እንተ ከመጣህ ሚኪ ይገኞል። ሀቀኞ ነህ። እኛም አውሮፖ ሆነን ሱባኤ ይዘናል። አንንተ እውነተኛ የሚኪ ወንድም ነህ። እስካሁን ስትጠፋ አዝነን ነበር። እንኳን አስረዳኽን ምክንያትን ። ኑርልን።

  • @seryat-n6r
    @seryat-n6r 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናዉ በርታአ ሚኪ ባለህበት አላህ ይጠብቅ 😢😢😢😢😢 የስራቹኡ ይስጣቹ እባቦች

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 4 วันที่ผ่านมา +49

    ጅግናዉ እንደኔ የሚወድ👍🥰

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Habtam-n2n
    @Habtam-n2n 3 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚብር ይጠብቅህ ሚኪየገብርኤል በክንፉ ጋረድዉ ተሜ እግዚብር ይሰጠህ

  • @mimihailu8709
    @mimihailu8709 3 วันที่ผ่านมา +13

    ይሀዉ እኔ እኮ ብዬ ነበር። ድራማ እየሰሩብን እንደፎነ። እንዃን መጣህልን። ተባረክ።

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 3 วันที่ผ่านมา +5

    😢😢😢😢 ያሣዝናል በጣም እውነት ጋዜጠኛው ነገሩን ሢያንዛዛው ጠርጥሬ ነበር ጌታን ተሜ በጌቴ ይህን ልጅ አድኑት እባካችሁ ወይ ዱካ ሾ ዘላለምን ጣልቃ አሥገባው ይህን ትንሽየ ልጅ ለእናቱ አድኑት የህዝብ ልጅ ነው ይህ አይገባውም ነበር ጎበዝ በዙሪያችሁ ያለውን ሠው አትመኑ ሠው አውሬ ሆኑዋል

  • @AassddAassdf-w8l
    @AassddAassdf-w8l 3 วันที่ผ่านมา +4

    እደዉ አተ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ ሚኪ ብቻ ተገቶ ለማየት ያብቃን ያረብ

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 4 วันที่ผ่านมา +25

    ተሜ ሚኪን በቅርብ ቀን አምጣልን እነዚህ
    ሌቦች የታሰሩምንም ቢሆን የቀጣፊ ሴራመገለጫው አንድ ቀን ነው ይድፋህ እርሱም እናት አለው ሚኪያሰ ለተጎዱ ደራሽ
    ጀግና ነው ፈጣሪ በሰላም ይመልሰው🙏🙏

  • @HaymanotTesfaye-p4h
    @HaymanotTesfaye-p4h 4 วันที่ผ่านมา +24

    ወይ ጉድ በሰማም ምን አይነት ሰው ነዉ የእጂን ሰጠው ወይ ሚኪ እመቤቴ ካለከበት ትጠብቅህ የእውነት አምላክ ይጠቅህ ሚኪ

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 4 วันที่ผ่านมา +13

    ወይ ስዉ ለስዉሞት አነስ
    ዉ አስመሳይ፡መዳህኔአለም፡ይፍርድባችሁ❤❤❤❤

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተሙ በሚኬ ጉዳይ በመግባትህ በጣም ተደስቻለሁ አላህ በሰላም ያገናኝህ ሚኪ ጋር አላህ ይጠብቃችሁ ያርብብብ እኔ የገርመኝ ይባስ ብሎ ጋዜጠኛው ከሀዴ

  • @senaitteklay59
    @senaitteklay59 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናይ ባሃቒ ጅግና ኢለኻ ከማኻ የብዛሃዮም የንስር አይን እንቓ ሃጎሰካ አብ ሃቂ ምስራህ አምላክ ዝፈት።❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @rahelalemayehu9993
    @rahelalemayehu9993 4 วันที่ผ่านมา +9

    ያለ አንተ የሚሆን አይደለም የኛ ጀግና ተሜ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 4 วันที่ผ่านมา +18

    ተሙ እናመሰግናለን ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 4 วันที่ผ่านมา

      እጁን. ይባርከው

  • @Tawahido7627
    @Tawahido7627 4 วันที่ผ่านมา +7

    የኛ ትሁት ታሙ እግዚአብሔር ይባርክህ ሚኪ በቅርቡ እንደምናገኝ ተስፋ እናደርጋለን!❤
    አቤት ጓደኛ😢😢😢

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር በቃ አሁን ይገኛል tamu ተባረክ አሁንም እስከመጨረሻ አትተማቸው እነሱን በህግ መጠየቅ አለባቸው ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ይጨክናል ጌታ ይፍረዳችሁ😢😢😢😢 እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አይቼም ሰምቼ አላውቅም ጌታ ሆይ ሚኪን አንተ ጠብቅ

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ተሙ ጀግነቸነ ዘረከ ይባረክ ሚኪ ገናአ ሁን አደተገኘነወ የተሰመኘ ወይኔ ማነው አሚታመነው 😭😭😭እውነት ይዘገያልጂ ተደብቆ አይቀረም ሚኪዬ እስከዛም ባለክበት አለህ ይጠብቅክ ተሙ ይቺሴት በጣም መሰሪ ሳትናት እባክ ከነ ባልደረቦች እራሳቹ እየጠበቃቹ ጋዜጠኛው ግን ቢሰቀለ አዴትትት ደስ ይለኝነበር ሰው ባረገወ እደዚ በቁሙ ያስቀብረው

  • @kiyakiya8209
    @kiyakiya8209 4 วันที่ผ่านมา +25

    ተሙ በለው በጌታ ይሄንን ቤተሰብ በታተኑት ጠበቅ አድርገህ ያዝልን ለሌላ ጋዜጠኛ አሳልፈህ አትስጥ ድራማውን እንዲጨርሱ አድርግ ልምምጥ አይወዱም እንደ ዘሌ ኃይል ጨምረህ ፈልግልን 🙏🙏🙏😭😭😭😭ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @K111-t6f
    @K111-t6f 3 วันที่ผ่านมา +8

    ተሜ አላህ ጤና ይሰጥህ በጣም ነበረ ያዘንኩት ሰለ ሜኪ ጉዳይ አላህ ይጠብቀክ

  • @muluyfredew1597
    @muluyfredew1597 3 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ ተቃጠልን ምን ጉድ ናቸው ገንዘብ አይምሯቸውን የደፈነው አንተን ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ወንድማችን ሚኪን ፈጣሪ በሰላም ከእናቱ ጋ ያገናኘው

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 3 วันที่ผ่านมา +6

    እንዴት እንዳስደሰትከኝ አንበሳዩ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እውነት ትፈዛለች እንጂ አትጠፍም ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባረክ እኔ በዛኛው ጽፈለክ ነበር አየህ አላየህም አላውቅም ብቻ እና እግዚአብሔር ይባረክ እና እንዴት ነው ጉዳይ በጣም ያሳዝን ልጅ ነው እውነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እነዚህ ዋጋ ማግኘት አለባቸው

  • @zweplm543
    @zweplm543 4 วันที่ผ่านมา +11

    እራሴን ጠብቂ በናታቸው ራሱን ጠብቂ ተመስገን makna 😢 የኛ ጀግኖች ባርቶ❤ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሆን ❤️❤️💪🏿

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 4 วันที่ผ่านมา +23

    ተረታ ሚዲያ ዱካ ሾዉ የንሥረ አይን ሚዲያ አለ ማድነቅ በጣም ከባድ ነዉ ዉይ ፈጣሪ በደሙ ይሸፈናቹሁ❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 4 วันที่ผ่านมา +28

    ተሜ በጣም አሳዝኖኝ ነበር ሚኪ ጋዜጠኛ እሚባለው ምኑም ደስ አላለኝ ነበር ማወጣጣቱ እራሱ ለይምሰል ነበር

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 วันที่ผ่านมา +4

    ምን አይነት ነዉ ኪሜራማኑ ዉሺ ነህ ሀይዋን እደት እሚኪሊይ እደህ ተሰራለህ ወደሚችን ሚኪ በለህበት አላህ ይጠብቀህ እደ ነስየር አይን እደገኚ ብርታ ተሙ 😢😢😢

  • @SelamAdafre-s6x
    @SelamAdafre-s6x วันที่ผ่านมา

    በርታልን ጀግናችን ሚኪዬ ባለህበት ቅዱሥ መደሀንያለም ከአተጋ ይሁን ፀሎት እያረጋችሁ ለጀግናው ወድማችን

  • @nigistehagos9330
    @nigistehagos9330 3 วันที่ผ่านมา +6

    እግዙኡ ሰንት አይነት አሰመሰያአለ በመደሐኔአለም ምን አይነት ጉዱች ናቸዉ የሜኪን አባት እዛ ጫከ ወሰደው ገለዋቸዉ ቢሁንሰ ጉደ እኩነው ተሜ ወንደማችን በርታ እራሰህን ጠብቅ እነዜህን ኩለልኩሌ ዘብጥያ

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 4 วันที่ผ่านมา +8

    ጅግና ወንድማችን እንኩዋን በደህና መጣህ 🙏🏿አንበሳ ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቅዉ 🙏🏿🥺🥺

  • @meklit4262
    @meklit4262 4 วันที่ผ่านมา +10

    ተሙዬ ዝም ስትል በጣም ጨንቆኝ ነበር ተሙዬ የኔ ጀግና❤❤
    አሁን ሚኪን የምናየው ቀን ነው የናፈቀኝ😢
    ደግሞ ጨራሽ ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ በውስጥ እየሰራ

  • @hawatarkaso-cu2uv
    @hawatarkaso-cu2uv 3 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግናነህ ወላሂ 🥰🥰🥰

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተሙየ ጀግናችን ለሚኪ እውነት ወንድምህ ነው መወለድ ቋንቋ ነው የተባለው እውነት ነው አይዞህ በርታ ተመስገንየ

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 4 วันที่ผ่านมา +13

    ሱባሃናላህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሰን ወይኔ ሚኪየ በገዛ ካሜራ ማኑ መከዳት በአላህ😢😢😢😢 እናመሰግናለን ወዲሜ

  • @MaeregWubneh-i2d
    @MaeregWubneh-i2d 4 วันที่ผ่านมา +8

    ጋዜጠኛ ተብየዉ አነጋገሩ ምኑም አልጣመኝ ነበር ተሙዬ እርዳዉ ወድማችነን❤❤

  • @DubaiRak-by7gz
    @DubaiRak-by7gz 4 วันที่ผ่านมา +13

    ወይይይይይኔ ተጫወቱበት ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 3 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ጋዜጠኛ አላሀ ይጠብቅህ በሰዉ ህይወት እየተጫወታችሁበት ማፈሪያዎች።

  • @מנדרהברו-ע1ז
    @מנדרהברו-ע1ז 3 วันที่ผ่านมา +4

    ወዬ አግዘይበሔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eleniminamibata9544
    @eleniminamibata9544 4 วันที่ผ่านมา +9

    እንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ሚድያ ላይ መስራት የለበትም ነብሰ ገዳይ ለትዬብ ማመልከት ነው ።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 4 วันที่ผ่านมา +12

    ወይኔ ጌታ ሆይ ሰው ማመን ትችያለው ሚኪ የእኛ የህዋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ትርታ እግዚአብሔር ይስጥ 🙌🏿

  • @سارهخبشيه
    @سارهخبشيه 4 วันที่ผ่านมา +6

    ተመስገንየ በጣም እናመሰግናለን ዶሞ እንደምታገኘው ተስፋ ኣለኝ❤❤❤

  • @sabatesfai749
    @sabatesfai749 3 วันที่ผ่านมา +6

    Mikiye Teme💐🙏🏾🙏🏾🙏🏾Dereslih🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @destata7749
    @destata7749 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላክ እዉነቱን
    ይፈርዳል

  • @citycity1587
    @citycity1587 4 วันที่ผ่านมา +5

    ተሙ የኔ ጀግና በርታ በደስታ አስፈንድቀን ወንድማችንም ንፁህ ዓየር ይተንፍስ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 วันที่ผ่านมา +13

    ❤❤❤❤❤❤ያረቢ ምንም ሳይሆን እንዲገኝ አላህን እየለመንኩ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @ማሪያምአደኩሉ
    @ማሪያምአደኩሉ 4 วันที่ผ่านมา +8

    ቶሚየ እግዜብሔር ይጠብቀህ ውለታህ መድሂናአለም ይክፈልህ 💒🙏
    ሚኪ በጣም ናፍቆኛል 😢 እመ ብርሃን ትጠብቀህ

  • @alemtsehaydemissew7673
    @alemtsehaydemissew7673 3 วันที่ผ่านมา +22

    ተሜ በሚኪ ጉዳይ ላይ እጅህን ስላስገባህ በጣሞ እናመሰግናለን እባክህ ፍጠን ሚኪ ሳይጐዳ ድረስለት ቤተሰቡንም ትተህ አንተ ብቻፍጠን እኛም ተመልካቾች በፀሎት እናግዛለን።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj วันที่ผ่านมา +1

    ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን አይስው ማንን እንመን አተጅግና እርስህንጠብቅ አላህ ይጠብቀን አላህ ይጥብቃችሁ

  • @AL-ry9kw
    @AL-ry9kw 4 วันที่ผ่านมา +10

    የሚኪ ነገር ጨንቆኝ ነበር ተመስገን አንተ ስለያዝከው ደስ ብሎኛል አሁን ተስፋይ ጨመረ በጣም ጨንቆኝ ነበር ምናቸውም አላማረኝም ነበር እግዚአብሔር ይርዳቹህ

  • @2016ここチャンネル
    @2016ここチャンネル 4 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ሚኪን ለማግኘት ያብቃችሁ ትረታ የሰንቱን እነባ ያበስክ የአኢትዬዸያ ቅርስ ነህ ።

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 3 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግናው ተሙየ ይቅናህ ተባረክልኝ ሚኪየን አደራ😢😢 ተባረክልን ጨቆን ነበር ዝም ስትል😢

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 3 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ሚኪዬ እግዚአብሔርን በጣም የስዝነል ተሙዬ እናመሰግናለን ድምፅችን ስለ ስመ ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤❤

  • @Sambal-j6q
    @Sambal-j6q 2 วันที่ผ่านมา

    ተሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባሪክህ።ሚክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቀዉ😢😢😢

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 4 วันที่ผ่านมา +15

    አዉ ተሙ የሚኪን አንተ ተከተታለዉ ሚኪ በለሀበት አለህ የጠብቅ😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 4 วันที่ผ่านมา +13

    ሚኪ እንደነ ዘልሸና ነሰር ጎበዝ ልጅ ነው እባካችሁ ቶሎ ድርሱለት፣

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega 4 วันที่ผ่านมา +6

    ይሄን ልምጥምጥ እኔም አላማርኝም ነበር በጣም ነው የሚያመዉ ወይኔ እፍፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይበቀልህ ተሙ እግዚአብሔር ይስጥህ ውንድማች አደጋ ዉስጥ ገድል ዉስጥ ከተቱት😂😂😂😂

  • @WagayeKebede-m1z
    @WagayeKebede-m1z 3 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን በርታ እየተጠነቀክ እነዚ ሌቦች የእጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ።

  • @freweinikinfe958
    @freweinikinfe958 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትርታ ሚድያ አንበሳ ነህ እንደ ዘልኣለም መጨረሻው ያሳምርልህ ጌታ ይርዳህ።

  • @alesabete7801
    @alesabete7801 4 วันที่ผ่านมา +4

    ተሙ ወንድሜ ጀግና ነህ አደራ እንዳትለቃቸው ይህ አሥመሣይ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 วันที่ผ่านมา +12

    እረ ተሜ ሚኪን እንደምን ብላችሁ ፈልገት ባአላህ 😢😢😢 የኔ የዋህ አላህ ያስገኝህ ያረብ. በነስር አይን በሱም ስንጨነቅ ከረምን አልሃመዱሊላህ የነስር አይን ተገኘ ኢሻአላህ ሚኪንም በቅርብ ይገኛል 😢😢😢❤❤

  • @tilahunyimam4812
    @tilahunyimam4812 4 วันที่ผ่านมา +7

    ተሜ ለወንድማችን ደርሰህለታል እግ/ር ይርዳህ ። ሰዎቹ ድራማ ሲሰሩብን ነበር የከረሙት።

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 3 วันที่ผ่านมา

    እሰይ አተከያሥከው ነገሩን እደሚገኝተሥፋአለን ተሜተባርክ ሚኪየፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ሰው ? እውነት እንዲጠፋ የተንቀሳቀሱበት ሴራ እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ተመስገን በርታ እነዚህ በረቀቀ ሁኔታ ራሳቸውንም ሆነ ህዝብ ያጭበረበሩት ወንጀለኞች ለህግ አሳልፎ መስጠት
    ተሙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ