🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 มี.ค. 2023
  • #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    #፩ ሃይማኖት
    #፩ ሲኖዶስ
    #፩ ፓትርያርክ

ความคิดเห็น • 464

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +73

    አባየ ይፍቱን ይባርኩን ቃልሂወትን ያሰማልን
    እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    መፃጉን ከደዌ ስጋ የፈወሰ አምላክ
    እደኔ ሀጢያተኛ የሆነውን ሁሉ በንስሀ ይፈውሰን
    አሜን አሜን አሜን

    • @tewabechgeletaw6402
      @tewabechgeletaw6402 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እእግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @kokobeworku1232
      @kokobeworku1232 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @user-me3hz1im1m
      @user-me3hz1im1m 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @safyah1
      @safyah1 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @josismart1491
    @josismart1491 ปีที่แล้ว +19

    ትክክል ብለዋል አባ ሃጥያት ስንሰራ ካልሰለቸን ይቅር በለን ማለትም ሊሰለቸን አይገባም፤ ክብር ለሥላሴ

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o ปีที่แล้ว +12

    ማርያምን እኒህን አባት ስወዳቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 5 วันที่ผ่านมา +2

    Abatachin kale hiywet yasemalin edime ena tena yistilign ❤❤❤❤

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs ปีที่แล้ว +17

    ማስተዋልን ይስጠን ዘወትር ፈጣሪን እያሰብን እንድንኖር ያብቃን መሰደዴን ለውቀት ያረክልኝ አምላክ ክብሩን ውሰድ።

  • @atrisemamo1178
    @atrisemamo1178 ปีที่แล้ว +4

    kalehiwot yasemalin l hulachin

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 9 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ቅዱሱ እግዚአብሔር ጸጋዎትን እና ትጋትዎትን ያብዛልዎት

  • @user-ig7lj6sk3g
    @user-ig7lj6sk3g 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤አሜን

  • @mekdesgetahunmekdes8104
    @mekdesgetahunmekdes8104 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወድቄ ልሰበር ስር የርስወን ትምህርት ስሰማ በረታለው ቃለ እግዚአብሔር ያሰማን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት

  • @aberekebede9086
    @aberekebede9086 ปีที่แล้ว +21

    የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖታችን ንቦች እንደሚከቧት ጥሩ መኣዛ ያላት አበባ ናት የሰማይ መላእክት በዙሪያዋ ይሠፍሩሉ እና ጠብቋት!!! በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 2 หลายเดือนก่อน

      Ayi min egna ko wede nefesebet newu yemnnefsewu! Menfesn hulu atmenu mermru yilal kidus wengel, egna degmo wengeln sayihon yemnayewu yekahin libsna yemenekuse kob newu yemnayewu beka!

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል አግዚአብሔር ያሰማልን አሜን አባታችን አግዚአብሔር ፀጋውን ራዴት ባረክት ያብዛልን አሜን አግዚአብሔር ይጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፈውስ መንፈሳዊ አባታችን በውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidiyat
    @lidiyat ปีที่แล้ว +11

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን የሚገረም ትምህርት ነው ። በሀጡያት ደዌ ከተያዝኩኝ ሀያ ሁለት ዓመት ሆነኝ ተማርሬ አላወቅም ምክንያቱም ሀጢያቴ ሁሌ በፌቴ ነው ። ለመፃጉ የፈወሰ ክርሰቶሰ ይጎብኘን ፣ አነሆ አሁን ቅዱሰ ቁርባኑን ከተቀበልኩ አምሰት ዓመት ሊሆነኝ ነው ቁሰሌ እንዳለ አለ እግዚአብሄር ይመሰገን ደዌ ለድህንነት ያድርግልኝ አንደፈቂዱ ይሁን ።በየቤቱ ላሉ ደወያን ሁሉ በቸርነቱ በምህረቱ በይቅርታው በዛት ይቅር ይበለን።

    • @tigistzewdu4957
      @tigistzewdu4957 ปีที่แล้ว

      ያፀናሽ እግዚያብሄር የታመነ ነው። የህይወት መድሀኒት የሆነውን ተቀብለሻል ምስጋና ለአምላክ ይሁን

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 ปีที่แล้ว +31

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት እያገኘን ስለሆነ ምስጋናዬ ወደር የለውም ።የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn 14 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሬ እድሜ ዪስጥልን

  • @aynalemsbhatu2542
    @aynalemsbhatu2542 7 หลายเดือนก่อน +3

    Kale Hywot yasemalin Abatachin Amen

  • @bereketabush2720
    @bereketabush2720 ปีที่แล้ว +26

    አባታችን ለዘለአለም ኑሩልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና የሰጠው ልን

  • @user-bi5ky8lo1g
    @user-bi5ky8lo1g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 4 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን

  • @mesd8592
    @mesd8592 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen,ameeen,ameeen.

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u ปีที่แล้ว +18

    ቡዙ ምስጢራትን ተማርን አባ ጸጋ በጸጋ ይጸግዋቾው እግዚአብሔር

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jo8ed8fy1p
    @user-jo8ed8fy1p 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ኣገልግሎትዎን ያርዝምልን ኣባታችን ኑሩልን❤❤❤

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j 4 หลายเดือนก่อน +1

    AmenAmenAmenAmen

  • @GdcgghJgfcc
    @GdcgghJgfcc 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ ቃለሂወት ያስማልን አባታችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 24 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @Lulagezu952
    @Lulagezu952 ปีที่แล้ว +16

    ረጅም እድሜ ይስጥልን አባ 🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን የሜያስተምረን የሜመክረን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

    • @bereketabush2720
      @bereketabush2720 ปีที่แล้ว +1

      ​@@frehiwot27 hi

    • @user-wu3xt7dy5x
      @user-wu3xt7dy5x 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@frehiwot27ere??😂😂😂😂

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-um6cm8er6k ❌❌❌

  • @user-nx6oe4gf9f
    @user-nx6oe4gf9f หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @h.a9977
    @h.a9977 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን፡፡

  • @meletetesgagetachew9307
    @meletetesgagetachew9307 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አይቀይርብን

  • @TadesseYesgat
    @TadesseYesgat 21 วันที่ผ่านมา

    በእውነት አባታችን ቃለ ህውትን ያስማለን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 ปีที่แล้ว +1

    Kaalihiyotin yasamalin Ameeen ameen ameen

  • @user-xx1ol8zs4i
    @user-xx1ol8zs4i 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachin egzabher yitebkewet🙏🙏🙏

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @fikrubirgu1233
    @fikrubirgu1233 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ድካምህን ይቁጠርልህ ቶሌ ወንድማችን

  • @AbiyAyele
    @AbiyAyele 4 หลายเดือนก่อน +2

    አግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥኦት

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🍃🙏

  • @Markos12353
    @Markos12353 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር ልቦና ይስጠን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 ปีที่แล้ว +22

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ለልቤ ብዙ ዕረፍት አግንቻለሁ እግዚሐብሔር ገዳሙን ጋ ለመሄድ ያብቃኝ

  • @tsehay9899
    @tsehay9899 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen Ameen 💚❤💛❤️⛪🙏

  • @uhuhhcf7287
    @uhuhhcf7287 9 หลายเดือนก่อน

    Ameen ameen ameen

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +11

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን
    አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏

  • @woldeabera749
    @woldeabera749 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mesiashu7450
    @mesiashu7450 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh1390 ปีที่แล้ว +3

    አሜ አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን✝️⛪️✝️❤❤❤

  • @birukhailu7113
    @birukhailu7113 8 หลายเดือนก่อน +2

    Egzabeher yesteling aba bezu temehert new yaatemarun

  • @ymariambzuyahu8538
    @ymariambzuyahu8538 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይሰጣወት

  • @sasahunegese
    @sasahunegese ปีที่แล้ว +2

    አቦይ

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለአንዲት እምነት ቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባት አያሳጣን።

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናታችን. ፀጋውን ያብዛሎወት

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በውነቱ እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abatachin kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin

  • @noorafateh8650
    @noorafateh8650 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @shimelsmengiste7163
      @shimelsmengiste7163 3 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-li3xj8qs1f
    @user-li3xj8qs1f 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን😍😍😍😍😍😍

  • @Banchy-jk4vk
    @Banchy-jk4vk 12 วันที่ผ่านมา

    Abatachen hoy edemina Tina yestehe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mewhab1998
    @mewhab1998 10 หลายเดือนก่อน +2

    በስመአብ ቃላት የለኝም ስወድዎት ተባረኩ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +3

    ህዝባችን በአያሌው ተይዟል ታመናል አባ ትንሽ ምልክት ሲያገኙ ቢያጠምቁን የሚያድነውም የሚያመዉም ባለቤቱ ጌታ ነው አጓጉል ንግግር ይሰማበታል በአጥማቂወች ሁሉንም ነገር እንድንጠራጠረዉ ሆንን እኮ መእመናን ሀይለኛ ዘመን ነው ድራማ በዛብን በጣም።

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰምቺ የማለጠግባችው አባቴ 🥺😭❤️
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @nigatmuluneh8839
    @nigatmuluneh8839 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 ปีที่แล้ว +2

    QALHIWET YASMALN YAGELGLOT ZMENWT YBAREKI

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።

  • @tisgeredafanthun6945
    @tisgeredafanthun6945 ปีที่แล้ว +1

    Abatachen kale hiwote yasemalen

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwot yasmalen Abatachen.

  • @user-uu4wv4fn3w
    @user-uu4wv4fn3w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያስማዎ ምነው አለም ሁሉ ቢስማዎት ለእኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የእርስዎን አይንነት አባቶች ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @haben5084
    @haben5084 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fentalemasfa1428
    @fentalemasfa1428 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን

  • @astermekuanint6713
    @astermekuanint6713 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜ ጤናን ይስጥልን ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-oy1wz7sn7u
    @user-oy1wz7sn7u ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Tig-gs6nm
    @Tig-gs6nm 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን
    እየጠበኩት የነበረ ትምህርት ነው

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ ያዲልልን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳዲርብን❤❤❤

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ይፍቱኝ አምላኬ በመንግስትህ አስበን ይህን ሰምቼ እንዳይፈረድብኝ ይሁን

  • @workeago426
    @workeago426 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያስማልንእናታችምእድሞና ጤናይስጥልን

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @aberekebede9086
    @aberekebede9086 ปีที่แล้ว +3

    kale hiwot yasemalin ,behiwot yakoyilin enqu abatachin....

  • @user-hb3wc5yb6g
    @user-hb3wc5yb6g 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏kal hiwet yesmealna abona🙏Eunet nehe egzabeher segeu yebzehalih ❤

  • @ffa66.96
    @ffa66.96 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @eshetuniguse-fh4xx
    @eshetuniguse-fh4xx ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን።

  • @fggh6526
    @fggh6526 10 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen amen kale hiweti yasemaleni abatachin🥰🙏🙏🙏💚💚💚🙏

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜ ጤናን ይስጥልን ፈጣሪያችን ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን እናንተን ሰቶኒልና❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 ปีที่แล้ว +2

    በጠም ደስ የምል ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር ፀገዉን የብዘሎት

  • @aterefmelaku1983
    @aterefmelaku1983 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባ ቃለህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በቤቱ ያቆይልን።

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማ ነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫