ድንጋይ ያስቀቀለ የተስፋ ጉልበት | ናብሊስ | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @TamratTeshome-v6x
    @TamratTeshome-v6x ปีที่แล้ว +1

    በዉነት.አስዳናቂነወ

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አስተማሪ ነው ዝግጅታችሁ። የልጆቹ እናት ያደረገችው ድርጊት በጣም አስተምሮኛል አሁን
    በዙሪአችን በሚወራው መአት ራሱ ተቆፍነን ላለን ፍጹም ብርሐንን የሚፈነጥቅ ነው...
    እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @hiwotnegash-wv5db
    @hiwotnegash-wv5db ปีที่แล้ว +1

    😮😮😮❤❤❤

  • @metagesworku6057
    @metagesworku6057 ปีที่แล้ว +4

    One of Best Ethiopian programs👍
    We watch every Friday...Great job!!!keep it up👌👍

  • @ermiyastesfakiros9268
    @ermiyastesfakiros9268 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን! የተነሱ ሃሳቦች ገንቢ ናቸው፡፡

  • @freeethiopia211
    @freeethiopia211 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍፁም አስተማሪ ዕለት ተዕለት የሚደመጥ የሚመክር ተስፋ አመላካች ድንቅ አገላለፅ እናመሰግናለን።

  • @fentayesisay8920
    @fentayesisay8920 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም መምህራን ናቸው። ተምረንበታል።እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቱልን በጣም ደስ የሚል ውይይት ከምርጥ ሙህራን ጋር 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @sahlegiorgistesfaye3820
    @sahlegiorgistesfaye3820 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ለልብ የቀረበ ሀሳብ ደስ ይላል በርቱልን

  • @hailuzeleke9393
    @hailuzeleke9393 2 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋና መልካም ጉርብትና…

  • @nahoosenay-2127
    @nahoosenay-2127 2 ปีที่แล้ว +1

    ያላነሳችሁት እና ያልዳሰሳችሁት ።
    1.ሐሳቡ እንዴት መጣላት የሚለውን
    2.ችግር ምን አይነት ብርሃን እንደሚሰጥ
    3.ስለ ርሀብ ምንነት እና አስከፊነቱ
    4.ለተስፋ ፈጣሪና ሰዎች አስፈላጊነታቸው ።
    እኔ ታሪኩን ስሰማ ቶሎ የተሰሙኝ እኒህ ነጥቦች ናቸው
    ዲያቆን ብርሃኑ ጀምሮ ተወው እሱም አንደኛውን ነው ።

  • @shimelistekle9736
    @shimelistekle9736 2 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ነገር ተምሪያለው

  • @abisiniaethiopa1200
    @abisiniaethiopa1200 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱልን።

  • @positivereflections2135
    @positivereflections2135 ปีที่แล้ว +1

    Meche meche new Yemitlalefew?

  • @MrMisganaw
    @MrMisganaw 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነገር አስገንዘባችሁን፡፡ እግeግአብሔር ይስጥልን፡፡ በርቱልን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው

  • @yaynezewudu4751
    @yaynezewudu4751 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ነው

  • @merewatube-4445
    @merewatube-4445 2 ปีที่แล้ว +1

    It was nice discussion, occasionally there was background noise. Hopefully this will not be an issue net time

  • @gagasaga292
    @gagasaga292 ปีที่แล้ว +1

    ወድጄዋለሁ ልበል ?
    እንጃ ብቻ ተመችታችሁኛል

  • @zayinuadi4204
    @zayinuadi4204 ปีที่แล้ว +2

    እሸቱያለርሜሕየበሰልክምርጥሰው

  • @nardosberekettesfagebriel1211
    @nardosberekettesfagebriel1211 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሚሎው ግን ልውምን ድነው የክህነት ማዓርጋቾው መጥራት የፈራቹው ኣልገባኝም እባካቹ በማኣርጋቾው ጥሩቾው

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 2 ปีที่แล้ว +3

    "ናብሊስ" የዝግጅቱን መጠሪያ ትርጉም ማወቅ ሸጋ ነውና ምን ማለት ይሆን??…

    • @addis_qelem
      @addis_qelem 2 ปีที่แล้ว +1

      ድምፅዋ የሚፈውሰ ድንጋይ መጠሪያ ነው!

  • @hir3699
    @hir3699 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatendashaw1613
    @melatendashaw1613 2 ปีที่แล้ว +1

    💞💞💞💞💞💞