ድንጋይ ያስቀቀለ የተስፋ ጉልበት | ናብሊስ | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @AsratTafesse
    @AsratTafesse 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምትሰጡት ትንታኔ ከሃይማኖት ፣ ከፍልስፍና ፣ ከህይወት ልምድ በመሆኑ ትልቁ ትምህርት ነው በርቱልን

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 2 ปีที่แล้ว +11

    ከእንግዶቹ ጋር ተከታታይ ዝግጅቶች እንደሚኖራችሁ እጅግ ሲበዛ"ተስፋ"አደርጋለሁ። አለኝ። ይህን የመሰለ ዝግጅት ያስፈልገናልና። በርቱ'ልን🙏

  • @akliluaberra7949
    @akliluaberra7949 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን፣ብዙ ሰው ሊጠቀምበት የሚችል ትልቅ ሃሳብ ተነስቷል።

  • @bezasemma3273
    @bezasemma3273 ปีที่แล้ว +1

    ምንም የማይወጣለት ዝግጅት በርቱልን ውዶቻችን

  • @zemabet5517
    @zemabet5517 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሄንን የመሰለ ፕሮግራም የተመልካቹ ቁጥር ማነስ በጣም ያሳስባል የሚጠቅምን አለማወቅ ነው።።።

    • @Kin_Meri
      @Kin_Meri 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን። ቀጣዪን በጉጉት እንጠብቃለን !

  • @mintesnotweldeyohannes7902
    @mintesnotweldeyohannes7902 ปีที่แล้ว +2

    What an amaizing meeting ‼️🙏

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው በእውነት ከልቤ አምሰግናለሁ 🙏🙏

  • @orionbezabihali2386
    @orionbezabihali2386 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ርዕስ!
    ግሩም ተወያዮች!
    ግሩም መሰናዶ!

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ስራዋን ጀመረች !!!!!ኢትዮጵያውያን ከገባንበት መውጫ መንገድ እንዳለን የሚያሳይ ዝግጅት ነው
    በርቱልን ።

  • @hizibayenlegesse2171
    @hizibayenlegesse2171 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን መምህሮቻችን!!!!

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁላችሁም የገለጻችሁት በኔ ህይወት ውስጥ ያጋጠመኝ ነው።
    በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ገለጻችሁ ውስጥ እራሴን እንድመለከት ስላረጋችሁኝ

  • @yabtsegadaniel9808
    @yabtsegadaniel9808 ปีที่แล้ว +1

    brhanu😍😍😍

  • @ውድነሽወርቁ
    @ውድነሽወርቁ 2 ปีที่แล้ว +4

    ለምክራችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን::: ሁሉም ሰው ባለው እምነት ቢጠነክር ተስፋው እውን ይሆናል ባይሆን እንኳን የፈጠረው አምላክ እንደማይተወው ስለሚተማን ተስፋ አይቆርጥም ግን ችግሩ ብዙ ሰዎች ከእምነት (ከሃይማኖት) በመራቃቸው ተስፋ መቁረጥ እራስን ማጥፋት የአለማችን ችግር ሆኗል:: እናም ሁላችንም ባለን እምነት ጠንክረን ሌሎችም አጠንክረን ይህንን ችግር መቀነስ እንችላለን::

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ሀገሬዎች፣ ብዙ ነገር እንድናስተውል እና እንድናውቅ አድርጋችሁናል

  • @merewatube-4445
    @merewatube-4445 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር፤ የሚቀጥለውን እንጠብቃለን፡፡ ኤዲቲንግ ይታሰብበት noise አለው

  • @esetebirhanu17
    @esetebirhanu17 2 ปีที่แล้ว +4

    What a wonderfu program it is thanks a lot all of you much love and respect for you all expecially D/n Birhanu.

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው

  • @nardosgetachew5154
    @nardosgetachew5154 2 ปีที่แล้ว +2

    Enameseginalen

  • @alemayehuyeshidnber2912
    @alemayehuyeshidnber2912 2 ปีที่แล้ว +2

    Very good discussion

  • @ከተመረጡገፆች
    @ከተመረጡገፆች 2 ปีที่แล้ว +2

    #Amesegnalew

    • @fekaduasfaw
      @fekaduasfaw 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ መርሐ ግብር ነው።
      የድምፅ ጥራት ቢስተካከል

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 2 ปีที่แล้ว +3

    አዚም መፍቻ ቁልፍ ሐሳቦች !