የ15ወሯ እርጉዝ በተደረገባት ጥንቆላ የሚገኘው ገንዘብ ከሽፏል!! | ጠንቋዮን አሯሯጠው!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 110

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 วันที่ผ่านมา +48

    የዚህን ታሪክ መጨረሻ ለመስማት በጉጉት ነበር እየጠበኩ የነበረዉ

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p วันที่ผ่านมา +5

    ባጣም ጫቆኝ ነበር ኡኳን ዳስ አላቹ ጅግናዎች ሺህ አማት ኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 วันที่ผ่านมา +33

    አይይይይ ጠንቋይ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ ያራቢ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 วันที่ผ่านมา +14

    ንጉስየ የዚች ሴት ነገር ጨንቆኛ ነበር ጀግነዉ በርታልን ትችላለህ በጣም ደስይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 วันที่ผ่านมา +3

    አልሃምዱሊላህ አሏህን ብቻ ነው ማማን ተወከል አላላህ ንጉሥ ጀግና ነህ አሏህ ይጠብቅህ❤❤

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 2 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ !!!
    እነዚህ የሴይጣን ልጆች ለገንዘብ ብለው ይህን አይነት የአረመኔ ስራ መስራት ዘራቸውን ማጥፋት ነው !!!

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 วันที่ผ่านมา +9

    ስለ ሁሉ ነገርእግዚአብሔር ይመስገን እነዚህ ጠንቋዮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 วันที่ผ่านมา +6

    እነዚህ ጠንቃዮች ከምድር ላይ እልም ያድርጋችሁ 😢😢😢😢 የስንቱን ሰው ሂወት አበላሻችሁ 😢😢😢❤

  • @hikma5251
    @hikma5251 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሰይ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲☝️☝️

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሏህ ጠብቀን ከእንደዚህ አይነት የአውሪ ተግባር ከእንሰሳ በታች የሆነ እውሪዎች አሏህ ያጥፋቸው ሰው እንደት በዚህ ደርጃ ይወድቃል ለብር ብለው ያሳዝናል አሏህ ይጠብቀን እንኳንም እህትህ ዳነችልህ ደስ ብሎናል ኢቶፂያ ውስጥ ግን እንዚህ ጠቋይ ተብየዎች መርሸን ነው ያለባቸው መቸም ተስርው እርማት የሚል ስም አይቀየሩም እነዚህ በሰው ሂዎት የሚነግዱ

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደሰ አላቸው ።
    በእምነት የፀና ምነም ጊዜ እውነትን ያገኛል ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ወንድምጠንቋይ ምን ስልጣን አለው እንኳን አዋረዳችሁት የሃገር ነቀርሳን መንቀል በእህትህ ብዙ ነፍሳትን አድነሃል 🙏

  • @selamtekle8778
    @selamtekle8778 2 วันที่ผ่านมา +2

    መተት ነው የወጣው, ጠንቋዮ በእግዚአብሔር እጅ እንዲታሰር በአባቶች ጸሎት እንዲያዝ ስለተደረገ እንደ, ጠንቋይ መያዝ በጣም መንፈሳዊ ብርታት ያስፈልጋል

  • @seadahassen-n9r
    @seadahassen-n9r 2 วันที่ผ่านมา +3

    ውይ ተገላገለች አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላህ ወንድሟ ጀግና ነህ ንጉስም እናመሰግናለን የጠንቋይ መጨረሻ ይህ ነው መዋረድ መክሰር ነው

  • @LomiTesema-f5k
    @LomiTesema-f5k วันที่ผ่านมา +1

    አብነት ጀግና ነህ ሄዋን ታድላለች የአንተ እህት በመሆኗ ንጉስ ሚዲያ የዘመኔ ጀግኖች ናችሁ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 วันที่ผ่านมา +7

    በስመአብ እሄንን ነገር ሲጠብቅ ነበሬ እስይ እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ደስ የምል ነው

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 2 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ በጥያሴቄ ሳስጨንቀው የነበረው መልሴ ዛሬ አገኘውት አይምሮዬ ሰላም አቶ ነበር አላህምዱሊላህ ወላሂ ደስታዬ ወደር የለውም

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል፣፣አላሀ፣ለዝህ፣ነዉቁጣዉን፣ያሜጣቢን፣😢😢😢😢

  • @mdet8849
    @mdet8849 2 วันที่ผ่านมา +6

    ገሊላ ምን ደርሰች ተመርመርች ንጉስ አሳውቀን❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱታ ጌታዬ ሆይ 🙄🙄🙄🙄🙄
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @semret859
    @semret859 2 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግና ወንድም ተባረክ🎉

  • @UaeKfn-p4n
    @UaeKfn-p4n 2 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እልልልልልልልልልእንኳንም በሰላም ትፈታች ተባረኩ ወንድምየውንም ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ

  • @hedasamare3701
    @hedasamare3701 วันที่ผ่านมา +1

    ኤረ እሰይ እኔም ተመልሳ ህንድ መሄድ እንደሌለባት ተረድቼ ነበር እንኮን እግዚአብሔር ረዳት።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ውዳችንንንንንን 👍👍👍👍 እንኳን ደረስክላት ወይኔ ስንጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 2 วันที่ผ่านมา +1

    Gazetegnaw Sewedeh eko betam yeteregagah ❤❤❤❤❤❤

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ወንድም ነህ እንኳን ም ፈጣሪ አተረፈሽ እህቴ

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 วันที่ผ่านมา +4

    WENEDEME MEKETA NEWE 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @citycity1587
    @citycity1587 2 วันที่ผ่านมา +4

    እሰይይይይይይይ በርቱልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኖች ዋዉ ደስ ይላል እዉነት ነዉ ጠቆይ ለራሱም አያቅም ሚባለዉ እዉነት ነዉ ያስታዉቃል እኮ ልጅማ አይደለም በስላሴ ስም አቤቶ አድነኝ ዊ ሰዉነቴ ነዘረኝ እኮ አቤት

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 2 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ በስት ግዜው መጣህ ጀግናችን

  • @AemanHussein
    @AemanHussein 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 2 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ ወንድሞቼ ጀግኖች ናችሁ አለማችን እንደናንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጋታል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetiyaissa7009
    @fetiyaissa7009 2 วันที่ผ่านมา +1

    Alhamdulillah Alhamdulillah Allahu Akber

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 วันที่ผ่านมา +1

    መጨረሻውን ስላሳወከን እናመሠግናለን ነበልባል እባክህ አትጥፋብን አታስጨንቁን

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን እግዚያብሄር ፈታት አንተም መልካም ወንድም ነህ

  • @ባባ
    @ባባ 2 วันที่ผ่านมา +13

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ ጨቆኝነበር የኔናት እኳንተገላገልሽ እህቴ የሠውሂወትየምታበላሹ ሠወች መቸም አይለፍላችሁ ያረብ😢

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ወንድም እምነትህን ያጽናልህ

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 2 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልል እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃት

  • @AyuGemeda-m6x
    @AyuGemeda-m6x 2 วันที่ผ่านมา +2

    Maqaa yeses Yaa waaramuu Afurii xiqolas

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሄዋን እንኳን ደስ አለሽ አሁንም በእምነትሽ በርቺ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ

  • @Dari2024-v9d
    @Dari2024-v9d 2 วันที่ผ่านมา +1

    misakin eheata egabera yimasagana❤❤

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርም ነው ከሀብት ጀርባ ምን እንዳለ አሥቡት እንግድህ እኔ የሚገርመኝ በምድር ላይ ሥት አመት ነው የምንቆየው በዚህ ልክ ለሀብት ተብሎ ለገንዘብ ተብሎ የዚህን ያክል ርቀት መሄድ ያሣዝናል በጣም

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 วันที่ผ่านมา +1

    አልሐምዲላህ እሰይ 😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤እሰይ እልልልልል እንኳን በሰላም ተመልሳችሁ መጣችሁ እኔ ለአብነት በጣም ፈርቼ ነበር ህንድ ወስደው ይጎዱታል ብዬ ነበር ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ንጉስ ሚዲያ ያሉበትን ስላሳየህን እድሜህ ይርዘም

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይማራት መጨረሻውን ያሳምረው ይማራት ❤❤❤

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 2 วันที่ผ่านมา +1

    Uffff betam des ylal Eigzaaebihr ytebk 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻🤲🤲🤲

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን አምላኬ እህታችን እንኳንም ሰላምሽ ተመለሰ ፣ ❤🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናዉ🎉🎉

  • @umumunibah3155
    @umumunibah3155 2 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ ያረብ🎉

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ጠንቋይ እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋቸው አሁንማ እየባሰበት ነው

  • @GodWilling-i1z
    @GodWilling-i1z 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጅግና መጣ 🎉🎉🎉🎉bum

  • @Ganatkonjetito
    @Ganatkonjetito 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታእኒኮነሪደሸእህቴ😊😊😊😊😊😊

  • @WeynshetTarekegne
    @WeynshetTarekegne 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ወድም ያለዉ ኩራትነዉ

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጉጉት ነበር እየጠበኩ የነበረው😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @UoHu-mt4sb
    @UoHu-mt4sb 2 วันที่ผ่านมา +7

    አደኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @KedistTeshame
    @KedistTeshame 2 วันที่ผ่านมา +2

    Galataa rabbiii❤❤❤❤❤

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሟ እማ ከልቡ ወንድም ነው ወላሂ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 2 วันที่ผ่านมา +1

    You can do it !!!
    waiting/protect for yourself & we need you !!

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ วันที่ผ่านมา

    😂😂😂አስፈሳሀል 😂😂😂ያስቀዝኑሀል 😂😂አሉኝ አለ😂😂😂በርታ ንጉስ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ሳስባት ነበረ አልሃምዱሊላህ😢

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 2 วันที่ผ่านมา +6

    እስክይ እንስማውምን ሆኖ ይሆን መጨርሻውን ማየት ነፍቆኘ ነበር

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ልጅ ሰላም ነህ እንኩዋን ደህና መጣህ ነበልባል ሚድያ ጠፋብን በሰላም ነው?

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 2 วันที่ผ่านมา +1

    መጨረሸዉን,እጠበኩናር,እህተችን,አከነ,እግዚሐብሔርረደሺ

  • @JdhKdf
    @JdhKdf 2 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @messir1119
    @messir1119 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🤲🤲🤲

  • @-tube2930
    @-tube2930 2 วันที่ผ่านมา +1

    Yezichin ehet tarik ewnet betam eyasebkuwat neber neguseyee egzabiher edme yestik be semay be mider ereft agegn

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 วันที่ผ่านมา +2

    ንጉሥየ እራሥክን ጠብቅ

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher ymesgen abinet ye ehtihin ye hewanin hiwet ke nigus midya gar mechereshaw elibat silagegne des bilonal enezih ye kifat tig meseri sewochin ke agerachin yatfalin

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ነዉ

  • @Halima18685
    @Halima18685 วันที่ผ่านมา

    አላህ አህቴ❤❤❤

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 2 วันที่ผ่านมา +1

    Jagina wandeme new yalashe

  • @Astertadesse-u8v
    @Astertadesse-u8v 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድም መከታየ ወድምነት❤❤❤❤

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc วันที่ผ่านมา

    Dhugaa dhumaa maatii kana dhagahuuf baayeen yaada,e bagaa waqaayyoo isiin gargaare obbooleesa keenya waqaayyoon wantii hin dandaa,amne hin jiru biyyaa keenya keessa waqaayyoo hojii seexana yaa basuu jagna keenya nugus media jabaadhu 🙏🥰🥰

  • @sosojed416
    @sosojed416 2 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሸበላውነኝ-ነ4ቐ
    @ሸበላውነኝ-ነ4ቐ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus วันที่ผ่านมา

    ዉይ ደሰ ይላል

  • @weseneThilahun
    @weseneThilahun 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳ በሰላም ተገላግለሽ ለገንዘብ በልሽ አታድርጊ

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 2 วันที่ผ่านมา +1

    Next bring her & we need to see her please 😢😢😢😢😢 alhamdulillah 😢

  • @emmanuel57
    @emmanuel57 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አጊዜው መሐራ ክርስቶስ ሌላ ምን ይባላል

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 2 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን
    መፍተሄ አገኛችሁ

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan 2 วันที่ผ่านมา

    ከእግዚያቤር ያሎነ ይበተናል አውንም ይበተን ካፍታም ጀርባ ሁሉ ነገር አለ ንጉስ ጎበዝ

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 วันที่ผ่านมา

    እየጠበቅን,ነበር,ንጉስ❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ከባድ ነዉ ይሄ ጥቁሎ ከቅድስት ሀገር ያጥፋልን ጠቆይ ለራሱ አያቅም ሚባለዉ ይሄ ነዉ በሴጣን በኩል የመጣ ሀብት ቢቀርስ ለመቼ ጊዜያችን ነዉ እንዲ ሀጥያት ዉስጥ ምንገባዉ ብቻ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቀሲስሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል የይቱብ ቻናል እዩ በእምነታቹ በርቹ ጀግና የሄዋን ወድም ድምፅህ ብቻ ይበቃል በዛ ላይ ወንዳወንድ ጋርድ ነዉ ሞያ አሞልቶ ነዉ የሰጠህ በእምነትህ በርታ ጀግና ገጠመኝ ስማ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህብዙ ነገር ትጠቀማለህ እህትህም አሰማት በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ትሂድ

  • @MaryamMaryam-k7i
    @MaryamMaryam-k7i 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @lubabapinsard596
    @lubabapinsard596 2 วันที่ผ่านมา +1

    Betame dese yelale ekwane dese alacheu

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 2 วันที่ผ่านมา +4

    ከአፍሪካ ባለሀብቶች ጀርባ በጥቆላ ያግበሰበሱት ሀብት ነዉ

    • @Eagle106come
      @Eagle106come 2 วันที่ผ่านมา

      አውሮፓውያን የነጮችም ጭምር በጥንቆላ የበለፀጉ ናቸው። በፍሪሜሶን ኢሉሚናቲ 666ነው።

  • @FyGu-y1d
    @FyGu-y1d 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🙏

  • @biniammc1514
    @biniammc1514 2 วันที่ผ่านมา +1

    Etiopia hagere ayidelem kome moche irasu indalayi ina indali regiti temegneu 💔😢

  • @1122አምየን
    @1122አምየን 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯

  • @NitsuhNitsuh
    @NitsuhNitsuh 2 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa วันที่ผ่านมา

    የጠንቋይ የደብተራ የመሪጌታ መፈልፈያ ኦርቶ ነች😂😂😂😂

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው ተባርክ ይህሠይጣን ዳብሎሥ

  • @NegusseMesttawot
    @NegusseMesttawot วันที่ผ่านมา

    Asayen

  • @NegusseMesttawot
    @NegusseMesttawot วันที่ผ่านมา

    Kabadii nawu! Dalalewum balagee nawu!

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @helenalemayehu4042
    @helenalemayehu4042 2 วันที่ผ่านมา

    Ehityews asayen